How to make Split Lentil Soup // Ethiopian Food // የምስር ክክ ሾርባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • #ምስር_ሾርባ #splitlentalsoup #ሾርባ
    በዚህ Video, ቀላልና ጣፋጭ የሆነ የምስር ክክ ሾርባ አቅርቤያለሁ፡ ለብርድ ጊዜ ተስማሚ የሆነ።
    የምስር ክክ ሾርባ ለመስራት የሚያስፈልጉን፡
    2 ½ ኩባያ ምስር ክክ
    1 ሽንኩርት
    3 ካሮት
    4 ሳለሪ በቁጥር
    2 ድንች
    2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት (የተጠቀምኩት የወይራ ዘይት ነው)
    5 ፍሬ ነጭ ንኩርት
    ½ የሻይ ማንኪያ እርድ
    ½ የሾርባ ማንኪያ ኦራገኖ
    ½ የሻይ ማንኪያ ፓፕረካ
    ½ የሻይ ማንኪያ ኩመን
    ጨው
    ቁንዶ በርበሬ
    4-5 ኩባያ ውሃ
    To make the Split Lentil Soup, we need:
    2 ½ cups Split Lentil
    1 medium Onion chopped
    3 Carrots (cut in small pieces)
    4 stick of Celery (cut in small pieces)
    2 medium Potato (Cut in small pieces)
    2 tbs. Oil (Used Olive Oil)
    5 cloves minced Garlic
    ½ tsp Turmeric
    ½ tsp Oregano
    ½ tsp Paprika
    ½ Cumin
    Salt
    Black Pepper
    4 - 5 Cups of Water

КОМЕНТАРІ • 23

  • @r0dacanola589
    @r0dacanola589 Рік тому +2

    እሥቲ የተለያዩ ሾርባዎች አሣይን እህት እንማማር 💪💪👍👍

  • @user-qk5yo9vy8c
    @user-qk5yo9vy8c 9 місяців тому

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በርች

  • @ga3775
    @ga3775 3 роки тому +2

    WOW WOW this soup is good for health and for cold weather God bless you more and more Hancho

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  3 роки тому

      Thank you for watching it and sharing it with others Geni, I appreciate it😊, blessings to you!

  • @jggbvg5918
    @jggbvg5918 10 місяців тому

    መሸአላህ በርችልን

  • @chilanidesifood8783
    @chilanidesifood8783 3 роки тому +1

    Wow zabardast recipie

  • @tadesseabate4809
    @tadesseabate4809 3 роки тому +1

    ሀኒ አዳዲስ ዘዴዎችሽ ይበርቱ አሪፍ ይመሰለኛል ወድጄዋለሁ በርቺ

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  3 роки тому

      እመስስግናለሁ ታዴ: ከሌሎችም ጋር ሼር ማድረግ እትርሳ😊

  • @tube5115
    @tube5115 2 роки тому

    በረችልኝ ሀንቾ ማሻ አላህ ያምራል

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ሀያትዬ🙏🏾🙏🏾😊

  • @mesfindemessie3449
    @mesfindemessie3449 3 роки тому

    ሃይ ሃንዬ ለዚህ ለክረምት የሚያስፈልግ ነዉ በጣም ያስጎመዣል።

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ነው መርጥ ነው

  • @enushietelila9269
    @enushietelila9269 3 роки тому

    good job Hanncho very yummy 👍

  • @AlmassAlmolla
    @AlmassAlmolla Рік тому

    ❤❤❤

  • @tezetaswe6082
    @tezetaswe6082 2 роки тому +1

    😍

  • @alexfeleke
    @alexfeleke 3 роки тому

    It looks delicious Hanicho!! Good Job!!

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +1

    ዋው ያሚ ነው ሁሉን አማልቼ ቤተሰብ ሆኛለሁ ጎራ በይ ሰብ አርጊ

    • @hannastaste2543
      @hannastaste2543  3 роки тому

      በጣም እመሰግናለሁ 😊 እኔም ቤተስብ ሆኛለሁ በርቺ😊

  • @user-bz8pn6pj2b
    @user-bz8pn6pj2b 11 місяців тому

    እስክ ስብስክራይብ አርጉ. ያበነት