🛑የፆም ስጋ ለምኔ በአትክልት ቆጮ ወይም ቡላን በዚህ መልኩ ስሩት//ዋው ዋው ዋው‼️Ethiopian traditional food

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  День тому +2

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🙏😍 የዛሬው ልዩ የሆነ አሰራር ነው ሞክራችሁ በኮሜንት አሳውቁኝ መጣፈጡ👌 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቻናሌን ይደግፉ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

    • @TsegaKelelom
      @TsegaKelelom 5 годин тому

      ጠላ አሳይን ለአመት በአል ከተመቸሽ ❤❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 18 годин тому

    ዋው ቤትዪ ልዩ የሆነ ጤናማ ምግብ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia День тому

    ቤትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @konjittakele6135
    @konjittakele6135 День тому

    ቤትዬ አጅግ 👍👍👍🎉🎉🎉
    በጣም ደሥ ይላላለ

  • @TsegaKelelom
    @TsegaKelelom 5 годин тому

    እጅሽ ይባረክ ጠላ አሳይን ❤❤❤❤

  • @kid7188
    @kid7188 День тому

    Beteye Ejesh Yebarek❤betye Sebahe Dabo Serelin Ebakeshen❤❤❤

  • @meseretbahiru5380
    @meseretbahiru5380 День тому

    እጅሽ ይባረክ🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  День тому

      መሲዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AlkelimatuTeyebaSedeka
    @AlkelimatuTeyebaSedeka День тому +1

    ቤትዬ ❤ ፍቅር ❤ ቆንጆ ነው በእውነት።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  День тому +1

      የእኔ ውድ የሁሌ ብርታቴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 День тому

    ቤቲዬ የኔ ባለሞያ በርቺ ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  День тому

      መውደድዬ የእኔ ውድ ሰላም በጣም ነው የማመሰግነው እሺ🙏😍❤

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 День тому

    የእናቶቻችን እጁ አንቺ ላይ በማዬቴ በጣም፡ አከብርሻለሁ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  День тому

      ነፂዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 День тому

    እናት ተሰራው ነበረ እናቴን ነው ያስታውሺኝ ባለሙያ ነሽ የኔ ቆንጆ በርቼ እኔ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤ግን ቆጮ ከየት ነው የሚመጣው ሳኡዲ አለ እንዴ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  День тому

      ሐያትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ቆጮ ካላገኘሽ ቡላ ደረቁ ካለሽ በጥብጠሽ ሲረጋ ውሀውን ድፊና የረጋውን በንፁ አቡጀዲ ጨርቅ ጨምቀሽ ስሪው አሪፍ ነው የሚሆንልሽ🙏😍❤

    • @hayathmuhammad864
      @hayathmuhammad864 День тому

      @@bettwascorner እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ለምክርሽን አመሰግንሻለሁ የኔ ውድ እዚህ አገር አላገኘም ኢትዮጵያ ሲሄድ እሰራለው ሙያ መልመድ የትም ቦታ ብትሄጂ ይጠቅምሻል እንጂ አይጎዳሽም አንቺም በርቼ እጅሽን ይባረክ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 11 годин тому

    ❤❤❤