Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/DnUQGNUcoKg/v-deo.htmlsi=fpSVHjfmC3AMk4zj ለማዲያት ጥቅል ጎመን የሚጠጣው
Elseye segore be kometo welek welek belo Eyaleke New meftehe metawkiw kale serien be Egziabher
ተባረኪ ኑርልን የብብት ጥቁረት ምን ልጠቀም
የኔ ደግ ሁሌም ደግነትሽ አይወሰድብሽ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ራስ እንጂ ጅራት አትሁኚ ተከናወኚ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሜን እግዚአብሔር አንቺንም ይስጥሽ የኔ ደግ አቤት መታደልሽ
መልካም ነትሽን አለመግለፅ ንፉግነት ነው ከእርጋታ ጋር መልካምነት በጣም መታደል ነው ይህ አዬነት ስብና ከእግዚአብሔር ሲሰጠሰ
በጣም አመሰግናለሁ
የኔ ደግዐእህት ኤልሲ ደግነትሽን አላህ አብዝቶ ይስጥሽ ብዙ ናችራል እድጠቀም አሳይተሽናል አመሰግናለሁ ❤❤❤
አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሰዮ እኔ እንደ ማዲያት ሚያናድደኝ ነገር የለም እና ምርጥ ውህድ ናት እናመሰግናለን
አልመንድ አኦይል የማና ገኘ ስ ሌላ አጣች ካለአህ ንገሪን elsi
እጅግ አድርገን እናመሰግንሻለን ኤልስዬ
አሜን
ምርጥ ሰው ኑሪልን
ኤልሱ ሁሌም ደግነት ሁሌም መልካምነት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ❤
ኤሊስዬ የጥቅል ጎመኑ ውሀ በጣም ጥሩ ነው አንድ ሳምንት ጠጥቻለሁ ግን በጣም የተቸገርጉት ነገር ከጊዜ በሗላ ጎመን ነገሮች ናፍሬፍሬ ስመገብ እጅግ በጣም የሆነ መጥፎ ጠረን ያመጣብኛል ከምልሽ በላይ እና መጣቱንም አቆምኩት ለጠረኑ የሌድኩበት ሀኬም የለም ለውጥ የለውም የዚያ እስትረስ ማዴያቱን የባብሰዋል በጣም ቷፊቴ ጉስቁል የለ ነው ኤልሲዬ ምናልባት ለዚህ ለሚያስቸግረኝ ጠረን የምትረጅኝ ነገር ካለ ግራ ሲገባኝ ነው መችም ትረጅኛለሽ የኔ ልበ ቀና እህት
እሺ
አልመንድ ኦይል ካላገኘን ምን ሊተካይችላል?
selam Else መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽለሽበት እና ለፀጉር ብዛት ብትሰር
እሺ አመሰግናለሁ
በሳሚንት ሲቲግዜ ነው
እግዚሐብሔር እድሜ ይስጥሽ
አሜን የኔ ደግ
Powderune yet agalue
ሰላም ኤልሱ የእኔ ROC ከአፉ ጋ በጣም ቀጠነብኝ የእኔ የሚለው Retinol Correxion Deep Wrinkle Daily Moisturizer SunScreen Broad Spectrum Spf 30 ይሄ ልክ ነው ኤልሱዬ ተባረኪ❤
አዎ ቀጭን አፉ አለ ያው ነው እሺ
Be hormon letkeste madiatim yehonal? Betelayeye mukera dekmognla .Thank you ❤
ኤልሲ መልካም ሰው ተባረኪ ❤
ፈልዬ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን እህታችነ ❤🎉🎉🎉
እኔም
የተሰራው ለስንት ቀን ይቆያል ለ ማድያት ነው አዲስ ነው የምሰራውኘሊስ አንሰር ፋስት
ኤልሲ that’s a lot but melasma affected የሚያረገን internal እንጂ ከውጭ መቀባት አያጠፍም well will try
የጥቅል ጎመን ከውስጥ ይጠጣል ብያለሁ እኮ ግን ደግ ከላይም ቆዳው ስለተጎዳ ትሪት መደረግ አለበት
አገር ዉስጥ ያለንስ እቃዉ የት እናገኛለን
ራክ የማናገኝ ምን እንጠቀም ኤልሲ
ኤልሲዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺ የኔ ጠንካራ ሴት😘
እንካን ደህና መጣሽ
ኤልሱየ የኔውድ አችንአይቸ እየተቀባሁተሻለኝ
ሰላም ኤልሲ ጥቅል ጎመኑን ለ2 ወር ተጠቅሜ እየደበዘዘ ነው ቀጨን ስለሆንኩ ሰውነቴ እየቀነሰ ስለሆነ ትቼዋለሁ ምን ላድርግ
ኤልሱ እናመሰግናለን🌺🌺🌺የኔ ብርቱ
የኔ ማር ይማችሽ
ይሄው አንች ባልሽኝ መሰረት አንድ ወር ሙሉ ተጠቀምኩት ግን ምንም ለውጥ አላገኘሁም!! ስልክሽን አግኝቸ በውስጥ ባናግርሽ ደስ ባለኝ
አንድ ወር?
@@elsabeautynt yeah I did ኤልስዬ
ክበሪልን 🙏🙏🙏
እናመሠግናለን የኔ ቅን❤❤❤❤
እንካን በሰላም መጣሽ
እንኳን ዳና ቆያሽኝ
የኔ ደግ
Thank you for the advice and sharing this information. Would you please tell us what kind of FACE WASHER YOU ARE USING.
Thank you for watching, cocobutter soap you can find @walmart.
ኤልሳዬ በርቺ እናመሰግናለንእኔ በጥቅል ጎመኑ ውሀ ለውጥ አለኝ
በርቺልኝ
@@elsabeautyntእሺ
የመፍቴ ሴት ያርግሽ እግዚአብሔር ተባረኪ ጥቅል ጎመኑን ለ8 ወር ተጠቅሜ እየደበዘዘ ነው ።
በርቺ ይጠፋል
ኤልሴ፡ጌታ፡ይባርክሽ፡፡
ኤልስዬ ተባረኪ። ለፀጉር ብዛት የሚሆን ብትሰሪልን እባክሽ
እሺ እህቴ
ክብረት ይስጥልኝ እህቴ 💕🙏💕
የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
ማር. ቀጭን. ሆነ. ወፍራም. ምን. ለየው የፓውደሩን. ሰም. ላኪልኝ. ኤልሲ. ሳይሰለቹ. ለተጠቀሙበት. የምትሰሪው. ውጤት. አለው ተባረኪ
እንዳይቀጥንብሽ ነው chebe powder
በርግጥ በተፈጥሮ ከሚገኙ ነገሮች ነው ሁሉንም ትሪት መንቶችን የምትጠቀሚዉ ግን አንድ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነገር የተለያየ ግብአቶችን ሁሉ ፊት ላይ መቀባቱ ችግር አይፈጥርም።
የተመጣጠነ ምግብ ማለት ነው ለቆዳችን
አመሠግናለሁ ።የኔ እህት ምላሽሽም ፈጣን ነው።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተበረኪ ❤❤❤
የኔ ደግ ለኛ የማትሆኝው የለም ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ እህት ተባረኪ
እናመስግናለን🎉🎉❤❤
እኔም አመሰግናለሁ
ኤልስየ የጉመን ውሃ ጨጎራየ እመመኝ
እንደውም የጨጓራ ባክቴሪያ ያጠፋል አጠቃቀምሽን ከተሳሳትሽ ማንኛውም ነገር ያማል ቪዲዮውን በትክክል እይው
የኔ ልበ ቀና በርቺ
Elisye madeti asichegirognali imokiralew❤❤
እኔ ምንም ለወጥ አላገኘሁበትም ምን ትመኸርኛለሽ ሔልስዬ
በትክክል ተጠቀምሽ ውስጥሽ ጭንቀት አውጥተሽ እሺ
አሜሪካን ያለነውፓውደሩን የትነው ምናገኘው?
amazon ላይ
Chubby powder new yalshen yemetawekute semun negerugn
ሰላም ኤልሲ እንደሁልጊዜው ልትመሰገኝ ይገባሻል በአልመንዱ ቦታ oats ዘፍዝፌ ወተት የሚመስለውን ብጠቀምስ?ሌላ አማራጭ ካለም ብትነግሪኝ ካንቺ አላውቅምና
በጣም ጎበዝ ትችያለሽ
ኤልሲ እንደሁልጊዜ ተባረኪ 💓💓💓
ኤልሲ እባክሽ እርጅኝ ስለፈጣሪ ብለሽ የኔ ማድያት ጠቅላላ ፊቴ ነው የወረረው ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል እባክሽ!
የሰራሁት በደንብ ይሰራል የጥቅል ጎመኑንም ተጠቀሚበት
በዚህ ጾም እርጎ ስለማንጠቀም የአልመንዱንም ማግኘት የማንችል በምን እንተካው
ቆይ እሺ ለማዲያት ካልሆነ ግን እንዲሁ ያለእርጎም ያለ አልመንድም ተጠቀሚው
Be blessed my friend eksa❤❤❤
You too
thanks yene wude emokerwalew bexam madati asehegerongal
ayzosh
እኔ በጎመን በጣም ለዉጥ አግኝቼ ነበር ግን ኤሄ ሙቀት ጀመረዉ ወደ ቦታዉ ይመልሰዋል
አይመለስም አይዞሽ ምግብሽን እያየሽ
Be mejemerya sele hulum thank u malet felgalew gin kezy kedem buna ena abesh yeserashiwuesa eshun eytetmku nw eyegnawuns endet nw emntekmew mels etbkalew
ኤልሲዬ የኔ መልካም እህት እናመሰግናለን❤🙏
ተባረኪ
እናመሰግናለን የእኔ ውድ❤
ሰንስክርን ስንት ፐረሰንት ነዉ ምትጠቀምዉ ?
በቪዲዮው የበለጠ መረጃ አለ ስሚው
ኤልሲ ተባረኪ
ሰላሞ ሰላም ኤልሰዬ እኔ ተጠቅሜ አቃጠለኝ እሰቲ ንገሪኝ
በትክክል አልሰራሽው ይሆናል ምኑ ?
ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤
ስሙን ጻፊው ኤልሳዬ
በ discription ላይ አለ ፅፌአለሁ
ኤልሲ እንዴ ነሽ?ስራዎችሽን እከታተላለሁ በርቺ .አገጬ ላይ 1 ፀጉር ነበር ስነቅለው በዛ ምን ትመክሪኛለሽ? በጣም እያስጨነቀኝ ነው.
ቪዲዮ አለ ቻናሌ ጊቢ
ኤልሲ ❤ ስለምታበረታችን በጣም ነው እምናመስግነው እግዚአብሔር ይስጥልን በደንብ ነው የምጠቀመው ውጤቱን አሳውቅሻለው❤
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ልጆችሽን ውሃ በደንብ ተከታትለሽ አጠጫቸው እሺ
@@elsabeautynt እሺ እግዚአብሔር ይስጥሽ እእቴ እንወድሻለን እናመስግናለን
የኔ ቆንጆ እህት ተባረኪ 🎉🎉🎉
Else tikur Netebtab Yaschgern And nein 🙏🙏🙏❤👍
yisitekakelal
Thank you sister❤🎉🙏🏾🤍💐🇪🇷
you welcome
Elsie sle sunscreen ena moisturizer bserln
serichalehu chanale gebe
🥰🥰🥰ምርጥ ሰው🥰🥰🥰
ኤልሲዬ የሚገርምሽ የሚስማማኝ ሰን አስክሪን ላገኝ አልቻልኩም ራክ ናፈቀኝ
የኔ ቆንጆ amazon አንቺ ጋ የለም?
ኢልሲየየ የኔ ጎበዝ ሁሊም የምሰሪው ትርትመት
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይባርክሽ
እህቴ የኔ ግን በምንም ?ይጠፋም ይብስበታል እንጂ ለደግነትሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
በትክክል ከተጠቀምሽ ይጠፋል ግዴለሽም ግን ውስጥሽ መጨናነቅ የለበትም
ሜካፕ. የተጠቀምሽ. ነዝ. የሚመሰለው
በእውነት ሰርግ ካልተጠራሁ አልጠቀምም ሰን ስክሪን ስቀባ አላየሽውም ሜካፕ ቢኖረው ጭምልቅልቅ ብሎ ያስታውቅ ነበር
Elsey tbireki gaeya zmineshi ybirki ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen
100k ልትገቢ ነው ኤልሱ ደስ ይላል ❤❤🎉
እድሜ ለናንተ በናተ ነው ተባረኩልኝ
ሰላም ኤልሲ የሁል ግዜ ተከታታይሽ ነኝ በጣም አመሰግንሻለሁ። ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ ጥያቄ ነበረኝ ባለፈሙ ለወገብ የሰራሽዉን አይቸዋለሁ ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት ባለቤቴ የወገብ ታማሚ ነዉ ከባድ እቃ በማንሳት ነዉ ህመሙ የመጣዉ ህክምና ቢያደርግም ኦፕሬሽን መሆን አለብህ ዲስክ መሸራተት ነዉ ያሉት ያንን ህክምና ማድረክ ያስፈራል ከባድ ስለሆነ ምን ትመክሪኛለሽ አንቺ የሠራሽዉን ልጠቀም ወይስ ሌላ የምታቂዉ መፍትሄ ካለ እባክሽ እህቴ መልስሽን እጠብቃለሁ አመሠግናለሁ።
መጀመሪያ የካስተር ኦይሉን የኔን ይሞክር በሳምንት ሶስት ቀን በደንብ እሺ
@@elsabeautynt እሺ ኤልሲ ካስተር ኦይሉን ዛሬ ጀምሬአለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ
yet nesh wude......malete ethiopia wust nesh?????
❤❤❤ የኔ ፍቅር ጠፋሽ እኮ
ሰላም አለሁ ስራ እየበዛ ነው
ራክ sunscreen ለሁሉም ቆዳ ይሆናል?ለምን የህል ጊዜ ነዉ መቀባት ያለብኝ ትንሽ ማድያት አለበብኝአመሰግናለሁ
Le 15 dekika yahil besamint 3 giz esmilekillek dires alech eko betsimona adamitut....
አዎ ለሁሉም ቆዳ የግድ roc መሆን የለበትም sunscreen አዎ ሁሌ መጠቀም አለብን
የኔ መልካም እናመሠግናለን
መስዬ ሰላም የኔ ደግ
You are so sweet God bless you.
Thank you so much 😊
ተባረኪ እህቴ 🙏🙏🙏
ኤልሲ እግሬና እጄ በጣም እየደረቀ ተቸገርኩ አኪም ጋርም ሔጄ ነበር ለውጥ የለውም ዐማድያቱንማ ተይኝ እንደው ፎቶ ብልክልሽ ደስተኛ ነኝ ፊቴን መውጣት እስኪያስጠላኝ እስኪ ይሔን ደም እሞክረዋለው
የሰራሁትን ተከታትለሻል?
ኤልሲ በማርያም ጥቅል ጎመኑን አየጠጣሁ ሊጠፋልኝ አልቻለም አንቺም እንደበፊቱ አየገባሽ በርቱ በርቱ አትይንም ከጀመርኩ ቆይቻለሁ እስትረስ ግን አለብኝ መላ በይኝ እንደመልቀቅ ብሎ ነበር መልሶ መጣብኝ
ኤልስዬ
ሰላም
Esheee Ealesu amesegenalewu
Thank you for sharing ❤
You are so welcome
can you write us the name of the powder how do you spell it?
chebe powder
ሰላም ሰላም ኤልስየ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ዉቢ ደናነሽ የጌታ ሠላም ለአንች
የምወድሽ አሜን ተባረኪ
ገና ዘሬ ነው ያየሁት በምን ላግኝሽ
ቴሌግራም
Elsi እናመሰግናለን 🥰
Tsegishyeee grazie
እንኩዋን ስላም መጣሽ ኤልሳችን❤
እዩዬ ሰላም የኔዋ
ኤልሲዬ ጉንጮቼ እየቀሉ እያስቸገረኝ ነው ምላድርገው?
የጥቅል ጎመን ውሃ ጠጪ ማታ ማታ coconut oil በስሱ ቀቢው
የኔማር. ተባረከልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@elsabeautynt ተባረኪልኝ
የጥቅል ጎመን ውሀ እየጠጣሁ ይህንም ከላይ ብቃባ ችግርችአለው ወይ ?
በጣም ጥሩ ነው
ua-cam.com/video/DnUQGNUcoKg/v-deo.htmlsi=fpSVHjfmC3AMk4zj ለማዲያት ጥቅል ጎመን የሚጠጣው
Elseye segore be kometo welek welek belo Eyaleke New meftehe metawkiw kale serien be Egziabher
ተባረኪ ኑርልን የብብት ጥቁረት ምን ልጠቀም
የኔ ደግ ሁሌም ደግነትሽ አይወሰድብሽ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ ራስ እንጂ ጅራት አትሁኚ ተከናወኚ እድሜና ጤና ይስጥሽ
አሜን እግዚአብሔር አንቺንም ይስጥሽ የኔ ደግ አቤት መታደልሽ
መልካም ነትሽን አለመግለፅ ንፉግነት ነው ከእርጋታ ጋር መልካምነት በጣም መታደል ነው ይህ አዬነት ስብና ከእግዚአብሔር ሲሰጠሰ
በጣም አመሰግናለሁ
የኔ ደግዐእህት ኤልሲ ደግነትሽን አላህ አብዝቶ ይስጥሽ ብዙ ናችራል እድጠቀም አሳይተሽናል አመሰግናለሁ ❤❤❤
አመሰግናለሁ
ሰላም ኤልሰዮ እኔ እንደ ማዲያት ሚያናድደኝ ነገር የለም እና ምርጥ ውህድ ናት እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
አልመንድ አኦይል የማና ገኘ ስ ሌላ አጣች ካለአህ ንገሪን elsi
እጅግ አድርገን እናመሰግንሻለን ኤልስዬ
አሜን
ምርጥ ሰው ኑሪልን
አሜን
ኤልሱ ሁሌም ደግነት ሁሌም መልካምነት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
አሜን አመሰግናለሁ❤
ኤሊስዬ የጥቅል ጎመኑ ውሀ በጣም ጥሩ ነው አንድ ሳምንት ጠጥቻለሁ ግን በጣም የተቸገርጉት ነገር ከጊዜ በሗላ ጎመን ነገሮች ናፍሬፍሬ ስመገብ እጅግ በጣም የሆነ መጥፎ ጠረን ያመጣብኛል ከምልሽ በላይ እና መጣቱንም አቆምኩት ለጠረኑ የሌድኩበት ሀኬም የለም ለውጥ የለውም የዚያ እስትረስ ማዴያቱን የባብሰዋል በጣም ቷፊቴ ጉስቁል የለ ነው ኤልሲዬ ምናልባት ለዚህ ለሚያስቸግረኝ ጠረን የምትረጅኝ ነገር ካለ ግራ ሲገባኝ ነው መችም ትረጅኛለሽ የኔ ልበ ቀና እህት
እሺ
አልመንድ ኦይል ካላገኘን ምን ሊተካይችላል?
selam Else
መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
ለሽበት እና ለፀጉር ብዛት ብትሰር
እሺ አመሰግናለሁ
በሳሚንት ሲቲግዜ ነው
እግዚሐብሔር እድሜ ይስጥሽ
አሜን የኔ ደግ
Powderune yet agalue
ሰላም ኤልሱ የእኔ ROC ከአፉ ጋ በጣም ቀጠነብኝ የእኔ የሚለው Retinol Correxion Deep Wrinkle Daily Moisturizer SunScreen Broad Spectrum Spf 30 ይሄ ልክ ነው ኤልሱዬ ተባረኪ❤
አዎ ቀጭን አፉ አለ ያው ነው እሺ
Be hormon letkeste madiatim yehonal? Betelayeye mukera dekmognla .Thank you ❤
ኤልሲ መልካም ሰው ተባረኪ ❤
ፈልዬ አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን እህታችነ ❤🎉🎉🎉
እኔም
የተሰራው ለስንት ቀን ይቆያል ለ ማድያት ነው አዲስ ነው የምሰራውኘሊስ አንሰር ፋስት
ኤልሲ that’s a lot but melasma affected የሚያረገን internal እንጂ ከውጭ መቀባት አያጠፍም well will try
የጥቅል ጎመን ከውስጥ ይጠጣል ብያለሁ እኮ ግን ደግ ከላይም ቆዳው ስለተጎዳ ትሪት መደረግ አለበት
አገር ዉስጥ ያለንስ እቃዉ የት እናገኛለን
ራክ የማናገኝ ምን እንጠቀም ኤልሲ
ኤልሲዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቺ የኔ ጠንካራ ሴት😘
አመሰግናለሁ
እንካን ደህና መጣሽ
ኤልሱየ የኔውድ አችንአይቸ እየተቀባሁተሻለኝ
ሰላም ኤልሲ ጥቅል ጎመኑን ለ2 ወር ተጠቅሜ እየደበዘዘ ነው ቀጨን ስለሆንኩ ሰውነቴ እየቀነሰ ስለሆነ ትቼዋለሁ ምን ላድርግ
ኤልሱ እናመሰግናለን🌺🌺🌺የኔ ብርቱ
የኔ ማር ይማችሽ
አሜን
ይሄው አንች ባልሽኝ መሰረት አንድ ወር ሙሉ ተጠቀምኩት ግን ምንም ለውጥ አላገኘሁም!! ስልክሽን አግኝቸ በውስጥ ባናግርሽ ደስ ባለኝ
አንድ ወር?
@@elsabeautynt yeah I did ኤልስዬ
ክበሪልን 🙏🙏🙏
አሜን
እናመሠግናለን የኔ ቅን❤❤❤❤
እንካን በሰላም መጣሽ
እንኳን ዳና ቆያሽኝ
የኔ ደግ
Thank you for the advice and sharing this information. Would you please tell us what kind of FACE WASHER YOU ARE USING.
Thank you for watching, cocobutter soap you can find @walmart.
ኤልሳዬ በርቺ እናመሰግናለን
እኔ በጥቅል ጎመኑ ውሀ ለውጥ አለኝ
በርቺልኝ
@@elsabeautyntእሺ
የመፍቴ ሴት ያርግሽ እግዚአብሔር ተባረኪ ጥቅል ጎመኑን ለ8 ወር ተጠቅሜ እየደበዘዘ ነው ።
በርቺ ይጠፋል
ኤልሴ፡ጌታ፡ይባርክሽ፡፡
አሜን
ኤልስዬ ተባረኪ። ለፀጉር ብዛት የሚሆን ብትሰሪልን እባክሽ
እሺ እህቴ
ክብረት ይስጥልኝ እህቴ 💕🙏💕
አሜን
የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ
አሜን
ማር. ቀጭን. ሆነ. ወፍራም. ምን. ለየው የፓውደሩን. ሰም. ላኪልኝ. ኤልሲ. ሳይሰለቹ. ለተጠቀሙበት. የምትሰሪው. ውጤት. አለው ተባረኪ
እንዳይቀጥንብሽ ነው chebe powder
በርግጥ በተፈጥሮ ከሚገኙ ነገሮች ነው ሁሉንም ትሪት መንቶችን የምትጠቀሚዉ ግን አንድ ጥያቄ የሚፈጥርብኝ ነገር የተለያየ ግብአቶችን ሁሉ ፊት ላይ መቀባቱ ችግር አይፈጥርም።
የተመጣጠነ ምግብ ማለት ነው ለቆዳችን
አመሠግናለሁ ።የኔ እህት ምላሽሽም ፈጣን ነው።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተበረኪ ❤❤❤
አሜን
የኔ ደግ ለኛ የማትሆኝው የለም ዘርሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
አሜን የኔ እህት ተባረኪ
እናመስግናለን🎉🎉❤❤
እኔም አመሰግናለሁ
ኤልስየ የጉመን ውሃ ጨጎራየ እመመኝ
እንደውም የጨጓራ ባክቴሪያ ያጠፋል አጠቃቀምሽን ከተሳሳትሽ ማንኛውም ነገር ያማል ቪዲዮውን በትክክል እይው
የኔ ልበ ቀና በርቺ
አመሰግናለሁ
Elisye madeti asichegirognali imokiralew❤❤
እኔ ምንም ለወጥ አላገኘሁበትም ምን ትመኸርኛለሽ ሔልስዬ
በትክክል ተጠቀምሽ ውስጥሽ ጭንቀት አውጥተሽ እሺ
አሜሪካን ያለነውፓውደሩን የትነው ምናገኘው?
amazon ላይ
Chubby powder new yalshen yemetawekute semun negerugn
ሰላም ኤልሲ እንደሁልጊዜው ልትመሰገኝ ይገባሻል በአልመንዱ ቦታ oats ዘፍዝፌ ወተት የሚመስለውን ብጠቀምስ?ሌላ አማራጭ ካለም ብትነግሪኝ ካንቺ አላውቅምና
በጣም ጎበዝ ትችያለሽ
ኤልሲ እንደሁልጊዜ ተባረኪ 💓💓💓
አሜን
ኤልሲ እባክሽ እርጅኝ ስለፈጣሪ ብለሽ የኔ ማድያት ጠቅላላ ፊቴ ነው የወረረው ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል እባክሽ!
የሰራሁት በደንብ ይሰራል የጥቅል ጎመኑንም ተጠቀሚበት
በዚህ ጾም እርጎ ስለማንጠቀም የአልመንዱንም ማግኘት የማንችል በምን እንተካው
ቆይ እሺ ለማዲያት ካልሆነ ግን እንዲሁ ያለእርጎም ያለ አልመንድም ተጠቀሚው
Be blessed my friend eksa❤❤❤
You too
thanks yene wude emokerwalew bexam madati asehegerongal
ayzosh
እኔ በጎመን በጣም ለዉጥ አግኝቼ ነበር ግን ኤሄ ሙቀት ጀመረዉ ወደ ቦታዉ ይመልሰዋል
አይመለስም አይዞሽ ምግብሽን እያየሽ
Be mejemerya sele hulum thank u malet felgalew gin kezy kedem buna ena abesh yeserashiwuesa eshun eytetmku nw eyegnawuns endet nw emntekmew mels etbkalew
ኤልሲዬ የኔ መልካም እህት እናመሰግናለን❤🙏
ተባረኪ
እናመሰግናለን የእኔ ውድ❤
አሜን
ሰንስክርን ስንት ፐረሰንት ነዉ ምትጠቀምዉ ?
በቪዲዮው የበለጠ መረጃ አለ ስሚው
ኤልሲ ተባረኪ
አሜን
ሰላሞ ሰላም ኤልሰዬ እኔ ተጠቅሜ አቃጠለኝ እሰቲ ንገሪኝ
በትክክል አልሰራሽው ይሆናል ምኑ ?
ኤልሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤
አሜን የኔ ደግ
ስሙን ጻፊው ኤልሳዬ
በ discription ላይ አለ ፅፌአለሁ
ኤልሲ እንዴ ነሽ?ስራዎችሽን እከታተላለሁ በርቺ .አገጬ ላይ 1 ፀጉር ነበር ስነቅለው በዛ ምን ትመክሪኛለሽ? በጣም እያስጨነቀኝ ነው.
ቪዲዮ አለ ቻናሌ ጊቢ
ኤልሲ ❤ ስለምታበረታችን በጣም ነው እምናመስግነው እግዚአብሔር ይስጥልን በደንብ ነው የምጠቀመው ውጤቱን አሳውቅሻለው❤
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ ልጆችሽን ውሃ በደንብ ተከታትለሽ አጠጫቸው እሺ
@@elsabeautynt እሺ እግዚአብሔር ይስጥሽ እእቴ እንወድሻለን እናመስግናለን
የኔ ቆንጆ እህት ተባረኪ 🎉🎉🎉
አሜን
Else tikur Netebtab Yaschgern And nein 🙏🙏🙏❤👍
yisitekakelal
Thank you sister❤🎉🙏🏾🤍💐🇪🇷
you welcome
Elsie sle sunscreen ena moisturizer bserln
serichalehu chanale gebe
🥰🥰🥰ምርጥ ሰው🥰🥰🥰
ተባረኪ
ኤልሲዬ የሚገርምሽ የሚስማማኝ ሰን አስክሪን ላገኝ አልቻልኩም ራክ ናፈቀኝ
የኔ ቆንጆ amazon አንቺ ጋ የለም?
ኢልሲየየ የኔ ጎበዝ ሁሊም የምሰሪው ትርትመት
አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር ይባርክሽ
አሜን
እህቴ የኔ ግን በምንም ?ይጠፋም ይብስበታል እንጂ ለደግነትሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
በትክክል ከተጠቀምሽ ይጠፋል ግዴለሽም ግን ውስጥሽ መጨናነቅ የለበትም
ሜካፕ. የተጠቀምሽ. ነዝ. የሚመሰለው
በእውነት ሰርግ ካልተጠራሁ አልጠቀምም ሰን ስክሪን ስቀባ አላየሽውም ሜካፕ ቢኖረው ጭምልቅልቅ ብሎ ያስታውቅ ነበር
Elsey tbireki gaeya zmineshi ybirki ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen
100k ልትገቢ ነው ኤልሱ ደስ ይላል ❤❤🎉
እድሜ ለናንተ በናተ ነው ተባረኩልኝ
ሰላም ኤልሲ የሁል ግዜ ተከታታይሽ ነኝ በጣም አመሰግንሻለሁ። ብዙ ነገር ተጠቅሜአለሁ ጥያቄ ነበረኝ ባለፈሙ ለወገብ የሰራሽዉን አይቸዋለሁ ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት ባለቤቴ የወገብ ታማሚ ነዉ ከባድ እቃ በማንሳት ነዉ ህመሙ የመጣዉ ህክምና ቢያደርግም ኦፕሬሽን መሆን አለብህ ዲስክ መሸራተት ነዉ ያሉት ያንን ህክምና ማድረክ ያስፈራል ከባድ ስለሆነ ምን ትመክሪኛለሽ አንቺ የሠራሽዉን ልጠቀም ወይስ ሌላ የምታቂዉ መፍትሄ ካለ እባክሽ እህቴ መልስሽን እጠብቃለሁ አመሠግናለሁ።
መጀመሪያ የካስተር ኦይሉን የኔን ይሞክር በሳምንት ሶስት ቀን በደንብ እሺ
@@elsabeautynt እሺ ኤልሲ ካስተር ኦይሉን ዛሬ ጀምሬአለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ
yet nesh wude......malete ethiopia wust nesh?????
❤❤❤ የኔ ፍቅር ጠፋሽ እኮ
ሰላም አለሁ ስራ እየበዛ ነው
ራክ sunscreen ለሁሉም ቆዳ ይሆናል?
ለምን የህል ጊዜ ነዉ መቀባት ያለብኝ ትንሽ ማድያት አለበብኝ
አመሰግናለሁ
Le 15 dekika yahil besamint 3 giz esmilekillek dires alech eko betsimona adamitut....
አዎ ለሁሉም ቆዳ የግድ roc መሆን የለበትም sunscreen አዎ ሁሌ መጠቀም አለብን
የኔ መልካም እናመሠግናለን
መስዬ ሰላም የኔ ደግ
You are so sweet God bless you.
Thank you so much 😊
ተባረኪ እህቴ 🙏🙏🙏
አሜን
ኤልሲ እግሬና እጄ በጣም እየደረቀ ተቸገርኩ አኪም ጋርም ሔጄ ነበር ለውጥ የለውም ዐማድያቱንማ ተይኝ እንደው ፎቶ ብልክልሽ ደስተኛ ነኝ ፊቴን መውጣት እስኪያስጠላኝ
እስኪ ይሔን ደም እሞክረዋለው