ዘሩባቤል ሞላ ፡ ኳስ ተጫዋች እንደምሆን ነበር የማስበው | Zerubabbel Molla

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 125

  • @wudnehteshome8532
    @wudnehteshome8532 9 місяців тому +42

    ትህትናው ፣ ጨዋታ አዋቂነቱ ፣ የልጅነት ትዝታዎችን ሚገልፅበት ጥልቅ መንገድ ፣ ደሞ ደሞ በስማም የቤተሰቦችን እና የጓደኞችን ስም ሚጠራበት መንገድ ሲያስቀና .... ፀዴ ማንነት ነው ይመችሽ ያራዳ ልጅ 🤜🤛

    • @Classicmovies0808
      @Classicmovies0808 8 місяців тому +1

      Aygermim Bruh, I was Thinking the Same. yimechih Antem

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 9 місяців тому +67

    ደጃፍ ላይ የሚቀርቡ እንግዶች የኔ Favorite መሆናቸው የሚገርመኝ እኔ ብቻ ነኝ ? ❤

  • @ehtamariam2207
    @ehtamariam2207 3 місяці тому +1

    በጣም ይገርማል ሳልሰለች ያዳመጥኩት ቆይታ ነው ዘሩባቤል ምርጥ የኮልፊ ልጅ እግዚአብሔር ጨማምሮ ይባርክህ❤ well done love your music💚💛❤️

  • @officialserawitfikre1683
    @officialserawitfikre1683 9 місяців тому +6

    ዘሩባቤል ለካ ሙዚቃው ብቻ አይደለም ጨዋታውም ውብ ነው እንዴት ደስ ይላል የኮልፌ አሪፍ ትዝታዬን አስታወስከኝ ዕድሜና ጤና ተመኘሁ።

  • @Woyutube
    @Woyutube 9 місяців тому +22

    በቤተክርስቲያን አገልግሎት የነበረህን ትውስታ እና ናፍቆት ስታወራ በጣም ነው ደስ ያለኝ::
    እግዚአብሄር ይገባዋልኮ አባባልህ በጣም ነው ደስ ያለኝ::
    ከዚህም በኃላ ድጋሚ ለምትወደው ጌታ, በሰጠህ ፀጋ, እንደምታገለግለው ተስፋ አደርጋለው ፀሎቴም ነው::

  • @bgiethiopia-g1m
    @bgiethiopia-g1m 9 місяців тому +21

    His humbleness the way he call molaye so sweet Zeru best podcast ever thanks

  • @jelo3241
    @jelo3241 8 місяців тому +5

    እግዚአብሔር ን አገልግሎ የወደቀ ማንም የለም በሙሉ መቅረዞች እነዶርቃ፣ ኩኩ፣ ሜርሲ፣ ውበት፣ ዮኒ እና ፣ ሃይለሃብ አሜሪካ ሃይሌ፣ ሄና ካናዳ ፣ ኤርሚ ለንደን እነስሌ፣ ፀግሽ ስዊድን የሄኖክ ሚስት ቬሹና እህቷ ብቻ የነበራችሁ ህብረት ፣ፀሎት ፣ ፍቅር ፣ ቤተስባዊነት ሁሉም ትልልቅ ቦታ እና ደህና ህይወት ውስጥ ናቸው ጌታ አይረሳም በብዙ ባረካቸው ዘርዬ ያ ጌታ ዛሬም ይወድሃል እንደስራህው ድራማ በህይወትህ መመለስ ይሁንልህ በእውነት እኔ ስትዘፍን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁ ቀን ዘርዬ አልቅሻለው ዘፋን ላንተ የሚገባህ ቦታ አይደለም ። ለጌታ ታስፈልገዋለው ደግሞ ለዚህም አለም ለወዲያኛውም አለም ይጠቅምሃል።

  • @afroMedia2022
    @afroMedia2022 9 місяців тому +5

    በስማም! ግሩም ነው!!!
    ኤላ ይገርማል፤ ሁሌም ህያውና ተናፋቂ ነው!

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 9 місяців тому +7

    ቤተሰባችሁን እና ጓደኞችህን የምትገልፅበት መንገድ ደስ ይላል

  • @buzeamichale7050
    @buzeamichale7050 9 місяців тому +7

    ዘሩ ስለ ኮልፌ በጣም ብዙ ነገር መናገር ነበረበት ብዬ አስባለሁ ኮልፌ ማለት ትንሿ ኢትዪጵያ ማለት ናት
    ስለ ቦዲ ብልደሮች
    ስለ ቦክሰኞች
    ስለ ድንቋ ኮልፌ ምንም አልተነገረም ባይ ነኝ
    ቢሆንም የኮልፌ ልጅ ድንቅ ጨዋታ ስላሳየህን እናመሰግንሀለን

    • @seblixobeli4442
      @seblixobeli4442 9 місяців тому

      ስለ ኮልፌ ታላቅነት በተጠየቀበት ቃለመጠይቅ ሁላ አዉርቷል! የከዚ በፊቱን ቃለመጠየቁን ማየት በቂ ነዉ

    • @wegenazewedu6454
      @wegenazewedu6454 9 місяців тому

      ኮልፌ እኮ የታሪክ ማህደር ናት ❤

  • @አቢጊኤል
    @አቢጊኤል 7 місяців тому +1

    ስለ ኤላ ሲወራ ወየው ደስ ሲለኝ ዘርሽ በደንብ ተረክልን ደስ ይላል❤

  • @fikadarado4221
    @fikadarado4221 9 місяців тому +9

    ዋው ዴቮ እና ዘሩ አክባሪያቹ ነኝ 🙏

  • @MershaSebete-rv7lb
    @MershaSebete-rv7lb 9 місяців тому +9

    ያራድ ልጅ!!!This is one of the most engaging podcast of Dejaf.

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu 9 місяців тому +4

    እረ ፈጥኖ ደራሽ እምዬ ኮልፌ ብዙ ትዝታ አለብን ዘሩ የስፈሬ ልጅ በፍቅር እኮ ነው ምውድህ❤❤

  • @AmanelChunde-cp6nd
    @AmanelChunde-cp6nd 8 місяців тому +2

    ከምንም በላይ የማዝነው ደጃፍ ላይ ኤልያስ መልካ አለመቅረቡ የእውነት ኤልያስ መልካ እንደዚህ አይነት ዝግጅት ላይ ቢቀርብ በምን አክል ዘፈን ጥበብ እንደሚያስረዳ ሳስብ የእውነት ነው ያዘንኩት ኤልያስ ምንም ያልተወራለት ጀግና ሙዚቃኛ ነበር እስቲ እዳሳብ ኤልያስ መልካ የፃፈውን ግጥሞች ብትወያዩ መልካም ነው

  • @godislove1474
    @godislove1474 9 місяців тому +2

    You are amazing Zerubbel Mollal you are blessed soul and Humble love you from Eritrea ❤. And the producer you're so Humble I ❤️ Your program watching from 🇬🇧

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 9 місяців тому +2

    ዘሩባቤል ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ባይዘዌ ሁለቱም የኔ ጉራንስ ናቸው ደሞቼ ❤❤❤

  • @biniyamkassa8853
    @biniyamkassa8853 9 місяців тому +10

    በጣም የምንወደውን ዘሩን ስለጋበዝክልን🙏🙏🙏 በተረፈ...የመቅረዙን አልበም ሊንክ ብታያይዙልን::

  • @wegenazewedu6454
    @wegenazewedu6454 9 місяців тому +4

    ትዝታዬ ኮልፌ ፈጥኖ ደራሽ ካምፕ ሰፈሬ ልጅነቴ ❤

  • @KidistEndryas
    @KidistEndryas Місяць тому

    Ahun ahun molaye ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Agape-Multimedia
    @Agape-Multimedia 8 місяців тому +1

    ዘሩ ps መጫወት አለብን አንድ ቀን 😊

  • @andualemsintayehu2644
    @andualemsintayehu2644 9 місяців тому +3

    የገርማል እንደትላንት ነው ጉባሄውን የማስበው ታላቆቼን ተከትዬ ነበር የተገኝውት "ድንቅ" ነበር

  • @eshoutlets
    @eshoutlets 4 місяці тому

    Yetebeb mejemeriya egeziyabehern meferte new esun new yayehut bante west zeruy big respect

  • @bettymulugeta5849
    @bettymulugeta5849 9 місяців тому +2

    Zerubabel 😍🥰 I love him soooo much

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 7 місяців тому +2

    አባቴ ሙዚቀኛ የሆንኩት ፈጥኖ ደራሽ ሲጫወቱ አይቼ ነዉ ብሎ ሁልጊዜ የሆነ ቦታ ሄደን አትሂዱ ሲለን ለምን ስንለዉ ያያችሁትን ነዉ የምትሆኑት ይለን ነበር። ኮልፌ እኮ የሰፈር አንደኛ ነዉ።

  • @hiwothaile1737
    @hiwothaile1737 9 місяців тому +1

    Zerubabel my favorite guest

  • @KiruYilma
    @KiruYilma 9 місяців тому +3

    ዘሩ ወርቅ ሰው ነው❤

  • @MarthaPaulos
    @MarthaPaulos 8 місяців тому +1

    ዘርሽ ሰላም ላንተ ይሁንልኝ ማርታ ከመቅረዝ ዘርዬ አንተ በእግዚአብሔር የተወደድ በክርስቶስ ልጀ የሆንይ ፍጹም የማትተዉ ዉዱ ነህ ታስታዉሳለህ ? አብ አባባዬ ብለህ የዘመርኸዉ (የዘመርነዉ) መዝሙር ያየልጅነት ኪዳን ባንተና ባባትህ በእግዚአብሔር መካከል ያለው ኪዳን ዘላለማዊ ነዉ አንተኮ ሕልመኛ : ባለራዕ : ቃሉ የሚፈስል የእግዚአብሔር ዉድ ነህ ደግሞም እርም ነህ አወድሐለሁ ::

    • @jelo3241
      @jelo3241 8 місяців тому

      እንዲህ ነው ምክር እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ እውነት ነው።

    • @EyuelEshetu-fo6rw
      @EyuelEshetu-fo6rw 8 місяців тому +1

      Alastawsm wede

  • @amlakuwobet3230
    @amlakuwobet3230 9 місяців тому +3

    ግልፅነትሕ ደስ ይላል

  • @meaza5566
    @meaza5566 8 місяців тому

    his is so sweet and humble Dave thank you for great broadcast ❤

  • @bakisolomon6271
    @bakisolomon6271 8 місяців тому

    God bless you ዘሩባቤል። ልጅነቴን አስታወስከኝ። ተመሳሳይ ታሪክ አለን።

  • @mikaelsib2435
    @mikaelsib2435 9 місяців тому +2

    I enjoyed every second of it. Thank you!

  • @sintayehudegalem9168
    @sintayehudegalem9168 9 місяців тому +2

    አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በቀጣይ ዘሪቱ ወይም ጆኒ ራጋ አቅርብልን

  • @NafarraSA
    @NafarraSA 8 місяців тому +1

    'የጠፋው ልጅ ሆኜ ሰርቻለሁ!" ደግነቱ ልጁ መመለሱ!

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 9 місяців тому +1

    ❤zerubabel Mola the best voice and the best musicians

    • @jelo3241
      @jelo3241 8 місяців тому

      እረ ጽኑዬ በቃ ልትይው የምትችይውን ይህንን ብቻ ነው? መቅረዝ ላይ የተኬፈላችሁት የእግዚአብሔር መንፈስ እና ስንት ያሳለፋችሁት የሚገርሙ የአምልኮ ቀናት ምንም አይመስልሽም? ለምትወጂው ወንድምሽ ባለበት ህይወት በርታ ነው ወይስ ወንድሜ ሆይ እንወድሃለን ተመለስ ነው የሚባለው እግዚአብሔርማ የሚገርም ድምጽ ስጥቶታል እኔ ዘሩ እንደውም በአለም ሆኖ በዘፈን የሚያወጣው ድምጽ ምንም አያምረኝም ከምር በጌታ ቤት ሆኖ ያቺን ጌታር ይዞ የሚያወጣው የነበረው ድንቅ ድምጽ ይበልጥብኛል ነበረ።

  • @tesfayzekarias5790
    @tesfayzekarias5790 9 місяців тому +2

    የት ነበር የተማርከው ሀይ ስኩል
    በርታ አድናቆትና ክብር ለአንተ

  • @lstar3376
    @lstar3376 9 місяців тому +1

    it's always a brighter day when Dave posts keep working

  • @mahitabeke
    @mahitabeke 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ልጆቹን ያስመልሳል በኢየሱስ ስም ምርኮ ይበዘበዛል የጠላት እጅ ባዶ እስኪቀር ልጆቹን ይናጠቃል እንፀልያለን ይሆናል

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 9 місяців тому

    Wow 🔥 zeru you are a great story teller 🤝 so humble 💯👏
    ዴቭ Please next 'ግሩም ኤርሚያስ '😍
    🙏

  • @tigistnigusse27
    @tigistnigusse27 9 місяців тому

    ቆንጆ ቆይታ ነበር 👌
    አንድ ቀን አብሬው እንደምሰራ ተስፋ አለኝ እና ዳዊት 🙏🙏

  • @tewodroskidane5784
    @tewodroskidane5784 9 місяців тому +2

    Wow! Great Interview!

  • @ermiassebsibe8687
    @ermiassebsibe8687 9 місяців тому +2

    I can only say a very sweet interview. Thank you Dawit. Zerubabel - What a wonderful and beautiful soul..... Which songs or singers was he listening from his uncle's collection? I'm curious and others will be too. All want to know influencers from such interview with an artist. Please Dawit if you can ask him in the next episod.

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 9 місяців тому +4

    እኔ ይችን አጨዋወት ካለፍኳት ቆይቻለሁ አለ ኤላ ። በጣም አሳቢ ና አሰላሳዮች ናቸው ይህ ጋ እሚደርሱ ። 😍
    ምርጥዬዎየቹ ትጠበቃላችሁ 💚💛❤️

    • @tesfayeyehualeshet4410
      @tesfayeyehualeshet4410 9 місяців тому +1

      ዘመናይ የኔ እመቤት ዝቅ ብለሽ ስላየሻቸው እራሱ ድንቅ ሰው መሆንሽ ነው ሚያሳየው
      የጎረምሶቹ ጨዋታ እና ወጋቸውማ ማለፊያ ነው ይበል ያስብላል
      ከፍ ብለሽ ደሞዝ ጎሽሜ አየሽው አይደል
      "ሸርፎአል"

    • @SeneduAbebe
      @SeneduAbebe 8 місяців тому

      @@tesfayeyehualeshet4410 ደጃፍን ደጃፌ ላይ ቆሜ ነው እምጠብቀው ።
      💚💛❤️

  • @etsegenetlemma4660
    @etsegenetlemma4660 9 місяців тому +1

    A very well spent hour, can't wait for part two.

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 9 місяців тому

    Ure the best ugot nice voice.ure voice is amazing.

  • @TewodrosTeshale-z6l
    @TewodrosTeshale-z6l 9 місяців тому +2

    በረከት በላይነህ አቅርብልን ዴቭ

  • @kiyagudina3982
    @kiyagudina3982 9 місяців тому +2

    Mollaye ❤❤ ❤❤

  • @BetsegawD
    @BetsegawD 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር በሰጠህ ሞገስ ለሴት ዳሌ መዝፍን የአሳማ ውሎ ይመስለኛል። ለከንቱነት በተያዘች ዓለም የከንቱዎችን ዝና ብቻ ይዞ መጓዝ ከሕይወት መጉደል ነው። (ዘፋኝነቱን የሚትደግፉ ሰዎች ግን ከዘፈን ምንም ተስፋ የለም) እና ዘሩ ድምጽህ ያምራል፣ ሞገስህ ማራኪ ነው ንግግርህ ጣፋጭ ነው፣ ወጣት ነህ፣ ወጣትነትህ ለሞተልህ ክርስቶስ መስጠት ማትረፍያ ነው። የቀደሙ ዘፋኞችም ግልጹን አልነገሩንም እንጂ በልባቸው ያሉበት ሠላም እንዳሌላቸው ነው። አንድ ቀን ሁሉም ሰው በውስጡ ይጠየቃል ስለሩጫው። ሩጫህ ስለከንቱነት ከሆነ ሠላምህን ታጣለህ።

  • @samiart2989
    @samiart2989 8 місяців тому +1

    Leza yalew Podcast ✌🏾

  • @MihretTilahun-w5u
    @MihretTilahun-w5u 9 місяців тому

    how i am happy to see zeru on dejaf❤❤❤❤❤❤

  • @AMARD15
    @AMARD15 8 місяців тому

    ለዘሩባቤል አድርሱልኝ አንተ ጎደለብህ እንጂ የኔ ጌታ ኢየሱስ አይጎድልበትም ተመለስ ወደ ልጅነትህ አምላክ☝️

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 9 місяців тому +6

    የሚገርም ነበር #ክብረት ይስጥልኝ bro🙏 ዘሩባቤል ለሙዚቃ የተፈጠረ ነው❤❤❤

  • @fasikawoldegeorgis8774
    @fasikawoldegeorgis8774 9 місяців тому

    i had what an amazing memory with the songs produced by mekirez. can i get the songs of the album ?

  • @yalemymcmb2961
    @yalemymcmb2961 9 місяців тому +5

    the one and only my best podcast 🫵 I can’t wait for part two

  • @pazalex9139
    @pazalex9139 9 місяців тому

    ለዛ ያለው ወግ love it ❤

  • @vlogplanet698
    @vlogplanet698 8 місяців тому

    Hey Dawit, I’ve been suggesting Tewodros Teklearegay and Alemayehu Demeke as guests since you started this podcast. They're incredible people. Can you please invite them on?

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube 9 місяців тому

    Dave & zerubabbel i call this a conversation. I really enjoyed & learn alot. dave please nect Invite Pamfalon.

  • @Jano.kk79
    @Jano.kk79 9 місяців тому +2

    የሚገርም ስብእና ዘሩ🙏

  • @yordanosadanemulatu-wn4hu
    @yordanosadanemulatu-wn4hu 8 місяців тому

    Zeru kolfe noro
    Kuas alemchawet kebadnew
    Zefen alemewded atchlem yesefere lj arif podcast new arif chaweta ymechk

  • @yonas.f
    @yonas.f 7 місяців тому

    Nice conversation like always ❤

  • @samselamcook
    @samselamcook 9 місяців тому

    Zeruyeeee❤ how I like him eko

  • @kidisty
    @kidisty 9 місяців тому

    Zeruye ur so talented and funny guy. I heard your story like a movie, u described it well ❤❤

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 9 місяців тому

    "ሞላዬ" አባትን ደስ ይላል

  • @Mmmmmmmmmmmmmoengrvy1
    @Mmmmmmmmmmmmmoengrvy1 9 місяців тому +1

    Elias shitahun please 🙏

  • @TT-ne9dr
    @TT-ne9dr 9 місяців тому

    Zeru is different ❤ abet demtu ye zeruye demt yelegialllll endihu siyawera bewel erasu ufff

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 9 місяців тому

    በጣም እውነት አለህ ነገር ግን እርግማን መሆኑን አሁን አወቅን

  • @frezersamuel2538
    @frezersamuel2538 9 місяців тому +1

    Zeru❤❤❤

  • @bekaluhaile5909
    @bekaluhaile5909 9 місяців тому

    I admire this dude 🙏🙏🙏

  • @Fixlix
    @Fixlix 9 місяців тому

    የሚገርም guest ነው
    አስተያየቱን ማረጋገጫ ተብለን ካዳመጥን በኋላ እንሰጣለን

  • @elyasslasie
    @elyasslasie 9 місяців тому +1

    Zeru 🎸🎸🎸🎸

  • @israelmekonnen
    @israelmekonnen 9 місяців тому

    It would have been nice if you guys can sample some track from Mekrez legendary album

  • @redbahi5974
    @redbahi5974 9 місяців тому


    ደግሞም ብትሰማኝና
    ብሌን ዮሴፍን.....; መርሐ ጽዮን ጌታቸውን ብታቀርብልን almost ምንም ያልተነኩ ናቸው
    it will be great

  • @MelakuGirma-m1f
    @MelakuGirma-m1f Місяць тому

    Zeru ምርጧ

  • @Ande_Lemenged
    @Ande_Lemenged 9 місяців тому +1

    I can't wait!🥰🥰

  • @St-in6kr
    @St-in6kr 9 місяців тому

    ዘሩዬ🙏🏿

  • @saet454
    @saet454 9 місяців тому

    Zeruye musica bicha aydelem chewatam tuchilaleh ❤❤❤

  • @TT-ne9dr
    @TT-ne9dr 9 місяців тому

    Zeruye ❤❤❤

  • @saet454
    @saet454 9 місяців тому

    Ere part 2 yilekek

  • @የጌታ_ልጅ
    @የጌታ_ልጅ 9 місяців тому

    Are mekirez mezmurachewn keyet lagegn?

  • @bemnetmulat4582
    @bemnetmulat4582 9 місяців тому

    Enjoyed 🙏🏽

  • @megnotdemeka1436
    @megnotdemeka1436 9 місяців тому +2

    Girum zenebe yekrblen

  • @seblixobeli4442
    @seblixobeli4442 9 місяців тому

    ❤ ዘርዬ

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 9 місяців тому

    Same altitude my dream was I be football player 😢❤

  • @ermitkd
    @ermitkd 5 місяців тому

    ፀዳ ያለ ጭውውት 🙏

  • @tesfaymoges2754
    @tesfaymoges2754 9 місяців тому

    የሁለታችሁ ድምጽ ይመሳሰላል

  • @marthashitaye9957
    @marthashitaye9957 9 місяців тому

    ገራሚ ነዉ

  • @fasilmamo2843
    @fasilmamo2843 8 місяців тому

    ምንድነው ዝምታው

  • @antenehsamson7383
    @antenehsamson7383 9 місяців тому

    Welcome back

  • @blueart6146
    @blueart6146 9 місяців тому

    yegeremal mekerez kuayer neberek ende? magegnet ayechalem gn mezemurachewen

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 9 місяців тому

    Wow

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw5913 9 місяців тому

    Besmam ye meserete edeget lij !

  • @Yohannesmengesha-hs6rm
    @Yohannesmengesha-hs6rm 9 місяців тому

    zemdena alachu temesaselalchu

  • @FreemanArno
    @FreemanArno 2 місяці тому

    Rodriguez Donald Clark Sarah Garcia Angela

  • @EdidiahE
    @EdidiahE 9 місяців тому +1

    Ehhhhh
    Brother ehhhhhhhh
    What's that
    What's that brother 😂😂😂😂😂😂

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 9 місяців тому +2

    ኤልያስ መልካን ያየ ይቀጣ 🤨😟😞😆😒😃😁😄

    • @tsgg9092
      @tsgg9092 8 місяців тому

      እስቲ የመጀመሪያዋን ድንጋይ ወርውር

  • @ibrahim18458
    @ibrahim18458 9 місяців тому

    ዴቭ ግሩም ኤርሚያስን አቅርብልን 🙏🙏

  • @MartaNegash-pc8jf
    @MartaNegash-pc8jf 9 місяців тому

  • @besufikadabera-mn2uz
    @besufikadabera-mn2uz 9 місяців тому

    ዴቫ ሮቤል መሐሪ አቅርብልን በናት

  • @godisgood3224
    @godisgood3224 7 місяців тому

    ጌታ ይሻልሀል ውስጥህ እኮ ይመሰክርሀል ወይም ደግሞ ጌታን መስማት ካላቆምክ

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 8 місяців тому

    Mariyamn lejnth askangu lamjamriya Giza lejenta MN yahel endamikaf tiz asbalkgi....lanta Dse blogial...