I admire how Zerubabel generously acknowledges his friends, emphasizing the depth of their bond. His explanation of the enduring love shared between him and his friends illustrates that genuine friendship transcends distance or circumstance.
The podcast's sound quality was outstanding, making the conversation not only easy to follow but truly captivating. It provided a perfect blend of freedom in dialogue and teachable moments that I thoroughly enjoyed. For the first time, I found myself genuinely disappointed when the episode concluded, eagerly looking forward to what comes next. I wish every Amharic podcast for beginners was just like this, setting a high standard for both educational content and listener engagement. #From US
I thought the interview was so short before I looked at the length of the video. Your conversation was sweeter than honey. Thank you Dawit. Zerubabel, I see hope in you for your generation! Keep on spreading this positive energy, the youth needs it now more than ever.
I always come here knowing that I will be satisfied. Your gusts never disappoint me. Dave’s listening skills is amazing and of course he knows how to comfort his gusts and knows how to make them feel loved. 🥰 keep it up brother!!
Dejaf! I realy like your show. Zeru, selam. I never new till I heared your story, but I liked your works those made you famous. May God bless you to be a blessing, and lead you to HIS home till the end.
Everyone's question, Who is kukusha? Such an engaging podcast. Zeru has such a natural way of connecting. It's no surprise you are gaining recognition for your talents - you deserve it!
Thank you guys for sharing your life, but one concern I have is do we have to interpret the bible the way we want, so that we can do what we want ? We all do so many crazy things which are not allowed according to our religion but we don't have to justify and mislead others. We just have to try to strengthen ourselves by the help of God
ዳዊት እንግዶችህ ሲያወሩ የማታቋርጥበትን ስለራስህ ብዙ የማታወራበት + የማድመጥ ችሎታህ የቃለ ምልልሶችህ ጠንካራ ጎን ነው ! #በርታ
ዘሩባቤል ፦ ጨዋታ አዋቂ ነህ በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን የምትገልጽበት የምትጠራበት መንገድ ግልጽ ጨዋና ሰው ወዳድ መሆንህን ያሳያል ! ጎበዝ !
ዴቭ ማርያምን ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ምርጥና ሰውሰው የሚሸት podcast አይቼ አላውቅም እግዚአብሔር መንገድህን ይምራህ ዴቭ
በጣም በጣም
Great comments 😊
I admire how Zerubabel generously acknowledges his friends, emphasizing the depth of their bond. His explanation of the enduring love shared between him and his friends illustrates that genuine friendship transcends distance or circumstance.
ክፍል 2 ደግሞ ይለያል እኔ ሳውቅ እራሴን እንደዚህ በፈገግታ እና በሙሉ ትኩረት ያደመጥኩት.. ያየሁት.. ወግ የለም ❤
ዘሩ የነበረህ እራስህን የመሆን ጥግ ፣ ነፃነት..እሚደነቅ ነው👌🙏 ዳዊት አንተ.. በቃ ጠይቅ🤔
ሰው እንዴት በዚህ ልክ ማተኮር ይችላል? እላለው አንተን ሳይ👌 ከልቡ የሆንክ ሰው ነህ ዳዊት ለምታቀርባቸው ተወዳጅ እንግዶች ፣ እኛ አድማጮችህ ምላሽ ለምንሻቸው እና ላንተ ተገልጦልህ ለምትጠይቃቸው ጥያቄዎች.. ብዙ.. አመሰግናለው 🙏
ጠላው ደግሞ ሌላ ውበት❤
በተሰጠክ በዚህ ድንቅ አቅም እና ችሎታ ስለ አዳኛችን ቤዛች
ን ክርስቶስ እየሱስ መስቀል ላይ ስለተጠነቀቀው ስራ ስዘምር ማየትን እመኛለሁ
The podcast's sound quality was outstanding, making the conversation not only easy to follow but truly captivating. It provided a perfect blend of freedom in dialogue and teachable moments that I thoroughly enjoyed. For the first time, I found myself genuinely disappointed when the episode concluded, eagerly looking forward to what comes next. I wish every Amharic podcast for beginners was just like this, setting a high standard for both educational content and listener engagement. #From US
I don’t have enough words to express my admiration and respect I have for Zerubabel! Salute brother!!
ዘሩ ዘፈን የሴጣን መንገስት ምገነባ tool ስልሆነ ነው ማቆም አለብህ bro
I thought the interview was so short before I looked at the length of the video. Your conversation was sweeter than honey. Thank you Dawit. Zerubabel, I see hope in you for your generation! Keep on spreading this positive energy, the youth needs it now more than ever.
አይደርስ የለ ደረሰ! እንዲህም ለሐሙስ ጓጉቼ አላውቅም! ዘር በጣም ቅን ልብ ነው ያለው!
ተወዳጁ ወንድማችን ዘሩባቤል ትዝ ይልሀል ያ ብላቴና ካባቱ ከገንዘብህ ስጠኝ ብሎ የኮበለለው! ሙሉነት ካለበት መሆን ካለበት ስፍራ ወጥቶ በራሱ
አለም እውቀት ሀሳብ ኮበለለ በጁ ላይ ያለው ያዘልቀው መስሎት ነበር ግን አላሰነበተውም ስፍራው ባልሆነ ስፍራ የተሰጠውን አባከነ። ጠፍተሀል ወንድማችን። ጠፋ የሚለው ቃል ለጠፍው ልጅ አልገባውም አቅሙ ጉልበቱ የያዘው የውጪው ግርግር እስኪያበቃ ድረስ ይሄ የሚገባው ለአባቱ ብቻ ነው ። አዎ ጠፍተሀል ያባት ጠረን በሌለበት ክብሩ በሌለበት በራስህ አለም ጠፍተሀል።ያንተ ቦታ ይሄ አይደለም አለምም ምኞቷም ያልፋሉ ይልቁንም በዘመን መቋጫ ሁሉ ሊደመደም በመዳረሻው የክብሩ እቃ እንድትሆን መጠቀሚያው ገንዘቡ እንድትሆን እድል አለህ ከአባት ጉያ በላይ ሙቀት የለም ከአባት ቤት በላይ ተድላ የለም ይቺ አለም ጥበብ በሚመስል እውቀት በሚመስል ሞኝነት ታባብላለች ፍፃሜዋም እንደውስጧ ነው ላይዋ ያማረች መስላ የምትውጥ የሞት ጉድጓድ ነች። ይቺ አለም ሸንጋይ ናት ቃሏን አጣፍጣ አቆለጳጵሳ ታማሀለች ከዛ ተጠቅማ ትጥልሀለች።ይቺ አለም አስመሳይ ናት ካንተ የተሻለ ሲመጣ ትቀይርሀለች እየጣፈጥክ መኖር የምትችለው ከኢየሱስ ጋር ብቻ ነው።
እንወድሀለን በቅዱሳን ጉባኤ ዳግም ከዜማ ዕቃው ጋር ልኡሉን ብቻ ስታሞግስ ላይ እናፍቃለው
የተባረክህ በረከታችን ነህ።
@bereketfekaduofficial ahun esu arada new beka gebetotal melasun yawetabehal...abero lemenor eko medehaniyalem honwal🤨🤨🤨
Ehte geta yibrksh yihn ystfu ejochsh yibrku❤❤❤
እንዴት በስስት እየሰማሁት እንዳለው የኛ የጴንጤ ወጣቶች የ90ስ ትዝታችን መቅረዞች !! የኩኩሻ አይነት ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን
I love yeketma arada chewta . Nice conversations love it.
oh my world, this one is so alive. your friendship, aliveness and connection make it all. wow...i just love it. keep on sharing your light Dave!
I always come here knowing that I will be satisfied. Your gusts never disappoint me. Dave’s listening skills is amazing and of course he knows how to comfort his gusts and knows how to make them feel loved. 🥰 keep it up brother!!
I just know Zerubabbel Molla this year & I like his calmness & his songs, we need more interview!
Molaye balk kuter i miss my dad😢❤️
Efoyeeeee egzabher yestih becha mekom yelem egzabher chilota setohal zerubabel , you are special and diffrent, endelelaw zefaghne zimbileh afihn atkeftim. Egzabher yemeretih mirt sew neh
እንደ ልጅ ስልኬ ላይ አፍጥጬ ይህንን ሰማሁ። እባክህን ክፍል 3ን ሳምንት አታቆየው።
Yeah can’t wait
ዘሩ ምን ያህል እንደምወድህ ለመግለፅ ቃል የለኝም።ዴቭ ደግሞ ሁሌ በግርምት እጄን አፌ ላይ ምታስጭነኝ ሰው! ስወዳችሁ!
Ewnet nwe abate. I love zeru
Betam betam yimigerm niw gin. Leghna egzabher yefetereh betam des yemitil zefaghne neberk, i wish egzabher medhaniyalem ahunim mengedihn giltse argolih yetefeterkibetin zefen with out a question yasketilih
Dejaf! I realy like your show. Zeru, selam. I never new till I heared your story, but I liked your works those made you famous. May God bless you to be a blessing, and lead you to HIS home till the end.
The respected one with the respectful perspective #zerubabel_Molla
ተመለስ ወደቤትህ ወደ አባትህ ጉያ
ስናይህ አነባን ሆነህ ከህይወት ወዲያ
ታረቅ ከጌታ ጋር ዛሬ ነው ያንተ ቀን
እንጠብቅሀለን
ዘሩ ይሄንን ኮመንት ምታነብ ከሆነ የትኛውም ነገር ቸርች ውስጥ በደል ቢሰራብህ ወይም በራስህ ፍላጎት ብትወጣ እግዚአብሔር ግን አንቅሮ አልተፋህም ያን ልጅ ታስታውሰዋለህ ጠፍቶ የነበረው ልጅ አባቱ ጥሎኝ ሄዷልና ከዚህ በኋላ የሆነውን ይሁን ምህረት አላደርግለትም አላለም ይልቁንም ሁሌ ደጅ ላይ ይጠብቀው ነበር ይሄ ሚያሳየው የልጁን በደል ሳይሆን የአባቱን ትልቅ ፍቅር ነው ዘሩ እግዚአብሔር ላንተ ያለው ፍቅር አላለቀም ይልቁንም እንድትመለስለት ነው ፍላጎቱ አሁንም በር ላይ ነው ወንድሜ የእግዚአብሔርን ፍቅር ታቀዋለክ እኔ አልነግርህም ስለዚህ እንደጠፋው ልጅ ወደአባትህ ጉያ ተመለስ እየሱስ ይጠብቅሀል ለጥበቃው ትክክለኛ መልስ ስጠው
ሉቃስ 15
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁸ ተነሥቼም ወደ አባቴ እሄዳለሁና፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥
¹⁹ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም፤ ከሞያተኞችህ እንደ አንዱ አድርገኝ እለዋለሁ።
²⁰ ተነሥቶም ወደ አባቱ መጣ። እርሱም ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት፥ ሮጦም አንገቱን አቀፈውና ሳመው።
²¹ ልጁም፦ አባቴ ሆይ፥ በሰማይና በፊትህ በደልሁ፥ ወደ ፊትም ልጅህ ልባል አይገባኝም አለው።
²² አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤
²³ የሰባውን ፊሪዳ አምጥታችሁ እረዱት፥ እንብላም ደስም ይበለን፤
²⁴ ይህ ልጄ ሞቶ ነበርና ደግሞም ሕያው ሆኖአል፤ ጠፍቶም ነበር ተገኝቶአልም። ደስም ይላቸው ጀመር።
Zeru rasu yoskibihal bro
Flow of the discussion was great thanks
Everyone's question, Who is kukusha? Such an engaging podcast. Zeru has such a natural way of connecting. It's no surprise you are gaining recognition for your talents - you deserve it!
Des sitlu Zerubavelye endatkeyer eshi,,,, we love you❤❤
Can't Believe How Beautiful This Is! Now I Have A Pod Cast To Sit And Watch!!Thank You Dave!!!!
I love the interview Zerubabel so honest ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Omg I have never watched one to one interview like this. It’s amazing. ❤❤
ምርጥ ድምጽ እግዜር የተሰጠህ ዘፋኝ መሆን በፍጹም ሀጢአት ሊሆን አይችልም ስራ ነው እንደማንኛውም ተምረህ እንደምትሰራው ስራ ለዚያውም ስትታደል እንደውም ይህን የመሰለ ድምጽ ይዘህ ይህን ሁሉ ነብስ ባለማስደሰትህ እግዜር ይቀየማል OMG I said ምንድነው ዝምታሽ all day lol
Thank you both of u! U make my day❤
Thank you Zeru I’m proud of you and Kolfe God bless you Bro I’m Tade Kolfe
Zeru
What an episode 🔥🔥🔥
A fantastic episode, the flow of the discussion was spectacular.!!💥💥💥
Zeru is a vibe fr😁
ርዕሱን አይቼ ላልፈዉ ፈልጌ ነበር ፣ነገር ግን የራሴን ሀሳብ ብሰጥና በሰው ልብ ቦታ ቢያገኝ በዬ ገባሁ "ኃጢአት አይደለምን ምን አመጣው ?"ዓለምን መውደድ ከእግዚአብሔር ጋር ጥል ነው።
Nice talk
next guest be yonas hagos (ethiopikalink) plz
ዮናስ ጎርፌ ብታቀርብልን ጥሩ ነበር
I can't wait to hear getachew kassa. Yekereme fiber. Please 🙏
The most interesting person I ever saw
Much love and respect brother
zerubabbel my legend
The best podcast with full of grace beyesusm keep.up the good broooooo
አይ ዘርሽ በጣም አሳቀከኝ ደስ ብሎኝ ሰማሀቹ
ሰው ሰው የሚሸት ፕሮግራም ዴቫ እና ዘሩ ይመቻችሁ👍👍👍
ድንቅ ነው!❤❤
Waiting for part 2. Thanks
Can anyone share his spiritual songs ?
He is so gifted by God.
Zeru ke arifotchu andu new dawitm bertaln konjo akerareb new❤
Nice vodcast!
በቀላሉ ለመመለስ ወዳጄ በክርስቶስ ማደግ የህጻን ልብን መያዝ ነው በአለም ማደግ ማለት ራስህን እንደአዋቂ መቁጠር ነው የጠላት አላማ ከበረት እንዳወጡ ማድረግ ነው ከዛ እድሜልክህን ስትፈላሰፍ ትኖራለህ።።። ዴማስም አለምን ወዶ ሔደ ይላል። እንዳልከው ትርፍን የሚያስቀድሙ ውጤቱ ይኸው ነው። ራስህንም ሌሎችንም አታስት ጌታ ይርዳህ ወንድሜ።
such a gooooood podcast!
መጀመሪያ ላይ ለጠየከው ጥያቄ መልስ ከሆነህ
አንድ ቀን ተጋብዘህ ሔደህ ስለ ወንጌል መስክረህ ልትመለስ ትችላለህ
ለነሱ ለመመስከር ነው በሚል ሰበብ ግን ሁሌ ስትሔድ የእግዚአብሔር ቤት እዳልበቃህ ያሳያል ሰውን እና ራስን መሸወድ ይቻል ይሆናል የተለያዩ reasons እየሰጠህ እግዚአብሔርን ግን መሸወድ በፍፁም አይቻልም ።
ሃሳቡ አይከፋም አንድ basic ነገር ላስታውስህ - ለእግዚአብሔር ቤት "የበቃ" የሚባል አንድም ሰው የለም። ቤዛ በሆነን እንድያው በፀጋው የቆምን ነን ሁላችንም።
በነካ እጅህ ነጋዴ ወይ ጠበቃ ወይ ጋዜጠኛ ወይ ፖለቲከኛ ሆኖ ሲዋሽ ሲያታልል ሲሰርቅ ሲገድል የሚኖርንም ያዝኩ ባልከው ሚዛን እየመዘንክ እይ እስኪ።
@@SelemonamAse "እንዳልበቃህ" ስል ለእግዚአብሔር ቤት perfect መሆንን እያልኩ ሳይሆን ...የእግዚአብሔር ቤት plus ተብሎ አለማዊ ነገር የሚጨመርት ሳይሆን ቤቱ ብቻውን በቂ ነው Z ያለው ጠበበኝ ነው ቤቱ አይጠብም ለሁሉም ሰው ይበቃል ነው ሀሳቡ ... ኢየሱስ አኮ ከቤቱ ሊያሶጡት ይፈልጉ ነበር እነሱ አገለሉኝ ብሎ ቤቱን ጥሎ አልሔደም ይልቁን ጅራፍ ገምዶ ቤቱ ውስጥ ያበላሹትን ሊያስተካክል መጣ እንጂ
@@Jesus_Lord_And_Savior_እሺ እታረማለሁ ፣ ነጥብህን ተረድቻለሁ። የመጨረሻዋን ሃሳብ ግን ያዝልኝ አንተም
Wow this is a podcast for real
MOMMY is thr GOAT ❤❤❤❤
ዘሩዬ እርጋታህ❤❤
Wonderful! i love it ❤
It was very nice!!!!!
The path of the lord is narrow. So you right. Leza niew yetebebeh.....yemenfes diha
በድጋሚ መንፈሳዊነት የተትረፈረፈለት ሰው አድርጎ እራስን ማሰብ ምን እንደሚባል ታውቃለህ - ግብዝ ! Pick one ወይ ተሳደብ ወይ በእግዚአብሔር ቃል ገስፅ
What a great interview!
Thank you guys for sharing your life, but one concern I have is do we have to interpret the bible the way we want, so that we can do what we want ?
We all do so many crazy things which are not allowed according to our religion but we don't have to justify and mislead others. We just have to try to strengthen ourselves by the help of God
That is exactly what I feel bro.
We love you zerubabele
ጨዋታ አዋቂ ቁምነገረኛ ገራአአአሚ ሙዚቀኛ ዘሩ ❤ ደሞ አልበሙን ድገመን እንጂ 🔥 ዴቫ እናመሰግናለን 🙏
The holy spirit may reveal it to you Zeru you know the truth and it will set you free Jhon8:32 .
አግዚአብሔር የሰጠህን ለሰይጣ** እና ለዓለም እየሰዋህ ነው።
Zeru can really talk
Thank you
dawit i like your interviews. But, please introduce your guests ahead of starting z interview
ወንድሜ ሰለ ጌታ እየዘመርክ እየመሰከርክ እየሰበክ ወደ ጌታ መሄድ ነው ክብር አትሸወድ
Zeru❤❤❤❤❤
Upload part 3 now 🙏
የሚደንቅ ፀዴ ፖድ ካስት...ዴቭ እንግዳ አመራረጥህ ይለያል✌️
በመጀመሪያ መንፈስቅዱስ የነካው ፣ የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር የገባው፣ የተከፈለለትን የመስቀል ጣር ዋጋ ውድነት፣ የወጣበትን የዘላለም ሞት ፣ የሚገባበትን የዘላለም ህይወትና የእግዚአብሔር ልጅነቱን ደግሞም ለሐጢያት ሞቶ ለክርስቶስ ብቻ መኖሩን ያረጋገጥና የገባው ሰው በእንዲህ አይነቱ ዝባዝንኬ ሀሳብ ስር ምን ሊያደርግ ዝር ይላል ከቶም አይሞክረውም! ቀድሞውኑ አምላኩ ዜማን የፈጠረው ለአምልኮ ብቻ መሆኑን ለማስተዋል ጊዜም አይፈጅበት እንዴት ብትሉ ዜማ መንፈስ ይሸከማላ!!! ዜማ የአምልኮ እቃ ነው!!!!! ሰምታችኃል!!!!! ማንን ልታመልኩበት ወሰናችሁ????? ዜማ ውስጥ ያለው ግጥም ወይ የእግዚአብሔርን ክብርና አምልኮ አልያም የስጋን ር
የአለምንና የዲያቢሎስን ክብርና አምልኮ ይሸከማልና የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ። በነገራችሁ ላይ ዲያብሎስ በሕዝቄል መፅሐፍ ላይ እንደሚገልፀው በመንግሥተ ሰማይ እያለ ሳይወድቅ የከበሮውና የእምቢልታው ስራ በፊቱ ስለነበር ስለዜማ እና ግጥም ሀይል በደንብ ያውቃል... ስለዚህ በዝማሬ ተቃራኒ ዘፈንን ያስፋፋል። ለእግዚአብሔር አምልኮ ያልሆነው ዜማ ሁሉ እሱን እንደሚመከተው ጥንቅቅ አድርጎ ያውቃልና።
ከእግዚያብሄር ውጪ ስለማንም ማዜም ስለሴትም ሆነ ስለማንኛውም ነገር ጣዖትን ማምለክ ነው:: ውንድም deep inside we all know what the Bible says about zefen…. Menem complicated or blurry aydelem straight forward የተፃፈ ዘፈን ሀጥያት ነው!! አትፈላሰፍ ዘሩ... ለሴት ከምታዜም ለአምላክ እግዚያብሄር ዘምር ::
The bible didn't litrally talk about secular music but in amharic translation they translated it in the word zefen
Yaradye lj 👍👍ebdy podcast yecha Machu 👍
Wow
እንዴት ነህ ዘሩ
ቃለመጠይቁን ሰማሁት...ደግሜ ሰማሁት...ሰ..ማ...ሁ...ት፤ የሆነ ነገር "ገባኝ" ነው ያልከው?! ...ከሻርክ ጋር አብሮ መዋኘት? ወይስ "ከቆርኪ" ዋና ወደሰፊው የዓለም ባህር ዋና መግባት?...የመልካምነት ስብዕና ከገነባህበት የክርስትና ህይወት ይልቅ ተንኮል፣ መጠላለፍ፣ ክፋትና ጭካኔ የሞላበት አለም?... መልሱን እዛው ከነብስህና መንፈስህ ጋር ተጫወተው። ዘፈንና መዝሙርን የሚለየው ስነ-ፅሑፋዊ ውበቱ ሳይሆን መንፈሱ ነው። ታዲያ የገባህ...የገባብህ መንፈስ ከየትኛው እንደሆነ መመርመር ጥሩ ይመስለኛል...አዲሱ መንፈስ አልከበደህም ወይ ተብሎ ለቀረበልህ ጥያቄ...ወዲያው ነው የለመድኩት አይነት መልስ ሰተሻል..ለማዳ እባብና ሰይጣን የለም ያው መጨረሻው....
አንድ ቀን እንደ ጠቢቡ ሰለሞን...ሁሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ንፋስንም እንደመከተል ነው ብለህ እንደምትመለስ አልጠራጠርም...እስከዛው መልካም ዋና ይሁንልህ.....አ..አ..አ..አ ሻርኩን ጠንቀቅ!
የመጀመሪያ የመቅረዝ አልበማችሁን ፈልጌ ላገኘው አልቻልኩምና እባክህ ከቻልክ ሼር አድርገኝ።
አመሰግናለሁ!
አፌ ቁርጥ...😊
Be commentsh erkw menfsu nw milyw❤❤❤
mn aynet bota nw yekoretkewwwwwwwwwwwwwwww..........can't wait
Ողջունում եմ Եթովպիացի եղբայրներիս
Zedeye miss you.
ሰላም ለ ዴቨ እና ለ ዘሩ !
አትፍርድ እንዳይፈረድብህ? ዴቨ ምረጥ ኢትዮጵያዊ
worth the subscription
ዘሩ እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት አቦ ይመችህ❤
❤❤❤
Zefen hatiyat bihon noro egzabher yesetehin teseto aysetihm neber please dont stop singing
ወይ ኩኩሻ...
ዴቭ በናት ኩኩሻን አምጣው
አምስት ደቂቃ ለማየት ገብቼ ሙሉውን ጨርሼው ወጣሁ
ዘሩ❤❤❤❤❤❤❤ ዴቫ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤
Jesus Christ is coming
Jesus Christ is coming
❤❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏
ኢንተርቪ አደራረግህ👏🏿👏🏿👏🏿
46:21-47:30 ታዲያ አያስፈራም?
ወንድሜ ዘሩባቤል አሁን ባለህበት ነገር ደስተኛ መሆንህን አከብራለሁ። ግን ሁልጊዜ አንድ ነገር እንድታስብ እፈልጋለሁ አለም ተጠቅማብህ ነው የምትተውህ። ወደ ልጅነት ጌታህ ተመልሰህ ለሱ ስትቀኝ ማየት ፈልጋለሁ። አለም አታላይ ናት!!!
I think mainstream vibe is coming here too like part 2 next week part 3 in a month 😆 dejaf should bring new trend to the media #bestpodcastineth
የድምፃቹ መመሳሰል
Hey Dave, I’m searching what kind of ingredients your way of interviewing is! For sure I’ll tell you in your 100 podcast…eh
እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ቤትህ ይመልስህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሩባቤል መቅረዝ ግሩፕ ላይ ከእነ ኩኩ ሄኖክ ጋ ነበር የማውቅህ
እያሳሳቀ ይወስዳል ውሀ
ወደሞት ሀገር ወደ በረሀ
ከዳር ዳር ማለት በሃጢአት ሰፈር
ወድቆ ለማባት ለመሰባበር
በአጭሩ #ይቅርብህ ወዳጄ
የእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ሆኖ ከማጭበርበር እና ከመዝረፍ ይሻላል
@@Classical1-17betam