Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርጥየ
ትችልእ በውቄው 😂😂😂😂😂😂😂
በውቀቱ ኣድናቂህ ነበርኩ ሁለት ነገር ልንገርህ ኣንደኛ የዘር ኣክሰንት ጆክ ማድረግ ከፈለክ ከራስህ ዘር ነዉ መጀመር ያለብህ ያለበለዝያ ጆክ ሳይሆን ስድብ ይሆናል ላንተ የሚሆን መንገድ ኣግኝ መድረክ ላይ የምታደርገዉ እስከ ኣቅዋቅዋምህ ደባሪ ነዉ ወይ የፃፍከዉን ኣጥናና መድረኩ ላይ ዞር ዞር እያልክ ማውራት ተማር ፅሁፎችህ ግሩም ናቸዉ
የዘር አክሰንት ምንድነዉ ኡኡኡኡ
@ Really ምንም የሚያስጨዉ ኡኡኡኡ የሚያስኝ ኣይደለም ሁሉም ዘር (ብሄር) ከራሳቸዉ ቋንቋ ውጭ ሲናገሩ accent ይኖራቸዋል በኣንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች መካከል ልዩነት ሊኖር ይችላል (tribal accent) ለማንኛዉም ማለት የፈለኩት በሌሎች መቀለድ ምንም ኣይደለም ግን ቀልድ መሆኑ ካልታወቀ ስድብ ይሆናል በራስህ ቀልደህ ካሳየህ ግን ሰዎች ይረዳሉ የትም ኣለም የሚደረግ ነዉ ለሁልም ነዉ ለኣንድ ወገን ኣይደለም ባንተ ኣስተሳሰብ ይህም ዘረኛ መሆን ይመስልሃል ኣትቸኩል ሰዉየዉ ሁሉ ቦታ ተቀባይነት እንዲኖረው በማሰብ ነዉ እሺ
ምን አጠፋ@@yadetasabane7731
ምርጥየ
ትችልእ በውቄው 😂😂😂😂😂😂😂
በውቀቱ ኣድናቂህ ነበርኩ
ሁለት ነገር ልንገርህ
ኣንደኛ የዘር ኣክሰንት ጆክ ማድረግ ከፈለክ ከራስህ ዘር ነዉ መጀመር ያለብህ ያለበለዝያ ጆክ ሳይሆን ስድብ ይሆናል
ላንተ የሚሆን መንገድ ኣግኝ መድረክ ላይ የምታደርገዉ እስከ ኣቅዋቅዋምህ ደባሪ ነዉ
ወይ የፃፍከዉን ኣጥናና መድረኩ ላይ ዞር ዞር እያልክ ማውራት ተማር
ፅሁፎችህ ግሩም ናቸዉ
የዘር አክሰንት ምንድነዉ ኡኡኡኡ
@
Really ምንም የሚያስጨዉ ኡኡኡኡ የሚያስኝ ኣይደለም ሁሉም ዘር (ብሄር) ከራሳቸዉ ቋንቋ ውጭ ሲናገሩ accent ይኖራቸዋል በኣንድ ቋንቋ ተናጋሪዎች መካከል ልዩነት ሊኖር ይችላል (tribal accent)
ለማንኛዉም ማለት የፈለኩት በሌሎች መቀለድ ምንም ኣይደለም ግን ቀልድ መሆኑ ካልታወቀ ስድብ ይሆናል በራስህ ቀልደህ ካሳየህ ግን ሰዎች ይረዳሉ የትም ኣለም የሚደረግ ነዉ ለሁልም ነዉ ለኣንድ ወገን ኣይደለም
ባንተ ኣስተሳሰብ ይህም ዘረኛ መሆን ይመስልሃል ኣትቸኩል ሰዉየዉ ሁሉ ቦታ ተቀባይነት እንዲኖረው በማሰብ ነዉ እሺ
ምን አጠፋ@@yadetasabane7731