We are proud of You Zerubabel and Dejaf ... Zerubabel Mola's dedication, humility, and positivity shine brightly through his hard work. His commitment to his craft and uplifting spirit are truly inspiring, setting a remarkable example for aspiring artists everywhere... Wee need more Zerubabel please God 😢
ደቂቃ 1:07:07 😭 This truly made me cry for myself ~ ምናለ እናት እና አባቶቻችን እንዲሁ ቢፈቱን?! How I wish I could say that. Dawit! keep going keep shining my north star.✨
Money hiestin endezi teketateye guaguche alayehutim. What an episode. So much professionalism, calmness and eloquence in this episode. What to tip my hat off for the host. That was great. Zeru as always been a fan since day one, keep doing your thing.
The best podcast ever… the discipline you both got is so amazing… zerubabel is the most underrated artist in my opinion… infalot is the best album … best of luck for both of you brothers
It took 3 episodes to finish this fascinating and open interview menem sayeselech. Please, Zeru arrange a concert soon and effectively publicize it. Much Respect!
ዘሩዬ i am so sorry for ur loss, i know the feeling ,God has given you another blessing, ur fans, I was scared at the beginning of ur album release for not getting attention. But now it’s getting loved by everyone , please try to arrange concerts outside Ethiopia, I know it is not easy but try,,, pls use the social media to release ur other works,
i've always been your biggest fan ,I still recall the first time I heard your song on the radio because of your album Realize I was confident that you would succeed, and now look at you! I bought your album afterwards😊😊 Btw after hearing your interview i now know the song "እንዳንበሰ and ብሶ" is your story line.💪💪Keep up the good work dear. ተባረክ And dave you should ve asked him how he wrote " ምንድነው ዝምታው" እንደ አንድ ሴት ካለፍኩበት ነገር አንፃር እሚገርመኝ ሙዚቃ ነው። አንተንም አመሰግናለው እያቀረብክልን ላለኸው ዠግጅት።
Dave what a great podcast it was starting from the sound quality, the video quality then the beautiful engaging conversation you have.. IT WOULD BE SO AMAZING IF YOU PRESENT US 'MICHAEL BELAYNEH' NEXT
እንደዚህ አይነት podcast መቼም ልትደግሙት አትችሉም እወዳችሁዋለህ
በጣም ሃሪፍ ኤፕሶድ ነው ።
ዴቭ ቀጣይ ሚካኤል በላይነህን አቅርብልን
ዘሩሻ
የመከራ ፍሬ... ትግስት ...ሰፊ ትከሻ ያልከው ....ጊዜ እና እድል...የህይወት ቀመር የጥሩ እሴት ቅኝቶችህ...የተመሠረትክበት መሠረት ሆኖ አይቼዋለሁ። ኢየሱስ ህይወት እንጂ ፋሽን አይደለም እንደሎቲዋ ወልቆ የሚጣል...ሁሌም በልብህ ዙፋን ላይ ይድመቅ!
በርታ ... የበጉ ሰርግ ላይ ላይህ እመኛለሁ።
Wow zeru በጣም ጨዋታ አዋቂ እና በሳል ተናጋሪ በዛ ላይ እንፋሎትን የመሰለ አልበም የሰራ please ቀጣይ ደግሞ jonny raga ቢቀርብ
ሚገርመው የመጀመሪያ ከጸጋዬ እሸቱ ቀጥሎ በጣም ለብዙ ጊዜ የሰማሁት የመጀመሪያ ወንድ ሙዚቀኛ ዘሩ ነክ ❤❤ ጨዋታክ አይጠገብ አክብሮትክ ደግሞ አለ ዶቫ እርጋታክ የአጠያየቅ ብቃትህ አመሰግናለው ጥሩ ነገር እንድሰማ ስላረከኝ❤❤❤
ዘሩ አሁን አዲስ አልበም ብታወጣ እንፋሎት እራሱ እንደ አዲስ መሰማት ይጀምራል አሪፍ ጊዜ ይመስለኛል አሁን....
እንፋሎት ኮንሰርት ብዙ ቢያስፈልገውም አዲስ አልበም ግድ ነው.....
በርግጥ እንፋሎትን ከወጣበት ቀን ጀምሮ አሁን ድረስ እንደ አዲስ ነው ምሰማው...... አዲስ አልበም እንፈልጋለን ዘሩ.... ዴቭ እረ ምከረው 😂 ማርኬቱን በደንብ የሚያቅ ሰው ያስፈልገዋል እያስገደደ አልበም እንዲለቅልን 😂 ይመቻችሁ!!
ዴቮ እና ዘሩ እንዴት የሚጥም ቃለ ምልልስ እንዳደረጋቹ ዋው ይቻማቹ የምእራብ አዲስ አበባ ልጆች❤
We are proud of You Zerubabel and Dejaf ... Zerubabel Mola's dedication, humility, and positivity shine brightly through his hard work. His commitment to his craft and uplifting spirit are truly inspiring, setting a remarkable example for aspiring artists everywhere... Wee need more Zerubabel please God 😢
አይገርምም ዘፈኑን ስምቼም አላውቅም ግን ፀጥ ለጥ ብዬ ስማሁት እንዴት ደስ ይላል ዳዊት በርታ ለዚህ ነው የተፈጠርከው 👏👏
ምን አይነት ሰዎች ናቹ የተገናኛቹት ; እንዴት ያማረ ሸጋ ወሬ ምሰላቹ ያወራቹት! እውነት እላችኋለው ይህ ሚደገም አይመስለኝም፡፡ ዘሩ እንዲሁ በድምጽህና በኢነርጂህ ብቻ ነበር የምወድህ አሁን ግን በአቋምህ እና በሀሳብህ ፣ በፈጣሪ ላይ ያለህ ምልከታ እና ለማህበረሰብ ዱላ ያለህ ትከሻ ይበልጥ እንድወድህ አሰገደደኝ፡፡ ተባረክ የአናትህ ምርቃት ይከተልህ! I like the way you express things “ፈረሱን አብልቶ እና አጥግቦሜዳ አንደመንሳት” ፣ “በሳር ውስጥ አንደሚፍስ ውሃ ቀስ እያለ እያረሰረሰ . . .”
ዴቭ ድንቅ ጊዜ ነበረን እናመሰግናለን እስኪ በቀጣይ በረከት በላይነህን ከዛ ግሩም ዘነበን አምጣልን እባክህ
ዘሩሻ በጣም የሚገርም ፕርሰናሊቲ ነው ያለህ፣ ጨዋታህ አይጠገብም። ጨዋነትህ ለሰው ያለህ አክብሮት ለቤተሰብህ ያለህ ፍቅር አስተዳደግህን እናም የእናትህ አሻራ ያሳያል❤። ስለናትህ ስታወራ በጣም ነው ያስለቅስከኝ። ዴቭ የያንተ ደግሞ አጠያየቅ ገራሚ ነው። ፖድ ካስት ማለት!❤❤❤
በጣም ጠንካራ ነው ከሳውዝ ወስኖ መምጣቱ እውነትም ጥበብ ጠርታካለች
እሩጫ ለ ፈጣን
ሰልፍም ለ ሀያል
እንጀራም ለ ጠቢብ
ሞገስም ለ አዋቂ አይደለም
እድል እና ጊዜ ግን ሁሉን ይገናኛቸዋል።
ሰው እንዴት ንግግሩ እንዲ ያምራል .....ወላሂ mote than 10 times ደጋግሜ ይሄን Interview አየወውት ❤
እንዴት የሚገርም ጨዋታ ነው?!
ዳዊት ተስፋዬ ብዙ ምስጋና ይገባሃል።🙏🎉💜
ዘሩ❤👏
የኤልያስ ሥራዎች (ያስቀመጣቸው ፋይሎች መጨረሻቸውስ ምን ይሆን?)
Beketay demo berry 😊🥰
Berry ❤
ደቂቃ 1:07:07 😭 This truly made me cry for myself ~ ምናለ እናት እና አባቶቻችን እንዲሁ ቢፈቱን?! How I wish I could say that.
Dawit! keep going keep shining my north star.✨
This podcast is underrated.
እናቴ እጄ ላይ ስታርፍ የተሰማኝ ስሜት ይሄ ነበር ዘሩዬ በጣም ያማል
Money hiestin endezi teketateye guaguche alayehutim.
What an episode. So much professionalism, calmness and eloquence in this episode.
What to tip my hat off for the host. That was great.
Zeru as always been a fan since day one, keep doing your thing.
@zerubabel mola ተባረክ ሚጣፍጥ አንደበት ነው ያለህ ባላለቀ እያልኩ ያየሁት podcast ke elu ጋ ያለህ ፍቅር ደሞ ሌላ ነው❤❤❤❤❤
በስማም ማንንም ሰው ግማሽ ቀን ሙሉ የምሰማው አይመስለኝም ሁሉንም ክፋል በአንዴ ነው ያየሁት እና በጣም ነው ደስ እምትሉት ዘሩ ደሞ ኤላ አልበሙን የሰራልህ ነበር ሚመስለኝ እና ድሮስ ኤላ ሰረቶት እል ነበር በለው አከበርኩ ነው የምልህ 🙏
ድንቅ እና ምርጥ ቆይታ !!! አመሰግናለው ዳዊቴ ። ዘሩሙ ምስጋና ይድረሰው።
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ……በሰል ያለ እና ትህትና የታየበት
ለሙያ ክብር የተሰጠበት…..ደስ የሚለው ደግሞ ተዝናኖታቹህ የሆነ ካፌ ውስጥ እንጂ ስቱዲዮ የማይመስል ዘና የሚያደርግ ጨዋታ
ንስሀ ማለት የእውነት ምስክርነት ማለት እንዲህ ነው ከልብ እንደሚወርድ ጅረት እንማማርበት 🕊🙏🏽🏃🏾♂️
Your authenticity and raw talent won't go unnoticed Zeru, much love ❤
Tnx a lot
Hiwetn beteleyaye angle endnayew new yaregachun
KeTeyakiwm keteteyakiwm betam bizu
Teredtenal
Betam enameseginalen
ዘሩን ያኔ ገና ብቻዬን በደንብ አድምጬው ተገርሜበት ጭራሽ ዘሩ በተሰማበት ሁሉ የሱ ዘፈን እስክባል ድረስ በጣም ማደንቀው ምወደው ዘፋኝ ነው።ግን ግን እንደግለሰብ ይሄን ያክል እንዳቀው ስለረዳሃኝ ደሞ አንተም ክብረልኝ bzw i don't why we have a same test or not ግን ምታቀርባቸው ሰዎች ሁሉ ስለዕውነት ሁሌ ምመኛቸውን ነው እና thank so much brother.
አለበምህን እንደሰማውት ማለትም ኮቪድ በገባበት አመት ላይ ምንም ሊዋሀደኝ አልቻለም ስልኬ ውስጥ አለ ግን ከፍቼው አላቅም በሰዓቱ የነ ልዑል ሀይሉ የነ ዮሀና ፀዲ እነሱን ነበር ምሰማው ካንተ አልበም ጋር ከተወሀድኩ በህዋላ ግን ይሀው እንደ ጣፋጭ ምግብ ያልቅብኝ ይመስል ቆጥቤ ነው ምሰማው ❤
I couldn't believe I just subscribed to this podcast willingly for the first time. It's a podcast everyone should listen to . PERIOD 🎉❤
Ma favorite 📻podcast
Favorite guest by far!
This Episode put me in tears for so many reasons በስማም 🤍 Thank you
ዴቮ ምርጥ ፖድካስት ነው የሰራችሁት እናመሠግናለን 🙏 ዘሩዬ እኔ አይቼህም ሰምቼህም አላውቅም ነበር በጣም ጎበዝ ጄንዊን ልጅ ነህ ስለ እናትህ ስታወራ እምባዬ ነው የመጣው። በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ ዛሬ አንድ ፋን አግኝተሃል ።
በስመአም በጣም ትለያላቹ ❤❤❤❤❤
The best podcast ever… the discipline you both got is so amazing… zerubabel is the most underrated artist in my opinion… infalot is the best album … best of luck for both of you brothers
Zeru, I bless you with the blessing your mother gave you earlier. Be blessed to be a blessing to your people!
Dave bro thank you for the song and zeru what a humble guy thanks for all the memories with elu
ዘሩዬ የኔ ፍቅር!! የኔ አንደኛ💖
ይገርማል...ዘሩባቤልን አላውቀውም ነበር ደጃፍ ላይ ሳየው ማነው ዘሩባቤል ብዬ ደጃፍ ክፍል 1 አድምጬ አልበሙን ሰማሁት ድንቅ የሆነ የሙዚቃ ስራ ነው...ደጃፍ ( ዳዊት ) አመሰግናለሁ
እያንዳንዱን ክፍል በፍቅር ነው ያዳመጥኩት ነው የምልህ ❤❤❤❤አቦ ደስ ሲል
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘሩየ
It’s Amazing. Thank you Dave & Zerish
“እስከመቼ” የሚለዉ ዘፈንህ አልበምህን ለመስራት የጠበክበት ጊዜ በማሰብ እሱን ለመግለፅ ይሆን የወጣዉ?! I consume that song as a daily supplement. ነገሮች ሲመሩኝ እና እስከ መቼ ብሎ የሚያወራኝ ሰዉ ስፈልግ የምሰማዉ በጣም ሞራል የሚያመጣ ስራ ነዉ። You are phenomenal 🙏🏾🙌🩵🙏🏾🙌🩵🙏🏾🙌🩵
I am here for the 3rd time to watch this amazing podcast....zeru can talk genuinely ❤😍😍 ....
ማንነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የቆየው
Ere endene yeguagua yelem
It took 3 episodes to finish this fascinating and open interview menem sayeselech. Please, Zeru arrange a concert soon and effectively publicize it. Much Respect!
Thank you I cried in most of the conversations
ውይ አብሬያቹ ቁጭ ብዬ ያወራው ነው የመሰለኝ
an incredible interview
Wow ገራሚ ቆይታ ነበር 👏👏👏
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት podcast 🖤 ዴቭ ሁሌ ይልመድብህ
Beso represents all the Commitment,Hard working and Dedication,Gods timing is always right!! I really enjoyed all three parts.Cheers to both of you.
Welcome bro I was waiting all day for this podcast( From Mekele)
I loved every second of it, till I heard that we wouldn't get the next album in the near feature. 😞
Very deep questions , keep it up
ገራሚ podcast ነው💯
Betammm des Mel koyeta zeru techlalek
በስመአብ ተጀምሮ እስኪያልቅ በጣም ሸጋ ጭውውት ዴቭ እና ዘሩ 🙏🙏🙏
Chewa leza yaleh lij.Egziabher yitebikih.
ዘሩዬ i am so sorry for ur loss, i know the feeling ,God has given you another blessing, ur fans, I was scared at the beginning of ur album release for not getting attention. But now it’s getting loved by everyone , please try to arrange concerts outside Ethiopia, I know it is not easy but try,,, pls use the social media to release ur other works,
ዴቭ ምን ዓይነት ምርጥ ኢንተርቪው እንደሰራህ ታውቃለህ ግን?
Zeru You deserve respect 👏
You guys are so amazing Dave thank you for your great work.
ደስ የሚል ቆይታ ።
What an episodes .....zeru 🙌🙌
All of u guys lucky been ur life with Aliyas really he such lovely person wish he is alife
best podcast in Ethiopia
Zeruye i got no word ... n am happy to listen to you 🙏 Deva keep up the good work love n respect 😍😍😍
Thankyou
i've always been your biggest fan ,I still recall the first time I heard your song on the radio because of your album Realize I was confident that you would succeed, and now look at you! I bought your album afterwards😊😊 Btw after hearing your interview i now know the song "እንዳንበሰ and ብሶ" is your story line.💪💪Keep up the good work dear. ተባረክ
And dave you should ve asked him how he wrote " ምንድነው ዝምታው" እንደ አንድ ሴት ካለፍኩበት ነገር አንፃር እሚገርመኝ ሙዚቃ ነው። አንተንም አመሰግናለው እያቀረብክልን ላለኸው ዠግጅት።
ስለእናትህ የገለፅክበት መንገድ ግሩም ነው እኔንም እራሱ ብርታት ሆንከኝ እግዚአብሔር አይሳታትም ሁሌም ፍፁም ነው ሊሆን ያለው ማንም ሊመልሰው አይችልም እኛም ወደእነሱ እስከምንሄድ ማስታወል እስከሰጠን ጊዜ በልባችን ይኖራሉ
ዴቭ ግን የምር ጀግና ነህ ፣ ምንም ነገር ላይ ጥንቅቅ ብሎ ሲሰራ እንዴት እንደሚምር ነው የሳየህን ፣ እንግዶችህን ምናልባት ብዙ ቦታ ሰምተናቸዋል ፣ ከዚህ በፊት ያልሰማንውን አዲስ ሀሳ ባንተ ፖድካስት ነው የሰማንው ፣ ግሩም ሞጋች የወግ ሰው ስለሆንክ ።
ዘሩ ያው ዘሩ ነው ወጎቹን እንደሙዚቃ ደጋግሜ የምሰማለት ፣ ሲያወራ የሚያምርበት ጥንቅቅ የለ ሰው !!!
ዘሩ እኔ ከጎርፉ አድናቂዎችህ ውስጥ ሳልሆን ገና መሀሪ ብራዘር እያለህ ነው የማደንቅህ ገና የአቅምህን 0.001% ነው የሰራኀው ብቻ መድሀኒአለም ይቅደምህ ።ደቭ ትችላለህ ከማለት ውጪ ምን ልበልህ ????
በጣም አሪፍ ኢንተርቪዉ።
Dive betam aref new berta leyu new wendeme
Dave n zeru it been an interesting conversion,keep it up🎉🎉🎉🎉🎉
ዴቮ your laughter is super contagious
Enjoyed every second of the podcast. Such heart felt and mature conversations❤
ፍፁም ፍቅር ባለበት ፍርሀት የለም💖
It’s awesome thank you both!
Enameseginalen...best interviewer
The best podcast in my life keep going
Betam des yemil interview yehiwot wetawered ena wetatu yayehubet new
Pls podcastu endaykom bemaryam eshi dave demo mitakerbachew sewoch 🎉🎉❤
ዘሩባቤል ኣንደኛ
Wow❤
ቆንጆ ቆይታ 🎉🎉🎉 ዘሩ & ዳዊት
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏no words
Amazing podcasts 👏
Dave what a great podcast it was starting from the sound quality, the video quality then the beautiful engaging conversation you have.. IT WOULD BE SO AMAZING IF YOU PRESENT US 'MICHAEL BELAYNEH' NEXT
Besmame yemegerm intervew 🙏🙏🙏
Zerubabel should be co host of this podcast . Really amazing amazing
He should rather have his own podcast
ዘርሽዬ🥰🔥
ዴቭ እናመሰግናለን 🤗❤
ይሄን ሁሉ ሰኣት እንዴት ፉት እንዳልኳት መገመት አትችሉም! ምን አደከማችሁ በቃ አሪፍ ስራ! በርቱ አብሮ አደጎች ጠያቂ እና ተጠያቂ ሆነው አደነዙን!
ሌላ ነው😍😍
Berta z betame teru entrvee new❤
ዘሩባቤል ❤❤❤❤❤
Amazing podcast 👏 🙌 keep shining, Zerubabbel ❤
🙌🏽Amazing::
DAV BETAM ARIF ENDZIH AYENET PODECAST DESIGN EYESERAW NEWE YEMESEMAWE ENA BETAM MAWEQ YEMEFELEGEWEN HULU TEYEQEHELEGNAL ENA AMESEGENALEHU BEQETAYE DEMO ZERITUN AQEREBELEGN