ባህላዊ የሱፍ ሽሮ ወጥ እና የሱፍ ፍትፍት አዘገጃጀት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 130

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv  2 роки тому +31

    ድሮ አያቶቻችን ይሰሩት የነበረ የሽሮ ወጥ በሱፍ ምንም ብንሰለጥን ባህላችንን መርሳት የለብንም!!

    • @Ye-Tsiyon
      @Ye-Tsiyon 2 роки тому +1

      ቅመም ነሽ❤❤

    • @senihome6127
      @senihome6127 2 роки тому

      ሜለዬ ትናንት እንዳልኩሽ ዛሬ ሰራሁት እና ሳሳሁ መሰለኝ አበዛሁት 🤭 ከተበጠበጠ በኋላ ለስንት ቀን ፍሪጅ ዉስጥ ይቆያል?

    • @Ye-Tsiyon
      @Ye-Tsiyon 2 роки тому +1

      @@senihome6127 ለሁለት ቀን ምንም ኣይሆንም እንደ እኔ 👌

    • @be8cab
      @be8cab 2 роки тому

      በትክክል ሜሉዬ

    • @Yedingillij2127
      @Yedingillij2127 2 роки тому +1

      ተጋቢኖ አሰራር አሳይን

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 роки тому +4

    እውነት ለመናገር የሱፍ ሽሮ አሰራር እንዳለው አላውቅም ነበር አፌን ከፍቼ ነው ያየሁት ሀገሬ ስገባ ሰርቼ እስክመገበው ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክልኝ ♥

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 2 роки тому +3

    እጅሽ ይባረክ ባሰራርሽ ያስታውቃ እንደምጣፍጥ በርቼ 👏🏾

  • @yohanneslucky5538
    @yohanneslucky5538 Рік тому

    መልካም፡ትውውቅ፡ይሁንልን!
    ግሩም፡ትምህርታዊ፡ዝግጅት፡ነው።
    አመሠግናለሁ

  • @habtamuakebede7070
    @habtamuakebede7070 2 роки тому +2

    ምርጥ ባለሙያ

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 2 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ ከአሰራሩ ጀምሮ ከንፅህናሽ ጋር ዋው እህቴ ለኔ አንዴኛ ምርጥ ባለሙያ ነሽ 👍👍❤️❤️

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 2 роки тому +1

    ጎደኛ እና ባህላዊ የሱፍ ሽሮ ወጥ አሠራር ነው👌
    ሚሊዬ እጅ ይባረክ ብያለሁ🙏

  • @almazweldu3914
    @almazweldu3914 2 роки тому

    ተባርኪ እህቴ በጣም ቆንጂ ሰታየዉ ይምራል

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 роки тому +3

    Melat, you reminded me of my childhood. We used to eat "Shiro Wot" that the shiro prepared mix with sunflower seed (sufe). it was normal in our house. we are growing up eating it every day. Thank you for reminded me of my past.

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 роки тому +1

    Wowwwww, እጅ ይባረክ 🙏
    ጎበዝ በርቺ 🙏❤️

  • @melatbaraki7903
    @melatbaraki7903 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ ጎበዝ ባለሞያ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 роки тому +3

    አንደኛ ሜሊዬ እጀሽ ይባረክ 👍👍🙏🙏❤️👏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 роки тому +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል በርቼ።

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 роки тому +2

    ሰላም ሜሉዬ እንኳንደህናመጣሽ የኔባለሙያ
    በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ
    መልካም ምሽት

  • @elsataddes9104
    @elsataddes9104 2 роки тому +2

    በጣ ም ባለሞያ ነሸ❤️❤️❤️ጎበዝ

  • @hanniiktube204
    @hanniiktube204 2 роки тому +4

    ዋውውውው ነው ሜልዬ እጅሽ ይበረክ
    የኔ ጎበዝ😍😍😍😍

  • @frefre2060
    @frefre2060 2 роки тому +1

    Thank you for sharing💐, will try it.

  •  2 роки тому

    Wawwwwww. Hulum yemitegibe ayedelem gin gize gidebegne. Hulum egobegnalehu. Ejese tev are ke abu. Tsede new hulum negere

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +1

    ወይ አንች ልጅ አያልቅብሽ አያቴን ፣ እናቴን አስታወሽኝ 😭ትዝታ ፃም ሲሆን እናቴም ከእናቱአ ተምራ ትሰራ ነበር ።የሚያሳዝነው መብላት እንጂ መስራቱን አልችልበትም ነበር።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ እጅሽ ይባረክ ሜሊዬ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏👏💐💐💐💕

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      አሜን ሀንዬ አይ ዞን አትዘኚ እኔ አለሁልሽ

  • @dhainicell8031
    @dhainicell8031 2 роки тому +3

    የኔ ባለሙያ ❤❤❤

  • @vijekibreab4083
    @vijekibreab4083 2 роки тому +2

    Looks delicious enjoy the meal.

  • @እግዚእናዘተዋህዶ
    @እግዚእናዘተዋህዶ 2 роки тому +1

    ስወድሽ የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      የኔ ወርቅ አመሰግናለው

  • @senihome6127
    @senihome6127 2 роки тому +4

    ሜሊዬ ባይገርምሽ ለሳምንት አዲስ ነኝ ያለሁት እና ሱፍ ገዝቼ እንዴት ልዉቀጠዉ ብዬ ጨንቆን ነበር በተለይ የመቆጫዉ ነገር ዳገት ሆኖብኝ ነበር እጆችሽ ይባረኩ ነገ እንዳንቺ አድርጌ እሰራለሁ ከልቤ ነዉ ደስ ያለኝ ሳይሽ 🥰🥰🥰🥰

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 2 роки тому

    ሜልዬ ዋው የእውነት ባለ ሞያ ነሽ

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 2 роки тому

    ሰላም ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው እውነት ነው ባህላችን መርሳት የለብንም የኔ ጡሪ መርካሞ እጅሽ ይባረክ ውዴ ስራዎችሽ ሁሌም ለየት ባለ መልኩ እየመጡ እኛን ያስደምማሉ ከማማራቸው ከአቀራረብሽ በርችልኝ ውዴ ♥♥♥♥♥♥♥wow it's so delicious and healthy yummy yummy and taste good bales to you my sister Tanks for sharing with us like and Share my sister good job with you and your family 🙏👪 👪 🌺💖🇪🇹🇪🇹❤️💐🌹🌹🤤🤤🤤🤤👌

  • @guucitube5942
    @guucitube5942 2 роки тому

    ወየው MY Top 10 ልዩ ነው 😘

    • @guucitube5942
      @guucitube5942 2 роки тому

      @Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ደመርኩሽ

  • @ethiopiahageretigist6237
    @ethiopiahageretigist6237 2 роки тому

    ድንቅ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 2 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ

  • @elsatsehayegebrmdhin4680
    @elsatsehayegebrmdhin4680 2 роки тому

    Tebareki millwue♥️🇪🇷

  • @ኢትዬሀገሬ
    @ኢትዬሀገሬ 2 роки тому

    ጎበዝ ሜሉዬ

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 2 роки тому

    እጅሽን ይባርከው

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 2 роки тому

    ጎበዝ የኒ መልካም

  • @HhHhh-uo6ss
    @HhHhh-uo6ss 2 роки тому

    Wowww betam yamiral

  • @bezuayehubekele7174
    @bezuayehubekele7174 2 роки тому

    ሜሊ ተባረኪ!!

  • @azebtesfaye2707
    @azebtesfaye2707 2 роки тому +3

    እጅሽ የባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ መፍጫሽን በጣም ወድጄዋለሁ ኢትዮጵያ የለም ዱባይም አላየሁትም መላክ ከቻልሽ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      እን ላይን አለ እኮ አዜብዬ

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 2 роки тому

    ቆንጆ ነዉ .ፍትፍቱ ትንሽ ነጭ ሽንኩርት ብጨመርበት ??

  • @be8cab
    @be8cab 2 роки тому

    ባለሙያ ነሽ እኮ ሜሉካ ኑሪልን

  • @betelhemeshetu8870
    @betelhemeshetu8870 2 роки тому

    Yetenenet sera New yeserashwe mellyie Sherome sufume konjo.

  • @meseretgazahign8376
    @meseretgazahign8376 2 роки тому

    Wow ijishi yiibareki bewnetu sirashin bmulu ewdwalehu.kene tsidatu .gin yeheni yemeseke weteti yemesele sufi beyeti newu yagenshewu ,isti ganesha store khone tekuminyi.pls Thanks

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      መሲዬ ቤተሰብ ነው የላከልኝ ከኢትዮጵያ

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 2 роки тому

    Wow yummy yummy.

  • @TENACHEN_
    @TENACHEN_ 2 роки тому

    Wow i love your kitchen

  • @Teddy16
    @Teddy16 2 роки тому +1

    Great insight... quick question what is the machine you are using to grind the sufe

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      and the quick answer is
      BOSCh
      MaxxiMUM
      1600W

  • @ወለተቂርቆስየአቢብእናት

    ዋውው

  • @zinuzinu6046
    @zinuzinu6046 2 роки тому

    Thank you ❤ ❤

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    አላውቅም ነበር ትልቅ ትምህርት ነው የስጥሽኝ እጅሽ ይባርክ

  • @ፍሬህይወትፀጋዬ
    @ፍሬህይወትፀጋዬ 2 роки тому

    Yena mar wey leyu eko nesh yemer sewedsh egish yebarek

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 2 роки тому +1

    ስታወሪ ሁሉ ፍቅር ነሽ ሚሊዬ ክበሪልኝ ውዴ🙏🙏🙏🌹

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 9 місяців тому

    Thank u 🙏❤️

  • @feresegnaw7253
    @feresegnaw7253 2 роки тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @ዘቢባ-ሠ3ፀ
    @ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 роки тому +1

    ሚሉዬ ጥሩ ምግብ ይዘሽ ብቅ አልሽ የሱፍ ወጥ ድሮ አውቀው ነበር ጠፋብኝ አስታወሺኝ ተባረኪ

  • @nardiscake1316
    @nardiscake1316 2 роки тому

    ሜላት እጅሽ ይባረክ የኔ ጥያቄ ሱፍ ለማናገኝ ስወች sunflower የሚሉት ፍሬ እሱን መጠቀም እንችላለን ይሆን?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ሰርቼበት አላውቅም ናርዲዬ ግን ፍትፍት ሲሰሩበት እንደሚሰራበት እና አሪፍ እንደሆነ ሰምቻለው

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 2 роки тому +3

    የሽሮ ሞቱ ውሀ በአናቱ ይባላል ሜሊዬ የሴት ቁንጮ ብዬሻለሁ ተባረኪ

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 2 роки тому

    ዋዉ

  • @brekatdebritu3251
    @brekatdebritu3251 2 роки тому

    Mely wawwww

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 2 роки тому

    Melluye gena dimtsishen sisemaw new des yemilegn endet endemwedsh. Medhanealem ejishen yibarkew

  • @kebedegunjo9
    @kebedegunjo9 2 роки тому +1

    ሀይ ሜሊ! ሁሌም ሥራሽን አደንቃለሁ አንዳንዱንም እሞክረዋለሁ የአንቺ አሠራርም በቀላሉ ይገባል። ለመሆኑ እንዲህ ቅልል አድርጎ ለማቅረብ ያስቻለሽ ምን ያህል ብትቆይበት ነው (በሙያው ላይ)? አትቸኩይም ስታስረጂ ቀላል ነው።
    ደግሜ አመሰግናለሁ።

    • @kebedegunjo9
      @kebedegunjo9 2 роки тому

      ሀይ!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አመሰግናለው ከቤ እረጅም ግዜ ነው። ነገር ግን ፍላጎት ካለህ ዛሬም ተነስተህ ትደርሳለህ

  • @hanna9502
    @hanna9502 2 роки тому +1

    ቲማቲሙን ለምን በሽንኩርት መፍጫ ማሽን አትፈጭውም ከመፈቅፈቅ ይሻላል በጣም ይቀላል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      ማሽን ላለማጠብ.....ሀንዬ

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 6 місяців тому

    ግን ሲበስል ቅባቱ አይሄድሞይ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 роки тому

    ብራቮ አንቺ አሰራሩን በደንብ አሳየሽን ተባረኪ ስለምግቦች የጤና ጥቅም ስንበላቸዉ የሚሰጡንን ?ሆድ ከመሙላት ቀጥሎ ባለሙያ ኢትዮጵያዊ የለንም ወይ??? ጥቅም ጉዳት ጥንቃቄ የሚያስረዳ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አሉን ብዙ የተማሩ ሰዎች ደስ በሚል ሁኔታ እኔ እንኳን በቃሌ የማቀው የኔ ጤና የሚባል ቻናል አለ ገብተው ይዩት ሌሎችም አሉ ስማቸውን ስለማላስታውስ እንጂ በኢንስታግራም ካስታወሱኝ የሌሎችንም ሊንክ ልልክ እችላለው

  • @tgtube4876
    @tgtube4876 2 роки тому

    አደኛ ነኝ አቺም እሽ

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 2 роки тому

    👏👏🥰🥰👍👍👌👌

  • @Clip-atory55
    @Clip-atory55 2 роки тому +1

    ስራወችሽ በጣም እወዳቸዋለሁ ነገር ግን በእጅሽ የምታሳይው ምልክት የሰይጣን አምልኮ ነው ስለዚህ አይመቸኝም

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +2

      አረ በፈጣሪ ምን አይነት ነገር ነው የምትይኝ ራሁ?እኔ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ በቸርነቱ የሚጠብቀኝ እኔ የሴጣን ምልክትም ቋንቋም አላቅም

    • @rahelwolde146
      @rahelwolde146 2 роки тому

      ሆሆሆ

  • @የድሬልጅ-ቐ5ዐ
    @የድሬልጅ-ቐ5ዐ 2 роки тому

    ዱሮ አያቴ ሎሚም ትጨምርበት ነበር እጅ ያስቆረጥማል የሱፍ ፍትትፍቱ ላይ ሞክሩት ወይራ ዘይት ግን አታደርግም አሰራርሽ ሁሉ መልካም ነው ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому

      አመሰግናለው የኔ ውድ

  • @Kebii4242
    @Kebii4242 2 роки тому

    👌👌👌

  • @meazashbelete1368
    @meazashbelete1368 2 роки тому

    ዝቅ ዋጥ፣😄። gobez berchi

  • @ሳራመኮንን
    @ሳራመኮንን 2 роки тому

    ሜሊነት እነደምን ነሽ ከነቤተሰብሽ የኔ ባለሙያ 🙂 ያለዘይት የሰራሽው ዘይት ጠፋ ብለሽ ነው ለፈገግታ ሰቀልድ ነው 🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +2

      አይደለም ሳርዬ የሀገራችን የባህል ምግብ ስለሆነ ነው በሱፍ ሽሮ ሲሰራ ዘይት አይጨምርም ለዛ ነው የድሮ ባህል ነው

  • @kibreworkineh7043
    @kibreworkineh7043 2 роки тому +1

    👌🙏💞

  • @gy8086
    @gy8086 2 роки тому

    1dga mally!!

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 2 роки тому

    ❤🌹👍

  • @feresegnaw7253
    @feresegnaw7253 2 роки тому +1

    የመፍጫሽን ስም ንገሪኝ??

  • @ririabrahim1528
    @ririabrahim1528 2 роки тому

    Yanchi Monate eko weta yale new

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 2 роки тому

    አንች ልጅ አስራብሽኝ😂 ይባርክሽ🙏

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 2 роки тому

    Hulam anedegna nesh maliy

  • @bisratsu4859
    @bisratsu4859 2 роки тому +1

    ሜሊ ልዩ ነው ። የድስትሽን ሊንክ ሪፕለይ ብታደርጊልኝ ደስ ይለኛል 😍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      ብስሬ silit ይባላል ማርኩ እኔ ከሱቃቸው ነው የገዛውት ግን ኦን ላይንም አላቸው

    • @bisratsu4859
      @bisratsu4859 2 роки тому

      @@Mellyspicetv አመሰግናለሁ ሜሊ

  • @le1785
    @le1785 2 роки тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @lilyafessa4272
    @lilyafessa4272 2 роки тому +1

    MELLYA BALLAMOYA CREATIVE NASH KONJO!!!!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      አመሰግናለው ሊሊዬ በነገራችን ላይ እኔ ፈጥሬ ሳይሆን የሀገራችን ባህላዊ አሰራር ነው ክሬዲቱን አያቶቻችን ይውሰዱ

    • @lilyafessa4272
      @lilyafessa4272 2 роки тому

      @@Mellyspicetv MELLYA THANK YOU I AM VEGAN DEFINITELY I WILL TRY IT...YOU RIGHT CREADIT TO OUR MOTHERS 😘🥰🥰🥰🥰😘❤

  • @yedushekini3650
    @yedushekini3650 2 роки тому

    Betem Balmoyaneshe Ergatashen Sewedeleshe

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 роки тому

    ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 2 роки тому

    ሲጥም

  • @Ajibe2005
    @Ajibe2005 2 роки тому

    ተይ ግን ተይ ሜሊ ተይ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 роки тому +1

      ምን አረኩ ዴቭ

    • @Ajibe2005
      @Ajibe2005 2 роки тому

      @@Mellyspicetv እረ ለሆዳችን አስቢለት በጣም ተፈታተንሽው እኮ

  • @helenchernet2434
    @helenchernet2434 2 роки тому

    tadlesh eko meli muyash kelay kaltesete eko belmd yemibal neger yelem!!!!

  • @helen2553
    @helen2553 2 роки тому

    በርቺ እህቴ አዲስ ገቢ ነኝ በቅንነት ስብስክራይብ አርጉኝ

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 2 роки тому

    👌👌👌👌👌🙏🙏