Ethiopian Drink "How to Make Ye Suf Fitfit " የሱፍ ፍትፍትና መጠጥ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 222

  • @ሀያትአልይ
    @ሀያትአልይ 8 років тому +19

    እናትየ በጣምም ነው የማመሠግነው ጨምሮ ጨማአምሮ እድሜ ይሥጥልን

  • @razeletemasgen3021
    @razeletemasgen3021 8 років тому +18

    ኢትዮጵያ እያለሁ ነበር የምመገበው በጠም ነው የሚጣፍጠው ሥላሥታወሽኝ ኩሩ የኢትዮጵያ እናታች እድሜና ጤና ይሥጥልኝ

  • @zemayobas1040
    @zemayobas1040 9 місяців тому +1

    ጎበዝ ማሚ እኔ ወንድ ነኝ ምግብ ማብሰል ወዳለሁ። ስለ ሱፍ ምግብ አዘገጃጀት አላውቅም ነበር።አመሰግናለሁ።

  • @sosenaggebre8885
    @sosenaggebre8885 8 років тому +1

    ማሚዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የሱፍ ፍርፍር በጣም ነው ምወደው አሰራሩን ስላስለመዱኝ አመሰግናለሁ

  • @bezawitmulubrehan7505
    @bezawitmulubrehan7505 Рік тому +1

    ማዘርዬ በጣም አሪፍ ነገር ነው የተናገርሸው ሁሉም ነገር perfect አይደለም በተጨማሪ ሕግ የሐውም የምግብ አሰራር ያልሸው ትክክል ነሽ እኔ ሰንት ሰአት ፈጅቼ ተጠንቅቄ እናቴ እንደሰራችው ስሰራ የኔ ወንድም በአምሰት ደቂቃ ጭምርምር አርጎ የሚሰራው እንዴት እንደሚጣፍጥ ስለዚህ የራሰን ፈጠራ ተጠቅሞ መሰራት

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 2 роки тому +1

    ማምዬ በጣም ልዮ አሰራርነው ያስተማርሽን

  • @fasikaasmare3554
    @fasikaasmare3554 8 років тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠውት ማማየ.ውድድድድድድ ከልቤ

  • @zionyonasweracho1449
    @zionyonasweracho1449 4 роки тому

    Tebareku enate! hulem new yemeketatelot!...betekekelebet weha bifeches ...tekmu wehaw lay new bemil malet new! Tebareku!

  • @ተዉእንኑርበት
    @ተዉእንኑርበት 3 роки тому +1

    ለብዙ ግዜ ማወቅ ምፈልገዉ ነገር ነበር አመሰግናለሁ እናቴ

  • @tsionberta931
    @tsionberta931 4 роки тому

    Thank you so much. hulum Ymigeb aserar endezih bigegn melkam neber

  • @gibeeshanan
    @gibeeshanan 4 роки тому +4

    Wow betam arif nw, looks great 👍 👌 thank you very much 😊 keep it up, love it 💙💙

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @jejeali5926
    @jejeali5926 7 років тому +4

    ማር በጣም ነው እምወድሽ እጅሽ ይባረክ

  • @yemitaenat3101
    @yemitaenat3101 8 років тому +4

    ማዘርየ እናመሰግናል
    እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 4 роки тому

      /ማዘር/ ምን አይነት አጠራር ነው፣ እናቴ ወይም እናትየ አይባልም እንዴ? ማዘር ይውለቅ !

  • @timechange7478
    @timechange7478 3 роки тому

    አመሠግናለሁ በጣም
    ጉበዝ ሴት ኖት
    ጌታ ይባርኮት

  • @rahellemma8358
    @rahellemma8358 7 років тому +1

    momye edeme ena tena yestelen betam amesegenalhu

  • @bethelhemgashu3499
    @bethelhemgashu3499 2 роки тому +1

    ማማዬ እናመሰግናለን።

  • @tsigneshkinfe8548
    @tsigneshkinfe8548 Рік тому +1

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @akonmamo5463
    @akonmamo5463 Рік тому

    Enameseginalen ❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 роки тому

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ትልቅ ስራ ነው የምትሰሪው በርቺ ።

  • @Linda-ce2pt
    @Linda-ce2pt 2 роки тому

    Mamy selamnew yeny tafche egeshe yebarek

  • @Hidaya-wi3lu
    @Hidaya-wi3lu 7 місяців тому

    ❤እናመሰግናለን እናታችን ኑሪሊን

  • @Tr-sq5fk
    @Tr-sq5fk 8 років тому +3

    እናመስግናለን። እማየ በጣም የሚጣፍጠው ስልጆ በጣም ነው ምወደው ብታሳይን እ ማየ እንወድሻለንእሄን አልችልም ነበር አገሬ ስሄድ እስራዋለሁ

  • @abzabity177
    @abzabity177 Рік тому

    ማሚዬ ከልብ አመሰግናለሁ የተዘጋጀው ስንት ቀን ፍሪጂ ውስጥ ይቆያል

  • @tsegaygebru9534
    @tsegaygebru9534 8 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል ማወቁ ኣስፈላጊ ነው።

  • @meseretmamed4252
    @meseretmamed4252 2 роки тому

    Betam enanesgnalene yagrachenen moya selemiyastemerune 🙏🙏

  • @mimegetahun8901
    @mimegetahun8901 7 років тому +3

    ማማ በጣም ነው እምወድሽ እጅሽ ይባረክ

  • @አበራሽደሴ
    @አበራሽደሴ 5 років тому

    እናታችን እድሜና ጤናዉን እመቤታችን ታድሎት በርቱ ጠንክሩ ደስ ይላል

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 4 роки тому +10

    እኒህን ሴት መጥሪያችን መቼስ የተለያየ ነው። ማዘር፣ ማዘርየ፣ ማማ፣ ማሚ፣ ማምየ፣ እማምየ፣ እናቴ፣ እናት፣ እናትየ፣ እትዓለም፣ እትየ፣ እቱየ፣ እቱገላ፣ እትነት፣ አዴ፣ አደይ፣ ወዘተ። ሁሉም የፍቅርና የክብር አጠራሮች ናቸው። ከሁሉ ግን ማዘር፣ ማዘርየ፣ የሚሉት አይጥሙኝም። ዝምብሎ መደዴ የአዲሳባ የመንገድ አጠራር ይመስላል። የቀሩት ግን በእውነት የዓማርኛን ውብነት የሚገልጹ አጠራሮች ናቸው። ምሥጋና።

  • @genimesfin5161
    @genimesfin5161 8 років тому

    eina yihen simelekat ethiopa yalehu new yemimeslegn yeni enati betam tnx mami

  • @zebenaywodage5532
    @zebenaywodage5532 5 років тому +1

    እናመሰግናለን እህታችን። ጤናአዳምና በሶቢላ የፍሬውን በእቃ ላይ አድርጎ በረንዳ ላይ ማጽደቅ ስለሚቻል ሞክሪው።

    • @anwarsherif5040
      @anwarsherif5040 5 років тому

      አረብ አገር አለ እንዴ ፍሬው እስኪ መላ በሉኝ

    • @feben8177
      @feben8177 2 роки тому

      እንዴት እህቴ

  • @wawaye4021
    @wawaye4021 8 років тому

    emalawqewen muya kanchi temreyalew ye adane enat betam enamesegnalen selamshin yabzalin

  • @lidyanigusse2104
    @lidyanigusse2104 8 років тому

    በጣም እናመሰግናለን የስልጆን በጣም ነው የምፈልገው

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 8 місяців тому

    እጅሽ ይባረክ

  • @SaraSara-vz9nu
    @SaraSara-vz9nu 8 років тому +2

    ማሚየ እድሜ ይስጥልን ባሉ ይገኝ እንጅ ሙያ እድሜ ለማሚ
    እስኪ የሰናፍጭ አሰራርም አሳይን ለጥሬ ስጋ መብያ ፆም ሲፈታ

  • @sabaethiopiawit8090
    @sabaethiopiawit8090 6 років тому +3

    እናት ጤና እና እድሜ ይስጠዎት

  • @Hyuprodcast
    @Hyuprodcast 7 місяців тому

    እና መሰግናለን

  • @Wowe348
    @Wowe348 Рік тому

    This is Amhara tradition food amhara the creater culture food tanks my smart people .love u the owner Ethiopia 🇪🇹 👑👑👑❤️❤️❤️❤️

  • @እራህማአድል
    @እራህማአድል 6 років тому

    ዋው ብጣምነው ይውድድኩት ሞያሽን ብዝሁ ቅጥይብት ምክነያቱም ቡዙ ትምሪብታልሁ

  • @ፍርዬየድንግልማርያምልጅ

    ማማዬ በጣም እናመሰግናለን እኔ ጋደኛዬ የሱፍ ውሀ ጠጣው ሲል እንዴት እንደሚሰራ ግራ ገብቶኝ ነበር ተባረኪ በእውነት ከልብ እናመሰግናለን

  • @Ethiopianfood
    @Ethiopianfood  8 років тому +28

    ተመልካቾቻችን ስልጆና የጤፍ እንጀራ በቅርቡ ይመጣሉ.

  • @banchiaserat5625
    @banchiaserat5625 6 років тому

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝማሚዬ

  • @flyfly2242
    @flyfly2242 7 років тому

    Yesuf metetem hone megbu le cheguwara teru new lomi sayichemer ....thnx mother!

  • @abebakeleta5331
    @abebakeleta5331 8 років тому +1

    love nesh emamy you best teacher the way you saying betame new ymamsgnsh I learn a lot from you gbu yakylen emye

  • @mussiewade7774
    @mussiewade7774 2 роки тому

    Every recipe's I make from ur video it tastes perfect. Thank you so much. ❤❤

  • @haymanotgetahuen822
    @haymanotgetahuen822 8 років тому

    እውነት በጣም ጥሩ አስተማሪ እናት ነሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይእስጥሽ

  • @alemgonechya6323
    @alemgonechya6323 6 років тому +1

    በጣም አመሰግናለሁ እማዬ ብዙ ነገር ከአንቺ ተምሬአለሁ ከክትፎ ትና ከአይብ ጎመን ውጪ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልሽ. ግን አንድ ነገር ልበል ጥሩ ታብራሪልናለሽ ግን አንዳንዴ የሚሰሩበት ነገሮች መጠን እንደ ባለቤቱ ነው ትይናለሽ ለምሳሌ እኔ የስልጆ አሰራር ጭራሽ አላውቀውም የሚሰራበት የቅመም መጥን እንደ ባለቤቱ ነው ብትይኝ እንዴት ላውቅ እችላለሁ ። አመሰግናለሁ

  • @mekdesgetaneh8248
    @mekdesgetaneh8248 8 років тому

    thank you astasweshin gen yeferenge suf yehonal wey?

  • @zedbeshah3770
    @zedbeshah3770 5 років тому

    Waw betam arf new enameseginalen enatachn

  • @seblebesufkad2981
    @seblebesufkad2981 8 років тому +1

    ኦ ማዘር በጣም እናመሰግናለን እውነት አያቴን አሥታወሡኝ በጣም ነበር የሚወዱት የሡፍ አሢር እንዲሁም ከናንተ ብዙ ሞያ ተምሪያለሁ ጤና ከሙሉ ቤተሰቦቻቸሁ ይሥጥልን አዳነም ይህንን ቪዲዮ እየቀረፅክ ፖሥት ሥላረግህልን ከልብ ነው ምስጋናዬ በተረፈ በሌላ ቪዲዮ እስክንገናኝ ሠላም ሁኑ

  • @merrimerri160
    @merrimerri160 2 роки тому

    ባጣም ባላ ሙሀናሽ የኔ እናት እድሜሽ ይጫምርልሽ

  • @muluabera2379
    @muluabera2379 8 років тому

    Betam inameseginalen mother! Siljo aserar liyasayoun yichilalu, ibakiwon?

  • @gmbeakal
    @gmbeakal 6 років тому

    Very nice, bekirbu timokeralech. thank you

  • @tsegakinfe3476
    @tsegakinfe3476 3 роки тому

    Thank you for sharing keep going good job. But becarful Mom on Electric city don’t used a spoon just wood Spoon only to used .
    Thank you

  • @ውዴየኔፍቅር
    @ውዴየኔፍቅር 8 років тому +1

    ማምየ እጅዎት ይባረክ።

  • @ym8850
    @ym8850 8 років тому

    እናመስግናለን ማዘር ስልጆ አስራር ቢያስተምሩን

  • @አብደላህያላህባሪያ
    @አብደላህያላህባሪያ 8 років тому

    ማማየእነመሰግናለን ስጠባበቅ ቆይቸአለሁበቃበአእምሮ እዲገባ አድርገው ነው ሲያሳዩ እኔ ሌላም እከታተል ነበር ግንወድያው እርሰሳውአለሁ ነገር ግን አቱ ስታሳዩ ከአእምሮየ አይጠፍም ጥሩነው ቀጥሉበት

  • @tgtube6453
    @tgtube6453 8 років тому

    betam enamsginaln edma yestoti mamaye

  • @jamemohammed442
    @jamemohammed442 8 років тому

    welahe betam bezu muya temereyalehu betam enamesegenale

  • @mameewedishalew1553
    @mameewedishalew1553 8 років тому

    enamseginalen

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 5 років тому

    Momiye konjo edme yistish nurilin ,bizu temarku kanchi ewedishalehiy ,May Our God Continue protect you and your family

  • @maheletendale9370
    @maheletendale9370 10 місяців тому

    Enamesegnalen mamiye

  • @mamezeyn2544
    @mamezeyn2544 8 років тому

    በታም እናመሰግእናለን ማአሜያ

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 3 роки тому

    Thank you matherye

  • @ብስራትየጊወርጊስልጅA

    ማዘርየ እዲሜና ጤናይሥጣችሁ

  • @hanamariamdejena1337
    @hanamariamdejena1337 7 років тому

    egish yebarekeleg emayeya

  • @zedzed953
    @zedzed953 8 років тому

    emama bexam enamesgnalen enaten astawesug mnm megodlebesh yeleesh wub enat Egziabher edmena xenaysxot

  • @tizita532
    @tizita532 6 років тому

    I love it so much.
    Thank you emama sufe yet agegu?

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 7 років тому

    Enatachin I love your videos bertu yenetinet ethiopiawi lezawo betam des yilala!

  • @sewitseifu5839
    @sewitseifu5839 4 роки тому

    Thank you so much I have learned so much from you much love !!!!

  • @Kk-vi2pg
    @Kk-vi2pg 6 років тому

    በጣም እናምሰግን አለን እነት

  • @muluzegeye6078
    @muluzegeye6078 8 років тому

    እናት በጣም አመሰግናለው

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 4 роки тому +2

    አንድ ማስታወሻ፣ ወደፊት እትየ የዱቄት መፍጫም ሆነ ፈሳሽ ነገር መምቻ እንዲሆን የተሻለ ለዚህ የተዘጋጀ መሣሪያ መግዛት ያሻዎታል። ይህቺ የተጠቀሙባት ቅም የማትል ደካማ የቡና መፍጫ ናት። እኔ ከዎልማርት በ22 ብር የገዛሁት እንኳን ሱፍ አሸዋ ዱቂት ያደጋል መቼስ ኃይሉ አይጣል ነው። ትንሽ ሲቸገሩ ስላየሁ ነው እዚህ ቪዲዮ ላይ። መልካም ቀን እቱየ።

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 4 роки тому +1

    Thank you for sharing your recipes where can I get the suf seed in the 🇺🇸🌼🌺🌹💕🙏🙏🙏

  • @selamgetaneh1915
    @selamgetaneh1915 8 років тому

    betam enamesgnal mother edmena tena yistln

  • @aditem6833
    @aditem6833 7 років тому

    you r great. thank u for your recipes...

  • @hajajahwowbaxmeyemcheli2306
    @hajajahwowbaxmeyemcheli2306 8 років тому

    wow enmsegnlne mam edema yesxlne

  • @tinalove1192
    @tinalove1192 4 роки тому

    ረጅም እድሜ ይስጦት ማሚ

  • @mulughetaefrem5333
    @mulughetaefrem5333 5 років тому

    egzabhire amlak edmena tena yrstishe ema yanch ebat westi menorshe eraso bereket newe melkam hosana and fasika yehonleshe

  • @Yemiru2007
    @Yemiru2007 7 років тому +1

    Thanks for all your great work and dedicated service to the widespread Habesha community. Your kind, gentle and professional approach of teaching makes watching your videos enjoyable. It is rare to find someone who advocates that her/his way of doing things isn't the only way. You encourage viewers of your videos to try and also use their discretion.
    Not sure where you live. I live in Los Angles and have access to fresh Tena Adam. The English word is Rue. I am willing to send you a small live plant or pieces of the stem so you can plant them in your garden.
    Thanks again for your contribution and may God continue to bless you and your loved ones.

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    እናመሰግናለን ማምየ ሱፍ ባረበኛ ምንድነው ስሙ እህቶቸ

  • @ሰልዋሙሀመድ
    @ሰልዋሙሀመድ 8 років тому

    እድሜናጤናይሥጥልንማማየዉድድድ

  • @kidsttadesse3790
    @kidsttadesse3790 7 років тому +1

    THANK YOU FOR EVERYTHING

  • @shewaayele529
    @shewaayele529 5 років тому

    Mom, long live ....i hope i will grasp a lot from your show...

  • @messerteniemes8057
    @messerteniemes8057 7 років тому +6

    እጅግ በጣም ነው የማመሰግነው ትዳሬን ኑሮዬን አጣፈጡት

    • @jhonidee2065
      @jhonidee2065 5 років тому

      ቤተሰቦችሽን ውቀሺ መጀመርያ ። ከዛ ለምስጋናው እንደርሳለን ።

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 5 років тому

    እድሜና ጤና ይስጥልን እናት

  • @tiztafekade7818
    @tiztafekade7818 3 роки тому

    አመሰግናለሁ

  • @sebsibebelay8489
    @sebsibebelay8489 8 місяців тому

    wow berchi enat❤

  • @saralove4821
    @saralove4821 5 років тому

    Thank you Mather!!!👌🙂

  • @zarrsar6372
    @zarrsar6372 4 роки тому

    ድንቅ ነው እትየ፣ የሱፍ ፍትፍት አሠራር ብየ ፈልጌ የርስዎን አገኘሁ። ከቶ ሸጋ ነው፤ እነኾ ዛሬ ሠርቼ ሳበቃ ወተቱን የጧት ምግብ እንዲሆን፣ እርሱን፣ የተዳመጠ አጃ (ኦት ሚል) እንጆሪ፣ እርጎ እና 1 ማንክያ ማር ቀላቅየ አሳድሬ ጧት እንደ ቁርስም እንደ ጣፋጭም እንደ ፍራፍሬም ሆኖ ድንቅ ሆኖልኝ ጣፍጦኝ በላሁ። ወተቱንም ሆነ ን ልቁጥ እንደተፈለገ በየአግባቡ መጠቀም ይቻላል። ወተቱም ሆነ ቀሪው የራሳቸው የሆነ ጠንካራ ጣም ስለሌላቸው እንደየፍላጎት እየቀመሙም ሆነ እያጣፈጡ መመገብ ይቻላል።

  • @Aykefam
    @Aykefam 2 роки тому

    Thank you Mama!!!

  • @yoditfutsum2904
    @yoditfutsum2904 Рік тому

    ,natye betam now miwedish

  • @suzysuzy5963
    @suzysuzy5963 6 років тому

    እናመስግናለን

  • @abdurahmanbayu6447
    @abdurahmanbayu6447 3 роки тому

    ማዘርየ ለምንድን ነዉ የሚማረረዉ

  • @emebettessema9417
    @emebettessema9417 8 років тому

    thank you God bless you!

  • @misshani-q9v
    @misshani-q9v Рік тому

    ከመቀቀል ቆልተን በደረቁ ብንፈጨውስ ችግር ይኖረዋል

  • @CodeCadet15
    @CodeCadet15 8 років тому

    GBU , iam learning a lot
    I don't have words how thankful I am,

  • @jhablessed978
    @jhablessed978 2 роки тому

    Enamesgnalen gn teserto lesnt ken ykoyal

  • @yeshiassmamw1134
    @yeshiassmamw1134 8 років тому

    እናመስግናለን። እግዚአብሔር። ያክብርልን እናትክችን እርጀም እድሜ እግዚአብሔር። እናቴን አጥብቋ እድውዳት እዳከብራት አደርጎኝ። ሞያ በወጥጨት እየተባልኩ ነበር የለመድኩት የገጠር ልጀም ስለሆኑኩ እራሴን ውደድኩት

  • @btolasaloveyou2116
    @btolasaloveyou2116 8 років тому

    wow inamsaginaln inatiy 😘😍😘😍😘😍😘