@@melkamutsegaye6943 Why is it necessary to mention specific areas here. This is a very common way of traditional cooking style in every Ethiopian household. The only difference is that this one is in a modern kitchen while most Ethiopians do not have it. May be this vidio helps for those young Ethiopians born and raised in foreign country . However, I appreciate the effort of the lady ❤❤
This is the best recipe video I've ever seen. You took account that people that live outside don't have alot of time so made it so much easier with gadgets. You seriously taught me so much. Now I feel like I can do the whole thing myself . Amesegnalew betam 🎉
Hi my dear, I like what you are doing each and every one of your videos, but please, i would love to ask you something about the butter for kibiye from where you got the butter ?
Thank you for sharing dear. Always admire your labor of love ! Can you please share the sauce pan and baking pans you used . I want them . specially the wide pan you used for the Hibist!
ማስጠንቀቂያ ቅመሙን ሸርከት አርጉትበፍፁም እንዳታልሙት
ቅመሞቹ መታመስ አለባቸው
ጨዉ የሌለዉ ቅቤ 24 ፍሬ(192 oz) በኪሎ ደግሞ 5.443kg
ኮረሪማ 8 የሾርባ ማንኪያ
አብሽ 2 የሻይ ማንኪያ
ድብላል 4 የሾርባ ማንኪያ
ነጭ አዝሙድ 2 የሾርባ ማንኪያ
ጥቁር አዝሙድ 6 የሾርባ ማንኪያ
ኮሰረት 10 የሾሩርባ ማንኪያ
በሦ ብላ 4 የሾርባ ማንኪያ
ቤዝል እስሩን 2 ቅጠሉን ብቻ
እርድ ግማሽ የሻይ ማንኪያ
4 የሾርባ ማንኪያ እርጥብ ነጭ ሽንኩርት
2 የሾርባ ማንኪያ እርጥብ ዝንጅብል
#English#ingredient#
unsalted butter 24 (192oz) 5.443 kg
Black cardamom 8 tbsp
Fenugreek 2 tsp
Coriander seeds 4 tbsp
Ajwain seed 2 tbsp
Black cumin 6 tbsp
Lippia adoensis - abyssinia 10 tbsp
Sacred basil (Beso Bela)4 tbsp
Basil
Turmeric very little
Fresh Garlic 4 tbsp
Fresh Ginger 2 tbsp
Perfect recipe ❤enta thank you all my guests they love my ktfo yummy 😋
ክትፎዉን አዘጋጅተሽ ፍሪጅ ስታሳድሪዉ ጠዋት እንዴት ነዉ የምታሞቂዉ ጣአሙስ ጥሩ ይሆናል
Great job 👏👏👏
በመጀመሪያ እንኩዋን ደህና መጣሽ እንኩዋን አደረሰሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ❤እጅሽ ይባረክ❤የጤፍ እንጀራ አንቺ ከሰራሽው ላይ አይቼ ጋግሬ በጣም ቆንጆ ሆነልኝ ግን ቂጡ ያጣብቃል መፍትሄ ካለሽ
የእንጀራ ቪድዮው ስሪልን
የሴት ባለሞያ ስራሽ እንዴት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር እጅሽ ይባርከው ❤
እንዲነው እጂ ባለሞያ !ጥንቅቅ ያልሽ የናቶቻችን ሞያ ጠንቅቀሽ የተማርሽ .ዋው !ባልሽ እድለኛ ነው እጅሽ ይባረክ እቴ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏
ስራወችሽ! ፅዳትሽ 👌
ክምናያቸው
UA-camr አበሻ ሞያተኞች ያንች ያለማጋነን ልዪ ነው🧐ባልሽ ታድሏል እናቱ🙏
Betam tadilwal 👍
አመሰግናለሁ በጣም 🙏😊
ልክ ነው በጣም ኪቸኑ ያበደ ነው ጽዳቱ ❤️❤️🌹🌹
@@hareglulu8331 She must be Gogamme or Gondere, who are very skilled on Wot cooking.
@@melkamutsegaye6943 Why is it necessary to mention specific areas here. This is a very common way of traditional cooking style in every Ethiopian household. The only difference is that this one is in a modern kitchen while most Ethiopians do not have it.
May be this vidio helps for those young Ethiopians born and raised in foreign country . However, I appreciate the effort of the lady ❤❤
I’m 8 mins in and already loving it. Please enable English translation if possible. Your sister from South Sudan ❤
ኣሰራርሽ በጣም ደስ ይላል። ጽዳቱን
ኣቀራረቡን ሁሉ በጣም ጡሩ ነው።
Best wishes 🎉
እጅሽ ይባረክ እንዴት ደስ የሚል ሙያ ነው
እናትዬ እጆችሽ ይባረኩ! ስወድሽ
በጣም አመሰግናለሁ🙏
Kukkuye beqa Anchi hulu botta Aleshi maleti nw 💪💪💪💪😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@@fevenygetaliji መንፈስ አይደለሁም እንጂ አለሁ 😅😅 አንቺም ይሄው ሁሉ ቦታ አለሽ🤗🥰🥰❤
የሰራዊት አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ተባርኪልኝ የኔ እህት የሰሩ እጆች ይባርኩ
ዋው እግዚአብሔር ይመስገን። እናትዬ እንኳን ደህና መጣሽልን የኔ መልካም።
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏
🥚🥚 ለረጅም የአንገት ካንሰር ምንም ትርጉም የለም ምግቡ ታሪክ ነው ምን አይነት ቀላል እጆች ይሄ ነው በባህላዊ ምግብ ውስጥ ያለው ህልም 💚💛♥️ እውነተኛው ✍️🌽🗝️🌽🙏
እንኳን ደህና መጣሸ እናት። እንኳን ለዳግማ ትንሣዔ በሰላም አደረሳችሁ።
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አመሰግናለሁ 🙏
@@enat-ethiopianfood7261እናትዬ ስወድሽኮ የኔ ቆንጆ በመቀጠል ስለ ዩትዩብ ልጠይቅሽ ፈልጌ በምን ላግኝሽ በናትሽ መልሰሽን በጉጉት እጠብቃለው በጣም ነው የፈለኩሽ
እንኳን ለፋሲካ በዓል ከነመላው ቤተሰብሽ በሠላም አደረሰሽ እንኳን ከጠፋሽበት በሰላም መጣሽ ከዚህ በኋላ እንደማትጠፊ ተስፋ አደርጋለሁ ተባረኪ።
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ 🙏 እሽ አልጠፋም
እንኳን በደና መጣሽ እነዚህ ምርጥ ሞያዎችሽ ናፍቀውን ነበር ❤
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ🙏
Awon betam new yemewedat
ማሻአላህ በጣም ፅድት ያልሸ ባለሞያነሽ እጅሽ ይባረክ
ማርያምን በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ 👍
This is the best recipe video I've ever seen. You took account that people that live outside don't have alot of time so made it so much easier with gadgets. You seriously taught me so much. Now I feel like I can do the whole thing myself . Amesegnalew betam 🎉
Right?! I'm binge watching her videos lol
አደዬ ቆንጆ የባህል ምግብ ነው አብረን እንቋደስ መልካም በአል ይሁንላቹ ፍቅር ፍሚሊ 💚💛❤👏
Betam balemuya set nesh ejesh yibarek.
ደስ ነው የምትይኝ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ባለሞያ
❤እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጎበዝና ባለሙያ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም እጅሽ ይባረክ
Welcome back 🎉 I missed you so much ❤ I’m happy that you’re back!!!!
Thank you so much I miss you too!!
You are amazing please keep it up your work.👏👏👏
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏 ባለሞያነሸ እጅሸ ይባረክ🙏
ከሙያሽ ንፅህናሽ ደስ ሲል እጅሽ ይባረክ እህቴ 🙏🏾
እናትየ፤ የኔ እናት የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ይመስገን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። እንኳንም ደህና ሆንሽ።
ለመጀመሪያ ግዜ የናቴን የዶሮ አሰራር አየዉ እጅሽ ይባረክ ❤❤
እንኳን አደረሰሽ፣ እንኳን ደህና መጣሽ እናትዬ፣ በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏
ይህ ለወጥ ቆንጆ ነዉ
ለክትፎ ግን አልተመቸኝም
በሰቢላ ነጭሽንኩርት እና ዠንጅብሉን አልጨምርም ይህ የኔ ልመደድ ነዉ
በትክክል ለክትፎ ለአይቤ ጠአሙን ይቀይረል
እናት አት ጥፊ የኔ ቆንጆ የኔ ባለሙያ ኑሪልኝ እህቴ
እንኮን ደህና መጣሽ እናት 👍👍👍💖💖💖ደሮውም አልጫውም እንጀራውም በጣም ቆንጆ ባለሙያ ነሽ እንጀራውን ሙሉውን ስሪልን ኪንዋ በጣም እወዳለሁ ግን እንጀራ ላይ ተጠቅመው አላውቅም እሞክረዋለሁ ሁሉም የሰራሽው ምርጥ ነው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏💝
እሽ አሳያለሁ ግን ለ10 ኩባያ የጤፍ ዱቄት 1 ኩባያ ኪኒዋ እና ተቆልቶ የተፈጨ አብሽ የጤፍ እርሾ አድርጌ በሙቅ ውሀ አቦካሁት እስከ ማቅጠኛ የሚበቃ ሙቅ ውሀ ጨመርኩበት በሶስተኛ ቀኑ አቅጥኘ በራሱ ጋገርኩት ግን የሞከርኩት በመስቀል ጤፍ ነው በትንሹ መጀመሪያ ሞክሪው ለኔ ቆንጆ ሆኖልኛል
Wow leyu naw muyashe!! Thank you 🙏 so much. Berchi!!!
የወጣልሽ ባለሙያ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው
እንኳን ደና መጣሽልን እናትዋ፡ የ እንጀራዋን ነገር ደግመሽ ብታሳይን።
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏 እሽ አሳያለሁ
Welcome back I missed you I learned from you a lot of things 💗
Thank you so much I miss you too!!
Gud bel Gonder. !!! yet new yaleshiw Gin ??? Ejish yebarek !!!
ሽንኩርቱ ይቀረዉ ነበር ቀላ ማለት አለበት ብዙ ቦታ አዲስ አባ እንደዛ ነው ማየዉ አፈጣጠንሽዉ ሁሉም ነገር በርቺ ጎበዝ
በእውነት ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ይመችሽ እህት❤❤❤❤
ሰላም እናትዬ እንኮን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የባእል ዝግጅት ነዉ ቢያልፍም ብዙ ትምህርት ይሰጣል እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባሻል በርቺልኝ👌👌👌👍👍❤🙏
በጣም አመሰግናለሁ🙏💝 የኔ ቆንጆ
Hmmmmm delicious food thank you for share share sis
ኡፍ እረጋታሽ ደስ ሲል በአላህ እጀሽ ይባረክ
የኔ እህት በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እግዚአብሄር እጅሽን ይባርከው
ጌታ ኢየሱስ ይባረክሽ❤
ማሻለላህየኔባለሙያ😊
So happy to see you back! Welcome!
Thank you 🙏
እናትዬ እንኳን በደህና መጣሽ ብዙ ጠፍተሽ ነበር። በርቺ ተባረኪልኝ። ❤❤❤
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏😊
ድንቅ ባለሙያ አጅሽ ይባረክ ድምፅሽን በጣም ደሰ ይላል
አሜን አመሰግናለሁ በጣም 🙏
Wow as always am so amazed. Thank u very much. We need video of Quinoa injera plz🙏
ደግሞ በጣም ነዉ የምወደው ስራዎችሽን 🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ አሏህ አገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ዋዉዉ ማሻአሏህ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤
ዋው እናትዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏😊
Hi my dear, I like what you are doing each and every one of your videos, but please, i would love to ask you something about the butter for kibiye from where you got the butter ?
እናትየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጠፍተሽ ነበር ጡሩ ስራ ነው በርቺ
welcome back, you are doing amazing job. I learn from you a lot
thank you 🙏😊
Enquan dehan metash. Beselam new. Gin Yetefashiw betam. Asbish neber eko. Yenie konjo
ጎበዝ በርቺ ምንም አይወጣልሽም❤❤❤❤❤
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ 🙏
ስላም ስላም ማማየ አንኳን ብስላም ምጣሽ የኔ ባልማያ ዋዋውውው ብቅኒንት ደመረኝ ጀምረንኝ❤❤
Ajs ybarek akasm hulu yamral ket new mtaziw beteley yehe ategeb gaz yale yekmem meyazya Linkin btlkln❤❤
Wow muyash yasqenal. Tebareki ❤
እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሴት ❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ያረብ የኔ ልዩ እህት ዋዉዉዉዉዉ ማሻአሏህ ❤❤❤🎉🎉
አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ🙏
Just wondering what kind cooking pot is this ?
ዋዉ ባለሞያ ብቻ አይገልፅሺም 👌
እባክሺን ዘመናዊ ምግቦችንም በአበሻኞ ስሪልን 🥰
You are amazing person, I love your organize. Specially, can you tell me or us, where can I find your spicy holder please
Enateye betam new yemenewedesh
Egueziyabeher yebarekesh
ጎበዝ ባለሙያ እግዚአብሔር ይባርክሽ . Beautiful women
Selam lanch yhune Enatyie konjo Geta xigawen yabzalshe tebark ❤️
Teqrbyo kulu negerat des ybel, ketslyo habibti ,😍😍😍
Tebarekee des yilal!
ውይ ምን አይነት እርሃብ የሚሆን ምግብ ነው ማን ያስጠጋኝ ወደርዕሱ super dellicious
በጣም ሳጠያይቅ ስፈልግሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ሰላም መጣሽ በሰላም ነው እናትዬ አመት ሙሉ ጠፍተሽ ተናፈቅሽ እኮ
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏😊
አብሮ ይስጥልን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውዱዋ ስታምሪ የኔ ባለሞያ በርችእጅሽ ይባረክ እማየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊😊😊
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏
እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ባለሞያ: አያያዝሽ እራሱ ሲያረካ 💯 💯
አቤት ሞያ ማሻ አላህ ለቤትሽም አዲስ ነኝ ሰቭስክራቭ አደረኩሽ
Which KitchenAid do you have?
ግበዝነሽ እኔ በጣዉድይሃዉ የሚትሰሪዉ ስራ ጎበዝ ቀጥይ
Welcome back dear!
እንኳን በሰላም መጣሽ ቤተሰብ ሰላም ናቸው እንኳን አደረሰሽ
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም ነን እግዛአበረሔር ይመስገን አመሰግናለሁ በጣም🙏😊
የኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣሽልን😘😘 እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም🙏
how you cook the onion in the instant pot what setting ?
Betam bale moya merit sera gobez yena jegna🙏❤️
Waw❗️ ደስ ይላል
በጣም ባለ ሞያ ነሽ
💐💐💐💐💐💐
አሜን አመሰግናለሁ 🙏
Wow, I was wondering what happened to you I’m so happy to see you again welcome back sister🙏
Thank you for asking.. I am ok. Thank you much and I appreciate
እፍ ፅዳትሽ ብቻ ይበቃል የኔ ጎበዝ እንዳንች አይነት ሴት ልጅ ነው የምወደው እኔም ሴት ነኝ ግን ፅድት ያለች ሴት ደስ ትለኛለች
ሞያ ከንጽህናጋር አንደኛነሺ እጅሺን ይባርከው 👍👍👍🌺🌺💕🌺🌺💕💕
አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏
እንክዋን በስላም መጣሽ እህቴ መልካም አመትባል ይሁንልሽ 😊
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ አመሰግናለሁ በጣም አሜን ለሁላችን🙏
Welcome back ባለሞያዋ እህቴ
thank you 🙏
እታለምዮ ሁለመናሽ
ውብ ነሽ ❤❤❤
Selam betam arif new enenm aberatuchigni adis negni❤❤
Thank you so much for sharing! Please show us your Enjera recipe step by step 🙏
በጣም ባለሙያ ነሽ ቅቤ ለክትፎ በአንድ መልክ ይነጠር የሚል ህግ የለም ችግራችን በአደግንበት ብቻ መሆን የለበትም የህቴን ቅቤ አንጥረሽ ሞክሪውእጅ ያስቆረጥማል ሙያ ማለት መቀያየር የተሻለ ውጤት ማምጣት ነው በዚህ ቅቤ የተሰራ ክትፎ እጅ ያስቆረጥማል 😊🎉
በትክክል አመሰግናለሁ በጣም 🙏🥰
እጅሽ ይባረክ
ውጭ ሀገር እንጀራ መጋገር በጣም ከባድ ነው ሙያ ስላስተማርሽኝ አመሠግናለሁ እህቴ እጅሽ ይባአርክ
ዋው የኔእህትየኔባለሞያ ❤
Thank you for sharing dear. Always admire your labor of love ! Can you please share the sauce pan and baking pans you used . I want them . specially the wide pan you used for the Hibist!
Hi Sis I want to prepare white shro please can you tell me which grinder mashen are you using I want buy thank you God bless you
Thank you so much!! What kind of grinder do you use?
Oh i like your onion blender Could you please text the link!!🎉
ዉይ እናትዬ እኳን ደና መጣሽ የኔማር በአል በመጣቁጥር አይኔነበር ሚከራተተዉ አቺን ለማየት እኳን ማርያም ማረችሽ እኳን በደና መጣሽ የኔ ባለሙያ አትጥፊ ማሬ❤❤
ማርያም ታኑርሽ አመሰግናለሁ በጣም🙏💝