Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ካሜራ ጥራት የለም በመካከል ፍዝዝ ይላልሳ
Wowowow.wubiye❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺ ውቤ ከዚህም በላይ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
ዋዉዉዉዉ እንኳን በደህና መጣሽ ውብዬ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ባለሙያ ነሽ ዋዉዉዉ ብያለሁ ❤❤❤😍😍😍😍
ጭናዳም በቡና ስወድ ያአላህ ለሞያሽ ሳደንቅሽ ማለፈ ንፉግነት ነው እናም ሞያ ያላት ሴት በጣም እወዳለሁ ማሻአላህ!!!
የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው ኧረ የሱፍ ፍትፍት አምሮኛል ናፍቆኛል. ቃሪያ ጣል ብሎበት ወይኔ💚💛❤😘👌👌👍
🤣አደራ ኢትዮጵያ ስመጣ እኔም እጋበዛለው በዛውም የ ባልሽን እናት 😍😍መተዋውቅ ፍልጋለው እናታችን 100አመት 🤲ለ እናታችን 😍
ዉብዬ ከማደቅሽ ነገር ቢኖር ንፅህናሽ ሁለተኛ ፀጉርሽ ስለማትነካኪ በተረፈ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ነው በርች
እኔ እንኳን እችላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ በርቺ
ኧረ ውብዬለሠጀመሪያጊዜስሰማ ሱፍ ስትይየሚለበስመስሎኝ ማሻአላህ
ዋው፡ጎበዝ❤❤❤❤❤፡እናመሰግናለን❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውቤዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም የምያምር የሱፍ ፍትፍት አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሞያ ጣፋጭ እንደሆን እንድው ያስታውቃል በርቺ ቀጥይበት እንዳታቋርጭ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛ አንደኛ❤❤
ዋዉ በጣም ጥሩ ነው እኔ ሱፉን በጣም ምወደው ❤❤❤
Please አነባበሮ ሥሪ ዉብዬ የኒ ባለሞያ 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ትስራ ድፎም ትስራልን ለቡሔ😂❤
ጎበዝ በርች እህቴ❤❤
ጎበዝ ሌላም እጠብቃለን የኔ ባለሙያ❤❤❤❤
እጅሽ ይባረከ በጣም ነው የሚያምረው
በጣም ጎበዝ ውብዬ
ዋው ውብዪ ጎበዝ በርቺ እሽ❤❤❤❤❤❤
Waw webya beteru serana video nw yemtashew berchi ❤
ውብየ የኔ ባሙያ እናመሰግናለን ካሜራሽን ና ማብራትሽን አስተካክሊ እህቴ
አንደኛ❤
gobezi gin camera tirat yelewm 👌👌👌
የኔ ባለ ሙያ ሰወድሺ❤❤❤❤❤ በርቺ
ሰላም ውብዬ እንዴት ነሽ ስለሙያሽ እናመሰግናለን
ጎበዝ ዉብዬ
አራ ውቡየ ደሞ በዝም አለሽ ❤❤❤❤❤wow ከፍራንክ እሄ ይሻላል
የኔ ውብ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እኔ ሱፍ በጣም እወዳለሁ አሰራሩንም አቀዋለሁ ያንች ግን ለየት ያለ ነው በርችልኝ ጎበዝ ውዱ ባልሽንና ባባዬን ሰላም በይልኝ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ የኔ ጨዋዎች ❤❤❤❤👌👌👍👍👍
የኔ. ጀግና. ጎደዝ. በርች. ማር. 🥰🥰🥰
ማሻላእርጋታሺ፡ደሥይላል፡አላህይጨምርልሺ
በርች ጎበዝ ወብየ 🥰🥰🥰🥰
ውብዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: እስኪ በማሪያም ድልህ እና ዳጣ አሰራር አስተምሪን
❤❤❤በረች በጣም ሀሪፍ ነው❤❤❤
❤❤️❤️ስወድሽየኔ ወድ አህቴ አግዚአብሔር የባርክሽበርችአንድኝ ን ሽ
ጎበዝ በርች ተሉባ አስራራ አስይን
ዉዴ ሰላምሸ ብዝት ይበል ጤናዳም አብረሸ አትፍጭ ደግሞ የረሳሸዉ ነገር ነጭ ሸንኩርት እናዝንጀብል አብረሸ ብትፈጭ ምርጥ ይሆንልሻል
ዉየ በአላህየሱፍንፌሬ ፖስችልን እኔአላቀዉምሱፍማለት ከበርበሬ ቅመም የሚጨመርዉሱፍነዉ
ክሽነ ደስ ሲል እኔ ክሽኔ እፈልጋለሁ በጣም ግን እስክመቼ ይሳካልኝ ይሆን 😊
ዋው ውቤ በርቺ ትችያልሽ ❤️❤️❤️👍🏻
ትንሽ የካሜራ ጥራት ይቀረዋል በተረፈ ዋው❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል😊😊😊😊
በርቺ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልን ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው❤🎉
ዋውውውውውው
ውብዬ የኔ ማር በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ በጣም ጥሩ ሀሣብ ይዘሽ መተሻል በርቺ
እንኳን ደህና መጣሽ ውብየ ❤❤❤ባባየ ደህናነው ሳሚልኝ ❤❤❤❤እኔ ጥያቄ አለኝ በለፈውም ጠይቄሻለው ግን አልተስተካከለም እሱም ምንድነው ካሜራውነው ጥራት የለውም እህት አለም በተረፈ በርችልኝ የኔውድ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔባለሙያ እህትበርቺልኝ
Wubey betam arfi naw enmsegenaln
ዋው👍
Gobze balmuya nshi yana konjoooo❤
Yene balemuya yukirta ye nahi balemuya ejishi yibarek yene sakita❤❤❤❤
Good job 👏 👍
ያረብ ምግብ ስሪልን ቁርስና እራት
Wow wow wow wow ❤❤❤❤❤
ቁርስ ይዘጋጂልን 🥰🥰🥰🥰
ዎውውው ዉብዬ 👍👍👍👍👍👍ግባዝ ባርቺ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🙏🙏🙏🙏
ዉብዬ የኔ በለ ሞያ ጎቦዝ ዉላህ ማለቃዉን ምግቢ በቃለሉ አሰማድሽኝ ሱፍ ቢኖራኝ እሳራዉ ነበራ በጣም ቀላል ነዉ እትዮ ቢኖር እገዛ ነበራ የለሁት ደሞ አራብ አገር ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ ውብርስት
ጎበዝ የኔ ልዩ ዋዋዋ❤❤❤❤❤
ሡፍ አረቦች ቤትአለወይ ካለየምታቁ ስሙን ንገሩኝ
ውብዬ ውቢቷ እንኳን በድጋሚ በምግብ ስራ መጣሽልን በርች❤❤
ዋዉዉ❤❤❤❤❤❤❤
ትችያለሽ 1ኛ ቀለል ያለ አሰራር ነው 😍
ጎበዝ በርች
በርች ወብዩ
ጎበዝቀጥይበት❤❤❤❤
Yene wud yene konjoooo endet endemiwodishiko mare balemuya nesh bewunet
Wowowowowowo❣️❣️❣️❣️🤜🤛👌👌👌👌
እውነት በጣም ያምራል በዚ ኣጋጣሚ እረስቼ ነበረ ስለ አሳየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ
ዋው ጎበዝ ቀጥይበት ግን ከየቅርታ ጋር ፀጉርሽን ብትሸፍኚ ❤❤❤❤
በምግብ ዝግጅት ህግ ጸጉርን እንኳን መበተን መሸፈን ነው የሚባለው።
Www yene darbaba ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውብየፀጉርሽን በምንድነው የንትንከባከቢው
Wo ብዝወ ቀጥይ ❤️❤️❤️👌👌👌
ሠላም ለዚህ ቤት😂 አዲስነኝ አችአትበይም 🥰❤️❤️
❤❤❤❤❤wow
ጎበዝባለሙያነሽበርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውብዬ❤❤❤❤🙏🙏
Wuuuu yamral ye suf alkim asyign.wude
ወወ ዉብዬ❤
ጎበዝ
Wowww wubey❤❤❤❤❤
የኔ ጎበዠ በርቺ. ❤❤❤❤❤❤
አታሥረዝሚ ግንቆንጆነው
ዋው❤❤
Wubiye ye dube shubura fitifiti siri❤
ዋዉዉ ነዉ የኔ ባለ ሙያ ሴት ሁሉን ያደለሽ ፈጣሪ እጅሽን ይባርከዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤በዚሁ አስተያየቴን ቅሬታዬን እናገራለሁ ካሜራዉ ብዙም ጥርት ያለ አይደለም በዛኛዉ ዩቱብ እደምሰሩት ጥራት የለዉም ይቅርታ የመሰለኝን ነዉ የተናገርኩት❤❤🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
Gobez berchi ehte ❤❤❤
gobazi.berchi..webituwa❤❤❤❤
በርችልኝ❤
ወተትነውምድነው
🎉🎉🎉ሠላም ላገራችን
Wowuuu
Wowowow konjo new gobqzi❤️❤️🥰🥰
ውብርሰት እግዚአብሔር ይመሰገን። በርቺ ቆንጆ ነው።
አቤት እርጋታሽ የኔ ባለሙያ😊😊😊😊😊🎉🎉🎉❤
Wow yene konjoo wubiyee 😊😊😊💓💓💓💯💯💯👌👌👌
ካሜራ እኔን ብቻ ነው ብዙም አልታይ ያለኝ?
በ ሳባቡ ናይ ታድላል 👌👌👌👌👌👌ባርቱ
Gobez berchi ayate tseten neber entetalen betam konjo new
ካሜራ ጥራት የለም በመካከል ፍዝዝ ይላልሳ
Wowowow.wubiye❤❤❤❤❤❤
ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ ገና ብዙ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቺ ውቤ ከዚህም በላይ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
ዋዉዉዉዉ እንኳን በደህና መጣሽ ውብዬ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ባለሙያ ነሽ ዋዉዉዉ ብያለሁ ❤❤❤😍😍😍😍
ጭናዳም በቡና ስወድ ያአላህ ለሞያሽ ሳደንቅሽ ማለፈ ንፉግነት ነው እናም ሞያ ያላት ሴት በጣም እወዳለሁ ማሻአላህ!!!
የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው ኧረ የሱፍ ፍትፍት አምሮኛል ናፍቆኛል. ቃሪያ ጣል ብሎበት ወይኔ💚💛❤😘👌👌👍
🤣አደራ ኢትዮጵያ ስመጣ እኔም እጋበዛለው በዛውም የ ባልሽን እናት 😍😍መተዋውቅ ፍልጋለው እናታችን 100አመት 🤲ለ እናታችን 😍
ዉብዬ ከማደቅሽ ነገር ቢኖር ንፅህናሽ ሁለተኛ ፀጉርሽ ስለማትነካኪ በተረፈ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ነው በርች
እኔ እንኳን እችላለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጎበዝ በርቺ
ኧረ ውብዬለሠጀመሪያጊዜስሰማ ሱፍ ስትይየሚለበስመስሎኝ ማሻአላህ
ዋው፡ጎበዝ❤❤❤❤❤፡እናመሰግናለን❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ውቤዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም የምያምር የሱፍ ፍትፍት አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ባለሞያ ጣፋጭ እንደሆን እንድው ያስታውቃል በርቺ ቀጥይበት እንዳታቋርጭ የኔ መልካም ሰላምሽ ይብዛ አንደኛ❤❤
ዋዉ በጣም ጥሩ ነው እኔ ሱፉን በጣም ምወደው ❤❤❤
Please አነባበሮ ሥሪ ዉብዬ የኒ ባለሞያ 😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ትስራ ድፎም ትስራልን ለቡሔ😂❤
ጎበዝ በርች እህቴ❤❤
ጎበዝ ሌላም እጠብቃለን የኔ ባለሙያ❤❤❤❤
እጅሽ ይባረከ በጣም ነው የሚያምረው
በጣም ጎበዝ ውብዬ
ዋው ውብዪ ጎበዝ በርቺ እሽ❤❤❤❤❤❤
Waw webya beteru serana video nw yemtashew berchi ❤
ውብየ የኔ ባሙያ እናመሰግናለን
ካሜራሽን ና ማብራትሽን አስተካክሊ እህቴ
አንደኛ❤
gobezi gin camera tirat yelewm 👌👌👌
የኔ ባለ ሙያ ሰወድሺ❤❤❤❤❤ በርቺ
ሰላም ውብዬ እንዴት ነሽ
ስለሙያሽ እናመሰግናለን
ጎበዝ ዉብዬ
አራ ውቡየ ደሞ በዝም አለሽ ❤❤❤❤❤wow ከፍራንክ እሄ ይሻላል
የኔ ውብ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እኔ ሱፍ በጣም እወዳለሁ አሰራሩንም አቀዋለሁ ያንች ግን ለየት ያለ ነው በርችልኝ ጎበዝ ውዱ ባልሽንና ባባዬን ሰላም በይልኝ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ የኔ ጨዋዎች ❤❤❤❤👌👌👍👍👍
የኔ. ጀግና. ጎደዝ. በርች. ማር. 🥰🥰🥰
ማሻላእርጋታሺ፡ደሥይላል፡አላህይጨምርልሺ
በርች ጎበዝ ወብየ 🥰🥰🥰🥰
ውብዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: እስኪ በማሪያም ድልህ እና ዳጣ አሰራር አስተምሪን
❤❤❤በረች በጣም ሀሪፍ ነው❤❤❤
❤❤️❤️
ስወድሽ
የኔ ወድ አህቴ አግዚአብሔር የባርክሽ
በርች
አንድኝ ን ሽ
ጎበዝ በርች ተሉባ አስራራ አስይን
ዉዴ ሰላምሸ ብዝት ይበል ጤናዳም አብረሸ አትፍጭ ደግሞ የረሳሸዉ ነገር ነጭ ሸንኩርት እናዝንጀብል አብረሸ ብትፈጭ ምርጥ ይሆንልሻል
ዉየ በአላህየሱፍንፌሬ ፖስችልን እኔአላቀዉም
ሱፍማለት ከበርበሬ ቅመም የሚጨመርዉሱፍነዉ
ክሽነ ደስ ሲል እኔ ክሽኔ
እፈልጋለሁ በጣም ግን እስክመቼ
ይሳካልኝ ይሆን 😊
ዋው ውቤ በርቺ ትችያልሽ ❤️❤️❤️👍🏻
ትንሽ የካሜራ ጥራት ይቀረዋል
በተረፈ ዋው❤❤❤❤❤❤