የኢትዮጵያ ትንሳኤና ዩቶፕያ - ዶክተር መስከረም ለቺሳ | ክፍል ሁለት - episode 25

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 61

  • @eyezoshagerie4947
    @eyezoshagerie4947 3 роки тому +1

    ይህ ስለአገራችን ኢትዮጵያ በምሁሯ የተነገረውን በትኩረት ከአደመጥነው፦
    + በስፋትና በጥልቀት ተረድተነውና አውቀነው ቆራጥ አቋምም እንድንይዝ፤
    + ሁላችንም በአለን አቅም ሁሉ ለአገራችንና ለቀጣዩም ትውልድ መሠረት
    መጣል እንዳለብን፤
    ለእኛ ኢትዮጵያውያን የሚያስገነዝበን እጅግ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው።
    ይህንን ለእኛ ስላደረሱልን፤ ምሁሯንና አቅራቢዎችን ማመስገን እወዳለሁ።

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 2 роки тому +1

    ፀጋሽን ብክትክት ያርግልን ፈጣሪ በቸርነቱ ብዛት እህታችን ። ቃላቶች ያጥሩኛል የምትናገሪያቸው ነገሮች ሁሉ ከውስጤ ገብቶ እየበረበረኝ ኢትዮጵያዊ ማንነቴን በሃይማኖቴ በጢቂቱ ባውቀውም ውስጤ በደንምብ አልተተከልምና እንዲህ አርገሽ ገልፅሽ አለሙንና የአለሙን ህዝቦች መነሻና ጉዞ ክፋት ደግነት አብርሆት ዩቶጲያ ወዘተ በውስጤ አዕምሮዬንና ልቦናዬን ቋጠሮ ለመፍታት በውስጤ የምትታገይ ይመስለኛልና እከታተልሻል መፀሐፍቶሽን አነባለሁና እባክሽን የጀመርሺውን እንዳታቆሚ በፈጣሪ ስም ይሁንብሽ እንወድሻለን። እመ አምላክ አዛኝት ትርዳሽ ትባርክሽ ትጠብቅሽ ያንቺን አይነት ሰዎች ፈጣሪ በቸርነቱ ያምጣልን አሜን አሜን አሜን።

  • @alexender5983
    @alexender5983 3 роки тому +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እውነት የሆነው እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @ስብሃትለአብለወልድለመንፈ

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር መስከረም ! በጣም ነው የማከብርሽ። ለትውልዱ ብዙ ያቅምሽን እያበረከትሽ ያለሽ ሰው ነሽ። ወደፊትም ለመስራትና ለማበርከት ለምታስቢው ሁሉ ታላላቅ ስራ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን! ወንድማችን ራፋቶኤል ላንተም ያለኝ ክብር ታላቅ ነው። ገና በወጣት እድሜህ የያዝከው የአስተሳሰብ ምጥቅትን በጣም አደንቃለሁ። በተለይ ኢትዮጵያን ከክፍታ ቦታ ላይ የምታይበት በጥናትና በንባብ በማስረጃ የተደገፈ የእውቀት ክህሎትህን በጣም አደንቃለሁ። ትውልዱ ከራሴ ጀምሮ ኢትዮጵያን አናቃትም ብዬ መደምደም እችላለሁ እና እንዳንተ አይነት ሰዎችን ኢትዮጵያ በጣም ትፈልጋለች በተለይም በዚህ ወቅት። ይሄም የሬድዮ መሰናዶ ይጠናከር። ስራህም ይስፋፋ። በርታ ፈጣሪ ያግዝህ!

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 5 років тому +5

    ኢትዮጵያ ኢትኤል የእግዚአብሔር ከተማ ናት

  • @alemaraya9428
    @alemaraya9428 5 років тому +8

    ዶ/ር የጥበብ አምላክ እግዚአብሄር ጥበብን ይጨምርለዎት ትወልዱን እወነት እየመገበ የሚያሳድገው አጥቶ ነው በሀሰት ታሪክ ሀገር የሜያፈርሰው ለወገኑ የጨከነው እግዚአብሄር ወደ ልባችን ይመልሰን እግዚአብሄር ምህርት ቸርነቱን ከኛ አያርቅብን ሰለ እናቱ ብሎ ይራራልን😥

  • @sergutwolde6498
    @sergutwolde6498 4 роки тому

    ትምህርትሽን ስሰማ ከአንደበትሽ የሚወጡት ቁምነገሮች ከድምጽሽ ውበት ጋር ልክ የማር ወለላ በጉሮሮዬ እንደሚወርድ ያህል ተሰምቶኛል ፡፡የተከበርሽ እህቴ የኔ ምኞት እነዚህን ያስተማርሽንን ትምህርቶች ሁሉ በእየአንዳንዳችን ልቡና ውስጥ ፈጣሪ አሳድሮብን ፍሬ ለማፍራት እንዲያበቃን ነው፡፡
    ኢትዮጵያን የምትወዱ ሁሉ ሀሰተኛ ትርክቶችን የምንዋጋበት ጊዜ አሁን ነውና በአለን አቅም ሁሉ እንበረታ ዘንድ ፈጣሪን ከፊታችን አስቀድመን እንነሳ፡፡

  • @georgehailu4322
    @georgehailu4322 Місяць тому

    Bewnet bewnet kebrlene kal ylegnem 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 5 років тому +5

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ መልክት ነው ዶክተር የሰጠችው መልዕክት እውነት ነው ፀሎት ወሳኝ ነው የሰላም ዘመን ያድርግልን !!!

  • @Misneb
    @Misneb 5 років тому +8

    ዶር መስከረም ለቺሳ እጅግ አስገራሚና ችላ ሊባል የማይችል ትምህርት ነው እንድገበይ ያደርግሽኝ። አዘጋጁን ራፋቱኤልንም እጅግ ሳላመሰግን አላልፍም። ጥልቅና በሳል አመለካከት የታደላችሁ ናችሁ። መስከረም "በማፍረስ ስራ ላይ የተሰማራው እንኩዋን የሚመክረው ምክር የሚናቅ አይደለም" ለእኔም ሁልግዜ የሚገርመኝ ነው። በፍፁም ሰሚ የጠፋበት የመደነቁዋቆር ግዜ ላይ ነን ያለነው። ለማንኛውም በመጠባበቂያችን ላይ እንደ እንባቆም ልንቆም ግድ ነው።

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 5 років тому

    ቸሩ መድሀኒዓለም እንደ ዶ/ር መስከረም ደቺሳ አይነት ሰው አስተሳሰብ በኢትዮጵያችንና በሕዝቧ ላይ ያስፍንልን አሜን ! መግለፅ አልቻልኩም

  • @betiyetewahedolij8633
    @betiyetewahedolij8633 5 років тому +6

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ራፋቱኤል

  • @surafelfikadu694
    @surafelfikadu694 5 років тому +1

    Dr. መስከረም ለቺሳዬ ድምጽሽ ሲያምር

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 4 роки тому

    Egzabhar Ymesgen des Ylal

  • @tigistmohammad9448
    @tigistmohammad9448 4 роки тому

    Enamsegnaln

  • @НигусТессема
    @НигусТессема 3 роки тому

    GOOD WOREK

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 5 років тому +2

    💞💞💞በጣም ነው የማመሰግነው መስኪ የኔ ጀግና ወድሻለሁ በጣም ❤❤❤እግዚአብሔር ይስጣችሁ 🙏

  • @tsegyselam6495
    @tsegyselam6495 5 років тому +3

    Etopia hgre egzabher nat egzabher endirdan band wde amlach mzley yasflgnal amen

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 5 років тому +2

    ስጠብቃችሁ ነበር እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ የኢትዮጲያችንን ትንሳኤ ቅርብ ያድርግልን

  • @kidusdawit2323
    @kidusdawit2323 5 років тому

    እግዚአብሔር አምላክ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ። እንደወተት ደስ ብሎኝ የሚወሰድልኝን ሀሳብ ነው። ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል። ኩራቴን ከፍ ስላደረጋችሁልኝ እግዚአብሔር በልእልና ከፍ ያድርጋችሁ።

  • @emeemy2170
    @emeemy2170 4 роки тому

    በትክክል ገልፀቮናል ማር

  • @mogessendeke3857
    @mogessendeke3857 5 років тому

    Dr. Meskderm thank you very much for your deeply education. YOU are in my heart.
    God bless you.

  • @zenabazemo7142
    @zenabazemo7142 4 роки тому

    Hi Meskerem how are you going how's your family and please appreciate your prayers and work every time Egziabiher mhret yawrdln

    • @zenabazemo7142
      @zenabazemo7142 4 роки тому

      I see your support and focus on your Country My God bless you and your family

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 2 дні тому

    በለሎች አመራር ወይም አጀንዳ ነው የምንመራ የምትይው ስህተት ነው። የማታውቁት መሪዎችና አመራር አሉ፥ ትእግሥት ያስፈልጋሉ

  • @adugnabmolla8557
    @adugnabmolla8557 5 років тому

    Egziabher Yirdash wude ehetachine

  • @anwarsherif5040
    @anwarsherif5040 5 років тому +2

    የምወዳችሁ መጣችሁ ተባረኩልኝ

  • @zainabainab9161
    @zainabainab9161 5 років тому +1

    ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ እግዚአብሄር ለዘላለም አምላካችን ሀገራችንን ያዝልቅልን ቸሩ አምላካችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ribkayohannes8313
    @ribkayohannes8313 5 років тому

    Ethel egzahare yebarkehe!!!!!!

  • @lovebahrain3637
    @lovebahrain3637 5 років тому

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን የምታቀርቡት ነገር አስተማሪ ነው እግዚአብሆር ይርዳችሁ

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 5 років тому +1

    በመጀመሪያ ትክክለኛውንና ሃቁን ለማሳወቅ በምታደርጊው ጥረት ፈጣሪ ይርዳሽ በእውነት አነቃቂና ጥሩ ትምህርት ነው ራፋቶኤል ክፍል ሁለት ላይ የቀረበው እንደገና ነው የተደገመው እስከ ግማሽ አካባቢ የሚሆን ሰምቼዋለሁኝ ምንም ለውጥ የለውም ስለዚህ እባክህን ክፍል ሁለትን አርመህ ዩቲዩብ ላይ እንደገና ብትለቀው ጥሩ ነው

  • @zeebee5574
    @zeebee5574 5 років тому +1

    Thank you guys God bless you.

  • @Beki.16
    @Beki.16 5 років тому

    God bless you dr.meskerem

  • @ימסרצימלקו
    @ימסרצימלקו 5 років тому

    በጣም መሰረታዊ የሆኑ ታሪኮች ናቸው
    ዶክተር መሰከረም በርች በስራቪ
    እንዳንች ያሉ ብዙ ቢኖሩ ኑሮ
    ሀገራችን የት በደረሰች ነበር
    ፕሮግራሙ በጣም ጠቃሚ ነው

  • @yoditkahsay9472
    @yoditkahsay9472 5 років тому

    Egzisbiher yibarkih yakbrish ew have to pray hard and live like ethiopan ethics Amen

  • @Lola_Lili
    @Lola_Lili 5 років тому

    ዋናው የውይይቱ ጽንሰ ሃሳብ እንዳለ ሆኖ፣ ኢትዮጵያ ከገነት ጋር ያላትን መዛመድ አሁንም በሌሎች መስፈርት እየሰፈርሽው መሰለኝ ዶክተር፣ ማለትም Thomas More በጻፈው ጽሁፍ።
    የቶማስ ዮቶጵያ ኢትዮጵያ ብትሆንም ለኛ የሚሰጠን ፋይዳ አልታየኝም። ከሱ ይልቅ መጀመሪያ እንደተዋያያችሁበት ወደራሳችን አባቶች እና ከነሱ ትክክለኛውን መንገድ መከተል ይመስለኛል!

  • @hanikonjo6525
    @hanikonjo6525 5 років тому

    ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥሽ እውነት ጥበቡን ይሽመረልሽ

  • @gannathachem4506
    @gannathachem4506 5 років тому

    Enamsegnalen fetary yaberethe

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 4 роки тому

    Ende afsh yargln

  • @enochenoch524
    @enochenoch524 5 років тому

    I really enjoyed Dr. Meskerm the benefits of being big sister, I just bought the utopia book plus: I love to read your proposal writing and I like to see you more often in social media maybe having some kind platform please Dr. ..masters degree and PhD 🙏🏾 I'm ready to learn and lesson until then peace/Love to all.

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 5 років тому

    Tank you

  • @amlakululie7191
    @amlakululie7191 4 роки тому

    ይህነን መጽሐፍ የት ማግኘት እንችላለን

  • @frehiwotbekele1960
    @frehiwotbekele1960 5 років тому

    በጥላቻ የደነቆረ ትውልድ ቶሎ አይነቃም እና ምንም እንኳ ትግስት አስጨራሽ ቢሆን በርትተሽ አስተምርን ተስፋ አትቁረጪበን እህትአለም ፣ሊጠፋ የተዘጋጀ ከተማ ነጋርት ቢጎሰም አይሰማም እና ነው!

  • @gannathachem4506
    @gannathachem4506 5 років тому

    Mkaber fenkeol yeoeta

  • @mekedelawittale3311
    @mekedelawittale3311 5 років тому

    That is true

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 років тому +1

    YANCHI BOOK MIMETAW TINBET NGERUN GELET SETOTALE BERCHI!

  • @bete-mariam8736
    @bete-mariam8736 5 років тому

    የኢትዮጵያ ጥንታዊ ጥበብ፡ ከመንፈሳዊነት ጋር የተያያዘ ነው። በገንዘብ አይመነዘርም። የጥበብ መገለጽ ሰውን ጠቢብ አያደርገውም። ተመፃዳቂነትንና፣ የበላይነትን ስሜት በልቡ ሊያሰርጽበት ይችላል። ለጠቢብ ግን ጥበብ ይገልጽለታል። አውሮፓውያኖች ከተለያዩ ስልጣኔዎች የቀሰሙትን ዕውቀት ከመንፈሳዊነቱ ለይተው በገንዘብ መንዝረውታል። ውጤቱን እንደምናየው ከዘላቂ ጥቅሙ ዘላቂ ገዳቱ ያመዝናል። ጥቢብ ፣ የእንድን ጥበብ ሁለት ገጽ ያያል። አዋቂ ግን ለአላማው ማራመጃ የሚጠቅመው ገጽ ላይ ብቻ፣ ያተኩራል ።

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 5 років тому

    ኧረ መጽሐፉን የት ነው ምናገኘው 🙏

  • @yonasg9681
    @yonasg9681 5 років тому

    💕

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 5 років тому

    " ኢትኤል" የሚለውን ከድንጋይ ተቀርፆ የተፃፈው የት ይገኛል ?

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    ሐዋርያው፡ ጳውሎስ…
    አትሳቱ፡ እግዚአብሔር፡ አይላገጥምና፣ ሰው፡ ሁሉ፡ የዘራውን፡ ያጭዳልና…ይላል።
    በተጨማሪ፡ ነብዩ፡ ሙሴ፡ የእስራኤልን፡ ሕዝብ፡ ከ ግብፅ፡ ካወጣ፡ በኋላ፡ ሕዝቡን፡ ከነገራቸው፡ ትልቅ፡ መልዕክቶች፡ መሀል፡…
    በፊትህ፡ በረከትንና፡ መርገምን፡ አስቀምጣለሁ፤ በረከት፡ በመታዘዝ፣ ርግማን፡ ባለመታዘዝ፡ እንደሚመጣ፡ ነገራቸው፡ ለሕዝቡ።
    ይህ፡ ነው፡ ታሪካችን…
    ዕውቀት፡ ከማጣት፡ ሕዝብ፡ ይጠፋል። ትልቁን፡ ጦርነት፡ የሚያደርጉልን፡ አባቶች፡ ባይኖሩ፡…
    ዕውነትን፡ ማወቅ፣ በመቀጠል፡ ደግሞ፡ ላወቅነው፡ መታዘዝ፡ የድላችን፡ መሠረት፡ ነው።

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum5521 5 років тому

    The name “Ethiopia” existed before Greek. True, the word has been given different meanings in different times by different peoples of human history. The Greeks gave their own meaning to the word Ethiopia at a particular time. But , their definition or interpretation is not the only way the word has been defined through human history. For example, “Ethiop” is the son of King and high priest Melchizedek mentioned in the Bible. This is way before Greek civilization began. The Ethiopian princess, who was Moses’s wife, daughter of a King and high priest, lived way before Greek civilization. So, we cannot use only Greek definition across the board. I think one should also ask how the Ethiopians defined the word Ethiopia and you will find multiple definitions through different “times “. Keep up the good work!! Keep it up! Thank you .

  • @habeshaninja8719
    @habeshaninja8719 5 років тому +1

    ምንድነው አስሬ ምደግሙት?

    • @zufanmiheretu2069
      @zufanmiheretu2069 5 років тому

      this is part 2

    • @Ethiomuzik
      @Ethiomuzik 5 років тому

      Almost half of it from last week....isn't it boring?

    • @Jstar697
      @Jstar697 5 років тому +1

      @@Ethiomuzik dont watch then go watch music videos and dance

    • @Ethiomuzik
      @Ethiomuzik 5 років тому

      @@Jstar697 This is 21st century and every microsecond is valuable. We need special programs like this now days, but recapping too much of past programs is annoying. Next time, try to give a better advice if not please don't judge others! ሰላምሽ ይብዛ የሃገሬ ልጅ 💚💛❤

    • @petternasvall1456
      @petternasvall1456 4 роки тому

      Hydme yestsh🍇🍇🎆

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 5 років тому +1

    Almost half of it is repeated from last week...that is boring. You may recap a minute or tow, but this is too much. It doesn't make us motivated to watch more. This is brotherly advice.