God bless you my brother, this is a revelation from God himself. Ethiopiawinet is so mysterious, that is why we see the enemies of Ethiopia falling like Babylon ,Fascist Italy and weyanne are good recent examples, weyanne hated Ethiopia very much and took its worldly desire to Great Monastries, even to Waldeba to oppose God and finally it shattered down in to pieces like Japanese cup
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሰው አለ ለካ!!
እውነት ነው
elf sew ale teyayu Egziyabiher yimesigen!!!!
ባንተ ውስጥ ያለው መንፈስ የብዙ ሰው ልብ ይገዛል: ደስ የሚል አገላለፅ: ተባረክ ወንድማችን::
የኢትዮጵያ መኖር ለአለም ሲሆን ውስጧ ያሉት ይገሏታል።ተባረክ ለካ ሰው አለን።ፀጋውን ብዝትዝት ያድርግልህ መድሃኒያለም ።
በጎነት ኢትዮጵያዊነት ይቀጥላል....ሊጠፋም አይችልም በልባችን አለች
በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ እንተሰው ቅኔ ሚስጥር አለህ ድብቅ የሆነ የተገለፀልህ ትልቅ ሚስጥር የኢትዮጵያን ትንሳኤን እባክህን በፀሎት አስበኝ በረከትህ ይደርብኝ
አይቀርም አንድ ቀን፣ ያቺ ሁላችንም በልባችን ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ ፣ ያቺ እግዚአብሔር አምላክ የከበረባት ኢትዮጵያ መምጣቷ አይቀርም።
ደስ ሲል አገላለጽ እውነት ብለሀል ወዳጄ ኢትዮጵያዊነት ሚስጥር ነው የገባዉ በሙሉ ኢትዮጵያዊ ነው
ኤትዬጲያና ኢትዬጲያዉነት ማለት ይሄ ወንድማችን ነዉ። ትልቅ ምሳሌ አንደበተ ብርቱ የትንሳዬዉ ልጅ።
ደሞዝ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው እውቀቱን ያብዛልህ
ተስፋ የሚያለመልም ሰው አለ ለካ!!! የኢትዮጵያ ትንሳኤ እውን እንደሚሆን ይህ ምልክት ነው!!!
ቃለ ሂወት ያሰማልን
እውነት ነው።የማስተዋል ልቦናችንን የጋረደብንን መንፈስ በጥንቱ የአባቶች እውነት በመቃወም መኖር የግድ ይላል። እሱም የዘልማድ አካሄዳችንን ትተን በጾም፣በጸሎት እና ቁልፉ በየቀኑ የማይቋረጥ የአምልኮ ስግደት እና በቅዱስ ቁርባን መቀ'ደስ ግድ ይላል። ይህ ካልሆነ ተመልሰን ወደባሰ አዙሪት ውስጥ መግባታችን ነው።
እግዚአብሔር መልካም ነው በአንተ በወንድማችን አድሮ ያስተማርን እግዚአብሔር ስም ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንንድማችን
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማለም መልክቶችህ ልብን የሚሰረስሩ ናቸው ጆሮ ያለው ይስማ
እድሜህ ይርዘም እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ላቲናዊኢ አይደለሁም ።
እግዚአብሔር ሁ ጥበበኛ ሰውን ያስነሳል ዛሬም ተመስገን አምላኬ
እጄን ባፌ ጭኛለሁ።ውጊያው የመንፈስ ነው።እንንቃ እነነቃቃ።ሰብዕናዋ ድል አድራጊ ነች።
እውነት ነዉ ውድማችን በጥም ድስ የሚል ቃል ነዉ በጠዋቱ የስማሁት እባካችሁ እነዚህ አይነት ሞህሮችን ካሉበት እያውጣችሁ ታርክን ያስተምሮን እመቤታችን ትባርካችሁ።
ኢትዮጵያ ትልቅ ነበረች ትልቅም ትሆናለች ወንድማችን እናመሰግናለን
ሚገርም ገለፃ ነው እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
ተስፋን የሚያለመልም ንግግር ነው ዘመንህ ይባረክ
ግን ምንአለ ልጆቻችንን ለማስተማር ቤተክርስቲያንን ለሽንኩርትና ለሸቀጥ ከማከራየት ትምህርት ቤት መንፈሳዊዉን ከአለምጋ አጣጥመው እንዲውቁና ተገቢውን ክፍያ ብንከፍል በእርግጥ አቡነጎርጎሪዮስ እንዳለ አውቃለው በቂ ግን አይደለም ።
እጅግ እጅግ እጅግ…በጣም እናመሠግናለን!
ታላቅ ምስጢር ነው ለገባው፥ ወንድማችን፦
ዮሴፍ ወንድሞቹ ሽጠውት በጶጢፋርም ቤት፣ በእስርም ቤት ፦ በመኖሩ ብቻ በረከትን አመጣ፥ መጨረሻም መሪ ሆነ፤ መድኃኔዓለም፦ "እናንተ የምድር ጨው ናችሁ"፣ "ከእነዚህ ከታናሾች አነስተኛ ለሆነው አንድ ብርጭቆ ውሀ የሠጠ"…ዋጋ እንዳለው፣ ቤተ መቅደስ ስጦታ የሚሰጡ ሰዎችን መድኃኔዓለም ተመልክቶ ሁለት ሳንቲም የሰጠችዋ መብለጡን ሲናገር፣…ወዘተ. ወንድሜ ርዕስህ ትክክለኛነቱን እመሠክራለሁ! መኖራችን እራሱ በረከት ነው ለአለም!
እግዚአብሔር ይስጥልን!
ተባረክ ልብ የነካል በጣም ነዉ የሚያነቃዉ
To see this we need internal eyes.... Thankyou so much to Both
ደምዝ ወንድሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ኑርል ወንድሜ።
እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት እየጠፋ ያለበት ዘመን ነው ስልጣኔ እየመሰለን በውጪው አለም ተወስደናል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ተባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
Egzabher yestlen I believe all you say your right 💯 ,this idea need massage for all Ethiopian people
❤❤❤❤ስወደእ
እግዚአብሔር ይመስገን🕯ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ መንፍስ ቅዱስ በሁላችን ላይ ይደርብን ብቅንነትና በማስተዋል እንድንጏዝ ያድርገን⛪️
ትክክለኛ የአእምሮ ምግብ ነው ራፋቶኤሎች የምታቀርቡልን አርትስ ቲቪ ላይ ያለው የአየር ስአት በቂ አይደለም የራሳችሁ የ24 ሰዓት አየር ላይ ስርጭት ያስፈልጋችኋል እንደውም ብዙ ጣቢያ ያስፈልጋል እነዚህ ስራ ፈት የፖለቲካ ቻናሎች አይምሯችን ከማደንዘዝ ውጭ አልጠቀሙንም እንደናንተ አይነት ሚዲያወች ቢበዙልን የት በደረስን ነበር ወጣቱም ስንት አለም ጉድ የሚያሰኝ ታሪክ በደገመ ነበር። ብቻ በርቱልን በርክቱልን❤
እምናከብርህ: ደራሲ/የታሪክ ተመራማሪ ደሞዝ ጎሽሜ: እምትናገራቸው/እምታስተምራቸው ትምህርቶች ቀርቶ አንተ እራስህ ምስጢር ነህ:: እግዚአብሔር ጥበቡን: እውቀቱን አብዝቶ ሰቶሀል እናም ለኛ ልታፈስልን ፈቃደኛ ስለሆንክ እረጅም እድሜ ተመኘው:: ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ምስጢር ነው: ላንተ እንደተገለጠ ለኛም ይገለጥልን::
እግዚአብሔር ይስጥልን እጅግ ልብ ላይ አርፎ መንፈስን የሚያበረታ ነቅናቂ የሆነ ምስጢር ! በእውነት በጣም የሚያስደንቅ አገላለፅ ለዚህ ትውልድ የተዋህዶን ምስጢር እጅግ ለመረዳት በቀለለ መልክ መናገር መቻል ትልቅ ፀጋ ነው ! ደራሲ እና የታሪክ ተመራማሪ ደሞዝ ጎሽሜ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ! ለአዘጋጁም ኢትኤል ( ራፋቶኤል ኢንሽዬቲቭ)
የመዝሙረ ዳዊት ጥቅሞች ሙሉፈልጌ ነው በተለይ ለንግድ።
ዘመንህ በሙሉ የተባረከ ይሁን መንፈስ ቅዱስ ገልጦልሀል ራፋቱኤሎች በርቱ የምታዘጋጇቸው ለትውልድ የሚያንፁ ናቸው ልብ ያለው ካለ መለወጥ በተለይ ንሾች ይጀምራል
🙏🙏🙏
ደሞዛችን በርታ ገና ብዙ የተሰወሩብን ግን ንቀን የጣልናቸወሰ እጅግ መልካም የነበሩ እሴቶቻችንን ዳግም ለማበልፀግ እና መስራት አለብን እንንቃ።
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ሚስጥር ነው ይህንን ለልጆቻችን ብናስተምር የት በደረስን
Interesting!
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከሙህራኑ ክፍል ተምረናል አውቀናል እያሉ ነገር ግን እውነት የተሰወረችባቸው ምነው እዳንተ እውነት በተገለጠችላቸው ግሩም አገላለጥ ነው እናመሰግናለን ተዋህዶነት ኢትዮጵያዊነት አገሪ ምስጢር ናት ዘንዶው ሊውጥ አፉን ከፍቷል ግን አያገኛት።
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ። አሜን
❤❤❤❤
ኢትዮጵየ 😍😍😍😍አች ግን እደት ትጠይአለሽ እናታላሜ እኔ ትናፍቂኛለሽ ሁለየም 😍
Pls 🙏 massage for all over the church
This is definitely a wisdom comes from above! Thank you for sharing.
አግዚአብሄር ይስጥልን ።በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ለኢትዮጵያ ልጆች ማስተዋሉን ይስጠን የጠፋውን ስብዕናችንን አምላካችን ይመልስልን። እኔ ብቻ የሚለውን ሃሣብ ከአ እምሯችን አጥፍቶ አንድነትን፣መተሳሰብን ያምጣልን።
አጅግ ድንቅ አቀራረብ። እግዚአብሄር ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ማስተዋሉን ይስጠን። ክፉውን ሃሣብ ያርቅልን።ለእኔ ብቻ ወይም እኔ ከኖርኩ የሚለውን ሃሣብ አምላካችን ያርቅልን።
Wow what a wonderful explanation. I learnt a lot. Thank you for sharing with us. May God bless you!
እውነት ነው:: ውጊያው በኢትዮጵያ ላይ ከጀመረ ቆየ: አሁን ግን ግልፅ በሆነ መንገድ ተጀምሯል:: የፍፃሜው ዘመን ደርሶአል ይሉሀል ይሄ ነው:: በአደባባይ ማክበር እይደለም ስሙን መጥራት እንኳን የማይቻልበት ዘመን:: ይቅር ይበለን!
እግዚአብሔር ይስጥልኝ፡፡
efoy dess silegr yistelen wondmachen
እውነት ነው
ራፋቱኤል መዕላድ ለምንደነው ቶሎ ቶሎ ፕሮግራም የማታቀርቡት ትጠፋላችሁ እኮ
የpsychology መጽሐፍ ያለው ርዕሱን ያወቃቹ እባካቹ አካፍሉን
Please talk to Dr. Meskerem Lechisa...... I am sure she has a lot to say........
he says a lot without actually saying anything at all
God bless you my brother, this is a revelation from God himself. Ethiopiawinet is so mysterious, that is why we see the enemies of Ethiopia falling like Babylon ,Fascist Italy and weyanne are good recent examples, weyanne hated Ethiopia very much and took its worldly desire to Great Monastries, even to Waldeba to oppose God and finally it shattered down in to pieces like Japanese cup
Blassed you long life
Enkwan dehena metacho dese yemekje yetmarkobet yuotub egzhabhere yesteleje
የኢትዮጵያ ሶስት አራተኛው የሚሆነ ወጣት ክፍል የመንፈሳዊው እና የአለማዊው ልዩነት መረጃው በትክክል እየደረሰን አይደለም? እንደ ተረዳሁት የአዳም ዘር ያለ መንፈሳዊው መንገድ የትም እንደማይደርስ
አንተ ገብቶሃል ወዳጄ
Yigerimal
ምን አይነት ጫት እንደምትቅም እና በምን አይነት የምርቃና አለም ውስጥ እንደምትኖር ነው ምገርመኝ? በጦርነትና በስንዴ ልመና ነው አለም ምያውቃት ዝምብለህ ትቀደዳለህ::
ያንተ አይነት አካፋ ቢጣልም አይከፋ!!!
He kick you! He the best.
የአንተ አይነቱ በዝቶ ነው የስንዴ ለማኝ የሆነው። አባቶቻችንማ ለአለም የተረፋ ነበሩ።
አንተ የታሪክ አተል ነህ የት ሚስጥር ይገለፅልሃል በአውሬው ተወጥረህ ተይዘህ በቁምህ ሞተህ ጫቱማ ያንተው ያልጫው ነው እሱግን በጌታው ፀጋውስጥ ነው መርከብዋን ተሳፍሮዋል ወይም እንደኖህ መርከብዋን ሰርቶዋታል ኑግብ እያለን እየተጣራን ነው እኔ ሁሉን ትቼ መርከብዋን እሳፈራለሁ ዛርብዬም እንዳላይ የጨው አምድም እንዳልሆን አምላኬ ጠብቀኝ ምንም መልክም ስራም ባይኖረኝም ከተመረጡት ጋር ቀላቅለኝ ውንድሜ / እህቴ እግዚአብሄር ይድረስላችሁ የትንቢት መፈፀሚያ አያድርጋችሁ ይልቅ ንቃ ንቂ መፅሃፍ ዱሱን አንብቡት
አይንህን ከፈተው ወይም ክፉትን ትተህ ሰለ ነፍሰ አሰብ ጊዜው የእውነት ነው። አንተን የመሰለ ሰው ሰለበዛ ነው አለም የተጨነቀችው።የውንድማች ንግግር የሚገባው እግዚአብሔር የሚያቅ ሰው ብቻ ነው ።።።።።።።።። የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው።።።።።።።።።።።