Simply you are amazing talented person! thank you so much: you are very smart intelligent woman :I’m very proud of you keep up the good work🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾
Our creater God is one on earth. The religion comes latter one after other isn't it? So she has give what she get. if you sow guppies pleas breather tray to fill it by bringing evidence .then we can fellow and . .
Why on the earth are people clapping in the middle of her sentences? are they there to learn, or to be like those clowns at a political campaign due to a confirmation bias? It is very irritating. Do you clap in the middle of a lecture when your, let's say chemistry lab teacher shows you what happen when you mix two things? I understanding clapping at the end, but the rest? just stop! This is supposed to be for you to open your eyes, to go out and learn more, read more, do research, to ask questions and reach at your own analysis. I wish they can mute their clap. That's being said Thank you Meskerem.
Do you lecture only Christian students? I think it’s prohibited to lecture about your religion at public places and classes unless your orients are only same religion as you.
ዶ/ር በትምህርትሽ ብገኝ ደስ ይለኝ ነበር? ለእዉቀት ብቻ ሳይሆን ለህይወትም የሚሆን የክርስቶስ ትምህርት እንደሆነ አረጋግጥልሻለሁ።ተባረኪልኝ
መሰኪ ይደገም ይደገም ምርጥ ሰው አቦ እግዛብሔር እደሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ ጎንበስ ብዮ እጀ ሰጠው አውቀሸ እውቀትሸን መመገብ ይህ ነው ተምሮ መተግበር።ታዳሚው ታድሏል፡ መሰኪ በፈጣሪ ወጣቱን ፈልገሸ በየአዳራሸ እውቀትሸን ሰጨው መግቢው።እር ጉበዝ ትምርቱ እኮ ተመርዞል የቀድሞን ታሪክ መሰከርም ጉህ ቀደደችው ህዝባዳም ተጠቅምባት።
እግዚአብሔር ያክብርልን እህታችን እንዲሁም ይህንን ዝግጅት አቅራቢዎች:: ስለሁሉም አምላከ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን::
ዶክተር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
ደስ የሚል ነበር ቀጥሉበት እደነዚ ያሉትን ሙሁር ያብዛልን
ውብና ማራኪ ንግግሯ እጅግ ይማርካል ንግግሯን ባልጨረስች ያስመኛል
ወጣቶች እባካችሁ ከዚች ምህር ውብ ኢትዮጵያውያዊ ጉበዝ ሴት,ትምህርት ቅስሙ በደንብ አድምጣት
እውነትም ዶክተር። ድንግል ትባርክሽ። በፌስ ቡክ የምትፅፊያቸው ቁም ነገሮች እጅግ ተጠቅሜባታለሁ።
ዶክተር መስከረም ክወርቅም እንቁ ናት ትክክል ብላችኃል አመስግናለሁ ፕ ውስጥ ገብታ ያየች ያህል ነው የሚስማኝ እድሜዋን ያርዝምልኝ ለኔ ህይወትን ነው የዘራሽው እግዚአብሔር እብ አብዝቶ ይባርክሽ ። አሜን አሜን አሜን
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
.km
.km
ዶ/ር በፈጣሪ ቀጥይበት በፈጣሪ ቀድሜ ሚሴጅ ልኬልሸ ነበር ካንቺ የምጠብቀውን የህዝብ መደርክ ላይ ምኞቴ ነበር ተገበርሸው ይህ ነው የሚፈለገው እምነቱን ባህሉን ርግጦ ለሚወጣው መሰርት ኦነሻል መድርክ ያምርብሻል ትህትናሸ እሰቴጁ በድማም ሞላው ።የተርጋጋ ገለፄ ይህ ነው እንዳቺ ምርጥ ዜጋ ፈጠሪ።
የኔ ልበ ብርሃን እግዚአብሔር አሁንም እቀቱን ይጨምርልሽ በጣም የማደቅሽ የፌስቡክ ተማሪሽ ነኝ ።
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ዶክተር መስኪ ድንቅ የዘመናችን ያፈራችልን እንቁ ሙሁር እውቀቱን ይጨመርልሽ ሺ ያድርግልሽ ሁሌ እየመጣሽ ብታስተምሪን ደስተኛ ከሆኑት አንዱዋ ነኝ ውድ እህቴ ባንቺ ንግግር ከእንቅልፌ ነው ያነቃሽኝ ። ቃል ህይወት ያስማሽ በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን አሜን ይቆየን።
አሁንእኔም አንችጋ እኩል ሴት ነኝ🤦
በጣምድንቅ ነሽ የእውነት❤️
እጅግ ውብ የሆነ መደረክ ነው።
አፍሽ ሲከፈት ጭንቅላትሽ ታየ!!!!
እውነት ፈጣሪ እንዳንቺ አይነቶቹን ያብዛልን
እግዝቤር ይባርክሽ
መሲዬ በጣም የሚደነቅ ብሩህ አምሮ አለሽ ግን አንድ ነገር ላሥታውሥሽ እምነትሽ የኦርቶዶክስ እምነት ከሆነ የእምነትሽን ምልክት መሀተብና መሥቀልሽን ከአንገትሽ ላይ አድርጊ በተረፈ የምታቀርቢያቸው ነገሮች ሁሉ በከፍተኛ ህዝቡን ትውልዱን የሚያነቁ ትምህርቶች ናቸው እግዚአብሔር ትበቡን ፀጋውን እድሜውን አብዝቶ ይሥጥሽ ሠላምሽ ይብዛልሽ
ቃለ ሕይወት ያሰማሽ እህቴ!
Many Thanks Dr Meskerem Lechissa,
Meski Tebareki Egziabher bezu Meskeremotchen yabzalen.
GOD bless you more Dr.Meskerem L.Tiwild yasmeletebesh Geta Eyesus bemenfesu
Amazing person please keep on teaching!!! You are blessed .
አቤት እንዴት እንደምውድሽ እንደማከብርሽ የአገሬ እንቁ ነሽ እኮ አንቺ የልቤን ነው የምታይውና የምትናገሪው እንዴት ደስ እንደሚለኝ ወርቅ ነሽ ብዬሻለሁ👌👌👌👌👌💚💛❤🇪🇹😘😘😘😘😘😘
ዶክተር መስከረም ክወርቅም እንቁ ናት ትክክል ብላችኃል አመስግናለሁ ፕ ውስጥ ገብታ ያየች ያህል ነው የሚስማኝ
እንደዉ ከሰማይ ነዉ ዱብ ብለሽ የወረድሽዉ Dr. መስክዬ ኮራሁብሽ። አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ። እዉቀትሽ ከእግዛብሄር ነዉ ከየትም አይደለም።
ከሰማይ ዱብ😁
ያስብላል እውነት።
Ehite betam Desi yilal nigigirhin fetari betibebu bedime betena yanurihi enameseginalen
Betam lib yemineka ewiket new Edmena Tena yistish Egziabher Adis ewiket yichemirilish Amen
ጎበዝነሽ
Simply you are amazing talented person! thank you so much: you are very smart intelligent woman :I’m very proud of you keep up the good work🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾
I accept respectfully the comment. Thank you
ህገ ወጥ ህግ አልበኝነት በዚህ ዓለም ንብረት ሃብት ያበለፀጋቸው ሰዋች እኮ መንግስት ነን ባዬች ናቸው አንችን እህታችንን ህዝብን እንዲህ ለ መንግስት ህግ በመግዛት ደስ ይላችኋል እና ደስ እያላችሁ ተገዙ ይህ good enlightenment ነው እያልሻቸው ነው። እርግጥ ለንፁሃኑ ህዝብ እና ለእውነተኞቹ ከሆነ እውነተኛ ካልናቸው ዘንድ ይህ ታማኝነት እውነተኛ ነት ... ሃብታቸው ስለሆነ መሰበክ አያስፈልጋቸውም ባይ ነኝ !
thank You Dr
i respect you Dr
God bless you more thank you
ክብርና ምስጋና ለዶ/ር መስከረም
You sound like motivating one group.
Our creater God is one on earth. The religion comes latter one after other isn't it? So she has give what she get. if you sow guppies pleas breather tray to fill it by bringing evidence .then we can fellow and . .
Wow bestemechersha tenshem behone enlightened yehone sew
DR ANCHI YEMENGIZEM MIRT SET NESH LIYOU NESH MESKI
genius and the owner of the good personally d/r Messkerrem Lechissa
Ufffff sewedshe eko 😘😘🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
የእኛ ኢትዮጵያውያን ዕውቀት ሸማችና ተመራማሪ እንዳንቺ ያሉተን ብቻ ይመለከታል።
ሌሎቹ ዕውቀትን ሣይሆን እርኩሠትን እየተማሩ እየሠለጠኑ ሣይሆን እየሠየጠኑ በዘቀጠ የጎጥ ፖለቲካ የሠው ደም እየጠጡና እያፈሠሡ ለከርስ ፖለቲካ የሚኖሩ ስለሆነ ልብ ካላቸው ከተከበረች ደ/ር መስከረም ይማሩ። ያውም ከቻሉ!! እውነትን ፈልገው ማግኘት እንዳይችሉ ሆዳቸውና የምቀኝነት ባሀሪያቸው አይፈቅድላቸውም።
ስለ ውሸት የተናገርሽው ወድጄዋለሁ ሀገሩን የሚጠላ ሰው ያለ አይመስለኝም ሀገራችን እንድታድግ እንድትሻሻል ረሀብ ከሀገራችን እንዲጠፋ የሀገራችን ታሪክ መሰተካከል አለበት በጣም ብዙ የውሸት ታሪክ ተፅፎ አለ ያ ሳይሰተካከል እድገት መሻሻል አይመጣም አንድ ብለን ከእውነት እንጀምር
Maski Konjo Sawodshi iko
wow
yene konjo ehet Dr. Meski
mahtebeshis?
አሁንም ሰው ያልሆነ ሰው ትምህርትሸን ይቃወማል ሰው ቢሆን ኑሮ የሚጠቅመውን ይዞ የማይፈልገውን መተው ሲችል ማተብ፤ብሄር ፣እያለ ይቃወማል አየ የሰው ዛፍ።
ለችሳ ማለት ምን ማለት ነው?
Why on the earth are people clapping in the middle of her sentences? are they there to learn, or to be like those clowns at a political campaign due to a confirmation bias? It is very irritating. Do you clap in the middle of a lecture when your, let's say chemistry lab teacher shows you what happen when you mix two things? I understanding clapping at the end, but the rest? just stop! This is supposed to be for you to open your eyes, to go out and learn more, read more, do research, to ask questions and reach at your own analysis. I wish they can mute their clap. That's being said Thank you Meskerem.
ያልበራላት የኣብርሆት ኣስተማሪ
አክሱም ብዳ ላስታ ጠቢብ ። ኢተያ።ቆቦ።ቦቆ። ቆቦ
ህዝቡ ሳይገባው ያጨበጭባል
አሰላ። ደምር።ኢተያ ።እተዉ ።አሳሳ። ቆቦ ጂ። ላስታ። ደምር። ድሮግቡር። ቆቦ ጂ። ቤትመራ።አሸዉ ገዳ። አምባ ፈቃድ።ደምር። ኩሓ ወቅሮ። ነጋሽ። ካሌብ ላሊበላ
ጨርጨር ሰማዒ ዘይቡሉ
Do you lecture only Christian students? I think it’s prohibited to lecture about your religion at public places and classes unless your orients are only same religion as you.
ይቅርታ አድርጉልኝ የመናፍቅ አብርሆት አይደለም
ተርት ተረት