28- በትምህርት ሥርዓታችን ላይ የተሠራ ጥናት (ክፍል 1) - (በዶክተር መስከረም ለቺሣ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 263

  • @babadebrye
    @babadebrye 8 місяців тому +53

    በእኔ ዘመን መኖርሽ እጅጉን ደስ ይለኛል በረከታችን ነሽ በርቺልን እድሜ ጤና በረከት ያድልልን ከመላው ቤተሰብሽ ጋር

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 місяців тому +51

    ጥበብ በዚች ሴት አለ። ኑ ሰዎች ቅሰሙ እዉቀት አይደለም የ እሷ ጥበብ ሞልቶባታል የዚህ ሁሉ ሚስጢሩ እግዚአብሔርን የምትፈራ ትጉህ ሴት መሆኗ ነዉ። አርአያየ ነሽ

  • @ሳርቤትቲዩብ
    @ሳርቤትቲዩብ 8 місяців тому +83

    እኔን ጨምሮ ምንም እንኳን የ20 አመት ልጅ ብሆንም ከህፃናቶች ምንመ አልሻልም ኢትዮጵያ ደሀ ተስፋ የሌላት ወደ ሌላ ሀገር መሔድ ማለት የተሻለ ሰው መሆን ነበር የሚመስለኝ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 8 місяців тому +18

      በጣም ይገርማል የኔ ልጅ! በዚህ እድሜህ ይህን የመሰለ የበሰለ የምርምር ስራ መከታተል መቻልህ... ያሳድግህ! በሰማኧው ነገር ፍሬ ማፍራት ትችል ዘንድ እግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ያቅናልህ!!!

    • @rahelassefa1766
      @rahelassefa1766 8 місяців тому +2

      እህታችን ለምትሰጭን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን የሀገራችን ነገር እንደሆነ የአዉሮጳ እና የአሜሪካ እጅ ከአገራችን ላይ ካልተነሳ ካልተውን መቼም ቀና አንልም

    • @ሳርቤትቲዩብ
      @ሳርቤትቲዩብ 8 місяців тому +4

      @@enatasrate576 አሜን ሴት ነኝ

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 8 місяців тому

      Good our sister I am here abroad even if you wanna go abroad you have to educated person knowledge is very important if you're not educated even if you go out abroad the first thing you will be down the second thing you will put down you country so educated is very important to put up yourself and the country

    • @yessewzertadesse3295
      @yessewzertadesse3295 8 місяців тому +2

      እህቴ በጣም ጥሩ ምልከታነው የምሰጭን ግንዛቤ ስለጥረትሽ እናመሰግናለን

  • @hiwotwoldemichael1463
    @hiwotwoldemichael1463 8 місяців тому +41

    እህታችን በርቺልን ጠንካራ እና እውነተኛ ኢትዮጵያዊነትን ከተዋህዶ ሀይማኖት ጋር አስተባብረሽ የያዝሽ ነሽና አድናቆትና ምስጋና ዬ ይድረስሽ እያልኩ ዛሬ ስለአቀረብሽልን ታዳጊ ልጆቻችን የበኩሌን ትንሽ ልበል ብዬ ነው ብዙ ዎቹ የወላጆቻቸውን ( የአሳዳጊዎቻቸውን ) ሀስብ (አመለካከት )ይወርሳሉ ያንፀባትቃሉ ለምሳሌ ስለኢትዮጽያ ብትጠይቂያቸው ቤተስቦቻቸው ስለእትዮጵያ ተጨባጭ ወቅታዊ ሁኔታ የሚወያዩ ከሆነ ልጆቹም ስለሀገራቸው ትክክለኛውን ነገር ያቃሉ ቤተስባቸው ስለሀገር የማይወያዩ ደሞ ምንም እውቀት የ ላቸውም ስለ ሌላ ጉዳይ ቤተስባቸው ስለ ተጠመደበት ጉዳይ ሊተነትኑልሽ ይችላሉ በአጠቃላይ ልጆች ቤተስባቸው ስለሚያወራው ስለሚጫወተው ነገር ለነሱ ባናወራም እንክዋን ቀስ ብለው ይስማሉ እነሱ ፊት ምን ማውራት እንዳለብንም መጠንቀቅ ያለብንም ይመስለኛል ብዙ ማለት ይቻላል ግን በዚሁ ላብቃ

  • @sis-be1xz
    @sis-be1xz 8 місяців тому +16

    ያንቺን ኢትዮጵያ እንናፍቃታለን ግን መቼ ነው የምንመልሳት በቁጭት መቃጠል ሆነብን ጥልቅ እውቀት ያላቸው እውነተኞች ተሰብስባችሁ ህብረት ብትፈጥሩልን እኛ እንከተላለን ፡፡በድሜ በጤና ይጠብቅልን፡፡

  • @getachewgirma7311
    @getachewgirma7311 8 місяців тому +32

    ሰላም ለኪ እህቴ ሊቋ ባለ አራት አይኗ፤ሰላም ለክሙ ደቂቀ ዩቶፒያ

  • @AbataZeledaw
    @AbataZeledaw 3 дні тому

    እማኑኤል🎉❤ ብስራሽ ያበርታ❤🎉

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 8 місяців тому +8

    ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነተኛና ሐቀኛ ንጹሕ ኢትዮጵያዊት የተማረች ጀግና የተረጋጋች የሰከነች ምሁር ጨዋ ንግግርዋ ለዛ ያለው ጎበዝ መመህርት ምርጥ እህታችን በጣም አናመሰግንሻለን በእውነት እኔ የቅርብ የስጋ ዘመዴ ያህል የሆንሽ ስሜት ይሰማኛል በደንብ ከልቤ ነው የማዳምጥሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ቅዱስ ሚካኤል ጠላትሽ ይጣልልሽ ቅዱስ ገብርኤል መልካም ዜና ያሰማሽ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ።

  • @lidiazappia640
    @lidiazappia640 8 місяців тому +15

    ዶክተር አንኩዋን በሰላም መጣሸልኝ ተባረኪሊን በእድሜ በፀጋው ከነመላው ቤተሰብሸ ይጠብቅሸ የእግዚአብሔር ወዳጅ እንደመሆንሸ ለጌታችን ለመዳሀኒያለም ክአርሰቶሰ ለታላቁ ክብር ለቅዱሰ ቁርባን ያብቃችሁ ። ከበቃችሁም በፀጋው ይጠብቀሠችሁ ። ❤❤❤
    ቃልሕይወት ያሰማልን ። አሜን(፫)

  • @yilmahailumedia
    @yilmahailumedia 8 місяців тому +27

    ዶክተር ሰሜ ይልማ ኃይሉ ይባላል : ምናልባት በመዝሙር ታዉቂኝ ይሆናል ። መርሐ ግብርሽን እከታተለዋለሁ ብዙ ትምህርት እየገበየሁበት ነዉ። ምን እየለወጥሽ እንዳለሽ የዛሬ 20ዓመት ነዉ የምታዉቂዉ። ብዙ ማለት እችላለሁ ግን በስል ባገኝሽ ይመረጣል።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 8 місяців тому +10

      የኔ አባት አንተም በመዝሙሮችህ ስንቱ ንሰሀ እንደገባ ታዉቅ ይሆን ፀጋህ ይብዛልኝ።

    • @enatasrate576
      @enatasrate576 8 місяців тому +4

      አዎ ትክክል!!!

    • @utopia3386
      @utopia3386  8 місяців тому +13

      ሊቀ መዘምራን፤ ቤቴ ብቅ ስላሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ! በስልክ መገናኘት እንችላለን። ስልኬን እንድሰጥዎት፡ በቅድሚያ በእኔ email አጭር መልእክት ቢጽፉልኝ፡ ቁጥሬን ለማስቀመጥ ይመቸኛል። meski_lechi@yahoo.com

  • @tesfayekokeb2313
    @tesfayekokeb2313 8 місяців тому +2

    አምላክ ይባርክሽ ሌላ ምን ይብላል ተባረኪ

  • @melakumulutshay8303
    @melakumulutshay8303 8 місяців тому +9

    ልኡል እግዚአብሔር ያክብርልን። ዶ/ር መስኪ። እመብርሃን ከነቤተሰቦችሽ ፍፅሜሽን ታሳምርልንተ

  • @clight214
    @clight214 8 місяців тому +13

    በህይወት ዘመኔ በእንደዚህ አይነት የመረዳት ደረጃ ላይ እውነት ነው ከአንቺ ውጪ የሚያሻግር የሚያሳይ የሚያበራ አላገኘም። መስኪዬ ፈጣሪ በርሃንሽን ያስፋው።

    • @TesfayeGelu
      @TesfayeGelu 8 місяців тому +2

      ተጨማሪ ሰዉ ልጠቁምሽ ዶር ዘበነ ለማ ቻናልን ተመልከቺ (ት)

  • @tadessetegegne3977
    @tadessetegegne3977 8 місяців тому +7

    አሁን ልጆች እየሰሙ ያሉትና ያላቸው አረዳድ ኢትዮጵያዊነት ከመገዳደልና ከመተነኳኮል የዘለለ ምንም ታሪክ የሌለንና እርግማን ሁሉ ያለን ነው ሚመስላቸው ወይም በኢትዮጵያ ውስጥ መወለድ/መኖር አለመታደል እንደሆነ ነው ተደርገው ብሬን ወሽ እየተደረጉ ያሉት ደግሞም ይመስላል ያለሁ አሁናዊ ሆኔታ በህፃናት አዕምሮ ሲታሰብ። ለማንኛውም በርችልን ዶክተር እንዳንች አይነቱን ያብዛልን🙏

  • @0135827
    @0135827 8 місяців тому +11

    እግዚአብሔር ሁሌም በየጊዜው ትውልድን ለማስተማር ሰው ይስነሳል, የኛን ትውልድ ለማዳን ዶር መስከረምን መርጧል :: ጆሮ ያለው ይስማ:: ❤

  • @NY-kr5ni
    @NY-kr5ni 8 місяців тому +12

    ክብርት ደ/ር መስከረም
    በጣም የምንወድ ጀግኒት ...

  • @Abel-n3u
    @Abel-n3u 8 місяців тому +9

    ዶ/ር መስከረም አንች ልብ(subconscious mind) ውስጥ ያለችዋ ኢትዮጵያ እኔም ናፈቀችኝ::

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 8 місяців тому +12

    ዶክተር እግዚአብሔር ከእነ መላው ቤተሰብሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 8 місяців тому +2

    የተከበርሽው ዶክተር እንኳን ደህና መጣሽልን🙏🙏🙏

  • @munaarega5145
    @munaarega5145 8 місяців тому +3

    ዶክተር አቺን አስነሳልን እግዚያብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሆን ስለ ሀገራችን ብዙ ነገር ገልፀሽልናል እግዚያብሄር አሁንም የሚገባሽን ሚስጥረን ይግለፅልሽ አንድ ግራ የሚገባኝ ነገር አለ ለምን ይመስልሻል ከተዋሀዶ ውጪ ያሉ ሀይማኖቶች ስለ ኢትዮጰያ ማወቅ ብዙም አይፈልጉም የሚገባሽ ነገር ካለ ብታሳውቂኝ፤፤

  • @GNegasi
    @GNegasi 8 місяців тому +5

    eye opener and full of important ideas.
    Thank you as usual.

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 8 місяців тому +2

    እንካን ደህና መጣሽ ዶክተር መስከረም❤

  • @frew.6083
    @frew.6083 8 місяців тому +1

    መስኪዬ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ያበርታሽ:: የምታውቂውን ለእኛ ለማሳውቅ ስለምታደርጊው ጥረት ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ::

  • @aynalembalcha8980
    @aynalembalcha8980 3 місяці тому +1

    Nurilin Dr.meski rejim edime yisxilin

  • @frehwotdesta
    @frehwotdesta 8 місяців тому +4

    ወየ ዶክተር ዘርሽ ይባርክ አህቴ ❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 8 місяців тому +7

    እንኳዕ ብሰላም መጻኺ ንፈትወኪ ሓፍትና ዶ/ር 🤲❤

  • @sisaytamrat-b4n
    @sisaytamrat-b4n 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 8 місяців тому +16

    እህታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @sewiteesayas3906
    @sewiteesayas3906 8 місяців тому +2

    ውድ ዶ/ር መስከረም የኢትዮጵያ እንቁ ምሁር ልጅ የአይናችን ብሌን ኑሪልን:: በጥረትሽ እና በፈጣሪ እርዳታ ያገኘሽውን ሀገር አምራች እና ገንቢ እውቀትሽን ሳትሻሺ ስለምታካፍይን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏🏽💚💛❤️

  • @mesafint001
    @mesafint001 8 місяців тому +10

    የፀሐይ ከተማን ያነበበ ሰው ይሄ ዲዘርቴሽን ምን እያልሽ እንደሆነ ፍንትው ብሎ ይታየዋል:: ተባረኪ የኔ ትውልድ ምልክታችን ነሽ ዶክተር እድሜሽን ያርዝመው ገና ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አይቀይርብን 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @roza5271
    @roza5271 8 місяців тому +9

    ዶ/ር በጣም ልክ እና ግልጽ አርኪ ርዕስ፣ እንዲሁም የማስረዳት ጥበብሽ እያደነቅሁ፣ የአንቺን ገለጻ ከመስማቴ በፊት አንድ ከጎጃም የመጣ ገበሬ በኦሮሚያ ወጣቶች እጅ ወድቆ ሲደበድቡት የሚያሳይ ቪዲዮ አይቼ፣ እንጀራ ፍለጋ ነው የመጣሁት ... እያለ ሲያስረዳቸው ወጣቶቹ ያሉት " ጎጃም እንጀራ የለም ወይ ? " አመለካከታቸው ያለበት ቦታ እና ተምረው የመጡበት መንገድ ይህን ጥያቄ ፈጠረላቸው። እኔም ለነሱ አዝኜ እኔን ቢጠይቁኝ እንዴት ነው ላስረዳቸው የምችለው ብዬ አዘንኩ። የአንቺ ያቀረብሺው ርዕስ እና ጥናትሽ መልስ ሰጠኝ። ታዲያ በዚህ የትምህርት ስርአት ውስጥ አልፎ የመጣ ትውልድ እንዴት ሆኖ ሊስተካከል ይችላል????

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 8 місяців тому +1

    መስኪ ጥናትሽ ወደ አማርኛ ተርጉሚው። ብዙ እንማርበታለን።

  • @sameketemabacha419
    @sameketemabacha419 3 місяці тому

    ዶ/ር የመጣነው መንገድ ትክክል ነው ። የእግዚአብሔር አካሄድ ነው ። እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ያለውን በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው የተባለው መንገድ ይህ የመጣንበት መንገድ ነው ።

  • @Aka_editzz07
    @Aka_editzz07 8 місяців тому +4

    እናነሰግናለን መስኪ :: ትውልዱ እንዲፈወስ እግዚአብሔር አንቺንና እንዳንቺ አይነቶችን ያብዛልን :: አሜን ::

  • @Waneal-ug9ml4wb6u
    @Waneal-ug9ml4wb6u 8 місяців тому +3

    እኔ በግሌ ሀገራችን ላይ ያሉት ታዳጊ ህጻናት ላይ ያሰተዋልኩት ነገር ግራ መጋባት ውስጥ ያለ ትውልድ ነው ፡፡ሃይማኖት ፤ስርዓት፣ባህል፣ወግ፣ትህውፊት ና ሌሎች ቱባ የሆኑ መንነቶቻችን በአጥንታቸው ቀርተዋል ፡፡ራስ ወዳድነት እጅግ በጣም!!! ሰማይ ሰፋ ፡፡በብዙ ቦታ ይህን በአዋቂዎች ላይ እያስተዋልኩ ነው፡፡ህጻነቱም ብዙ ከዚህ የተለዩ አይደለም፡፡በትምህርት ስርዓታችን ላይ ም ሆነ በማህበረሰባችን ላይ በብዙ መታደስ ያስፈልገናል፡፡ዶር አንቺ አምላክ ይጠብቅሽ በርቺ ገና ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን፡፡

  • @tsionwistienat4604
    @tsionwistienat4604 8 місяців тому

    ጆሮ ያለን እንስማ!!
    እግዚአብሔር ይግለጽልን::

  • @biructawit
    @biructawit 8 місяців тому +5

    እግዚአብሔር አንቺን የመሰለ አስተዋይ እህት በጣም የምታምሪ አስተማሪ ስለስጠን በጣም አመስግነዋለሁ::እንዴት ደስ ይላል ሴት ልጅ በጥበብ ተምልታ ለሰው ስትተርፍ::በጣም ነው የምከታተልሽ I hope እንድ ቀን ኢትዮጵያ or እዚህ meet አረግሻለሁ:: በርቺ እህት አለም::

  • @hannadesalegn5793
    @hannadesalegn5793 8 місяців тому +1

    feminismን የምታቀነቅኑ ሴቶች እና ወንዶች ተመልክቷት ኢትዮጵያዊ የሆነች ሴት ልትሆን የሚገባት እንዲህ ነው እግዚአብሔር ይጠብሽ የኔ እህት

  • @negatucheru9792
    @negatucheru9792 8 місяців тому +4

    We love you for your thoughtful presentation of selected topic to your audiences to improve and upgrade our wisdom🎉🎉🎉

  • @yonasyonas7997
    @yonasyonas7997 8 місяців тому +6

    ከሁሉ በፊት ሳምንት የሰራሽው መርኀ ግብር ትንሽ ሰፋ ብሉ በመጽሐፍ መልክ ብናገኘው ምኞቴ ነው።ወደ ዛሬው ስመለስ ፦በእርግጥ ችግሮቹ ከዚህም ይሰፋሉ።ዘንድሮ ነው ወደ ዩኒቨርሲቲ የገባሁት ግን critical thinking,decision making ወዘተ...ተብለው ሚነሱ ነገሮች ምን ያክል እየተሰራበት ነው ሚለው ጥያቄ ያጭራል።ምን አልባት ተማሪው በግሉ አቅዶና ፈጣሪ ረድቶት ካልተጓዘ የትምህርት ስርዐቱ ተማሪዎች ላይ ምን መፍጠርና ምን አይነት አላማ እንዲይዙ እንደሚያደርግ ግልጽ እሚያደርግ አይመስለኝም።ደግሞ የሚያሳዝነው ብዙው ተማሪ ሚማር የሚመስለው እንደው ስራ ለማግኘት አንጂ ከዚያ አልፎ ሀገራዊ ራዕይ እንዲኖረው አለመሆኑ የእውነት ከልቤ ያሳዝነኛል።ደግሞ በክልሎች የትምህርት ቤቶች (ሁሉም ላይሆን ይችላል) ያለው(based on በዘርና በብሔር) ስርዐተ ትምህርት ከምለው ርኵሰት ብለው ይቀለኛል። ለዚህም ይመስለኛል በኢትዮጵያ ታሪክና ህልውና መግባባት ይቅርና በብዙ ውጥንቅጥ የምንደናገረው!
    ግን እንዳንቺ አይነት መምህራንን ያብዛልን።አንድ ቀን እን ተማሪና አስተማሪ እንደምንገናኝ ተስፋ አለኝ።

  • @IgjevjgsuIgdhibduh
    @IgjevjgsuIgdhibduh 6 місяців тому

    ስወድሽ❤❤❤❤ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 8 місяців тому +4

    እከልብ፡አመሰግናለሁ፡ልጆችን፡ፍቅር፡ማስተማርና፡ግብረገብ፡ተምረው፡ካደጉ፡ሰው፡በሰውነቱ፡ያከብራሉ፡ዘረኝነትንም፡እንዲጸየፉ፡ያደርጋል፡ብዬ፡አስባለሁ፡እንዳንቺ፡ዓነቱን፡ያብዛልን፡

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 8 місяців тому +1

    በርቺልን እሕታችን እግዚአብሔርም ያበታሽ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 8 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ኣምላክ ጤና ከዕድሜ ጋር ይስጥልን እመቤታችን ድንግል ማርያም ልጄ ወዳጄ ትበልሽ!!!!!

  • @Betty64120
    @Betty64120 8 місяців тому +13

    ከ10 አመት በፊት የተሰራ ጥናት ቢሆንም ፣ የኛ የት/ት ስርአት ባሰበት እንጂ ስላልተስተካከለ ለአሁኑም ትውልድ በደንብ ይሆናል ....

  • @barchworku6400
    @barchworku6400 8 місяців тому +1

    በጣም ሰፊ ሀሳብ ነው የተነሳው ቀጣዩን እጠብቃለሁ

  • @ሌላውይቅርትንሳኤሽንያሣየ

    መልኣክቱ ይጠብቁሽ ዶክተር

  • @alem8342
    @alem8342 8 місяців тому +2

    👍👍👍

  • @mili1621
    @mili1621 8 місяців тому +2

    በጣም ጥሩ ገለጻ ነው ዶክተር የሳምንት ሰው ይበለን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 8 місяців тому +4

    መስኪየ ትክክለኛዋ ኢትዮዽያ ያለችዉ በአሁኑ ሰአት ገጠርና ገዳማት ስለሆነ እነሱን እያፀዱ ኢትዮዽያን እያፈረሱ ነዉ

  • @mekadr842
    @mekadr842 8 місяців тому +5

    ረዝም ዕድሜ ሰላም ጤና ይስጥልኝ በክብር እንወድሻለን

  • @zelalemmahammed1891
    @zelalemmahammed1891 8 місяців тому +1

    Waw Waw does u are the best ethiopian good job keep going ethiopian we shall we thnkes ❤❤

  • @Misganew-u8y
    @Misganew-u8y 8 місяців тому

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ከእናንተ ከጦርነት ምናልባ የሚተርፉ የኢትዮጲያ ልጆች የሚሆን የትምህርት ስርዓት ከእናንተ መሰል ሰዎች ይጠበቃል ተስፋም አለን::

  • @sisaynesh1816
    @sisaynesh1816 8 місяців тому +4

    ድምፅ የለውም እኔጋ ነው🎉 የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ አርጉ እናተው❤

  • @alazaragazhu8399
    @alazaragazhu8399 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያብዛሽ ለኛ ሲል

  • @kassa4882
    @kassa4882 8 місяців тому +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏Dr.

  • @eyoblemma9599
    @eyoblemma9599 8 місяців тому +4

    እህቴ አመሰግናለሁ ትምህርቶችሽ እየጠቀመኝ ነው ዝክረ ቅዱስ ዳዊት ላይም ያነሳሽው ሀሳብ ጥሩ ነው ከዚህ በፊት ስለ ቅዱስ ዳዊት ቪዲዮ ከሰራሽው በተጨማሪ ብትሰሪ ግዮን ሆቴል ሄደሽ አይተሽዋል ብዬ እገምታለሁ ካንቺ አስተሳሰብ ጋር ይሄዳል ስለ እሱም የሆነ ነገር ብትይ

  • @Abebayew-m5z
    @Abebayew-m5z 8 місяців тому +1

    Dr betam betam betam amseginalehu selanchi menager kalat yelegnem nurilegn long live to you!!

  • @audibarro
    @audibarro 8 місяців тому +4

    እኔን ዩገረመኝ እንደዚህ ዐይነት እውቀት የምንገበይበትን ቻናል ለምን ላይክና ሰብስክራይብ እንደማናደርግ አይገባኝም።

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ 8 місяців тому

    Dr.Thanks all for what you give for us❤❤❤❤

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 8 місяців тому

    ዶ/ር: የእኛ የኢትዮጵያውያን ብለን እንዳነነሳ ያደረገን ብዙ "እኛዎች" በዝተው "እነርሱዎችም" ስለ ተበራከቱ ነው። "እኛ" ተበጣበጥን።የዕውቀት ብዛት አሰከረን።

  • @prirsterjohn4234
    @prirsterjohn4234 8 місяців тому +1

    መምህርት መስከረም !
    በቅድሚያ ይህን ኢትዮጵያዊ አእሮ ላደለሽ ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ።
    ባነሣሻቸው ነጥቦች ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ ።
    ለምታነሻቸው ነጥቦች የጀሮ ሳይሆን ያይን ምስክሮች ነንና ነው።
    ነገር ግን ከስሕተታችን ተምረን እንደ አሜሪካ በነበረንና ባለን ላይ ቁመን ፊታችንም፣ ኋላችንም እየተመለከትን
    ለመጓዝ እንችል ነበር።
    እንችላለንን ወደ እንችል ነበር ለምን አመጣኸው ብትይኝ መልሴ ቀላል ነው።
    መተግበሪያውን የያዙት ኢትዮጵያን የማያውቁ ፣ ኢትዮጵያዊነት ክብሬ ነው የሚሉ፣ ስለዚያም የሚሠሩና የሚያስቡ ሳይሆኑ ኢትዮጵያዊነት ጭቆና ነው፣ ኢትዮጵያዊነት ዕመቃ ነው። ኢትዮጵያዊነት ኋላቀርነት ነው ።
    ስለዚህ ኢትዮጵያዊነትን ወደ ዳርዊኒዝም፣ እንውሰደው የሚሉና እየተገበሩትም ያሉ ስለሆነ ነው።
    በልጆች ለመሥራት ወላጆችን አንስተሻል፣ መልካም ነው።
    ግን የወላጆች አሳብ ወደ ትምህርት ምንስቴር ሲደርስ በባድ አሳብ ስለሚቀለበሰሰ ወደ ነበርንበት ለመመለስ፣ ዓለምንም በራሳችን መነጽር እያየን፣ እየመዘንን የምገወስደውን እወሰድን፣ የምንጥለውን እየጣልን በራሳችን ኢትዮጵያዊነት ለመኖር ፈተናው ውስብስብ ነውና።
    እስኪ ወቅታዊ፣ ዘላቂነትም የሚኖረው፣
    መተግበሪያውንምን ለያዙት መፍትሔ የሚሆን እንካችሁ በይን።
    እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይግለጽልሽ፣ ይርዳሽ።

  • @Haregi849
    @Haregi849 8 місяців тому +3

    አመሰግናለሁ በእውነት የምትገርሚ ድንቅ ሰው ነሺ

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 8 місяців тому +1

    አንዳዴ UA-cam ጥሩ ነው አመሰግናለሁ እውስጤ እሚጉላላብኝን ስለ ምትገልጭልን አመሰግናለሁ

  • @kokaraya
    @kokaraya 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ያብራልሽ❤❤❤

  • @tadessenegash1259
    @tadessenegash1259 8 місяців тому +1

    መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን ጨምሮ ጨማምሮ

  • @temesgenergetie7930
    @temesgenergetie7930 8 місяців тому +1

    ''Some one who did not solve his or her own problems ,will not solve others problems.....'' Thank you!

  • @tesfayehailemariam762
    @tesfayehailemariam762 8 місяців тому +1

    ዶ/ር መስከረም በጣም የምወደሽ የማከብርሽ በኢትዮጽያዊነት እና በቤተክርስቲያን ጉዳይ የምታነሽው ጉዳይ አድናቂ ነኝ ርእሱ ባይሆንም ስለ 3ተኛው አለም ጦርነት (አርማጌዶን),ስለ አለም ፍጻሜ ስለ ኢትዮጵያ ትንሣኤ ስለ እየሱስ መምጣት ስለ 3ተኛዉ ቤ/መቅደስ ወዘቸተ ርእስ ይዘሽ ሀሳብ ብትሰጭን የራሻ አና የክሬን,እስራኤል እና ፍሊስጤም አራን የኢሉሚናቲ ሚና ወዘተ

  • @henockgetahun7084
    @henockgetahun7084 8 місяців тому

    Dr. Meskerem 🙏🙏🙏🙏.

  • @addiszemariam7240
    @addiszemariam7240 8 місяців тому

    ዶ/ር እግዚአብሔር ያክብርልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የዛሬው ርዕስ ጥሩ ነው ሁሌም እንደምለው እኔ ባንቺ እገረማለው በዚህ ዘመን ልጆችን እንደማሳደግ ከባድ ነገር የለም የሚሰሙት፣ የሚያዩት የተወዘጋገበ ነው አንቺ ቤት እንዳይታይ የከለከልሻቸው ነገር ት/ቤት ጓደኞቻቸው ጋር ሰምተውት ይመጣሉ በተቻለ መጠን የሚያዩትንና የሚሰሙትን የተገረሙበት ነገር ካለ እንድንወያይበት ና በገባን ልክ እንድናብራራለቸው የውይይት ጊዜ መፍጠር ይሻላል እንጂ አስቸጋሪ ነው ለዚህም ደግሞ የአንቺን ቻናልና የምትሰጫቸውን ቃለ መጠይቆች ማየት ጠቅሞናል ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 8 місяців тому +5

    ምናለበት ያንን ገንገበት የሲ አይ ኤ ቅጥረኛ የአገር ጠላት ብረረሃኑ ጨለማን አንስተው አንቺን ቢያስቀምጡ ትውልድ ይድን ነበር። እግዚአብሐር ይጠብቅሽ እህቴ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 8 місяців тому +2

      ትክክል እኛ መምህራንም ልናግዛት ይገባል። በቦታዉ መቀመጥ ያለባት እሷ ናት ይህ ጠመንጃ ከመያዝ በቀር ያለቦታዉ ነዉ የተቀመጠዉ

    • @estifanosteshager8587
      @estifanosteshager8587 8 місяців тому +2

      ሕገ አራዊቱ ጋር አብራ አትሄድም

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 8 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን። አብዝቶ ይባርክዎት ብርታት ጽናት አንደበተ ርቱአ ይሁንዎት። እናት እና ልጁ በጤና ይጠብቁዎት ጥላ መከታ ይሁንዎት። ይበርቱ!!!

  • @tamene1525
    @tamene1525 8 місяців тому +2

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 8 місяців тому +1

    ዶክተር እንደምን አለሽልኝ የኔ ቅመም ጀግና አንቺ እኮ ትችያለሽ እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
    1997 ምርጫ ዘመቻ ጊዜ ቅንጅት ሁላችንንም በሚባልበት ሁኔታ ስሜታችንን ተቆጣጥሮን በነበረ ጊዜ የኔ ልጅ 2 አመት ከ8 ወር ነበረች እና ሐይለኛ የቅንጅት ደጋፊ ነበረች ቤተሰብ ሁሉ ስለ ምርጫው በምንወያይበት ጊዜ መለስ ዜናዊ በቲቪ ሲመጣ ስታይ መላጣ ሌባ እያለች ስትቆጣ ተይ እንዲህ አይባልም ስንላት እንዴ አባቴ አይወደውም ስትል ምን ያህል ነገር ውስጣቸው እንደሚገባ ተረድቻለሁ። በአብይ ዘመን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ልባችንን በተቆጣጠረበት ሰአት በቦንብ እስከ መመታት የኢትዮጵያ ህዝብ እሱን ለመደገፍ ቦንብ እስከ ሚወረወርበት ጊዜ ስለአብይ የምናወራውን ሰምታ የቤተሰብ ልጅ የሆነች አብይዬ የኔ ማር ስትል ነበር፣ ምግብ አለበላ ስትለን አብይ ምግብ ብይ ብሎሻል ይወድሻል ስንላት እሺ ብላ ትበላ ነበር እኔ ይህ ያልኩት ልጆች እኛ የምንለውን ሚዲያ የሚለውን ሰምተው በነጭና በጥቁር ተርጉመው ወይ ይጠቀማሉ ወይ ይጎዳሉ በዛም የተነሳ ነው ትውልዱ አሁን ያለንበት አሳዛኝ ደረጃ የደረሰው ስለዚህ በተቻለ አቅም ትውልዱን ማዳን ከተቻለ በጥራት ቢሰራ ጥሩ ነው።
    ምን እንደሆነ ግራ ባገባኝም የዞረብን እና የደነዘዝነው የሆነ ነገር አጭሰውብን ነው።

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 8 місяців тому +2

    እታችን ጥሩ ትምህርት ነውና በዚሁ ቀጥይልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @ewungizachewgizachew8721
    @ewungizachewgizachew8721 8 місяців тому

    የሚገርም ነገር ነው ለሀገራችን ለመስራት
    እያሠበሽ ያልሽው በርቺ እያልኩ
    ምን አሰብኩ መሠለሽ ዶክተር
    አሁን አገራዊ ምክክር ተብሎ ባለመስማማታችን የሚደረገውን ውል ያጣ
    ዝብርቅርቅ ምንጩን ያገኘሽው መሠለኝ እና
    ተስፋዬ ለመለመ

  • @shimelestefera662
    @shimelestefera662 8 місяців тому +5

    ከሚፈራረቀቀዉ የትምህርት ፖሊሲ የተነሳ ወላጆችም ግራ ስለሚጋቡ ልጆችም ግራ የሚገቡ ይመስለኛል

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 8 місяців тому +6

    ስጠብቀው ነበርና እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
    *የትኛው ዘመን እትም ይበጀናል መጽሐፍ ቅዱስን በተመለከተ??

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 8 місяців тому +2

      19 60ቹ በኃላ ከደርግ በኃላ በርዘዉታል ከዛ በፊት የታተሙት ካሉ ፈልግ

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 8 місяців тому

    ድንቅ ነሽ፥ በዚህ ዘመን አንቺን ያዘጋጀልን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን!! የ ፲፬ እና ፲፪ አመት ልጆቼ ፊት አያወራሁ ስላለው ፖለቲካል ወሬ አራሴን እንድቆጥብ መልካም ትምህርትን ሰጠሽኝ

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 8 місяців тому

    ሰላም ላንች ይሁን ዶ/ር። በዚህ ሰዓት ልጆች እየሰሙና እያዩ የሚያድጉት፦ ዘረኝነት፣ ስደት ፣ በማንኛውም አጋጣሚ ገንዘብ ማግኘት፥ በፊልም ያዩትን የውጭውን ዓለም መምሰል ፥ ኢትዮጵያ መወለድ ትልቅ እርግማን የሚመስላቸው ብዙ ብዙ........... ። በነገራችን ላይ ወልጀ አይደለም ይህን የታዘብሁት። ዝም ብሎ ካስተዋሉት አለባበሱ ፣ንግግሩ ፣ አረማመዱ ብዙ ይናገራል ።

  • @fireye-gn777
    @fireye-gn777 8 місяців тому +1

    እውነት ነው እህታችን ለ ኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክርስቲያን በ2001 ዓ.ም የታተመው አዲስ 81አሀዱ እንኳ ተስፋ የቆረጡና የተረገጡ ነው የሚለው አምላካችን እንድንነቃ ያግዘን ስለምትሰጪን ትምህርትና መረጃ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @tigestyeshanew
    @tigestyeshanew 8 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 8 місяців тому +1

    Egziabher Amlak yirdash! Berchee edmena Tena yistish !!!

  • @tamiratfikadu2517
    @tamiratfikadu2517 8 місяців тому +2

    የሚገርም

  • @loza-so4qg
    @loza-so4qg 8 місяців тому

    Quality and relevance....
    Go back and get it. We were great and will be great... Txs, Docter. GET STRONGER

  • @mesfinasefa9773
    @mesfinasefa9773 8 місяців тому

    ( ደ/ር ) መሲኪ ሰላምሽ ይባዛ እንደ ሊድያ ልቦናችን የተከፈተ ይሁን ፡፡

  • @FeruzaAregawi
    @FeruzaAregawi 8 місяців тому +2

    🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @fyou2241
    @fyou2241 21 день тому

    You are fenomenal Meskerem💌🤍❤️

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 8 місяців тому

    ዶ/ር እግዚአብሔር ዘርሽን ይባርክ.የተማረ ሁሉ እንዳቺ ቢሆን ኢትዮጲያ ማንነቷን ይዛ ትኖር ነበር!!!

  • @andulemgubena609
    @andulemgubena609 8 місяців тому

    ዶ/ር በእውነት እኔም ያነበብኳቸው የበለጠ ደግሞ አንቺ ካቀረብሻቸው ትምህርታዊና ጥናታዊ ትንታኔሽ ያስተዋልኩት ነገር ቢኖር እኛና ምዕራባዊያን ቦታ ተቀያይረናል !!! እኛ አሁን ያለንበት ሁኔታ:- እርስ በርስበርስ መበላላታችን፣ አለመከባበር፣ የኔ ብቻ፣ ኃጢያትን(ነውርን) እንደስልጣኔ መውሰድ ምእራባዊያን ከ16 መቶ ክፍለዘመን በፊት ይኖሩበት የነበረው ነው በአንፃሩ ደግሞ አሁን ምእራባውያን ላይ የምታይው አንድነት፣ መከባበርና ቅድሚያ "ሰው መሆንህን ማስቀደም " ፣ ለጋራ ጥቅም መስራት፣ "ከራስ አልፎ ለሌሎች ማሰብ" የመሳሰሉት ኢትዮጵያዊያን ከ16 መቶ ክፍለዘመን በፊት ይኖሩበት የነበረው መርህ ነበር
    ተስፋ አለኝ ምዕራባውያን ከዛ አስከፌ ዘመናቸው እንደወጡ እኛም ምንም እንኳ ማገዶ ብንፈጅም ሲገባን ከዚህ አስከፊ ዘመን ከእግዚአብሔር ጋር እንወጣለን!!!!
    በርቺ

  • @TigistHabtewold
    @TigistHabtewold 3 місяці тому

    Egziabher yinarkish dr

  • @tsionJemaneh
    @tsionJemaneh 8 місяців тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ

  • @octopus2309
    @octopus2309 8 місяців тому

    Kesht eko nesh

  • @abebe7532
    @abebe7532 8 місяців тому

    Selam Dr Meski🌹👍

  • @tesfayenegussie9968
    @tesfayenegussie9968 8 місяців тому +3

    የትምህርት ይዘት ላይ ማተኮርሽ እጅግ በጣም ተመችቶኛል ። ምክንቱንም ጠቅሰሻል። ትምህርት ሚኒስቴር ለዚህ ትኩረት ሰጥቶ ቢሰራ መልካም ነው ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 8 місяців тому

      አይሰራም። ምክኒያቱም ሚኒሰተሮቹ ሁሉ የ ኢትዮዽያ ጠላቶች ባንዳዎች ስለሆኑ ትዉልድ የሚጠቅም ነገር እንዲሰሩ ተልዕኮ አልተሰጣቸዉም የ ምዕራባዉያን ባርያ ናቸዉ ትዉልዱንም ለነሱ መሸጥ ነዉ የሚፈልጉት ኢትዮዽያዊ ስብዕናህን አይፈልጉትም

  • @tesfamariammareyabey5723
    @tesfamariammareyabey5723 8 місяців тому

    እናመሰግናል ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን!

  • @LoyidGirma
    @LoyidGirma 8 місяців тому

    ፍጹም አትሰለችኝም የእውነት ስወድሽ

  • @anaremelka3287
    @anaremelka3287 8 місяців тому +2

    🙏🙏🙏🙏

  • @fyou2241
    @fyou2241 21 день тому

    Wow Im thrilled😯🙂💝💌💯🤍🙏

  • @samuelhailu4609
    @samuelhailu4609 8 місяців тому +1

    Meski....bizu bizu...ejig bizu...