Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጥበበኛ ዶክተር መስከረም በውነት ብትሰሚ ብትሰሚ የማትጠገቢ ባለ ብሩህ አእምሮ የእምዬ የጣይቱ ልጅ❤😘😘እናንተን ስናስብ ኢትዮጵያ እውነትም ማህጸነ ለምለም ናት ወይ ግሩም ያንተ ሥራ እያልን በአርምሞ አምላክን እናመሰግናለን!እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥሽ ኑሪላት ለሀገርሽ ለቤተሰቦችሽም!❤
ይገርማል 54 ደቂቃ እንዴት ቃላት አትደጋግምም ማንበብ ሙሉሰው ያደርጋል ሚለውን በዚች ብርቅየ ኢትዮጵያዊ አረጋገጥሁ የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጣት
ዶ/ር መስከረም ምርጥ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ምን እንደምል አላውቅም በቃ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ
እምዬ ሀገሬ ቅድስት ጦቢያ💚💛💘 የአናብሶቶች ምድር የቅዱሳን ምድር ።የጦቢያ ታሪክ ማለቂያ የለዉም አለም እንደ ማታልቅ ሁሉ የጦቢያ ታሪክ ቢነገር ቢነገር አያልቅም እምዬ ጦቢያ ከአንች ምድር በመፈጠሬ እድለኛ ነኝ።💚💛💔ሀገሬ ክፉሸን ያርቀዉ mom Ethiopia 💘🙏
እወነትነው ብቻ እግዚያብሄር ያስባት ሀገራችንን በተለይ አሁንላል በጣም ያስፈራል መጨረሻውን ያሳምርልን
ዶ /ር መስኪ እናመሰግናለን እናከብርሻለን መምራችን ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ መርጬ አይደለም ተመርጬ ነው ደግሞም የኦርቶዶክስ የእመብርሀን የወላዲቷ ልጅ ክብር ለፈጣሪያችን ይሁን ስሙኝ እማ እናንተ አዘጋጆች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ እመ አምላክ ትጠብቃቹ ትከተላቹ በርቱልን።
አንቺ እራስሽ ጥበብ ነሽ የምሻውን ነገር አንቺውስጥ አገኘሁት ስለ ኢትዮጵያና ስለርተርቱህ ተዋህዶ ስለእናት ማውራት መስማት በጣም ስለምወድ ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለህይወት ያሰማሽ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ ምስጢር ነሽእንኳን የኔ ብጤው ካህኑም ያልፈታሽ
Dr meskerem luchisa you are so amazing very smart I respect to you thanks for doing for Ethiopia.
እግዚያብሄር ኢትዮጲያን ያስባት እህት ወንድሞቸ በየሀይማኖታችን በጸሎት እንበርታ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
24 ሰሀት ብሰማው አልሰለቸውም የኢትጵያየን ታሪክ እናመሰግናለን ዶክተር
አንደበተ ጣፋጭ: መልካም ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ! ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት::ለማይመጥናት ሰው አትገለጥም::
አንድ ነገር ይገርመኛል :የኢትዮጵያ ታሪክ የጌዜ ጉዳዩ እንደሆነ ይሰማኛል :ሆኖም በህደት ትክክለኛው ነገረ እየዉጣ እንደሚሄድና በዙ ታረክ አላት።የ30አመት የትምህርት ካራኩለም አብዛኛው (በይበልጥ )ያገራችንን ያተኮረ አደለም ትክክለኛውን ነገር ትወልዱ ላይ ቢሰራ ኖሮ ጡሩ ትዉልድ ማፍራት ይቻላል :እንደዚሁም ሆኖ ታረክን መርምረው (አሰሰወ) በገባቸዉ ልክ ለ ህዝብ የሚያደረሱ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሎ እነሱን ያኖረልን ማለት ነው።
እህታችን ጥበቡን ይጨምርልሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ኢቲኤሎች እናመሰግናለን
በጣም ነዉ የምወዳችሁ
ዶ/ር መስከረም በጣም እናመሰግናለን እወድሻለው አንቺንም ኢትዮጵያንም ወደድ ሀገሬ ትለምልም።
በረታ Rafatoel!!!There are millions who are follwin your footstep!
ከጀመርኸው የማታቋርጠው ዓይነት ቃለ-መጠይቅ!ዶ/ር፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!
እናት ሐገር ኢትዮጲያ የገነት አምሳያ ስለመሆኗ ምንም አልጠራጠርም ይሄ ያስጨነቀን ዘመን አልፎ መልካሙን ዘመን እናያለን እግዚአብሔር የአስጨናቂዎቿ ሐሳብ ያፈርሳል እነርሱንም ያጠፋል ኢትዮጲያ እና ኢትዮጲያዊነት ግን ለዘለአለም ይኖራል የእኔ እመቤት እውቀት እና ጥበቡን ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ በደንብ አብራርተሽልናል እናመሰግናለን ኢትኤሎች እናንተንም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እናንተን ሳዳምጥ የኢትዮጲያ ተስፋ ይበልጥ ይታየኛል ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
በዚች አለም ላይ ከምኮራባቸው ነገሮች አንዱ የእምዬ ኢትዮጵያዊት ልጅ በመሆኔ ነው
Ethiopia land of God 🌿🌻🌹🙏🏿🔥🔥🔥
ይኼንን እዉነተኛ ታሪካችንን ምን ያህል እያጤንበት ነው ከተረዳነዉስ ስንቶቻችን ነን እስኪ በባዕዳን አገሮች ታሪክ እና ፍቅር የተነደፈውን የደነዘዘውን ልባችንን እንዲህ አይነት ምርጥ ታሪክ እያወሳችሁ መግቡንና ሀገራችንን እንወቅ የኔ እንቁዎች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እንዲሰጣችሁ እመኛለሁ
ዶ/ር እግዚብሄር ሰው ይመርጣል አንችም እግዚአብሄር የመረጠሸ ምርጥ ሰው ነሽ በዚኅ በጎ ሰው በጠፋበት ዘመን እናናንተን መጽናኛ ሰቶናል እግዚብሄር ጸጋውን አብዝቶ ይስጣትችሁ፡፡
በጣም ልትመሰገኑ ይገባችኋል ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች : : መስከረም እህታችን ለመጽሀፉ ትርጓሜ እና ለእውቀት አስተዋጾሽ ምስጋናዬን ዝቅ ብዬ ላቀርብልሽ እወዳለሁ : ወንድማችን የምትጠይቃቸው ጥያቄዎቹ ራሳችሁ ትህምርት ያዘሉ መሆናቸው በትህትና ላሳስብ እወዳለሁ : :
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩኝ በርቱ እና ተመሳሳይ የሆኑ ነገሮችን አቅርቡልን በጣም ይመስጣል ሀገሬ እንዲህ እንደሆነች አሥባለሁ በኢትዮጵያዊነቴ ሁሌም እኮራለሁ
በጣም አሪፍ ነው የምታቀርቡት በርቱ እና ደመ ወዝ ጎሽሜን ብትጋብዙልን ?
ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ ድንቅ ናት ባወቋት ቁጥር ፍቅሯ የማይጠገብ ድንቅ ሀገር ናት ከዚህች የገነት ምድር በመፈጠሬ ቸሩ አምላኬን የድንግል ማርያምን ልጅ መደሀኒአለምን አመሰግናለሁ ሴት ሆነው ስለ ኢትዮጲያን ታሪክ የሚናገሩና የሃይማኖትን ጥቅም የሚያውቁ መልካም በስነምግባር የታነፁ አስተዋይ ሴቶች ለሀገራችን ያስፈልጓታል ጥሩ ሀገሩን የሚወድ የአባቶቹ ልጅ የሆነ ቆራጥ ትውልድ ያስፈልጋል ሀገሬን ወደቀደመ ክብሯ የሚመልስ የደከምነውን የሚያበረታ ዘመኑን የዋጀ አምላኩን ያከበረ ሀገሩን የወደደ ድንቅ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰው ሰው የሆነ ሰው ያስፈልጋል።
You guys are the best keep upp a good work thanks
ኢትኤል በጣም ጥሩ ውይይት ነው በእውነት ኢትዮጵያዊነቴን የበለጠ በደሜ በአጥንቴ ውስጥ ስግስግ ብሎ እንዲገባእና እጅግ እንድወዳት ነው ያረጋችሁኝ ዶክተር መስከረም በጣም ወድሻለሁ አክብርሻለሁ በጣም ጥልቅ እውቀት ነው ያለሽ ኑሪልን:: ራፋቱኤል በዚህ አጋጣሚ አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም ዝግጅታችሁ አንቂ እና አስተማሪ ነው በርቱልን::
እህቴ በጣም አመሰግናለሁብዙ ነገር ልናይ ልናስፍ አረግሽኝየዋህነት በጣም ብዙ ነገር አለው በድምሩም በመቀነስም ኢትጵያን ያቀለጠ አንድ ትልቁ ነገር የዋህነት ነት
እግዜብሄር ያክብርልን ዶ/ር ደሞ ስወድሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ !!! ራፋቶኤል በርታልን ወንድማችን
ብታምኑኙም ባታምኑኙም በዚህ ዘመን ትንሽ እንክዋን ተስፋ ስለ ህገሬ እንዳደርግ የሚያረገኝ ፕሮግራም ይህ ነው። እግዚሃር ይስጥልኝ።እስቲ ንገሩን ደግሞ....…ስለሚመጣው ዘመን…
Ethiopia lezelalem tnur telat ywedem 💚💛❤
Thanks 🙏🏾 2
ብዙዎች የሴቶች ተጽእኖ በኢትዮጵያ መኖሩን ከመናገራቸው በፊት ጥንት ሴቶች በንግሥትነት ደረጃ ኢትዮጵያን ማስተዳደራቸውን ኢየሩሳሌም መሄዳቸውን በተቃርኖም ከግራኝ የበለጠ ጥፋትም ያደረሰችው ፈላሻ ኢትዮጵያዊት እንደነበረች አያውቁም። ዛሬ ሴቶች የይስሙላ ስልጣን ነው ያላቸው። እናት የምትሰደብበት ባህል ይዘው ያመጡት ነጮች ናቸው።
Doctor Meskerem betam talak ena astway yetebebe sew nech!!! Egziabher endenezih aynet open mind yehonutn enatoch/sewoch yakoyln
ምርጦቸ በርቱ ተባረኩ
እንደዉ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ያክብራቹ። ይቀጥላል መሰለኝ
ኑሩልኝ በርቱ በጣም ወድጀዋለሁ
ይህ ፕሮግራም አዘጋጂ መሸለም አለበት ለትውልዱ በሚገባ አያስተላለፈ ነው እናመሰግናለን
እናመሰገናለን በጣም ❤❤❤
እምየ ኢትዮጲያ እግዚያብሄር ያስብሽ
Engdchuan betaw new ymedaey endanet ayento wtaty ybezalen god bless
appreciated always for the efforts that you contirbuted thanks meskerem
Yes yes big man
እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!
TEBAREKULEN
እግዛብሔርን አመስግኑ ስራው ግሩም ነው በሉ አሜን።
ኢትዮጽያየ ሰላምሽ ይብዛ እምየ
ዶክተር መስከረም ሁሌም አከበርሻለህ
በርቱልን ምርጦች
እዉነት ሀገሬ ብዙ ሀብት አለሺ እኮ ግን ፍቅር ስለ ጠፋ ሁሉን ነገር ተቀበረበረብን እንዳይታየን
wow ejig betam des teyalesh sile ethiopia yeminager sew ewedalew fetari yetebekish
ደስ የሚል ምርጥ ፕሮግራም ነው💚💛❤የአባቶቻችን አምላክ የኢትዮጲያችንን ትንሳኤ ያሣየን። በውጭ ሀገር ያለን መፅሐፉን እንዴት ማግኘት እንችላለን?
Endenate yalwn ye wetat astway yabzalen ❤
Messlo gebto !!!
Wetter wusst yegeba nech merzz.
መዝሙተ ዳዊት 87 : 1 በእንግሊዘኛዉ ወንድ አድርገዉ “መሰረቶቿ” የሚለዉን “His foundation” ብለዉ ነዉ የተረጎሙት ። አንዳንድ አማርኛ መፅሀፍ ቅዱሳት ላይ።
ገነትም፡ ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡ የኖህ፡ መርከብ፡ ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡ ኣዳም፡ የተፈጠረው፡ ኢትዮጵያ፡ ሄኖክ፡ ሃገሩ፡ ኢትዮጵያ፡ ፡ እመቤታችን፡ ቅድስት፡ ማርያም፡ ኣገሯ፡ ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡ ሁሉም፡ ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡ ይገርማል። ። ። ጥሩ፡ ጥሩ፡ ነገር፡ ሁሉም፡ የኛ፡ ኬኛ።
Aygremsh agerachen Teleq nech .
betam arif program newu bertu
ኢትዮጲያዊነት ሚስጢር ነው፤ኢትዮጲያዊነት ጥበብ ነው፡፡
የ ዳክተር መስከረምን የመመረቂያ ፅሁፍ ማንበብ ይቻል ይሆን ኦንላይን።
ክፍል 2 የታለ?
Beretulen Bahun seat Agerachin yamisfelegat Endenante Ayneti mehur new tarikn tenkeko yemiyawk Tarikn Eyatamemu sew machares mabalti sayhon
Better if you use amharic alphabet or proper english thanks
buze tareke aliene gena yale wota ........ enamie ande kenie awotawolewo
ምን ብታነብ ነዉ እንደዚህ እዉቀት ምን መፅሀፍ ላንብብ ምን ትመክረኛለህ ትንሽ እዉቀት እንዲኖረኝ
እኔ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ። ሁሌ ሰዉ ለምን ኢትዮጵያን አላወቀም እኔ የተለየሁ ነኝ እልነበር ዶክተር ኘሮፌሰር ማለት? ግራ ገባኝ። እኔ ባወቁ ሰዎች በር እንኳ አለማለፌ ኢትዮጵያን ካወኩ የተማሩትስ እላለሁ ። ኢትዮጵያ የማትኮፈስ እዉነት ነች ከአለም የበላይ መሆኗን በእዉነት የምታሰረዳ አለማት ቢቀብሯት አንደሚጎዱ አዉቀዉ ለመቀበል ግ የተቸገሩ ። ወርቅና ሰም የሚፈታዉ በማወቅነዉ ። አዉቀዉም ወርቅና ሰሙን ፈተዉ ተረዱ ። ለማየት ለመስማት ይፈራሉ ብልም በመረበሽ ይበረታሉ። የነሱ አለረበሸኝም አለም የምትከናከነዉ ባለቃዋነዉ። እናንተ ስትተነፍሱ ስለኢትዮጵያ እኔን ይቀለኛል የናንተ መረዳት እኔጋም ስቃይ ነዉ። ሰዉ ስለኢትዮጵያ ሲነገረዉ አካበዳቹ ይላል ኢትዮጵያ የራሷ እዉነት መች ተነገረ ማካበድ ከልኩ ሲያልፍነዉ ልኳ እዉነቷን አንድ አባት ብቻ ተረዱ ለምን እላለሁ አባ ተስፋስላሴ የማካበድ አይደል የኢትዮጵያን ልኳን እዉነቱን ተናግረዉ ሳይወጣለቸዉ አረፉ። ለምን አዉነቱን መቀበል አቃተዉ የኢትዮጵያ ሰዉ ። ከራሴ ህይወት በላይ የሚጨንቀኝ የኢትዮጵያ እዉነት። በፖሎቲካ ዉስጥ በኃይማኖት ዉስጥ በቻ በምን ጉልበት እዉነትን ላዉጣ ሰዉ ሰምቶ አዎ ብሉ በቃል ሳይሆን በተግባር የሚቀበልበትን ጉልበት...........
እትዮጰያዬ ካንች መፈጠር ደስተኛ አድረጎኛል እትዮጰያዬ ኩራቴ ነሽእኔ jewar(ሰይጣን) መጡና አደፈረሰው
ኢት አ3ል አመራር አይደለም እንደ?
Dr. anchn madnek berasu mebqat yasfelgewal ena tchewalehu. edme ena etena chemro ystsh... setoch bye lweks aydelem gn bzuwoch setoch lay yemayew ngr fasion meketel honual yesetnet melekiaw enatnet mistnet...enezih ngeroch endehulakernet eyetayu metewal ena anch madreg yemtchywn btagergi sle ewnet egnam bechal nw hulu bnagzsh des ylelegnal...hager yebeteseb dmr wutet nat lebeteseb degmo set tlqun drsha twesdalech gn degmo hulunm ngr set lay eyetalkum aydelem....
አንዷም እኔ እና ልጆቸ ነው 😭😭😭😭😭
ከኢትዮጵያ የተሻለ ሀገር የት ይገኛል
የትም እዚሁ ሀገራችን
Wchi yalenew ethiopiyawi ye wnet Ebd new, bzu wochu diyasbora yewshet new hagerachnn miwedut 10q gn
Enen ymtebko ytebkes fetary abzeto ybrekes atenm fetary ytebkhe
እናመሰግናለን ግን ድምፁ በጣም ዝቅ ያለህ ነው
Put it up then should i do it for you
የኖህ፡ መርከብ፡ ኣራራት፡ ኣርመንና፡ ቱርክ፡ መሃል፡ የሚገኝ፡ ትልቅ፡ ተራራ፡ ላይ፡ ነው። ኣዳም፡ የተፈጠረው፡ ኤልዳ፡ መካከለኛው፡ ምስራቅ፡ ውስጥ፡ ነው። ገነትም፡ እዛው፡ መካከለኛው፡ ምስራቅ፡ ኣካባቢ፡ ነው። ገነት፡ ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡ ከሆን፡ ሲኦል፡ የት፡ ይሆን፡ የምትገኘው? ? ? ሳጥናኤል፡ የውደወቀውስ፡ የት፡ ይሆን? ? ?
አተ ቀፋፊ መናፍቅ ምን አይነት ኮሜንት ነዉ የምኮምተዉ
አንተ ቦንኬ አቡክቶ ጋግሮሀል እንዴት ይገባሀል
I don’t like the lady’s voice it’s hard to listen to this.
Mariam Lig joroh Nw bakeh
Mariam Lig Crystal clear voice and your ears can’t handle the truth.
እንዴት ይሁንልህ ይቅጠን ወይስ ይወፍር ድምፃን ትተህ ቁምነገሩን ብትሰማ አይሻልም
ጥበበኛ ዶክተር መስከረም በውነት ብትሰሚ ብትሰሚ የማትጠገቢ ባለ ብሩህ አእምሮ የእምዬ የጣይቱ ልጅ❤😘😘
እናንተን ስናስብ ኢትዮጵያ እውነትም ማህጸነ ለምለም ናት ወይ ግሩም ያንተ ሥራ እያልን በአርምሞ አምላክን እናመሰግናለን!
እረጅም እድሜ እና ጤና ይሥጥሽ
ኑሪላት ለሀገርሽ ለቤተሰቦችሽም!❤
ይገርማል 54 ደቂቃ እንዴት ቃላት አትደጋግምም ማንበብ ሙሉሰው ያደርጋል ሚለውን በዚች ብርቅየ ኢትዮጵያዊ አረጋገጥሁ የኔን እድሜ ጨምሮ ይስጣት
ዶ/ር መስከረም ምርጥ ድንቅ ኢትዮጵያዊት ምን እንደምል አላውቅም በቃ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ
እምዬ ሀገሬ ቅድስት ጦቢያ💚💛💘 የአናብሶቶች ምድር የቅዱሳን ምድር ።
የጦቢያ ታሪክ ማለቂያ የለዉም አለም እንደ ማታልቅ ሁሉ የጦቢያ ታሪክ ቢነገር ቢነገር አያልቅም እምዬ ጦቢያ ከአንች ምድር በመፈጠሬ እድለኛ ነኝ።💚💛💔ሀገሬ ክፉሸን ያርቀዉ mom Ethiopia 💘🙏
እወነትነው ብቻ እግዚያብሄር ያስባት ሀገራችንን በተለይ አሁንላል በጣም ያስፈራል መጨረሻውን ያሳምርልን
ዶ /ር መስኪ እናመሰግናለን እናከብርሻለን መምራችን ነሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ መርጬ አይደለም ተመርጬ ነው ደግሞም የኦርቶዶክስ የእመብርሀን የወላዲቷ ልጅ ክብር ለፈጣሪያችን ይሁን ስሙኝ እማ እናንተ አዘጋጆች ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ እመ አምላክ ትጠብቃቹ ትከተላቹ በርቱልን።
አንቺ እራስሽ ጥበብ ነሽ የምሻውን ነገር አንቺውስጥ አገኘሁት ስለ ኢትዮጵያና ስለርተርቱህ ተዋህዶ ስለእናት ማውራት መስማት በጣም ስለምወድ ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለህይወት ያሰማሽ
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ ምስጢር ነሽ
እንኳን የኔ ብጤው ካህኑም ያልፈታሽ
Dr meskerem luchisa you are so amazing very smart I respect to you thanks for doing for Ethiopia.
እግዚያብሄር ኢትዮጲያን ያስባት እህት ወንድሞቸ በየሀይማኖታችን በጸሎት እንበርታ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
24 ሰሀት ብሰማው አልሰለቸውም የኢትጵያየን ታሪክ እናመሰግናለን ዶክተር
አንደበተ ጣፋጭ: መልካም ኢትዮጵያዊት ሴት ነሽ! ኢትዮጵያ ሚስጥር ናት::ለማይመጥናት ሰው አትገለጥም::
አንድ ነገር ይገርመኛል :የኢትዮጵያ ታሪክ የጌዜ ጉዳዩ እንደሆነ ይሰማኛል :ሆኖም በህደት ትክክለኛው ነገረ እየዉጣ እንደሚሄድና በዙ ታረክ አላት።የ30አመት የትምህርት ካራኩለም አብዛኛው (በይበልጥ )ያገራችንን ያተኮረ አደለም ትክክለኛውን ነገር ትወልዱ ላይ ቢሰራ ኖሮ ጡሩ ትዉልድ ማፍራት ይቻላል :እንደዚሁም ሆኖ ታረክን መርምረው (አሰሰወ) በገባቸዉ ልክ ለ ህዝብ የሚያደረሱ ብዙ ኢትዮጵያውያን አሎ እነሱን ያኖረልን ማለት ነው።
እህታችን ጥበቡን ይጨምርልሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ኢቲኤሎች እናመሰግናለን
በጣም ነዉ የምወዳችሁ
ዶ/ር መስከረም በጣም እናመሰግናለን እወድሻለው አንቺንም ኢትዮጵያንም ወደድ ሀገሬ ትለምልም።
በረታ Rafatoel!!!There are millions who are follwin your footstep!
ከጀመርኸው የማታቋርጠው ዓይነት ቃለ-መጠይቅ!
ዶ/ር፣ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!
እናት ሐገር ኢትዮጲያ የገነት አምሳያ ስለመሆኗ ምንም አልጠራጠርም ይሄ ያስጨነቀን ዘመን አልፎ መልካሙን ዘመን እናያለን እግዚአብሔር የአስጨናቂዎቿ ሐሳብ ያፈርሳል እነርሱንም ያጠፋል ኢትዮጲያ እና ኢትዮጲያዊነት ግን ለዘለአለም ይኖራል የእኔ እመቤት እውቀት እና ጥበቡን ከዚህም በላይ ይጨምርልሽ በደንብ አብራርተሽልናል እናመሰግናለን ኢትኤሎች እናንተንም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ እናንተን ሳዳምጥ የኢትዮጲያ ተስፋ ይበልጥ ይታየኛል ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን
በዚች አለም ላይ ከምኮራባቸው ነገሮች አንዱ የእምዬ ኢትዮጵያዊት ልጅ በመሆኔ ነው
Ethiopia land of God 🌿🌻🌹🙏🏿🔥🔥🔥
ይኼንን እዉነተኛ ታሪካችንን ምን ያህል እያጤንበት ነው ከተረዳነዉስ ስንቶቻችን ነን እስኪ በባዕዳን አገሮች ታሪክ እና ፍቅር የተነደፈውን የደነዘዘውን ልባችንን እንዲህ አይነት ምርጥ ታሪክ እያወሳችሁ መግቡንና ሀገራችንን እንወቅ የኔ እንቁዎች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እንዲሰጣችሁ እመኛለሁ
ዶ/ር እግዚብሄር ሰው ይመርጣል አንችም እግዚአብሄር የመረጠሸ ምርጥ ሰው ነሽ በዚኅ በጎ ሰው በጠፋበት ዘመን እናናንተን መጽናኛ ሰቶናል እግዚብሄር ጸጋውን አብዝቶ ይስጣትችሁ፡፡
በጣም ልትመሰገኑ ይገባችኋል ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች : : መስከረም እህታችን ለመጽሀፉ ትርጓሜ እና ለእውቀት አስተዋጾሽ ምስጋናዬን ዝቅ ብዬ ላቀርብልሽ እወዳለሁ : ወንድማችን የምትጠይቃቸው ጥያቄዎቹ ራሳችሁ ትህምርት ያዘሉ መሆናቸው በትህትና ላሳስብ እወዳለሁ : :
እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩኝ በርቱ እና ተመሳሳይ የሆኑ ነገሮችን አቅርቡልን በጣም ይመስጣል ሀገሬ እንዲህ እንደሆነች አሥባለሁ በኢትዮጵያዊነቴ ሁሌም እኮራለሁ
በጣም አሪፍ ነው የምታቀርቡት በርቱ
እና ደመ ወዝ ጎሽሜን ብትጋብዙልን ?
ኢትዮጵያ ሁል ጊዜ ድንቅ ናት ባወቋት ቁጥር ፍቅሯ የማይጠገብ ድንቅ ሀገር ናት ከዚህች የገነት ምድር በመፈጠሬ ቸሩ አምላኬን የድንግል ማርያምን ልጅ መደሀኒአለምን አመሰግናለሁ ሴት ሆነው ስለ ኢትዮጲያን ታሪክ የሚናገሩና የሃይማኖትን ጥቅም የሚያውቁ መልካም በስነምግባር የታነፁ አስተዋይ ሴቶች ለሀገራችን ያስፈልጓታል ጥሩ ሀገሩን የሚወድ የአባቶቹ ልጅ የሆነ ቆራጥ ትውልድ ያስፈልጋል ሀገሬን ወደቀደመ ክብሯ የሚመልስ የደከምነውን የሚያበረታ ዘመኑን የዋጀ አምላኩን ያከበረ ሀገሩን የወደደ ድንቅ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ ኢትዮጵያዊ የሆነ ሰው ሰው የሆነ ሰው ያስፈልጋል።
You guys are the best keep upp a good work thanks
ኢትኤል በጣም ጥሩ ውይይት ነው በእውነት ኢትዮጵያዊነቴን የበለጠ በደሜ በአጥንቴ ውስጥ ስግስግ ብሎ እንዲገባእና እጅግ እንድወዳት ነው ያረጋችሁኝ ዶክተር መስከረም በጣም ወድሻለሁ አክብርሻለሁ በጣም ጥልቅ እውቀት ነው ያለሽ ኑሪልን:: ራፋቱኤል በዚህ አጋጣሚ አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም ዝግጅታችሁ አንቂ እና አስተማሪ ነው በርቱልን::
እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
ብዙ ነገር ልናይ ልናስፍ አረግሽኝ
የዋህነት በጣም ብዙ ነገር አለው በድምሩም በመቀነስም ኢትጵያን ያቀለጠ አንድ ትልቁ ነገር የዋህነት ነት
እግዜብሄር ያክብርልን ዶ/ር ደሞ ስወድሽ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ !!!
ራፋቶኤል በርታልን ወንድማችን
ብታምኑኙም ባታምኑኙም በዚህ ዘመን ትንሽ እንክዋን ተስፋ ስለ ህገሬ እንዳደርግ የሚያረገኝ ፕሮግራም ይህ ነው። እግዚሃር ይስጥልኝ።
እስቲ ንገሩን ደግሞ....…
ስለሚመጣው ዘመን…
Ethiopia lezelalem tnur telat ywedem 💚💛❤
Thanks 🙏🏾 2
ብዙዎች የሴቶች ተጽእኖ በኢትዮጵያ መኖሩን ከመናገራቸው በፊት ጥንት ሴቶች በንግሥትነት ደረጃ ኢትዮጵያን ማስተዳደራቸውን ኢየሩሳሌም መሄዳቸውን በተቃርኖም ከግራኝ የበለጠ ጥፋትም ያደረሰችው ፈላሻ ኢትዮጵያዊት እንደነበረች አያውቁም። ዛሬ ሴቶች የይስሙላ ስልጣን ነው ያላቸው። እናት የምትሰደብበት ባህል ይዘው ያመጡት ነጮች ናቸው።
Doctor Meskerem betam talak ena astway yetebebe sew nech!!! Egziabher endenezih aynet open mind yehonutn enatoch/sewoch yakoyln
ምርጦቸ በርቱ ተባረኩ
እንደዉ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ያክብራቹ። ይቀጥላል መሰለኝ
ኑሩልኝ በርቱ በጣም ወድጀዋለሁ
ይህ ፕሮግራም አዘጋጂ መሸለም አለበት ለትውልዱ በሚገባ አያስተላለፈ ነው እናመሰግናለን
እናመሰገናለን በጣም ❤❤❤
እምየ ኢትዮጲያ እግዚያብሄር ያስብሽ
Engdchuan betaw new ymedaey endanet ayento wtaty ybezalen god bless
appreciated always for the efforts that you contirbuted thanks meskerem
Yes yes big man
እማማ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!!!!!
TEBAREKULEN
እግዛብሔርን አመስግኑ ስራው ግሩም ነው በሉ አሜን።
ኢትዮጽያየ ሰላምሽ ይብዛ እምየ
ዶክተር መስከረም ሁሌም አከበርሻለህ
በርቱልን ምርጦች
እዉነት ሀገሬ ብዙ ሀብት አለሺ እኮ ግን ፍቅር ስለ ጠፋ ሁሉን ነገር ተቀበረበረብን እንዳይታየን
wow ejig betam des teyalesh sile ethiopia yeminager sew ewedalew fetari yetebekish
ደስ የሚል ምርጥ ፕሮግራም ነው💚💛❤
የአባቶቻችን አምላክ የኢትዮጲያችንን ትንሳኤ ያሣየን።
በውጭ ሀገር ያለን መፅሐፉን እንዴት ማግኘት እንችላለን?
Endenate yalwn ye wetat astway yabzalen ❤
Messlo gebto !!!
Wetter wusst yegeba nech merzz.
መዝሙተ ዳዊት 87 : 1 በእንግሊዘኛዉ ወንድ አድርገዉ “መሰረቶቿ” የሚለዉን “His foundation” ብለዉ ነዉ የተረጎሙት ። አንዳንድ አማርኛ መፅሀፍ ቅዱሳት ላይ።
ገነትም፡ ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡ የኖህ፡ መርከብ፡ ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡ ኣዳም፡ የተፈጠረው፡ ኢትዮጵያ፡ ሄኖክ፡ ሃገሩ፡ ኢትዮጵያ፡ ፡ እመቤታችን፡ ቅድስት፡ ማርያም፡ ኣገሯ፡ ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡ ሁሉም፡ ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡ ይገርማል። ። ። ጥሩ፡ ጥሩ፡ ነገር፡ ሁሉም፡ የኛ፡ ኬኛ።
Aygremsh agerachen Teleq nech .
betam arif program newu bertu
ኢትዮጲያዊነት ሚስጢር ነው፤ኢትዮጲያዊነት ጥበብ ነው፡፡
የ ዳክተር መስከረምን የመመረቂያ ፅሁፍ ማንበብ ይቻል ይሆን ኦንላይን።
ክፍል 2 የታለ?
Beretulen Bahun seat Agerachin yamisfelegat Endenante Ayneti mehur new tarikn tenkeko yemiyawk Tarikn Eyatamemu sew machares mabalti sayhon
Better if you use amharic alphabet or proper english thanks
buze tareke aliene gena yale wota ........ enamie ande kenie awotawolewo
ምን ብታነብ ነዉ እንደዚህ እዉቀት ምን መፅሀፍ ላንብብ
ምን ትመክረኛለህ ትንሽ እዉቀት እንዲኖረኝ
እኔ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ። ሁሌ ሰዉ ለምን ኢትዮጵያን አላወቀም እኔ የተለየሁ ነኝ እልነበር ዶክተር ኘሮፌሰር ማለት? ግራ ገባኝ። እኔ ባወቁ ሰዎች በር እንኳ አለማለፌ ኢትዮጵያን ካወኩ የተማሩትስ እላለሁ ። ኢትዮጵያ የማትኮፈስ እዉነት ነች ከአለም የበላይ መሆኗን በእዉነት የምታሰረዳ አለማት ቢቀብሯት አንደሚጎዱ አዉቀዉ ለመቀበል ግ የተቸገሩ ። ወርቅና ሰም የሚፈታዉ በማወቅነዉ ። አዉቀዉም ወርቅና ሰሙን ፈተዉ ተረዱ ። ለማየት ለመስማት ይፈራሉ ብልም በመረበሽ ይበረታሉ። የነሱ አለረበሸኝም አለም የምትከናከነዉ ባለቃዋነዉ። እናንተ ስትተነፍሱ ስለኢትዮጵያ እኔን ይቀለኛል የናንተ መረዳት እኔጋም ስቃይ ነዉ። ሰዉ ስለኢትዮጵያ ሲነገረዉ አካበዳቹ ይላል ኢትዮጵያ የራሷ እዉነት መች ተነገረ ማካበድ ከልኩ ሲያልፍነዉ ልኳ እዉነቷን አንድ አባት ብቻ ተረዱ ለምን እላለሁ አባ ተስፋስላሴ የማካበድ አይደል የኢትዮጵያን ልኳን እዉነቱን ተናግረዉ ሳይወጣለቸዉ አረፉ። ለምን አዉነቱን መቀበል አቃተዉ የኢትዮጵያ ሰዉ ። ከራሴ ህይወት በላይ የሚጨንቀኝ የኢትዮጵያ እዉነት። በፖሎቲካ ዉስጥ በኃይማኖት ዉስጥ በቻ በምን ጉልበት እዉነትን ላዉጣ ሰዉ ሰምቶ አዎ ብሉ በቃል ሳይሆን በተግባር የሚቀበልበትን ጉልበት...........
እትዮጰያዬ ካንች መፈጠር ደስተኛ አድረጎኛል እትዮጰያዬ ኩራቴ ነሽ
እኔ jewar(ሰይጣን) መጡና አደፈረሰው
ኢት አ3ል አመራር አይደለም እንደ?
Dr. anchn madnek berasu mebqat yasfelgewal ena tchewalehu. edme ena etena chemro ystsh... setoch bye lweks aydelem gn bzuwoch setoch lay yemayew ngr fasion meketel honual yesetnet melekiaw enatnet mistnet...enezih ngeroch endehulakernet eyetayu metewal ena anch madreg yemtchywn btagergi sle ewnet egnam bechal nw hulu bnagzsh des ylelegnal...hager yebeteseb dmr wutet nat lebeteseb degmo set tlqun drsha twesdalech gn degmo hulunm ngr set lay eyetalkum aydelem....
አንዷም እኔ እና ልጆቸ ነው 😭😭😭😭😭
ከኢትዮጵያ የተሻለ ሀገር የት ይገኛል
የትም እዚሁ ሀገራችን
Wchi yalenew ethiopiyawi ye wnet Ebd new, bzu wochu diyasbora yewshet new hagerachnn miwedut 10q gn
Enen ymtebko ytebkes fetary abzeto ybrekes atenm fetary ytebkhe
እናመሰግናለን ግን ድምፁ በጣም ዝቅ ያለህ ነው
Put it up then should i do it for you
የኖህ፡ መርከብ፡ ኣራራት፡ ኣርመንና፡ ቱርክ፡ መሃል፡ የሚገኝ፡ ትልቅ፡ ተራራ፡ ላይ፡ ነው። ኣዳም፡ የተፈጠረው፡ ኤልዳ፡ መካከለኛው፡ ምስራቅ፡ ውስጥ፡ ነው። ገነትም፡ እዛው፡ መካከለኛው፡ ምስራቅ፡ ኣካባቢ፡ ነው። ገነት፡ ኢትዮጵያ፡ ውስጥ፡ ከሆን፡ ሲኦል፡ የት፡ ይሆን፡ የምትገኘው? ? ? ሳጥናኤል፡ የውደወቀውስ፡ የት፡ ይሆን? ? ?
አተ ቀፋፊ መናፍቅ ምን አይነት ኮሜንት ነዉ የምኮምተዉ
አንተ ቦንኬ አቡክቶ ጋግሮሀል እንዴት ይገባሀል
I don’t like the lady’s voice it’s hard to listen to this.
Mariam Lig joroh Nw bakeh
Mariam Lig
Crystal clear voice and your ears can’t handle the truth.