ጓደኞቼ ሰላደረጋቹልኝ እመሰግናለው 😍😍😍😍😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 82

  • @remlalemma
    @remlalemma 3 місяці тому +38

    እስኪ ተባብራችሁ እረሱኝ ቤተሰቦቸ😢😢

    • @tube-zj4bn
      @tube-zj4bn 3 місяці тому +2

      ሰላምአለይኩም😂😂😂😂

    • @asimmasimasimadim3535
      @asimmasimasimadim3535 3 місяці тому +1

      እርያድ ከሆሽ እኔ አርሥሻለሁ

    • @enatager5416
      @enatager5416 3 місяці тому +1

      ሀሀሀሀሀየኔ እህት እሺ እረምላየ የናቴ ደሥታ ስላሣየሺኝ ደሥታሺን ያብዛልሺ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 3 місяці тому

      ​@@asimmasimasimadim3535 ራምላ ጠፍታሽ ነዉ ወይስ

    • @sasaa6587
      @sasaa6587 3 місяці тому +1

      ​@@asimmasimasimadim3535ክክክክክክ ሀገር እኮ ናት

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv 3 місяці тому +3

    ማሻአላ እደ ሀይቅ በደብ ነው የሚታወገው ግን የፋራ ነው እያሉ እደጠፋ ነውጂ ባጠቃላይ ወሎ ሁሉም ቦታ በደብ ይታወቃል

  • @njmj4091
    @njmj4091 3 місяці тому +6

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ያዋደን ሀገራችን ብርድ ነው እና ነው

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 3 місяці тому +4

    ማሻ አላህ ሀዉይ እኳንም ሰላም ወለድሽ አላህ ያሳድግልሽ እህቴ

  • @Kadija-pv3ge
    @Kadija-pv3ge 3 місяці тому +1

    ጎብዝ ወላሂ አድናቂሺ ነኝ እርግዝናዋን ሳታሳውቅ ጎበዝ

  • @lubabakonjo4637
    @lubabakonjo4637 3 місяці тому

    ማሻአሏህ ዴስስስትላላችሁ አሏህ ሀገራችንንንሰላም ያምጣልን ዴሴ እኔም አወዳትአለሁ 🎁👍👍

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 3 місяці тому

    ማሽአላህ ርምሊ አያጨሰንም አለለችም😮😅😅😅

  • @tetr4232
    @tetr4232 3 місяці тому +2

    ኸረ አትገራረዱ በአላህ ተወከሉ እኔ አልሀምዱሊላህ ወለድኩ ምንም ነገር አልተጋረደ ልጀን እራሱ ጥየው ነበር የምወጣ ሻወር የምወስድ በአላህ ተወከሉ ግርዶሽ ምናምን የምን መንዘባዘብ ነው

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 місяці тому

    ማሻአላህ ሀዩየ መብሩክ ማርገዝሽን አላቅም ነበር እንኳንደስአላችሁ

  • @sophiaseid6508
    @sophiaseid6508 3 місяці тому

    Mawlad welo naw.ezih addis ababa besamteshe.yebatun sra tejamriyalashe. enkan tegardo littarashe.mashaallah enanta gar erif naw yemtlut

  • @user-np4ns3vr3d
    @user-np4ns3vr3d 3 місяці тому +1

    መሸአላህ በሽልም ውጭሀውየ። ዋሳብ ላይ መልሸልኝእህት

  • @user-yn2lu3fm8l
    @user-yn2lu3fm8l 3 місяці тому

    ማሻአላህ🥰🥰❤❤

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ የኔውዶች ሰአዱ ምንሁብሽጠፍሽ

  • @enatager5416
    @enatager5416 3 місяці тому +2

    አቶሀቢቢ ይረሱሺ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 3 місяці тому +2

    ሪሚላበሄደችበትሳቅታናት የኔማር

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 3 місяці тому +3

    ክክክክአይ ራምሊየየ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 3 місяці тому +1

    ማሻአላ ደስትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ZamzamZam-gl9no
    @ZamzamZam-gl9no 3 місяці тому

    መሻ አላህ መብሩክ ሀውዬ አላጋ ሰብረሽ ውጩ በኛ ሀገር እንዲህ ነው የሚበሎሁ በናቴ አልቅም ምን እንደትሎ

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 3 місяці тому +2

    እኔ ወይባ እፈልግ ነበር

  • @user-qw1xr5ep4k
    @user-qw1xr5ep4k 3 місяці тому

    ሀዊ የእኔ መልካም እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ሰላም አዲ ረምላዬ ይለያሉ❤❤❤

  • @Kadija-pv3ge
    @Kadija-pv3ge 3 місяці тому

    ማሻ አላህ ሀዊይ ወልዳ ነው እዴ የጠፋቸው

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 3 місяці тому +1

    ስታምሩ እኮ የወሎ ጨረቃወችችችችችችችችች❤❤❤❤

  • @mariam3292
    @mariam3292 3 місяці тому +1

    ልጂቶን እዳይወስዲባት ነው አላለችም እረምላኮ የሳቄ ምጭ ነች

  • @KhalidEbrahim-gh4st
    @KhalidEbrahim-gh4st 3 місяці тому

    ማሻ አላህ እንኳን በሰላም ሁለት ሆንሺ

  • @temaratube
    @temaratube 3 місяці тому +1

    የአልጋው መጋረጃ ሲያስጠላ።

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 3 місяці тому

      😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @user-nh6hw3um4h
    @user-nh6hw3um4h 3 місяці тому

    ላምራየ ወላሂ ስወድሽ

  • @Hayat-yb5ns
    @Hayat-yb5ns 3 місяці тому

    ማሻአላህማሻአላህሀዉይ🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤

  • @anshahassen2037
    @anshahassen2037 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ

    • @enatager5416
      @enatager5416 3 місяці тому

      አይሻ አብረሺ ታረሺ

  • @user-dj7ko8fl9r
    @user-dj7ko8fl9r 3 місяці тому

    የከሚሤ ሙቀት ታረብሀገር ይብልጣል

  • @user-nq9vd7qi3p
    @user-nq9vd7qi3p 3 місяці тому

    ማሻአላ❤❤❤❤በሰላምዉጪ

  • @IMAN-yx7uw
    @IMAN-yx7uw 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 3 місяці тому

    ማሻ አላህ እንኳን ሰላም ወለድሽ

  • @user-qd3on7ud3b
    @user-qd3on7ud3b 3 місяці тому

    ከሚሴበጣምደሰየምትልከተማነች

  • @enatager5416
    @enatager5416 3 місяці тому

    ሀዉየ እረምላ በረዷታል ገፎስጧት

  • @BirukTube16219
    @BirukTube16219 3 місяці тому +3

    እር ስለፈጠሪችሁ እቃችንን ስጡን በፍቅር ይሻላን ።

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 3 місяці тому +1

    ክክክክክክክ ደስ ስትሉ

  • @asiamohammed4098
    @asiamohammed4098 3 місяці тому

    ማሻአላሕ ታምራላችሁ ዎዶቸ

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 3 місяці тому

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ

  • @zahramohamed-ok4oo
    @zahramohamed-ok4oo 3 місяці тому

    ከደሴ ውጭ ወደ ዉጭ እረምላየ

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh 3 місяці тому

    ማሻአላህ ዴስ ትላላችሁ

  • @zedusman
    @zedusman 3 місяці тому

    በሙቀት ወይባ እንደቅቤዉ መቅለጥ ነዉ

  • @vvvffff1290
    @vvvffff1290 3 місяці тому +1

    😂አራምሊሳልወልድአረሱኝክክክክክክክክክክ

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 3 місяці тому

    ያገባናት አይባልም

  • @yarab4997
    @yarab4997 3 місяці тому +1

    ❤❤

  • @sophiaseid6508
    @sophiaseid6508 3 місяці тому

    Ramli dakamat.wenatan naw bekan bekan wayba tetatan ways sra tesra

  • @temaratube
    @temaratube 3 місяці тому

    አይ የደሴ ሰው ኬሚሴ ኮቻ ሄዶ ሞቀኝ ይላል እሙቀት ሀገር ብትኖሩ ምን ልትሉ ነው😂😂😂😂😂ረምሊ ሙቀት አላየሽማ

  • @marimamarima6303
    @marimamarima6303 3 місяці тому

    የምር ኬሚሴ ማግባት መታደል ነው እኔ 1አመት ኑሬአለሁ ኬሚሴ ወይኔ ወይባው

  • @tetr4232
    @tetr4232 3 місяці тому

    ረምላላላ ከከከ ቤቱን ብናጤስበት አላለችም

  • @user-qd3on7ud3b
    @user-qd3on7ud3b 3 місяці тому

    እንካንደህናመጣችህእህቶቼእንየየራምላለማተከታይነኝራምላለማበጣምነውየማከብራትእመወደትበጣምነውየማደንቃትልዩብቃትአላትአላህይጠብቃትራምላ

  • @enatager5416
    @enatager5416 3 місяці тому

    ሀሀሀሀሀ እረምላ ተጠቀ ቂ እዝህ ሴቶች አገመሌ እደያረጉሺ

  • @tube3923
    @tube3923 3 місяці тому

    ረምሊ የምግብ ሞያ የለሽምደ

  • @user-kx8cx9lk1h
    @user-kx8cx9lk1h 3 місяці тому

    እኔብዙ ሰው አጋጥሞኛል ሳረግዝ ሆደ ሰለማያሰታውቅ ብዙሰው ሰወልድ አረግዘሺነበረ ቀንሺ ደረሶነው መቸአረግዛ ምናምን😂😂😂😂😂😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 місяці тому +1

    አራስ ጥየቃ ሂደሽ ነው ለካ 😂😂

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 3 місяці тому

    ረምላ ወሬዋ ሁሉ ያሥቃል ወይባውን ቤቱን ዝግት አድርጌ እውሥጥ ብቀመጥ ይሆናል። አላለችም😂😂😂

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅

  • @user-ev4jj2yu3m
    @user-ev4jj2yu3m 3 місяці тому +1

    ማሻ አላህ❤❤❤

  • @santayo7421
    @santayo7421 3 місяці тому

    ❤❤😂😂😂

  • @dahabyadhb3979
    @dahabyadhb3979 3 місяці тому

    😂😂

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 3 місяці тому +1

    እስማኤል ሚስት በጣም እኮ ነው የምታወራው ብታወራው ብታወራ አይደክማትም በጣም እኮ ነው የምታወራው 😅😅😅😅😅😅 እሷ ለመታወራው እኔ ደከመኝ

    • @user-ue3tz2ks7t
      @user-ue3tz2ks7t 3 місяці тому

      አንችም አውሪን እኛን ይድከመን ክክክክ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 3 місяці тому

      😂😂 ያሰላም ይህን ያክል

    • @ktube8920
      @ktube8920 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂

    • @hayathmuhammad864
      @hayathmuhammad864 3 місяці тому

      @@user-ue3tz2ks7t ወላሂ እኔ ሁሌ ነው ማያት ሁሌ እያወራች 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😭 እኔ ድክም ይለኛል

    • @hayathmuhammad864
      @hayathmuhammad864 3 місяці тому

      @@tube-ve7ce በውስጧ ሬዲዮና አለ መሰለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😍

  • @seadi5
    @seadi5 3 місяці тому

    ሰአድንያሳመራትወይባነው
    ደሞአድስአበባአዘባነው