Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለኣዲሷ ሙሽራ ይሄን መዝሙር ጋብዙልኝ ዘንብል ያልክለት ማነው እንደኔ የተቀበልከው ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት ቤዝዬ እና ወንድሜ ዘመናቹ ይባረክ በጣም ነበር ታሪኳን ስሰማ በእንባ ነው የጨረስኩት ጌታ በሁሉ ነገር እየካሳት ነው ውዱ ወንድሜ ቀሪ ዘመኗን ደሞ ሙሉውን የደስታ ኣድርግላት ምንም እንዳይከፋት ያው የኣንድ ዱርዬ ምርቃት ቢሆንም ኣሜን በሉ ውልዱ ክበዱ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቹ ኸረ እንደውም የኔ የማይረባውን እድሜ ካለኝ ላይ ጌታ ኣካፍሎ ይስጣቹ መጨረሻቹ ያማረ ይሁን እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሀኑ እና ነባ በጣም ነው ምወዳቹ
Ena rasa mocha new yemwodachew hanicho yina chewa ❤❤❤❤❤
እኔ❤❤
@@fiyametalovefiyametalove8690ጨዋ፡ናቸው
Enem❤❤❤❤
Betam mewded aygeltsewm
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን1(ጴጥ24:24 መልካም የተንሳኤ በአል ይሁንላችሁ !!
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ወይ ሚሚየ ሀገር ገብተሽ ነው የጠፋሽዉ የአላህ ሁሌ ነው የማስብሽ
@@seada9327 አው የኔ አስተዋይ ኢትዮጵያ ነኝ ለዚያ ነው ያጠፋሁት ማሬ
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ ወይኔ ወላሂ ሁሌ ነው ትዝ የምትይኝ እንኳን ሰላም ሆንሽ መቸ ነው የገባሽዉ እና ተረጋጋሽ ሀገር ቤት ወይስ ትመለሻለሽ
@@seada9327 እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደና ነኝ 2 ዓመት ሆኖአል ወይኔ ከኢትዮጵያ የሚያወጣውን ነገር ባገኘ ዛሬ እወጣለሁ ማሬ
አሸናፊዎቹ እንኳን ደስ አላቹ ነገር ግን አመት በአል ስለነበረ ሁለቱንም ቡድን አሸናፊ አድርጋቹ ብሩን ለሁለቱም ቡድን ብታካፍሏቸው በጣም ምርጥ ነበር❤❤
Videown meteresha bedemb smaw lehuletum tekaflewal ene rasu videown degagme new yekefetkut
ማነው እንደኔ ቤዚና ሀና በጣም ይመሳሰላሉ ታንሽ እህት ትመስለኛለች የሀና
Awo yemesaselalu
Enem ayigermem
እኔም ባለቤቴ ሲል ነው በደንብ ያየኃቸው እውነትም ይመሳሰላሉ!
እኔም ቤተሠብ ይመስሉኛል
Yemimelislin yelem. beteseb nachewu meselgn
እደኔ ቤዚ እና ሴፍ አይቶ የምጣ❤👍👍
እኔም ቤዚን አይቼ
ቤዚ የት አለች😳
እኔ
You tube semachew ngrign
Hanichona nban ayicha new yemtahute ❤❤❤❤❤
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም፡፡ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሣ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍጹም ሰላምና ደስታ ሆነ። 💚💛❤️እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው አደራሳችሁ
Amen Enqwan abro aderesen 🙏🙏🙏
ነባ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ነው ያስደመምከኝ በአባባልህ, በዚህ ከሃዲ በበዛበትና ለእኔ ብቻ በሆነበት ዘመን የጥንቱን በሀላችንን ገለፅክበት
2ቱም ሴቶች ፅድት ያሉ ቆጆወች
ሀና እና ነባ ከድሮም ስወዳቸው አሁንም እነቤዚና ሰይፈ መጡልንንን❤❤❤
በጣም ትልቅ ስህተት ነው የስራችሁት ሽልማቱላይ የምር እኩል ነበር ማካፈል ያለባችሁ የመጀመሪያው ጥያቄ ስእሉና ጥያቄው ሌላ ለነነባም ሆነ ለነስይፈ ትክክል ጥያቄ አልነበረም ሌላው ሁሉንም እኩል ናቸው ብሩንም እኩል ማካፈል ነበረባችሁ
ሲጀመር እነሰይፈ ነው ያሸነፋት ሀና አንዱን መልስ አድበስብሳ ነው ያለፈችው እነሰይፈ ሁሉንም ጥርት አድርገው ነው የመለሱት
በጣም ትልቅ ስህተት ነው የስሩት የምር በጣም ነው ያናደዱኝ@@CHRISTMASSSTIME
በአገር ውስጥም በውጪም ያላቹ ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ለብሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳቹ አደረሰን መልካም በዓል 🥰 ማቴዎስ 28:6 እንደተናገረው ተነስቷል 🙏❤🤲
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen enkuan abero aderesn🙏❤❤❤
አብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤
ሽልማቱ የጋራ መሆን ነበረበት ከምር እነ ቤዚምኮ ብዙም አልተሸነፉም በዶሮይቱም ቶሎ በመጨረስ ልዩነት ብዙ አልነበረውም ሌላው አብራችሁ የምታረጅ የምትቆርቡ ያድርጋችሁ አስተያየት የሀኒ አለባበስ አልተመቸኝም ምናለ እንደ ሴት ሸፈን ብላ ብታመጣ ይበልጥ ታምር ነበር ❤❤❤
ባለባበሥ እካን አትታማም ሁሌ ሽፍናት ከሌሎች አርቲሥቶች ሥትታይ በጣም ልዩናት ደርባባ ቆንጆናት ❤❤❤❤
እደውም ሀኒ ስትር ያለች እደአርቲስት ቅብጥብጥ እማትል ልጅነች
ጎበዝ
ከዚ በላይ ምን ትልበስ ሆ እንደውም ሀና በጣም ስንስራአት ያላት ቁጥብ ቤት ናት ሁሌ አለባበሷ ሽፈንፈን ያለ ነው ከአርቲስቶች እሷ ብቻ ናት አለባበሷ ጥሩ ሌሎቹን አይተናል በራቆታቸው አይደል ከቤታቸው የሚወጡት የሚሄዶት
@@hassenhassen5569 የግል አስተያየቴን ነው የሰጠሁት እስከዛሬ ተሸፍና ስርዓት ባለው አለባበሷ ሰለማውቃት ነው ዛሬ ክንዷን ማሳየቷል አልወደድኩትም ሆ በግድ ውደጅ አትበሉኛ እጁየው ረዥም ቢሆን በጣም ሙሉ ሴት ሁና ታምር ነበር
ሀኒ እና ነባ ቤዚና ሠይፈ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ያመት ሠው ይበለን❤❤
እነ ቤዚ ስላሉ ነዉ እኔ የጓጓሁት
እኔ ሀኒን እና ነባን አይቼ ነው የገባሁት ስወዳችሁ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ😍😍😘🙏🙏
እኔም እወዳቸዋለሁ በተለይ እሷ በጣም እራሷን በመሆን የምታምን ትመስላለች
@@liethiopawit3584 ሁለቱም ጥንዶች አንደኞች ናቸው
ጋዜጠኛዋ ራሱ ዴስስትል ቤዚና ሀኒ ያለሜካብ ስታምሩ
ትክክል ሚስትህን ነው መሆን ያለበት መባዬ እንዳትረሳ ልጅህን የሠጠችህ ሚስትህ ናት❤ እስከ ህለተ ሞቷም አብራህ እምትቆየው ሚስትህ ናት።
ቤዚ እና ሰይፈ ስወዳችሁ የኔ አመለ ሰናይ ነገሮች አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኔ ሁሉንም ጥንዶች እወዳቸዋለሁ ጌታ ዘመናቹሁን ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ።
በያንሰ አሸናፈ150❤ተሸናፈ100❤ብሆን ጡሩ ነበር ልዩነቱ ትንሸ ነው አነሱም ደክመዋል
አቅራቢዋ ግን እንደት ነው የምታምረው ውበት ብቻ❤
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቅልን ያለ ሚካብ ወይይ ስታምሩ❤❤ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
ደስ የሚል ጊዜ ነበር ሁለቱም ቡድን አሸነፉ ነው በዓል ከመሆኑ አንፃር ሁለቱንም መሸለም ነበረበቹ በተረፈ መልካም በዓል🙏
በነገራችን ላይ ሀኑ እና ነባ የሚባሉ ባልና ሚስቶች አውቃለሁ እሱ ታዋቂ የኦርቶዶክስ ዘማሪ ነው ግን ወይኔ ስወዳቸዉ ፍቅራቸው አንድ ቀን ጋብዟቸው ❤
ሀኒ እና ቢዚ ይመሳስላሉ ትጥርሶችሁ ❤
አርቲስቷ እናት ደስ ስትል ፈታ ያለች ናት ስትጨፍር ❤
ማነው እንደኔ ሀንዬን የሚወዳት የነባን ሚስት
እኔ ደሞ ስርአቷ ምታራው ተንቅቃ አስባ ነው የሆነ ጥያቄ ስትጠየቅ ቶሎ ትመልስም አስባነው
አቅራቢዋ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች የምንወዳቸውን ልጆች ስላቀረብሽልን ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራሙ የምትመርዉ የለበሽ ጥበብ በጣምያምራል
ምን አይነት ውድድር ነው ።የያሸነፈት እነ ቤዚ ነበሩ
ነባ ትልቅ ሰዉ አሏህ ይስጥህ በእዉነት ቅርብሎኝ ነበር እኩል ቢሰጧቸዉ ደስ ይለኝ ነበር
ባል እና በአል የሚለው ቃል ምን አገናኘው የመጀመርያው ጥያቄ cancelled መደረግ አለበት ከተናገርሽው መልስ ጋር አይገናኝም እኮ በአል ሌላ ባል ሌላ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
እኔም ግራ ገብቶኛል
አማርኛ ጠንቅቀው ሳያውቁ ይዘላብዳሉ
አንዲ በጣም 😂😂😂
እኮ
የኔም ጥያቄ😂
አቅራቢዋ ግን ለነነባ ታደያለሽ በጣም ያስታውቅብሻልጥያቄዎቹ ላይ እኮ መንገር ነው የቀረሽነባ ግን ጨዋ ስለሆነ እንደሚካፈሉ አሳወቀእነ ሰይፈም ቢያሸንፉ እንደሚያካፍሉ እርግጠኛ ነኝ።
አዎ እኔም ልክ እንዳንቺ ነው የተሰማኝ ነባ እንካፈላለን ማለቱ ደስ ብሎኛል ግን ከጅምሩ ውድሩን በተመሳሳይ መልኩ ነው የጨረሱት እና በውድሩ ህግ እኩል ነጠብ ስላላችሁ እኩል ተካዘሉ ቢሆን አሪፍ ነበር
ትላንት እማ አማራጭ እዳይኖረን አድረጋችሁን ነበር አባይ ቲቪ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ምርጥ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
አቅራቢዋ.አደኛ.ፍለቅልቅ.ሳቂታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማካፈላችሁ መልካም አደረጋችሁ ጥዶቹ እንዲህ ነው ጓደኛ ግን ሸላሚዎች ብዙ ልዩነት ስሌላቸው እኩል ነበር መሸለም የነበረባቸው❤❤❤❤❤❤❤
ግን ሽልማቱን በደረጃ ብታደርጉት አሪፍ ነበር ሁሉም ለፍተዋል 1ኛ ለወጣ 150ሺ 2ኛ ለወጣ 100ሺ ብታደርጉት አሪፍ ነው ለፍተው በባዶው ከሚሄዱ
ትክክል የልጅን ፍቅር ላልወለደ ማስረዳት መድከም ነው
ነባ እውነቱን ነው ላልወለዴ ስለ ልጅ ማውራት ከባድ ነው
እንደኔ በዚዬ የመዋዳተ እስቴይ like❤❤
ማሪያምን ብወዳት ብወዳት አትወጣልኝም የእውነት ሴት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዕደሜ ፀጋ ነው ምንም አያሳፍርም።።
አንደኛው ጥያቄ ግን የዘፍኞች ስም ታደሰ መከት እና ታደሰ አለሙ አቀያየራችሁት ነብሱን ይማረው እና ታደሰ አለሙ ማለት እሱ ነው ታደሰ መከተ ደግሞ የብሄር ብሄረሰቦች የሚጫወተው እሱም ጥሩ ጥሩ የባህል ሙዚቃዋች አሉት የምወዳቸው አርቲስቶች ረጋ ያሉ ተወዳጆች እንኳን ለብርሃነ ተንሳኤ አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች
abay tv lemndnew gn andande betam yekeshem sera metserut shelmatu yegara neber mehone yeneberbet
የምወዳቸዉ ጥንዶች በእሳት የተፈተነ ሂወት ዉጤቱ❤❤
ሽልማቱን ማካፋል ነበረባችሁ አድሱ ፍቅረኛች ጠርታችሁ እነቤዝዬ ባዶ እጃቸውን ትሸኛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
እደዚህ ሁሌየም ቀሚስ ብትለብሱ እደት እደምታምሩ ቀሚስ የሴት ልጂ ውበት ነው ❤❤❤
እንኩዋን ደስ አላችሁ ሃንዬ እና ነባ ❤ግን እኮ ብሩ ለእነ ሰይፈም መካፈል ነበረበት ምክንያቱም ሰይፈም ለፍቷል 🤔
እደኔ ቤዜ እና አይቶ የምጣ💕💕💕👑👌
ሰላም ፍቅር አድነት ለእምየሀገራችን ህዝባችን ከጦርነት አሮቃየሚወጣበትን ቀንአምጣልን ያረብ😢
ጨዋታው የምታደምቀው ጠያቂዋ ናት ስወዳት ❤❤❤
ጠያቂዋ በጣም ደስ ትያለሽ ሞቅ አደረግሽው
ዋዉ ሁለት እቁዋች ሀንየ ነባየ ሠይፍ ቤዚየ ቤዚየ የኔ ሤት ትዳርሽ ያማር ያርግልሽ
እንዴ የነባን ጥያቄ ቀየረችለት ለሰይፈ ግን አልቀየረችም
እኳን ለፋሲጋ በአል በሰላም አደረሳቹ አሪፍ ፕሮግራምነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤
አቅራቢዋ ሙድየገባት ነት ደስ የምትል
በጣም
ደስ ሲሉ ውበታቸው ያለ ሜካብ ብቻ ቆጆ ናቸው❤❤
በጣም የምወዳቹህ ጥንዶችነባ ❤ሀኒሠይፈ ❤ ቤዚ ዉድድድድድድ የኔ ዉቦች መልካም በዓል❤❤❤
ፕሮግራም አቅራቢወች ያደመቃችሁ እየመሰላችሁ እየረበሻችሁ ነዉ ጩኸት አንድ አይነት ጥያቄ ዝም ብሎ ማጨብጨብ እስኪ ረጋ ያለ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ሞክሩአዲስ ነገር ፍጠሩ እንግዶቹም አንድ አይነት ነገር ሲጠየቁ ይሰለቻሉ ምን እኛንማ ተጫወታችሁብን
ሽልማቱ እኩል መሆን ነበረበት መጨረሻው ያስጠላል😕
*በጣም የምወዳቸው ጥንዶች* ✌️🤞_My favorite couple H&N_ 💚💛♥️🫶
ሀኒዬ❤ነባዬ❤ቤዚዬ❤ሠይፍዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤
መሆን የነበረበት አሽናፊ 150ሽ ተሽናፊ 100 በዓል ስለሆነ አስራራችሁ ወገንተኝነት ይመስላል የጥያቄ ምርጫ ስጥተሻል ለቀጣይ አስተካክሉ ደስ አይልም በተረፈ ሁለቱም ጥንዶች ደስ ይሉኛል መልካም ፍሲካ
ቲጂ ተቀየረችዴ❤❤❤ቤዚና ሰይፈ ስታምሩ
አልተቀየረችም እስዋ ጉራማይሌ አደለም ምታቀርበው የስዋ ሌላ ነው ብሮግራሙዋ
@@nasryahkora4117 አመሰግናለሁ
አባይ ቲቪ አንደኛ ሆኗል በርቱ
ሽልማቱ 2 ቡድን ነው መሆን ያለበት
መድሎ የነበረበት አሳፋሪ ፍርድ ወይ ማካፈል ወይ መቅረት አለም ሁሌም ላለው ሚዛኗ ይደፋል አርሜን ባይ ጉራማይሌ ቀሎ አገኘሁት
ሚስቶች በጣም በጣም ይመሳሰላሉ ታላቅ እና ታናሽ
ጋዜጠኛዋ ደስ ትላለች❤❤❤❤
አቅራቢዋን እንደት እንደወደድኳን❤❤
ኡለቱም አሸናፌናቸው
እኳን አደረሳቹህ ለተንሰኤው ባህል እንዴት አሳለፋችህ ሰደተኞች😢 በቅንናት ደምሩኝ
Wow Enkuan Abro aderesen happy Easter my people,Hi editerYe tadese Alemu music reversed with tadese alemu
የእውነት ግማሹን እናካፍላቸዋለን ስላለ ነባ ደስ አለኝ ተባረኩ ጓደኛ ማለት እንዲሕ ነው በጣም ነው የምወዳችሑ ሑላችሑንም❤😘
Eko you tube laye yalut selali afan kafcha sitabiq nabre eghan akbran😂akbran Thank you
ቤዛ ግን አይናፋር ነት❤❤❤
ያ አይነ ጥላ አለባት
ሰይፈ ነው ዶሮ አገነጣጠል እሚችል😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
In the question of the singer is wrong Tadesse Alemu and Taddese mekete?
ቤዚዬና ሰይፈን አይቼ ነው ያየውት
እኛኮ እየጠበቅን ነዉ ኧረ አፍጥኑት እዴ🥰
I love this beautiful couple ❤neba &haniAnd the beautiful new lucky couple ❤
ነባዬና ሃኑዬ ስታምሩ ሁላቹም ❤❤❤❤❤
ሀንቾን በጣም ነዉ የምወድት የምር
ቤዚ ከነ ባሏ ምስኪን ነች
ዮሐንስ አፈወርቅ የ 90 ዎቺ ወረወቅ ስላየውክ ደስ ብሎኝ አባይ ቲቪ አመሰግናለው አስተያየታችን እንደምትመለከቱ አረጋግጫለው ብዙ የሰራ ሰው በሰፊ ፕሮግራም በት ግስት ግርማ እጠብቃለወ ጆኒን ❤
ውጤቱ ተጭበርብሯል እኩል ናቸው ሽልማቱ ለ2 ቱም ነው ሚገባው እንደኔ የታዘባቹ ላይክ
ኧረ ተቃጥያለሁ እዳዉም እነቤዚ አሸንፈዋል❤
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ በጣም ይገርማሉ አሸናፊነታቸውን መካዳቸው ሳያንስ እኩል እንክኳን አለማካፈላቸውን ይገርማሉ🤔
እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤ በዓለ በሰላም አደረሳችው አደረሰን አባይ ትቭ አልተቻላቹም በዚው ቀጥሉበት
ቤዚ የኔ ውብ አለባበስ አደኛ ነሽ
ቤዚ እና ሰይፈ የተለያየ የባህል ልብስ ስለለበሳቹ ደስአላለኝም
ሸልማቱ ለሁለት ቢሆን ጥሩ ነበር ቤዚ እና ሰይፈም ጭምር ቢሆን
Bewoneti ejege betame desi yemele tinsh wondeme nehi Egzabehare yakiberihi ❤❤❤.Bewoneti ejege betame desi yemile familye newo. Yesetani joro yedefini fikirachehu yasikenawo newo. Egzabehare yekifuni menifesi yareki. Betame tameralachehu. Yengata ewoneti new yekebedale lemane mehoni gera yegebale. Wobiye ebakish baleshni terjiwo atasichniki betidarachehu yekena newo. Yemihonewo beka lemanim beri atikifechye. endihu baedi bemkakelachehu ayegiba sewo tiru behonime ejege betame metifo sewome aluna.❤Egzabehare Selame muni yamitalachehu❤❤❤
የኛ ወንድሞቺ እየሞቱ እነተ ተሺቀጠቀጫለሺ አገር ሠላም ሢሆን በአሉም እሚያምረዉ
ሀዳ ላይበሉነውደ ጉድ እኮነው
ena mn marg nberbachew hoo😊😊😊
እና ምን ያርጉ
ሽልማቱ ግን ለሁለት ቢካፈሉ ቤዚ አለባበስ አደኛ
ሀኑዬ እና ነበ በጣም ነዉ ምወደቹ ዉድድድድ❤❤❤🎉🎉🎉😘😘
ነባና ሀኒቾዬ ስወዳቹ ሀንዬ የኔ ደርባባ ስወዳቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉
እኩል ነበር መካፈል የነበረባቸው😢😢😢
ድቄም ውድድድር ፍትሀዊነት ያለው ኢ ቢ ኤስኸች ላይ ነው መተዛዘን መተሳሰብ አብሮ መካፈል ከነሱ ተማሩ
አጭበርባሪ ናቸዉ እነቤዚ ናቸዉ ያሸነፉት
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤
ሙስሊም ነኝ በባእል ይህ ነበር ከተማውን የሚቆጣጠረው ደሴወች እስኪ አለን በሉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን ማለት ነዉ???
@@reyuyenu340 ይህ ሙዚቃ ከተማውን በሙሉ ይቆጣጠረው ነበር ሌላ ነገር አይሰማም ነበር ወሎየ ብትሆን አጠይቀኝም ነበር አልፈርድብህም
አለን የኔ😊
@@ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ ኑሪልኝ የኔ ውድ
Next time, you should introduce the people you were invited to. We don't know them, period. Ethiopian we should learn more
ለኣዲሷ ሙሽራ ይሄን መዝሙር ጋብዙልኝ
ዘንብል ያልክለት ማነው እንደኔ የተቀበልከው
ፊትህን ያበራህለት የተቀበልከው በምህረት
ቤዝዬ እና ወንድሜ ዘመናቹ ይባረክ በጣም ነበር ታሪኳን ስሰማ በእንባ ነው የጨረስኩት ጌታ በሁሉ ነገር እየካሳት ነው ውዱ ወንድሜ ቀሪ ዘመኗን ደሞ ሙሉውን የደስታ ኣድርግላት ምንም እንዳይከፋት ያው የኣንድ ዱርዬ ምርቃት ቢሆንም ኣሜን በሉ
ውልዱ ክበዱ የማቱሳላን እድሜ ይስጣቹ ኸረ እንደውም የኔ የማይረባውን እድሜ ካለኝ ላይ ጌታ ኣካፍሎ ይስጣቹ መጨረሻቹ ያማረ ይሁን እወዳችኋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሀኑ እና ነባ በጣም ነው ምወዳቹ
Ena rasa mocha new yemwodachew hanicho yina chewa ❤❤❤❤❤
እኔ❤❤
@@fiyametalovefiyametalove8690ጨዋ፡ናቸው
Enem❤❤❤❤
Betam mewded aygeltsewm
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን
1(ጴጥ24:24
መልካም የተንሳኤ በአል ይሁንላችሁ !!
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ወይ ሚሚየ ሀገር ገብተሽ ነው የጠፋሽዉ የአላህ ሁሌ ነው የማስብሽ
@@seada9327 አው የኔ አስተዋይ ኢትዮጵያ ነኝ ለዚያ ነው ያጠፋሁት ማሬ
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ ወይኔ ወላሂ ሁሌ ነው ትዝ የምትይኝ እንኳን ሰላም ሆንሽ መቸ ነው የገባሽዉ እና ተረጋጋሽ ሀገር ቤት ወይስ ትመለሻለሽ
@@seada9327 እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደና ነኝ 2 ዓመት ሆኖአል ወይኔ ከኢትዮጵያ የሚያወጣውን ነገር ባገኘ ዛሬ እወጣለሁ ማሬ
አሸናፊዎቹ እንኳን ደስ አላቹ ነገር ግን አመት በአል ስለነበረ ሁለቱንም ቡድን አሸናፊ አድርጋቹ ብሩን ለሁለቱም ቡድን ብታካፍሏቸው በጣም ምርጥ ነበር❤❤
Videown meteresha bedemb smaw lehuletum tekaflewal ene rasu videown degagme new yekefetkut
ማነው እንደኔ ቤዚና ሀና በጣም ይመሳሰላሉ ታንሽ እህት ትመስለኛለች የሀና
Awo yemesaselalu
Enem ayigermem
እኔም ባለቤቴ ሲል ነው በደንብ ያየኃቸው እውነትም ይመሳሰላሉ!
እኔም ቤተሠብ ይመስሉኛል
Yemimelislin yelem. beteseb nachewu meselgn
እደኔ ቤዚ እና ሴፍ አይቶ የምጣ❤👍👍
እኔም ቤዚን አይቼ
ቤዚ የት አለች😳
እኔ
You tube semachew ngrign
Hanichona nban ayicha new yemtahute ❤❤❤❤❤
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤ አሰሮ ለሰይጣን፤ አግዐዞ ለአዳም፤ ሰላም እምይዕዜሰ፤ ኮነ፤ ፍስሐ ወሰላም፡፡
ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሣ፤ ሰይጣንን አሰረው አዳምንም ነጻ አወጣው፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍጹም ሰላምና ደስታ ሆነ።
💚💛❤️
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ትንሳኤው አደራሳችሁ
Amen Enqwan abro aderesen 🙏🙏🙏
ነባ ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም ነው ያስደመምከኝ በአባባልህ, በዚህ ከሃዲ በበዛበትና ለእኔ ብቻ በሆነበት ዘመን የጥንቱን በሀላችንን ገለፅክበት
2ቱም ሴቶች ፅድት ያሉ ቆጆወች
ሀና እና ነባ ከድሮም ስወዳቸው አሁንም እነቤዚና ሰይፈ መጡልንንን❤❤❤
በጣም ትልቅ ስህተት ነው የስራችሁት ሽልማቱላይ የምር እኩል ነበር ማካፈል ያለባችሁ የመጀመሪያው ጥያቄ ስእሉና ጥያቄው ሌላ ለነነባም ሆነ ለነስይፈ ትክክል ጥያቄ አልነበረም ሌላው ሁሉንም እኩል ናቸው ብሩንም እኩል ማካፈል ነበረባችሁ
ሲጀመር እነሰይፈ ነው ያሸነፋት ሀና አንዱን መልስ አድበስብሳ ነው ያለፈችው እነሰይፈ ሁሉንም ጥርት አድርገው ነው የመለሱት
በጣም ትልቅ ስህተት ነው የስሩት የምር በጣም ነው ያናደዱኝ@@CHRISTMASSSTIME
በአገር ውስጥም በውጪም ያላቹ ውድ የአገሬ ልጆች እንኳን ለብሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳቹ አደረሰን መልካም በዓል 🥰 ማቴዎስ 28:6 እንደተናገረው ተነስቷል 🙏❤🤲
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
Amen enkuan abero aderesn🙏❤❤❤
አብሮአደረሰን❤❤❤❤❤❤
እኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤❤❤
ሽልማቱ የጋራ መሆን ነበረበት ከምር እነ ቤዚምኮ ብዙም አልተሸነፉም በዶሮይቱም ቶሎ በመጨረስ ልዩነት ብዙ አልነበረውም ሌላው አብራችሁ የምታረጅ የምትቆርቡ ያድርጋችሁ አስተያየት የሀኒ አለባበስ አልተመቸኝም ምናለ እንደ ሴት ሸፈን ብላ ብታመጣ ይበልጥ ታምር ነበር ❤❤❤
ባለባበሥ እካን አትታማም ሁሌ ሽፍናት ከሌሎች አርቲሥቶች ሥትታይ በጣም ልዩናት ደርባባ ቆንጆናት ❤❤❤❤
እደውም ሀኒ ስትር ያለች እደአርቲስት ቅብጥብጥ እማትል ልጅነች
ጎበዝ
ከዚ በላይ ምን ትልበስ ሆ እንደውም ሀና በጣም ስንስራአት ያላት ቁጥብ ቤት ናት ሁሌ አለባበሷ ሽፈንፈን ያለ ነው ከአርቲስቶች እሷ ብቻ ናት አለባበሷ ጥሩ ሌሎቹን አይተናል በራቆታቸው አይደል ከቤታቸው የሚወጡት የሚሄዶት
@@hassenhassen5569 የግል አስተያየቴን ነው የሰጠሁት እስከዛሬ ተሸፍና ስርዓት ባለው አለባበሷ ሰለማውቃት ነው ዛሬ ክንዷን ማሳየቷል አልወደድኩትም ሆ በግድ ውደጅ አትበሉኛ እጁየው ረዥም ቢሆን በጣም ሙሉ ሴት ሁና ታምር ነበር
ሀኒ እና ነባ ቤዚና ሠይፈ ❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ያመት ሠው ይበለን❤❤
እነ ቤዚ ስላሉ ነዉ እኔ የጓጓሁት
እኔ ሀኒን እና ነባን አይቼ ነው የገባሁት ስወዳችሁ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ😍😍😘🙏🙏
እኔም እወዳቸዋለሁ በተለይ እሷ በጣም እራሷን በመሆን የምታምን ትመስላለች
@@liethiopawit3584
ሁለቱም ጥንዶች አንደኞች ናቸው
ጋዜጠኛዋ ራሱ ዴስስትል ቤዚና ሀኒ ያለሜካብ ስታምሩ
ትክክል ሚስትህን ነው መሆን ያለበት መባዬ እንዳትረሳ ልጅህን የሠጠችህ ሚስትህ ናት❤ እስከ ህለተ ሞቷም አብራህ እምትቆየው ሚስትህ ናት።
ቤዚ እና ሰይፈ ስወዳችሁ የኔ አመለ ሰናይ ነገሮች አይለያችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እኔ ሁሉንም ጥንዶች እወዳቸዋለሁ ጌታ ዘመናቹሁን ትዳራቹሁን ይባርክላቹሁ።
በያንሰ አሸናፈ150❤ተሸናፈ100❤ብሆን ጡሩ ነበር ልዩነቱ ትንሸ ነው አነሱም ደክመዋል
አቅራቢዋ ግን እንደት ነው የምታምረው ውበት ብቻ❤
እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይጠብቅልን
ያለ ሚካብ ወይይ ስታምሩ❤❤ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
ደስ የሚል ጊዜ ነበር ሁለቱም ቡድን አሸነፉ ነው በዓል ከመሆኑ አንፃር ሁለቱንም መሸለም ነበረበቹ በተረፈ መልካም በዓል🙏
በነገራችን ላይ ሀኑ እና ነባ የሚባሉ ባልና ሚስቶች አውቃለሁ እሱ ታዋቂ የኦርቶዶክስ ዘማሪ ነው ግን ወይኔ ስወዳቸዉ ፍቅራቸው አንድ ቀን ጋብዟቸው ❤
ሀኒ እና ቢዚ ይመሳስላሉ ትጥርሶችሁ ❤
አርቲስቷ እናት ደስ ስትል ፈታ ያለች ናት ስትጨፍር ❤
ማነው እንደኔ ሀንዬን የሚወዳት የነባን ሚስት
እኔ ደሞ ስርአቷ ምታራው ተንቅቃ አስባ ነው የሆነ ጥያቄ ስትጠየቅ ቶሎ ትመልስም አስባነው
አቅራቢዋ በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች የምንወዳቸውን ልጆች ስላቀረብሽልን ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፕሮግራሙ የምትመርዉ የለበሽ ጥበብ በጣምያምራል
ምን አይነት ውድድር ነው ።የያሸነፈት እነ ቤዚ ነበሩ
ነባ ትልቅ ሰዉ አሏህ ይስጥህ በእዉነት ቅርብሎኝ ነበር እኩል ቢሰጧቸዉ ደስ ይለኝ ነበር
ባል እና በአል የሚለው ቃል ምን አገናኘው የመጀመርያው ጥያቄ cancelled መደረግ አለበት ከተናገርሽው መልስ ጋር አይገናኝም እኮ በአል ሌላ ባል ሌላ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
እኔም ግራ ገብቶኛል
አማርኛ ጠንቅቀው ሳያውቁ ይዘላብዳሉ
አንዲ በጣም 😂😂😂
እኮ
የኔም ጥያቄ😂
አቅራቢዋ ግን ለነነባ ታደያለሽ
በጣም ያስታውቅብሻል
ጥያቄዎቹ ላይ እኮ መንገር ነው የቀረሽ
ነባ ግን ጨዋ ስለሆነ እንደሚካፈሉ አሳወቀ
እነ ሰይፈም ቢያሸንፉ እንደሚያካፍሉ እርግጠኛ ነኝ።
አዎ እኔም ልክ እንዳንቺ ነው የተሰማኝ ነባ እንካፈላለን ማለቱ ደስ ብሎኛል ግን ከጅምሩ ውድሩን በተመሳሳይ መልኩ ነው የጨረሱት እና በውድሩ ህግ እኩል ነጠብ ስላላችሁ እኩል ተካዘሉ ቢሆን አሪፍ ነበር
ትላንት እማ አማራጭ እዳይኖረን አድረጋችሁን ነበር አባይ ቲቪ እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ምርጥ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
አቅራቢዋ.አደኛ.ፍለቅልቅ.ሳቂታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማካፈላችሁ መልካም አደረጋችሁ ጥዶቹ እንዲህ ነው ጓደኛ ግን ሸላሚዎች ብዙ ልዩነት ስሌላቸው እኩል ነበር መሸለም የነበረባቸው❤❤❤❤❤❤❤
ግን ሽልማቱን በደረጃ ብታደርጉት አሪፍ ነበር ሁሉም ለፍተዋል 1ኛ ለወጣ 150ሺ 2ኛ ለወጣ 100ሺ ብታደርጉት አሪፍ ነው ለፍተው በባዶው ከሚሄዱ
ትክክል የልጅን ፍቅር ላልወለደ ማስረዳት መድከም ነው
ነባ እውነቱን ነው ላልወለዴ ስለ ልጅ ማውራት ከባድ ነው
እንደኔ በዚዬ የመዋዳተ እስቴይ like❤❤
ማሪያምን ብወዳት ብወዳት አትወጣልኝም የእውነት ሴት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዕደሜ ፀጋ ነው ምንም አያሳፍርም።።
አንደኛው ጥያቄ ግን የዘፍኞች ስም ታደሰ መከት እና ታደሰ አለሙ
አቀያየራችሁት
ነብሱን ይማረው እና ታደሰ አለሙ ማለት እሱ ነው ታደሰ መከተ ደግሞ የብሄር ብሄረሰቦች የሚጫወተው እሱም ጥሩ ጥሩ የባህል ሙዚቃዋች አሉት
የምወዳቸው አርቲስቶች ረጋ ያሉ ተወዳጆች
እንኳን ለብርሃነ ተንሳኤ አደረሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች
abay tv lemndnew gn andande betam yekeshem sera metserut shelmatu yegara neber mehone yeneberbet
የምወዳቸዉ ጥንዶች በእሳት የተፈተነ ሂወት ዉጤቱ❤❤
ሽልማቱን ማካፋል ነበረባችሁ አድሱ ፍቅረኛች ጠርታችሁ እነቤዝዬ ባዶ እጃቸውን ትሸኛላችሁ ❤❤❤❤❤❤
እደዚህ ሁሌየም ቀሚስ ብትለብሱ እደት እደምታምሩ ቀሚስ የሴት ልጂ ውበት ነው ❤❤❤
እንኩዋን ደስ አላችሁ ሃንዬ እና ነባ ❤ግን እኮ ብሩ ለእነ ሰይፈም መካፈል ነበረበት ምክንያቱም ሰይፈም ለፍቷል 🤔
እደኔ ቤዜ እና አይቶ የምጣ💕💕💕👑👌
ሰላም ፍቅር አድነት ለእምየሀገራችን ህዝባችን ከጦርነት አሮቃየሚወጣበትን ቀንአምጣልን ያረብ😢
ጨዋታው የምታደምቀው ጠያቂዋ ናት ስወዳት ❤❤❤
ጠያቂዋ በጣም ደስ ትያለሽ ሞቅ አደረግሽው
ዋዉ ሁለት እቁዋች ሀንየ ነባየ ሠይፍ ቤዚየ ቤዚየ የኔ ሤት ትዳርሽ ያማር ያርግልሽ
እንዴ የነባን ጥያቄ ቀየረችለት ለሰይፈ ግን አልቀየረችም
እኳን ለፋሲጋ በአል በሰላም አደረሳቹ አሪፍ ፕሮግራምነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ጥንዶች ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤
አቅራቢዋ ሙድየገባት ነት ደስ የምትል
በጣም
ደስ ሲሉ ውበታቸው ያለ ሜካብ ብቻ ቆጆ ናቸው❤❤
በጣም የምወዳቹህ ጥንዶች
ነባ ❤ሀኒ
ሠይፈ ❤ ቤዚ ዉድድድድድድ የኔ ዉቦች መልካም በዓል❤❤❤
ፕሮግራም አቅራቢወች ያደመቃችሁ እየመሰላችሁ እየረበሻችሁ ነዉ ጩኸት አንድ አይነት ጥያቄ ዝም ብሎ ማጨብጨብ እስኪ ረጋ ያለ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ሞክሩ
አዲስ ነገር ፍጠሩ እንግዶቹም አንድ አይነት ነገር ሲጠየቁ ይሰለቻሉ ምን እኛንማ ተጫወታችሁብን
ሽልማቱ እኩል መሆን ነበረበት መጨረሻው ያስጠላል😕
*በጣም የምወዳቸው ጥንዶች* ✌️🤞
_My favorite couple H&N_ 💚💛♥️🫶
ሀኒዬ❤ነባዬ❤ቤዚዬ❤ሠይፍዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ❤❤❤
መሆን የነበረበት አሽናፊ 150ሽ ተሽናፊ 100 በዓል ስለሆነ አስራራችሁ ወገንተኝነት ይመስላል የጥያቄ ምርጫ ስጥተሻል ለቀጣይ አስተካክሉ ደስ አይልም በተረፈ ሁለቱም ጥንዶች ደስ ይሉኛል መልካም ፍሲካ
ቲጂ ተቀየረችዴ❤❤❤ቤዚና ሰይፈ ስታምሩ
አልተቀየረችም እስዋ ጉራማይሌ አደለም ምታቀርበው የስዋ ሌላ ነው ብሮግራሙዋ
@@nasryahkora4117 አመሰግናለሁ
አባይ ቲቪ አንደኛ ሆኗል በርቱ
ሽልማቱ 2 ቡድን ነው መሆን ያለበት
መድሎ የነበረበት አሳፋሪ ፍርድ ወይ ማካፈል ወይ መቅረት አለም ሁሌም ላለው ሚዛኗ ይደፋል አርሜን ባይ ጉራማይሌ ቀሎ አገኘሁት
ሚስቶች በጣም በጣም ይመሳሰላሉ ታላቅ እና ታናሽ
ጋዜጠኛዋ ደስ ትላለች❤❤❤❤
አቅራቢዋን እንደት እንደወደድኳን❤❤
ኡለቱም አሸናፌናቸው
እኳን አደረሳቹህ ለተንሰኤው ባህል እንዴት አሳለፋችህ ሰደተኞች😢
በቅንናት ደምሩኝ
Wow Enkuan Abro aderesen happy Easter my people,
Hi editer
Ye tadese Alemu music reversed with tadese alemu
የእውነት ግማሹን እናካፍላቸዋለን ስላለ ነባ ደስ አለኝ ተባረኩ ጓደኛ ማለት እንዲሕ ነው በጣም ነው የምወዳችሑ ሑላችሑንም❤😘
Eko you tube laye yalut selali afan kafcha sitabiq nabre eghan akbran😂akbran Thank you
ቤዛ ግን አይናፋር ነት❤❤❤
ያ አይነ ጥላ አለባት
ሰይፈ ነው ዶሮ አገነጣጠል እሚችል😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
In the question of the singer is wrong Tadesse Alemu and Taddese mekete?
ቤዚዬና ሰይፈን አይቼ ነው ያየውት
እኛኮ እየጠበቅን ነዉ ኧረ አፍጥኑት እዴ🥰
I love this beautiful couple ❤neba
&hani
And the beautiful new lucky couple ❤
ነባዬና ሃኑዬ ስታምሩ ሁላቹም ❤❤❤❤❤
ሀንቾን በጣም ነዉ የምወድት የምር
ቤዚ ከነ ባሏ ምስኪን ነች
ዮሐንስ አፈወርቅ የ 90 ዎቺ ወረወቅ ስላየውክ ደስ ብሎኝ አባይ ቲቪ አመሰግናለው አስተያየታችን እንደምትመለከቱ አረጋግጫለው ብዙ የሰራ ሰው በሰፊ ፕሮግራም በት ግስት ግርማ እጠብቃለወ ጆኒን ❤
ውጤቱ ተጭበርብሯል እኩል ናቸው ሽልማቱ ለ2 ቱም ነው ሚገባው እንደኔ የታዘባቹ ላይክ
ኧረ ተቃጥያለሁ እዳዉም እነቤዚ አሸንፈዋል❤
@@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ በጣም ይገርማሉ አሸናፊነታቸውን መካዳቸው ሳያንስ እኩል እንክኳን አለማካፈላቸውን ይገርማሉ🤔
እንኳን ለብርሐነ ትንሳኤ በዓለ በሰላም አደረሳችው አደረሰን አባይ ትቭ አልተቻላቹም በዚው ቀጥሉበት
ቤዚ የኔ ውብ አለባበስ አደኛ ነሽ
ቤዚ እና ሰይፈ የተለያየ የባህል ልብስ ስለለበሳቹ ደስአላለኝም
ሸልማቱ ለሁለት ቢሆን ጥሩ ነበር ቤዚ እና ሰይፈም ጭምር ቢሆን
Bewoneti ejege betame desi yemele tinsh wondeme nehi Egzabehare yakiberihi ❤❤❤.
Bewoneti ejege betame desi yemile familye newo. Yesetani joro yedefini fikirachehu yasikenawo newo. Egzabehare yekifuni menifesi yareki. Betame tameralachehu. Yengata ewoneti new yekebedale lemane mehoni gera yegebale. Wobiye ebakish baleshni terjiwo atasichniki betidarachehu yekena newo. Yemihonewo beka lemanim beri atikifechye. endihu baedi bemkakelachehu ayegiba sewo tiru behonime ejege betame metifo sewome aluna.❤Egzabehare Selame muni yamitalachehu❤❤❤