🔴ኢምግሬሽን የእጥፍ እጥፍ አደረገው ዋጋውን:😥🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 179

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 2 місяці тому +37

    በስዴት ያላችሁ እህት ወድሞቼ አላህየረፍት እጄራ ይስጠን ስዴት በቃችሁይበለን አላህበሀገራችላይ ይረዝቀን ያረብ ማነው እዴኔስዴትየመረረው ዴምሩኝ

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 2 місяці тому +1

      @@zeynebasnake8391 አሚንአሚን የኔዉድ ለሀገራችንም ሠላም ያምጣልን ነይ አድሥነኝ እንደማመር

    • @sneg2959
      @sneg2959 2 місяці тому +2

      አሚንንን ያረብ

    • @KareemaKalkida
      @KareemaKalkida 2 місяці тому +1

      አሜን❤

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 2 місяці тому +1

      @@MekyaSaeed ዴምረሻለሁ እህቴ በርቺ

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 2 місяці тому

      @@zeynebasnake8391 እሺዉዴ አመሰግናለሁ የኔቅን እኔም እመልሳለሁ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 місяці тому +27

    ፓስፖርቱም አይታደስ ጥቅር ይበል ቬዛውም አይሰራ ጥቅር ይበል ባላህ ራህመት ና ጥበቃ እስከዛሬ ሰርተናል አሁንም እንሰራል ምንም አይመጣ ቀዷና ቀድር ካልደረሰ ማንም አይዘኝም

    • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
      @መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 місяці тому +2

      በአላህ ደምሪኝ እህቴ🎉🎉🎉

    • @tihtnayenatuanafakidxb820
      @tihtnayenatuanafakidxb820 2 місяці тому +1

      እኮ እኔም አላሰራም😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 2 місяці тому

      እኔንም ደምሪኝ​@@መካሁሴን-ሸ6ጰ

    • @Hayat-uh8pw
      @Hayat-uh8pw 2 місяці тому +2

      ነው ግን ኢቃማው የሚፈለገው ሄደን በተሠብን አይተን ለመጤት ነውጂ ጠባቂው አላህ ብቻነው

    • @halimahussenhalimahussen
      @halimahussenhalimahussen 2 місяці тому

      አኮ

  • @MekyaSaeed
    @MekyaSaeed 2 місяці тому +20

    ግን የሄመንግሥት ህዝብ እያሳደደ ማሥለቀሥነዉ ሥራዉ አላህ ያንሳህ ያረቢ

    • @aminayasin4428
      @aminayasin4428 2 місяці тому +3

      አሚን ያረብ ቱርክ ሲመላለስ አየር ላይ ያስቀረው አቦ

    • @መካሁሴን-ሸ6ጰ
      @መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 місяці тому +1

      እህቴ በአላህ ደምሪኘ🎉🎉🎉

    • @ZdBaba-sj2kp
      @ZdBaba-sj2kp 2 місяці тому +2

      በእስልምና የሀገር መሪ መስደብ ሀራም ነው

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 2 місяці тому

      @@ZdBaba-sj2kp ኧረባክሽ እና ልናሞግሰዉ ፈለግሽ

    • @ZdBaba-sj2kp
      @ZdBaba-sj2kp 2 місяці тому +2

      @@MekyaSaeed ብታሞግሺውም አያስሽ ታዳ ምን ልታረጊው ነው ምላስሽ ከመዘርዘር ውጪ እኔማ ጥንብ ዘረኛው እንዳልመስልሽ ሜናልባት ኦሮሞ ወይ አማር ትግራይ እንዳልመስልሽ እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ ያውም ኢትዮጲያ የሚመራው ስለሆነ ነው ስምሽ የሙስሊም ስለሆን የማይፈቀድ ነገር ነው ያልኩሽ

  • @abudhabi2790
    @abudhabi2790 2 місяці тому +2

    አልሀምዱሊላህ ለሁለም። ኢማራትን ለብዙ ግዜ ጠብቄነበርየምህርትአዋሸ ይወጣልብየ ግንአላህአሳክቶልኝይህንንጉድሳልሰማ አገሬገብቻለሁ::አላህይጠብቃችያጀመአ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 2 місяці тому +5

    ወላሂ ስከራተት ውየ ነው ያለምንም መረጃ ሳሊዝ ተመለስኩኝ😢😢😢 ደግሜ አልሄድም ድብን ብሎ ይቅር

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 2 місяці тому +6

    ጀማል ፀጉርህን ባታሳጥረውም አስተካክለው በአሏህ ቀፈፍከኝ🥴🤕

  • @AskalTesfay-t2u
    @AskalTesfay-t2u 23 дні тому

    ሰላም ጀማል ከዱባይ እቃ ማምጣትፈልጌ ነበር እስቲ ስለ ካርቦ አንድ አንድ ነገር በለኝ

  • @lub6388
    @lub6388 2 місяці тому

    ወአለይኩምሠላም ሠላም ጀም ያረቢ አገራችንን የምዬን ኢትዮጵያን ሠላም መልስልን ላብይም አተ መብረቅ አውርድበት አሚን🤲😥

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 2 місяці тому +7

    አረ ዋጋው ውድነው ሰወች ለኛ አዝነው አይመስለኝም ፓስፖርት እንስጣችሁ ያሉት ለራሳቸው ገቢ ነው ሆሆሆሆ

  • @aminaharake5556
    @aminaharake5556 2 місяці тому +3

    እኔ አንተ ነህ የምታሥቀኝ ሠቄታው😅😅😅ፍትህ ፍትህ ለአገራችን አቤት የኑሮ ውድነት

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 2 місяці тому +3

    እኔስ በነጭ ወረቀት እገባለሁ ልገባ ትንሽ ወራት ነው የቀረኝ አልሀምዱሊላህ

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 2 місяці тому

      በትክክል

    • @BezaMengistu-ez2tb
      @BezaMengistu-ez2tb 2 місяці тому +1

      Enem endeza new hasebe fetri tena yesetegna

    • @shitayetesfaye1040
      @shitayetesfaye1040 2 місяці тому

      ነጭ ውራቃት በ ስንትናው እማ በ ቃላል ይዎታል 😢😢😢

    • @semirayewlolji8764
      @semirayewlolji8764 2 місяці тому

      @@shitayetesfaye1040 ነጭ ወረቀት ወደሀገር መግቢያነው ከኢባሴ የሚሰጠው ትንሺ ብር ነበር አሁን እጃ

    • @semirayewlolji8764
      @semirayewlolji8764 2 місяці тому

      @@shitayetesfaye1040 እኔ መመለስ ስለማልፈልግ ነው ኮፒ አለኝ ግን ማውጣት አልፈልግም

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 місяці тому +6

    አለኝ አሮጌው አያስፈልገኝም አድሱ ኢቃማ 10ሺ ድረሀም መክፈል አልፈልግም

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 місяці тому

    ሰለሞን ትክክል ነህ 🙏🙏👍 አረ ምን ጉድ ነዉ 🤔🤔🤔

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 2 місяці тому +4

    ምን ፈልገው ነው የቤተሰብቁጥር ለምንአስፈለገ ረይልቅ ሌላውን ት ታችሁ ኢማራትን ብጠረጥሩ ይሻላል ምህረት አዋጅ እያለ እዚህ ማን ነታችሁን ይላል እዛ በማነት እናልቃለን እኔ ይህን ኢማራትን አላመኩትም የለኢቶቢያ ያዘነመስሎ እሱተገባብን ጀምሩ ኢቶቢያን ይባላል እሱምህርትአዋጅእያለ እሚሰራውአሉ ህይርቢስሚጭራም

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 2 місяці тому +1

    በዚህ ፀሀይ በጣም ከባድ ነው. የዛሬ 5 አመት አዋጅ ወቶ ነበር. ልክ እደዛ ነው አልሀምዱ ሊላህ. ከበፊቱ ተምርያለሁ. አሁንስ. አርፍ ተቀምጫለሁ. ከባድ ነው.

  • @user-lu2xy5ok6hRabia
    @user-lu2xy5ok6hRabia 2 місяці тому +7

    አልሀምዱሊላህ አምልጪለሁ በደህናወቅት አራትመቱድራህም ነው ያስራሁት

  • @NefissaAwbol
    @NefissaAwbol 2 місяці тому +3

    እኔ በበኩሌ አላሳድስም ጓደኛየ ሂዳ 1560 ድረሀም ከታክሲ ዉጭ አስቡት በኢትዮ ወደ ሀምሳ ሺ ብር አሳድሸዉም ለማላሰራ ነገር ኪሳራ ነዉ

    • @Temritu
      @Temritu 2 місяці тому +1

      ሰህ

    • @hayatali4979
      @hayatali4979 2 місяці тому +1

      እኔ በኦላይን የሳደስኩት 1200ድረሀም ከፈየ ነው ያሳደሱኝ 1ወር ነው የመጣልኝ ብቻ አልሀምዱድሊላህ ሰወቼ ናቸው የከፈልልኝ አላህ ኸይርጀዛቸውን ይክፈላቸው

    • @NefissaAwbol
      @NefissaAwbol 2 місяці тому

      @@hayatali4979 ማሻ አላህ ደስ ይላል የኔም ሴትዪየ አሳድስልሻለሁ አሰራልሻለሁም ብላኚ ነበር እኔ ግን ስደት መሮኛል አገሬ በቅርብ እገባለሁ ዶላር ጨመረ ቀነሠ የራሱ ጉዳይ ወላሂ ምርርር ብሎኛል ሁለየ በሰዉ ቤት

    • @hayatali4979
      @hayatali4979 2 місяці тому +1

      @@NefissaAwbol አወን የሰጡት ኑሮ ምርር ይላል ቢወደድም ኖሮ እየኖሩት ነው ሀገራችን ገብተን እኛ በቻልነው እየሰራን እንኖራለን አላህ የተሻለውንም ኑሮ ይሰጠነልአይዞሽ

    • @NefissaAwbol
      @NefissaAwbol 2 місяці тому

      @@hayatali4979 ኢሻ አላህ ሀያቲ

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 2 місяці тому

    እኔያውጣሁት 800መቶብርነው 2014አሁንሥደትነኝ ማሳደሻውሳያልቅ አገሬእገባለሁ እናአሁንሥንት አመትያገለግለኛል

  • @RahmaAhalam
    @RahmaAhalam 2 місяці тому +2

    እኔ፡750ድረሀ፡ከፈልኩ፡ብየ፡ስናደድ፡አልሀምዱሊላሕ፡ለለላችሁም፡አላሕ፡ይርዳችሁ፡ያረብ

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 2 місяці тому

    😂😂😂😂ayii jamali ❤❤❤❤❤❤❤❤yane GANA 5abatea aloo alhamdulih yarabii

  • @zahraahmed522
    @zahraahmed522 2 місяці тому

    ጀማል፡አስላም፡አለይኩም

  • @ALHAMDULILAHYAAALLAH
    @ALHAMDULILAHYAAALLAH 2 місяці тому

    Jazakallahuu kayiran wandime

  • @بنتمحمد-و2ر
    @بنتمحمد-و2ر 2 місяці тому

    ብዙ ያለቀሱ አሉ በአካል ያያወቸው

  • @Temritu
    @Temritu 2 місяці тому +4

    ምን ምን

  • @zahraahmed522
    @zahraahmed522 2 місяці тому

    እውነት

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 2 місяці тому +2

    እኔ ግራ ግብት ብሎኝ ዝም ብያለሁ ሀቂቃ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 місяці тому +1

    ኢማራት አሁን ላይ ማሳደሻ ስንትነው ትክክለኛው

    • @saadaahmad5973
      @saadaahmad5973 2 місяці тому

      የኔማር❤ደምሪኝ ስወድሽ❤ማሬ❤

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 2 місяці тому

      ​@@saadaahmad5973ደምሪኝ እኔንም ነገእመልሳለሁበቤቴ ኮሜንትአስቀምጭ

    • @sadasada6123
      @sadasada6123 2 місяці тому

      ሠባትመቶ

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd 2 місяці тому

      @@sadasada6123 ውሸት

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ 2 місяці тому +11

    እደግ እደግ ብለን ያሳደግነው ጠጋ
    ዘበል ዘበል አለ እኛኑ ሊወጋ በልልኝማ

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 2 місяці тому +1

    Genzeb kemeret new ende yemetafesew? Ere ballah dekemonal.Allaah ykomelen(ytebeken)

  • @hayat227
    @hayat227 2 місяці тому +1

    25,ብርነው ዲርሀም😂😂😂 ቢቀርስ ተሠትረውከሰሩወላሂ አያሥፈልጋቸውም

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 2 місяці тому +1

    Allah Ethiopia laai berketehen awerdelen amiiiiiiiiin

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba 2 місяці тому +1

    እረ ተወደዴ ፓሥቦርት ምን ጉድ ነው

  • @Temritu
    @Temritu 2 місяці тому +2

    እሺ

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 2 місяці тому

    ቆይ ጠለቤትም ያለነዉ እደህ ነዉ የሚታደሰዉ ጉደ ፈላ መዳም እኔ አሳድሰዋለሁ እያለችኚ ነበር

    • @sadasada6123
      @sadasada6123 2 місяці тому

      መሠደሥ700መቶነዉ

    • @RAHMA17512
      @RAHMA17512 2 місяці тому

      @@sadasada6123 እሺ አመሰግናለሁ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 місяці тому +2

    አብይ ወገኑን የሚጨፈጭፍበት ድሮን መግዣ ገንዘብ ስላጠረው የመዳም ቅመሞችን ብር የፖስፖርት ሰበብ አግፈፍ ጀመረ ማለት ነው የስራህን ይስጥህ ሳይውል ሳያድር አየር ትኬትም በጣም ኦቨር ጨምሯል የዱባይ ነጋዴ ዎችን በጣም አበሳጭቷል ወይ ዘንድሮ አያልቅም ተነግሮ😮😢😮😢😮😮😢😮

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l 2 місяці тому

    ዳውድበጣምትገርመኛለህስራህግግግርህመሽአላህግንእደወያላለምፀጉርህንትፈረዛለህደስአይልምየሙሲልምእስታይልአደለምወድሜእኔየመሠለኝንነውደሞይቅርታ

  • @الحمدلله-ه3ق8د
    @الحمدلله-ه3ق8د 2 місяці тому +11

    እስቲ ዱአ አርጉልኚ ወንዲሜ ሊመጣ በሊቃማ ሜዲካን እየውስደነው በስላም ተገናኙ በሉኚ ውዲ የሀገሬ ልጆቺ

    • @Helemat
      @Helemat 2 місяці тому +1

      አላሕበሰላምያገናኝሽ

    • @aminayasin4428
      @aminayasin4428 2 місяці тому +1

      ኢንሻአላህ በስላም አላህ ያገናኛችሁ እህትዋ አብሽሪ

    • @NaniIscute
      @NaniIscute 2 місяці тому

      አላህ በሰላም ያገናኛችሁ እህት

    • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
      @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @YemaryamLebans
      @YemaryamLebans 2 місяці тому

      ለወንድሜ ፈልጌ ነበር እና እዴት ነዉ የሚጀመረዉ

  • @seadi5
    @seadi5 2 місяці тому +3

    የፖስፖርት በዶራልሆነይሄያስቃል

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 2 місяці тому +1

    ኢቶመቼምየድሀሰቃይአላሀበዠነቱይየንመቼም😢

  • @SameeraFahed
    @SameeraFahed 2 місяці тому

    እደኔ የደከመዊ ማነዉ ያርቢ ደክምአለኝ😢

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 2 місяці тому +1

    ብሬክስ ፖስፖርት ያሳድስ ከሆነ ስልኩን አስቀምጡልን

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 місяці тому +2

    ትክክክክል

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 2 місяці тому +1

    ጀማል ወላሂ አንተ ጎበዝ ነህ ግን ወላሂ ወላሂ ወላሂ አረዱት ወላሂ እደበግ አረዱት ቲሌግራም ላይ ተቀውት አጠፉት ወላሂ እርድ እደበግ ወይው ወይው እረ በቃ በሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    እኔ 1350 ሪያል ከፍየ አደል ያወጣሁት ሰኡዲ ግደታ አስፈልጎኚ በ8 ወር የመጣው

  • @ربيزيدنيعلماأمعبدالله

    😢እኔ በጠቅላላ 2 ሺ 150 ሀምሳ ድረሀምም ከፈልኩኝኝ ያረቢ በኦላይንን

  • @tubanega3083
    @tubanega3083 2 місяці тому

    😮😮😮😢😢😢ወይ ጉድ ለእቃም ነው ወይስ ለ ፖስፖርት 20ሺ😮😮😮😮

  • @እሙሂክማዮቱብ-ደ2ከ
    @እሙሂክማዮቱብ-ደ2ከ 2 місяці тому

    እኳንም አልሂዱኩ ክሰው ተበድሬ ልሂድ ነበር ይቅርብኝ😅😅😅😢

  • @BiftuTeka
    @BiftuTeka 2 місяці тому

    Wayyo ene 600 bri 20 qen naw yewsedkut be 2/ 13 ametemert etophiya

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 місяці тому

    አናሰራም፡ይቀራል፡እንጂ፡ምን፡አሳበደን

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 місяці тому

    የመንግስት፡እጅ፡አለበት፡ለኑሮ፡ውድነቱ፡ራሱ፡ነው፡ነገሩን፡ሁሉ፡ቀውስ፡ውስጥ፡የሚከተው

  • @Gashiti
    @Gashiti 2 місяці тому

    Wa

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 місяці тому

    ለሳድስ፡ነበር፡ተውኩት፡አበዙት፡ተጨማለቁ፡ትኬትም፡አንገዛም፡እያጭበረበሩን፡ስለሆነ፡ይቅርብን፡ትተናል

  • @ሶብሪናቦረናመከነሰላም
    @ሶብሪናቦረናመከነሰላም 2 місяці тому +1

    ለምንትቀበላላችሁ? አትቋወሙምደ? ነገምንእደምፈጠረገናአናቅም? አገራችንስራየለም? ይህንያክልገዘብ? አብይየዱሮቅጭላትነውያለውእሱስላለውሁሉምያለውነው? የሚመስለው? ድምጥመሆንያሶልአይሆንምበዝህዋገሰማይደረሰኮ😢😢

  • @biiftuu383
    @biiftuu383 2 місяці тому +1

    👍👍👍👍

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 2 місяці тому

    ውይ ጉድ

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 2 місяці тому

    ፓስፖርቴ አልቋል ደግሞ በዚህ ወር ነው ያለቀው አላሳድስም ቢቀርስ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 місяці тому +3

    አረ ተረጋጉ ሰውየው ገንዘብ ነው መሠብሠብ የያዘው

  • @zahraahmed522
    @zahraahmed522 2 місяці тому

    ሳህራ

  • @አቢነኝየተዋህዶልጅ
    @አቢነኝየተዋህዶልጅ 2 місяці тому

    በኢትዮጵያ ነው ዋጋው አልገባኝም

  • @talitalefa6169
    @talitalefa6169 2 місяці тому

    በፈጣጣው ሌብነት ይኸን መንግስት እንደሙሀመድ ጋዳፊ ሽነትቤት ያስቀርልን እግዚአብሔር::

  • @JanatJanati-p4e
    @JanatJanati-p4e 2 місяці тому

    Ufff😮😢😢😢

  • @nehadsaed6490
    @nehadsaed6490 2 місяці тому +2

    🌷🌷🌷🤲👍

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 2 місяці тому

    እኔ ግን ጣለብ ነኝ አልሐምዱሊላህ

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 місяці тому

    ዜጎችን፡የምያዋርደው፡በየሀገሩ፡ዜጎች፡ተዋረድን፡በሀገራችን፡ልንኖር፡ቤት፡እያፈረሰ፡ኑሮ፡እያስወደደ፡ዜጎችን፡እያስለቀሰ፡አቶ፡አብይ፡አህመድ፡ዜራፊ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @DjgFjhji
    @DjgFjhji 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @Saeed787Saeed78
    @Saeed787Saeed78 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @DarertuLagese-e6p
    @DarertuLagese-e6p 2 місяці тому

    እእእእፋፋፋፋፋፋ
    ጉድ

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 2 місяці тому +1

    😂😂😂አልሀምዱሉላ ፓስፓርት አለኝ ግን ሳኡድ ማሰራት ይቻላል እንደ

  • @saedahimed1400
    @saedahimed1400 2 місяці тому +3

    የብሬክስን ቁጥር የምታቁ ተባበሩኝ

  • @DjgFjhji
    @DjgFjhji 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @YemaryamLebans
    @YemaryamLebans 2 місяці тому

    ለወንድሜ ድባይ ፍልጌ ነበር አሰረድኝ

  • @alimafarah8667
    @alimafarah8667 2 місяці тому +1

    🎉🎉

  • @shitayetesfaye1040
    @shitayetesfaye1040 2 місяці тому

    😢😢😢😮😮😮

  • @Fatumaasfawu
    @Fatumaasfawu 2 місяці тому

    Algebanyim.Kifiyawu..BebirNew..weyis.Be..Deraham
    .New

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @HalimaHalima-v6n
    @HalimaHalima-v6n 2 місяці тому

    ወይዘድሮ

  • @zahraahmed522
    @zahraahmed522 2 місяці тому

    ሳህ፡የኔው፡ድ

  • @zaintmuhammad1310
    @zaintmuhammad1310 2 місяці тому

    ከባዲ ነዉ

  • @Aaagfjehxj
    @Aaagfjehxj 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤👍👍👍

  • @TgCf-m7t
    @TgCf-m7t 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ምነዉ ሠዉየዉ ካቅምበላይ ሖነ

  • @eexx2236
    @eexx2236 2 місяці тому +1

    👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ
    @ህይወትይቱብ-ፐ9ዠ 2 місяці тому

    ወይ ጉደ

  • @user-rz1mq2yc6p
    @user-rz1mq2yc6p 2 місяці тому

    😭😭😭😭

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 місяці тому

    ፖስፖርት፡አናወጣም፡ደህና፡ሁኑ!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @TartoobAlain
    @TartoobAlain 2 місяці тому

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @ZenbaA-o6e
    @ZenbaA-o6e Місяць тому

    😢😢😢😢😂😂

  • @عبداللهعبداللهبنأحمد-خ8و

    አብይ ንግድ ነው የያዘው😂😂😂😂😂😂😂

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 2 місяці тому +2

    አረ ኤባሲ አትዱ olineአሰረ 1100ድርሃም ከመመላለስ

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 2 місяці тому

      እደት ነው oline የሚሠራው አሥርዱኝ ይቅርታና ኩትራትነኝ ግን ፓሥቶርቴ ሊያልቅብኝነው ንገሩኝ

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 2 місяці тому

      ቤትሽ መጥተው የአንድ ደቂቃ ቪድዮ ይቀርፁልሻል ፎርም ይሞላሉ ከዛትፈሪማለሽ የፓስፖርት ኮፒ/ቁጥር/ያለቀበት ፓስፖርትይወስዳሉ ከዛትከፍያለሽ ሲመጣላቸው ቤትሽያመጣሉ

    • @አፍያዩቱብ
      @አፍያዩቱብ 2 місяці тому

      ፊርማምአለበት

    • @hawaapp3619
      @hawaapp3619 2 місяці тому

      @@አፍያዩቱብ ሥልካቸውን በምነው የማገኘው ታዳ

  • @DustaDusta-h9d
    @DustaDusta-h9d 2 місяці тому +2

    የብሪክስ ቁጥር ያላችሁ

  • @بنتمحمد-و2ر
    @بنتمحمد-و2ر 2 місяці тому

    እባሲ ለይ ብሬን ተባለው እያሉ

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 місяці тому

    የኔን ፕስፕርት ሚገዛኝ ካለ

  • @sadasada6123
    @sadasada6123 2 місяці тому

    1500መቶአይል 😊

  • @Topg-lp9hh
    @Topg-lp9hh 2 місяці тому +1

    😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SamiraSamira-t7t
    @SamiraSamira-t7t 2 місяці тому

    🤙🤙🤙🤙🤙ss👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤

  • @NatiGenanaw
    @NatiGenanaw 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 місяці тому

    ሌቦች፡ሌቦች፡ሌቦች፡አናሳድስም!!!!!!!!!!!!!!!"!!!!!!!!!!!!!!!!!!!zz

  • @EseeayleEthiopa
    @EseeayleEthiopa 2 місяці тому

    🤣🇦🇪😋😋😋😋😋😎😎😎

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 2 місяці тому

    ሌቦች፡ሌቦች፡ሌቦች'!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂