ከልጄ እንዳልለይ አግዙኝ!በአሜሪካ የእናትነት መብቴን ነጥቀው ልጄን ለሌላ ሰው ሊሰጡብኝ ነው !

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 481

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 Місяць тому +54

    እሱ ሃብታምና ደሃ የማይለየዉ አምላክ ጤናሽን ሰቶ ልጅሽን ያሳቅፍሽ።

  • @Ethiopia-g4b
    @Ethiopia-g4b Місяць тому +37

    USA ብዙ government assistance አለ especially for low income families and single moms. ባለችበት county ሄዳ apply ማዱረግ ነው ያለባት plus without any reason ልጅ አይውስድም አሁን እራስሽ ላይ ነው መስሪት ያልብሽ ብዙ treatment center አሉ for free እና ባለሽ ችግር treatment ማደረግ ነው ያለብሽ first

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in Місяць тому +29

    እባክሽ መሢ አሜሪካ ውስጥ አንድ ልጆ አይደለም 2 እና 3 ልጆ አቅም ከሌለሽ በነፃ ምግብም መጠለያም ይሰጡሻል ደሀ ነሽ ተብሎ ልጅ አይነጠቅም

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman Місяць тому +39

    እባካችሁ አግዙኝ በሚል አይሆንም አሜሪካ ለሴቶች በተለይም ለእናቶች በጣም የሚያደላ ህግ ያለበት ሀገር ነው::

    • @mounahussein9044
      @mounahussein9044 Місяць тому +2

      በትክክል ሊላ ችግር ነው ልጃን ያስንጥቃት እንጂ

    • @Jet1972p
      @Jet1972p Місяць тому +4

      የሷ ይድረስባቹ

    • @Lemlemlem54
      @Lemlemlem54 Місяць тому

      Ereeeeeee westewne new eneme USA 🇺🇸 new yemnrew

    • @AMHARA840
      @AMHARA840 Місяць тому

      እውነት ነው!!!​@@Jet1972p

    • @AMHARA840
      @AMHARA840 Місяць тому +2

      በዘመነ ቴክኖሎጂ አትዋሽ አሜሪካ እንደምትይው አይደለም::የኑሮ ሁኔታሽ ለልጁ ሴፍ ስላልሆነ ነው እንጂ እንደምትይው አይደለም::በርታ በይና ስራ ሰርተሽ ህይወትሸን ቀይሪ ይሰጡሻል::ስም አታጥፊ አደገኛ ቦዘኔ ነገር ነሽ እህታለም!!!!

  • @saramarr3134
    @saramarr3134 Місяць тому +62

    አንድ ችግር ሳይኖር ልጅ አይነጠቅም ።ጤናሸ ላይ ትኩረት አድርጊ ልጅሸ ሁልግዜም ልጅሸ ነው የኔ እህት

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt Місяць тому +4

      በተቀነባበረ ሴራ ሊደረግ ይችላል

    • @Muncho_information
      @Muncho_information Місяць тому +3

      Lijish tenetko yemin tena yonorishal

    • @hssana8939
      @hssana8939 Місяць тому +4

      ​@@Mercy-mw9ntምን አይነት ሴራ እራሷ ከበደኝ ብላ ጠይቃ ነዉ መጀመሪያ አዳምጪ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Місяць тому

      በትክክል ሜቢ ድራግ ውስጥ ገብታ ይመለኛል!!!

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Місяць тому

      @@Mercy-mw9ntሴራ እሚባል የለም ሀህግ ነው እሚኬደው አሜሪካን ህገር ድራግ ውስጥ ገብታ ይሆናል!!!

  • @user-yb4ks8ty4d
    @user-yb4ks8ty4d Місяць тому +33

    እኔ ምፍረድ አልፈልግም ግን እኔምኮ ብቻየን ነበርኩኝ የልጆች ማቆያ ይከፍላሉ ምግብም እንደዛ ቤትም በአቅምሽ መከራየት ትችያለሽ የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር አለ ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @Jet1972p
      @Jet1972p Місяць тому +2

      ልጁቷ እራሷን ግልፅ አድርጋ የተናግረች መሰለኝ አባት እንደመሆኔ በጣም ተሰምቶኛል እኔ ደግሞ በግልፅ ለማግኘት እሞክራለሁ ችግር ባይኖርባትማ እንድዚህ አትልም እኔ በስራዬም ቢሆን በምንም ከጎኗ እሆናለሁ ግን ጨካኝ የሆንክ ሁሉ ጌታ ይፈርዳል

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 Місяць тому

      አንተ የት ነው የምትኖረው ?

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 Місяць тому +51

    ለምን የኢትዮጵያን ኮምንቲ እርዳታና ምክር አትጠይቂም የአሜሪካ መንግሥት ነጻ ጠበቃ ይሰጣል እኔም ይህን ያለፍኩበትና አሁን ራሴን ችዬ እየኖርኩ ነው

  • @user-kv7qr3zd6m
    @user-kv7qr3zd6m Місяць тому +34

    መሲ አሜሪካ ምንም ነገር ከሌለሸ ይረዳሉ በምግብ በቤት በነፃ ህክምና በትምህርት ቤት ግን ምናልባት ያእምሮ ችግር ካለባትና ልጅላይ የተለያየ ችግር ደርሶበት ይሆናል መሲዪ እውነቱን የምታዉቀው እሷ ነች

    • @meseretalemu9712
      @meseretalemu9712 Місяць тому

      Tekekel

    • @solianakonjo
      @solianakonjo Місяць тому

      ትክክል

    • @elizabethmersha2994
      @elizabethmersha2994 Місяць тому

      100% right . All her story it’s not right for me

    • @kkmmjbnjunju
      @kkmmjbnjunju Місяць тому

      Her Doctor knows here more so if the doctor belive she is not fit to take care of the child the put him in safe home.

    • @ejigayehuYimer-st7pq
      @ejigayehuYimer-st7pq 23 дні тому

      በቂ መረጃ የለትመ ምታርግ አኔ ቨርጂኒያ ኖራለዉ ሁሉነገር expensive አሁን ግን ሌላ አስቴት ቀይራለዉ

  • @tafesuassefa4253
    @tafesuassefa4253 Місяць тому +33

    አረ አሜሪካ እዲህ በሎ ነገር የለም እንኳ ን ለልጆቻቸው ማለት ለዜጋቸው እርዳታ ይሰጣል መጠየቀ አለባት

  • @MesfinGirma-py4sn
    @MesfinGirma-py4sn Місяць тому +24

    There should be more than what she is telling us to believe. Social services will not separate child from its mother. MENTAL HEALTH SHOULD NOT BE IGNORED

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 Місяць тому

      Yes, she isn't telling the truth.

  • @hannge7073
    @hannge7073 Місяць тому +69

    አሜሪካ ልጅ ላለው ሰው አቅምከሌለሽ የወር አስቤዛ ቤት ኪራይ ህክምና ታመለክቻለሽ ይሰጥሻል።ልጁ ተደብድቦ ካልሆነ በስተቀር በፍጹም ሎየርም በነጻ ይቀርብልሻል ይሄ ማመን አልችልም አሜሪካ እንዴ!!!!

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 Місяць тому +1

      Yup 👍

    • @Jet1972p
      @Jet1972p Місяць тому +2

      ፈጣሬ ስለፍርድሽ እሱ ይደብድብሽ

    • @hanadejene3667
      @hanadejene3667 Місяць тому +3

      ታምሜ አለች እኮ ሰው ከሌላት ልጁን ይወሰዱታል

    • @700-j9j
      @700-j9j Місяць тому +1

      @@hannge7073 አጣርተሽ እውሪ አሜሪካ ቤት በጭራሽ አይሰጡም አስፔዛ የምታበስይበት ቤት ካለሽ ነው እሚሰጡት

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Місяць тому

      Exactly they think we’re dumb I live in 🇺🇸 free food stamps free housing everything is free specially for kids even illegal immigrants get everything

  • @user-tx9fp6mv5k
    @user-tx9fp6mv5k Місяць тому +120

    ውቅርታ እኔ ፈራጅ መሆኔ አይደለም ግን የምኖረው እዛው እሷ ያለችበት አካባቢ ነው ግን አንድ ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር አለ ይች እህት ድራግ ውስጥ ካልገባች የአይምሮ በሽተኛ ካልሆነች በጭራሽ አሜሪካ አገር ልጅ አይነጥቁም እንደውም ይረዳሉ የምግብ ይሰጣሉ ቤት ሁሉ ይሰጣሉ ልጅ ከናት ላለመለየት አባትየውም ቢሆን ሳይወድ በግዱ ልጅ ማሳደግያ መስጠት አለበት እኔ አልገባኝም ይቅርታ

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 Місяць тому +3

      በትክክል

    • @chuchudamena2588
      @chuchudamena2588 Місяць тому +3

      ትክክል

    • @tigistobssie4341
      @tigistobssie4341 Місяць тому +5

      በትክክል እኔም የምኖረው አሜሪካ ነው ያለችው ነገር በአብዛኛው ግራ የሚያጋባ ነው!

    • @anbutaadamu9761
      @anbutaadamu9761 Місяць тому +1

      Awo 🎉

    • @user-br1of6dh8h
      @user-br1of6dh8h Місяць тому +6

      kenegegerewa merdat techeyalesh ye aymero hemem endagatemat new miyasayew

  • @tigist9810
    @tigist9810 Місяць тому +19

    እናት አለም ህመሙ ከባድ ነው ከልጅ ተለይቶ መኖር የወለደ ያቀዋል እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ በመቀጠል አንቺ ስራ ሰሪተሽ የቤት ኪራይ አስበዛ ሁሉ ነገር መሸፈን ቢትችይ ልጅሽን ማብላት ማልበስ መንከባከብ ቢትችይ ማንም ልጅሽን አይወስድም እንደተናገርሽዉ ህመም ዉስጥ ነበርሽ አንቺ ከታምሽ ልጁ ተንከባካብ ከሌለዉ እወስዳዱ እንኳን ምግብ ሳይኖረዉ ቀርቷ አሁን በርትተሽ ሰርተሽ ልጄንም እራሴንም ማኖር ይችላለዉ ብለሽ ማመልከት አለብሽ ጤናሽ መመለሱን እርግጠኛ መሆን አለብሽ ከልጅሽ ጋር ለመኖር በተረፈ ጠበቆች የኢትዮጵያ ኮሚንትዎችን አነጋግር ትክክለኛ መልስ ይሰጡሻል ፈጣር ያግዝሽ 🙏

  • @genethabtzgi5814
    @genethabtzgi5814 Місяць тому +19

    ውድ እህቴ እንኳን አንቺ 18 አመታት ኖረሽ እናቶቻችን እንኳን ዛሬ መተው ህጉን ጠንቅቀው ያቃሉ ምንያህል የህፃናት መብት ከፍተኛ ቦታ እንዳለው እህቴ ምክንያትሽ ግን ግራያጋባል ድሀ በመሆንሽ ልጅሽን ተነጠቅሽ በድህነትሽ አይመስልም ሌላ ችግር ሳይኖርሽ አይነጥቁሽም አባቱም ተማሪ ቢሆን ልጁን መርዳት ይችላል አንቺግን የስነልቦና ህክምና እድርጊ እራስሽን ወደፈጣሪ ተማፀኝ ስለጤናሽ አንቺድነሽ ስትረጋጊና ኑሮሽን ስታሽንፊ ያኔ ልጅሽን ትጠይቂያለሽ እግዚእብሄር ጤናሽን ይስጥሽ

    • @mareshetethiopiawit4136
      @mareshetethiopiawit4136 Місяць тому +1

      በጣም የክርስትያን ልጅ ናት ቤተሰቡ ጠንካራ ክርስትያኖች ናቸው:: ነገር ግን የወለደችለትም የአይምሮ ታማሚ እስራኤላዊ ነው ታሪኳን ድብስብስ አደረገችው

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus Місяць тому

      @@mareshetethiopiawit4136እኔኮ ግራ ገባኝ አባቱ ይማራል ስትል ልጅ እያስራቡ ትምህርት አለ እንዴ ብዬ ? አሁን ገባኝ

    • @MsMessey
      @MsMessey 27 днів тому

      Exactly

  • @tisi3500
    @tisi3500 Місяць тому +28

    ልጅሽን የትም አታጭም መጀመሪያ አንቺ ተረጋጊ። አንቺ ወለድሽው እንጂ ልጁ አቅም እስከሚችል ድረስ እነሱ ያሳድጋሉ ልክ ናቸው። ለምን ከኢትዮጵያኖች ጋር አትገናኚም ያለሁት VA ነው አግኚን። የልጁ መወሱድ ግን ትክክል ናቸው በምን መንገድ እንደምትመለሺ ቀላል ነው መልሺልኝ እህቴ

    • @MsMessey
      @MsMessey 27 днів тому

      ልክ ነሽ ስለ ጤናዋ ነው ማሰብ ያለባት .I'm in Virginia too if she needs help

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j Місяць тому +20

    እኔ የጤናዋ ችግር ከአእምሮ እሹ ጋር የተያያዘ ሳይሆን አይቀርም:: መጀመሪያ ሳትዘጋጅ እንዴት ኦቨርናይት ልጁን ታመጣለች? አሁንም እስዋ በኢኮኖሚ እራስዋን ችላ በተከታታይ ቋሚ ስራና ገቢ ካላሳየች ማንም ጠበቃ መፍትሄ ሊሰጣት አይችልም:: አንደኛ ፍቺ ምንም ታሪክ አያበላሽም:: ሁለተኛ አሜሪካ የመጀመሪያ አንድ አመት ትቸገር ይሆናል እንጂ 18 አመት የምትቸርበት አይኖርም:: አንድ ግልጽ ያልሆነ ነገር አለ::

  • @mulumitku4817
    @mulumitku4817 Місяць тому +19

    አባት እራሱ ከትምህቱ ይልቅ ወጥሮ ሰርቶ ልጁን ማሳደግ አለበት ስንቱ መማር ይፈልጋል ግን ለልጆቻችን ስንል ሌት ተሌት ያገኘነውን ሰርተን ነው እምናሳድገው እና አባት ሀላፊነት አለበት

    • @MsMessey
      @MsMessey 27 днів тому

      የህግምይዴታ አለበት ግንታሪኩግልፅ አይደለም

    • @jonjon7034
      @jonjon7034 23 дні тому

      በአሜሪካ ውስጥ ብዙ የወንዶች ህይወት በነጠላ እናቶች ወድሟል

  • @hssana8939
    @hssana8939 Місяць тому +20

    አሁን ጤናሽ ጥሩ ስለሆነ ሁለት ስራ ስሪ አንድ አመት ይቀመጥ አባቱም ትምህርቱን አቃርጦ ስራ ይስራ አንቺስ 18 አመት ቁጭ ብለሽ ምንም ሳታስቀምጪ ሶስተኛ ልጅ ወለድሽ አባት ይማር እናተ እየሰራችሁ ልጄን አሳድጉ አንቺ ካልቻልሽ አባቱ የልጁ ግዳታ ነዉ እኛም ትምህርት አቋርጠን ነዉ ኑሮን እምንገፍው

    • @Jet1972p
      @Jet1972p Місяць тому +1

      የሷ ይድረስብሽ

    • @hssana8939
      @hssana8939 Місяць тому +4

      ​@@Jet1972pየሰነፍ እና ልመና የለመደ ሰው ስራ እርግማን እና ስድብ ነዉ

    • @jonjon7034
      @jonjon7034 23 дні тому

      በአሜሪካ ውስጥ ብዙ የወንዶች ህይወት በነጠላ እናቶች ወድሟል. ት/ቤት መሄድ አትፈልግም ለዛ ነው የሀበሻ ሴቶች ወንዶችን በመልካም እድል ያታልላሉ

  • @ምጥን
    @ምጥን Місяць тому +9

    አንች ጠነክረሽ አሳያቸው በጤናሽ ላይ ስሪ እህቴ ጌታ ይርዳሽ

  • @hailumichael164
    @hailumichael164 Місяць тому +87

    አሳዛኝ ታሪክ ነው።ነገር ግን መንግስት ብዙን ጊዜ የልጆችን መብት ይጠብቃል። በተለይ እኔ ያለሁበት አገር የመጠጥ የድረግ ሱስ፣ የአዕምሮ ችግር ከሌለ ልጅ በኢኮኖሚ ችግር ብቻ ልጅ ከእናት አይነጠቅም። በVerginia ያሉት ኢትዮያውያኖች መጣራት እንደምሞክሩና እውነታውን እዚህ መተው እንደምገልጹልን ተስፋ አደርጋለሁ።
    የመሰረት ጥያቄ ግልጽና ግልጽ ነው ሰዎች እንደት ያግኙሽ ማለት ስልክ ቁጥርሽን ለምን ልትሰጪን አልፈለግሽም??????

    • @መናዊት
      @መናዊት Місяць тому +3

      ስልክ እኮ አስቀምጣለች

    • @hailumichael164
      @hailumichael164 Місяць тому +8

      @@መናዊትእኔ ስልክ ቁጥር አላይም ግን የውሸት ታሪክ ነው

    • @መናዊት
      @መናዊት Місяць тому +5

      @@hailumichael164 ወንደሜ እሱን እግዚያብሔር ነው የሚያውቀው ግን ስልክ ላልከው በስክሪኑ ላይ ተፅፏል ከነ ስሟ

    • @user-tx9fp6mv5k
      @user-tx9fp6mv5k Місяць тому +14

      እንዴ እኔ እዚሁ እሷ አካባቢ ነኝ ያለሁት ለልጁ ደህንነት ሲባል ነው እንደዚህ የሚያደርጉት እንደዚህ ተቸገረች ተብሎ በጭራሽ በጭራሽ ልጅ አይነጥቁም እሷ ተነስታ እሬሷ ስራ ስርታ ለምን ሽንትቤት እጣቢ አይሆንም ገንዘቧን ይዛ ቤት ተከራይታ ለውጥ ካመጣች ልጇን ታገኛለች

    • @user-tx9fp6mv5k
      @user-tx9fp6mv5k Місяць тому +6

      እንዴ እኔ እዚሁ እሷ አካባቢ ነኝ ያለሁት ለልጁ ደህንነት ሲባል ነው እንደዚህ የሚያደርጉት እንደዚህ ተቸገረች ተብሎ በጭራሽ በጭራሽ ልጅ አይነጥቁም እሷ ተነስታ እሬሷ ስራ ስርታ ለምን ሽንትቤት እጣቢ አይሆንም ገንዘቧን ይዛ ቤት ተከራይታ ለውጥ ካመጣች ልጇን ታገኛለች

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም Місяць тому +5

    እኔ ብዙ ነገሮች አልገብኝም እኔ እናት ጉዳትሺን ስብራትሺን አንችነሺ የምታውቂው እኔ VA ነኝ ባገኝሺ የቻልኩት ባግዝሺ ደስ ይለኛል😢 መድሀኒያለም ጤናሺን ይመልስልሺ ልጂሺንም በቅፍሺ ያስገባልሺ የኔ ከርታታ አንች ደና ከሆንሺ ሁሉም ይስተካከላል ጤናሺን ጠብቂ

  • @embebabayru2163
    @embebabayru2163 Місяць тому +9

    በጣም የተድበሰበሰ ቃለመጠይቅ ነው በአሜሪካ አንድ አመት ሆስፒታል ላይ የሚያስተኛ ህመም ምንድን ነው ታሪኩ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር መፍትሄውን ያብጅ

    • @user-dh9wg7kj4g
      @user-dh9wg7kj4g 24 дні тому

      You can’t say that small heath issue can turn to big issues u can end up staying in the hospital for long than a year.

  • @tewabtube
    @tewabtube Місяць тому +6

    የምታወራው ፍፁም ትክክል አይደለም 5 /6 ልጆቻቸውን በመንግስት ጥቅማጥቅም ብቻ የሚያሳድጉ ብዙወች ናቸው

    • @mimimarkan1205
      @mimimarkan1205 Місяць тому

      በእሶ ጫማ ላይ እስካልሆንክ አትርዳትም

  • @pinkflower5245
    @pinkflower5245 Місяць тому +9

    አንዳንድ ሰው ውጪ ሀገር በፍፁም አይሆንለትም። ስህተቱን ማመን የማይወድ፣ የራስን ችግር ወይ ስህተት መገንዘብ ያልለመደ ሰው ህይወቱ ቀስ እያለ ይከብድበታል።
    በእርግጥ የሰው ሀገር መኖር ቀላል አይደለም ብቸኝነቱ፣ ቅልጥፍ ብሎ ከህብረተሰቡ ጋር መልመድ የማይሆንላቸው ሰዎች ብዙዎች አሉ በቃ ተፈጥሮዋቸው እንደዚህ ከሆነ ምን ይደረጋል? እግዚአብሄር ይርዳ እንጂ። አሁንም ስህተት ብዬ የምረዳው ትክክለኛ ችግሯን አለመናገርዋ ነው ብዙ ደግ ሰው አለ ሊረድዋት የሚችሉ አሉ ግን ያለውን እውነታ በትክክል ብትገልፅ ጥሩ ነበር። እግዚአብሄር ይርዳሽ። ከአንድም 3 ልጆች ወልዶ አለማሳደግ ቀላል አይደለም።

  • @hanadejene3667
    @hanadejene3667 Місяць тому +7

    እባካችሁ መርዳት የምትችሉ ከሆነ አግዟት እንጂ የማይሆን አሰተያየት አትሰጧት ብዙ ሰው ዘመድ ወገን የለውም ልጇን የሚይዝላት ከሌለ ልጁ ይወሰዳል እቤት አሰቀምጣ መንቀሳቀሰ አትችልም

    • @abebatewolde9201
      @abebatewolde9201 18 днів тому

      እራሱ መንግስት እኮ የልጁን የማቆያ ገንዘብ ይከፍላል ቤቷን የምግቧን ሁሉ ይችላታል ከሷ የሚጠበቀው መጠየቅ ብቻ ነ ርጅም ጊዜ ኖራለች አሜሪካ ውስጥ ሲስተሙን ታውቀዎለች ልጅን ዝም ብለው ሊወስዱ አይችልም ሌላ ሱስ የሆነ ነገር ከሌለብህ

  • @woinihwolde116
    @woinihwolde116 Місяць тому +14

    እህቴ አንቺ አሁን ጤናሽ ከተስተካከለ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የእጅጌሽ ሮል አፕ አድርገሽ ትንሽ የሚባለውን ስራ ስሪና እራስሽን እፕሩፍ ካደረግሽ እመኚኝ ልጅሽን ይመልሱልሻል አንቺ በርቺ ጠንካራ ሁኝ

  • @teberihg3548
    @teberihg3548 Місяць тому +6

    እህቴ ሆይ በይቅርታ ጋር ትንሽ የማይመስል ነገር ኣለ ምክንያቱም የቤት ክራት እስከ ሃያ ና ሰላሳ ሺ እስከሚደርስ ደረስ የሚጠብቅ የለም ትንሽ ግልጵ ያልሆነ ነገር የሚመስሽ ነገር ኣለው ግን ኣይዞሽ

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ይርድሽ ግን መጀመሪያ ጤናሽን ጠብቂ እና እራስሽን ለመቻል ሞክሪ ለአንችም ለልጅሽም ስትይ::

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 Місяць тому +31

    መሲ አሜርካ የተወለ ልጅ ከሁለት ዓመት በላይ ማቆይት አትችልም
    ሁኔታዋ ምናልባትም የጤናዋ ሁኔታ ያገናዘቡት ነገር ይኖራል ሱስ ውስጥ ከሆነች
    የአእምሮ ነገርካለብሽ
    ካልሆነ መንግስት ለእርሷም ሆነ ለልጁ ምግብም ሆነ ቤት (low income) ቤት ይሰጣታል ግን እግዚአብሔር ይርዳት እንጂ ምንም ማለት አይቻልም
    ቨርጂኒያ ያላችሁ እስቲ ጎብኟት

  • @user-hy1ze2sg2b
    @user-hy1ze2sg2b Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የምትችሉ እርዷት አትፈርዱ

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Місяць тому +6

    በውነት በጣም ይገርማል አትፍረድ ይፈረድብሀል ነው እና ምን አልባት ድራግ ውስጥ ካልሆንሺ ምን እንደምል አላውቅም እ/ር ይማርሺ

  • @gracesammy7253
    @gracesammy7253 Місяць тому +1

    ሶሪ ስለተፈጠረው ግን አንድ ነገር ይሰማኛል ሱሰኝነት መስለኛለች ወይም ከአይምሮ ጋራ የተያያዙ ችግር ከሌለ በምንም ተዓምር ሊወስዱ አይችሉም እንደውም እኮ እነዚህ ሀገራት for singer Mom በጣም support ያደርጋሉ እሷጋ አለች ችግር ችግሯን በገጽ ብትናገር ኢትዮጵያውያን the well supporter her

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 Місяць тому +6

    አይዞሽ የእኔ እህት እግዚአብሄር መንገዱን ይክፈትልሽ

  • @seniethiopia796
    @seniethiopia796 Місяць тому +4

    እሜሪካ ሀገር ብዙ opportunity አለ የጤና ችግር ከሌለባት ልጅ አይነጥቁም በየጊዜው የሚያማት ክሆነ ለልጁም risk ስለሆነ ልጁ ወደ አሳዳጊዎች ይላካል ምንም አይሆንም ግን እናትየው ጤናዋልይ focus አርጋ ድና ልጃን መረከብ ትችላለች

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 Місяць тому +7

    የኔ እናት ችግርሽን አሜሪካን ያለ ሰው ይረዳዋል ከባድ ነው አይዞሽ

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Місяць тому +1

      ምንም ልንረዳት አልቻልንም አሜሪካን ሀገር ቤት ነፃ ምግብ ነፃ ህክምና ነፃ እንደገና የኪስ ገንዘብ ይሰጣል እሷ የጤና ችግሮች ወይንም መስራት ካልቻለች በተለይ ልጆች ካላት። የሷ ምን እንደሆነ ችግሯ ግልፅ አይደለም መንግስት ልጇን የወሰደዉ ተጎድቶ ከሆነ በምግብ እጥረት ከባድ ነዉ አንዱን ነዉ ሌሎቹስ የት ናቸዉ ? ብቻ እግዚአብሔር ይርዳት።

  • @DM-qd4mg
    @DM-qd4mg 29 днів тому +2

    የአይምሮ ችግር አለባት ብለው ደምድመዋል ስለዚህ ልጁን ማሳደግ አትችልም ልጁ ላይ እና እራሷ ላይ ጉዳት ልታደርስ ትችላለች ቤተስብ ወይም ልጁን ወስዶ ማሳደግ የሚችል የቤተስብ አካል እስካሌለ ልጁ 18 አመት ሞልቶት እራሱን እሰካልቻለ ድረስ እነሱ ጋር ነው የሚቆየው መፍቴው ልጁን እኔ ወኪል ሆኜ አሳድጋለው የሚል ስው ፈልጋ ልጁን ከመንግስት ቤት ማሶጣት ይቻላል 😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Місяць тому +3

    አለ የሚሰማ የሚያይ ! ሰውአልባ መሆን እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ሃበሻ በሚኖርበት በአሜሪካ ምድርአንድ ጏደኛ ሰው አይጠፋም ያውም ቨርጂኒያ ሰላም ለአንቺ ይሁን ቆንጆ አይዞሽ የብቸኞች አምላክ አለንያያል በፀሎት በርቺ ! ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ እግዚአብሔር ሰው ያዘጋጅልሽ እንጂ ቀላል አይደለም ለልጁ ጤንነት ሲባል ነው ብዬ አስባለሁ የግል አስተያየቴ ነው እውነቱን ያውጣልሽ ልብን የሚያይ ፈጣሪ ብቻ ነው
    አይዞሽ ይህም ያልፋል !

  • @nazege1
    @nazege1 Місяць тому +4

    እውነትነት ይጎድለዋል

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Місяць тому +4

    ሆስፒታል ውስጥ social worker's አሉ ብዙ ነገር ይረዳሉ በሽታሽ ምንድነው ልጁን ለማግኘት መስራት አለብሽ section 8 የሚባል ፕሮግራም አለ ቤት ታገኛለሽ ስትናገሪ ግልፅ አይደለሽም።

  • @adrontube3361
    @adrontube3361 Місяць тому +2

    የኔ እህት አይዞሽ እዚህ አሜሪካ ውስጥ ለሀብታምም ለደሀም ህጉ እኩል ነው ገንዘብ የሌለው ወይም low income ላሏቸው ሰዎች መንግስት ጠበቃ attorney ያቆማል community legal aid ብለሽ ሰርች አድርጊ እኛ እንረዳሻለን ጎፈንድሚ የሚከፍትልሽ ሰው የሚያግዝሽ ሰው ካለ ይክፈቱልሽ ካልሆነም ስልክሽን አስቀምጭልኝ አይዞሽ የማያልፍ ቀን የለም። ልጅሽን የወሰዱት ለዛ ነው ምንመ የለኝም ስላልሻቸው ነው አይዞሽ ጥሩ ጠበቃዎች አሉ ይረድሻል

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 Місяць тому +12

    I don't believe she is telling the full story.....

    • @Lemlemlem54
      @Lemlemlem54 Місяць тому

      This is not true you right

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Місяць тому +2

    በጣም ያሳዝናል እግዝያብሔር ይርዳሽ። ሴቶች እህቶቼ ንቁ።

  • @kelifaabdellah4029
    @kelifaabdellah4029 Місяць тому

    ለምድነው የሚወሰደው ታዋቂ ሰው ነው ቢሆንስ እናት እኮናት ፈጣሪ ያአግዝሽ

  • @bertukaneyasu5790
    @bertukaneyasu5790 27 днів тому +1

    አሜሪካ አገር የነፃ ምግብ, ነፃ የልጅ ዴኬር, ..., ብዙ እርዳታ አለ።
    ከይቅርታ ጋር
    ትንሽ ግራ ያጋባል
    እግዚሀብሔር ነው እሚያውቀዉ

  • @sosikassahun2190
    @sosikassahun2190 Місяць тому +6

    በምድረ አሜሪካ ልጅ በጣም ነው መብት ያለው ይሄ ታሪክ ምንም አልተዋጠኝም መሲ ለፕሮግራምሽ ጥራት የሚመጥን እና እውነት የሆነ ታሪክ ብታቀርቢ

    • @user-ud7gu5js7v
      @user-ud7gu5js7v Місяць тому

      ትክክል ብለሻል እኔም ምንም አልተዋጠልኝም 18 አመት ኖራ ምንም አልገባኝም

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Місяць тому +1

      እሷ ምንታድርግ ስለአሜሪካ ሀገር አታዉቅም ምክንያቱም መሲ ያለችዉ ኢትዮጵያ ይቺ ሴት እዉነት ይሁን ዉሸት በምን ታዉቃለች።

  • @ZahraIsmael-u5l
    @ZahraIsmael-u5l Місяць тому +1

    አይዞሽ ልጅሽን ትወስጅያልሽ አግዜብሀር ሊረዳሽ ጸልይ ተማጸኝ አምላክ ይርዳሽ

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 Місяць тому +12

    ምን አልባት ልጁ የተሻለ ቦታ ነው ያለው እምዬ እናት አገር አሜሪካ
    እዉነቱን ጌታ ብቻ ነው የሚያውቀው

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Місяць тому +3

      😢ድድብ committee I never see ኢትዮጵያ እናት ሀገር ብክት

    • @peacelove6150
      @peacelove6150 Місяць тому

      ​@@user-ut6jr1mk1cምን ለማለት ፈልገሽ/ፈልገህ ነወ ግን🤔🤔🤔🤔

  • @tizitapusch9780
    @tizitapusch9780 Місяць тому +2

    Dear sister,
    1. ignore judgemental comments.
    2.Please let your son stay with his foster parents, until you get on your feet. Ask for a regular Visitation. And then work hard and build financial stability. But first work on your health. Finally, you can ask for your parental right. You can do this. Good luck. ❤

  • @Tamrattaye-xn2cp
    @Tamrattaye-xn2cp Місяць тому +5

    የማይሆን ነገር ውስጥ ገብታ መሆን አለበት እንጂ አስራስምንት አመት ብዙ ግዜ ነው እርግጠኛ ነኝ አባቱም ኢትዮጵያዊ አይሆንም ብዙ ጥቁር አሜሪካዊ ሴቶች አይነት ነገር ነው የሚታየው ከታሪኳ መረዳዳት ጥሩ ነው ግን ብዙዎች ኢትዩጵያዊ ሴቶች ከተላያየ ዜጋ ጋር ሲሆኑ አበሻውን ይንቁና ልክ ችግር ሲከሰትባቸው ወደሀበሻነታቸው ይመጣሉ ልጅ መከልከል ደረጃ መድረስ ደግሞ በመታመም ብቻ ሳይሆን በአደንዛዠ እፅ ሱሰኝነትም መውደቅ ልጅ ያስከለክላል

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Місяць тому +5

    አርተው ኮመንት ጽሀፍወች ትዳር ፍች ምን ያክል ልጆችን እንደሚጎዳ ሳታውቁ ቀርታችሁ ነው ሆምለስ የሚሆኑት ሰልጆች ከፓስት ኬርየመጡ ልጆ ናቸው የተባለውን አልሰማችሁም ለማንኛውም እግዚአብሔር ከፍ ሁሉ ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን ወገኖቸ ይጠብቀን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት

  • @Lisa.d0011
    @Lisa.d0011 Місяць тому +5

    This action has been taken to protect the innocent child!. Please dear pull yourself together, seek professional help and be the mother that your child deserves!! I wish you all the best and hope to see positive changes in the near future ❤

    • @TruthwillShine
      @TruthwillShine Місяць тому

      Seek*** NOT sick

    • @Lisa.d0011
      @Lisa.d0011 Місяць тому +1

      ​@@TruthwillShineThank you for notifying me 🙏 highly appreciated😊

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Місяць тому +2

    አህቴ አንድ ነገር ልንገርሽ፣መጀመሪያ ፈጣሪ ይርዳሽ ፣ይማርሽ ያለሽበትን የጤና ሁኔቴ መግለፅም ሆነ መናገር የሚችለው ሁኔታሽን የሚከታተል ባለሙያ ብቻ ነው፣ግን ከምትናገሪዊ ሀሳብ ተነስቼ ማለት የምችለው ነገር ቢኖር ፣ምንም ነገር መጀመሪያ ከራስሽ ጋር ተማከሪ አንዴ Documentከተደረገ ምንም የሚሰረዝ ነገር ስለሌለ ያንኑ ይዘው ነው የሚረዱሽ።

  • @mulumitku4817
    @mulumitku4817 Місяць тому +3

    ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው በተለይ ዴቦርስ ካለ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Місяць тому +2

    የብዙ ሀበሻ ወንዶች ችግር ወይም ብልጥነት ነው ገቢ የለኝም መርዳት አልችልም ወይም ደግሞ ብዙ ብር ያገኛል ግን የማገኘው ይሄ ነው የሚሉ እኔ እኮ ሳይፈልጉ ፈልጋችሁ እዝች ምድር ላይ የምታመጧቸው ልጆች ነገ ጠዋት የሀገር መሪ ሆነው ሊመሩዋችሁ ይችላሉ ለምን እፍሉ አለ እንዴ እናት ደግሞ ምን ያህል እንደሆነ በሽታሽ አላውቅም ብዙ ሲንግል ማሞች አሉ ሰርተውም ከመንግስት እርዳታም አግኝተውም ልጆቻቸውን የት የሚያደርሱ ለማንኛውም ፈጣሪ ይማርሽ አባት ተብዬ ደግሞ በፈጣሪም ያስጠይቅሀል ልጅህ ልጅህ ነው ገንዘብ ጠፊ ነው።

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Місяць тому +3

    ፈጣሪ ዓምላክ ይርዳሽ እህት።

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c Місяць тому +3

    😢😢😢😢❤❤❤❤,አይዞሽ እማ 😢😢እኔ እርዳሻለው አይዞሽ እህትዋ❤❤❤

  • @SeniteDejene
    @SeniteDejene Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባአልሽ አይዞሽ

  • @chuchudamena2588
    @chuchudamena2588 Місяць тому +41

    በጣም ከይቅርት ጋ ይች እህታችን በምትልው አልስማማም አሜሪካን ቁጭ ብለን የማይሆን ነገር መስማት ይከብዳል
    አሜሪካን ሀገር ሀብት ንብረት ከሌለሽ መንግስት በደንብ ነው የሚረዳው low income አለ እንኳን ልጅ ይዘሽ ባትይዥም መንግስት 100% ይረዳል እናውቃለን
    የአሜሪካ መንግስት ልጅ ከእናት ካለምክንያት አይነጥቅም የአእምሮ ችግር ወይም ድራግ ውስጥ ካልገባሽ በስተቀር
    ድሀ ከሆንሽ መንግስት ጠበቃ ያቆማል አትዋሺ
    አባቱን መንግስት ካወቀው እንዲያሳድግ በህግ ይጠይቀዋል ከእናት ቀጥሎ አባት ነው በእናትሽ እዉነትን አትደብቂ በመጀመሪያ እራስሽ በመጀመሪያ ለውጪ
    ስህተቴ ምኑ ጋ ነው ብለሽ ጠዬቂ
    18 አመት አሜሪካ ተቀምጠሽ ሰው ካልሆንሽ በመጣሽ በወርሽ ትዳርሽን ከፈታሽ እኔ ማን ነኝ ብለሽ ምን እየሆንኩ ነው ብለሽ እራስሽን አትጠይቂም የአሜሪካ መንግስት ምንም ከሌለሽ ምግብም ቤትም በነፃ ይሰጣል ልጅማ ካለሽ የሀብታም ኑሮ እድትኖሪ አድርጎ የሚያኖርሽ እውነታን መናገር ግድ ስለሆነብኝ ነው ፈጣሪ ወደ እውነቱ ይምራሽ እህቴ የራስሽን ጤንነትና ሱስም ካለብሽ ከዛ ውጪ ልጅሽ ልጅሽ ነው ሙሉ ሰው ስትሆኝ መንግስት ልጅሽን ይመልስልሻል

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 Місяць тому

      @@chuchudamena2588 you're right she lair

    • @liyo8416
      @liyo8416 Місяць тому +7

      አንቺ / አንተ ወይ አሜሪካ ውስጥ አትኖሪም ወይ ስለአሜሪካ ሲስተም እውቀት የለሽም/የለህም። እንዳለ እዚህ አሜሪካ የሚኖረውም የማይኖረውም "አሜሪካ እንዲህ ነገር የለም መንግስት ይረዳል ይደግፋል ብላ ብላ" ትላላችሁ። መጀመሪያ እውቀት ሸምቱ ቢያንስ ጎግል አድርጋችሁ። ወይ ደግሞ በሲስተሙ ውስጥ እለፉና አስተያየት ስጡ። እኔ ከብዙ ሰው ብዙ ከእውቀት ነጻ ይሆነ አስተያየት ነው የምሰማው ለምሳሌ አግብቶ በትዳር የሚኖረው ለሲንግል ነው ሚመቸው ይህ ነገር ይላል ይላገባው ትዳር ሲኖር ነው ጥሩ ይላል። ልጆች ሲመጡም እንደዛው ይህ ሀገር ለሲንግል ማም ነው የሚሆነው ይላል ግን ሁሉም የተለያየ ሲስተም ነው ያላቸው ያገባው ያላገባውን ሰው ህይወት አያውቅም ያላገባውም እንደዛው። የዚችን አሜሪካ የምትባል ሀገር ወሬ ስታወሩ በተለይ በውስጧ የምትኖሩ ዝም ብላችሁ በደመ-ነፍስ እንደምትኖሩ ያስታውቃል። መንግስት አንጥሮ አበጥሮ ነው ነው የሚረዳው እሺ ዝም ብሎ አይረዳም። ዝምብሎ ቢረዳማ ጎዳና ላይ አንድም ችግርተኛ አይኖርም ነበር። ደግሞ መንግስት አባትሽ ነው አጎትሽ ዝም ብሎ የሚረዳሽ?😅

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 Місяць тому

      ​@@liyo8416😂😂

    • @YeshiKebede-ob8ms
      @YeshiKebede-ob8ms Місяць тому

      Wawwwww ❤❤❤❤ goish mdera btrkia 5 ljohe yaza mangd nite anediet Ethiopian wall

    • @solianakonjo
      @solianakonjo Місяць тому

      ተባረኪ እዉነትን ሚናገር ሰዉ ደስ ይለኛል

  • @medinaali274
    @medinaali274 Місяць тому +6

    እህት ታሪኩ በደንብ አብራርተሽ መናገር አለብሽ በውጭው አግር ያሉት አገራት ላይ ሲንግል ማም ስትሆኚ ክፍያውም ጥሩ ነው አንድ ነገር አለ ለህክምና ብቻ መንግስት ልጅ አይወስዱም ብዙን ግዜ መጠጥ የሚጠጡ ወይንም አደንዛዥ እፅ ተጠቃሚ በተለያየ ምክንያት ይቀማሉ ህክምና ላይ ሆና ግን እንዴት ይወስዱባታል ካልስራች ልጅም ለማሳደግ መንግስትም ድጉማ ስጥተው ያሳድጋሉ እህቴ ያንቺን ነገር በደንብ አብራርተሽ ህግ ለሚያውቅ ስው አማክራ ከቻላችሁ አግዙት እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 Місяць тому +2

    ወላጅ ወላጅነቱን የሚነጠቅበትን አገር በፍቅር የሚወዷት ሰዎች ናቸው የሚገርሙኝ ደግሞ ለህፃኑ አዝነውኮ አይደለም ለራሳቸው አላማ ነው ይህንን ግፍ የሚያደርጉት።

  • @sosikassahun2190
    @sosikassahun2190 Місяць тому +4

    እምዪ አሜሪካ ህጓን ካልጣስሽባት ምንም አታደርግም እንደውም ትረዳለች እኔ በጣም ብዙ ውጣውረድ አልፊያለሁ በጋብቻ ዙሪያ ግን ህጓን ጠብቄ ብዙ እረድተውኛል ሲጀመር አሜሪካ ቅድሚያ ለልጅ እና ለሴት ነው ህጓ

  • @tsehayfresenbet5418
    @tsehayfresenbet5418 26 днів тому

    ይቅርታአርጊልኝና ያልተሟላ ታሪክ ነው የሆነ የደበቀችው ነገር አለ እናትዬ አሜሪካ እንኳን የልጅ እናት ሆነሽ ልጅ ሳይኖርሽ በደንብ ትረጃለሽ ትማሪያለሽ ቤት በነፃ ምን ልበልሽ መሲዬ
    እግዛብሄር ይርዳት 🙏🏽

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 Місяць тому +1

    As long as you are mentally stable, you are aloud to have your son. They do this for the kids safety.

  • @genettessema1651
    @genettessema1651 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔእናት

  • @NohaminLegesse
    @NohaminLegesse Місяць тому +20

    እባካችሁ እንዲያው ያልሆነ ውሸት ይዛችሁ ሚዲያ ላይ አትውጡ Please 🙏🏽

    • @meseretalemu9712
      @meseretalemu9712 Місяць тому

      Wesat new yachnklat chger kalakbat ayewsdem leljew yahna negr agegtaw yehnal ba akem weyam genzebi selalch. Aylewsdem erdtalw new yemayskmetet megabi batekrayem bezu yerdalu anech tanga kahnech mesrat alebch endamtksachm weak yagerun Sema matefat

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 27 днів тому

    ፈጣሪ ጤናሽ ይስጥሽ ያው በህመምሽ ምክንያት ሚንከባከበው ስሌሌለ ይሆናል

  • @Sara-ix5rv
    @Sara-ix5rv Місяць тому +6

    አሜሪካን ዝም ብለው ልጅ አይቀሙም እሷ ችግር ስላላት ነው

    • @senaittadesse5479
      @senaittadesse5479 Місяць тому +1

      You are absolutely right they should not return the child to her. All she wants to do is take it to Ethiopia through it and then come back. I bet that’s what she’s gonna do. 13:20 18:37

    • @Jet1972p
      @Jet1972p Місяць тому

      አሁን ምን ይሁን ነው የምትይው እኛ እንረዳታለን አስተያየት አልተጠቅሽም ባንቺ ይድረስ እንደፈረድሽ እሱ ይፍረድብሽ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Місяць тому

      American ye mtelut Hager " they valtiod your rights !!!! 😏😏😏😏 there is no way to said American is a great country 👎👎👎👎👎 however why they took her kids ??? because she is Ethiopian black. Mother !!!! this is you don't understand American systems how they manipulate your mind!!!don't even question how American Hager control ppl mind " get some education.

    • @Sara-ix5rv
      @Sara-ix5rv Місяць тому +1

      @@Jet1972p እርዳት አሜሪካን ኢትዮጵያ አይደለም በጉቦ ነገር አይፈታም እውነት ማስረጃ ይዘህ ነው

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 Місяць тому +4

    ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Місяць тому +3

    😢ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @user-jf8vn6tj3v
    @user-jf8vn6tj3v Місяць тому +2

    ለልጅ ለዛዉም under age single mom ከሆንሽ ጤነኛ ከሆንሽ በጣም የሚረዱት እና ችግር ካለ ግን ሊነጥቁሽ ይችላሉ

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Місяць тому +1

      ጤናይ ምክኔያት አለች እኮ😮😢

  • @sbk8830
    @sbk8830 29 днів тому

    እይዞሽ እህቴ ልጅሽን ያለ ምክንያት አልወስዱም አንቺ እራስሽ ጤናሽ ላይ ስሪ በርቺ::

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit Місяць тому +5

    Reason sayinor America lij ayinetkum. Whatever she told the nurses at the hospital, they have to reported. Once she prove to them that she can raise the child, they will give her back. She has to be stable enough they will give her back. She is in a good state, she can get support from ethiopian community. She has to have stable place and a job to get the child back.

  • @MsMessey
    @MsMessey 27 днів тому

    በጤና ሆነ በሌላ ምክንያት ለልጁ safety የሚያሰጋ ነገር ቢኖር ነው እንጂ መንግትት ልጅ ለ foster care የሚሰጥበት አግባባል የለም . ጤንነቷ ላይ ብቻ ነው ፎከስ ማድረግ ያለባት ለግዜው

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Місяць тому +2

    ቤትም የምግብ food stamp ይፈቅዱልሻል በነፃ ሎየር ይቆምልሻል በትክክል ተናገሪ ምክንያቱን።

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Місяць тому +3

    ኡፍፍ እንዴት ታሳዝናለች በእማምላክ ወላዲት አምላክ ልጅሽን በእቅፍሽ ታድርግልሽ ውይ ስቃይ

  • @almazalmaz9745
    @almazalmaz9745 Місяць тому +1

    እግዝያብሔር ይርዳሽ የአሜሪካዉን ባላዉቅም ልጅ ተቀማን የሚሉ ስላልሰማሁኝ አዉሮፓ ልጁ አቢዉዝ ሲሆን መኖር ሳይመቸዉ ሲንገላታ ካዩት ሶሻል ወርከሮች ለህጉ ይጠቁማሉ ከቤተሰቡ ተነጥቆ ጥሩ ያሳድገዋል ላሉት አሳዳጊ ድርጅቶች ሲሰጡ ሰምቻለሁ ጥሩ ዜጋ በሀገራቸዉ እንዲያድግ ስለሚፈልጉ

  • @Shalom-sy8tg
    @Shalom-sy8tg Місяць тому +1

    I feel like there is more to this story, and I understand if you can't tell all of it, but for the people who come forward to help you ,please be honest so you can get proper help. If you have mental illness, you shouldn't be ashamed of it.. life happens to all of us. Just get help and get better, the same with drug problems. I know it's easy to say, but let your lil boy be your motivation to do anything and get him back. I can't imagine your pain.I pray Egziyabhere Endiredash! I really do! Chin up

  • @HadasGebregziabhair
    @HadasGebregziabhair Місяць тому +1

    Hi messi i really appreciate for what you did every time, to day this lady she is a layer, there is something wrong behind her, sorry to say this

  • @minty1188
    @minty1188 Місяць тому +3

    ታዲያ እማይሰራ ስልክ እኮ ነው የተውሽው ደውዬልሽ ነበር ከዚሁ ከDMV

  • @kidistabraham8059
    @kidistabraham8059 Місяць тому +5

    I am so sorry this happened to you but you have to be strong and you’re asking to give to your mom that’s wrong fight for your son show them you can take care of your son go out find a job and stand by your feet what ever you’re saying is nothing for them you have to show them that you can take care of yourself and your son because they are worried about the child welfare other wise they will never give you your son they will tell you you’re un fit mother and honey if you have to get professional help get it for the sick of your child may god help you

  • @rekikyalew8007
    @rekikyalew8007 Місяць тому +12

    አሜሪካ ከሁለት ከሶስት ወር በላይ አይጠብቁም ሀቅነት ጎሎሻል ተይው ልጁ ጥሩ ቦታ ከሆ ነ ተይው አንቺ ለራስሽ ጤናሽን ጠብቂ ።

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 Місяць тому +3

    እንደማትሆኝ አውቀው ነው እንጂ እናትና ልጅን አያለያዩም ሜንታል ችግር ያለባት ይመስለኛል

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Місяць тому

      በጤናይ ምክኔያት ነው አለች 😢እኮ

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 Місяць тому

    አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉን ይቀይራል የምትችሉ ሁሉ እርዶት በተለይ የህግ ባለሙያዎች

  • @Nathan-xx6cj
    @Nathan-xx6cj Місяць тому +1

    በጣም ከይቅርታ ጋር እዚህ ተቀምጠን እንዲህ አይነቱን ነገር ስምቶ ለማመን ይከብዳል ሌላ ችግር ከሌለ በስተቀር ሀብትና ንብረት የለሽ ተብሎ ልጅ አይነጠቅም እንደውም ሲስተሙ የሚስራው ልጅ ላለውና ለማይስራ ስው ነው
    ስለዚህ ይህ በጣም ከእውነት የራቀ ነው ከአንድም 3 ልጆችን ወልዶ ማሳደግ አለመቻል ያልተነገረ ችግር አለ ማለት ነው ሲንግል እናት መሆን ቢከብድም ይታለፋል እኔም አልፌበት አለሁ ልጄ ግን አልተነጠኩም እንደውም በተሻለ ሁኔታ ነው ያለ ነው የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን ::እህቴ ሆይ information ጠይቂ መጀመሪያ ግን እራስሽን አዳምጪ ትንሽም ቢሆን ስራ ለመስራት ሞክሪ ልጅሽን ይመልሱልሻል አንቺ ለውጥ ማሳየት አለብሽ ሎየር ያልሽው ነፃ ሎየር ይስጥሻል አባትየውም ቢሆን ፖርታይም እየተማረ ፉልታይም እየስራ ልጁን የማሳደግ ግዴታ አለበት ተማሪ ነው ማለት ምን ማለት ነው ቅድሚያ መስጠት ላለበት ነገር ቅድሚያ መስጠት አለበት ልጁ ግን በጣም ነው የሚያሳዝነው እናት ታማሚ አባትተማሪ really messed up I am just saying some one needs to take responsibility for the little boy 🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Місяць тому +1

    ነገሩ ከባድ ነው ለማመንም ልጅሽ የተናገረው ነገር ወይም አንቺ ልጅሽን የሆነ ነገር ስታደርጊ ያየሽ ሰው ይኖራል ይሆናል በመሀላችሁ ችግር አለ ብዬ ነው የማስበው ካልሰራሽ ይረዳሉ አልፈርድም ግን ከባድ ነው

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 Місяць тому +4

    በ ገብ ምክንየት አይነጠቅም :: ምን አልባት በጤነ ምክንያት ብቸ ሰይሆን ሱስ ነገር ብቸ ተገኝቶብሽ እንደይሆን::

    • @abdikennaa1412
      @abdikennaa1412 Місяць тому +2

      They don't want to tell us the real problem, just lie lie lie!!!

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 Місяць тому

      @@abdikennaa1412 yes

  • @YOTE122
    @YOTE122 Місяць тому +16

    እረ ሴትዮ የአሜሪካን ስም አታጥፊ። በግልፅ ታሪክሽን ተናገሪ። ያለብሽ በሽታ የአይምሮ ነው ወይ? ደሀ ስለሆንሽ አሜሪካ ውስጥ ልጅ አይነጠቅም። ስንት እርዳታ ማግኘት ትችያለሽ እንኩዋን ልጅ እያለሽ የሌላቸውም ያገኛሉ። መሲ ነገሩን አጣሪ ሌላ ምክንያት አላት።

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Місяць тому +2

      😢ቀባጣሪ እሱ ነወ ያለፍችብትን እምታውቅ😢

    • @YOTE122
      @YOTE122 Місяць тому +4

      @@user-ut6jr1mk1c አስር ብታሳልፍ አሜሪካ ውስጥ ልጅ ይዛ እርዳታ አጣሁ ብትል ማንም አያምናትም። ህግ ያለበት አገር ልጅ ከናቱ ተወስዶ ለሌላ ሰው አይሰጥም የአይምሮ ህመም ወይም ድራግ የመውሰድ ችግር ከሌለባት።

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c Місяць тому

      ​@@YOTE122😢ታማሚ ነኝ አለች ግን እናቴ ታሳድግ ስትላችው አይቻልም አሎት

    • @YOTE122
      @YOTE122 Місяць тому +1

      @@user-ut6jr1mk1c እናቴ ታሳድግ ያለችው እናትዋ ያሉት ኢትዮጵያ ነው። ልጁ አሜሪካ ስለተወለደ አንድ የአሜሪካን ዜጋ ዝም ብለሽ አንስተሽ መውሰድ ህጉ አይፈቅድም።

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 Місяць тому +4

    እንዴ አሜሪካ እየሰራ ከሚኖረው ይልቅ በሎ ኢንካም የሚኖሩት በደንብ ነው የሚኖሩት ቤት ምግብ መታከሚያ ኢንሹራስ ይሰጣሉ ይሄ ከውነት የራቀ ታሪክ ነው ችግር ራሳ ጋር ነው ያለው መልሱንም ታውቀዋለች!!

    • @alemnehdinknesh3322
      @alemnehdinknesh3322 Місяць тому

      ጀርመንም ከሚሰራ ይልቅ የማይሰሩ ልጆች ካላቸው በመንግሥት ገንዘብ ተደላቀው ነዉ የሚኖሩት

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 25 днів тому

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ያሳዝናል በጣም

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 Місяць тому +1

    አሳዛኝ ታሪክ አንጀቴን ነው የበላችው ግን ልጆቼ ስትል ሰማሁ ስንት ልጅ ነው ያላት?

  • @zed8788
    @zed8788 Місяць тому

    ከናትሽ ጋር ባታመጭው ጥሩ ነበር :: እየሰራሽ ቆይተሽ ለውጥ ስታመጭ ማምጣት ትችይ ነበር:: እግዚአብሔር :ጠበቃ ይሁንሽ ::🙏🙏🙏🙏

  • @SO-dr7rd
    @SO-dr7rd Місяць тому +4

    I'm sorry to hear that but something wrong because America yalmeknyat lij ayewsdum eve incomewa low behonem financial help yargwatal engy ayewsdum unless drug or metal problems calebat maybe

  • @baniget7068
    @baniget7068 Місяць тому +2

    Something is missing from your story, it is very sketchy. She has to tell her story if she needs help, they can't give you your child if you are not capable of raising your kid. If you go public, could you tell us what happened, the real picture?

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Місяць тому +2

    አባትየው የለሞይ

  • @mizantube7494
    @mizantube7494 Місяць тому +1

    ልጁን ልጁን ልጁን RED FLAG

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይድረስልሽ እህቴ ... 😔

  • @ibrahimmohammad2391
    @ibrahimmohammad2391 Місяць тому +13

    አሜሪካ ያለምንም ምክንያቶች ልጅን አይወስዱም

    • @MohammedQatar-xf9sr
      @MohammedQatar-xf9sr Місяць тому

      በ አላህ እንዴት ነው ወደ USA መምጣት የምችለው ያለሁት አረብ ሀገር ነው

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Місяць тому

      @@MohammedQatar-xf9sr አሰሪዎችሽ አሜሪካ ከመጡ አብረሽ ከዛ ትጠፊያለሽ ሰዉ አዘጋጅተሽ አለበለዚያ ባል በጋብቻ ከዛ ዉጭ ሰዉ ካለሽ አሜሪካ ኢንቪቴሽን ወረቀት ከላኩልሽ ነዉ።

    • @MohammedQatar-xf9sr
      @MohammedQatar-xf9sr Місяць тому

      @@ethiopialove2463 አመሰግናለሁ ሰው እንኳን የለኝም ሰወቼን ላናግራቸው ና ከቻልሽ ውሰጅኝ

  • @addisyelma4218
    @addisyelma4218 Місяць тому +1

    እጅግ ያሳዝናል:: ብዙም ስለ ህግ አላውቅም:: ነግር ግን በህይወት ገጠመኝ እስከማውቀው ድረስ ልጅ ወለድኩለት ያለችው ተማሪ ልጅ አለኝ ብሎ ካለ በብድር መልክ ለተማሪው አባት ብድር ለሚማርበት ቤተሰቡን የሚያስተዳ ድርበት የተወሰነ ገንዘብ ይፈቀድለታል :: ይሄንን ፈጥሬ ሳይሆን ከህይወት ልምድ ነው ይማካፍላችሁ:: ብድሩ ትምህርቱን ሲጨር ስ ስራ ሲይዝ ቀስ እያለ በወር በወር ይከፍላል:: እህቴ እግዚአብሔር ጤና ይስጥሽ:: ልጅሽንም እግዚአብሔር በእቅፍሽ ያስገባልሽ::

  • @memiahmed-eu1er
    @memiahmed-eu1er Місяць тому

    አጀብ አጀብ አላህ ይርዳሽ እህቴ ልቤ ደማልሽ እህቴ

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 Місяць тому +1

    በአሜሪካን ህግ አለ ዝምብለ የሰው ልጅ አይወስድም ምን አልባት ችግር ይኖራል