ፈኪ እና ሶፊ ቤታቸው ጋበዙኝ፡ ያላሰብኩትን ሰው አገኘሁ😃

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 586

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p 3 місяці тому +148

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውድ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @saifsaif8139
      @saifsaif8139 3 місяці тому +1

      ሠለላሁ አለሂ ወሠለም

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 3 місяці тому +2

      ሉለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SaliyaaNura-xe7tn
      @SaliyaaNura-xe7tn 3 місяці тому +1

      Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw ❤❤❤

    • @aishadawed
      @aishadawed 3 місяці тому +2

      SAW ❤❤saw❤❤saw❤❤

    • @ሉባባነኝያላህባራ
      @ሉባባነኝያላህባራ 3 місяці тому +1

      ስለላህ ዋለይል ወሰለም

  • @Halima-g7d
    @Halima-g7d 3 місяці тому +135

    ሰዉ የዋለበትን ይመስላል ሶፊ አለባበሶን ወድጀዋለሁኝ ፊኪ ዉድድድድ❤❤❤❤

    • @Rራህማወሎየዋ
      @Rራህማወሎየዋ 3 місяці тому +3

      🎉🎉እኔም

    • @Mokamil-gd2ok
      @Mokamil-gd2ok 3 місяці тому +2

      ትክክል 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @skettube4149
      @skettube4149 3 місяці тому +1

      በጣም ፈኪ የሞ እንዷሷቸው ፀጉሯን ማቆም ጀምራለች😢

    • @ahb-wj4ui
      @ahb-wj4ui 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤😂

    • @RaheemaRh
      @RaheemaRh 3 місяці тому

      ወዳጆቼ ፍቅር የሚኖር ነው አሚር ለማንኛውም እወድሃለው ላፍቃሪ የመለስክላ ትመልስ ደስ ብሎኛል ቀርባት ከምትጎዳት ስላልወደድካት ጥፋተኛ አያደርግህም በፍቅር ስም የሚቀልዱ ብዙ ናቸው ሳያፈቅሮ አፈቀርን የሚለውን አንድ እህታዊ ምክር ከወደድካት ኒካህላት በፍቅር መቆየት ብዙም አይደገፍም ከወደድካት ከተመቻቸው ወደ ትዳር ማንም ሊወድቅ የሚችል ወጣት ነህ አላህ ይጨምርልክ አላህ ይጠብቀን

  • @Lubabamoa
    @Lubabamoa 3 місяці тому +44

    ፈኪ እንና ሶፊ እስቲ ሸምግላችሁ ሀዩን አስታርቁት ሀዩ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት አስታርቁት

  • @ahmedebrahim-p3z
    @ahmedebrahim-p3z 3 місяці тому +11

    የመዳም ቅመሞች የሰው ቤት በቃ ይበላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ ❤

  • @aishamohammed7804
    @aishamohammed7804 3 місяці тому +59

    ሴት በዛ ጎመን ጠነዛ ሆናችሁ እናተልጆች ወንድ ጋር መቀላቀል አበዛችሁ

  • @samiraabdohoussein6953
    @samiraabdohoussein6953 3 місяці тому +27

    ሶፍ ምረጥ ለውጥ አይተናል ባንቺ በረች አህቴ ፍኪ እንዳትለያዩ❤❤

    • @ExcitedApron-fs2fl
      @ExcitedApron-fs2fl 3 місяці тому +1

      አሁን ተለያየን ብለዉ እያለቀሱ ይመጡልሻል ለፕራክ😂

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 3 місяці тому +94

    ስረአት ያዙ እግድህ ማንንም ጓደኛ እያላችሁ አትለጣጠፉ ዘጊ ሁላየመጣ የሄደዉን ጓደኛ አትበሉ ጓደኛ ቢበዛ የሀሚት እዳነዉ 😕😕😕 ለጓደኝነት አህሙና ጆሲየ በቂ ናችሁ

    • @خضراللهجهار
      @خضراللهجهار 3 місяці тому +8

      የልቤን ነወ የተነገሪሽወ ተበረክ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 місяці тому +5

      @@خضراللهجهار ወላሂ አናደዉኝ እኮ ነዉ ምገደኛዉን ሁላ ጓደኛችን እያሉ ወድ አይሉ ሴት ስራ ዘመቸ መሰላቸዉ መጃጃል ጀመሩ

    • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
      @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 3 місяці тому

      ሙስሊም ወደሜነዉ ለተሳደብሽዉ መልስነበረኝ መወረደ አልፈለኩም

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 місяці тому

      @@ያኢላሂ መጀመሪያ እወቂ እህቴ ሠዉን ከመተቸት እነሡ መሀል ነበርሽ አች ምገደኛ ይሁን ምን አችን ምንአሳወቀሽ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 місяці тому +2

      @@ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ እኔ እነሱንነዉ የተናገርኩት እሱ ወድምሽ የሆነደሁሳ ምን አልኩት ደሞ የተናገርኩት እዉነታዉንነዉ ሴት ልጅ ያገኘችዉን ሁላ ጎደኛየ ማለት የለባትም

  • @BbcJjf-bv3sm
    @BbcJjf-bv3sm 3 місяці тому +39

    ፈኪ እህቶችሽን በሂጃብሽ እያስተማርሽና እየተለወጡ ነው በተለይ ሶፊን ለዚህ ያበቃት ያንቺ ሰበብ ነው ምን ልልሽ ፈልጌ ነው የራስሽን ሂጃብ ለቀቅ አታድርጉያት አንገትሽን እየተከፈተ ስለሆነ ወደ ነበርሽበት ተመለሽ

  • @AdcGfd
    @AdcGfd 3 місяці тому +20

    ማሻአሏህ አሚር ሠላም ሥትል መጀመሪያ አሠላሙ አለይኩም ብለህ ጀምር ካጠፋሁ አፎን❤👍

  • @naemanaema5968
    @naemanaema5968 3 місяці тому +18

    ለጎደኝነት አህሙና ጆሲ በቂ ናቸዉ 😢😢😢😢

  • @sbjl_9315
    @sbjl_9315 3 місяці тому +26

    ሴቶች ልብ እምትሉት አድነገር ወድልጅለትዳርዝግጁ ሳይሆን ፍላጉትሳይኖረዉ ለመጣመር አትሞክሩ እህቶቸ

  • @HaleemahHusin
    @HaleemahHusin 3 місяці тому +16

    ማሽአላበጣም ታምራላቸሁ ፈኪየ ሶፊ ስለሀዩ ጠይቅልን ሀዩን እደናተበጣም እወዳትነበር አሚሮ ከሀያትጋ በመለያየቱ በጣም አዝኝለሁ

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 3 місяці тому +56

    ሁላችሁንም እናዳችሗለን ግን እደኔ አህሙና ጆሲ ሲናሩ ደስ የሚለዉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤ ሶፊየ ፈኪየ ❤❤❤

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 3 місяці тому +4

    ዙዙና አሚር ምን ጉድ አመጣችሁ😂😂ወይ ልጅነት ደስ ይላል የልጅነት ጓደኛን ማግኜት 😮

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 3 місяці тому +2

    ሶፊዬ የኔ ቆንጆ አላህ ልጆቹን መጉዳት ፈልጎ ሳይሆን
    ❤1 ሊያስተምርሽ
    2 ወደ ፊት ላንቺ የሚሆንሽን ሊያዘጋጅ ልሽ ጊዜው እስኪደርስ ሶፊዬ በሰብር ለአላህ እየተማመንሽ ጠብቂ

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 3 місяці тому +21

    ሀዩ ብትኖር የበለጥ ደስ ይል ነበር

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 3 місяці тому +4

    ዙዙየ ግን እንደዚ ስትለብሽ ሂጃብ ረጋ ብለሽ ስታወሪ እንዴት ቆንጆ እንደሆንሽ ማሻ አላህ

  • @EndiRelax99
    @EndiRelax99 3 місяці тому +43

    ማሻ አላህ ታምራላቹ❤❤❤

    • @LailaMahir-vn3vl
      @LailaMahir-vn3vl 3 місяці тому +1

      Yala ahmu manm ayamrm hulum kahmu ga naw😢😢😢

    • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
      @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 3 місяці тому +2

      አረተው እየጠበቅንህነው😢😂 ቀጣይ ፓርት አህሙ ይምጣና

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому +2

      ኢንድሪሶ ክፍል 2 ልቀቅልን በጉጉት እየጠበቅን ነው

    • @ጨረቃዋ4212
      @ጨረቃዋ4212 3 місяці тому

      ሴቶቹን ምከሯቸው Endi

    • @AyshaNamani
      @AyshaNamani 3 місяці тому

      ፓርት ቱየት አለ

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 3 місяці тому +2

    ማሻአሏህ ፈኪ እና ሦፊ አለባበሣቸው የተመቸው ቀጥሉበት ሦፊ እኮ እለባበሡዋ ተቀየረች ማሻአሏ አሚርን ሀዩን አሥታርቁት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀሊመት-ተ6አ
    @ሀሊመት-ተ6አ 3 місяці тому +13

    ፈኪ ቀደቀደም አትበይ ያውሩበት አላሥወራ አልሽኮ

  • @zabibamasri5743
    @zabibamasri5743 3 місяці тому +2

    እርዝቅ ሽን አላህ እጅ የሚርዝቅሽ ሚዲያላይ በመለፈደድ አይደለም በሃላልመገድ ሰበቡን አድርሱ በሃራም እስኪ ልብ ካላችሁ ቁረአን በመቅራት ተዎቂሁኑ ኸይር ስራ ይጠቅማችኃል

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 3 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ውዶቼ አሚር ከሴቶች ጋር አታብዛ ወንድሜ በተረፈ በርቱልን❤

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 3 місяці тому +23

    አልሃምዱሊላህ ሶፊ በስርአት ሂጃባን ለበሰች እንዲህ ነዉ ስትር ስትል ሴት ልጅ እምታምረዉ

  • @lulaa1242
    @lulaa1242 3 місяці тому +4

    አህሙ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ፈኪ አታስቀይሚው ይቅርታ ጠይቂው

  • @NardosWorku-yi4wp
    @NardosWorku-yi4wp 3 місяці тому +2

    Ena becha negn zizu yewededkuat atamereme rega yalech nat yene konji❤🥰

  • @madeenamadeena6459
    @madeenamadeena6459 3 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ሶፊያ አለባበሰሸን ሰለ ሰላሰተካከልሸ ደሰ ብሎኛል

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 3 місяці тому +54

    ፈኪ ግን ስንቱን ወንድ ነው የምታወሪው ጥሩ አይደለም ሁሉም በልክ ሲሆን ጥሩ ነው ስለዚህ ጋጋታ አታብዢ

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ 3 місяці тому +6

      አቦ ይመችሽ አሁንስ አበዙት ዝብለዉ ያገኙትን ሁላ ወድ አይሉ ሴት ጓደኛ እያሉ መጃጃል ጀመሩ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 місяці тому

      @@fatumafatuma1689 ማለት ምን ችግር አለዉ አድሠዉ ከአድ ሠዉ ዉጮ መቅረብ መገናኘት ጓደኛ ጀመአ ማብዛት አይችልም አቤት ቆይ እናተ የትናችሁ እደትሥነዉ ያደጋችሁት

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 3 місяці тому +2

      @@FatumaFatuma-gs8qr9715 ልክናት ሙሥሊም አደብ ዚይዝ ደሥይላል በሚድያ ያዩትን ወድሁላማዉራት ተገቢአደለም

    • @ZaynabZaynab-w4h
      @ZaynabZaynab-w4h 3 місяці тому +2

      ሳህ. ልክ ናት

    • @fatumafatuma1689
      @fatumafatuma1689 3 місяці тому +1

      @@FatumaFatuma-gs8qr9715 እንዴት ነው ያደጋችሁት ማለት ምን ማለት ነው እሷ አሁን ያለችበት እድሜ ህፃንነት ላይ ናት እንዴ በአሁን ጊዜ እንኳን እሷ ከሷም የሚያንሱ ህፃን አይባሉም በተለይ ደግሞ ሙስሊም ሴት ስትሆኚ ሁሉም አደብ ገደብ አለው

  • @EbrahimWasu-s1l
    @EbrahimWasu-s1l 3 місяці тому +3

    ሶፈ አለባበስሽ ማሻአላህህህህ ደስ ትላላችሁ እሚሮ ሽበላው ሶፈ ባአላህ ከሀዩጋ አታርቂያቸው ፍቅር እደት እደሆና ቀምስሽዋል ሀዩጋ አስታርቂ ሌላ አታስገቢ ፍቅርን ቀምስሽዋልልልል

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ
    @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ 3 місяці тому +7

    ሶፊየ❤እረጋታሽ እኮ🎉🎉

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 3 місяці тому +3

    ሶፊ እና ፈኪ ደስ ስትሉ በጣም ነው የምታምሩት ሶፊ በዚህ ትቀጥል የምትሉ በላይክ

  • @sayedahmada2620
    @sayedahmada2620 3 місяці тому +6

    ዚዙን አስተያይቱ ወዶታል ይጣመሩ

  • @NardosWorku-yi4wp
    @NardosWorku-yi4wp 3 місяці тому +2

    Ke zizu ga video yedegem aberachu ❤❤❤

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 3 місяці тому +2

    ማሻሃላህ ሙስሊም አደበ አለው I am proud to be Muslims

  • @saeedaahmad2645
    @saeedaahmad2645 3 місяці тому +4

    ፈኪን ከአህሙ ዉጭ ሌላ ሰዉ ጋ ሳያት ይደብረኛል በተረፈ አሚሮ እንወድሀለን

  • @የኔtube
    @የኔtube 3 місяці тому +9

    ወደዛ ህዱ አተራማሽ ፋራ ምንድነው የሚፈቀር ሰው ነው ምናምን ወደዛ ህዱ አትቅለሰለሱብን ክብራችሁን ጠብቁ ጓደኛ ምንምን ኢስላም የተቃራኒ ፆታ ጓደኛ በሚባል መጃጃል አይሆንም

  • @jemila602
    @jemila602 3 місяці тому +16

    አሚር ግን የኔ ጥያቄ እንዴዛ ሞትኩልሺ ሄድኩልሺ ስትላት የነበረች ድንቡሺብሺ ያለች ቅመሟ ሀዩ የት ናት እ?

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 місяці тому

      ተለያየን አሉ የዘንድሮ ፍቅር😢😂

    • @TubaAwel-ue2mh
      @TubaAwel-ue2mh 3 місяці тому +5

      ​@@hilamoo928ወድጄ አይደለም ደሞዜን ካፈቀርኩ በቂነው የምለው😊😂

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 3 місяці тому +1

      @@TubaAwel-ue2mh ጎበዝ እዳትሞክሪዉ

    • @jemila602
      @jemila602 3 місяці тому +1

      @@TubaAwel-ue2mh ያንች ተመቼኝ

    • @jemila602
      @jemila602 3 місяці тому +1

      @@hilamoo928 እ አይ ወንድ

  • @ZiiiZiii-w5g
    @ZiiiZiii-w5g 3 місяці тому +1

    ማሻአላህ ሰዉ አዋዋሉነው የሚመስለዉ ሶፊየ አለባበስሽ ዋዉ

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 3 місяці тому +14

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ በዞራችሁበት እየዞርኩ ጫማየ አለቀ😂😂😂😂😊

  • @najatnsjat9563
    @najatnsjat9563 3 місяці тому +10

    አትላላጡወደሀላልግቡአላህንፍሩሴቶቺ.አደብግዙ😢😢😢😢

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому

      በእውነት በጣም አበዙት

  • @Alkharrjh
    @Alkharrjh 3 місяці тому +2

    Amu kelele bexam idebiral😂😂Faki gin😢😢Amu kelele achi badoneshi😢😢😢.kanuni buala.ke Amu ga biseri ishala😢😢

  • @HayatEman-de6jo
    @HayatEman-de6jo 3 місяці тому +9

    ለፍቅር ዝግጁ አደለሁም አልክ አሚሮ ኢክራም ምንህ ናት ሆ የዘድሮ ዮቱበሮች አወዛገቡኝ?

  • @AlexanderOzil-v5p
    @AlexanderOzil-v5p 3 місяці тому

    ማሺአላህ❤❤❤መብሩክአለይክሶፊየ ፈኪሀ ሁለተችሁም እ ውደአችሁአለ ሁ ለአላህ
    ብየነው

  • @saeedalderei541
    @saeedalderei541 3 місяці тому +1

    ስታምሩ ፈክየ ሶፊ ዙዙ እናተን አይቸነው የመጣሁት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JdbdNduh
    @JdbdNduh 3 місяці тому +6

    ፈኪይ. ከህሙውጭ ወደውጭ 😊😊😊😊

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 3 місяці тому +4

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ❤

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 3 місяці тому +13

    ይቆርታናፈኪ ከነ ሶፍያ ጋር ከሆንሽ ጥሩ አይሆንም ምክኔያቱም ሶፍያ የወድ ጎደና ታበዛለች ፈኪየ እዳትበላሽ አደራ❤❤❤

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 місяці тому +1

      @@Jem-fw9ke ምን አገባሽ ሁሉንሥ የት ታቂቸዉ አለሽ አሥቀያሚ ነሽ ኤ ጭ

    • @sewbelew678
      @sewbelew678 3 місяці тому

      የታቃለሽ ስለሶፊ ቀዳዳ

  • @MajdAbuhammour
    @MajdAbuhammour 3 місяці тому

    ሶፊየ የኔ ውድ አሁን ላይ አለባበስሽ አሪፍ ሆኗል ቀጥይበት

  • @almanal2724
    @almanal2724 3 місяці тому +15

    ኮሜቶች ምነው ያልበላችሁን ባታኩ አሁን ምን አደረጉ ምድረ ምቀኛ ሁላ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 місяці тому

      @@almanal2724 አረ ንገሪልኝ የኔዋ❤ ሠዉ ከሠዉ አይገናኝ አሉኮ

  • @Kamila-mx9ez
    @Kamila-mx9ez 3 місяці тому +3

    ፈኪሀ እወድሻለሁ ግን ሁሉም Video ስሰሪ በሰው ወሬ ላይ የምትገቢውን ነገር አስተካክይ አስተካክሊ

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 3 місяці тому +8

    ቆንጆ እርጋ ያለ ምንም ጥድፍ ጥድፍ ያላለ ፕሮግራም ነው ለርጅም ግዜ እከታተላለሁ ዝም ብዬ ነበር አለ አይደል ዛሬ ግን ኢትዮጵያዊነትን አይቼባቹሁ አለሁ በርቱ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 3 місяці тому

    አሚር እና ዙዙ የየትአገርልጆች ናችሁ የምትተዋወቁት አልገባኝሁኖነዉ

  • @JdbdNduh
    @JdbdNduh 3 місяці тому +8

    ምንድነው. ከወንድጋ ወሬ ማብዛት

  • @AsyaAbdurahman-h9k
    @AsyaAbdurahman-h9k 3 місяці тому +12

    ፈኪየ ውዴ እራሥሺን ውድ አርጊ ካገኝሺውጋር አትሩጭ እህታዊ ምክሬ ነው ከአገኝሺውጋር አትሺከርከሬ አንቺ ሣታሥቢውምቢሆን አወዳደቅሺየከፋ ነውየሚሆነው ደግሞ መገር ምፈልገውነገር እራሥሺን አሣድጊ በየቤቱ ዘውዘው አትበይ ወዴ እራሥሺን አሥከብሬ ማሥመሠልደግሞ ጥሩ አደለም የእውነት ልባም እና በራሦዎ ኮንፌደንሥየላትሠውሁኝ ለሁሉም ነገሮችሺ አሥፈላጊ ነገርከሆነ አህሙ ጋር ብቻ የምትሠሩት ሥራቹህተወጂነውይበቃቹሀል በየቦታው መሺከርከር ወጋየሥፈከፍልሻል ድጋሚ እዳይሠብርሺ አትሺከርከሬ እረሥሺንሁኝ አማየ እዳየሁሺ ገና የአሥተሣሥብልጂነሺ ደግሞ

  • @zizutube2323
    @zizutube2323 3 місяці тому +1

    ፈኪ ከአህሙ ውጭ ወደዉጭ ሶፊ አለባበስሺን ቀጥይበት ከአጂነብይጋ ብዙ መገናኘት አታብዙ ❤❤

  • @ኢክራም-ነ1ደ
    @ኢክራም-ነ1ደ 3 місяці тому +1

    አዎ መሻ አላህ ሁል ጌዜም ቡና ሲቀዳ እደዚህ ነው የምትቀመጭው

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 3 місяці тому +2

    አዑዙቢላህ አሚር ለቀልድም ቢሆን የማይቀለድ አትቀልድ ሆ ስገጣ ነው

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому

      በጣም አኡዙቢሏህ እነሱ ላወሩት የኔ ማፈር ቲሽ ተላላጡብን

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 3 місяці тому

      @ekramemohamad7392 እሽ ደምሬሻለሁ ውዴ

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 місяці тому +1

    የኔ ምርጦች❤ ሥወዳችሁ ❤ምንእዳሠቡ ዉሥጣቸዉ አታቁም ቪድወ ቀጭበዉ ሥለሠሩብቻ መጫጫት ኮመቶች ምነዉ ሠዉ ከሠዉ መገናኘት ሀራም ነዉ አላችሁ እሶ ሆ ኢቶ🇪🇹 ነዉ እኮ ያሉት በጣም ትገርሙኝአላችሁ🤔

  • @ferdos-xy7hd
    @ferdos-xy7hd 3 місяці тому +26

    ፈኪበዚህተግባርሽ"አህሙንእያራቅሽውእደሁአልገባሽም

    • @user-ziyada
      @user-ziyada 3 місяці тому

      ያልተጠየቅሽውን አታውሪ

    • @msgjh3659
      @msgjh3659 3 місяці тому

      ምን አጠፍች ነገረኛነሺመሰል ወላሒ

  • @ahmedebrahim-p3z
    @ahmedebrahim-p3z 3 місяці тому +1

    ደስ ትላላችሁ

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts 3 місяці тому +8

    የዛሬ መስሎኝ ነበር ፈኪየ ሰላምሽን ደስታሽን እመኝልሻለሁ ሶፊየ አይዟችሁ ውዶቸ ጠምካራ ሁኑ

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 3 місяці тому +9

    አንተ የአኼራ ወንድሜ አሏህን ፍራ. አውቅሀለሁ እስከ ዛሬ በምትሰራው ቪዲዮ ። ግን አልከታተልህም. ። ምንም የሙስሊም ባህሪ ስለሌለብህ ። እባክህ ተእንግዲህ ተስተካክለህ ስራ ያገኘኸውን ሴት አትቀፍ. እንደ አንድ ሙስሊም ወጣት አሏህን በማያስቆጣብህ መልኩ ስራ. ። ቻናልህ ላይ የሚቀርቡ የሙስሊም ሴቶችም በጣም ስርአት አልባ ናቸው ። ጭራሽ ከነ ኢቫን ጋ ሳይህ የበለጠ ነበር ያስጠላኸኝ ። ጥሩ ጓደኞች ጋ ተወዳጂ. መጥፎ ባህሪ ያላቸውን ጓደኞችህን ራቀቸው. ። የእህትነት ምክሬ ነው ።

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 3 місяці тому +1

    ኮሜንታተሮች ግን ምን ነክቶዋችሁ ነው ሆ ልጆቹ ተውዋቸው ይስሩበት እንዴ

  • @halimaksa-dc5hf
    @halimaksa-dc5hf 3 місяці тому +1

    አላህን ፍሩ ሴቴች አል ሀያእ የሚባል ነገር አለ

  • @EKRAMFEREJA-p7o
    @EKRAMFEREJA-p7o 3 місяці тому +9

    ፈኪ እና ሶፉ አይቼ ነው የመጣሁት ❤❤❤

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 3 місяці тому +6

    ማሻ አላህ❤❤❤❤

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera 3 місяці тому

    ደስ የሚል ትዝታ ነው የኔም አስታወሳችሁኝ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 3 місяці тому +2

    ግን አሚር ልጂቷን ባያገኛት ወሬምን ትልታወሩነው??😮😅

  • @zabibamasri5743
    @zabibamasri5743 3 місяці тому +1

    አላህን ፍሩ ምድነው ካገኛችሁት ወድ መለጠፍ አይበቃም አላህን ማስከፋቱ አ

  • @አያፋ
    @አያፋ 3 місяці тому +141

    ፈኪ እና ሶፊ ሁሉም ያቲበር ያሸቅልባቸዋል😢😂😂😂 ምንም ሰው ቪዲዮ እንስራ ከላቸው እሺ ነው ማሉት የኔ የዋሆች😮😢😂😂😂😂

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 3 місяці тому +2

      Men cheger alew tadya sew endiyadg ydfelegalu lebachew netsu new endenante aydelem😂😂😂

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 3 місяці тому +17

      ምን ችገር አለው አሚርን ቢያበርታቱት

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 3 місяці тому +4

      አወ በተይ ፈኪ 😂😂😂😂

    • @አያፋ
      @አያፋ 3 місяці тому +9

      @@fafitube2448 ምስኪኖች ኢሄ የዋህነታቸው እኮ ነው ሚጎዳቸው😔

    • @አያፋ
      @አያፋ 3 місяці тому

      @@maymoona2094 እሱ የተመልካች ምርጥ ቪዲዮ ካቀረብ እናበረታትዋለለን

  • @saraalharazi9090
    @saraalharazi9090 3 місяці тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍ማሻአላህ ማሻአላህ👍👍

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 3 місяці тому +1

    ቆይ ግን ሀዩን የት አደረስካት እንደዛ አፈቅራታለሁ ብለህ እንዳላለቀስክ

  • @NajatAsafa
    @NajatAsafa 3 місяці тому +8

    የዪቱቨር ሰወች Lifeቸው ምንም ሊገባን አልቻለም🤔🤔

    • @banaoran2210
      @banaoran2210 3 місяці тому

      እኔ እራሱ እህቴ እንዴት ነዉ የሚገናኙት ክክክ

  • @Jem-fw9ke
    @Jem-fw9ke 3 місяці тому +2

    ደሞ ያገሬ ልጅ ነሽ

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 3 місяці тому

    ወይ አጋጣሚ😮😮

  • @Nejat-rw7fr
    @Nejat-rw7fr 3 місяці тому

    Amirii kaa hayuuu gaa taraquu kasaa gaa baxami tamralachuu hayuuu baxami now miwodatii.❤❤❤

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 3 місяці тому +3

    ፈኪ ግን እድሚዋን ትናገር ሁል ነገሯ ባልቴት ነው የሚትመስለው ቅልጥፍ አትልም

    • @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z
      @Fነኝሀላሌንናፋቂ-l3z 3 місяці тому +1

      አላህ ረጋ አድርጎ ፈጥሯት ነዋ ሱብሀን አላህ አሁን ይሄ ከእድሜጋ ምን አገናኘው

  • @Kiyaye-i2z
    @Kiyaye-i2z 3 місяці тому +2

    እደወድሜ ነበር የማያት አለ አይ አሚሮ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AminaTigray12
    @AminaTigray12 3 місяці тому

    ማሻኣላህ ደስ ተላላቹ❤

  • @ሠአዲአህመድ
    @ሠአዲአህመድ 3 місяці тому +2

    ፈኪያተብየዋ ሠውተመምከረሽበፊት አራሥሽተመከሪ ሥለፍቅረ ብታውቂማ አህመንትረጂውነበረ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 місяці тому

    ወድልጅ ለትዳርም ወነለፍቅር ዝግጁ ካልወነ አታሰገድ ዱት ደስየሚል ከወድ ሲመጣ ነዉ የሚ ምር እናም አታሰገድዱት እደዚህ ያለጥያቄ ደም ከ ካሚራ ጀስባ ቢወንጥሩነዉ ከቻላችሁ ከሀዩ ጋር አሰታርቁት❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 3 місяці тому

    ሀዩ ቢቶኖር. ይበልጥ ደስ ይል ነበር😊😊😊😊

  • @Alain-o5o
    @Alain-o5o 3 місяці тому +3

    F&S አይቸነዉየመጣሁት

  • @AyishaaJabal
    @AyishaaJabal 3 місяці тому +1

    Samata sitilu masha allah des alegn ❤❤❤❤❤

  • @حليمهااا-ج7ل
    @حليمهااا-ج7ل 2 місяці тому

    የኔ ውዶች እኛ በስደት ያለነውም እህቶቻችሁ ነን እኛንም ደምሩን

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 3 місяці тому +2

    አሚር ሚታመን ሰው አይደለም ስለዚህ ከሱ ጋር ብዙ ባትቀራረቡ እላለው!ብዙ ጊዜ ሴቶችን አይመክርም፣አለባሳቸው እደ ወድ ለብሰው ከነሱ ያልተፈለገ ንክኪ ያደርጋል. እውነት እውነቱ

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 3 місяці тому

      Mkegna

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 3 місяці тому

    የልጅነት ጊዜ አይ ትዝታ❤❤

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t 3 місяці тому +1

    ሶፊዬ ሂጃብ እደት እደሚያምርብሺ❤

  • @LolLol-uu3me
    @LolLol-uu3me 3 місяці тому

    Echi sofya new minamin yemiluat shermuta kenante gar mehon aygebatim koshasha

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 3 місяці тому

    አብሮ አደግህን አግባ ዙዙን

  • @lulaa1242
    @lulaa1242 3 місяці тому +1

    ፈኪ በጣም ክሀዲ ነሽ በብዙ ነገር የረዳሽን አስቀየምሺው አሁንምይቅርታ ጠይቂው ክህደት በስልምና የተወገዘ ነው

    • @KeyriyaSultan-cn6jg
      @KeyriyaSultan-cn6jg 3 місяці тому

      Are baksh 😊 ke fiki ras wraji hooo😮

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 3 місяці тому

      እሰይ ምን አገባሽ

  • @Hikma-tub
    @Hikma-tub 3 місяці тому +1

    የሚያወሩት ወሬ ሁሉ ምንም እዉነት አይመስልም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😂

  • @MunamuradeRaswd
    @MunamuradeRaswd 3 місяці тому

    ሶፊ እና ፈኪ❤❤❤❤ሶፊ ግን ስታወሪ አጠር አርጊ ❤❤ጆሲ አህሙ የታሉ

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 3 місяці тому +5

    እኔ የምለው ፀጉራችሁ ምድነው የምታስገቡበት ምታቆሙት ምን አለ ቅብር ብታረጉት እህ

  • @Alkharrjh
    @Alkharrjh 3 місяці тому

    Achi Faki gin 😢😢Amu😢😢😢kaun buala Amu kele😢achi gin badoneshi

  • @MeremaAMINU
    @MeremaAMINU 3 місяці тому

    እረፈኪ ምቀኛ እየሆሺነው ወላሂእያናደድሺኚነው ምናገባሺ ግምአትይም እረሶፍ ፈቅር አደብ አላህ ይጠብቅሺ

  • @VycHud
    @VycHud 3 місяці тому

    ማሻአላህ ሱፍየሳታምርሂጀብሸ

  • @Yurughd
    @Yurughd 3 місяці тому +2

    ምነዉ ፈኪ ወደድሽዉ እንዴ

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 3 місяці тому +4

    እረ ሴቶች ወዴት ወዴት እየሄዳችሁ ነው ምንድን ነው እንደዚክ ከወንድ ጋ መላላጥ በምንወዳችሁ ልክ እንድንጠላችሁ አታድርጉን አደብ ግዙ ኢተቁሏህ።

  • @hadiyakonjo9325
    @hadiyakonjo9325 3 місяці тому +1

    አሏህን ፍሩ

  • @EmuTofiq
    @EmuTofiq 3 місяці тому

    ማሻአላህአላህይጨምሪላችሁ፡ማሻአላህ❤❤❤❤