Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይሕች እብድ ጀግና ነች መሬት ለመሬት እንደ ቁርበት ጎትታሃለች ይሔን ሁሉ አየሰማሕ አብረህ ኖርክ አሁን ደግሞ አታፍርሞ ሰባኪ ሆነህ ሰትመጣ
ንግሥተ ነገሥታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ጥንቱን ንፅህት ርትዕት ተዋህዶን ይዘው ቀኖና ደጎማን አሟልተው ተግብረው ኖረውበት እንድንንኖርበት በተሰጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉ እናት ናቸዉ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእሳቸው ቢሰጥ እንኩዋን ሙሉ ደስተኛ ነኝ በእናንተ የሀሰት አሉባልታ የሚቆም ትንሳዔ የለም አምኖ መካድ እጅግ በጣም ከባድ ነው
ጌታ ኢየሱስን ትውልድ ሁሉ ብጽይት ይሉኛል ያለችሁን የድንግል ማርያምን ልጅ በሕይወታችው ካላነገሳቹት ሰጣን ገና ይጫወትባቹዋል::ቀን ሳሌ አምልጡ ማምለጫ ደግሞ በኢየሱስ ማመን ብቻ ነው:: ተባረኩ::❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ መሀይም አትሁኑ
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው!!!
እናንተ እራሳችሁ ለምን ይህንን ሁሉ ዓመት ተከተላችዋት ዛሬ ጥቅም አጣላችሁ.....
በመጀመሪያ ምን ልትሆኑ ቤቷ የምትሄዱት እሷምን ታርጋችሁ እግርህ እያማታህ ሄደህ እየተደፋህላት ምን አይነት ድንቁርና ነው
ሰው ምን ያክ መንጋ እደሆነ መረዳት ይቻላል አንድ ጥሩ አእምሮ ያለው ሺዎችን መንዳት ይቻላል
እንተ እራሳቹሁ ከሶጋር ነበራቹሁ 7አመትሙሉ
ወይ ቅዠት ደሞ መጣችሁ ጋሽ ጋሹየራስህን ሚዲያ ክፈትና ተተርተር የሚያዋጣህእሱ ነዉ ቢያንስ ታገኝበታለህ ከዕዉቀት ነፃ ናችሁ ምንም አታቁም ሁሌ እየወጡ መቃዠትአይከብድም ወይ ቲያትር ስሩ ወይ ዝምምምም በሉ እሳቸዉ እናተን የሚሰሙበት ሰአትም የላቸዉ ዳይ ወደ ስራ ፌመስ የሆንክ መስሎኝ ከሆነ ተሳስተሀልመሳቂያ ነዉ የሆንከዉ😂😂😂
ይቺ ድርዬ ተጫወተችብህ ይህንን ሁሉ አመት አይ ጥቅም
አንኳን የ5 ሚሊየን የመቶም ይንዳ ቅናታም ሁላ 😁
አይፈረድባትም እንግሊዝ ስለነበረች እራሷን ኩይን ልጆቿን ኪንግ አአርጋ ቁጭ አለች አይይይ ሀገሬ ስቱን አሳየሺን
የሚገርም ነገር ነው! እንዴት ሰው ይህ ሁሉ ስርዓት እየተናዳ እየየ አብሮ ይህን ሁሉ አመት ይጓዛል? እባካችሁ የተቀሩትን ወገኖቻችሁን ታደጓቸው!
አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ ለብልቦ ለብልቦ አቃጥሎ ፈጃችሁ
የሚገርም ግጥም
😂😂😂 ቃሪያ ምታክል ሴትዮ
እግዚአብሔር የተከለውን ማንስ ሊነቅለው ይቻለዋል?
@ ቂጧን እጠባት ቡሽቲ ማሀይም
ይህ ሁሉ ስራ መፍታት የፈጠረው የሳይኮለጂ መደናገር ነው። መመራመር ከፈለጋችሁ አለማዊ ትምህርት ቤት ገብታችሁ እንደፈረንጅ ስራ ፍጠሩ። ሰው ሰርቶ የሚበላበት።
እኔ የምለው ማህበሩን ከለቀቅህ 3 ዓመት ሆነኝ ብለህ ነበር ስዕለ አድህኖው ከተሳለ ደግሞ ገና ዓመትም አልሞላው ታድያ አይጋጭም?
እንጠብቅ ነገ ይህ የዋህ ህዝብ ቤተክርስቲያን ያሳንፅላት ምክኒያቱም ህዝባችን ብዙ ተሽውዷና በእምነት ሰበብ
ክእንግሊዝ ሐገር ሲመጡ ባዶ እጃቸውን አልመጡም እኮ ሀብት ንብረታቸውን ይዘው ነው የመጡት በአሜሪካን ምሁር ባለሀብት ወንድም አላቸው እሡም ልኮለት ይሆናል ይህች ተራ ነገር አታሳስባችሁ እግዚአብሔር ይቻለዋል ነገም ታላቅ ነገር አይታችሁ ገና ትደመማላችሁ።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኢትዮጵያ ህዝብ ተጃጅሎ ተጃጅሎ የውሻ ዘር ነኝ ምትል ሰው መከተል ጀምሯል😂😂😂😂😂😂😂
የማይሳሳት የለም ወንድሜ እንደነቃችሁ ወደ ንስሀ መሄድ ነው የሠውን ወሬ አትስሙ እኳን አመለጣችሁ
በጣም ያሳዝናል ስንቱን አበላቭች
የኛ ህዝብ ይበለው!😮 መመርመር የለ መጠራጠር የለ! እብዱን ሁሉ መከተል! ሲጀመር መንደር ውስጥ የተጀመረ ምንም ነገር ላይ መገኘት ለምን አስፈለገ!😮 ዥዋዥዌ ህዝብ😊
My Gonder እንዲህ ነን እኛ ጋ መጨማለቅ የለም
አዎ ሰው ማረድ ነው የምትችሉበት butchers
ማድረግ የሚችል መስጠት የሚችል ጌታ የፈጠረን አምላክ እያለ ለሰው መስገድ ግን በጣም ያሳዝናል እኔ ሚገርመኝ እስልምናላይ ስህተት ነገር ከተሰራ ሙስሊም አንድ ላይ አብሮ ድራሹ ያጠፋዋል ለምን ኦርቶዶክሶች ትፈቅዳላቹህ በሀይማኖታቹህ ስንት ጉድ ሲሰራ በልዋቸው አጥፏቸው ውሸታሞቹን
የርትዕት ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንጅ የሠው ተከታይ አይደሉም ዝም ብሎ በከንቱ ስም ማጥፋታችሁ ጉንጭ ማልፋት ነው ሚሆንባችሁ እውነት እነሡ ጋር አለ እውነተኛው አባት ሲመጡ የተዋህዶ ልጆች አንድ እንሆናለን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ይደረግልን።
Enim eko milew ehin new setuowan ketfach tegelagelachu ye addis abeba lijoch min honachihual kifle hager bihon eni neberku😅
@uu-f4m4o እውነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም እኛ የአዲስ አበባ ልጆች እውነትን እውነት ብለን የምንመሰክር ነን የርትዕት ተዋህዶ እምነት ተከታዮይ የሚሠግዱት ለፈጠራቸው አምላክ ለመድኅን ዓለም ክርስቶስ ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ኃይል የእግዚአብሔር ነው ሽም አጥፊዎች አደብ ግዙ የተመኛችሁት ክፋት ወደ ራ
@uu-f4m4o የአዲስ አበባ ልጅ እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት ብሎ የሚመሰክር ነው እንደ እኔ እይንቱ ማለቴ ነው አንተ በሀሰት ውሬ በማታውቀው ነገር ጭፍጨፋን ተመኘህላቸው ኃይል የእግዚአብሔር ነው መድህን ዓልም ክርስቶስ ከእነሡ ጋር ነው አትድከም በከንቱ።
Why do u think GOD will stay quite this whole time. She is doing more damage to GOD than us
ይሕች እብድ ጀግና ነች መሬት ለመሬት እንደ ቁርበት ጎትታሃለች ይሔን ሁሉ አየሰማሕ አብረህ ኖርክ አሁን ደግሞ አታፍርሞ ሰባኪ ሆነህ ሰትመጣ
ንግሥተ ነገሥታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ጥንቱን ንፅህት ርትዕት ተዋህዶን ይዘው ቀኖና ደጎማን አሟልተው ተግብረው ኖረውበት እንድንንኖርበት በተሰጣቸው ፀጋ የሚያገለግሉ እናት ናቸዉ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለእሳቸው ቢሰጥ እንኩዋን ሙሉ ደስተኛ ነኝ በእናንተ የሀሰት አሉባልታ የሚቆም ትንሳዔ የለም አምኖ መካድ እጅግ በጣም ከባድ ነው
ጌታ ኢየሱስን ትውልድ ሁሉ ብጽይት ይሉኛል ያለችሁን የድንግል ማርያምን ልጅ በሕይወታችው ካላነገሳቹት ሰጣን ገና ይጫወትባቹዋል::ቀን ሳሌ አምልጡ ማምለጫ ደግሞ በኢየሱስ ማመን ብቻ ነው:: ተባረኩ::❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ መሀይም አትሁኑ
መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው!!!
እናንተ እራሳችሁ ለምን ይህንን ሁሉ ዓመት ተከተላችዋት ዛሬ ጥቅም አጣላችሁ.....
በመጀመሪያ ምን ልትሆኑ ቤቷ የምትሄዱት እሷምን ታርጋችሁ እግርህ እያማታህ ሄደህ እየተደፋህላት ምን አይነት ድንቁርና ነው
ሰው ምን ያክ መንጋ እደሆነ መረዳት ይቻላል አንድ ጥሩ አእምሮ ያለው ሺዎችን መንዳት ይቻላል
እንተ እራሳቹሁ ከሶጋር ነበራቹሁ 7አመትሙሉ
ወይ ቅዠት ደሞ መጣችሁ ጋሽ ጋሹ
የራስህን ሚዲያ ክፈትና ተተርተር የሚያዋጣህ
እሱ ነዉ ቢያንስ ታገኝበታለህ ከዕዉቀት ነፃ ናችሁ ምንም አታቁም ሁሌ እየወጡ መቃዠት
አይከብድም ወይ ቲያትር ስሩ ወይ ዝምምምም በሉ እሳቸዉ እናተን የሚሰሙበት ሰአትም የላቸዉ ዳይ ወደ ስራ
ፌመስ የሆንክ መስሎኝ ከሆነ ተሳስተሀል
መሳቂያ ነዉ የሆንከዉ😂😂😂
ይቺ ድርዬ ተጫወተችብህ ይህንን ሁሉ አመት አይ ጥቅም
አንኳን የ5 ሚሊየን የመቶም ይንዳ ቅናታም ሁላ 😁
አይፈረድባትም እንግሊዝ ስለነበረች እራሷን ኩይን ልጆቿን ኪንግ አአርጋ ቁጭ አለች አይይይ ሀገሬ ስቱን አሳየሺን
የሚገርም ነገር ነው! እንዴት ሰው ይህ ሁሉ ስርዓት እየተናዳ እየየ አብሮ ይህን ሁሉ አመት ይጓዛል? እባካችሁ የተቀሩትን ወገኖቻችሁን ታደጓቸው!
አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷችሁ ለብልቦ ለብልቦ አቃጥሎ ፈጃችሁ
የሚገርም ግጥም
😂😂😂 ቃሪያ ምታክል ሴትዮ
እግዚአብሔር የተከለውን ማንስ ሊነቅለው ይቻለዋል?
@ ቂጧን እጠባት ቡሽቲ ማሀይም
ይህ ሁሉ ስራ መፍታት የፈጠረው የሳይኮለጂ መደናገር ነው። መመራመር ከፈለጋችሁ አለማዊ ትምህርት ቤት ገብታችሁ እንደፈረንጅ ስራ ፍጠሩ። ሰው ሰርቶ የሚበላበት።
እኔ የምለው ማህበሩን ከለቀቅህ 3 ዓመት ሆነኝ ብለህ ነበር ስዕለ አድህኖው ከተሳለ ደግሞ ገና ዓመትም አልሞላው ታድያ አይጋጭም?
እንጠብቅ ነገ ይህ የዋህ ህዝብ ቤተክርስቲያን ያሳንፅላት ምክኒያቱም ህዝባችን ብዙ ተሽውዷና በእምነት ሰበብ
ክእንግሊዝ ሐገር ሲመጡ ባዶ እጃቸውን አልመጡም እኮ ሀብት ንብረታቸውን ይዘው ነው የመጡት በአሜሪካን ምሁር ባለሀብት ወንድም አላቸው እሡም ልኮለት ይሆናል ይህች ተራ ነገር አታሳስባችሁ እግዚአብሔር ይቻለዋል ነገም ታላቅ ነገር አይታችሁ ገና ትደመማላችሁ።
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኢትዮጵያ ህዝብ ተጃጅሎ ተጃጅሎ
የውሻ ዘር ነኝ ምትል ሰው መከተል ጀምሯል😂😂😂😂😂😂😂