ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 кві 2024
  • ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልጠበቅነው ነገር ሰማን😭የፎዚን ባል አገኘነው 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    2 ብልት ያላት ሴት መጨረሻ!!የባሏ ያልተጠበቀው
    ወሳኔ!!
    የባለሀብቱ ልጅ የቤት ሰራተኛ መስላ የአባትዋን ደም
    ለመበቀል ቤታቸው ገባች። ከ አባትዋ ገዳይ ጋር ፊት
    ለፊት ተፋጠጠች።
    ፊልም የሚመስለው እገታ !!5ዐዐ.ዐዐዐሺ ብሩ እና
    መዘዙ!!
    አንድ ሁለቴ ሌላ ሴት ጋር ቢሄድ ችግር አልነበረውም
    ፣ እኔን የደበረኝ በላዬ ላይ ቅምጥ ማስቀመጡ
    ነው። / ሃብ ሚዲያ / hab media / adagnu /አዳኙ
    ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ፎዚ ላገባ ነው አለችኝ 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ክፍል አንድን ላላያቹ ሊኩን ይጫኑ👇 • ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ልጁ ተገኘ አል...
    ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ልጁ ተገኘ አልፈልግሽም አላት ብዙ መስዋዕትነት የከፈለልኝን |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@AddisChewataOfficial‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @KumNeger-uc3et
    @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +63

    የመጀመሪያውን ክፍል ቪዲዮ ያላያቹት ሊኩን በመጫን ማየት ትችላላቹ🙏👇ua-cam.com/video/GumTbYXzmAk/v-deo.htmlsi=yelh2UkocCI0Sihx

    • @user-rx1vh4pq2k
      @user-rx1vh4pq2k 2 місяці тому

      ወይኔ ሶፊ በጣም ከባዲ ነዉ አላህ ይርዳቺሁ እፍፍፍፍ ወላሂ አይይይይይ ሲያሰጠላ ሁሉም ነገር

    • @DohaCity-tl1by
      @DohaCity-tl1by 2 місяці тому

      ወድምደምረኝ

    • @user-um2io6nv5m
      @user-um2io6nv5m 2 місяці тому

      ግን፣አንችም፣ምናይነት፣ቅንነት፣ደግነትም፣ነው፣ያለሽ፣ሴቱ፣የሰውውባል፣በሚነጥቁበት፣ግዜ፣መልካም፣ባልሽን፣መልቀቅሽ፣አጀብነው፣የፎዚ፣ደግነትም፣ሲገርመኝ፣ደግነት፣ደግነትን፣ትወልዳለች፣መልካም፣ቅን፣ሴት፣አርገኝ፣ያረብ፣❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-sv6xs6zz6j
      @user-sv6xs6zz6j 2 місяці тому

      ሶፊ አብዲና ልጂቱ ይዋደዳሉሉ ሊወጣትካሻዋን ቆጥጦት ነው የወጣዉ የሆነ ሙድ ወሥጥ ናቸዉ

    • @zeharaawel1241
      @zeharaawel1241 2 місяці тому

      ​@@user-um2io6nv5mእሞ ግን ምንም ጥሩነቷ አልገባኝም ጭራሹን በጠበጠችው እንጅ የሶስት ሰው ሂወት

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 місяці тому +157

    ይህ ልጅ ብቀርባት ይገባል አብዲ ምባል ሰው ባለጌ ልትላት አትችልም ደደብ ቀረችብህ እንጂ አትንጣጣ ስትፈልግ ትቀራለህ በስደት ብዙ መከራና ስቃይ ያሳለፈች ጀግና ሴት ናት

    • @user-yb4cc6vp3e
      @user-yb4cc6vp3e 2 місяці тому

      አችየትታቃናነው

    • @tawakan9600
      @tawakan9600 2 місяці тому +2

      ወለሂ ኢኔ ከመጠን በለይ የቀጠለቺኝ ቺ 2ተኘወ ሴት ነት መትቀበጥረው ሁሉ ደም የፈለል ምቀኘ

    • @Handel482
      @Handel482 2 місяці тому

      እሱ ጥፋት የለበትም ።

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 місяці тому +1

      ተረጋጉ ለመፍረድ አቸኩሉ ዱብ እዳ ሁኖበት ነው በልጅ አይፈረድም

    • @IChangedMyName_123
      @IChangedMyName_123 2 місяці тому

      Exactly yeman new😮

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je 2 місяці тому +279

    እኔ ግራ ግብት ያለኝ ነገር ፎዚ ለሁሴን የድሮው ፍቅረኛ ነበረች እምትሉ ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው? እሱም እሷ መጀመሪያው ቪዶ ላይ ኒካህ አስረን አብረን እየኖርን ባለን በት ሰአት ጠፋሁ ነው ያለችው ያማለት አሁንም ሚስቱናት እንጂ ፍቅረኛ አይደለችም !! ሲቀጥል ባለፈው የመኪና ቁልፍ ስት ሰጠው ሰላም አላለለችውም ለምን? በፊት ኒካህ አስረው ከሆነ ተራርቀው ስላሉ ፈታሁሽ እስካላላት ደረስ ኒካሁ ይፈርሰል ማለት አይደለም ። ወይስ ድሮም ኒካህ የላቸውም ። ወላሂ በጣም ነው ግራ እምታጋቡት😮

    • @user-ds3wr6vz3c
      @user-ds3wr6vz3c 2 місяці тому +12

      በጣም ግራ አጋቡን እኮ

    • @Tube-hu4uk
      @Tube-hu4uk 2 місяці тому +28

      ሳህ ኒካ በመረረቅ አይወርድም ፈተሁሽ ኢስከለለ ድረስ የኔም ጥየቄ ነው

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 2 місяці тому +17

      የኔም ጥያቄ ነው ያኔ ራሱ ሰላም አይላትም ነበር ፍቺ አድርጓት ነው ብዬ ነበር ያሰብኩት ስለተራራቁ ንካህ አይወርድም እሱ ፈተሁሽ ካላላት አልተቃቀፉም ባለፈው ራሱ ሶፊ አስረዳን እስክ አንተ ታውቃለህ መቼም

    • @jamilajamila6594
      @jamilajamila6594 2 місяці тому +12

      ግን እኮ የሁሴንን ጓደኛ ምታገባ ከሆነ ቀድሞ ለልጁ መንገር ነበረባቸው እሱም ላሁኑ ምስቱ የበፍቱ ምስቱ እንደነበረችና አሁን ላይ እንደተለያዩና በራሱ ብር መክና ገዝታ እንደሰጠችው ማስረዳት ነበር የሁለቱም ስህተት ነው ምንም ነገር መደባበቅ ጥሩ አይደለም

    • @user-ro8tx4ru2u
      @user-ro8tx4ru2u 2 місяці тому +10

      እኔራሡምንም አልገቤኝም።አንዳንዲጊዜ ዲራማእየመሠለኝኑው እውነት

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 2 місяці тому +67

    ይህች መልካም ሴት ምነው ፈተናዋ በዛ እግዚአብሔር ይርዳት

    • @uaeae6115
      @uaeae6115 2 місяці тому

      አሚንንን😢

  • @user-zl4ek3yv5q
    @user-zl4ek3yv5q 2 місяці тому +93

    ፎዚ. ምርጥ ልጅ. ናት አታንገላቷት ፎዚ እና ሁሴን አንድላይ. ይሁኑ😢😢❤❤❤

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 2 місяці тому

      ኢሻአላህ😢😢😢😢

  • @user-nh8lc3sc9h
    @user-nh8lc3sc9h 2 місяці тому +52

    ፎዚ ሁሴን ጋ ከመገናኘትሺ በፊት አብዲን ከመተውሺ በፊት እስቲኻራ እሰገድሺ ሶላተል ሀጃን እየሰገድሺ ዱዑአ እያደረግሺብቻ አንድ ሳምንት ያህል ማነንም ሳታናግሪ ኸይሩን እንዲያቀርብልሺ ከሁለት አንዱን ሸሩን እንዳርቅልሺ ከሁለት አንዱን ዱዑአ እያደረግሺ አስቢበት ቶሎ ብለሺ አትወስኒ ተረጋግተሺ አስቢ።

    • @user-bm5zn9fg3v
      @user-bm5zn9fg3v 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤

    • @lubabamuhammed425
      @lubabamuhammed425 2 місяці тому +4

      ጀዛኪላህ ምርጥ አስታዋሽ

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 2 місяці тому

      ምናለ ኮሜት ብታነብና ብታስታዉስ በጣም ሀሪፍ ነዉ ምክርሽ ጀዛኪላህ ኸይር

  • @HH-uo7el
    @HH-uo7el 2 місяці тому +67

    ሁስና ፎዚ አብረው ይሁኑ የምትሉ በላይክ ሁስና ፎዚ ይጋቡ እረ በላይክ ሁስና ፎዚ አብረው ነው መጣመር ያለባቸው

  • @MestawotBhirhane
    @MestawotBhirhane 2 місяці тому +47

    ፎዚ ምንም ጥፋት የለም ምክንያቱም ሁሴን ነው ያስተዋወቃት ስለዚህ ታሪካቸውን የሚያውቅ ነው የሚመስላት በዛላይ ከዚበፊት የነበርው ቪድዩም ስላለ አያውቅም ብላ መገመት አትችልም የፎዚ ጥፋት አይታየኝም

  • @user-bo5qy4ns6k
    @user-bo5qy4ns6k 2 місяці тому +159

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብዩ ሶለላሁ አሊ ወሠለም መጨረሻዉን አሳየን አደራ

    • @awlaw6688
      @awlaw6688 2 місяці тому +4

      ሱላላህ ዋላይ ዋሳላም

    • @hana12261
      @hana12261 2 місяці тому +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @AyshaTube-ez4oe
      @AyshaTube-ez4oe 2 місяці тому +1

      salalahu alayeh wosalem

    • @medinaali3925
      @medinaali3925 2 місяці тому +2

      ሡለላሁአሊሂወሠለም
      ሱለላሁአሊሂወሠለም
      ሡለላሁአሊሂወሠለም
      ሀቢቢያረሡለላህ

    • @SadiaAbata-ge2nl
      @SadiaAbata-ge2nl 2 місяці тому +2

      ሰለሏሁአለይሂወሰለም

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n 2 місяці тому +59

    ፍቅረኛ የምትሉ ነገር ግራ ያጋባል ኒካ አሥረዉ አብረዉ መኖር ጀምረዉ የለ ባልተቤቱ ወይም ባለቤቶ ማለት እያለ ለምን ፍቅረኛ ትላላቺሁ

    • @user-hy3uh4vx8n
      @user-hy3uh4vx8n 2 місяці тому +1

      ኒካ አላሰሩምነበርአብረዉሲኖሩ
      የመጀመሪያዉን እተርቢዉ በደብአዳምጡት

    • @wnyenegesti4791
      @wnyenegesti4791 2 місяці тому

      አረ አሰርን ብላለች​@@user-hy3uh4vx8n

    • @Fjskdj111
      @Fjskdj111 2 місяці тому

      እ በዝሙት ነበር ማለት. ነው​@@user-hy3uh4vx8n

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 місяці тому +25

    ፎዚዬ አብዲ ማውራት እንጂ ማዳመጥ የሚፈልግ አይደለም እህቴ ሁሴንን ነው ማግባት ያለብሽ እባክሽ 🙏🙏💗💗💗💗💗

  • @user-fu1mg9je5n
    @user-fu1mg9je5n 2 місяці тому +110

    ሶፊ የገባበት ነገር ሁሉም መልካም ነው ኢሻአሏህ

    • @user-ou1xv6ei6s
      @user-ou1xv6ei6s 2 місяці тому +1

      ኢንሻአላሕ ያረብ

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому +4

      ኢንሻአሏህ ከአሏህ በታች ሠብ መሆን ነዉ

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 місяці тому +68

    ፍትህ ለሁሴን ለሚስኪኑ 👍

  • @user-kb6hm6hv4q
    @user-kb6hm6hv4q 2 місяці тому +47

    እኔ ግን ምንም ቢትል አላምናት የሠው ሂወት ለማመሳቀል ይመስለኛ ሮዚ ከሁለቱም ውጭ እዳታረጋት ወላሁ አለም

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f 2 місяці тому +6

      ስደትን ያዬ ሰዉ የዋህ ነዉ ፎዚ ታሳዜናለች😢😢

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 2 місяці тому +3

      ሳህ ስራስ የዛ ቢሆን እንደት ባሏንትታ የውም ምርጥባል ክፍለሀገር እሂዳለሁ ትለለች ቢያንስኳን ኢማን አላት ቢባል ሁለተኛ እሆናለሁ ነበር እሚያሳምነው

  • @user-ql1iw7eg3u
    @user-ql1iw7eg3u 2 місяці тому +30

    ፎዚ እምትለው እንደፍርድ እውነት ነው ልጁ ግን መናገር እንጅ ማዳመጥ አይችልም ደረቅ 😢😢😢

    • @lubabaahmed3304
      @lubabaahmed3304 2 місяці тому

      ሀቢበቲይ ሲጀመር እነሱ ነበር ልጁ ጋ መስማማት የነበረባቸው ፎዚን ከተስማሙ ቡሀላ ነበር መጥራት የነበረባቸው እነ ሶፊ ግን ብሽቆች ናቸው የማስረዳት ብቃት የላቸውም
      ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም እዳውም ታጋሽ ነው

    • @Yekoselewulbe
      @Yekoselewulbe 2 місяці тому

      ​@@lubabaahmed3304ሂጅ አንቺ አልተባልሽ ቆሻሻ ዝንብ

  • @jemilyhusin4232
    @jemilyhusin4232 2 місяці тому +21

    እቺ ልጅቷ ሁሴንን አትወደውም ጥሩ ነቱን ብቻ ነውጅ የምትወደው

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 2 місяці тому +119

    ምን ታካብዳለህ ትዳሩን ላለመበተን እና ታማኚ ሤት ላተ ለመዳር ብሎ ነው መልካም ሠው የሚወደውን አሣልፎ ይሠጣል

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 2 місяці тому +6

      ነው ግን እንደምንም ሊነግረው ይገባ ነው ዞሮ ቢቆይም መስማቱአይቀርም. አውቆት ቢገባበት የተሻለነው የነሱን ግንኙነት አያክርም አሁንም እብድ ሌላም ነገር ይደብቀኛል ማለት ነው. ነው እያሰበያለው ከቅርበታቸው አንፃር ሲያስበው ሁሴንም አጥፍቷል እያልኩ አይደለም ብነግረው አያገባትም ብሎ ይሆናል. ግን ሳንሰማ ቀድሞ መፍረድ ሆነብን እንጅ ምክንያቱም እሱ ልብ ውስጥያለ ውን አላህ ብቻ ነው ሊያውቅ እሚችለው ።

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 місяці тому

      ሳህህህህህህ

    • @AhmedMuhamed-nf4bj
      @AhmedMuhamed-nf4bj 2 місяці тому

      ❤❤

    • @ኢትዮጵያዊን
      @ኢትዮጵያዊን 2 місяці тому

      ኦኦኦ ኸረ ከባድ ነው መንገር ምን አስፈራው ቆይ

    • @user-hq2es1lo4n
      @user-hq2es1lo4n 2 місяці тому

      ምንምአልገባኝም ድብልቅልነውያለው

  • @user-dj3mj2zb3s
    @user-dj3mj2zb3s 2 місяці тому +47

    ሶፊ ግን የብዙወቻችን ጥያቄ መልስልን ፎዚና ሁሴንኒካህከነበራቸዉ እሷ ትቸዉ ጠፈዉ ነዉ ያለች ኒካቸዉ መቸ ወረደ?????

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 2 місяці тому

      እኮ የኔም ጥያቄ ነው

    • @dohacity7635
      @dohacity7635 2 місяці тому

      ወላሂ የኔም ጥያቄ ነው

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 місяці тому +1

      ለሚዲያ ነው ኒካ አስረን ያሉት ይሄን መገመት አይከብድም

    • @JamelaJamela-in2ux
      @JamelaJamela-in2ux 2 місяці тому

      እኮ

    • @halima7993
      @halima7993 2 місяці тому

      😅😅ፎዝ ምስከን የኔ ማረ አብሺሪ

  • @user-dc7ir1xy2r
    @user-dc7ir1xy2r 2 місяці тому +21

    ፎዚ ምርጥ ልጅ ናት አታገሏተት

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 2 місяці тому +41

    ማነው እደኔ ግራ የገባው መቸም ለሁሴንና ለፎዚ አስባ አይመስለኝም ወይ ያኛውን እሷ ታፈቅረዋለይ ወይም የሆነነገር አለ

    • @GgcgGhhg
      @GgcgGhhg 2 місяці тому +1

      እኔ ለራሱ ያሰብኩት እሱን ነው😅

    • @GgcgGhhg
      @GgcgGhhg 2 місяці тому +2

      ሲመስለኝ ጓደኛውን ወደዋለይ ሚስትዬዋ

    • @taibah5903
      @taibah5903 2 місяці тому

      አኔአራሱአስቤለሁ

    • @lubabamuhammed425
      @lubabamuhammed425 2 місяці тому +1

      የምትገርሙ ፍጥረቶች ናችሁ አጅብ

    • @GgcgGhhg
      @GgcgGhhg 2 місяці тому +2

      @@lubabamuhammed425 ማለት እና ካልሆነ ባሏን ከወደደችው እንዴት አሳልፋ ትሰጣታለይ እ

  • @user-yq1kp4ck5m
    @user-yq1kp4ck5m 2 місяці тому +74

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማነው የሁሱን ቅንነት የሚወድ እንደሱ ያለ ያብዛልን

    • @user-qm8vv2cb4i
      @user-qm8vv2cb4i 2 місяці тому +2

      በጣም ግብዝ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን።። ❤❤❤

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому

      አሚንን ወላሂ እደሱ አይነት ያብዛልን

    • @DohaCity-tl1by
      @DohaCity-tl1by 2 місяці тому

      ደምሪኝ

    • @DohaCity-tl1by
      @DohaCity-tl1by 2 місяці тому

      እኔደምሬሽአለሁደምሪኝ

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 2 місяці тому +42

    አሁንም ቀጣዉን። ልቀቅልንን። እምደን ደረሱ
    ፎዚዬ እንደት ሆነች😢

  • @user-qy4ou9cu3m
    @user-qy4ou9cu3m 2 місяці тому +51

    ሚስቲቱ ብልጣ ብልጥ ነች ልታበላሽባት ፈልጋ ነውጂ ባሏን አሳልፋ አሰጥም ወይም ጎደኛውን አፍቅራ ለራሷ ለማረግ ነው ይገርሜል

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому +1

      ልጅ አላቸው እኮ ግን

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 2 місяці тому +14

      ​@@nefisasemane ልጅኮ ከሁሴን አይደለም ከሞተው ባሏ ነው

    • @user-vq2pq3ov3w
      @user-vq2pq3ov3w 2 місяці тому +1

      ግን የሄ ኮሜት ተደጋገመ ግን ከመኪና ስትወርድ ባሏ አስመሰለችውኮ አቅፋ😂

    • @user-wv1qp5mk6x
      @user-wv1qp5mk6x 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂 አይ የኛ ሰው እሚገርም ኮሜንት

    • @user-rw9cz1fh4q
      @user-rw9cz1fh4q 2 місяці тому +1

      ሁሱልጅየለዉም​@@hikmayesuf-ep3js

  • @brteHa
    @brteHa 2 місяці тому +20

    የች ሀያት የምትባል አስባ ሳይሆን ሆን ብላ ለማለያየት ነው እንጅ ቀደም ብላ ለምን አትናገርም አሁን ሰርግ ደግሰው ነገር መጎርጎር ምቀኝነት ነው

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 місяці тому +27

    ፎዚ ሁሰን አግቢው በጣም ተጎድታችኃል ሁሰ ለሰው የሚኖር መልካም ሰነምግባር ለሰው ሁሉ እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ ነው አብዲም መልካም ሰው ሁን እንደ ሁሰ አሰተምረን እንደሁሰ❤❤❤❤❤

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 2 місяці тому +17

    በማር የተለወሰ ተንኮል አለው ንግግሯ ላይ ያስታውቃል የፈለገስ ነገር ቢሆን ባልን ያክል ነገር ለሌላ አሳልፎ መስጠት የሆነ ነገር አለ

  • @foziroyal479
    @foziroyal479 2 місяці тому +15

    ሶፊና ሀያት ማስረዳት አልቻላችሁበትም አናደዳችሁኝ ልጁ በደብ ብታስረዱት በጣም አዝኖ በሁሴን መልካምነት ያለቅሳል ብዬ ነበር የጠበኩት አልሆነም ሀዩ ማለት ያለብሽ እኔም እየወደድኩት ፎዚን ልድረው ነው አንተም መልካም አስቦልህና ምርጥ ልጅ ስለሆነች አንተ እንደምትገባት አስቦ ነው እና ድሮ አብሯት መኖሩንና እንደሚዋደዱ ቢነግርህ እሽ አትለኝም ብሎነው እና በመልካም ሀሳቡ ተረዳው ጭራሽ መደበቅ አይደለም ይሄ እኔ ሁሴንን አንኛና ጀግና ወንድ ብየዋለሁ ወላሂ❤

    • @lubabaahmed3304
      @lubabaahmed3304 2 місяці тому +1

      ፎዚየ በረካሁኝ አቃጠሉኝ ወላሂ ምንም የመናገር የማስረዳት ብቃት የላቸውም ልጁ ቢነግሩት ጥሩ ልጅ ነው እዳውም ታግሷል

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 місяці тому +22

    ልጁ ልክ ነው ሁለቱም ማስረዳት ነበረባቸው እውነትን ለመናገር

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 місяці тому +22

    ይችኛዋ የሁሴን ሚስት በጣም ነው ያናደደችኝ ምን አስባ ይሆን እስካሁን ቆይታ ለሰርግ ሽር ጉድ በሚሉበት ስአት ምታበጣብጥ ሁሴን በጣም መልካም ሰው ነው ካለች ይዛ ዝም አትልም አደፍርስ ለማንኛውም ሶፊ አብዲንና ፎዚን አስማማቸው

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 місяці тому +2

      እኮ አንዳንድ ሴት ሸረኛ ናቸዉ

    • @maryamm1164
      @maryamm1164 2 місяці тому

      ወዳውመናገረ ነበረባት

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 2 місяці тому

      @@hilamoo928 በጣም

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 2 місяці тому +1

      @@maryamm1164 ሁሴን እኮ አውቆ ነው እንዲጋቡ ያደረጋቸው እኔ የራሴ ህይወት አለኝ ብሎ ስለዚህ መናገር አይጠበቅበትም ሲመስለኝ አብዲን ወዳዋለች መሰለኝ

  • @SaraBenit
    @SaraBenit 2 місяці тому +23

    ግን ልጂቱ ጥሩ አልሰራችም ቪዶ ከተሰራ ቆይቷል አሁን ለሰርግ ሽር ጉድ ላይ ሁነዉ ምን አስባ ነዉ ልጅቱ ወይንም አብዲን ትወደዋለች አብዲ እንዳያገባ ያላት አማራጭ እዉነቱን መናገር ነዉ

    • @Fafip9rs1fz5s
      @Fafip9rs1fz5s 2 місяці тому

      ቶሎ እዳላወቀች ተናገረችኮ

    • @Fafip9rs1fz5s
      @Fafip9rs1fz5s 2 місяці тому

      ቶሎ እዳላወቀች ተናገረችኮ

    • @user-vi5tq8ys7i
      @user-vi5tq8ys7i 2 місяці тому

      ቀላል ብልግና ነው ቆሾቆቦሮ አል ዮኒማኛ

  • @user-rw6bg5mf7u
    @user-rw6bg5mf7u 2 місяці тому +33

    ለማበላሸት ነው ሚስትየዋ እጂ ሰርግ ተደግሶ እደዚህያለ ወሬ ፎዚን ከሁለቱም ውጭ ለማድረግ ነውጂ

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому

      በጣም ስታናድድ❤❤

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 2 місяці тому

      ዞሮ ከተጋቡም መፋታታቸው አይቀርም ምክኒያቱም ሁሤን ለልጁ ሥለልጅቷ ሥላልነገረው ።

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 2 місяці тому +1

      በጣም እኔም የተሰማኝ እንደዛ ነው

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 2 місяці тому +34

    ወይኔ በማሰብ ልፈነዳነት እኔለናተ ፎዚዬ እይዞሽ እውነት ባልሽ ሁሱነው እግዚአብሔር ደስታችሁን ያሳየኝ የተደገሰው ሰርግ ለሁሱ አርገው በለው ሶፊ😢😢😢😢😢😢

    • @user-jt9vv7sf2x
      @user-jt9vv7sf2x 2 місяці тому +3

      እንሻ አላህ😢😢❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +1

      ኢንሻአላህ❤❤

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому +2

      እንሻአላህ የቆፈረችው ጉድጓድ የሧ ይሁን ሚሥትዬው

    • @user-xo6np4yp4k
      @user-xo6np4yp4k 2 місяці тому +1

      አሚንንን😂❤

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 2 місяці тому +1

      የምር አዎ❤❤

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 2 місяці тому +16

    ሁሴን ግን መልካም ሰው መሆኑ ብዙ ፈተና በዛበት መልካሙን ሁሉ አምላክ ያርግልክ ሚስት ተብየዋ ግን ልጅዋን አሳድጋ ብዙ ኑራ አሁን እናቴን ትላለች እደ ባሽስ የት ልትጥይው ነው ዛሪ ፎዚን ያግባ ይወዳታል ትላለች እደ ስታናድድ ያዘነች መድላ የሰውን ሂወት አበላሸች

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 2 місяці тому +14

    አደ ሸሪአው ከሆነ ሁሴን ከፈታት ጋደኛው ቀርቶ የአጎቱ ልጂ ማግባት ይችላል ልጂቱ ጥፍት የላትም አገራችን በደብ ሸሪአውን ስለማናቅ ነው ልጂቱ አልደበቀችም በሚደያ አውጥታዎለች እሱን አያይም

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 2 місяці тому +21

    ይች ፎዚ የምትባለው ልጅ ከሁለቱም ህይወት ወታ የራሷን ህይወት ትኑር እሷ እራሱ ፍጥነቷ. መቸ አውቃው ነው ለትዳር የደረሱ እግዚኦ 😂😂😂

    • @fhgfdgff7488
      @fhgfdgff7488 2 місяці тому +3

      አስር ወር አለች እኮ ቢዴወው ቆይተው ነው የለቀቁልን ለኛ

    • @zuzuwolloyewa9024
      @zuzuwolloyewa9024 2 місяці тому +3

      እማታውቂውን አትቀባጥሪ መጀመሪያ በደብ አዳምጭ

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 2 місяці тому +2

      በማታቂዉ አታዉሪ😊

    • @zufnea2955
      @zufnea2955 2 місяці тому

      ኀ😂😂😂😂😂

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j 2 місяці тому +153

    እኔ የራሴን አስተያየት ላስቀምጥ የሁሴን ሚስት ፎዚና ሁሴን አብረዉ እንዲሆኑ የፈለገችዉ ምናልባት የሁሴን ሚስት አብዲን ታፈቅረዉ ይሆናል ፎዚና ሁሴን አብረዉ ከተጣመሩ የሁሴን ሚስት ከአብዲ ጋር ቦታ ቀይረዉ ለመኖር አስባ ይሆናል

    • @user-xp3vc6ic8x
      @user-xp3vc6ic8x 2 місяці тому +7

      በትክክል። ያኔም። አሰብነዉ

    • @zadsem7305
      @zadsem7305 2 місяці тому +24

      የተመታ ኮመት

    • @bizu831
      @bizu831 2 місяці тому +5

      የኔም ሀሳብ ነው አብዲን ታፈቅረው እደሁ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому +4

      ያአላህ እኒጃ ወላሂ

    • @Sabit33
      @Sabit33 2 місяці тому +28

      ታው በማታውቁት ነገር አትፍርዱ የልቦን አሏህ ነው የሚያውቀው ፣

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 2 місяці тому +20

    አንች ብትወጂው አሳልፈሽ አሰጭውም ሌላ አስበሽ ነው መሰል. ፎዝዬ አብሽሪልኝ ውዴ ያረቢ ሁሱና ፎዚን ያገናኝልን

    • @user-ys6qh9gy1v
      @user-ys6qh9gy1v 2 місяці тому +6

      ይሷ ያስቀመጠችው ስላላት በምክኒያት መውጫነው አይኗ ይውጣና😂😂😂😂

    • @user-kw9ov7ur7n
      @user-kw9ov7ur7n 2 місяці тому +1

      እደዛነው የምር

    • @user-vi5tq8ys7i
      @user-vi5tq8ys7i 2 місяці тому

      ፎዚ በጣም ነው ምታሳዝነው

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f 2 місяці тому +13

    ፎዚን ከሁለቱም ዉጭ እዳታረጓት ተስፋ ያረገችበትን ነገር እዳታጣ ከስደትም ትረፍ 😢😢😢😢

    • @lubabamuhammed425
      @lubabamuhammed425 2 місяці тому

      በትክክል እኔም በንደት ወደ ስደት እንዳትመጣ ነው የምፈራው

  • @rabimhammed119
    @rabimhammed119 2 місяці тому +73

    እንደት ሲጨንቀኝ እንዳደረ
    ልጅቱ ግን በብልጠት ከሁለቱም ውጭ አደረገቻት ከነሱ የምትርቅበትን መንገድ በሲስተም ነው የፈጠረችው እንጅ ለባሏ አዝና ልድራት አደለም እንደማይሆንም ታቃለች አናዳኛለች ሚስቱ

    • @user-xp3vc6ic8x
      @user-xp3vc6ic8x 2 місяці тому +3

      በጠም። አነደኘልቻ። ሚስት

    • @mekyamekya
      @mekyamekya 2 місяці тому

      እኔም ወላሂ

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f 2 місяці тому +5

      በጣም ፎዚዪ የኔ ከርታታ በጣም ነዉ የምታሳዝነኝ😢😢😢

    • @user-fd4vo7ne6w
      @user-fd4vo7ne6w 2 місяці тому +1

      ሳህ አሁን መበጥበጥ ነዉ አዘታ አይደለም

    • @makedlyoutube2103
      @makedlyoutube2103 2 місяці тому +1

      ወላሂ እኔም ግራገባኝ ምን እዳሰበችየምር

  • @user-hy3uh4vx8n
    @user-hy3uh4vx8n 2 місяці тому +11

    ሐያት ሁሴንን አታፈቅረዉም
    ለችግሯ ማለፊያ መንገድስለፈለገችነዉየጋብቻጥያቄ ያቀረበችለት
    ብትወደዉማ መጀመሪያ ሲጠይቃት እሺትለዉነበር
    መጀመሪያ እቢብላዉሌላአግብታባሏሲሞትባትነዉ ሁሴንን ይህንን ጥያቄያቀረበችለት
    ባሏ ባይሞትኑሮ ሁሴን ትዝምአይላትምነበር።

  • @user-go6hd9sy5l
    @user-go6hd9sy5l 2 місяці тому +13

    የተረገመች ልጂ ለምን አርፋ አትቀመጥም ሠው ለማጣላት የሆነ ነገር አሥባ ነው ልጂቱ ወላሂ አሁን ተነሥታ እንደዚህ ማለት😢😢😢

    • @maryamm1164
      @maryamm1164 2 місяці тому +2

      ሀራም ወላህ. 😢ከተናገረችም ምናለ ይሄንያህልሣቆይ ብትናገረ

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 2 місяці тому +16

    ልጁ100%ልክይመስለኛል ማሳወቅ ነበረባቸው አብዲ

  • @HawaHawa-bq6mj
    @HawaHawa-bq6mj 2 місяці тому +12

    ፎዚ ስታሳዝን ልጅቶ ሁሉንም ብጥብጥ አረገችው ፎዚን ማራቅ ነው የፈለገችው እደኔ አስተያየት እንደት ሰውፈትቸ ለሰው ልልቀቅ ይላል አብረን ለሁለት እንኑር ልል እችላለሁ

  • @user-td2jk9vk6j
    @user-td2jk9vk6j 2 місяці тому +13

    ሰርጉ ከተጀመር የሁሴን ሚስት ለምን ፈቅርኛው እደነበርች ተናገርች ፎዜ የደበቀችበት ምክንያት ይኖራታል

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 місяці тому +11

    ዝም ያለ ነጂወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብያ ሱለላሁ አለይሂ ወሰላም ሰላም ለሀገራችን ፎዚ የኔዉድ አላህ መልካሞን ሁሉ ይግጠምሽ ❤

    • @zeynaba-km3pd
      @zeynaba-km3pd 2 місяці тому

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
      አሚን ያረብ 🤲

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 2 місяці тому +13

    የሁሴት ሚስት ቀታ ነው ይቺ ቅናም ፎዚ አሏህ አለሽሽሽ

  • @user-em4oz5cl1u
    @user-em4oz5cl1u 2 місяці тому +20

    የሁሴን ሚስት በቅናት ተነሳስታ የፈጠረችው ነገር ነው ፎዚየ አላህ ከሁስ ጋር አድ ያርግሽ

    • @denaya5404
      @denaya5404 2 місяці тому +1

      ብትቀናነዉ ባሏን ልትድራት ታስባለች

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz 2 місяці тому +12

    የቀድሞ ፍቅረኛ አትበሉ እደ ሚስቱ ናትኮ ትታዉ ብጠፍም ኒካዉ አለ አሎረደም ባለፈዉም መኪናዉን ስሰጠዉ ሰላም አላለችዉም ለምን ነዉ በፊት ኒካየላቸዉም ነበር አስረዱን ጨነቀንኮ በአሏህ ማብራሪያ እንፈልጋለን

    • @rahmaemam4027
      @rahmaemam4027 2 місяці тому

      ይህ ጥያቄ መልስ የለውም

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c 2 місяці тому +10

    የአለ የኔ ውድ ፎዚ ስተዘዝን በአለህ ወለሂ አጀቴን በለቺኝ ምስትዬው አጠረጠረችኝ ትለት እደዘ ስትል ደስ ብለኝ ነበር ግን ዘሬ ተጠረጠርኩወት ፎዚን ከሁለቱም ልተሪቀት ነው የፈለገችው የሚመስለኝ ብቸ አለህ የቀል የኔ እነት ፎዚ ሶፊ ከአለህ ገር የፎዚን ነገር አደረ😭😭😭😭😭😭

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 2 місяці тому +5

    አቤት የመዳም ቅመሞች ሥናፋታ ሥናጋባ እድሜችንን ጨረሥን ምን ይሻለናል እሥኪ እንመካከር😂

    • @Temsgan
      @Temsgan Місяць тому

      😂😂😂

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 2 місяці тому +33

    አንቺም አት ሕጂ እኛ ሙስሊሞች ነን አልሃምዱሊላህ ለዚች አጭር ሂዎት እርስ በርስ አን ጨካከንም.. አላህ እኮ በቁርአን ከቻላችሁት 4 ሚስት አግቡ ብለዋል ..🥺🥺🥰

  • @user-yu3pr3nl5r
    @user-yu3pr3nl5r 2 місяці тому +30

    በነገርችን ለይ አብዲ ታብዬዉ ሶብር ይኑርን
    አር እሄማ ሲጀማር ለፎዚ አይሆነትም 😢😢

    • @user-lv9mv1qy5k
      @user-lv9mv1qy5k 2 місяці тому +1

      😂😂😂

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer 2 місяці тому

      ወላሂ እኔ ለራሱ አብዲ የማባል ልጅ ቅጥል ነው ያረገኝ እውነታው እኮ ግልፅ ነው ግን መረዳት አይፈልግም እደሴት ይጨቃጨቃል ዝም ብሎ አያዳምጥም😢😢😢😢

    • @user-yr5ps9mw9f
      @user-yr5ps9mw9f 2 місяці тому

      😜😂😂😂

  • @debubfiker
    @debubfiker 2 місяці тому +20

    እኔ ግራ ገባኝ ይህ ነገር 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lk5jc6uo2l
    @user-lk5jc6uo2l 2 місяці тому +8

    ሚሲትዮዋ የሆነ የተደበቀ ሴራ አላት በዚች ምድር ላይ ማንኛውም ሰው እንኩዋን የሚወዱትን ያጣሉትን ሲያነሱብን አንወድም ። ያሰበችው አላት ወይ ጉዋደኛውን ትወደዋለች ወይ ሁሴንን ለጥቅም ነው የቀርበችው ትክክለኛ ፍቅር የላትም ። የራሴ ሀሳብ ነው ።
    እኔ ወላሂ የምወደውን ሌላ እንዲነካብኝ አይደለም እንዲያይብኝ አልፈልግም ። ትቀልዳለች እንዴ

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w 2 місяці тому +13

    በፊት ነበር መናገር ያለብሽ ሀዩ ተበይዋ አሁን አብጣበጥሻችው አኡዙቢላ

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 2 місяці тому +1

      እኮ ወይ ቀድማ አልተናገረች ወይ ዝም ችላለች አገር አጠፋች

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 2 місяці тому

      ሼይጧን ነች ወላሂ ፎዚ ስታሳዝን

  • @user-sv6xs6zz6j
    @user-sv6xs6zz6j 2 місяці тому +8

    ፎዚ አይዞሽ ልዲቱ አብዲን ትወደዋለች ለዛ ነዉ እምታጣላችሁ ሁሴንን አግቢ ይች ገቢ ደል ትግባ አሥመሣይ ናት

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому

      አይ የሠዉ ነገር አላህን ፍሪ ሄይ

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 2 місяці тому

      Awo tagabew

  • @shemima5580
    @shemima5580 2 місяці тому +9

    ወይ ጉድ ወላሂ ግራ ገባኝ ወይኔ ፎዚ😥 እራሰክ ባለጌ ምን አይነቱ ስግብግብ ነው ኤጭ ክበረ ቢስ ወንድ በዚ ፀባዩ ነው የድሮ ሚስቱም የፈታት😤

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 2 місяці тому +6

    ፎዚ ጥሩ ልጅ ነች አብዲ ግን የተመታ ነገር ነዉ ሳታገቢዉ እንኮንም በዚህ መልኩ ተዋወቅሽዉ 😂አግብቶሽ ቢሆን ያወቀዉ ሰርንሽን ብሎ ይደፋሽ ነበር

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 2 місяці тому +5

    ልጅ እውነቱን ነው ሁሴንም ፎዚም እውነቱን መናገር ነበረባቸው ፎዚም ሁሴን የነገረህ መስሎኝ ነው ብቻብለሺ አለመናገርሺ ጥፋትነው ሀያት ተብየዋ እንዳበጣበጥሺ መልሰሺ ሰላም ፍጠሪ አሁንም ቢሆን ሳትጋቡ ቀድመህ ማወቅህ ጥሩነው ወንድሜ አይዞህ ግን መጋባታችሁ ይቅርብህ እንዳልከው እንደወንድምህ እምታየው ጎደኛህ ከሆነ የሱ የነበረችውን ሴት ማግባት ይከብዳል

  • @UmMehir
    @UmMehir 2 місяці тому +8

    ስደተኛ እህታችንን አታንገላቷት ሆ ዝም በያቸዉ የኔ እህት

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 2 місяці тому +17

    እሕ አቦ ልጅቱን ተዋት😢

  • @sikosilo2484
    @sikosilo2484 2 місяці тому +8

    እረ አይታችሁልኛል አብዲ ሲመጣ ቆንጥጧት የወጣው ነገር ያየ ማን ነው ሀያት እና አብዲ ግን ፊ ሸይ

    • @user-qd1zz5cv5z
      @user-qd1zz5cv5z 2 місяці тому +1

      እኔምአይቻለሁየሆነነገርማአለአላክይወቅ

  • @user-nn7ef2tg5i
    @user-nn7ef2tg5i 2 місяці тому +17

    መጨረሻው ናፈቀኝ ያአላህ

  • @habibaadem7421
    @habibaadem7421 2 місяці тому +9

    ሢጀመር ምን አገባህ ሥላለፈ ሂወት ነገን እጂ ትላት አይመለከትም ግን አልፈለክም ምክናየት አታብዛ

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 2 місяці тому

      አይ በሱ አትፍረዱ ተረጋግቶ ይሰብ ዱብዳነው የሆነበት ለስርግ በቀረቡበት ሰአት የጓደኟህ ሚስት ነበረች ሲባል ቀድሞከነሱ አለመስማቱ. ሲጨረመር ከባድ ነው

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 2 місяці тому

      በሡ መፍረድ አይቻልም ትዳር ላይ መደባበቅ ጥሩ አያመጣም

  • @Sabit33
    @Sabit33 2 місяці тому +7

    ቆይ ግን ለምን መጀመሪያ ለሁሲን አልነገራችሁትም. ለጓደኛው ከመናገር ይልቅ አንችን ፈቶ እሶን ፎዚን ማግቤት ይፈልግ. ከሆነ መጠየቅ ነበረባችሁ አሁን ፎዚ ማንን ልታገባ ነው. አሁን

  • @user-dt1lw4hq3n
    @user-dt1lw4hq3n 2 місяці тому +6

    ይመስለኛን ይች ሴትዮ አብዱን ትወደዋለች ብቻ አላመንኩሽም

    • @Hkma-ow6fz
      @Hkma-ow6fz 2 місяці тому +2

      እኔም ጠረጠሬ አለሁ ውዴ😢😢😢

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z 2 місяці тому +34

    ጥሩ ልጅ ስለሆነች ፎዚ ከዚህ ሰውየ ሊያርቃት ፈልጎ ነው ብዙ የሚያቃት ይመስል ስርዓት የለውም ልጁ እሽ ካለ ራቂ አይሆንሽምሌላኛው የሁሴን ሚስት አትፈልገውም ለልጇ ስትል ነው አብዘሃኛው ትዳር ፍቅር አያኖራቸው በምክንያት ነው ሲቀጥል አብዱን ትፈልገው ይመስለኛል

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 2 місяці тому +15

    የኔ እናት አይዞሺልኝ ፎዚየ
    ሶፊ ወንድሜ በአላህ መጨረሻውን አሳውቀን ቢቻል ፎዚና አብዲን አስማማቸው
    ሁሴንም ከዚችኛቱ ጋር ይቀጥል

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 2 місяці тому +7

    አረ እሄ ጨቅጨቃ ለፎዝ አይመጥነትም የምትሉ ደምሩኝ

  • @SikoSilo-ld3fr
    @SikoSilo-ld3fr 2 місяці тому +20

    ግንለምን ለሁለት አይዛቸውም?????

  • @fatimaseid505
    @fatimaseid505 2 місяці тому +3

    ፎዚ ምርጥ ልብ ያላት ልጂናት,"ወሊሂ አታሰቃዋት የኔ መልካም ፎዚየ

  • @hmhm6778
    @hmhm6778 2 місяці тому +8

    እኔ ወላሂ ኮሚት መፃፍ አልወድም ግን የመሰለኝን አስተያየት ልስጥ የሁሴን ሚስት አብድን ትወደዉ እደሁ ያርገችዉ ዘደ ይመስለኛል አላሁ አለም

    • @user-gy8zs2zk3k
      @user-gy8zs2zk3k 2 місяці тому

      የኔ ጥያቂ ነዉ የዚች ሴራ ይመስለኛል ትወደዋለች መሰለኝ

    • @user-vi5tq8ys7i
      @user-vi5tq8ys7i 2 місяці тому

      በጣም እጂ ባለጌ ናት ሶፊ የቺን ልጅ መቀበል አልነበርብክም የቺ ባለጌ ናት

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y 2 місяці тому +7

    ሶፊየ ጀግናወድሜ አላህ ጥሩ ምኞትህን ያሳካልህ እህል ውሃ ካላቸው አብረው ይኖራሉ የሁሴን ሚስት እራሱ በጣም አስተዋይ ናት አያችሁ ጥሩ ስትሆኑ ሁሉም ሰው ይወዳችኋል ሁሴን ቆም ብለህ አስበህ ወስንአላህ ያለው የሆናል

  • @user-qz8ym5um8l
    @user-qz8ym5um8l 2 місяці тому +5

    ትክክል መናገር ነበረባቸው ጓደኛ እኮነው ጓደኛው አቅፏት የተኛውን ፍቅረኛ ማግባት ጥሩ አይደለም አብዲ ትክክል ነው ወላሂ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 місяці тому

      በትክክል ውዴ😢😢 ከባድ ነው

  • @user-qj4pv9hb9h
    @user-qj4pv9hb9h 2 місяці тому +37

    ሶፊዬ ቀጣዩን ቶሎ ልቀቅን ሆዴን ቆረጠኝ የወሬ ጥማት😂😂😂

  • @halehale7257
    @halehale7257 2 місяці тому +3

    ፎዚ እና ሁሴን ይጋቡ ያረብ ዱአችንን ተቀበለን
    አብዱ ተብየው አትሳደብ እሷ የምትሰደብ ልጅ አይደለችም ስርአት ይኑርህ ጓደኛህም ጥፋት የለውም እሱ አርቆ አሳቢ ነው
    ወንድ ነሽ እህቴ አያሳፍረኝም ስለሱ ማውራት አለች ጎበዝ እውነተኛ ሰው ወድቆ አይወድቅም አብሽሪ

  • @hayat227
    @hayat227 2 місяці тому +10

    ባለጌናት የሁሤሚሥት ቀንተሺነው ምቀኛ ነሺእሺ ምንአገባሺያለፈሂወቷነውሲጀመር እዳችእሷሀገርላይቁጭአላለችም እሰውሀገርለፍታየምትኖር ጀግናናትእሺ አበጥብጭ ሁሤንንመተውካለብሺ በዚህአደለም መተውያለብሺ ስታሥጠሊበደስታዋቀን በጠበጥሻት😢

  • @user-ps2je3uh6h
    @user-ps2je3uh6h 2 місяці тому +4

    አይ ፍዚ ጠላትሽ ይገለታ ተገላታሽ አላህ እርፍት ያለው ሂዎት ይስጥሽ🌹🌹🌹🌹 ልጁ አህላቅም አቅልም እቅልም የለውም የሆነ ጁታ

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 2 місяці тому +10

    ደሞም አብድ ተብየው ደህና ሰገጤ ነው ከምር የመረዳት የሚባል ነገር አለ እኮ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 місяці тому

      እኮ 😢😢ጭራሽ አይረዳት

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 2 місяці тому

      @@user-cr3yq9kr1o እንደት እንዳናደኝ

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 2 місяці тому

      @@user-ml4hf6oi4v ፎዚኮ ምንም አላጠፋች የኔ ከርታታ

    • @user-ml4hf6oi4v
      @user-ml4hf6oi4v 2 місяці тому

      @@user-cr3yq9kr1o መራቅ ፈልጎ ነው ቀድምም እሱ ስግጥ ያለ ኢጭ

  • @hussienmohammed2539
    @hussienmohammed2539 2 місяці тому +4

    ሶፊ አግባት❤❤❤❤ በቃ
    ሁሊም ነገር ለበጎ ነው።

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 місяці тому +4

    አብዲ ሚባሉ ሰወች እደዉም አይመቹኝም የኔንም የሰበረኝ ባለ ዚህ ሰዉ ሰም ነዉ ምን አሰቦ ነዉ ፎዚን ሚናገራት ገገማ ጭራሸ ባለየ ነሸ ይላል አሰቀያሚ ይቅረታ ይጠይቃት ሰገጤ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 2 місяці тому +4

    ፎዚ አይደለም ላንተ ለሚድያ የተናገረችው ጉዳይ ነው ምንም አልደበቀችህም እሷ የሁሴን ችግር ነው እንጂ

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f 2 місяці тому +5

    ይቅርብሺ እህቴ ማዳመጥ እንኳን የማይፈልግ ሰዉ ነዉ እንደት ተግባብታቼሁ ልትኑሩ ነዉ ወደፊትስ ቢሆን የራሱን ብቻ ነዉ የሚያወራዉ

  • @zadsem7305
    @zadsem7305 2 місяці тому +6

    አብዱ ሀያት የምትባለው ትክክል አይደለችም ህወትህ ቀጥል

  • @user-ll6th7jc1h
    @user-ll6th7jc1h 2 місяці тому +3

    ይችናት በሰውቤት ገብታ ችግር እምፈጥረው እሱእኮ በሚድያ አልፈልግሽም ግን ይቅርታ አድርጌልሻለሁ
    አሁን ሌላህወትአለኝ አግብቼ ወልጃለሁ ብሏታል በሚድያፊት ሂዱ ቪድዮውን እዩት ጥፋት የለባትም❤❤❤ልጅቱ

  • @haregmusr5624
    @haregmusr5624 2 місяці тому +14

    አልሐምዲላህ ነው እንደ ሁሴን የአላህ ስራ የሚሰራ በዚግዜ መገኘት አጃኢብ ነው
    May god bless you Husen !!

  • @user-xp3vc6ic8x
    @user-xp3vc6ic8x 2 місяці тому +35

    ዉሸታም። ለመጠላት። አሲበሺ። ነዉ። ማጫረሸዉን። አኔየዉ። ለመነኛዉም😏😏😏

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 2 місяці тому +3

      ይሄደሞ ለማንነው? ኮመተሮች መጨረሻውን ሳናይ ባንኮምት!

  • @seade127
    @seade127 2 місяці тому +3

    እኔ ይቅርታ አድርግልኝና ሶፊ ይች ሴትዬ አልተመቸችኝም ፎዚን ከሁለቱም ውጭ ልታደርጋትነው እኛ በሰው ሀገር የኑርን ሰቶች የዋህነን ልትጎዳት እዳይሆን እባክህን ፎዚን አዳራ ከአላህ በታች አተጠብቃት ሶፊ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fato-xp2qy
    @Fato-xp2qy 2 місяці тому +28

    ግን አች የምወጅው ቢሆን አተይውምነበር የኔ ብሆን የምወደውን ባሌን አሳልፌአልሰጠም እሱ ፈላጉት ካለው ሁለተኛ ያግባትእጀ አልተወውም

    • @user-td2jk9vk6j
      @user-td2jk9vk6j 2 місяці тому

      ስለማትወደው አይደለም ለደስታው ከመጨነቅ ነው

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 2 місяці тому

      አትፍረዱ እስኪ

    • @Fato-xp2qy
      @Fato-xp2qy 2 місяці тому +1

      @@user-td2jk9vk6j አይ አይመስለኝም ሲቸግራት ነወ ያገባችው

    • @saadasalma2288
      @saadasalma2288 2 місяці тому

      መናጢ ሴት ናት

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 2 місяці тому +4

    ሀሴን አሳልፎ ሲሰጥም እውነቱን መናገር ነበረበት ለሴት ግን የምትወደውን አሳልፎ መስጠት ከባድ ነው ሚስቱ ከሁሴን ይልቅ አብዲን የምትፈልገው ይመስለኛል

  • @mehbubelyase6491
    @mehbubelyase6491 2 місяці тому +6

    የሁሴን ሚስት አብዲ ለራስዋ ፈልጋዉ ነዉ ሰላም ስትለዉ እኮ እንደባልዋ ነዉ ሰላም ያለችዉ ወደ መኪናዉ ሲሄዱ የአብዲ እጅ መያዝ ለምን አስፈለገ ለራስዋ እያመቻቸች ነዉ

  • @belayzewude1744
    @belayzewude1744 2 місяці тому +3

    ያለቀ ጉዳይ ውሰጥ ገብተሸ የበጠበጥሺው ምን ፈልገሸ ነው የፈለገቺው ነገር አለ ዳሞ ዝም አትልም ማቆሚ የሌለላት አሰሬ ልጁን ተረጋጋ ተረጋጋ አትበልት የሂወት ጉዳይ ነው።

  • @user-uq9gn9yl7z
    @user-uq9gn9yl7z 2 місяці тому +3

    ውሽትነው አብደና የሁሤን ሚሥት ይዋደዳሉ ምክንያት ለማድረግ ፈልጎነውጂ ቢያንስ ሀሣባቸው ሊረዳ ይሞክር ነበር አላህ ፎዚንና ሁሤንን ያገናኛቸው ያረብ እነዚህ አሥመሣይ ናቸው

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3h 2 місяці тому +3

    ፎዚዬ አታልቅሺ ለአንቺ ብዙ የተሻለ ህይወት ፈጣሪ የቀጠረልሽ ነገር አለ እኛ ፎዚና ሁሴንን ጠንቅቀን እናውቃለን እናውቃቸዋለን ፎዚ ድብቅ አይደለችም ማናችንም በፊት በነበረን ህይወት እርግጥ ደስተኞች ሆነን እናሳልፋለን ሲቆም ይቆማል በሰአቱ ሆኖ ያለፈው በህይወታችን ትክክል ነው ከጊዜያት በኋላ ህይወት በሌላ መንገድ ይቀጥላል አብዲ ግን በጣም አያዳምጥም መደመጥ ብቻ ነው የሚፈልገው ስርዓት ይጎድለዋል

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c 2 місяці тому +2

    ሁሴን መልካም ሰው ስለሆነ ነው አተግን አጣጣህ ውይ ከሱ መልካምነትን ብትማር

  • @bintomer6193
    @bintomer6193 2 місяці тому +35

    እህቶች ትዳር ስጀምሩ ያለፈ ታሪክ አደብቁ
    አላህ ለ4ታችሁም የተሻለዉን ሂወት ይመረጥላችሁ

    • @Sabit33
      @Sabit33 2 місяці тому +1

      አዋን ረመዳን መጨረሻ ላይ ገብታለች

    • @user-xo6np4yp4k
      @user-xo6np4yp4k 2 місяці тому +4

      እና እንኳን ለሱ በሚዲያስ ተናግራ የለ እንደ ደእሱ ሲመጣ ያውቅ ነው የሚመስላት

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 2 місяці тому

      ​@user-xyes❤o6np4yp4k

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 2 місяці тому +4

    አብዲ ምን ታርግህ ፎዚም ሁሰም በጣም አሳቢ ቅን ናቸው❤❤❤

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 2 місяці тому +14

    በጉጉት ስጠብቅ መጡ

  • @SaraBenit
    @SaraBenit 2 місяці тому +5

    በዚህ ስአት ትዳሬን የሚል የወለዱትን በሚክዱበት ግዜ ይሄ ልጅሽ ልጄ ብሎ ስለቀረበ እንዴት ነዉ ላትፈልገዉ የምትችለዉ ከጀርባዋ የሄነ ተንኮል ያለ ይመስለኛል

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 місяці тому

      አቤዲና ሀያት መሀል የሆነ ፍላጎት አለ

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 2 місяці тому +1

    ሶፊ ይህች ልጅ ግን እርግጠኛ ነኝ ተንኮል አላት ይህን ልጅ ትወደዋለች ሌላ ቀንታለች ፎዚያን በድብቅ እያሸማቀቀች ሆሴንንም ጥሩሰው ነው ግን ደግሞ ቀንታለች ተንኮል አለባት