🔴ሊቢያ ላይ ስያዝ እናቴ በድንጋጤ ሞተች😭 ከ10 አመት በኃላ እህቱን አገኘ|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 тра 2024
  • 🔴ሊቢያ ላይ ስያዝ እናቴ በድንጋጤ ሞተች😭 ከ10 አመት በኃላ እህቱን አገኘ|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ወሲብ ሳያደርጉ ያረገዙት 3 ሴቶች!የዋና ገንዳ
    ውስጥ የተፈጠረው ነገር!!
    አስራት በኩራቱን ለአክሱም ጺዮን የሚሰጥበት
    ልዩ ሚስጥር! የፖለቲካ አቋሙን ግልፅ አድርጓል!
    በ1ዐ ዳቦ የሚስቱን ልደት የሚያከብረው ባል ስሜቴን
    አርክቼ ልጨርስ ውጡልኝ እያለ ነው!!!
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@AddisRadar-nr8cw‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@AddisChewataOfficial‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 366

  • @user-if4gh5wq1o
    @user-if4gh5wq1o 2 місяці тому +143

    ሶፊ ሁሱን እና ሀዩን ፎዚን በድጋሚአሳየኘን በአላህ ኢተርቢ አድርግ

    • @hayetaill7964
      @hayetaill7964 2 місяці тому

      አሳየን❤❤❤

    • @ZeynebBur
      @ZeynebBur 2 місяці тому +2

      አወያሳየን

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 2 місяці тому +10

      አረ ይበቃል ውይ አበሻ ውሬ ተውዳላቹው 😂ማለት ነው

    • @JemalKemal-bf3cx
      @JemalKemal-bf3cx 2 місяці тому +2

      አው ሶፊ እና ሁሴን ከውለቱም ጀግና በለቤቶቹን የሉበትን አሰይን እና የብዲንም ሰርግ አድርጎ ይሙሹሩት እና ሀየት

    • @Tamri-si6bn
      @Tamri-si6bn 2 місяці тому +1

      ሶፊእነሑሴንንእናፎዚኢንተርቢአዲርግወንዲሜ

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 місяці тому +91

    ሶፊ 50kበመግባቱ የተደሰተ ላይክ

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 2 місяці тому +68

    ሶፈ ተው ወድሜን አፈልገኝ ተውው ተው ተበበረኝ😢😢😢

    • @seadaseadaseada-un9sc
      @seadaseadaseada-un9sc 2 місяці тому +3

      ላይክአረጓትእሥኪእዳያላት😢😢አላህያሥገኝልሽእህቴ

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 2 місяці тому

      @@seadaseadaseada-un9sc አረገወለሁ ኢሺ

    • @habebaandres4996
      @habebaandres4996 2 місяці тому +1

      @@seadaseadaseada-un9sc ግን እኮ ከአድ ሶስቴም ስልክ ጠይቄው ነበር ሶፈ ጨከነብኝ
      😭😭😭😥😭😭😥😭ወድሜ ነፍቆኘል እዴለ ብስ ነኝኝኝ አዴ ሰው እሺ አይለኝም እህህህህህ 😭😥😥💔💔💔💔

    • @seadaseadaseada-un9sc
      @seadaseadaseada-un9sc 2 місяці тому

      @@habebaandres4996 አይዞሽእማይገኛል

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +1

      አይዞህ ወድምየ ወንድምህንም አላህ ያገናኛችሁሁ

  • @hussenhassen2682
    @hussenhassen2682 2 місяці тому +48

    ሁሱንና ሀዬን ፎዚን አቅርብልን

    • @user-kk2mm3ti7y
      @user-kk2mm3ti7y 2 місяці тому

      የኔም ጥያቄነዊ

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 2 місяці тому

      ተሞሽረዋል አሉ እኔም ጠይቄ ነበር 😂

    • @user-kk2mm3ti7y
      @user-kk2mm3ti7y 2 місяці тому

      @@ZedZed-gy3cy ማሻአላህ😁😄

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 2 місяці тому

      እረ፣😂😂

    • @araeyaraya1614
      @araeyaraya1614 2 місяці тому

      በቃ ተጋቡ አይደል ሶስተኛ ለመግባት ፈለጋችሁ እንዴ😀😀😀

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 2 місяці тому +44

    እህት የእናት ምትክ ናት አትጨክንም 😭😭😭

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 місяці тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zemzemfaraja2953
    @zemzemfaraja2953 2 місяці тому +32

    ተሳስተሻል እናትሽ ቀድሯ ነወ ከዛን ቀን አታልፍም የተፃፈላት ነውና አባትሽንም አላህ ጤንነቱን ይመልስለት

  • @zm5638
    @zm5638 2 місяці тому +19

    ሶፊ ፎዚን ሀዩን ሁሴንን አብዱን አሳየን የምትሉ 😂ላይክ

  • @asterkidane8656
    @asterkidane8656 2 місяці тому +11

    እሱን ወንድምሽን በህይወት በዚህ ሁኔታ በማግኘትሽ እግዚአብሔር አመስግኚ ሄዱ እንኳን በሀዘን በስቃይ ለይ ሆኖ ቤተሰቡን ያረሳ ጀግና ወንድም ነው ያለሽ እኔ በግሌ ኮርቼበታለሁ🙏🏾

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 2 місяці тому +44

    ለሞላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳቹ

    • @obadesalamo-nj8jy
      @obadesalamo-nj8jy 2 місяці тому

      እንኳን አብሮ አደረስን ❤

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 2 місяці тому

      Amen Amen Amen 💞 🙏

    • @user-kv7gn5wo1h
      @user-kv7gn5wo1h 2 місяці тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @FikadeTeferi-mx5oz
      @FikadeTeferi-mx5oz 2 місяці тому

      አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @GggRtt-zn7fj
      @GggRtt-zn7fj 2 місяці тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @trr1069
    @trr1069 2 місяці тому +52

    ወላሂ አይሰሙም ሶፊ ስደት አስከፊ ነዉ ብንል አልሰሙንም እናተ እዛ ተደላቃችሁ እዬኖራችሁ እኛን ትከለክሉናላችሁ ይሉናል 😢😢😢የኛን ስቃይ ማንም አልተረዳንም

    • @Seada4756
      @Seada4756 2 місяці тому +3

      ኤ ወላህ ጨስንኮ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому +2

      አዎ ወላሒ ቅናት ይመሥላቸዋል ያክስቴ ልጅ መጥቶ ዱባይ ሣይነግረኝ አሁን ሥራ የለም እንደገና ሌላሰው ልመጣ ነው ሢል አክሰቴ ልጅ ያወራኙ የሡ ላኩለት እንዲያምነኝ

    • @halimatube7942
      @halimatube7942 2 місяці тому +3

      እሁሉም ጋረ ነውደ እኔብቻ ይመስለኝ ነበረ

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 2 місяці тому +1

      😢😢😢😢

    • @hayat227
      @hayat227 2 місяці тому

      እኔም እቢአለኝ ባሌ እመጣሁብሎ ሁለተየ መለስኩት አልቅሸ በባህርሊሄዲ አሁደሞ ዱባይ ካልመጣሁብሎ እቢአለኝ ስራየለምስለው​@@nefisasemane

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 2 місяці тому +24

    ሶፊ። ልጁን ስራ አሲዙት። ዩቱብ ክፈቱለት

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Місяць тому +1

    እነደ ስደት አስከፊ የለም ከምንሰማው ነገር ወንድሜ አይዞህ አንተ ከስደቱም ባሻገር እናትን ያክል እናት ማጣት ከባድ ነው የናትህንም የጓደኛህንም ነብስ በሰላም ይረፍ አንተም ከዛ ሁሉ ሰቆቃ ጌታ እንክዋንም ለሀገርህ በሰላም መጣህ የእህትህንም ልብ ያራራልህና በሰላም እንድትቀበልህ ምኞቴ ነው ጌታ ይርዳህ

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 2 місяці тому +18

    እንድህ ተንገላተህ ተንገላተህ ስመጣ እናትህ ቢኖሩልህ ኑሮ ሙሉ ሰው ነበርክ አይዞን ወንድማች እህት የእናት ምትክ ናት አትጨክንም።

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 2 місяці тому +18

    ሶፊ እንኳን ደስ አለክ 50ሺህ ገባክ ከዚህ በላይ ይገባካል

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 2 місяці тому +18

    ሳፊ እኳ ደስ አለህ 50Kገባህ ደስ አለኛ ይገባሃል ጉዞ ወዳ መቶ K

  • @hejueu
    @hejueu 2 місяці тому +8

    እህት እኮ የናት ምትክ ናት አልሀምዱሊላህ እኳንም እህት ሆኮ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 2 місяці тому +3

    ጀግና እህት ነሽ ምንም ቢፈጠር ህሊናሽ ንፁ ነው ጊበዝ ነሽ ቀሪ ዘመንችን እግዛብሄር ይርዳሽ ❤❤

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 2 місяці тому +3

    እውነት ጠንካራ ልጅ ናት አደንቅሻለሁ የኔ እናት የእናት ልጅ ሁለተኛ እናትህ ማለት ናትና ያለሽ አማራጭ ይቅር ብለሽ ወንድምሽ መቀበልሽ ጥሩ ነው።

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 2 місяці тому +6

    አባትየው እክምና ያግኙ ወይም ፀበል ይህድ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 2 місяці тому +8

    አይ ወንድሜ ተረዳሁህ በዛ ቦታ ያለፉን ሁሉ ህመምተኛች ነን ደስታችንም የተነጠቅነው ስደት የወጣን ቀን ነው አይዞህ በርታ ወንድሜ ስቃይም አሳልፈን እሁንም ስቃይ ላይ ነው አብዛኞቻችን ኢሮፕ ያለነው የውሸት ኑሮ ነው የምንኖረው

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 місяці тому +9

    እኔንም አስለቀሱኝ በእውነት ሳይታውቀን የምናጠፋው ጥፋት ጸጸትን ይዞብን ይመጣል ግን ምክንያት ነው እንጅ ማን ኛው ሰው የሚሞተው በቀኑ ነው

  • @ekramhassan7711
    @ekramhassan7711 2 місяці тому +7

    100k እናሥገባው ሦፊየን ❤❤❤❤

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 2 місяці тому +13

    ጉድ እኮ ነው ቀደር አላህ ወመሻአ አላህ የቀደርው አይቀርም መሞቶ ከዛች ቀን አታልፍም ምንም ቢሆን በጣም ተሳስተሻል ልጅቱ አባትችሁን አላህ ያሽረላችሁ በስ😥🤔

    • @ZedZed-gy3cy
      @ZedZed-gy3cy 2 місяці тому +2

      ትክክል ቀደር አሏህ

    • @user-rg7xc1nz7r
      @user-rg7xc1nz7r 2 місяці тому +2

      ትክክል ያላህ ዉሰኔ ማለፍ አይቻልም

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t 2 місяці тому +2

      ትክክል ግን ካፊር አይደሉ የአላህ ቀድር መሆኑ አይገባቸዉም ያረብ ሀቲማችንን አሳምርልን

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 місяці тому +1

      ​@@user-nl4xx4po1tአሚንን ያረብ

    • @user-rg7xc1nz7r
      @user-rg7xc1nz7r 2 місяці тому

      @@user-nl4xx4po1t አሚን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 2 місяці тому +4

    በጣም ያሳዝናል አይዙቹ እውነት ስደት የሞት ታናሽ ወንድም ነው እግዚአብሔር ይማራቸው አባታችን 😢😢😢😢ስደት አይኑ የጥፍ 😢😢😢

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 2 місяці тому +18

    ኮሜታተሮች ስንት ሰዉ ነዉ አንደኛ የሚሆን 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +2

    ሶፊዬ የኔ መልካም ሰዉ ተጨንቀህ ሳይህ አንተ እኮ ትለያለህ❤❤❤ በጣም ነዉ ልጁ ያሳዘነኝ ያለፈዉ ሂዎቱ ብቻ እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤ እህቱም አይፈረድባትም የሱን ስቃይ ብትሰማ ደም ነዉ የምታለቅሰዉ

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 2 місяці тому +8

    አባትየዉ ግን ህክምና ያገኙ አይመስለኝም😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 2 місяці тому +20

    ሶፊየ እንኳን በስላም መጣህ እና ማነው እንዴኔ የዚህ ቻናል ከሁሉም የምወደው አንዱ ይህ ቻናል የሶፉያን ወዳጅ የት ናቹ❤❤❤

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 місяці тому +5

    ኡፍፍፍ ዋንድሜ ሶፍዬ ተባርክ🙏🙏🙏🥰🥰🥰ባሁናት ገበዝ በርቱ እንዳእናቴ ጋዜጠኛ ያብዛልን የኔ ዋንድም 🙏👍👌ጊን የኒን አብባት ፀባል ዉሳዱ በላጭሆ የዛሬ ጊዜ ሴጣን ስራሁን የቀየራ ሳዎቹ ለይ የታቻወታ ነው

  • @aumkhaledk2818
    @aumkhaledk2818 2 місяці тому +6

    ኦባታችሁ አላህ ያሽርላችሁ

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 2 місяці тому +10

    አረ ሶፊ እረዘመ እኛም እኮ ሌላ ሂወት እና ስራ አለብን 1:27(አንድ ስዓት ከሃያሰባት ደቂቃ ) እንዴት ነው ፊልም ይመስል የምናየው???
    ቃለ መጠየቅ ከ45 ደቂቃ ማለፍ የለበትም የምትሉ እስኪ አሳዩኝ??❤❤

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 2 місяці тому +2

      አወ የለበትም ያስተካክል እዲታይለት ተፈለገ

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 2 місяці тому +3

      ,በጣም እራጂም ነው ክፍል 3 ብሆን ይሻላል

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 2 місяці тому +2

      አወ ይሻላል ክፍል ሶስት

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 2 місяці тому +1

      @@user-cs9yn6rr2d አይባልም ስደብ ጥሩ አይደልም ስው የመስለውን መነገር መብቱ ነው ቆርቆሮ ይደፍሽ አረ አይባልም ተደፍታ ክዛስ ምን ታደርጌት አለሺ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 2 місяці тому

      ሲያጥርአጠረ፣ሲረዝም፣ረዘመ፣እረተው፣ከቻላችሁ፣ማየት፣ካልቻላችሁ፣ተውት፣አታዴናገረው

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 2 місяці тому +8

    ሶፊየ ዬ እንካን በሰላም መጣህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @assajod5093
    @assajod5093 2 місяці тому +2

    አባታችሁን አላህ ያሽራቸው ስደት እንኳን በህግ ወጥ በህጋዊም ስደት በጣም ከባድ ነው

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f 2 місяці тому +3

    አይዞአችሁ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው አባታችሁን ፈጣሪ ይማርላችሁ እናታችሁን ደሞ በአፀገነት ነፍሷን ያኑርልን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +3

    እንዶውም እድለኛ ነው አባትህን በህይወት አገኝህ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 2 місяці тому +2

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ሁለቱም በጣም ተጎድተዋል ይሄን ታሪክ እየሰሙ ህገወጥ ለመሄድ የሚነሳሱ ቢቆጠቡ ጥሩ ነው የሞቱትን ነብስ ይማር አባታቸውን እግዚአብሔር ይማርላቸው ሶፊዬ ነባዬ ሁሌም አስታራቂ ያርጋቹ ❤❤❤

  • @user-un6xy2jd8v
    @user-un6xy2jd8v 2 місяці тому +5

    ሶፊ ይቱብክፈትለት💔💔💔

  • @seadaseadaseada-un9sc
    @seadaseadaseada-un9sc 2 місяці тому +15

    100kእሥኪእናሥገባው ይህንምርጥወንድማችንን ሶፉዬ ወድሀለሁአላህይጠብቅህሸጋየ

  • @kenumulaw8007
    @kenumulaw8007 2 місяці тому +3

    እኔም የዛሬን አያርገው ስት ውጣ ውረድ ነበር አይ ሱዳን አይ ሊብያ ነብስህ አይማር😢😢😢😢😢😢

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 місяці тому +4

    አይ ስደት ሰው ሲነገር አይሰማ ያልፍልኛል በማለት የራሱንም የቤተሰብንም ህይወት አደጋ ላይ መጣል በህገወጥ መንገድ መሄድ የሚያስከፍለው ዋጋ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 місяці тому +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ውጭ ከተ ባለ ደልቶት ተመችቾት አይናርም በተለይ ወረቀት ክሌላማ የመጨረሻ ፈተና ነው አንችም አታብዝው ወንድምሽ ነው ወጣቶች በእውነት አትስደዱ እረ እግዚአብሔር ያለላቸውን ኖረው ነው

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 2 місяці тому +1

    ሰፉ የኔጅ ኢኔ የናትህ ኡኩያነኝ ሁሌ አያሀሎ ስነስራትህ በተለይለሴትልጅ ያለህ ትህትና አዜኔታህ እደገና አስቼጋሬ ዎድች ስትቀታቸው ጅግና የኔልጅ ፈጣሪይጠብቅህ ትህትናህ የኔጌታ ይድሜይስጥህ

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Місяць тому

    ሰላም ሶፊ አስተማሪ ታሪክ ነዉ ደግሞ በጣም አዉነት ነዉ እኔ በስደት በኖርዌይ ነዉ የምኖረዉ ኖርዌይ ደግሞ ከአዉሮፖ የመጨረሻዋ የስደተኞች ተመራጭ አገር በመሆኗ ብዙ ኤርትራዊያን እና ኢትዮጵያዊያነ ይመጡባታል እኔ ብዙ ስደተኞችን የማግኘት እድሉ ነበረኝ ከዚህም የባሰ የሚዘገንን ታሪኮችን ሰምቻለሁ እሄ የተጋነነ የሚመስለዉ ካለ ተሳስቷል ከአገራቸዉ ወጥተዉ ካሰቡበት የሚደርሱት አስር በመቶ አይሆኑም ቢደርሱም በጤና አይጀርሱም,

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Місяць тому

    አይ ወነድሜ አንተ እግዚአብሔር ስለሚወድህ ከሞት አትርፎሀል እና ፈጣሪሂን አመስግን መጀመርይ ወደ ፀበል መሄድ አለብህ ወደ እራስህ እንድትመለስ ማድረግ ይጠብቅብሀል ሁሉም ለበጎ ነው ተመስገን እንኳን ለአገርህ አበቃህ🙏

  • @mmmonmooomn6293
    @mmmonmooomn6293 2 місяці тому +3

    የአላህ ሲያሣዝኑ

  • @user-xm8ez8xb9e
    @user-xm8ez8xb9e 2 місяці тому +3

    እጅጉን ያማል ወለሂ ስሰመው ልቤን እያመመኛነው

  • @TigistAbcd
    @TigistAbcd 2 місяці тому +5

    ለምን እንደዚህ አይነት እውነነተኛ ታሪክ ላይ ፊታቸውን ትሸፍናላችሁ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +3

    እህትህ ልትረዳህ ይገባል የሄን ሁሉ ስቃይ እንዳሳለፍክ አታቅም ይሆናል

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p Місяць тому

    ሶፌዬ እግዛብሄር ይባርክ ጌታ ለምድራችን የሰጠህ ሰው በርታ በእውነት ስለምትሰራው ስራ አናመስግንሀለን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ን

  • @user-lo2ks8iw6f
    @user-lo2ks8iw6f 2 місяці тому +3

    ሁሉም መጀመሪያ ነኝ ይላል መጨረሻ ማነው😂

  • @ferihatube
    @ferihatube 2 місяці тому +3

    ሶፊ በራሷ ቻናል ትምጣልን የምትሉ👍

  • @user-rg7xc1nz7r
    @user-rg7xc1nz7r 2 місяці тому +3

    ብቻ አላህ ያግራዉ አላህ ይርዳን

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u Місяць тому

    አባቱን የሚወድ እንደኔ በዚህ ልጅ ቦታ ያላችሁ ስደተኞች ምን እንደተሰማቹ ይገባኛል 😢😢 አባት ማለት የቤት ምሰሶ ወድቆ ስታዩት ከባድ ነው የወንድሜ ህመም ይሰማኛል 😢😢 ከምር ከባድ ነበር

  • @KedirAbdu-ft3my
    @KedirAbdu-ft3my 2 місяці тому +4

    አውነት ነዉ የ ሊብያ ነገር ከባድ ነው እሰቴ ለኔም ዱኣ ኣርጉልኝ ሊብያ ነው ያለዉት

    • @HawaHawa-bq6mj
      @HawaHawa-bq6mj 2 місяці тому +1

      አብሽሪ እህት የኔም አጎቴልጅ ሊቪያ ነው ያለችው ግን በጣም መሮታል አልተመቻትም ምትገናኙ ደስ ይለኛል ማለቴ በስልክ

    • @kenumulaw8007
      @kenumulaw8007 2 місяці тому

      አይዞሽ እህቴ እግዛብሔር ይሁንሽ

    • @KedirAbdu-ft3my
      @KedirAbdu-ft3my 2 місяці тому

      ​@@HawaHawa-bq6mjወንድ ነኝ እህቴ ግን
      እንደ እህት ልተባበሪት እችላለው በተቻለኝ አቅም

    • @HawaHawa-bq6mj
      @HawaHawa-bq6mj 2 місяці тому

      @@KedirAbdu-ft3my ይቅርታ አላወኩም ወንድ መሆንህን እሺ ላገናኛቹህ ሚስኪናት ምን አታውቅም እርዳት እኔ ደግሞ ሊቪያ አይደለም የሂድሽው ሰላላወቅሽው ነው ስላት ሊቪያ ነው አለች የሄደችው ከዱባይ ደላላ ነው ያሳፈራት ደምወዞ በጣም የወረደነው በዛላይ አልተመቻትም

    • @KedirAbdu-ft3my
      @KedirAbdu-ft3my 2 місяці тому

      እሺ በምን ላገኝት እችላለው

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነዉ ያስለቀሳችሁኝ አባታችሁ ፈጣሪ ይማራቸው እናንተም በፍቅር ያኑራችሁ

  • @sartt3754
    @sartt3754 2 місяці тому +2

    ከበደ ነዉ. ሰደት እኔ አይዞህ. ለናቴ በየ ወጥቼ እናት እኔ ሰደት በወጣሁ ሶስት ወሬ ሞተቺ. እደተጨነቀቺ. ስሸኚ. አረብ ሀገር. ከፎቅ የወረዉራሉ።ሲባል ሰለምሰማ. አንድ ነገር ሳረዳት ሥራም ገብቻለሁ ሳልላት እደተጨነቀቺ ሞተቺብኝ. እኔ ተሥፋ ቆርጨ. ምንም አላማ ቢስ ሁኘ. ቀረሁ ተከራትቺ በሰወሀገር ሀገር ልግባ አለና ማን አለኝ ይቅርብኝ እላለሁ አይ ሰደት ክፍነዉ

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 2 місяці тому

      Fetari yberetashe yene marrr ayzoshe brechelegn 😢😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 місяці тому +2

    አረ እህቴ ምነው እናት ብትሆኝ እኮ እንኳን መጣህ ትል ናበርች በቃ እሱም ብዙ ነገር አሳለፈእኳ

  • @Swedaa
    @Swedaa 2 місяці тому +3

    😢😢😢አላህ አፈያ ያርገው

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y 2 місяці тому +1

    ኣባታችሁን ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸው

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 2 місяці тому +4

    ወይ ጉድ ቢናገሩም ማን ይሰማል ።

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 2 місяці тому +3

    ኡፍ አስለቀሱኝ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 місяці тому +1

      እኔም 😢😢

  • @tewedidaibrahim8640
    @tewedidaibrahim8640 2 місяці тому

    Mashallah Sofi I love to watch your program keep up a good work bro❤

  • @smeratube6707
    @smeratube6707 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ 50k ገባህ መብሩ❤❤❤

  • @hayattube8643
    @hayattube8643 2 місяці тому +2

    ግን አባትዬዉ ህክምና አግኝቶይሆን አሏህ ይወቅ አሏህ ያሽራቸዉ

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 2 місяці тому +1

    ያልፍልኝል ብሎ አለፈበት የእኔ ከርታታ የስደትን ሂወት የሚቅ ያአቀዎል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሁሉም የፈጣሪ ሥራ ሆነ ከወድሺ ጋ ተመካከሪ አባትሺን ፈጣሪ ያድንልሺ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 2 місяці тому

    ይቅርታ ትልቅነት ነው እህት እርግጥ ተሰቃይተሻል እናት ብትሆን ከነምኑ ትቀበል ነበር ፈጣሪ ከቀዴርው ውጭ እሚሆን የለም አብራችሁ ነው እናታችሁን የተጎዳችሁ ። ይሄ ስዴት እናቶች በልጆቻቼው ተሰቃዩ ዴላሎች አይለፍላችሁ ስንቱን አሰቃያችሁት

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +1

    አይዞህ ብዙ መከራን አልፈሀል አሁንም ጠንካራ አላህ ያርግህ❤❤❤

  • @zahraissa722
    @zahraissa722 2 місяці тому +3

    አደኘነኝ.ሶፊ.እንኳን.ደህነ.መጠክ❤❤

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 2 місяці тому

    ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየ

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 місяці тому +2

    Selam selam our great brother sofi wellcome always a young man finder of the solution 👍

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 місяці тому +1

    የእናታችሁን ነፍስ ይማር አባታችሁን እግዚአብሔር ወደነበረበት ጤናው ይመልስላችሁ አባታቸው ተሽሎት ህይወታቸው ተስተካክሎ በክፍል ሁለት ለማየት ያብቃን ሶፊየ

  • @Zeyneba-hn5xd
    @Zeyneba-hn5xd 2 місяці тому +2

    እንኳንደስአለክ ሶፊ

  • @bellatedros4839
    @bellatedros4839 Місяць тому

    የኔ እህት ይቅርታ አድርጊለት ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይፃፈው ነው ወንድምሽን እንዳታጪ አደራ

  • @gbbh7183
    @gbbh7183 2 місяці тому +6

    ሶፊ ሁሴንና ሀዩን አምጣ ልን

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 місяці тому

    እፍ አይ ስደት አይ ደላላ የስራችሁን ይስጣችው አይዞችሁ አባታችሁን አላህ አፊያ ያርግላችሁ ያረብ

  • @lamrottefera-yu1rz
    @lamrottefera-yu1rz 2 місяці тому +1

    የኔህት አይዞሽ አላህ ያሽርልሽ አባትሽን😢😢😢😮😮😮

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +2

    ሶፊዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ምርጡ❤❤❤❤

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 2 місяці тому +1

    አየመለድ የኔእናት መልሳማባበል ጀመረች

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz 2 місяці тому +3

    ሰዎች ህጋዊ ባልሆነ መንገድ አትውጡ
    አገር ውስጥ በሰላም ተቸግሮ መኖር ይሻላል
    በእጃቹ ትንሽ ብር ያላቹ አገር ውስጥ ቸንቀሳቀሱበት ንብረታቹን ሸጣቹ ለመውጣት አትሞክሩ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +3

    በተለይ እግሊዝ እዳትሞክሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ወደ አፍርካን እዛው ተቀመጡ

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u 2 місяці тому

    ቤቱ እኮ የአባት የእናቱ ነው

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 2 місяці тому

    አይዞኝ ስደትን ያዬዉ ብቸ ነዉ ምረደህ አብሽር ነጋ ሌላ ቃን ነዉ ወድሜ

  • @amandanoah3563
    @amandanoah3563 2 місяці тому

    ወይ ሶፊ ይሄንን ሳልወጣ ባየው ኑሮ አልሞክረውም ነበር አሰቃቂ ነው ስደት

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 2 місяці тому +1

    የኔ አባት አይዞህ ሁሉም ያልፋል አይዞህ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 місяці тому +1

    በጣም ታሳዝናላችው ፈጣሪ አባታችውን ይማርላችው

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 2 місяці тому +2

    Ya Allah❤ 😢😢😢😢

  • @munamuna8854
    @munamuna8854 2 місяці тому

    Subaahan Allah 😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 місяці тому +2

    ማሻአላህሶፍያእንኮንደስአላህ❤

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 2 місяці тому

    ምን ያድርግ ስራ ጠፋ አገር ውስጥ ወጣቱ ተማረረ እግዚአብሔር ይመስገን በሕወት መመለሱ ፈጣሪ ይማርላችሁ እናታችሁን ነፍስ ይማር

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 2 місяці тому +1

    ያች ብቻ እናት አባት ማናደርጋቸው የሱም እናት አባት ናቸውታድያ ካስር አመት ቡሀላ መጣኮ አሁን ምን ይሁን ቢሞቱም በቀደራቸው ነው አሁን ግን ከወድምሽ ጋር ተስማሚ አርመኔ አትሁኝ

  • @TadaMuhammad-xh2vp
    @TadaMuhammad-xh2vp 2 місяці тому +1

    የኛኮ አጀት አችልም እኔ ውድሞቸ በጣም ያናድዱኛል ግን ደሞ ውስጤ አይጨክንም

  • @asmathbakesera8128
    @asmathbakesera8128 2 місяці тому +1

    እረ ሰደት አይኑ ይጥፋ እንኳን ታረቃቹ አይዞዋቹ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 місяці тому +1

    ሶፊ ባለፈዉ ከአረብ ሀገር መጥታ አግብቶ ወልዶባት ቤታን ለሚስቱ የሰጠቻት የልጁን ሚስት አቅርባት

  • @user-pv6xg3bq2i
    @user-pv6xg3bq2i 2 місяці тому +2

    Basalmii mamalsuu fatrii yimzgee🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому

    እህት የእናት ምትክ ናት እንኳን ይቅር ተባባላችሁ ወንድም የአባት ምትክ እህት የእናት ምትክ የሚባለው ትክክል ነው

  • @user-ev7vt3ln2s
    @user-ev7vt3ln2s 2 місяці тому

    Good job👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +2

    ❤👍ጠናይሥጥልን

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +1

    ትክክል ስደት አይኑሁ ይጥፋ

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 2 місяці тому +1

    አይ ሥዴት የኔ ወንዲም አይዞህ ፈጣሪ አለህ ኡፋፋፋ አይ ሥደት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 місяці тому +1

    በቃ እሱ ተቸግሮ ሳይታረድ በሰላም መምጣቱ ደስ ይልሽህ ይገባል ያለፈው አለፈህ በቃ