🔴ቤቱ ተበጠበጠ ፍቅረኛዋ መጣ አረብ🙄 ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|ዱካ ሾው duka show |addis kememoch|hab media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 тра 2024
  • 🔴አረብ ሀገር ለፍታ ብር ትልክለታለች ፍቅረኛዋ ሌላ አግብቶ ወልዶ ጠበቃት😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልታሰበው ሆነ በገዛ ባልዋ የታገተችው ሚስት
    ተገኘች። የሙት መንፈስ ሽሽት ነው እዚ የመጣሁት
    ታግቼ አይደለም።
    ከሚሊኒየርነት ወደ ድህነት የቀየረችውእህቱ ከአመታት
    በኋላ ተመልሳ መጣች!!
    እንዳይለቀቅ ቢያስፈራራንም ታሪኩ አስተማሪ ስለሆነ
    ለቀነዋል
    የወር አበባዬ መትዋል እያለችው ካላረግን የሚለው
    ባለጌ ማጋጭ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ
    እስከዛሬ ያልተናገረውን ሚስጥር ተነፈሰ…ደረቅ ቼክ
    እየሰጡኝ የሰራሁበትን ከለከሉኝ ... ድምፃዊ ታሪኩ
    ጋንካሲ ዲሽታ ጊና | Seifu on EBS
    ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም
    ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም
    ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
    ድንገት ከች!!! ተመልካች የተላኩ አዝናኝ ቀልዶች
    ደግነት ለራስ ነው ተወዳጁ ድምፃዊ ብርሃኑ ተዘራ
    የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@Dukashow33‬ ‪@habmedia1257‬ ‪@EyohaMedia‬ ‪@Addiskememoch‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @KumNeger-uc3et
    @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +134

    የመጀመሪያውን ክፍል ያላያቹት ሊኩን በመጫን ማየት ትችላላቹ👇ua-cam.com/video/lhuJEVays8o/v-deo.htmlsi=O3PV_R5CiTVib3NO

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +6

      ሶፊየ ልጅቱን ቤቶን አስመልስሎት 😢😢😢😢😢አሳዘነችኝ😢

    • @sadahussen4426
      @sadahussen4426 2 місяці тому +3

      ሶፊአዲራሻህን ስጠኝ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 місяці тому

      💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +3

      ሶፊ አደራ ይህንን ቤት እንዳትሰጠው አስመልስላት የኔ ወድም አደራህን ይህንን ጨካኝ ለሱ ስሙን እንዳታዞረው 😢😢😢😢😢😢በጣም ነው ያስለቀሱኝ እህት ና እህት ወላህ የእናት ና የአባቴ ምትክ ነሽ ሲባባሉ አስለቀሱኝ😢😢😢😢😢😢

    • @selitensay3763
      @selitensay3763 2 місяці тому +1

      የልጅቷን ቁጥር ላክልኝ ሶፊ

  • @user-xn5sb9kd2q
    @user-xn5sb9kd2q 2 місяці тому +383

    ቤቱን በራሱዋ ስም አርጎላት ሚስቱን ይዞ ይውጣ የምትሉ በላይክ👍👍

    • @MssMedina
      @MssMedina 2 місяці тому +2

      ቤቱ መጀመርያውም በራስዋ ነው

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 місяці тому +2

      😒ሲቀጥል እሰዋም ሽጣ ሌላ ቦታ ትግዛ 😔😔

    • @user-ft2dk8fm5c
      @user-ft2dk8fm5c 2 місяці тому +3

      እኮ ቤቱ በራሷ ስም ማድረጓ ደስስስስስስ ነው ያለኝ

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 місяці тому +4

      🤣🤣ስጦታ ስጠችው 🤣🤣እኮ

    • @tgistEshetu-tc7pi
      @tgistEshetu-tc7pi 2 місяці тому

      @@user-kp2vl5fc3c 😂😂😂😂

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c 2 місяці тому +264

    ሚስቱን አቅርብልን የምትሉ በላይክ አሣዩን

    • @user-lb1mk8cz3m
      @user-lb1mk8cz3m 2 місяці тому

      በምን ሊያስተዳድራት ገንዘብ ተቋረጠ በቃ

    • @user-dx8wr9ri7c
      @user-dx8wr9ri7c 2 місяці тому +1

      @@user-lb1mk8cz3m አረዋናው ቤቱ ነው አገኙ የቀሥራም ቢሆን እየሠራ ያሣድራልጂ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 2 місяці тому +52

    ይቺልጅ በጤናዋ አይመሰለኝም እንዴት አረብ ሀገር ተሰቃይታ እድሜዋን የጨረሰችበትን ቤት አሳልፍ ትሰጣለች በሰላምዋ አይመሰለኝም ጸበል ትጸበል

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 місяці тому +1

      😒ባሏን አመቻችታ ልትቀማት ስላስበች 😒😒😒

    • @hawaahmed9547
      @hawaahmed9547 2 місяці тому +4

      አይ ሴቶች ጡት እንጂ ልብ የላቸውም ሲሉይገርሙኝ ነበር የበላው ሳያንስ ቤቶን ሆሆሆሆ እንዳትታለሉ የመዳም ቅመሞች ያቀርበችው ሀሳብ አይደገፍም

    • @zamzam372
      @zamzam372 2 місяці тому

      ​@@user-kp2vl5fc3c😂😂😂😂😂

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 2 місяці тому +4

      መስተፋቅር ተደርጎባት ይሆናል ፣ ራስን ከመግደል ወደ ቤት መስጠት መተት ዉይም ድግምት ይሆናል ።

    • @aldanatsgab6979
      @aldanatsgab6979 Місяць тому

      እኔም😢

  • @lubabaendries
    @lubabaendries 2 місяці тому +31

    እኔ መቸም ልቤ አዘነ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ እህት አማማቾቹ ሲያስለቅሱ አብሬ አለቀስኩ😢😢😢😢😢

    • @betig8170
      @betig8170 Місяць тому

      Enem getan aslekesugn ehitamamochu😢😢😢

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 2 місяці тому +185

    የልጁ እናት አስተዋይ ናት ሴትነት በደንብ ገብቷታል

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 2 місяці тому

      በጣም በጣምምምም ውነት ጎበዝናት🎉🎉

    • @sebleeshetewube460
      @sebleeshetewube460 Місяць тому

      የወለደችለት እህት ትሁንሽ ፣ ሁለተኛ እህት እግዚአብሔር ያድርግልሽ።

  • @Balee14
    @Balee14 2 місяці тому +252

    የሴትን ብር የምትበሉ ወንዶች እድሜያቹ ይጠር ያላሰባቹት አደጋ ያጋጥማቹ

    • @temramuhamed
      @temramuhamed 2 місяці тому +2

      Aminn yareb

    • @omurayn
      @omurayn 2 місяці тому +4

      አይበል ሁሉም አይደለም ብቸውን ስደቢ እንጂ ሁሉን አትሰደቢ

    • @ayalechgermu-ck6wi
      @ayalechgermu-ck6wi 2 місяці тому +1

      አሜንንን

    • @Balee14
      @Balee14 2 місяці тому +12

      ​@@omurayn ሁሉን አይደለም ብር የምበሉትን ነወ ያልኩት አንብብ መጀመርያ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa 2 місяці тому +2

      አሚንን

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 2 місяці тому +17

    ልጅቷ ስታሳዝን ምን አይነት ደነዝ ነው! የልጁ እናት ተባረኪ!

  • @audibarro
    @audibarro 2 місяці тому +25

    እውነት ቤቱን ሰጥታው ከሆነ ዱርየነትን ማበረታታት ማለት ነው። ይህቺ እውነትም ፀበል ያስፈልጋታል።

    • @user-jj8xy2td1x
      @user-jj8xy2td1x Місяць тому

      በጣም አይገረምም ጂል እኔ ለፈች ለወዲ ሰጠሑት አላለችም

  • @user-tv1ms2oq8b
    @user-tv1ms2oq8b 2 місяці тому +113

    ሚሰቲቱን አለማድነቅ አይቻልም

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 2 місяці тому +223

    የልጅ እናቱ በጣም ምርጥ ሰው ናት አስተዋይ

    • @user-ll6th7jc1h
      @user-ll6th7jc1h 2 місяці тому +1

      በጣም😢😢

    • @user-ll6th7jc1h
      @user-ll6th7jc1h 2 місяці тому +4

      ቤቱን 😢😢😢ለቆይውጣ😢😢

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому +7

      ​@@user-ll6th7jc1hቤቱ በሥሟ ነው ደሥ የሚለው

    • @meditishu8014
      @meditishu8014 2 місяці тому

      አወ ወላሂ በሰሟ በመሆኑ ስ አለኝ​@@nefisasemane

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 2 місяці тому +2

      በጣም😢

  • @user-lb1mk8cz3m
    @user-lb1mk8cz3m 2 місяці тому +14

    የበላውን ገንዘብ እሳት ያርግበት የደረሰበት ያውቀዋል እንደኑዚህ አይነት ወንዶች እርጉሞች የተረገሙ የበላውን ገንዘብ እሳት ያርግበት በሰው ሀገር ተከራተን ነው ምናመጣው እድሜ ልክህን እንደተከራተት ኑር አንተ እና ያቱን አይነት ምትሰሩ ወንዶች

  • @fernusgabrae4946
    @fernusgabrae4946 2 місяці тому +17

    በጣም ከባድ ነዉ ግን ተረጋጊ የኔ እህት ፈጣሪ ሁሉንም ነገር የሚያደርገዉ ለበጎ ነዉ ነገ የተሻለ ቀን ነዉ ፈጣሪ የተሻለ ትዳር ኑሮ ህይወት ይሰጥሻል ነገ አዲስ ቀን ነዉ እራስሽን ለማጥፋት መሞከርሽ ግን በጣም የሚያስከፋ ነገር ነዉ ለማን ብለሽ ነዉ የምታጠፊዉ ከዚህ የተሻለ ነገር ነገ አለ ጥሩ ደረጃ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +119

    የልጁ እናት ግን ሲበዛ መልካም ነች ለዚህ ከሀጂ አትገቢዉም❤❤

  • @AzeAxum
    @AzeAxum 2 місяці тому +165

    ቤትዋ ይመለስላት መጨረሻ ኣሳየን ኣግዛት ወድሜ የኔ ከርታታ እህት😢😢😢

    • @user-ho8nj4bo9h
      @user-ho8nj4bo9h 2 місяці тому +1

      እረ መጨረሻውን ስሚው በራሳቸው ስም አደረኩላቸው እያለች ነው በፍቃዷ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому

      ጭራሽ በሥማቸው እኔ እደፋው ነበር ወላሒ​@@user-ho8nj4bo9h

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 2 місяці тому

      ​@@user-ho8nj4bo9h😢😢

    • @hdbbcbgfg916
      @hdbbcbgfg916 2 місяці тому

      😢😢😢😢

  • @user-iz9lx9cu2q
    @user-iz9lx9cu2q 2 місяці тому +13

    የስደቶ እህት አች እኮ ጀግና ነሽ ማማዬ ስደት እኮ ብዙ ትምህርት ተምረናል ለሱ በለሽ ሂወትሽን እንዳታገፊ ሂወት ይቀጥላል ማማዬ ጥርርርርርርርርርርርርርርርርርግ በል በይው ቤትሽን በራስሽ አርጊው ማማዬ ሶፊ እስከ መጨረሻው አሳየን

  • @user-cz6qu2pi8v
    @user-cz6qu2pi8v 2 місяці тому +27

    እውነት ጀግና ናት ቅን ልብ ያላተት ሴት እግዚአብሔር የሚወደውን ነው ያደረገችው ጀግኒት

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 2 місяці тому +139

    ባሏን ውሰጅ ቤቷን መልሽ እሷም አጥፍታለች ቢሆንም ቤቷን መልሱ መልሱ ሴቶች ተማሩ ገዘብ ያዙ አትስጡ

    • @user-rq2iu1gx7t
      @user-rq2iu1gx7t 2 місяці тому +7

      ሲጀመር ቤቱ በስሟ ነዉ ይሄ ዉሻ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому +9

      ደሥ ያለኙ ቤቱ በስሟ ነው አልሃምዱሊላህ

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 2 місяці тому

      ወላሂ አልሀምዱሊላህ የኸስ አታልቅስ​@@user-rq2iu1gx7t

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 2 місяці тому +2

      صح😢😢😢

    • @user-yo4jz3ni2e
      @user-yo4jz3ni2e 2 місяці тому +2

      ሲጀመር መች ይሰማሉ እሳት ማቃጠሉን እየቀመስን ነው የምናረጋግጠው ብለው እስኪደርስባቸው ነው የሚጠቭቁ ።

  • @abualiyi
    @abualiyi 2 місяці тому +80

    የልጅ እናትም ምርጥ ሴት ነት

  • @user-ft2dk8fm5c
    @user-ft2dk8fm5c 2 місяці тому +4

    አይዞአቹሁ ሁሉም ያልፉና ታሪክ ይሆናል ይሄ ባለጌ የለፋችበትን እንዲመልስላት አድርግ ጀግናችን በርታልን ስንት ስቃይ አይተን እንደምናመጣው እኛና አላህ እናውቀዋለን እንባችን መሬት አይውደቅ የምታስለቅሱን ሰዎች በሙሉ አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on 2 місяці тому +9

    ሶፊ ግን የተባረክ ልጂ ነህ እደወድም ሆነህ ተጎናቸው😢❤❤

    • @user-bt1ve9uk2b
      @user-bt1ve9uk2b 2 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😳😳😳😳😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx 2 місяці тому +83

    የልጅ እናቱ ምርጥ አስተዋይ ናት

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 місяці тому +88

    ጋዜጠኛው ፕሊስ ለልጅቷ ቤቷ እንድመለስላት በህግ አግባብ እጋዛ አድርጉላት። ሌላ ትዳር እግዚአብሔር ይሰጣታል ።

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 місяці тому

      በሥሟ እኮ ነው

    • @user-li6yn7tm6i
      @user-li6yn7tm6i 2 місяці тому

      👍👍

    • @user-nn7sj9de3t
      @user-nn7sj9de3t Місяць тому

      እሰተመጨረሻው እይው ትገረሚአለሺ

    • @user-jj8xy2td1x
      @user-jj8xy2td1x Місяць тому

      ቢቱን ሰጠሑት አለች እኮ በሚሰቱ ሰም አደረኩለት አለች ክክ ጂል

  • @user-ru5us9vf7m
    @user-ru5us9vf7m 2 місяці тому +11

    ወይኔ ሰፊ አተን የወለደ እናት ❤

  • @HayatHayatt-wz3nb
    @HayatHayatt-wz3nb 2 місяці тому +6

    የኔ ዉድ እህት አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው አይዞሽ ለእህትሽ ኑሪላት ያላንቺ ባዶ ናት❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሊክስሽ ፈልጎ ነዉ ፈጣሪ ከተበዳዮች ጋር ነው የኔ ውድ እህት🥰🥰🥰😭😭😭😍😍😍😍😍

  • @user-ho8nj4bo9h
    @user-ho8nj4bo9h 2 місяці тому +184

    በጉጉት የጠበቀ ማነው የስደተኛዋንን እህታችን መጨረሻ😢

    • @user-gf3hs1ik3h
      @user-gf3hs1ik3h 2 місяці тому +9

      ሁላችንም ነን ግን እረጅም ነው ምናለ አጠር መጠን ያለ ቪደወ ቢሆ ዝባዝንኬ ይበዛበታል

    • @madina3828
      @madina3828 2 місяці тому +3

      እኔ ወላሂ

    • @user-ft9no6co4d
      @user-ft9no6co4d 2 місяці тому +1

      እኔ

    • @user-wk4mj2vh9r
      @user-wk4mj2vh9r 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 місяці тому +1

      ​@@user-gf3hs1ik3hበጣም ሁለየ የተምዛዛ ወሬ ነው እጭ አላይም

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 2 місяці тому +79

    2ኛነኝ😮😮😮😮😮😊😊😊😊ሶፊ ለሴት ያለህ ክብር እግዚአብሔር ያክብርህ🥰🥰እፈ

  • @user-cw3qt3xy1p
    @user-cw3qt3xy1p 2 місяці тому +3

    በጣም የምትደንቂ ሴት ነሽ እግዚያብሄር ይስጥሽ ተባረኪ ከፈጣሪ በእጥፍ ታገኝዋለሽ ለዚያውም ግፍ ለሰራብሽ ሰው መስጠት መልካም ሰው ነሽ ስትሰጭ በእጥፍ ይሰጥሻል ተባረኪ የተሻለውን ጌታ ያዘጋጅልሽ በእጥፍ ይባርክሽ ፣👏

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 2 місяці тому +3

    ለልጅትዋ ማስብሽ ትልቅ ማስተዋል ነዉ ይቺ ምድራዊ ድንካን ትተነዉ እንሄዳለን ላንቺ ግን በጌታበእየሱሰ በላይኛው ያዘጋጅልሻል ጌታ ያግኝሽ የኔ ፀሎት ነዉ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እሱ የሥራውን በስማይም በምድርም የሥራውን ያገኛል ፍርድን ለእግዚአብሔር ስጭና ክእግብሔር የሆነ መልካም ጋብቻ ይስጥሽ ለህትሽም እመኛለሁ ።በዓርብ ሀገር የምትኖሩ ክህታችን ተማሩ እባካችሁ።

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 місяці тому +57

    ሚስቱ የተሰማትን ብንሰማ ከቻልክ አቅርብልን ሶፊዬ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 2 місяці тому +77

    የውጭ ሀገረ ወንዶቺ ለሚሥቶቻቸው ሥንት ነገረ ያረጋሉ የኢት ወንዶቺ ደግም በሴት ብረ ይጦራሉ

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 2 місяці тому +1

      በእውነት አሰዳብዎች ናቸው።

    • @user-do2hb4mt1u
      @user-do2hb4mt1u 2 місяці тому +2

      የራሳችን ነን ጥፋተኞች ወድ ነበር ተሳዶ መስራተ ያለበተ

    • @user-ez4kk3nj9c
      @user-ez4kk3nj9c 2 місяці тому +1

      ጥፋቱ የራሳችን ነው ለወንድ አፈር ድሜ በልተን የምናመጣው ገንዘብ ለወንድ አላረገውም አትመኑ እህቶቸ ወንድን ማመን ቀብረህ ነው

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 2 місяці тому +1

      ሳህ ተቀምጠው ተቆራጭ እየተከፈላቸው

    • @rokiaali5726
      @rokiaali5726 2 місяці тому

      @@lubabayyimer ምናለ ሴቶቹ ልብ ብንገዛ

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 2 місяці тому +4

    ይሄን ወንድ አይደለም ሸክም ነበር እንኳን ፈጣሪ የገላገለኝ የሚባል እንጅ የሚለቀስለት ሰው አይደለም፣ እግዚአብሔር ነው የገላገለሽ አመስግነሽ ሴሌቪሬት ነው ማድረግ ያለብሽ። ሚስት ለሆነችና ለወለደችለት ግን እግዜር ይሁናት። በሚሰቱ ስም ማድረግሽን በጣም የሚደነቅ ነው በአውነት ልጅቱም በጣም ጥሩ ሴት ነች። አንቺ ግን በእውነት በጣም ትልቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ።

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s 2 місяці тому +3

    ሚሥትየዋ አሥተዋይ ናት ዋው የኔ ምሥኪን አይዞሽ

  • @aminaamen5303
    @aminaamen5303 2 місяці тому +69

    ሶፊን ወደ መትሽ እናስገባው

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 місяці тому +63

    ሃራም ወላህ😢😢😢 😢አላህ ላችም የተሻለዉን ይሰጥሽ

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s 2 місяці тому +10

    ዋው ሚሥትዬዋ ማሻ አላህ ናት በጣም ነው የተረካቻት ሌላ ብትሆን ከባሏ ጋር ትተባበር ነበር በጣም ጥሩ ናት ተባረኪ

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 2 місяці тому +4

    የልጁ እናት በጣም አተዋይ ናት እግዚአብሄር ይባርካት

  • @zabibamuhammad7566
    @zabibamuhammad7566 2 місяці тому +35

    የልጅ እናት ማሻ አላህ አስተዋይ ናት

  • @HawaEndris-up3fm
    @HawaEndris-up3fm 2 місяці тому +41

    ወላሂ በጉጉት ስጠብቅ ነበር አሳዘነችኝ አስለቀሰችኝ እኛ የመዳም ቅመሞች እዚህም ለፍተን እዛም ስንሄድ ለቅሶ እረ ያረቢ የሴት ቀን አውጣልን መከራተታችን ሲገርመን እደገና ለቅሶ እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-nc1cd7wm2n
    @user-nc1cd7wm2n Місяць тому +3

    የሴት ብር እድሜ የምትበሉ ወንዶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይክፈላችሁ

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l Місяць тому +2

    ቅን ልብ ነው ያለሽ ፈጣሬ ጨምሮ ይስጥሽ ❤❤ ጥሩ እርገሻል የልጅ እናት እሳዝናኝ ነበር ምንም ስለማታውቅ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 2 місяці тому +33

    ወንድማችን ግን ማለትም በዚህ ስራ ያላችሁ ሁላችሁም ከልብ እናመስግናለን በጣም የሚስደንቀኝ ነገር ለሴቶች ያላችሁ ክብር የምስገርም ነዉ በርቱ

  • @ferdos-tube
    @ferdos-tube 2 місяці тому +159

    እሱ እስር ቤት አስገቡት የልጁ እናትና ልጂቷ ይተጋገዙ የምትሉ ሁለቱም ተጎጂ ናቸው😢

    • @zinetoumer5719
      @zinetoumer5719 2 місяці тому +13

      የምን መተጋገዝ ነው ልጇን አዝላ ውልቅ ትበል ከሚስኪኗ ቤት

    • @HnyaMhmade
      @HnyaMhmade 2 місяці тому +2

      ቤቱንሰጠቻትእኮ ለሚስቱማ

    • @user-on7nh1yz4b
      @user-on7nh1yz4b 2 місяці тому +5

      እረባክሽ የሱልጂ ታሳድግ ቡጥና ምክር ለሰጭዉ ቀላል ነዉ አሉ

    • @user-jr2tq8ss5f
      @user-jr2tq8ss5f 2 місяці тому +1

      እሰከ መጨረሻ ስሚው

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 2 місяці тому

      😂😂😂አዎ በደንብ ቀላል ነው​@@user-on7nh1yz4b

  • @askask9433
    @askask9433 2 місяці тому +2

    ወየኔ በቁሙ ነዉ የገደልሽዉ በረቺ አላህ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል እሻአላህ
    ሚስትየዋም እቁ አስተዋይ ናት
    አላህ ልብ ሰቶት የሚስደስት ባል ያድርግላት

  • @user-tx1mg1dk8j
    @user-tx1mg1dk8j 2 місяці тому +5

    ዋው ዋው በጣም ይገርማል ለብዙ ሰው ትምህርት ነው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ ተባረኪ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 місяці тому +34

    አፍፍፍ ማርያምን እንኳን እሷ እኔ ቅስሜ ተሠበረ እኔን የኔ ስደተኛ 😢😢😢😢አይ ወድልጅ ማመን ከቱ😢😢😢

  • @gcy3510
    @gcy3510 2 місяці тому +24

    ሶፍ እች ልጅ በጣም ጋርማኛለች በጣም ትልቅ ሴት ነት አሁንም አለህ ትልቅ ቦታ ያድርሰት በጣም ትልቅ ማልከምናት ነው ለብዙ ሰው ምሰሌ ሴት ነት

  • @marrymarry1903
    @marrymarry1903 Місяць тому +2

    እኔም እሥካሁን ባልሠማ ኖሮ የሧቢጤነበርኩ ግን በግዜ ነቃሁ እግዚአብሔር ይመሥገን ሁሉም አለፈ አሁን ደግሞ አፍ አለኝ ብሎ ይረብሸኛል

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 2 місяці тому +1

    ሶፊ ጀግና መሰሎችህን ያብዛልን። አብዛኞቹ ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር፣ፍቅር የላቸውም😢 አላህ የተበዳዮችን ስቃይ ፍርዱን አቅርብልን😢
    ሴታሴት በሴት ልጅ ህይወት የሚጫወት ምን ይመስላል

  • @addisderasa5985
    @addisderasa5985 2 місяці тому +42

    ፍትህ የዓረብ አገረ ሴት😢😢😢😢

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 2 місяці тому +41

    በሀያቴ በሚዲያ አልቅሸ አላቅም አሁን ግን አይኔ ልፈርጥ ነው ወንዶች የሥራችሁን ይሥጣችሁ

    • @user-pj5gh5nt9f
      @user-pj5gh5nt9f 2 місяці тому +1

      በጅምላ ባንሠደብ ጥሩ ነውእኔ ወንድ ነኝ ሤትን ልጅ የሚያስለቅስን ወንድ አጥብቄ እቃወማለሁ አንዳንድ እህቶች በጅምላ ባፈርጁን ጥሩ ነው ኮሜንትስትፅፉ

    • @Hikma-wz5gm
      @Hikma-wz5gm 2 місяці тому +1

      እኔም ወላሂ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 2 місяці тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-hk9dr2kx4k
      @user-hk9dr2kx4k 2 місяці тому

      ​@@user-pj5gh5nt9fሴትን እዳከበር አሏህ ያክብርክ

    • @user-hk9dr2kx4k
      @user-hk9dr2kx4k 2 місяці тому

      ስትሴት አለ በወድ ልጂ ልባቸው የደማ ግን አላህን የያዘ ወድቆ አይወድቅም አልሀምዱሊላህ ያልፋል ሁሉም ነገር

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b 2 місяці тому +3

    ይቅርታና እኔ ግን እንደዚህ አላደርግም እሱ ገደል መግባት ይችላል ቤቴን ወስጀ ሚስቱን ልረዳት እችላለሁ እንጅ ቤቴን አልሰጥም አስበሽበት ከሆነ ችግር የለውም በኃላ እንዳይቆጭሽ ሶፊየ ምርጥ ሰው ከቻልክ ሚስቱን ኢንተርቪ አድርግልን እነፎዚንም ሀዩን ሁሴንንም ናፍቀውናል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-lk6vz8fd3d
    @user-lk6vz8fd3d 2 місяці тому +3

    አይዞሽ ጠንከር በይ ራስሽን ጠብቂ እንኳን በጤናሽ ወደ አገርሽ መጣሽ

  • @user-pk6vd3fb8v
    @user-pk6vd3fb8v 2 місяці тому +26

    ሚሥቱ እራሱ ጎበዝ ነት። ባሌ ነዉ ቡላ አላገዘችም።ለወድ ቡር አትላኩ።የወደደችሁ።ሠርቶ ያሥተዳድራችሁ።ሀባይቢ። ሶፌ መልካም ሁሉ እመኛለሁ

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 2 місяці тому +36

    የመዳም ቅመም እንዲህ ታስባለች አላህ ያንች ያለውን መልካም ባል ይስጥሽ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 2 місяці тому +1

    ሶፊየ እንኳን በለም መጣህ እና ባለፈው የአሁን ረእሱ በጣም ያሳዝን ነበር ነገር ግን ሚስትየው ምርጥ ሴት ናል አስተዋይ ሴት ናት በጣም እና የስደት የተሳቃይችው ደም እግዚአብሔር ለመልካም ነገር ያረግሺው ባለስብሺው ሳይገኝ ለመልካምነትሺ እግዚአብሔር ለአቺ ያለው ይስጥሺ ከአሁን በኃላ ከሚስትየው ቤተስብ ናቹ ለእህቴሺ ኑረላት እግዚአብሔር ከኩፋ ይጠብቃቹ ለሁላችን በአርብ አገር ያለን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 2 місяці тому +15

    ዛሬ ገና ድንቅ ነገር ሰማን እንዲህ ነበር ኢትዮጵያውያን አሁን አውሬ መንፈስ ከአገራችን ያጥፋልን የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይስጥሽ በቤተክርስቲያን ይሁንልሽ ንስሃ ግቢ ፆም ያስፈልጋል ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @fafiwollouwa1017
    @fafiwollouwa1017 2 місяці тому +27

    ወላሂ ጀግናነሽ አላህ የተሻለ ሂውት ይስጥሽ❤😢😢😢

  • @Gjgj-vu4kf
    @Gjgj-vu4kf 2 місяці тому +26

    ሚስቱን ጎበዝ ነሽ እያሉሽ ነው በላት የምር ሴት ናት ቅመሟ ለበደለሽ ሰው እዳትወድቂለት ህመሙ ድካሙ ባዶነቱ ይገባኛን ግን ፈጣሪን አስቢ የዛኔ ምንም አይመስለሽ ጎበዝም ትሆኒያለሽ አይዞሽ አችኮ ምርጥ ነሽ ልዩ ታማኝ ቆጆ ምን ልበልሽ እና ታዳ ለቆሻሻ እራስሽን እዳኮጅ እዳትሸነፋ

  • @user-bz2mn5fv1f
    @user-bz2mn5fv1f 2 місяці тому +1

    አንተን ግን ያለማድነቅ አይቻልም ጐበዝ በርታ እሷ መጀመሪያ በጣም አሳዝናኝ ነበር መጨረሻ ቤቱ ለሱ ለፍታ ብቻ ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ወንድ ጠብቀን❤😢

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 2 місяці тому +2

    የኔ እህት ♥️ 😭😭😭 አይዞሽ የተሻለ ሰው እየጠበቀሽ ነው ማለት አምላክ አላማ አለውና ይህ ቆሻሻማ አጋለጠዋ ንብረትሽን ወስደሽ አይኑን አትይ ምንም ይቅርታ የለውም ብርሽንም ይክፈልሽ አለዚያ በአጭበርባሪነት ወደ ቅሊንጦ ይውረዳት ። ሶፊ መልካም ስራ ነው የምትሰራው♥️🙏 😮😮😮እንዴት ዓይነት ሴት ነሽ የተባረክሽ ሴት ከሴቶች በላይና የሰው ምሳሌ ነሽና ተባረኪ♥️♥️👏🏼👏🏼👏🏼🙏🙏🙏

  • @user-lk5jc6uo2l
    @user-lk5jc6uo2l 2 місяці тому +22

    የልጅ እናቱ በጣም በጣም ጨዋ ወልዶ ያሳደገሽ እውነተኛ ሰው ነሽ ቀሪ ዘመንሽን የተሻለውን መንገድ ይምርጥልሽ ከምር ውስጤነው የነካኝ ንግግርሽ

  • @HshsHeu-es8rl
    @HshsHeu-es8rl 2 місяці тому +273

    ወንድን ልጅ ማመን ቀብሮ ነው አፈር ይብሉ

    • @ZainabZeynu
      @ZainabZeynu 2 місяці тому +10

      ጥቅቶች ስቀሩ ማለት ነው እሳት ይብሉ የምን አፈር ነው አፈርማ እርጉዝ ሴትም ትበላለች እኛም ችግር አለብን እንሰማለን እንሰማለን እንሰማለን ምንም አንማርም ።እህህህ

    • @user-ll6th7jc1h
      @user-ll6th7jc1h 2 місяці тому +1

      ወላሂ እኔ ተስፋ ቆረጥኩ ይህሚድያ ከመጣወድህ ወንዶችልክእደውሻናቸው መልከስከስ አሊያም መብላት
      ግን ቤተሰብእማያውቀው ባል ከሆነ በእሷነው እምፈርደው ይህ ነፍስ ያመጣው ትውውቅ አይፈረድበትም

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f 2 місяці тому +5

      እውነት ነ አፈር ይብሉ

    • @MuhammedAdem-qg7rv
      @MuhammedAdem-qg7rv 2 місяці тому +4

      አይባልም ሁሉም ወንድ አንዳይነት አይደለም ከሴቶችም ሸይጧን የሚቀናባቸዉ ሞልተዋል ሲቀጥል አባትሽም ወንድ ነዉ የተገኘሺዉ ከወንድ ነዉ

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 місяці тому +2

      😢 እረ ጡሮወችም ወንዶች ይኖራሉ ሁሉን በጥቅሉ አትሣደቡ አላህ ከጥመት ይጠብቀን ክፎወችንም አላህ ሂድሀ ይሥጣቸው ካልሆን እዱንያ ወል አሂራ ያዋረዳቸው

  • @hasnah2023
    @hasnah2023 2 місяці тому +2

    ጀግናነሸ እህቴ አይዞሺ እዳዉም ጀግና ሁነሸ አሣዪዉ ለምን እሡን ለማሥደሠትነዉ የምር ጠካራሁነሸ ነዉ ማሣየት እኔም 8አመቴ ሥደት አይይይይይይይ የኛን ችግር ማን ይሆን የሚቅልን

    • @ytb9516
      @ytb9516 2 місяці тому

      ዉዉዉዉዉዉዉ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 2 місяці тому +1

    ያባሌጌ በደላት ብዙ በደል ወንድሜ አግዛት አንተ ምርጥ ሰዉ ነህ

  • @user-ss1uf5uq7l
    @user-ss1uf5uq7l 2 місяці тому +25

    እሱ በህግ ይጠየቅ ህፃኑ ያሳዝናል ምስቱ ጎበዝ ናት።

  • @FatumaMustefa
    @FatumaMustefa 2 місяці тому +78

    እህቶቸ በቃ ማግባቱ ይቅርብን ስት መከራችን እያየን መልቀስ እድሜችን ጨርሰን አላህን የሚፈራ ባል ይስጠን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @user-rh2un1qs2f
      @user-rh2un1qs2f 2 місяці тому +2

      እረ ሳይገባ ለምን አይቀርም

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f 2 місяці тому +4

      ለዱዐሺ አሚን የባሉን ነገር እንኳን ይቅርብን ስደት ያለነዉን ለቁም ነገር አይደለም የሚፈልጉን ለጥቅም እጅ 😢

    • @FAElzAFAElzASeid
      @FAElzAFAElzASeid 2 місяці тому

      አላሁመ አሚንንን

    • @user-ss5he7bd7h
      @user-ss5he7bd7h 2 місяці тому +1

      ሳህ

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 2 місяці тому

      አሚን🤲🤲🤲

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 2 місяці тому +3

    የኔ ጀግና አይዞሽ በጣም ከባድ ነው ብቻ ያልፋል አይዞን

  • @Romaflorist
    @Romaflorist Місяць тому +1

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አንች ጀግና ሴት ነሽ መከራን የቻለ አሸናፊ ነው የክርስቶስን ፍቅር ነው በአንች ላይ ያየሁት ስለ ሌላ መጎዳት ይህ ቅንነት አይወሰድብሽ🥰🥰🥰

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 2 місяці тому +46

    ተው ልቤ ጉዙ እህቴቸ ብራቺሁን ያዙ የም ፍቅረኛ እኛ አረቤት ሺት ቤት አጥበን ለማንም ዶ ማ አጥስጡ ፍቅር በብር አይደለም😏😏😏😏

    • @ytb9516
      @ytb9516 2 місяці тому

      ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 місяці тому +17

    በጣም ያሳዝናል እህቶቸ ከዚህ ትምህርት ውስዱ ።እባካችሁ ልጅቷ በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😢😢😢😢7አመት ሙሉ እህቷ እራሱ አትረባም ቢያስ ብር አትላኪ ማለት ነበረባት የልጁ እናት አስተዋይ ናት. ሌላው ቢቀር ቤቷን ይመልስላት እድህ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ይድፋችሁ((የኔህትየ. ለማን ብለሺ ነው ራስሽን የምታጠፊው አብሺሪ ጠከር በይ 😢😢ሶፊ አላህ ይጠብቅህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ይለያል❤❤

  • @user-ne3fh1xo4z
    @user-ne3fh1xo4z 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤የልጅ እናት ግን ምስክን

  • @user-wr6dw1fk4s
    @user-wr6dw1fk4s 2 місяці тому +2

    ዋው ወላሂ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያረግሽው ይቶብ ክፈትላት ለዚች ጀግና እህት ሥደተኛ ውይ የኔ ምሥኪን ጀግና ነሽ በሠጥሽው የበለጠ ይሥጥሽ ማማዬ ለእህትሽ ኑሪላት❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z 2 місяці тому +23

    የልጁ እናት ፈጣሪ ይባርክሸ አደዚችም ያለች ሴት አለ አከበርኩሽ❤
    እረ እህቴ ለህትሽ ኑሪላት ማን አላት ያላች ወደ ፈጣሪሽ ዙሪ እህቴ ሁሉም ነገር ይስተካከላል
    የኔ ናት ቤቱን ሰጠዋቸው ይገርማል

  • @user-go6hd9sy5l
    @user-go6hd9sy5l 2 місяці тому +22

    አይ ልጁቱ በጤናዋ አይደለም እንደት ቤቱን ትሠጣለች😢😢😢😢😢

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 місяці тому

      🤔አስርቶባት ይኦን 🤔🤔🤔እራስዋን ልታጠፍ የነበረች 🤔ከዛም ስጦታ 🤔🤔ምምምም

    • @user-go6hd9sy5l
      @user-go6hd9sy5l 2 місяці тому

      @@user-kp2vl5fc3c ካባዲ ነው ያረቢ እንደዛ ሁና ሥታለቅሥ ቤት መሥጠት በሠላሙዋ አይደለም 😭😭

    • @aklilubashe
      @aklilubashe 2 місяці тому

      በድግምት ይሆናል አላምንም

  • @bedaneedo4237
    @bedaneedo4237 Місяць тому +1

    Realy I am very sorry!! Sofia tankyou you are great man with Neba!! Please be strong your goodness ,my God bless you! Waaqayyo si haa eebbisu!!

  • @purplestars029
    @purplestars029 2 місяці тому +1

    Wow ❤❤❤❤ Sofi mashallha keep up good works.....

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 2 місяці тому +20

    ከባዲ ነዉ እዉነት ኧረ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ ጨካኝ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 місяці тому +41

    ሚሥቱን ይዞ ከቤት ይውጣ ላቧነው በሥደት የሠራችው ይሔ ግፈኛ ለራሡ ሥሜት እሕታችንን አሥለቀሣት ወይኔ ወገኔ ሥደት ተቃጥላ በላብዋ 😭😭😭😭ኡኡኡ ያማል

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 місяці тому +1

      😒ባክሽ ደካማ ናት ቤቱን ለ እሱ ነው ምትተውው 😒😒🤮🤮

  • @user-gc8hk4fp7e
    @user-gc8hk4fp7e 2 місяці тому +1

    ንብረቱን አስመልሱለት እሱ ገደል ይግበ ዉነዲልጂን መመን ቀብሮ ነዉ አይዞሽ እህቴ አተልቅሽ የመደም ቅመሞች ጠከረ ነን እኮአተልቅሽ

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 Місяць тому +1

    አንቺ ልጅ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ የተለየሽ ፍጡር ነሽ ተባረኪ እኔ ምልሽ ቁምነገር እባክሽ እህትሽን ለልጄ ዳሪልኝ እርሷም ጥሩ ርሁሩህ ነች እንደርሷ ጥሩ ልጅ አለኝና ፈቃደኛ ከሆንሽ ደውይልኝ ክ ሀ ነኝ

  • @cfdrr4583
    @cfdrr4583 2 місяці тому +18

    የልጁ እናት ተባረኪ ልጂሽን አላህ ያሣድግልሽ መልካም ሤነሽ

  • @gizachewregassa1067
    @gizachewregassa1067 2 місяці тому +9

    ሶፊ አላህም ይረዳሀል ይህንን ሠውዮ ህግ ምን እንደሆነ አሣየው።አንተ ግን ዘመንህ ይባረክ።አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ።

  • @MesiZewdu-dq9eg
    @MesiZewdu-dq9eg Місяць тому +1

    ሶፊ በጣም ጎበዝ መልካም ሰው በቸኮሊት አረሳሳሀት።

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 2 місяці тому +42

    ሶፊ ❤እባክህ እኔም ወንድልጅ ነኝ እባክህ ሴቶች እህቶች በቃ በወንዶች መታለላቸው እንዴቆም እንዴው የምክር በቃ የግንዛቤፕሮግራም አዘጋጅ እንዲው ልብ እንዲገዙ እባክህ መጎዳታቸው ይቁም።ይህም ሰው በህግይጠየቅ ???

    • @user-zd7mm3uy4e
      @user-zd7mm3uy4e 2 місяці тому +2

      ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 2 місяці тому +2

      ተባርከ ወንድማችን ❤❤❤❤❤
      በሰደት ላይ ተቀጠለን እኛ ሴቶች በጣም ደንገጥ ነኝ እሩሩሩ ሆድ ባባ እረቅን የምናሰብ ሰዉች ነኝ ግን ወንደች በጣም ጨካኝ ናቸው

    • @bmm3152
      @bmm3152 2 місяці тому

      ትክክል❤❤❤❤❤❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 2 місяці тому +35

    ንብረታን አስመልስላት ሶፍዬ ❤❤❤

    • @MssMedina
      @MssMedina 2 місяці тому

      ንብረትዋ እኮ በስዋ ስም ነው

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 2 місяці тому

      ​@@MssMedinaለሚስትየውስም አዞርኩአለችኮ😢

    • @zamzam372
      @zamzam372 2 місяці тому

      በፈቃደ በሚስትየዋ ስም አድርጌዋለሁ አለችኮ

  • @user-zx1ym2ww4w
    @user-zx1ym2ww4w 2 місяці тому +1

    የልጂዉ እናት ጎበዝ ነቸ

  • @solomongirma4758
    @solomongirma4758 Місяць тому +1

    ለሚሰቱና ለልጁ ብለሸ ሰላረግሸ የተሻለ ጠብቂ እግዝአብሔር መፍቴ አለዉ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 2 місяці тому +33

    ባክሽ ጥርግ ይበል ቤትሽ ተቀብለሽ አባሪው. ይሄ አያስፈልግም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +15

    ሶፊዬ የኔ መልካም በተቸለህ ይቺን ልጅ ከጎኗ አትለያት ተከታተላት በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ እስከምትረጋጋ አትለያት ሶፊዬ ትለያለህ ❤❤❤❤

  • @hanafetene2338
    @hanafetene2338 2 місяці тому +2

    አይዞሽ እህቴ እዚእብሂር ለነገርች ሁሉ ምክንያት አለው የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሽ ይሆናል

  • @keflahailu5365
    @keflahailu5365 2 місяці тому +2

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል በርቺ ጠንኪሪ አደራ ለሴጣን መንገድ አትስጭው።

  • @SalihabarkedaSalihabarkeda
    @SalihabarkedaSalihabarkeda 2 місяці тому +15

    የልጅ እናትይዋ አስተዋይ ናት

  • @habibaethiotube9598
    @habibaethiotube9598 2 місяці тому +21

    የቀበሌ ቤትና ወንድ አንድ ናቸው

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 2 місяці тому

      ከከከከ

    • @kenumulaw8007
      @kenumulaw8007 2 місяці тому +1

      ምን ቤት ሽት ቤት ነው እጅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @eexx1265
    @eexx1265 2 місяці тому +1

    ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህነኝ በርታ ብርታት ላተ ደግ አደረከው እነቀው የስደትን ኑሮ የሠውን ፊት ያየ ያውቀዋል

  • @EmaFkr-dv1hg
    @EmaFkr-dv1hg 2 місяці тому +3

    እኔ በደህና ጊዜ ትለያይተናል ፍቅረኛ የለላችሁ ላይክ አድርጉኝ😍👌

    • @user-jj8xy2td1x
      @user-jj8xy2td1x Місяць тому

      ቀሰደት ፈቅረኛ ባል አያሰፈልግም ነጳ ሑነሽ ስራሽን ሰረተሽ ከዛ ቡሓላ ሑሉም ይደረሳል

  • @user-bl6dp6mp8n
    @user-bl6dp6mp8n 2 місяці тому +14

    ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነችኝ እባካቹህ ተጠቀቁ😢😢😢

  • @MyName-uk9pw
    @MyName-uk9pw 2 місяці тому +21

    አር ሶፊ አንተ ጋ ሚመጡ ሰዎች ታአምረኛ ናቸው ወላሂ የነፎዚን እና ሁሴን ስል የሳ ደም ባሰ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰውች አሉ ወላሂ ታምር ነው

    • @djhs4135
      @djhs4135 2 місяці тому +1

      በጣም ጀግኖሴትነች ያሰላም

  • @meazi01
    @meazi01 Місяць тому +1

    ጌታ ይባርካት እግዚአብሔር የበለጣ ይስጥሽ ጡሩ ምሳሌ ነሽ ለብዙ ሰው ሁሉን ነገር ትተሽ ወጣሽ

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 2 місяці тому +2

    የኔ ዉዴ እህት አይዞሽ እኛ የስደትኖች ትንሽ እካፋንል❤❤❤😢😢😢😢😢