ሁሴን እና አብዲ ተጣሉ🙄ከፎዚያ ባል አዲስ ነገር ሰማን|ዱካ ሾው duka show |addis kememoch|hab media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 кві 2024
  • ሁሴን እና አብዲ ተጣሉ🙄ከፎዚያ ባል አዲስ ነገር ሰማን|ዱካ ሾው duka show |addis kememoch|hab media
    ያልተጠበቀ ነገር ተፈጠረ ፎዚ አልቅሳ ወጣች 😭 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ያልጠበቅነው ነገር ሰማን😭የፎዚን ባል አገኘነው 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    2 ብልት ያላት ሴት መጨረሻ!!የባሏ ያልተጠበቀው
    ወሳኔ!!
    የባለሀብቱ ልጅ የቤት ሰራተኛ መስላ የአባትዋን ደም
    ለመበቀል ቤታቸው ገባች። ከ አባትዋ ገዳይ ጋር ፊት
    ለፊት ተፋጠጠች።
    ፊልም የሚመስለው እገታ !!5ዐዐ.ዐዐዐሺ ብሩ እና
    መዘዙ!!
    ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ፎዚ ላገባ ነው አለችኝ 💍|duka show/ዱካ ሾው |addis kememoch|hab media
    ክፍል አንድን ላላያቹ ሊኩን ይጫኑ👇 • ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ልጁ ተገኘ አል...
    ለ ብር ብዬ ከዳሁት😭ልጁ ተገኘ አልፈልግሽም አላት ብዙ መስዋዕትነት የከፈለልኝን |addis kememoch|hab media
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Ebs
    hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new videoarada plus, arada plus 2, arada plus new, arada plus part 2, arada plus youtube, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus this week, arada plus part 1, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada, addis chewata part 1, addis chewata prank
    ክህሎት ሚዲያ, ክህሎት ሚድያ, ክህሎት አካዳሚ, ክህሎት youtube, ክህሎት ዩቱብ ቻናል, ክህሎት ዩቱብ, ክህሎት ቻናል, ክህሎት ቲዩብ, የሽያጭ ክህሎት, የአመራር ክህሎትaddis kememoch, addis kememoche, addis kememoch today, addis kememoch new, addis kememoch 2, addis kememoch 1, addis kememoch 3, addis kememoch part 3, addis kememoch part 2, addis kememoch media
    eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
    ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa lijTigrai news,Getachew Reda,Azeb Mesfin,/ Taye Dendea,Ethiopia news,Amhara Regional state,Tplf,Jawar Mohammed,Abey Ahmed,Semehal Meles,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,addiskimemoch,tindochu,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,rohe media,janny,ethimeznagna,Unique ህይወት,addis kememoch,addis radar,kehlot,እንዳልክ ቲዩብ,Addis chewata,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,zenajokers,danibrascow,helloaddis,yensrayen,arada plud media,arada plus,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,አራዳ ፕላስ,ክህሎት,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,cherkoseshow,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ,tireta media,ሮሔ ሚድያ,ትርታ ሚዲያ,arada plus ሹገር ማሚ,endalk tube,dukashow,አራዳ ፕላስ 2,habmedia,adagnu,hab media ሃብ ሚዲያ,mikomikee,arada plus 2,arada plus tube,arada plus አራዳ ፕላስ,endalk tube እንዳልክ ቲዩብ,endalk tube 2,tireta media ትርታ ሚዲያ,rohemedia,tirtamedia,hubmedia,tireta media ትርታ ሚዲያ 2,shegerdigtal,arada plus አራዳ ፕላስ 2,ethiomeznagna,endalktube,addiskmemochaààa,addischewata,addisradar,
    #ዱካ_ሾው_duka_show#Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    #Ab_tube _አብርሽ ቱዩብ#Eyoha_media
    #addis_chewata_youtube
    #endalk_tube_2
    #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #addiskememoch #ክህሎት #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    ‪@habmedia1257‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@AddisChewataOfficial‬ ‪@Addiskememoch‬
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @KumNeger-uc3et
    @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +100

    የመጀመሪያውን ክፍል ያላያቹት ሊኩን በመጫን ማየት ትችላላቹ👇ua-cam.com/video/f_WxaEHUZdE/v-deo.htmlsi=KQWbjO4QkrE1CuqF

    • @user-fu1vv3sn9c
      @user-fu1vv3sn9c 2 місяці тому +2

      አረ ሶፊ ምን ጉድነው መለ በለቸው ሙስልም አደሉም በአለህ እዴት በኒከ ለይ ኒከ አረ በአለህ አለሀን ፍሩ ከዲነቹ አትውጡ በጠም የሰዝነል ሶፊ ሙስሊም እህት ወድሞችህ ነቸው አስተከክለው በትደር ቀልድ ዬለም ሁሴን ጥፈት አለበት😭😭😭😭

    • @zm5638
      @zm5638 2 місяці тому

      እምን ደረሱ ቀጣይ

    • @user-rx1vh4pq2k
      @user-rx1vh4pq2k 2 місяці тому

      ያረቢ ወላሂ ሁሱና ፎዚ እንዲጋቡ ዱአ አርጉ ወላሂ አይቸ እሰከመጨረሰ ቸኮልኩ

    • @zm5638
      @zm5638 2 місяці тому

      @@user-rx1vh4pq2k እኔም

    • @seadi7539
      @seadi7539 2 місяці тому +1

      በአላህ የቀጣዩን ቪድዮ እዳታቆዩት

  • @user-ct9vv9sv9j
    @user-ct9vv9sv9j 2 місяці тому +276

    ሶፊ ቪደው ቶቶሎ ይልቀቅልንየምትሉ

    • @tedrsa5547
      @tedrsa5547 2 місяці тому +2

      ውይ ነግር ዉደታ 😂😂😂😂

    • @user-ct9vv9sv9j
      @user-ct9vv9sv9j 2 місяці тому

      @@tedrsa5547 ክክክክክክ

    • @user-fu1vv3sn9c
      @user-fu1vv3sn9c 2 місяці тому +2

      አዎ ይልቀቅ👍👍👍👍

    • @user-to8qi9nu7k
      @user-to8qi9nu7k 2 місяці тому

      Awo ylekeklin sra mesrat alchalkum mechereshaw eskay

    • @RozaRozy-my2dg
      @RozaRozy-my2dg 2 місяці тому +1

      አዎ ይልቀቅ

  • @addisw1713
    @addisw1713 2 місяці тому +74

    ፎዚ ና ሁሴን ተጋብተው ለማየት የተመኝ እንዴ 👍

    • @FddggGgghh
      @FddggGgghh 2 місяці тому

      እደዉ ገና ፎዚ የበፊቷ ስለሆነ ሁዩ ትጎዳ 😮

  • @Rwuda
    @Rwuda 2 місяці тому +110

    በጣም ያሳዝናልም ያሳፊራልም ካንድ ሙስሊም የማይጠብቅ የጂህልና ጥግ እና ድግነቱን በሌላ ጥቀመው እንጂ በኒካህ ላይ ኒካህ በመዳረ ነው ምን አለ ዲናችሁን በትንሹእኳ ብታውቁ

    • @ShibibaAtoipi
      @ShibibaAtoipi 2 місяці тому +2

      አሁንማ አበላሹት የበፊቱን ኒካህ ሳያፈርሱ ? ይከብደል እንዳውም ይሄኛው ነው ከባዱ ኒካሁ አለመውረዱ

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 2 місяці тому +11

      ኒካሁ ላወርድ እየተነጋገርንበት ነው ከመግባትዋ በፊት ብሎዋል እሷ እንዲ ምታረግ አይደለችም አረጋጉት አድምጡ እስከ መጨረሻው

    • @user-ir6vp9ls7c
      @user-ir6vp9ls7c 2 місяці тому +2

      ወላሂ በጣም ከባድ ነው ላሀዉላ ወላቅወተ ኢሊህ ቢላህ አላህ ከዚሀሰ ጠብቀን አኡዙቢላ ጭራሺ ሚስቱን ሚስቱኮ ናት ኒካዉ ታለ

    • @zinab8199
      @zinab8199 2 місяці тому

      ሰርጉኮ ቀርቧል ብለዋል ደሞ ግዴታ ይዳ መሙላት አለበት ወዲያው ተፈታ ወዲያው ማግባት አትችልም​@@qtrdoh2067

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому

      ወይኔ ጉደ ኒካሁ አለደ እኔኮ የተለያዩ መሥሎኝ ነዉ አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ነገር ሁለተኛ እራሡ ቢያገባት ይሻል ነበር ሙበሃን አሏህ

  • @ferihatube
    @ferihatube 2 місяці тому +260

    ሁሴን ይሸለምልን የምትሉ 👍

    • @tube9011
      @tube9011 2 місяці тому +3

      😮ምኔን ነው ደሞ Mesten sayfeta lagaba yale sew new iko demo yeshilem telalec 😅😅😅😅

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 2 місяці тому

      ሁለታችሁም ትክክል ናችሁ ንጹህ ልብ ሥላለው ቢሸለምም ግን ኒካሁን ሣይፈታ ይሄን በማድረጉ ግን ሸልማቱ ውድቅ ይሁን ቤተሠብ 😂😂😂😂​@@tube9011

    • @hawaahmed9547
      @hawaahmed9547 2 місяці тому +2

      ምኑ ይሸለማን ደግሞየሄ ወላዋይ

    • @halima7993
      @halima7993 2 місяці тому +1

      በደብ የሸለም

    • @tube9011
      @tube9011 2 місяці тому

      @@halima7993 edmshin Awce 🫣🤳🏻🤣

  • @sadiasadia1200
    @sadiasadia1200 2 місяці тому +79

    ማንናማነችዉ የተጋቡት በአላህ ሁሴን እና ፎዚ ይጋቡ❤❤ 😢😢ሁፍፍፍ አብራችሁ ኑሩ

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f 2 місяці тому +4

      የኔም ምኞት ነዉ ጌን ለሁሴን እኮ ሚስቱ ናት ገና አልፈታትም 😢😢

    • @user-qn9uz6yl4k
      @user-qn9uz6yl4k 2 місяці тому +6

      ​@@user-ri9im8bj5fሳይፈታት እንዴት እሶ በኒካ ላይ ሌላ ልታገባ ተነሳች ከዚህኛዉጋር እኮ ዝሙት ነዉ እሚሆነዉ

    • @ElizabethEshete
      @ElizabethEshete 2 місяці тому +1

      በጣም የዋህ ንጹሕ ልጅ ነው።

    • @mohmmed702
      @mohmmed702 2 місяці тому

      ሁሴንና ፎዚ❤እልልልል

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 2 місяці тому

      ሁለቱንም ያግባቸው ወላ

  • @user-hf3qz3uw9m
    @user-hf3qz3uw9m 2 місяці тому +95

    ወላሂ ከባድ ነው ግን ሁሱ ትልቅ ስህተት ነው ኒካህ እያለ ለወድሙ እዴት አሳልፎ ይሰጣል በኢስልምና ሴት ልጂ በኒካ ዋ ላይ አታገባም ሁሉም ነገር ከኢስላም ውጭ ነው አላህ ሂዳ ይስጣችሁ

    • @guest_007family5
      @guest_007family5 2 місяці тому +3

      ለመፊታት እያወራን ነበር አለች እኮ

    • @hikmayesuf-ep3js
      @hikmayesuf-ep3js 2 місяці тому +7

      ​@@guest_007family5 ግን አርፍደዋ. እዚህ ኛው ጋር የሰርግ ድግስ ላይ አይደሉ ከተፋቱ ቡህርላኮ ሶስት ወር መቆየት አለባት. ቶሎ መጋባት አይችሉም

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs 2 місяці тому +2

      ረ ወይኔ ጭራሽ ኒካህ አላወረደምደ

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 2 місяці тому

      @@Zmzm-uy1qs አልወረደም አሉ

    • @user-kt1ok3cx1r
      @user-kt1ok3cx1r 2 місяці тому

      ኒካህአድርግዋልዴ ​@@hikmayesuf-ep3js

  • @AbuTewhid
    @AbuTewhid 2 місяці тому +21

    😢😢SOFI 😢😢😢 ሶፊ አደራ ሀላፊነትክ ተወጣ ሁሴን ከፋታት ደግሞ ሁሴን ብፈታትም አብዲን ከማግባተዋ በፊት የኢዳ ጊዜ መቆየት አለባት አለበለዚያ ዝሙተኛ እንዳይሆኑ please please 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vi1wb4ij4x
    @user-vi1wb4ij4x 2 місяці тому +73

    ሱበሀን አላህ ኮሜንቶች ግን ምነው ኒካሁን ሳያወርዱ ትላላችሁ አጂብ ህፃን አይደሉም ሲቀጥል ሁሉንም ለኛ ካልነገሩን ማለት የለብንም ኸይር

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 2 місяці тому +1

      ትክክል ያልበላቸዉን ነዉ የሚያኩትወላሂ

    • @user-oy6uk8is9b
      @user-oy6uk8is9b 2 місяці тому +3

      ትክክል ወላሂ

    • @user-vq2pq3ov3w
      @user-vq2pq3ov3w 2 місяці тому +1

      እደ እሱ ራሱኮ ተናገረ ምን ማለት ነው

    • @abatezebiba
      @abatezebiba 2 місяці тому

      Wellahi Berkahugni

    • @hdbbcbgfg916
      @hdbbcbgfg916 2 місяці тому

      صح والله

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 місяці тому +36

    ፎዚዬ ሁሴን ይሻልሻል 100% የምር ዘመናቹ ይለምልም እህቴ አስቢበት 🙏🙏❤❤❤❤

  • @user-ct1wr5fh7l
    @user-ct1wr5fh7l 2 місяці тому +101

    የአላህ ያረብ ሁሴን ለሀዩም ለፎዚም የሚገባቹው ሁሱ ብቻነው እደኔ ደስ ያለው ብቻ ከመጀመሪያው ቪዲኦ ጀምሮ እደኔ የተመኘ ዱአ ያረገ ብቻ በላይክ ያሳየኝ

  • @user-mo7hv4tw1r
    @user-mo7hv4tw1r 2 місяці тому +13

    ፍቹ ላይ አንች ላይ ችግር አለ ኒካ እያለሽ የሰው ሚስት ነሽ እኮ ሰርጉ ደረስ እያልሽ ነው ተፈተሽ 3 ወር መጠበቅ አለብሽ 3>ጊዜ የወር አበባ ማየት አለብሽ

    • @eamameyeamamey3575
      @eamameyeamamey3575 2 місяці тому

      እኛም ጎረቤት ሙስሉሞች እደዚህ ሲሉ እሰማለሁ ቆይ እኔም አልገባኝ ኒካ ሳይወርድ ለሰርግ ሽር ጉድ ምንድነው

  • @user-ld7sx4is2s
    @user-ld7sx4is2s 2 місяці тому +11

    እኔ የምመስለኝ ሁሴን ና ፎዝያ ይጋቡ ምክንያቱ ንካ አለ እያሉ ነዉ ሀያትና ፎዝያ ይስማሙ ና ያግባት ሁሴን ና አብዲ አስታርቃቸዉና ወንዲምነታቸዉ ይቀጥሉ ምክንያቱ በእስልምና ቁርአን እንደቀራሁት ሴት ልጂ ንካ እያላት ሁለተኛ ንካ አታስርም ወንዲ ልጂ ግን ይችላል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @ZeynebBur
      @ZeynebBur 2 місяці тому

      ታረቁእኮ

  • @JemalMd
    @JemalMd 2 місяці тому +44

    የፈለገ ጥሩ ሰው ብትሆን ሁሴን እና ፎዚ ጥፋተኛ ናቺሁ እንዴት በኒካህ ላይ ኒካህ ታስባላቺሁ እናተኮ ሙስሊም ናቺው 😢ደዩስ ነት ነው በዚህ ጥሩነት አይለካም

    • @hathat7509
      @hathat7509 2 місяці тому +1

      ዲኑን በትክክል አለማወቅ ነው

    • @meditube226
      @meditube226 2 місяці тому

      እኮ ጀማልዬ

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 2 місяці тому

      የኔምጥያቀነው

    • @user-cw2ui5zc4y
      @user-cw2ui5zc4y 2 місяці тому

      እኮ

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 2 місяці тому +1

      ሰማክምንዴ ወንድሜ ኒካችንን ልናወርድ እያወራንበት ነው አለችኮ ፎዚ😢 በደንብ ሳታዩ ሳታደምጡ ለምን ትኮምታላቹ

  • @zainabaman3561
    @zainabaman3561 2 місяці тому +21

    ሀያት በጣም ትልቅ ናት ትክክል ናት ባለፈው ሁላችሁም ጥፋተኛ ናት አላችሁ❤

    • @maryamm1164
      @maryamm1164 2 місяці тому

      እኛያልናት ወዳቪዶውንእዳየችው ለምንቶሎአልተናገረችም ነው

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f 2 місяці тому +46

    ሲጀመር ሙስሊም ሆናችሁ ኒኪህ እዪላት ሌላ ኒካህ ማድረግ አይቻልም ከተፈታይ ቡሀላ እራሱ ሂዳ የሚባል ነገር አለ እረ አሴተዉሉ 😢😢😢

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 2 місяці тому +8

      አሁን ቢፈታት ኢዳ የላትም በማግስቱ ማግባት ትችላለች ምክንያቱም ከተለያዩ ቆይተዋል አመታት አስቆጥረዋል

    • @Sare-wc7sc
      @Sare-wc7sc 2 місяці тому +3

      ሁሉንም ሚዲያላይ ስላላወጡት እጂ ከኛበላይ እነሱ ስለዲናቸዉ ያቃሉ ቢፈታት ነዉ ስለኒካ የተወራዉ እጂ በኒካላይ ኒካ እዴትይሆናል ቪዲወዉ ደሞ እየቆየ ነዉ የሚመጣልን ​@@mehbobamahnooba

    • @jpsh4976
      @jpsh4976 2 місяці тому

      በገጠር ከእስልምና የወጣ ሀራም ስራ አለ እሱም ሙሀለል ብለው ይጠሩታል ይመስለኛል ጭምልቅልቅ ያለ ሂወት እሚኖሩት ሂዳያውን ይስጣቸው እውቀት የለም ሙቀት እንጂ

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r 2 місяці тому

      ማነው እደዛ ያለው መጀመሪያ ተማሪ እህቴ​@@mehbobamahnooba

    • @Zmzm-uy1qs
      @Zmzm-uy1qs 2 місяці тому

      ​@@mehbobamahnoobaእንደት ኢዳ የላትም አላትጅ

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 2 місяці тому +7

    የዉነት ዉሴን የሚባለዉ ልጅ ምን አይነት አይምሮ ነው ያለዉ ታደሎታል የምር እደዝህ አይነት ልጅ ለምጀመርያ ነው ያየሁት እግዚአብሔር የልብህን ምሻት ይፈፅምልህ

  • @user-fu1mg9je5n
    @user-fu1mg9je5n 2 місяці тому +28

    ሶፊየ የኔ አመለ ሰናይ ስወድህ የኔ ወድም አተ የገባህበት ነገር መጨረሻው ያመረ ነው

  • @user-k710
    @user-k710 2 місяці тому +14

    እንኳን ፎዚና አብዲ አልተጋቡም ምክንያቱም ንካቸው አልወረም በሀራም እኳን አልተቃጠለች
    ሁሱ ፎዚ ሀላል ናት ሚስትህ ናት እንደ ሸሪሀው

  • @yeabebaye9942
    @yeabebaye9942 2 місяці тому +9

    ሁሴን እምትባል ሰው ግን እውነት የዚህ ዘመን ሰው ነው አይዞህ የዋህ ፈተና ይበዛበታል ያልፋል

    • @mwje1289
      @mwje1289 2 місяці тому +1

      ምስኪን የኔ ቢጤ ነገር ነው

  • @trr1069
    @trr1069 2 місяці тому +12

    ስለዚህ የእዉነት እደሱ ከወደደዉ አብዲ ዉለታ ይዋልለት ለሁሴን ያጋባቸዉ ሁሴንንና ፉዚን

  • @JamilaM123
    @JamilaM123 2 місяці тому +16

    ዛሬ ይለቀቅልን የምትሉ ላይክ አርጉ እስኪ ማነዉ እደኔ መጨረሻው የናፈቀው🎉🎉❤

  • @MamiMami-lm8xn
    @MamiMami-lm8xn 2 місяці тому +9

    የኔ ምሰኪን ሁሴንየ ባተ ህሊና ምታሰባቸው ሁሉ መልካም ናቸው እውነት ደግሰው ነህ በቃ ከፎዚ ጋ ተጋቡ እዳታዝን

  • @neimatube5439
    @neimatube5439 2 місяці тому +7

    ኒካህ ሳታወርዱ ወደሌላ ትዳር ማሰብ የለባችሁም ነበር አላህ ያዉቃል ሸሪአ ጠይቁ ኡስታዞችን ወይም አፍሪካ ቲቪ ላይ

  • @shemim6079
    @shemim6079 2 місяці тому +11

    ሁሴን ትክክል አልሠራም እንደኔ ግን አብዲን አሳዝነዉታል ፎዚም ብትሆን ኒካ እንዳላት እያወቀች እንደት በአብዲ ቀልዳችኋል 😢😢

  • @QerFfg-gk4kq
    @QerFfg-gk4kq 2 місяці тому +19

    የአብዱ ጥፋት እሷ እኔ ጓደኛህ ስለሆነ ታውቃለህ ብየነው የማስበ ስትለው መረዳት ነበረበት

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 місяці тому +14

    ሁሱ ጥሩ አስቦ ቢሆንም አብድም እውነታ አለው ነገሩ በጣም ከባድ ነው ኡፍፍፍ በጣም ይጨቃል አላህ ጥሩ ነገር ያስማን

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 2 місяці тому +17

    አብዲማወቅነበረበት100%

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому +1

      በጣም አሣዘነኝ አሥቡት መጨረሻ ላይ ሢሠማ ምን እደሚሠማዉ

  • @user-kw8sp4oz4o
    @user-kw8sp4oz4o 2 місяці тому +38

    ፎዚ ሁሴን እናጠምር የምትሉ ላይክ የመዳም ቅመሞች

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 2 місяці тому +24

    ሰሉ አለ ሀቢብ ❤ﷺ❤️

    • @ali-tt5om
      @ali-tt5om 2 місяці тому +1

      ሠለላህአለይህወሠለም

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 місяці тому +1

      ሰለሏሁአለነብይና ሀቢቢና ሞሐመድ

    • @nazrul4837
      @nazrul4837 2 місяці тому +1

      ስልላህ አለይሂ ወሰለም

    • @user-os8fp2hw8b
      @user-os8fp2hw8b 2 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-zh9wp6qg5r
      @user-zh9wp6qg5r 2 місяці тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 2 місяці тому +20

    ሶፊ ግን የስራህን ለምን አዘገየህብን. በጉጉት ስጠብቅ ከረመኩ ❤😂 እስኪ ልየው

  • @QerFfg-gk4kq
    @QerFfg-gk4kq 2 місяці тому +40

    አስተውሎ ላየው ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ሁሴን ነው

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +2

      👍👍👍

    • @bintahmed
      @bintahmed 2 місяці тому +9

      ምን አጠፍ ሁሴን ሀላስ ፈቷትየል እደ ሲቀጥ ጥሩ መልካም ልጅ ተሆነች ለመልካም ጓደኛው ነው ሊድራት የወሰነው

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 2 місяці тому +3

      መቼ ፈታት 😂​@@bintahmed

    • @user-rj5wr8gq2b
      @user-rj5wr8gq2b 2 місяці тому +2

      ሁሳን በጣም ራስ ወዳጅ ነህ እዴ ወድም ማለት ላተ ምድነው ጥፋተኛው ሁሳን ነው

    • @makiyaahmed758
      @makiyaahmed758 2 місяці тому +1

      ​@@KumNeger-uc3etሶፊ በአላህ አድራሻቺሁን

  • @mdali-jc3jz
    @mdali-jc3jz 2 місяці тому +8

    ሁሴን ሁለታችውንም ያያዝየምትሉ ወላሂ ፎዚ በጣምአሰለቀሰችኝ መጨረሻውን አላህያሳምረው 😢😢😢

  • @user-hl9io9rm4l
    @user-hl9io9rm4l 2 місяці тому +9

    ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንድ ሰው በንደት ውስጥ እያለ ፍርድ አይስጥ ብለዋል

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 місяці тому +1

      ሰለሏሁአለይሂ ሃቢበና መሐመድ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 2 місяці тому +8

    ሁሉም ነገር በውስጥ መያዝ አደጋው ከባት ነው ግልፁኝ ነት መልካም ነው ሁሴን ለወደፊትህ❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @Rabiia6643
    @Rabiia6643 2 місяці тому +5

    ቀጣዩን ቶሎ ልቀቁልን ሶፊ እንዳይቆይብን ልቤ ተጠልጥሎ ቀረ

  • @zm5638
    @zm5638 2 місяці тому +6

    ሀዩ ሀዩ አትበል ጠከር በል እራስህን ጠብቅ ሴት ብትሄድ ሴት ይመጣል ልጅ የለህ አትጨነቅ እሷ ናት ፍቅር ጠይቃህ የመጣችው አትልመጥመጥ

  • @user-dh6mq1wf1f
    @user-dh6mq1wf1f 2 місяці тому +7

    ሁሱ እዲለኛ ነህ የዚህ ዘመን ዉዱነገር ሁሉ አንተዘንድ አለ. መሻአላህ መጨረሻዉን ሄይርአድርጎ ያሰማን

  • @rukiayimam3497
    @rukiayimam3497 2 місяці тому +5

    ኮሚተሮች አረ ተረጋጉ እነሡምኮ አሊሞች እየጠየቅን ነው ስለኒካሀችን ምን ማዲረግ እዳለብን እያለች ነበር ፎዚ ደርሳችሁ አሊም አሊም አጫወታችሁሳ ነው ሁሉንም ካልሠማን አላችሁ ተቆራርጦ ዋናውን ነጥብኮነው የሚለቁት

    • @redirani-rt5kb
      @redirani-rt5kb 2 місяці тому

      አስከ ሰርጉ ቀን ሊያቆዩት አስበው ነበር የእውነት ጨዋታ ነው የሚመስለው ለማንኛውም መጨረሻቸውን ያሳምረው

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z 2 місяці тому +29

    ስጠብቅ ነበረ አላህ መልካም ነገር ይወፍቀን ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን አሚን በሉ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +4

      🤲🤲🤲🤲🤲

    • @cgf8399
      @cgf8399 2 місяці тому +1

      አሚንንንንንአላህይጠብቀን

    • @alfalah6548
      @alfalah6548 2 місяці тому

      አሚንንንንን

    • @d-qf4ob
      @d-qf4ob 2 місяці тому

      🙏🙏🙏

    • @LubabaSaeed-ph6nd
      @LubabaSaeed-ph6nd 2 місяці тому

      አሚን ያረብ

  • @user-xn2wy8xh5t
    @user-xn2wy8xh5t 2 місяці тому +16

    በርግጥ ሁሴን አጥፍቷል ግን አብዲም ግልፍተኛ ነው መናገር እንጅ ማዳመጥ አይፈልግም

    • @user-jt9vv7sf2x
      @user-jt9vv7sf2x 2 місяці тому

      እረ በጣም ምላሱ አጥንት ይሰብራል

    • @Alh973
      @Alh973 2 місяці тому +1

      ሰለተናደደ ነው በሱ ቦታ መሆን ከባድ ነዎ

    • @user-xn2wy8xh5t
      @user-xn2wy8xh5t 2 місяці тому

      @@Alh973 ነገሩ ቀላል አይደለም ግን አንዴ እንኳን ለማዳመጥ መሞከር አለበት እሱ ምክንያትህን ንገረኝ እያለ መጮህ እንጅ ማዳዳመጥ ጭራሽ አይፈልግም

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c 2 місяці тому +9

    ያአላህ የሁሴን መልካምነት ሚስቱን ለጓደኛው እማይታሰብ ነው

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 2 місяці тому +90

    በጉጉት ነበር የጠበቅነው መቼም ለወሬም አንደኛ ነን ሶፊ ቶሎ ቶሎ አትለቅም አንተ ደግሞ ችግር አለቦህ😂😂😂

  • @Alam-gm3pm
    @Alam-gm3pm 2 місяці тому +13

    ምን ያሰማኝ ይሁን
    ጥሩ እንደ ምሰማ ተስፋ አለኝ😢

  • @user-ou1nb4xi7s
    @user-ou1nb4xi7s 2 місяці тому +8

    ቀጣዩን አፍጥነው ሶፊ ለምደው ቶሎ ቶሎ የማትለቅልን ቢዶውን

  • @remlasa4454
    @remlasa4454 2 місяці тому +2

    የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ እዚህ ቤት ፍቅር፣ቅንነት፣አስተዋይነት፣ለሰው ሲሉ መኖርን አይቻለሁ።ሁሴን ንፁህ ልብ የታደለ የወንዶች ተምሳሌት የሆነ ወንድም ነው።ሁላችሁንም እጂግ አመሰግናችኋለሁ፣ሀዩም፣ፎዚም አስተዋይ እንስቶች ናችሁ።ሶፊ ለአንተ ቃላት ያጥረኛል አላህ መልካሙን ሁሉ ይሰጥህ❤

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 2 місяці тому +17

    ወላሂ ሴት ልጄ እንዲ ሽፋንፈን ቁጥብ ስትወን ደስ ይለኛል ሱፊ አላህ ትዳርሽን ይባርክልሽ

    • @user-ho7sj7db5z
      @user-ho7sj7db5z 2 місяці тому

      ቪደዎው እስኪያልቅ ቸኮልኩ ማንን አገባይ ሶፊ?

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 2 місяці тому

      ​@@user-ho7sj7db5zፎዚ ማለቱ ነው 😂ስህተት ነው

    • @kemilaadem6935
      @kemilaadem6935 2 місяці тому +1

      አይይ የኛ ነገር 😅😅😅

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 2 місяці тому +12

    በጉጉት እየጠበቅኩነበር ግንድራማብቻእንዳይሆን ፎዚየኔንግስትአሏህያሳካልሽ

  • @abybitch8991
    @abybitch8991 2 місяці тому +33

    ፎዚህን አታገላቱብን

    • @zekiya7868
      @zekiya7868 2 місяці тому

      አረሁሉም መልካሞችናቸው አላህ ያሥማማችሁ

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 2 місяці тому

      እኮሚሰኪን

  • @user-wv5oi6uc2k
    @user-wv5oi6uc2k 2 місяці тому +12

    ወይ ጉድ ኒካሀ ሳይወርድ ሌላ ሰው ጋር መጀመር የለብሽም ሲጀመር ከተፈታሽ በኋላ ሶስት የወር አበባ ሳታይ ማግባት አትቺይም ነገሮችን አላህ ያግራልሽ

    • @rukiayimam3497
      @rukiayimam3497 2 місяці тому

      ሶስትወር አበባ ማየት አለባት የምትይውኮ አብረው የኖሩ ሢሆኑነው ይሄኮ የቆየ ኒካሀለው እሡና እሳ አብረው ከኖሩ ቆይተዋል ስለዚህ ስህተቱ ኒካሀውን አለማውረድነውጂ መቆየት አይኖርባትም

    • @user-wv5oi6uc2k
      @user-wv5oi6uc2k 2 місяці тому

      @@rukiayimam3497 ያም አለ ይሄ ቢአንስ አንድ ግዜ ማየት አለባት ወዲያ ተፈታ ማግባት አትቺልም ሲጀመር የሱ ኒከሀ እያለ እዚሁሉ ጣጣ መግባት አለባት ብየ አላስብም

    • @user-wv5oi6uc2k
      @user-wv5oi6uc2k 2 місяці тому +1

      @@rukiayimam3497 እደው ሸሪአው የሚለው ሂዳዋ እስከምጨርስ ድረስ ከሱቤት መውጣት አትቺልም ነው ሩቅም ሆነ ቅርብ ይሄ ግድ ነው

  • @ymerase
    @ymerase 2 місяці тому +22

    ታዳ እንዴት ኒካህን ሳትፈታ ለሰው ታስተላልፋታለህ ሁሴን በጣም ጥፋተኛነህ ሁለተኛ ኒካህ ለሷኮ አይበቃላትም እስልምናውን በደብ ተረዱትጂ አሁንም ሚስትህናት ፎዚ

    • @user-xn2wy8xh5t
      @user-xn2wy8xh5t 2 місяці тому +1

      ሲመስለኝ የኒካህን ደረጃ ባግባቡ አልተረዱትም

    • @hathat7509
      @hathat7509 2 місяці тому

      በትክክል​@@user-xn2wy8xh5t

    • @user-rd2tt4nc3e
      @user-rd2tt4nc3e 2 місяці тому +1

      እሶስ ኒካ ሳይወርድላት ለምን ሌላ ለማግባት አሰበች እንደ ኒካ ለማውረድ አደል እንደ ሴቶች ብር ሁላ ከፉለው የሚፈቱት 😂😂

    • @ymerase
      @ymerase 2 місяці тому

      @@user-rd2tt4nc3e የፈታት መስሏት ይሆናላ እሱነው ጥፋተኛው

    • @user-rd2tt4nc3e
      @user-rd2tt4nc3e 2 місяці тому

      @@ymeraseእንደት ነው የሚመስላት እስካልሰማች ድረስ አለፈረሰም

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 2 місяці тому +9

    አላህ ሆይ ኸይር አሰማኝ😢

  • @rehana9542
    @rehana9542 2 місяці тому +4

    በሉ ቀጣዩን ልቀቁልን ምንም ሊገባን አልቻለም

  • @trr1069
    @trr1069 2 місяці тому +6

    አቦ አታስጨንቁት እፎፎፎፎፎፎፎ ወላሂ እኔም አብሬ ተጨነኩ😢

  • @maryem9100
    @maryem9100 2 місяці тому +4

    ሱበሀንላህ ይሄን መሰናከልት ያመጣወ አላህ ለከይር ነበር ለካ ምክናቱም ኒካዋ ከወረደ በኋላኳ 3 ወር መጠበቅ አለባት ከፈጣሪጋር ከመጣላት ከፍጡር ጋር መጣላት ይሻላል አላህመጨረሻዉን ያሳምረወ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 місяці тому

      ደስ የሚል ኮመንት አላህ ይጨምርልሽ የኔ ዉድ እህት

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 2 місяці тому +2

    ሁሴን ምርጥ ሰው ነው የሚስቱን ልጆች ልጆቸናቸው ብሎ የሚቀበል አስተዋይ ሰው ነው እንኳን ሁለት 4 ቢያገባ ይገባዋል መብሩክ ብያለሁ

  • @user-sn5ee2ch9p
    @user-sn5ee2ch9p 2 місяці тому +11

    ኸይር አሰማን

  • @zdwtube44
    @zdwtube44 2 місяці тому +36

    እዴ በኒካ ላይ ኒካ ሊያስገባ ነበረዴ ለምን ሳይፈታት ይድራል ሆ 😢😢ሁሱ መጄመሪያ አብራርቶ መናገር ነበረበት
    የሚል ትክክል ናት እኔም የአብዲ አነጋገር አናዶኝ ነበር

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 2 місяці тому +3

      ልናወርድ ሽማግሌ አናግረናል አሉ እኮ እስከ መጨረሻው ስሙ ነወይስ አታዳምጡም

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh 2 місяці тому +6

    የኔቆጆ ፎዚ አለባበሡዋንሥወድላት

  • @user-hl9io9rm4l
    @user-hl9io9rm4l 2 місяці тому +9

    እድሜ ልክሽን ገደብ የለውም እህቴ እስካላወረድልሽ ድረስ የአመት ገደብ የለውም የምን 20 አመት ትያለሽ

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k 2 місяці тому +4

    ፎዚዬ የኔ ሙሉ ሴት የኔ ስደተኛ መልካም ነገሮችን በሙሉ አላህ ያጋጥምሽ ሶፊያችን በጉጉት እየጠበቅን ነበር

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 2 місяці тому +15

    እኔ ምንም በህይወቴ የደነቀኝ የሁሴን መልካምነት ሁሉም የየራሳቸው ግሩም የሆነ መልካም ልብ አላቸው ማርያምን መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @user-lt8xh5zt7k
    @user-lt8xh5zt7k 2 місяці тому +11

    እውነት ለመናገር በደንብ ታረዱት እሱ ለሁለቱም አዝኖ እሷን የሚወዳታል እሱንም ይወደዋል ሁለቱም መልካም ናቸው በማለት አስቦ ነው እንዲጋቡ የፈለገውን ተረዱት በጣም ነው ያሳዘነኝ የይቅርታ ልባለሁ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻን ያሳምርልህ

    • @medinaseid4251
      @medinaseid4251 2 місяці тому

      ትክክል

    • @user-uy3ht6rm2x
      @user-uy3ht6rm2x 2 місяці тому

      ሳህ ወላ እኔ ለራሱ በጣም ነው ያሳዘነኝ ሁሴን በመልካም ያሰበው ችግር አዝሎ መጣበት

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn9308 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር የሁሲንን።ነገር መጨረሻውን አሳምረህ አሳየን🙏🙏🙏

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 2 місяці тому +4

    የኔ ሚስኪኖች ሶፉና ሁሴን ተጨነቃችሁ ኡፍፍፍ ለኸይር ነው አብሽሩ የሰው ልጅ ፈተናው ብዙ ነው በዚ ዱንያ ላይ አህህህህ ዱንያ

  • @HawaHawa-bq6mj
    @HawaHawa-bq6mj 2 місяці тому +17

    ፎዚ ምንም ጥፉት የለባትም እኔም ብሆን በሱ በኩል የመጣ ስለሆነ ያውቃል ብዬ ነው እማስበው ሁሴን ምን አስቦ እዳነገረው እጃ ደግሞ ኒካው አለ ሰርጉ ደርሶል 😮 በኒካ ላይ ኒካ ልደርቢ ነው በዛላይ ሂዳ አለ ቀለል አርገሽ እኮ ነው ያየሽው

    • @user-dw3bm2wn2j
      @user-dw3bm2wn2j 2 місяці тому

      ቀላል ጥፋት አለባት የመጀመሪያ ጥፋቱ በኒካህ ላይ ሌላ ወድ ማዉራቷ ጥፈተኛ ነች

    • @HawaHawa-bq6mj
      @HawaHawa-bq6mj 2 місяці тому

      @@user-dw3bm2wn2j መገር አለመገሩ ላይ እጂ የኒካው ነገር አስገርመውኛል ሁለታቸውም አለች ደግሞ ኒካውም አለ ሰርጉም ደርሶል ፎዚ ምነው ዞረብሽ

  • @Zenzem-si7rc
    @Zenzem-si7rc 2 місяці тому +11

    በጣም ደስ ይላል ሳፋዬ ትለያለህ

  • @user-eh8xt3fo6g
    @user-eh8xt3fo6g 2 місяці тому +10

    በጣም ተጨንቂ ነው የከረምኩት በነሱ ሂወት የአላህ

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +1

      🫶🫶🫶🫶

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 2 місяці тому +2

      ሶፊ መቀጣት አለበት ቶሎቶሎ ይምጣልን,በጭቀት ከምንከርም

  • @user-rw9cz1fh4q
    @user-rw9cz1fh4q 2 місяці тому +4

    ሁሱ አሳዘነኝ😭😭

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 місяці тому +3

    ሁሴን ልክ አይደለም የምትሉ

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 2 місяці тому +10

    ሁሴን መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ በሂወትህ ይሙላልህ እደዚህ አይነት ሰው የመጀመሪያየ ነው ሳይ ❤❤
    ሶፊም ተባረክ መልካም ሰው ነህ ❤

  • @user-sq2gf1ej7u
    @user-sq2gf1ej7u 2 місяці тому +11

    ሶፊ መልካም ሰዉ❤❤❤👍👍👍

  • @seade127
    @seade127 2 місяці тому +13

    ፎዚየ እህቴ ኒካችሁ ወርዶ 3ወር እስከሚሞላሽ ሌላ ማግባት አትችይም አስተውይ ሸሪአችን አይፈቅድም 😢😢 አላህ ኸይሩን ነገር የወፍቃችሁ ሌላምንም አልልል

    • @user-xy8ep9pd7w
      @user-xy8ep9pd7w 2 місяці тому +2

      በጣም ብዙ ስህተቶች እየተፈጠሩ ነው

    • @tube9011
      @tube9011 2 місяці тому

      👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @heuyye5507
    @heuyye5507 2 місяці тому +6

    እንድ እንደት የኔካህ ሚስቱን ሊድር ይችላል አይማጣ የለም የሄ ማለት ሁሴን ጥፋተኛነህ ማለትነው ጉድ በል ወሎ😢😢

  • @ToyebaTube
    @ToyebaTube 2 місяці тому +2

    ሁሱ የሚባለው ልጅግን ከምናይነት ቤተሰብ የወጣው የውነት መልካምሰውነው

  • @515mobil2
    @515mobil2 2 місяці тому +1

    ኮሜንታተሮች ፎዚያን አግባ ስትሉ ይችን መልካም ሴት የት ይጣላት እኔግን በሀዘንህ በችግርህ አብራህ ያለቀሰችን ሴት ብትፈታአይቀናህም

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 2 місяці тому +36

    4ተኛ ነኝ እስኪ ልስማ ጥሩ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ

    • @Halima18685
      @Halima18685 2 місяці тому

      ❤❤❤

    • @SikoSilo-ld3fr
      @SikoSilo-ld3fr 2 місяці тому

      ماشاءلله🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @ughv4928
    @ughv4928 2 місяці тому +5

    እስኪ አላህ ሰላም ያድርገዉ ኢሻአላህ ይሲር ኸይር ልየዉ ❤

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 2 місяці тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን ❤❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 2 місяці тому +2

    ኧረ ቀጣይ መጨረሻውን ማየት የጓጓው ማነው እደኔ ፎዚ ፈጣሪ ካችጋ: ይሁን❤ሶፊ ቶሎ ልቀቅልን ቀጠዩን በጣም የሚያደናግር ነገር ነው

  • @destateferaa2626
    @destateferaa2626 2 місяці тому +4

    Setebik nebar sofi tebarek gobez jegna bertaln❤❤❤❤

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 2 місяці тому +17

    እረ አሏህን ፍሩ ኒካሕ እያላት እዴት ልታገቢ ትፈልጊያለሽ ሴትልጅ ስትፈታ 3ወር መጠበቅ አለባት ሸሪአውን ጠብቂእጃ እዴ

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 2 місяці тому +1

      😳😳የምንሶስትወርነው ሶስትግዜ የወርአበባደምማየትአለባት በየወሩየምታይከሆነ ሶስትወር ቆይቶከሆነ የወርአበባዋየሚመጣው ከሶስትወር ሊያልፍምይችላል

    • @halimaali1185
      @halimaali1185 2 місяці тому +1

      @@JainobKsa ያውእኮነው 3ጊዜ ስታይ 3ወር ማለት አይዴለዴ በወር በውር ካየች ያውነው

  • @user-kw4nj8bi8b
    @user-kw4nj8bi8b 2 місяці тому +1

    ስሜቱ ከባድ ነው ወላሂ ምንም ቢሰብራቹሁ የምታፈቅሩትን ሰው ስታዪ ድምፁን ስሰሙ ልብ ይደነግጣል ኡፉ🥺🥺🥺

  • @hdvi3537
    @hdvi3537 2 місяці тому +1

    አየ ውሱ ትልቅ ስተት ጎደኛህ አሳዘነኝ የምር መጀመሪያ ገደልከው ስለሱ ችግር የለውም ይላልደ በአላህ ብቻ አይለያችሁ ፎዚን ያግባ የምትሉ❤❤

  • @user-dx8wr9ri7c
    @user-dx8wr9ri7c 2 місяці тому +4

    ማሻአላ ከምቀኝነት እደዝህቅን ልብ ያላቸውን ያብዛልን ያረብ

  • @seade127
    @seade127 2 місяці тому +4

    አላህ ኸይር ያሰማን ሶፊ እኳንደህና መጣህ ወድማችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alafdalplus5072
    @alafdalplus5072 2 місяці тому +1

    ወላሂ አብዱ ምንም ጥፋት የለበትም ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ሁሴን ነዉ ትልቅ ስተት ነዉ የሰራዉ

  • @user-zi6ks3yj8c
    @user-zi6ks3yj8c 2 місяці тому

    እኔ ደግሞ በሶፊ ፍቅር ልሞትነው ፀባይው እርጋታው ማሻአላህ ❤❤❤ሶፊ ለኔ አላህ ያድርግህ ብዬስ ዱአ ባደርግ ምን ትሉኛላችሁ😢

  • @user-yx7ug1zm7n
    @user-yx7ug1zm7n 2 місяці тому +6

    ወይኔ ፎዚዋ ምንይሁን እሲልይ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 місяці тому +3

    😢ሱበሀን አላህ ኔካዋ ከዝህኛው ባሏ ሳይወረድ ኢዳዋን ሳትቆጥረ ሌላ ወንድ ለትዳረ መነጋገረ አይቻልም ።እሷ ኒቃብ ነብሣ ሀጅነብይ ወንድ ሲይዛት እረ ወደየት እየሄድነው😢😢 ድናችንን እንማረ እባካችሁ

  • @medinaseid4251
    @medinaseid4251 2 місяці тому +1

    ሁሴን ወላሂ ፀባይዉ አስተሳሰቡ ሁሉነገሩ የሚወደድ ልጂነው ማሻ አላህ

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 2 місяці тому +1

    ሁሴን ግን ስብእናውን እጅ ብአፍ ያስጭናል ምን ዓይነት ልቦና ነው ይደንቃል በጣም በዚህ ዘመን
    ሓያትና ፎዚ እንድህ መስዋእት የምሆኑለት ምን ዓይነት ሰው ብሆን ነው ።የዚህ ቤተሰብ ሰላም ተመልሶ ማየት እፈልጋለሁ ክርስትያን በመሆኔ እንጅ ፎዚ አግብቼ ብኖር እመኝ ነበር ።ጓደኛው የምመለስ አይመስለኝም ሁሴን ሁለቱን ያግባ

  • @FgehdfsTddhf
    @FgehdfsTddhf 2 місяці тому +7

    አይ ኒቃብ አለባበስ ከለበሽ አይቀር ለምን በሰነ ስረአት አለብሽም ??!

    • @user-qj4pv9hb9h
      @user-qj4pv9hb9h 2 місяці тому +1

      ለሚድያ ነው እንጅ ትክክለኛ ሙተነቂብ አትመስለኝም አለባበስዋ በጣም ነው እሚያስጠላኝ እፀጉርዋ ላይ የቆለለችው ጉድ እይውማ በጣም ነው እምታስጠላኝ ወላሂ

    • @FgehdfsTddhf
      @FgehdfsTddhf 2 місяці тому

      @@user-qj4pv9hb9h ክክክክክክክ በትክክል ውድ ወላሂ በሳቅ እፀጉርዋ ላይ ያለው የተሸከመችው እማ እሱ ለተሽከመችው እኔን ጨነቀኝ ክክክክክክ

    • @user-cw5sz4fc9w
      @user-cw5sz4fc9w 2 місяці тому +1

      ትክክል ምናይነት አለባበሥነው ተሁዋላ ፃጉርዋ ከፍት ሌላነገር ለመልክነው የለበስይው

  • @user-it8cz8sv3v
    @user-it8cz8sv3v 2 місяці тому +4

    ያልገባኝነገር። መጨረሻዉምድነዉ። 2 ተኛሆነችእደየ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 місяці тому +2

    እልልልልልል ወላህ ማሻአላህ ደስ ይላል የኔ ውድ ፎዚየ የኔ ቆንጆ ያንችን ደስታ ማየት ናፍቆኝ ነበር ሶፊ ያንተ ውለታ በምን ይመለሳል የኔ ጀግና በርታ❤❤❤❤

  • @Toyba765
    @Toyba765 2 місяці тому +2

    ያአላህ አሁንም አላበቃም ግን ሁሴን ሚስትህ ሀያት ናት እደኔ ሀሳብ ትክክለኛ ትዳር እምነት ያስፈልጋዋል አዳድ ግዜ እየወደድነ የግድ መራቅ አለብን

  • @user-dr3so2xp3u
    @user-dr3so2xp3u 2 місяці тому +3

    ከጣዉን ልቀቅልንን ሶፊየ

  • @QerFfg-gk4kq
    @QerFfg-gk4kq 2 місяці тому +29

    ሁሴን ጥፋተኛ ነው አናደባብስ ትዳር ቀላል አይደለም ዝብሎ ተዘሎ የሚገባበት ህይወት አይደለም እደት ጓደኛውን ይደብቃል

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  2 місяці тому +1

      👍👍👍👍

    • @hathat7509
      @hathat7509 2 місяці тому

      የኔም መልስ ነው

    • @user-nl4xx4po1t
      @user-nl4xx4po1t 2 місяці тому +1

      አይ ሁሴን ጥፋት የለበትም ጥፋቱ የፎዚያ ነዉ ለምን ብትይ አዲስ ሂወት ልትጀመር ነዉ አይደል ግልፅ አድርጋ መናገር ነበረባት ለምን ሂወት ነዉ የአለፈ ታሪክ መናገሩ ግድ ነዉ ለምን ብትይ ነገ ሂወት ተጀምሮ መስማቱ አይቀርም በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ ስለዚህ ሂወት ከተጀመረ በኋላ ይበላሻል ሴታሴቶች በትዳር ምንም መደባበቅ አያስፈልግም ሁሴን ደሞ ትክክል ነዉ ቢነግረዉ እሽ ላይል ይችላልል

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 місяці тому +1

      ​@@user-nl4xx4po1tሚዲያ ላይ ወቶ ከማዉራት በላይ ምን አለ? ቆይ ምን እያሰባቺሁ ነው ቆመንታተሮች

    • @user-kt5cl2ok3h
      @user-kt5cl2ok3h 2 місяці тому

      ​@@user-nl4xx4po1tፎዚስ ምን አጠፋች ቅንጣት ጥፋት የለባትም ፎዚም ስለሁሴን ያለፈ የህይወት ታሪክ ከአብዲ ጋር አውርተው ያገናኛቸው ነው የመሰላት ምን እንድትሆን ነው የምትፈልጉት?? ሁሴን ክፋት ወይ ሸር ይዞ አይደለም ፎዚና አብዲን ያስተዋወቀው ተረዱ ለሁለቱ ካለው መልካም ምኞት የተነሳ ነገሮች እንዲህ ተወሳስበው ነገር አዙረው ይመጣሉ ብሎ አልገመተም እኔ ሑሴን ውስጥ ያነበብኩት ንፅህናና ለሰው ቅን ማሰብን ነው ያለመናገሩን ጉዳይ ካላቸው ቅርበት አንፃር ይህን ያህል የሰላም መቃወስና ምስቅልቅል ይመጣል ብሎ በፍፁም አልገመተም ኒካውን ያለማውረዱ ጉዳይ ብቻ ካልሆነ በስተቀር አንፍረድ እስቲ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 2 місяці тому +1

    ወይኔ እደኔ የጨነቀው ማነው በላይክ ምድነው እማይቆረጥ ተከታተይ እውነተኛ ታሩክ ያአላህ ከይር አርገው ጭንቅነው ያለኝ።

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 2 місяці тому +1

    ያርብብብ የተዋደደ አይያይ እሥልምና ሠፊ ነዉ አልሀምዱሊላ ሁሤን የሀያት የፎዜ ባለቤት እንዃን አላህ አርገህ ማሻአላህ ፎዜዋ እንዃን ከምወጀዉ ባለቤትሺ ወፈቀሺ እሰይ ሦፊያን በርካሁን ከይር ሥራህን ከአላህ በከይር ነገር ይመዳህ ያርብብብ የተጣላን ታሥታርቃህና ሶፋያን እኔም ጅዳነኝ ያለሁት እና እምወደዉ ልጅ ነበር መጀመሪያ ፋቅሩን የገለፀልኝ እሱ ነበር ከነገርኝ ቡሀላ ከያሁት ከአየኝ ቡሀላም ኒካ ነበር የጠየቀኝ ግን እደገና ጋብ አለ ግን እደወደድኩት አልገርኩትም እና ኢትዩወ ብሆን አንተ ትድርኝ ነበር ምንላርግ ግን ሶፊ ?