"ወደ ደቡብ ኦሞ ሐመር ባልሄድ ኖሮ...." ፍቅረማርቆስ ደስታ (የእነ 'ከቡስካ በስተጀርባ' ደራሲ) ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @tigistwalday4962
    @tigistwalday4962 8 місяців тому +1

    ስለ ፍቅርማርቆስ ደስታ ከመጻፉ በመነሳት ስለሱ መናገር ቃላት ያጥረኛል እጅግ በጣም በጣም የምወደው ሩሩ ንጹ ሰው ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ ❤❤❤❤

  • @hen6964
    @hen6964 2 роки тому +1

    እጅግግግግግግ እናመሰግናለን ፍቅረማርቆስ ድንቅ እይታ እና አክብሮት አለህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ እንዳልክ ክበርልኝ የውስጥ ርሃቤ ባንተ ፕሮግራም ነው የሚጠግበው ግንንን ድምፅ ጥራቱ ይታሰብበት ምክንያቱም ታሪክ እየሰራህ እየሄድክ ስለሆነ ፤ችግሩን ለዩት ባይ ነኝ

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 2 роки тому +3

    እንደዚህ እውነት የሚናገሩ፣ የማይኮፈሱ፣ እውነተኛ እራሳቸውን ሁነው የሚቀርቡ ኢትዮጵያውያንም አሉ። ተመስገን።

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 2 роки тому +3

    ፍቅረማርቆስ ደስታ የስነፅሁፍ ስጦታ ከአምላክ የተቸረ፣ ትህትና የተላበሰ፣ ቅንነት የሞላበት፣ ችግርም አምጣ የወለደችው ደራሲ።
    እግዚአብሄር የበለጠ እንድትሰራ ይርዳህ።

  • @esiabu2261
    @esiabu2261 2 роки тому

    Thanks

  • @massyoph
    @massyoph 2 роки тому +2

    🔯 በጣም እናመሠግናለን ዶክተር 🙏

  • @learnafanoromoinamharic
    @learnafanoromoinamharic 2 роки тому +2

    ባሉበት ሆነው ዘና እያሉ በነጻ ኦሮሚኛ ቋንቋን በአጭር ጊዜ ውስት አቀላጥፎ መናገር፣ ማንብ እና መጻፍ ይፈልጋሉ? እንግዲያዉስ አሁኑኑ ua-cam.com/channels/EOQHoq09V3h6mUDajkEfdQ.htmlplaylists ይቀላቀሉ፡፡

  • @yaredyohannes8607
    @yaredyohannes8607 2 роки тому

    አረ የአንዳርጋቸውን ልቀቁልን

  • @samrawitkidane6645
    @samrawitkidane6645 2 роки тому

    Mesatef efelgalew bota ena seat mingregn binor??

    • @Hyal05
      @Hyal05 2 роки тому

      አራት ኪሎ ከትምህርት ምኒስቴር ጀርባ ዘወትር ቅዳሜ ከ11 ጀምሮ