Yechewata Engida - Fikremarkos Desta Interview ደራሲ ፍቅረማርቆስ ደስታ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ጨዋታ Week 3 Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 9

  • @yegorawdesalegn9871
    @yegorawdesalegn9871 Рік тому

    ደራሲ ፍቅረማርቆስ (ላሎምቤ) ታላቅ ክብር አለኝ ያንተን አይነቶቹን ያብዛልን ።ማእዚ golden voice...ያአንቺን ድምፅ መስማት መታደል ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ

  • @yesi4248
    @yesi4248 4 місяці тому

    ፍቅረማርቆስ ትለያለህ አገራችንን እንዳንተ ያስተዋወቃት የለም። የሚገርም ትህትና ነው ያለህ። መአዚ ቃላት የለኝም

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 Рік тому +1

    እንደዚህ አይነት በጥበብና በእውቀት የበለፀጉ ሰዎች እያሉን ወደመሪነት መጥተው አገርንና ህዝቧን የማይመሩት ለምን ይሆን? አለመባረክ ነው።ቢሆን ብለን ብንመኝና ቢሳካ አገራችን የት ትደርስ ነበር።አርግልን

  • @777flaps
    @777flaps Рік тому +1

    Mrs. Maza ye Ethiopia birkiye women!

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 Рік тому

    Wonderful Meazu

  • @YeArsemaRoza
    @YeArsemaRoza Рік тому

    እውቀት ከስነስርፃት ጋር ይሉሀል ይሔ ነው

  • @kerakeraful
    @kerakeraful Рік тому

    ለፒቼዲው እየሰራ ነው ተብሎ ይነገር... ፒቼዲ አይጠናም: በተረፈ እንግዳውንም አንቺንም አደንቂ ነኝ::

  • @azebg328
    @azebg328 8 місяців тому

    መነኮሳት ነዉ መነኳኩስ አደለም

  • @kerakeraful
    @kerakeraful Рік тому

    ለፕኤችዲ ተብሎ ይነበብ