የተሰማው ድምፅ ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 42

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 3 роки тому +8

    አንዳንዴ ይህን ትምህርትማ እግዚአብሔር የመረጠው ብቻ ነው ያልተመረጠ ሊያየው አይችልም ብየ አስብና ታዲያ እኔን በምን ስራየ መረጠኝ ብየ መልሼ እተወዋለሁ። ይህን ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ፈቅዶላችሁ ለማየት የታደላችሁ ብዙ ተከታይ ያላችሁ ዩቱበሮች ካላችሁ በናታችሁ ከአንድምታ ፈቃድ ጠይቃችሁ ፤ ይህን ድንቅ የሀይማኖት ትንታኔ ለህዝብ አድርሱ ከቻላችሁ ከዚህ በፊትም በዚህም ትዩብም በራፋቱኤል ምዕላድም ያስተማሩት አለና (በግረ መንገድ ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ እንድታዳምጡ) እባካችሁ በቃ ይፉ ይውጣ ስንት ዝባዝንኬ የሚነገርበት ሜዲያ እውነትን ይናገር ህዝብም እውነትን ይስማ!!!!

    • @demekutegegn707
      @demekutegegn707 15 днів тому

      Liben yemiyasarife ewunet new lebizuwoch bideres endate desyilal

  • @tube8441
    @tube8441 3 роки тому +6

    ይሄን ድምጽ ስለሰማሁ ራሴን እንደ እድለኛ ቆጠርኩት ። በአንተ ላይ አድሮ ላስተላለፈልን አምላክ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን ። አንተ ለሚያዳምጠህ ሰው እንቁ ነህ ። እግዚአብሔር ይስጥልን !! አትጥፋ እባክህን ። ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለሁ ።

    • @jonatatube9721
      @jonatatube9721 3 роки тому +1

      ደሞዝ በርታ በጣም ነው ሚያስደስተው አቀራረብህ

  • @samrawitsolomon2509
    @samrawitsolomon2509 2 роки тому +3

    ንብረ ዕድ ኤርምያስ ..መሪራስ አማን በላይ...አባ ተስፈ ስላሴ ... እነዚህ አባት ስር ቁጭ ብሎ መማር ... አጊቻቸው ስራቸው ቁጭ ብዬ ብማር ደስ ይለኝ ነበር እላለው ... በዚ ግዜ ላለን ደሞዝ ጎሽሜ ስር ቁጭ ብለን ብንማር በማስተዋል ...
    ከዚ በላይ እውነትን ለመግለፅ ያበርታህ🙏💕

    • @AbaynehTamene
      @AbaynehTamene Рік тому

      3ኛው ኪዳን እና 16 የሚለውን መጽሐፍ የት ላግኘው ?በጣም እፈልገዋለው ።እኔ ግን ክፍለ ሀገር ነኝ ፣የሚልክልኝ ሰው ቢኖር ያሰው ባለውለታዬ ነው።

  • @Mary-ic3xj
    @Mary-ic3xj 3 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏ድቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይሰጥልን።በጨንቀታችን ጊዜ የተሰፍ ቃል ሰለሆነ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነዉ ።እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አለም።🙏🙏🙏

  • @አቤቱአለማመኔንእርዳዉ

    ወይኔ አምላኬ ሆይ ተመስጌ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት በጣም የሚገር እይታ የእግዚአብሔር አይኖች ተመስጌን

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 2 роки тому +1

    በልዑል እግዚአብሔር ስም አመሠግንሃለሁ። ረቀቅ ያለ እና ሁሉን እንደብርሃን የሚገልጥ መንፈሳዊ ትምህርት ነው ያገኘሁት። አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏💝💝💝💝💚💛❤

  • @worldlie6396
    @worldlie6396 3 роки тому +7

    በየ ዩትዩቡ ፈልጌ ፈልጌ ከረጅም ጊዜ ምጥ በኋላ መጣህልን ደሞዜ አንተ እግዚአብሔር የሠጠህ ፀጋ ታላቅ ነው በዚህ ጊዜ ስለዚህ ድብቅ እውነት ምስክር ትሆን ዘንድ የላከህ ነህ ብየ አምናለሁ። ሚገርመው ብዙ ጊዜ እራስህን ምስክር ነኝ እንጂ አስተማሪ ልባል አይገባኝም ነው የምትለው የዚህ እውቀት ባለቤት ስትሆን እራስህን ዝቅ አድርገሀልና እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ። አባክህ አትጥፋብን ደሞ፣ 16 የምትለዋን መፅሐፍህን ግን ማግኘት አልቻልኩም..

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏 እንደዚ አይነት ብዙ ብዙ ትምህርት መማር እፈልጋለው 💚💛❤️

  • @djrobicambo3937
    @djrobicambo3937 Рік тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ደሞዜ ደሰ ብሎኛል ይህን ስጥብቅ ነበር ብዙ ነገር ካንተ ማድመጥ የምፈልጋቸው ብዙ ነገረ አለ ፡፡ በርታ በርታ !!! ወንድም 🥰😍🤩

  • @djrobicambo3937
    @djrobicambo3937 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
    💚💛❤️

  • @Haregi849
    @Haregi849 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውይ እርጋታዎት ደስ ሲል

  • @lidiyademissie7405
    @lidiyademissie7405 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማህ ! ይህ ትውልድ ተስፋ ያስፈልገዋል !!!

  • @antenehtilaye5996
    @antenehtilaye5996 3 роки тому +1

    Egeziabeher teleke tsega setohale.... chemero yeseteh
    16 yemilewn metsehafehen felege felege atahute 😢

  • @tenaabebaw2011
    @tenaabebaw2011 Рік тому

    Yigermal yegna geta 😢
    Endant ayntun Gena bzu yasnesal
    Yne geta Marnata😊😊😊
    Enamsgenal ant ye/r sew

  • @edlawitabebe7040
    @edlawitabebe7040 2 роки тому

    Egziabher yemereteh neh tebarek be enante lay eyadere lemiyastemren amlak KBR msgana ygbaw🤲🤲amenn

  • @hiwot3546
    @hiwot3546 3 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ደሞዝ

  • @tenaabebaw2011
    @tenaabebaw2011 Рік тому

    This is the core and very crucial point at this moment 👉

  • @aenanisasesfa7536
    @aenanisasesfa7536 3 роки тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ለንስሐ ሞት ያብቃን።

  • @yaregalabera169
    @yaregalabera169 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @tesfayeaddis5534
    @tesfayeaddis5534 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 2 роки тому

    Betam aguagi ena miyanitsi melikit. Gn endejemari tekotiren andi ken bedenbi eyandandu neger ke 0 eske ahun yalebet dires bibirara betam mulu hasabun lemagignet yiredanal.

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 3 роки тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር አብልጦ ይባርክህ። መገለጥህንም በዚህ በጨለመው ዓለማችን ብርሃን ይፈንጥቅ።

  • @hernandezwalcot8945
    @hernandezwalcot8945 3 роки тому

    Marvelos

  • @user-sol321
    @user-sol321 3 роки тому +4

    ቀጣዩን ክፍል እናፍቃለሁ

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 3 роки тому +3

    ኸረ በአዛኝቷ ምነው እንደዚህ እንደጣፈጠ ማሳጠር !!???ደራሲው ወንድሜ አከብርሀለሁ ።ቃላት አጣሁልህ

  • @hazielkifle6747
    @hazielkifle6747 3 роки тому

    Atetfa!

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 3 роки тому +1

    ኸረ አታሳጥሩብን በእናታችሁ

  • @donpino3832
    @donpino3832 3 роки тому

    🙏🙏❤️

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    🙏ደሞዜ🙏

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому

    ቃል ሂውት ያሰማልን ደሞዝ ጥያቄ ነበረኝ በምን ላገኝ እችላለሁ ?

  • @mele12
    @mele12 3 роки тому +1

    ክፍል 2ን ልቀቁልን እንጅ እየጠበቅን ነው

  • @TamratHaile-t1d
    @TamratHaile-t1d Місяць тому

    ለምንድነው የምት ቆራርጡት

  • @semacrist8085
    @semacrist8085 2 роки тому

    ደሞዜ

  • @itsokitsok5210
    @itsokitsok5210 2 роки тому +1

    ጥልቁ ሰው

  • @HiruteSlase
    @HiruteSlase 3 роки тому

    ወይኔ ለስነቱ አቅርቡልን ብየ ጮሁኩ

    • @Mary-ic3xj
      @Mary-ic3xj 3 роки тому +1

      እግዚአብሔር ለፈቀደለት ብቻ ነዉ የእሱ ትምህርት። ላተ ሰለገባህ ለሌላው አይታየውም ።የሚገርምህ ብዙ ሰው ቢገባው ይህንን ማዕት አናየውም ነበር ።ድንቅ ወንድማችን ነዉ ወንድሜ።

    • @HiruteSlase
      @HiruteSlase 3 роки тому

      @@Mary-ic3xj እህቴ ማሪ ወይም ሜሪ ሴት ነኝ ።ትክክል እንቁና አንዱ ልንጠቀምበት የምንችለው ወንድማችን ነው ብዙዎችን ሳናውቃቸው አልፈውናል ።አሁን ግን ያለፈውን መድገም አያስፈልግም ይህ እንቁ ወንድማችን በመጽሐፎቹ ሰበከን በንግግሮቹ ገራን አስተማረን መንገዳችን አስተካከለልን

    • @Mary-ic3xj
      @Mary-ic3xj 3 роки тому

      @@HiruteSlase አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏