የጠፉ ጏደኞቻቸው በድንግት እንኳን ተፋቀራቹ ❣️ ሰርፕራይዝ አደረጏቸው🙈😱 አይለያቹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

КОМЕНТАРІ • 1,8 тис.

  • @zaytonahzay3841
    @zaytonahzay3841 Місяць тому +268

    እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤❤❤

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 Місяць тому

      @@zaytonahzay3841 ደምሪኝ

    • @RozaAwel-eg2tq
      @RozaAwel-eg2tq Місяць тому +3

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤

    • @RozaAwel-eg2tq
      @RozaAwel-eg2tq Місяць тому +1

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Allback-ji1hj
      @Allback-ji1hj Місяць тому +1

      😂😂😅😅

    • @tigistensermu99
      @tigistensermu99 Місяць тому +2

      አሺቃብጮቺ እምነት ይቀድማል

  • @user-tl4vd4qv3s
    @user-tl4vd4qv3s Місяць тому +412

    ማነው ከኔጋር መጨረሻቺው ያሳምርላችሁ የምትሉ 🥲🥲❣️❣️🙏🙏

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y Місяць тому +1

      ያምራል በሂደት ዋናው ሰላም መሆናቸው ነው👍👍

  • @faisalglgf29
    @faisalglgf29 Місяць тому +84

    ይች ልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ማየት እፈልጋለሁ ማርያምን ❤❤❤❤

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k Місяць тому

      ትደረሳለች😍😍💪💪💪😘😘😘

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому +1

      🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ

    • @bzu-dt1st2pf4k
      @bzu-dt1st2pf4k Місяць тому +1

      @@Ekramedilsabo እሹ😍

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 Місяць тому

      ❤❤❤

    • @user-cs8wq3wy5r
      @user-cs8wq3wy5r Місяць тому

      ድራማው ሲያልቅ እመለሳለሁ መከታተሌን አቁሚያለሁ

  • @አያፋ
    @አያፋ Місяць тому +1002

    ከምንም ከማንም በላይ ሀይማኖት ያቅድማል የምትሉ👍👍👍

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 Місяць тому +8

      አዉ ወላህ

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny Місяць тому +16

      እኛምነገበንእረሰቹየቃሉ

    • @SalamAddis-ou2cx
      @SalamAddis-ou2cx Місяць тому

      🤮🤮🤮🤮🤮

    • @hananoor1080
      @hananoor1080 Місяць тому +30

      ምን አገባሽ አንቺ እነሱ ያቃሉ

    • @Sofiaያባቷልጅ
      @Sofiaያባቷልጅ Місяць тому +46

      አታሽቃብጡ እራሳቸው ያቃሉ ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነው ok😊😂😂

  • @Zd8767
    @Zd8767 Місяць тому +9

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @rimeber669
      @rimeber669 Місяць тому

      ሰለላሁ አለይህ ወሰለም❤

    • @kamela951
      @kamela951 Місяць тому

      ሱለላአለይሄወሰለም

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji Місяць тому +77

    ሂክማ ሂኩ የታለች ሁላችሁም እወዳችኋለሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ🎉🎉🎉እስቲ ፍቅራችሁን ግለፁ ውዶች👍👍👍

    • @roqiaroqia5421
      @roqiaroqia5421 Місяць тому

      ያምራሉ ❤❤❤❤

    • @FyDt-g1g
      @FyDt-g1g Місяць тому

      አረ ተው ተረጋጉ በጣም ያስጨንቃል😢😢😢

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h Місяць тому +6

    የአሏህ ፉአድ እንዳይከፍር የ ሁልጊዜም ዱአዬ ነው እኛ ሴቶች ለወንዶች ደካማ ጎናቸው ናፈተና ነን
    ያረብ በዚህ አይነት ሳይሆን በሀላሉ ያብቃቃችሁ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Місяць тому +253

    የፍቅር ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ 100k አስገቡኝ

    • @abybitch8991
      @abybitch8991 Місяць тому

      ሀይሚ አይደለችም ሽቀላ ነው​@@GodadaDarge

    • @ጓልተዋህዶ
      @ጓልተዋህዶ Місяць тому +3

      ​@@GodadaDargeአምስት ሺ ሳትሞላ ሞቶ ሺ አለ እንዴ?

    • @MedinaMuhemed-lh1xo
      @MedinaMuhemed-lh1xo Місяць тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@GodadaDarge

    • @user-pf4yw3tr8y
      @user-pf4yw3tr8y Місяць тому

      ሀይሚኮአይደለችም በሥሟየተከፈተአካዉትነዉ ገናኮ አምስትሽአልገባችም😅😅😂😂​@@GodadaDarge

    • @sebilegodebo
      @sebilegodebo Місяць тому +1

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰awo yasdesetal fikerye

  • @user-tc8gx8ku9u
    @user-tc8gx8ku9u Місяць тому +22

    የሰዉ ልጂ መጨርሻዉ ሲያምር ነዉ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያኡመት ሙሀምዱ ሱላላ አለይሂ ወሰለም

    • @zd2543
      @zd2543 Місяць тому

      ሰለሏህ አለይሂ ወሠለም አሚን❤❤

    • @Yenata-l2u
      @Yenata-l2u Місяць тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy Місяць тому

      صلى الله عليه وسلم❤

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya Місяць тому

      صل الله عليه وسلم

    • @kamela951
      @kamela951 Місяць тому

      ሱለላአለይሄ ወሰለም

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Місяць тому +85

    የፍቅር ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlAin-b1r
    @AlAin-b1r Місяць тому +27

    እሷ እግዚአብሔርን ትላለች እሱ ወላሒ አረ ወገን ወዴት እየሔድን ነው ለማኛዉም አይለያችሁ❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому

      ግራገባንእኮ የተለያየሀይማኖትእንዴትሊፍቀርይችላል

    • @linaali8761
      @linaali8761 Місяць тому

      ቆይ በነሱ ተጀምሯልደ ከተማሩ ወዳዱ መጠቅለላቸው አይቀርም

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz Місяць тому +146

    የፍቅር እና የፉፉ ኣድናቂወች እስኪ ካላቹ👍 በሉኝ🎉🥰

  • @ማህሌትነጋሽንጉሴ
    @ማህሌትነጋሽንጉሴ Місяць тому +122

    የሀይማኖታቸዉን ነገር አሳዉቁን የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v Місяць тому +2

      እህቴ ደምረኝ

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 Місяць тому

      ❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      ስህ

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому +4

      🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ

    • @FulmayaSunamaya-vc8ht
      @FulmayaSunamaya-vc8ht Місяць тому +1

      የኔውድእህትበርችአለንልሽ❤❤❤❤​@@Ekramedilsabo

  • @Hani-o6q
    @Hani-o6q Місяць тому +178

    ማነዉ እደኔ በጉጉት ስጠብቃቸዉ የቆየ 👍😢የኔ ስስቶች 💥💘👑

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 Місяць тому +1

      ደምሪኝ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs Місяць тому +1

      እኔነኛ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤

    • @merin7556
      @merin7556 Місяць тому +1

      እኔም❤❤❤❤

  • @Rutaa123
    @Rutaa123 Місяць тому +25

    የፍቅርና ፉፉ ወዳጆች50ሸ አሰጋባቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሀዩነኝሶብረኛዋ
    @ሀዩነኝሶብረኛዋ Місяць тому +92

    የመጀመሪያ ኮማቺ ነኝ ላይክ ጋይስ ፍቅር ፉፉ መልኮም የፍቅር ዘመን❤❤❤

  • @gghghgghghhj
    @gghghgghghhj Місяць тому +6

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የምትሉት ምኑ አስደስቶቸሁነው ነው ልጁ ወደ ጀሀነብ ሲወርድ አያሳዝናችሁም ለማስመሰል አትኑሩ አላህን ፍሩ ኢላሂ በእዝነትህ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን እዚህ ምድርላይ ቆንጆ ባታገኝ አላህ በጀነት ከሁረል አይኖች ታገኝነበር አሁን ግን እዚሁ ጨረስከው ሠውከቱ ምንጊዜም ለሚሳሳቱ ሠወች ምህረት አለ ተመለስ ስትነካት እራሡ አትቀፋህም የአላህን ጥላት ግራ ጎንህ

    • @user-wm4dw4fu1h
      @user-wm4dw4fu1h Місяць тому

      ግርም ነው ምሉኝ መአነውን አየቁትም ለዘም ይመስለኛል

    • @gghghgghghhj
      @gghghgghghhj Місяць тому

      @@user-wm4dw4fu1h እውነትነው የማያውቁትን ከመናገር ዝም ማለት ዝም ያለነጃ ወጣብለዋል ነብዩ ሙሀመድ ሠለላሁ አለሂ ሠለም

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 Місяць тому +91

    እኛ የምነታችሁ ጉዳይ አሳስቦን እንጂ ፍቅራችሁን መች ጠላን እንግዲ ከባለቤቱ የሚያውቅ ቡዳ ነው አሉ እንደፍጥጥራችሁ ሁኑ 😮

  • @HayatQx
    @HayatQx Місяць тому +5

    ፍቅራችሁ ደስ ብሎኛል ግን እደኔ በሀይማኖታቸው ቅር ያለው እስኪ🎉🎉🎉

  • @MARYAMAYALEW
    @MARYAMAYALEW Місяць тому +45

    በአላህና በመጨረሻ ቀን የሚያምኑትን ህዝቦን አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሠወች አባቶቻቸው ወይም ልጆቻቸው ወይም ወዲሞቻቸው ወይም ዘመዶቻቸው ቢሆንም እኳን የሚወዳጁ ሁነው አታገኛቸውም እነዚያ በልቦቻቸው ውሥጥ እምነትን ፅፏል ከርሡም በሆነ መንፈሥ ደግፏቸዋል ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሡባቸውን ገነቶች በውሥጣቸው ዘውታሪወች ሢሆኑ ያገባቸዋል አላህ ከነሡ ወዷል ከርሡም ወደዋል እነዚያ ያላህ ህዝቦች ናቸው ንቁ የአላህ ህዝቦች እነሡ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው
    አል ሙጃደላህ (22)

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o Місяць тому +6

    ፍቅርየ የኔ ጠካራ በጣም ነው የምወድሽ አደራ ማርያምን ዋናው ነገር ሀይማኖትነው ሀይማኖትሽን አደራ🎉ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ማየት እፈልግ አለው የኔ ጠካራ❤❤❤❤

  • @shewayezenabu3036
    @shewayezenabu3036 Місяць тому +55

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ይስምረው በጣም ደስ የምትሉ ኳደኘሞች ናችው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-fv4sl9ez4w
    @user-fv4sl9ez4w Місяць тому +1

    እመቤቴን እኔ ምኞቴ ነበር እውነት ፍቅራችሁን ለዘላለም ያርገው ፈጣሪ ❤❤❤

  • @seemasema8555
    @seemasema8555 Місяць тому +45

    ማርያምን የሰው ደስታ ያስደስተኛል ደስ ብሎኛል ግን የሀይማኖት ጉዳይ ደስ አላለኝም ፍቅር ሀይማኖትሽን አደራ 😢😢ከቻላቹህ የሁሉም ጥያቄ ሰለሆነ ሰለ ሀይማኖታችሁ የሆነ ነገር በሉ ምክንያቱም የሆነ ነገር ካላላችሁ ሁሌም አድ ነይነት ኮሜንት ነው እምታዩት በፍቅር ኑሩልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @rozahassan8871
      @rozahassan8871 Місяць тому +3

      አወ መልስ ይስጡን ከምንም በላይ እምነት ይቀድማል ወላሂ

    • @rimeber669
      @rimeber669 Місяць тому +1

      መልስ ሰተው ጌሙ ይለቅ ሆ

    • @EtuNigane-o8l
      @EtuNigane-o8l Місяць тому +1

      ​@@rimeber669😂😂😂

    • @fatmhsaad5877
      @fatmhsaad5877 Місяць тому

      ​@rimeber669ሳህ😂😂😂😂😂

    • @ንማጀ
      @ንማጀ Місяць тому +2

      አመናቹ ማለት ነዉ እረ ድራማ ነዉ ወይ ቡታጀራ

  • @Muhamad-hy8rt
    @Muhamad-hy8rt Місяць тому +10

    ፍአዲ ፍቅር እወዳቹ አለሁ መጨረሻቹህን ያሳምርላችሁ❤😊😊❤❤😊❤

  • @user-vh2lx2pf6r
    @user-vh2lx2pf6r Місяць тому +34

    ፍቅራችሁን ያብዛው ከጎረቤት ምቀኛ ይሰወራችሁ ❤❤❤❤ፍቅረዬ አደራሽን የሀይማኖትሸን ጉዳይ አደራ ስጋ ከነፍስ አይበልጥ ለሚያልፈው ዓለም የማያልፈውን እግዚአብሔርን እንዳታስቀይሚ በሀይማነትሽ ደካሞ አትሁኝ ጠንካራ ክርስቲያን ሁኝ ክርስቲያን መሆን ራሱ አንድ ሀፍት ለአወቀው ሰው 🙏🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የፍቅርወዳጅ
    @የፍቅርወዳጅ Місяць тому +25

    የኔ አበቦች ትልቅ ደረጃ ደርሳችሁ ለማየት ያብቃን🙏❤ፍቅርየ የማርያም ልጅ ናት በሀይማኖቷ አትደራደርም እምትሉ👍👍❤❤

    • @Hajira.33
      @Hajira.33 Місяць тому +1

      አብረን የምናየው ይሆናል

  • @fhussen
    @fhussen Місяць тому +98

    መጨረሻቸውን ያሣምርላቸው የምትሉ 👍

  • @user-ln5wm5iu9h
    @user-ln5wm5iu9h Місяць тому +3

    ማነወ ግን እነደኔ የደበረዉ በሀይማኖታቸ ጉዳይ ልቤ ስብር አለ ፍቅር አላህ ህድያ ይስጥሽ ፉፉ አላህን ፍራ

  • @AmaharanewDeme-jo3hs
    @AmaharanewDeme-jo3hs Місяць тому +28

    ~ፍቅር ከእምነት ይጀመራል እግዚብሔር ፍቅር ነውና በእምነት የሆነ ኑሮ እረፍት ነው

  • @kasaneshyalew
    @kasaneshyalew Місяць тому +2

    የፍቅርየ ዛሬ ሳቋ ይለያል ሁሌም ሳቂልኝ❤❤🎉🎉 ለቤተሰቦችሽ ክብር ስላለሽ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤ ስለሀይማኖት ፈራጅ ዳኛ አደለሁም እንደተመቻችው እመብርሀን ታበርታሽ❤ ፉፉየም በርታ የዋህ ልጅ ነህ ❤❤❤🎉🎉

  • @ZeanabDeanna
    @ZeanabDeanna Місяць тому +198

    የመጅመርያ ነኝ ፍቅርና ፉፉን የሚወድ ላይካ አረጉኝ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-jz6ie4cb8o
    @user-jz6ie4cb8o Місяць тому +30

    .ከምንም ከማንም በላይ ሀይማኖት ይበልጣል የምትሉ አይይይ ፉፉ በዱኒያህ ላይ ተደሰትክ ግን ወደማይቀረው አለም ስትሄድ የምታስከትለው ስቅ ምን ይሆን😢😢አሏህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ ያረብ

    • @user-kw6mz9qz4r
      @user-kw6mz9qz4r Місяць тому

      ትክክል በለሻል ወላህ ሱቡሓነላህ

    • @user-zr3by5dh5d
      @user-zr3by5dh5d Місяць тому +1

      ወደክርስትና ሲመጣ ወድፅድቅ ነው የመጣው እጅ ወደሲወል አልሄደም መንገዱን ይምራህ ፋፊየ በደስታ❤❤❤❤❤❤

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u Місяць тому +44

    እኛ አብሮ መሆናቸውን ሳይሆን የጠላንው ሀይማኖት ይቀድማል እባክህ ፉአድ የዛሬህን ደስታ ሳይሆን የነገውን ሞትህንም አስታውስ አንድ በአላህ እማያምን ሰውን እንኳን ፍቅረኛ ሚስት እና በደብ እንኳን መውደድ አይቻልም ጓደኛችሁ እምትወዱት ተሆነ ምከሩት በእስልምና መንገድ እዲጓዙ ታጠፋህ ታሁን ፊት ተውበት አድርግ🎉

    • @የነሱንማናየ
      @የነሱንማናየ Місяць тому

      ለተወሰነ ግዚ ይሰሩበት ማናቸውም ቢሆን ለፊልሙነዉ እንጂ በየእምነታቸው እዳለ ናቸው

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому +1

      🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl Місяць тому +4

    ፍቅርዬ ወዬ ወዬ ፍቅርዬ ወዬ ወዬ የፉዬን ፀጉር ከርል አድርጊለት ቆንጆ እስታይል አሲዥለት ፊቱ ቀጭን ስለሆነ ጎፈሬ አያምርበትም ይቅርታ በፍላጎቱ ስለገባሁ እንደቤተሰብ አስተያየት ልስጥ ብዬ ነው ፉዬ የፍቅርዬ ፍቅረኛ❤ይቅርታ እንዲያምርብህ ስለፈለኩ ነው በክፉ የሚያዮዋችሁን አይናቸው ይወጋ ❤

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Місяць тому

      አሜን አሜ. አሜን ምንም አይደል መጥፌ ቃል አልተናገርሺም እኮ❤

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Місяць тому

      አሜን

  • @ፍቅር439
    @ፍቅር439 Місяць тому +18

    የኔ ጌታ ኢየሱስ ሆይ እነዝን በጣም የምወዳቸዉን አትሌያቻዉ እስከ መጨረሻዉ አቆይልኝ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው እንዴት እንደምወዳችሁ አታቁም 🥹❤❤❤❤❤

  • @EtuNigane-o8l
    @EtuNigane-o8l Місяць тому +11

    ፍቅርዬን ማነው እንደኔ በስስት የሚወዳት?❤❤❤❤❤❤❤ልጆቹ ሁሌ ይምጡ😂

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e Місяць тому +124

    እደኔ ፍፉንና ፍቅር ሱስ የሆኑ ባቹሁ👍 በፍቅር ኑሩልን🥰

    • @Ynesr
      @Ynesr Місяць тому +1

      እኔ😢

    • @Hana-g-b8
      @Hana-g-b8 Місяць тому +2

      እኔም በጣም ሱስ ነው የሆኑብን

    • @user-pr8wr3ol9z
      @user-pr8wr3ol9z Місяць тому +1

      እኔ ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-ho9vt2hw9c
      @user-ho9vt2hw9c Місяць тому +3

      እኔ ከነሱ ሌላ አላይም❤

    • @GantAbaralmu
      @GantAbaralmu Місяць тому +1

      ከምልሽ በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Місяць тому +4

    በዙሪያሽ ያሉት ሁሉ ጥሩ የሆኑት እናንተም መልካም ስለሆናችሁ ነው ምርጥ ጓደኛ የበረሀ ላይ ጥላ ነው ምርጥ ጓደኛ ሲኖራችሁ ወንድም እህት ማለት ገበና ሸፋኝ ናቸው ❤❤ ይመቻችሁ

  • @user-tr1hk5no3b
    @user-tr1hk5no3b Місяць тому +185

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @ethiopia-wj3vo
    @ethiopia-wj3vo Місяць тому +2

    እያወቅሽ በድፍረትና በንቀት እግዚአብሔር ማይፈቅደው ነገር እያደርግሽ ነው።ለአለማዊ ደስታሽ ብለሽ ዘላለማዊ ህይወትሽን እንዳታጪ ።አሰጠምቂው እንቢ ካለ እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን አዳም ይሰጥሻል።መጀመሪያ ሃይማኖት ይቀድማል።ጓደኛ ምናምን እያልሽ አትዘባረቂ።ከአህዛብ ጋር ማህተብ አሰረሽ መጣመድ በፍፁም ቤተክርስቲያን አትፈቅድም።አባቶች መምህራን ጠይቂ።እናትሽ የንሰሀ አባት የላትም እንዴት አታሰገፅፅሽም።ወይሰ ከቤተሰብሽም ፈቃድ ውጪ ነሽ።

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Місяць тому +8

    እኔስ ይሄን ፍቅር አልደግፍም ላይክም ማድረግ ትቻለሁሙስሊም እና ክርስትያን ጋብቻ አልደግፍም እግዚአብሔር የማይወደውን ነገር አልደግፍም አላበረታታም ይሰውረን ከንዲህ አይነት ነገር ትውልድ አታበላሹ የማይሆን ነገር ሰው አታስተምሩ

    • @user-bj1uh7ie3w
      @user-bj1uh7ie3w Місяць тому

      ሣህ ልክ ነሽ ትክክል አይደለም

    • @TayibaSaliya
      @TayibaSaliya Місяць тому

      እኔም ለይክ መድረግ ትቸለው መጨረሸውን ያሰያን

    • @kidistdawit3114
      @kidistdawit3114 Місяць тому +1

      ይቅርብሽ😏😏😏 አንቺ ምቀኛ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Місяць тому

      Leke nesh ahune laye ayetaweka chem guadegnenet laye selhonu new enate abate desetegna yehonale beya alasebm wedfit tedar wesete sigebu ena leje simeta kebade new mihonew yelejunem mebete new migafute ena kezih befit selagatemegn new 2 leje weldewale ahune gen selam yelachewm 1gna lejachew besu hayemanot 2gna besua adergew tegachetwale betesebem laye selame yelm becha kebade new

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee Місяць тому +20

    እንኳን ደህና መጣቹህ ወንድሞቼ❤❤❤❤❤

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት Місяць тому +7

    ❤የፍቅርን ገፅታዋን እዩት የብርሀን ፀዳል ደፍቶባታል ደስታሽን ያዝልቅልሽ የኔ ሴት ፍቅርዬ😍

  • @semiraali7174
    @semiraali7174 Місяць тому +20

    የዛሬውን አይቸ የሚቀጥለውን ቪድዎ በናፋቆት የምጠብቀው ነገርስ ናፋቆቶቸ ❤❤❤❤አይላቭዩ ኦል

  • @Rehima57
    @Rehima57 Місяць тому +11

    አንድ እዉነተኛ ታሪክ ልንገራችሁ ሙስሊም ሴት ነበረች ከክርስቲያን ጋር ፍቅር ጀምረዉ ሲኖሩ ሳለ አንድ ቀን እንዲህ አላት ሀይማኖትሽን ካልቀየርሽ መቀጠል አንችልም አላት እሷም እሽ ብላ ክርስቲያን ሆነች ከለታት አንድ ቀን እሱ ሙስሊሞች ጋ ይሄድና ስለ እስልምና ሲጠይቅ ትክክለኛ ሀይማኖት መሆኑን ሲያዉቅ እስልምናን ተቀበለ ከዛ እኔና አች መቀጠል አንችልም አላት ለምን ብላ ስጠይቀዉ አች ካፊር እኔ ሙስሊም ስለዚህ አብረን መሆን አንችልም ሲላት እቀይራለሁ አለች እሱም እዲህ አላት አች ለኔ ሁለቴ ሀይማኖትሽን ልትቀይሪ ነዉ ለአላህ ሳይሆን ለሰወ ነወ የምትገዥዉ አላት እናም አላህ ሱባሀነሁ ወተአላ እስልምናን ያህል ፀጋ ሰቶን ለምን እናስቆጣለን በዚህ ሁኔታ ላይ እያለህ አጀልህን ቢያደርግብህስ ወድሜ ፉአድ እደምታነበወ ተስፋ አደርጋለሁ አስብበት ዱኒያ ከቱ ናት😢😢😢😢

    • @user-xo1zp2fe9m
      @user-xo1zp2fe9m Місяць тому

      Sah Dunya kantu nat
      Comparative Realign / Ya haymanot NisSrn biyaxanu Tru naw

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Місяць тому +1

      ሡባሀነአላህእሷንወደቀጥተኛውያምጣትሰበብሆኖ መልሳ ሙስሊምመሆንአችልም እውነቱነውያላትከእስልምናወጥታመለሳመጥታአትችልም

    • @DfghXcbh
      @DfghXcbh Місяць тому

      😂😂😂😂😂😢😢

    • @A.w-55
      @A.w-55 Місяць тому

      አቤት ፍልስፍና 😂😂😂😂

    • @A.w-55
      @A.w-55 Місяць тому

      እዳው አርፉችሁ ብትቀመጡ ምን አለበት ሀይማኖት የግል ነው እናንተ ባላችሁት እነሱ አይሆኑም ዝብላችሁ እማይሆን ነገር እየኮመታችሁ ሀይማኖትን አታሰድቡ እኛ የናንተን ስናንቋሽሽ እናንተም የኛን ስታንቋሽሹ ሀጥያት እየገባን ነው ተው በሰው ህይወት እኔ ልወቅ አይባልም ተው

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Місяць тому +12

    ፍቅርዬ እና ፉፉዬ የኔ እንቁዎች የእናንተ ደስታ ደስታችን ነው ሁሌም በፍቅር አብራቹ ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dimadima6751
    @dimadima6751 Місяць тому +4

    የኔ ጀግና❤❤🎉💋💋ፍቅርዬ❤ፈፈ የኔሚር❤🎉😢አለይቻሁ❤🎉💥💪💪💃😊

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Місяць тому +18

    እኔግን ወንድምና እሕት ብቶኑ ደስ ይለናል ለምን ብትሉ ሐይማኖት የሚባል አለ በመካከላችሁ በሌላ አይከፋንም አቺም እሱም ምርጥ ናችሁ ❤❤❤

    • @SsSs-yh9gu
      @SsSs-yh9gu Місяць тому

      ጭራሽኮ።እሚቃወምየለም።ሀይማኖቱን።ትተውታል

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Місяць тому +2

      ድራማ እየሰሩብን ይመስለኛል ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ቤተሰብስ እደት ዝም ይሏቸዋል

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому

      🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ

  • @user-es8zi7fl2t
    @user-es8zi7fl2t Місяць тому +18

    ፋድ አድራህን ለማስለም ጥረት አደርግ እሺ አላህ መጨረሻቹን ያሳምርላቸው

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa Місяць тому +2

      ቀርፋዳነይውጭ😮

    • @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
      @አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ Місяць тому +3

      ​@@SSenaytgonderwaትክክል ነዉ የኮመተችዉ ትሰልማለች የንቺ ስድብ ምን ይሉታል ሰዉ አምላኪ ነሽ

    • @hhfhfhj4432
      @hhfhfhj4432 Місяць тому

      😂😂😂😂​@@SSenaytgonderwa

    • @Jhgutfhjj
      @Jhgutfhjj Місяць тому

      😂😂😂😂❤​@@SSenaytgonderwa

    • @bizu831
      @bizu831 Місяць тому

      ​@@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰእኛ ሰው አናመልክም ሰው የምታመልኩት እናተ ናችሁ ለዛው የሞተ

  • @lulutube885
    @lulutube885 Місяць тому +17

    ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፉፉና ፍቅርዬ በጣም ታምራላችሁ አይለያችሁ 🎉🎉🎉

  • @Bura5uy9er8r
    @Bura5uy9er8r Місяць тому +6

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤

  • @user-ui5cx6ow6p
    @user-ui5cx6ow6p Місяць тому +16

    እኔ በደስታ ሊፈነዳነው የኔ ቆንጆ የኔ ፍልቅልቅ መልካም የፍቅር ዘመን ይሆንላችሁ ወልዳችሁ ክበዶ👸👸👸👸💍💍

  • @user-iv3kc8kb6p
    @user-iv3kc8kb6p Місяць тому +2

    ማነዉ እደኔ ሀይማኖታቸዉ ያሳሰበዉ ወላሂ ያሁኑን ደስታ አትዩ እምነት ይቀድማል ካሁኑ አስቡ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-vv5lh7hy8v
    @user-vv5lh7hy8v Місяць тому +32

    አረአተልጅ ግጥምህናፍቆኛል ደሞጠፍታችሆል ሂክማየም ናፍቃኛለች አጡልኝ በተረፈሁላችሁንም እወዳችሆለሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rukiyamake5299
    @rukiyamake5299 Місяць тому +7

    እኔኮ አንድ ለይ መሆናቻዉ በጠም ዳስ ብሎኛል ግን አንድ የመየረገቻዉን ዳሞ ሰስብ ለናሱ እኔን ይከፈኛል ብቻ አላህ ህዳየ ይስጠቻዉ❤❤❤

  • @user-xi4my9uy3l
    @user-xi4my9uy3l Місяць тому +59

    የጎደኝነት ጥግ ሂክማንም ይዛችሁት ኑ ደሰታዋን እንየዉ ፍቅርዬ ፉፉዬ ወደፉት❤❤❤❤❤

    • @Ekramedilsabo
      @Ekramedilsabo Місяць тому +1

      🇪🇹🇪🇹ቆይ እኔን የመድም ቂመም 500የምየስጋበኝ አጥሁ እኔ እቶጵያው አይድለሁም.? ዬት ሃጋር ዜጋ ልለምን ሙሲልሞች ለአለህ ቢለቹ ክርስታኖቹም በፍጥሪ ድምሩኝ ልመን ስለቼኝ

    • @mese23
      @mese23 Місяць тому

      የኔ ውድ እህት አይዞሺ አለን ደመርሁሺ ደምሪኝ🙏❤​@@Ekramedilsabo

  • @LaldmLaldm
    @LaldmLaldm Місяць тому +1

    ቀጥሉበት ለምትሉ ሃይማኖተ ቢሶች ዶሞ ትገርማላቹ ፍቅር ኣደራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራራሪሪራራራ እንዳትቀይሪ ሃይማኖትሽ ለወንድ ብለሽ ፍኣድም ሃይማኖትህ የመቀየር ሃሳብ ካለህ ለፍቅር ብለህ ሳይሆን ለነብስህ እምያዋጣህ ወስን እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ራስ ወዳድ ኣደለሁም ሰው ለሰው ብሎ ሃይማኖት መቀየር የለበትም ባይ ነኝ. የራሳቹ ወሳኔ ሊኖራቹ ይችላል ግን እግዚአብሔርን እና ወላሂ ኣትደባልቁት እግዚአብሔር ልቦናቹ ያብራላቹ😢😢😢😢😢😢

  • @ለሙይቱብ
    @ለሙይቱብ Місяць тому +10

    ፍቅርየ ቤቤትሽ ኮሜንት ስፅፍ የመጀመርያየ ነዉ እና ኣነቺ የጠንካራ ሴትተምሳሌት ነሽ ከዚ የበለጠ በርትተሽ ያሳየን ጌታ የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Birte-re1zr
    @Birte-re1zr Місяць тому +3

    ፍቅር በማርያም አንዳታሳፍርኝ ሃይማኖትሺን አደራ ጥላት ደስ አዳይለው 😢😢😢በትርፍ vido ቶሎ ቶሎ ልቅቁ ወዳችሁ አለሁ ❤❤❤

  • @sikosilo4773
    @sikosilo4773 Місяць тому +24

    ፍቅር በፈጠራችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እኔኮ እናንተን በመጠበቅ መከራየን አየሁ ሆ ስወዳችሁኮ ሙቸ ነው ❤❤❤

    • @HalimaH-iq7hs
      @HalimaH-iq7hs Місяць тому +1

      Enem indenza

    • @ghghghh217
      @ghghghh217 Місяць тому +2

      እኔ አለሁልሽ አስር ጊዜ ነዉ በቤቷ የምገባዉ

    • @sikosilo4773
      @sikosilo4773 Місяць тому +1

      @@ghghghh217 አረ ተይኝ እቴ መስራት አልቻልኩም እገባለሁ እወጣለሁ ደሜ ያለ እነሱ አልሰራ አለኝ በሰላሜ ነወይእያልኩ😂😂

    • @tgestYouTobi
      @tgestYouTobi Місяць тому

      እኔም አለሁ ለቀቁ አለቀቁ ብየየምጠብቅ ሱስ ሀኑብኚ ፍቅረየ ቱሎቱሎ ልቀቁ❤❤❤

    • @sikosilo4773
      @sikosilo4773 Місяць тому

      @@tgestYouTobi ለመውለዷ ብጥርላት ከነ ደሟዘጋት አለ አሉ ሰውየው ጭራሽ ስንጠብቃቸው ይባስ ብለው እልም አረ አባዛችሁ ት እኛም እንደዋችሁአለን ቢያንስ 2 ቀን አንደየኳ አይለቁልንም አንችየ እፍ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Місяць тому +12

    ፍቅር ትስለም የምትሉ ምክንያቱም አሁን ተሰለመቺ የስታሁኑ ወጀል በሙሉ ይታበስላታል ትልቅ ፀጋነው የምትሉ

    • @linaali8761
      @linaali8761 Місяць тому +1

      ድስ ይለናል ግን ተምራና አምናበት መሆን አለበት

    • @user-bj1uh7ie3w
      @user-bj1uh7ie3w Місяць тому +2

      እስካሁን ካየሁት ኮሜት የተደሠትኩበት ወላሂ እኔም ህልሜ ነው ❤❤❤

    • @user-gi2ky1oc1o
      @user-gi2ky1oc1o Місяць тому +2

      አምናበት የምትገባ ያድርጋት ያረቢ

    • @user-je9ph8fl2j
      @user-je9ph8fl2j Місяць тому

      ኧረረረረረረረረረረረረረረ

    • @user-cn6cf4sq3f
      @user-cn6cf4sq3f Місяць тому

      😂😂 አይደል

  • @user-nt3oo8et3d
    @user-nt3oo8et3d Місяць тому +12

    ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 በሀራችን እምንደሳበት ኽይር ነገር ይምረጥልን 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲🌺

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
    @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ Місяць тому +2

    ፍቅር ከእምነት ጋር ነዉ አላህ ፉፊ የፍቅር የሂዳያ ሰበብ ያርግህ ዘዉትር ዱዓዬዬ ነዉ

  • @Yeshitub
    @Yeshitub Місяць тому +84

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ አይከፈልበት ምን ችግር አለው 😢🎉❤

    • @RahmaRahma-zi3do
      @RahmaRahma-zi3do Місяць тому

      ልክ ላኪ❤❤❤

    • @RahmaRahma-zi3do
      @RahmaRahma-zi3do Місяць тому +1

      Like laki

    • @Yeshitub
      @Yeshitub Місяць тому

      @@RahmaRahma-zi3do ፕሮፋይሌን ተጭነሽ ግቢና ደምሪኝ ማማዬ አለልሽ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      ​@@RahmaRahma-zi3doደምሪኚውደ 4:09

    • @HemdyaMohammed
      @HemdyaMohammed Місяць тому

      ሻሚሌ ታይዋን ሰፈር ሰላም በልልኝ

  • @CharaMai
    @CharaMai Місяць тому +3

    የፉአድ ነገር ግን በጣም ያስጨነቃችሁ በሀይማኖት ቀልድ የለም ፉአድ አደራ🙏🙏🙏🙏

  • @user-ho9vt2hw9c
    @user-ho9vt2hw9c Місяць тому +8

    ፍቅርየ የኔ ወድ ትንሿየ የኔ ልእልት ፉየ የፍቅርየ ንጉስ ሞቸ ነው እምወዳቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ጥላታቹህ እርር ድብም ይበል እናተ ወደ ፊት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Місяць тому +2

    ፍቅርየ ፅጌሬዳየ እወድሻለሁ ልእልቴ❤❤ ኪዳነ ምህረት እናቴ ትጠብቅልሽ እወድሻለሁ😢😢😢😢😢😢🎉

  • @user-mk4re1gv5w
    @user-mk4re1gv5w Місяць тому +18

    ከውቀት ነጻ ሰው ሃይማኖቱን ማያከብር ስለሀይማኖት ግድ ማይሰጠው ይደግፋችሆል 😢

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen Місяць тому +2

    ፍቅርዬና ፉፉዬ በመጀመራ❤በጣም ነው የምወዳችው ግን 2ጥያቄ አለኝ አንደኛ ጥያቄ😢ለምን ሄሉዬን አታበራታቷትም ሁለተኛ ኢክማ የት ናት ለምን ጠፋች😢❤❤❤❤❤ግን እባካችው ከሄሉጎን ቁሙልኝ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-ko5uk7sk8o
    @user-ko5uk7sk8o Місяць тому +25

    እረ አላህን ፍሩ ምከራቸዉ ባድ ይጠቃለሉ ወላሂ ለተመልካችም ለሁሉም ነገር ያስጠላል ማበረታቱን ምን አመጣዉ አላህ ይስትር ከደዚህ አይነት ህይወት አላህን ፍሩ

    • @user-ct8if2hj3v
      @user-ct8if2hj3v Місяць тому +1

      ምን አገባሽ አርፈሽ ተቀመጪ ለነሱ ያሰብሽ አመስይም ቀጣፊ😅😅😅😅

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 Місяць тому

      ቢተሠብ,አርጊኝ,,አላማረባቸውም,,ተመክሮ,ያልሠማ,ሰው,ቢኖር,ፉአድ,ነው

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr Місяць тому

      ​@@user-ct8if2hj3vayebalm metewjachew kehone siyasku memeker nw yalebsh

  • @linaali8761
    @linaali8761 Місяць тому +2

    እኔ ግን ዝም ብየ ሳስበው ፍቅርየም ንፃፃር ተምራ አምናበት ሰልማ ነጭ ሂጃቧን ለብሳ ፋኣድዋም የአኬራ ወድሜ እድኑላይ ጎበዝ ሁኖ ነጭ በነጭ ለብሰው እጅ ለጅ ተያይዘው ወደመስጊድ ሲሄድ ነው እሚታየኝ ሳስበውም ውስጤ በሀሴት ይሞላል ብታምኑም ባታምኑም እየፃፍኩ እራሱ እባየ ይወርዳል ለምን እደሁ አላውቅም ብቻ አላህ ትክክለኛውን መገድ ይምራችሁ ሁሌም ዱኣ አደርጋለሁ እወዳችሗለሁ

    • @HaleemahHusin
      @HaleemahHusin Місяць тому +1

      ያረብያርገዉ የአላህ

    • @linaali8761
      @linaali8761 Місяць тому

      ​@@HaleemahHusinአሚን ያርብ

    • @user-cn6cf4sq3f
      @user-cn6cf4sq3f Місяць тому

      አምናበት መቸም አመጣም ቆለጥ ተከትላ ቢሆን እጅ😂

  • @user-xy8by8qf3i
    @user-xy8by8qf3i Місяць тому +34

    ፍቅር ና ፉአድን የምትወዱ👍❤

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v Місяць тому

      እሥኪ እኔንም ደምረኝ እማ

    • @user-xy8by8qf3i
      @user-xy8by8qf3i Місяць тому

      @@tegesttegest-i7v እሽ ዉደ🥰

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v Місяць тому

      @@user-xy8by8qf3i ወይ የኔ መልካም ክበረልኝ

  • @user-gr2qw4tt8z
    @user-gr2qw4tt8z Місяць тому +4

    ክርስትያኖች ግን ደህና ናችሁ እንኳን ደስ አለሽ ምናምን ሃይማኖት እኮ በሃይማኖት ቀልድ አይስፈልግም

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 Місяць тому +17

    የኔ ማሮች ፈጣሪ መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ እንደኔ የምትሉት 👍

  • @sadasada-b7s
    @sadasada-b7s Місяць тому +2

    ኢንሻአላህ ፍቅርን አላህ እሰልምና ይውፍቅሸ አላህ ሳሊህ የሆኑ ልጅች ሙሉ የሆን ርሰቅ ይሰጣቹ ክልቤ ምኞቴ ነው ውላሂ❤❤❤

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ Місяць тому +8

    ፍቅርየ እና ፉፉ ውደፊት መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ የኔ ውዶች🎉🎉❤❤❤

  • @user-jt3sj6ht6e
    @user-jt3sj6ht6e Місяць тому

    አደ መሆናችሁ በጣም ቢስደስተኝም የሀይመኖታቸዉነገር ያስጨንቀኛል ብቻ የሰዉ ደስታ የሚስደስታችሁ እግዚአብሔር መጨርሻቸዉን ያሳምርዉ❤❤❤❤

  • @mulu_muleta
    @mulu_muleta Місяць тому +8

    ፍቅርና ፉፉ እውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Місяць тому +4

    ከፍቅር በላይ ለኛየሞተልን እግዚአብሔር ይቅደም በምነቴእና በናቴ በሃገሬ ቀልድየለም መጀመራቸው አልከፋንም ግን እምነት ይቅደም ማስተዋልን ይስጠን

    • @teje7615
      @teje7615 Місяць тому

      ትክክል

  • @AlmiAlmi-dx6rz
    @AlmiAlmi-dx6rz Місяць тому +10

    እንደኔ ፍቅር ና ፉፉ ሱስ የሆነባችሁ👍🥰

  • @hiwotYereda
    @hiwotYereda Місяць тому +2

    እኔ የሁለታቹሁንም አደንቃለሁ ግን ከሁሉም ነገር በፊት እምነት ይቀድማል ምን አልባት በጊዚህ ጊዜ እኔም በእምነቴ አንቺም በእምነትሽ ተባብላቹሁ ይሆናል ግን በዚህ መሃል ልጄ ሲመጣ ይከብዳል እህታችንም በእምነትሽ አባቶች ምክር ዉሰጅ ወንድማችንም ልክ እንደዛዉ በእምነት አባቶች ተመከር ከጠፋሁ ይቅርታ

  • @EmuAYMEN-wj2rc
    @EmuAYMEN-wj2rc Місяць тому +15

    አደኛ ነኝ አይለያችሁ ❤❤ፉፉ ፍቅር🙌🌹

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl Місяць тому +1

    የጥበብ,መጀመሪያ,እግዚሀብሔርን,መፍራት,ነውእምነት,ከፍቅር,ይበልጣል,ቅዱስ,ቃሉ,ከሚመስላችሁ,ጋር,ኑሩ,ብሎናል,በመጥፎ,አትመልከቱት,እጂ,ምንም,ደስ,አላለኝም

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw Місяць тому +30

    ክፉ አትናገሩ እባካቹህ ፍቅር ደግሞ ፀልይ የፍቅርእናት ይህንን ፁፉ ካዩት ሱባኤ ጉቡላቸው ፆለት ያስፈልጋል የእግዚአብሔር ፍቃድ እንዲሆን ህይዎቿ እዳይበላሽ ይች አለም ቀሪ ናት ወገኖቸ ደስታቹህ ደስታችን ነው

    • @aster7876
      @aster7876 Місяць тому +9

      አወ ሱባኤ ያስፈልጋል ይሄ ነር እኔም ደርሶብኛል በጣም ከባድ ነው እኔ ወልጄ ነው የተለያየሁት ሀይማኖቴ ይበልጥብኛል ብየ

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ Місяць тому +3

      አዎ ፀሎት ያስፈልጋታል

    • @EtuNigane-o8l
      @EtuNigane-o8l Місяць тому

      ​@@aster7876❤❤❤❤

    • @EtuNigane-o8l
      @EtuNigane-o8l Місяць тому

      ​@@aster7876❤❤❤

    • @mitikiemunye
      @mitikiemunye Місяць тому +1

      በትክክል

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf Місяць тому +3

    እንኳን ዳና መጣችሁ ፋፋ እና ፍቅር እውድሽለሁ አይለያችሁ የኔ ቆንጅች በጣም ደሱስል ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሉችም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt Місяць тому +14

    የኔ ምርጦች የጓደኝነትን ጥግ በእናንተ አየው እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @MerkebAsefa-y3y
    @MerkebAsefa-y3y Місяць тому +4

    ፈቅራችሁ ደስ ይላል ግን ይሳሰበኝ ሀይማኖታችሁ ነው ብቻ ፈጣሪ ይቃል

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Місяць тому +9

    ፍቅርየ መጣች እልልልል ያጣፍጥላችሁ ጀግኖች ከድሮውምኮ ፍቅር እንዳለባችሁ በብዙ ቪድዮ ግልፅ ነበር እንኳንም በአደባባይ አፈረጣችሁት እልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MakiyaMakiya-ri6gz
    @MakiyaMakiya-ri6gz Місяць тому +3

    ፉአድ አደራ እሱሃን ዉደረስ እምነት እንዳ ምታመጠ ጢረት አድሪጊ አደረ በዚች አለም ከአለህ ሌላ አመላክ ዬለም

  • @ሐሴት19
    @ሐሴት19 Місяць тому +16

    ደስ ይላል ፍቅር መጀመራቸው ግን ሀይማኖት ቀልድ አይደለም ሁለት አይነት እምነት ሲሆን ጉድለት ይኖረዋል 18 አመት አልፏቸዋል መወሰን ይችላሉ እሷም ሆነች እሱ አንድ መምረጥ አለባቸው እኛ ቤተሠቦቻቸው ምንም ይሁን የሚመርጡትን እናክብር ❤የሚስማማ 👍ግጩት

    • @aster7876
      @aster7876 Місяць тому +1

      አሁን አደለም ችግሩ ብኋላ ነው

    • @ሐሴት19
      @ሐሴት19 Місяць тому

      @@aster7876 ልክ ነሽ ግን ዋና መተሳሰብ መቻላቸው ነው በአመኑበት እምነት ጠንካራ መሆን አለባቸው ከሆኑ ሁሉንም ማለፍ ይችላሉ

    • @aster7876
      @aster7876 Місяць тому +1

      @@ሐሴት19 እኔ ያለፍኩበት ሂወት ስለሆነ ነው መተሳሰብ ብቻ አያኖርም አንድ ሀይማኖት መያዝ አለባቸው እኔ በጣም እየተዋደድን ያውም ወልደን ተለያየን ከእምነት አይበልጥም በየ እና ከባድ ነው እየተዋደዱ መለያየት በተለይ ልጅ ካለ

    • @BanchuShifarawGelaw
      @BanchuShifarawGelaw Місяць тому

      @@ሐሴት19 ሀይማኖት እድሜ አይወስነውም እይባልም ተረጋጉ እግዚአብሔር ይምራቸው

    • @ሐሴት19
      @ሐሴት19 Місяць тому

      @@BanchuShifarawGelaw የልኩትን በደንብ ተረጂ መጀመሪያ

  • @Zahra-eh6mu
    @Zahra-eh6mu Місяць тому +6

    ፍቅርዬ አች ጠካራ ሤት ነሽ የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የሌለበት ሂወት ጉዞ አይደለም በሀይማኖትሽ ጠክሪ ✝️🤲❤️😇🙏በተረፈ እወዳችኋለሁ የሠወሬ አትስሚ ጉዞ ወደፊት ❤

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 Місяць тому +14

    የፍቅር ወዳጆች 50k አስገቡኝ

    • @faisalglgf29
      @faisalglgf29 Місяць тому

      እሽ እህታችን ❤❤❤❤

  • @off9783
    @off9783 Місяць тому +2

    አድናቂ መስላችሁ የምገፋፏቸዉ ሰወች አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ሀይማኖትኮነዉ ፏአድ ወድሜ አላህ ቀልብህን ይመልስልህ

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 Місяць тому +42

    1ኛ ዘበኛ ሁኘም አልቀረሁ ፉፉየና ፍቅርዬ ይመቻችሁ ጉዞ ወደ ፊት 💪🥰✌️

  • @ethohabshewit6048
    @ethohabshewit6048 Місяць тому +1

    ዋ!!መጨረሻየ ምን ይሆን ያረብ አላህ ያሳምረው😢😢 የስው ልጅ ከምንም በላይ መጨረሻው ሲያምር ነው 😢

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Місяць тому +7

    ፍቅራችሁን የፅናላችሁ❤❤❤❤ጠንካራ መሆን ይጠበቅባቸዋል::ኦዴንስ የሚድሯቸዉና የሚያፋታችሁ ሆናችሁ መገኘት የለባችሁም ሁሉ ሰዉ አንድ ሃሣብ ስለማናራምድ(ስለማናስብ ማለቴ ነዉ ::

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d Місяць тому +2

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል መጨረሻችሁን ያሣምረው ❤

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f Місяць тому +9

    4 ቆንጆ ስታምሩ መጨረሻዉን እግዚአብሔር ያሣምረዉ❤️❤️🥰🥰

  • @user-rt4ku8jd4z
    @user-rt4ku8jd4z Місяць тому +2

    ዋው ፍቅርና ኤፌ በጣም ትለያላችሁ በጣም ነው ሚታምሩት በዚህ ቀጥሎ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሆናል