ከ Ethiopia እንዴት ወደ United Kingdom መጣው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @majetetube
    @majetetube 3 місяці тому +194

    በጣም ጠንካራ ነሽ ካእርብ ሀገር እሰከ አውሮፓ ለኔ የሴት ጀግና ነሽ❤

  • @fasilaynalemasrta1731
    @fasilaynalemasrta1731 3 місяці тому +50

    በኹለት እግር ለመቆም ሰው ሁሉ በፈጠረው አምላክ በመጀመሪያ ደረጃ ሊመካ እና እምነት ሊኖረው እንደሚገባ ፤ ከዚህ ቪዲዮ ትልቁ ቁምነገር የተማርኩት ነጥብ በራስ ጥረት እና ጠንካራ ሥራ ላይ በመተማመን የሕይወትን ውጣ ውረድ ማሸነፍ እንደሚገባ ተረድቻለሁ ፡፡ ለደረሽበት የዛሬ የስኬት ምዕራፍሽ እንኳን ደስ ያለሽ ፥ እውነትም በራስሽ ልትኮሪ ይገባል፡፡ በርቺ !!!

  • @PomiNh3570
    @PomiNh3570 3 місяці тому +6

    የምር በጣም ጎበዝ ሁሉም ሴት ሊሰማው የሚገባ ምክር ነው።ጎበዝ ሮዚ ።ፈጣሪ ሁሌም ከጎንሽ ይሁን።

  • @DHaile-q9u
    @DHaile-q9u 3 місяці тому +43

    ያንቺ ደስታ ደስታችን ነው

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 3 місяці тому +28

    እኔኮ እሮዚን የማደንቃት የምወዳት ታታሪነቷን ጉብዝናዋን ያለምንም ታላቅ ያለምንም ታናሽ ለብቻዋ በሁለት እግር ለመቆም ታግላ እዚ የደረሰች አያቷን ያኮራች ጀግኒት ልጂ ናት እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ እሮዚዬ❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ደምረኛ

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 3 місяці тому

      ሮዚዬ አሁን ፈጣሪ ይርዳሽ ግን ማሚስ እንዴት ናቸው መቼም አንቺን ሲያጡ ይጎዳሉ

  • @FrehiwotBeyene-i5o
    @FrehiwotBeyene-i5o 3 місяці тому +13

    ሮዚዬ በጣም ኮራብሻለሁ ቆንጆ ሆነሻል ደግሞ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ቀሚስ ደግሞ አንዳዴ ልበሺ ጀግኒት

  • @Rim-ws4zg
    @Rim-ws4zg 3 місяці тому +42

    ብዙም ተከታታይሽ አደለሁም 2ተኛጊዜ ኮመንት ልሰጥሽ ነው ወኔሽ በጣም ደስ ይላል ጀግና ልጅነሽ አላህ በድንሽም ጠንካራ አድርጎ ሂጃብሽን ትለብሽ ዘንድ አላህን እለምንልሻለሁ በእስለምናሽ ስለምትኮሪ እወድሻለሁ ደሞ አግቢ ትዳር ሲትር ነው ለሁሉም አላህ ይሰትርሽ ያረብ ጠንክሪ የወንዜ ልጅ የደሴዋ

    • @hayathhayath7343
      @hayathhayath7343 3 місяці тому

      የነትነ ድዋ መቼም ቢሆን ጥሎ አጥልም አላህ ይርዳሽ ያርብ እኔም በህዮቴ ብዙ ቻሌጅ አሳልፊ አለሁ ብቻ አላህ ከጎንሽ ይሁን የኔ ውድ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ደምረኘ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ​@@hayathhayath7343ደምረኛ

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 місяці тому

      ሰለኔ ነፍስ መጨነቅሽን አቁሚና ስለራስሽ አስቢ አለችሽ እኮ.. አይገባሽም?

    • @Rim-ws4zg
      @Rim-ws4zg 3 місяці тому +6

      @@rasayifat5726 እሷ ብትልም ሙስሊም እህቴ እስከሆነች ድረስ ከመጥፎ መከልከል በመልካም ማዘዝ ማመላከት ግዴታዬ ነው .እንደዛ ያለችው ደግሞ ለሰደቧት እንጂ እኔን በስርዓት የሚመክሯትን አይደለም !!

  • @HawoMohamed-od8cz
    @HawoMohamed-od8cz 3 місяці тому +50

    ፎዝየ ጠካራ ነሸ በርች ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርሰሸ ኢንሻ አላህ

  • @naimarayali7977
    @naimarayali7977 3 місяці тому +2

    አስላሙ አላይኩም ሮዚ ማሻአላህ ወላሂ በጣም ጣንካራ ናሺ ጎበዝ ጃግና ናሺ አዎ በጣም ኢኮራብሻላን አላህ አሁንም ያገዝሽ ወላሂ ለአላህ ብዬ እዋድሻለሁ 🌹🌹🙏🙏

  • @Emuyaassefa875
    @Emuyaassefa875 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ለናትሽ ጤና እድሜ ይስጣቸው አንቺም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥሩ ደረጃ ያድርስሽ❤

  • @oranthaile1838
    @oranthaile1838 3 місяці тому +6

    ሚሰድቡሸን አትስሚ ምቀኞች ሰው ሲያድግ የሚያማቸው ናቸው እናቃለን የሚሉ የባሰባቸው ናቸው ወደፊት ብቻ እይ እግዚአብሔር ይርዳሽ ብዙኦቻችን ያላደረግነውን አድርገሽ አሳይተሸናል በርቺ ትችያለች የእናትሽ ልብ ንፁ ሰለሆነ ፈጣሪ ሰማቸው አውንም በርቺ

  • @ሰንደሏ
    @ሰንደሏ 3 місяці тому +1

    ጎበዝ ፈጣሪዋን ምታመሠግን ሴት ትመቸኛለች አሏህ የበለጠ ደስታሽን ያብዛልሽ ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ ብያለሁ አወ እውነት ነው ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላሂ ረቢል ዓለሚን

  • @melkamentegeze6294
    @melkamentegeze6294 3 місяці тому +4

    ጀግና ነሽ በርች ት/ም ተማሪ ከተማርሽ ጥሩሰራ ታገኛለሽ በርች እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን!

    • @ZaharUomer
      @ZaharUomer 3 місяці тому

      የተለየ መክር ነው ያልካት ❤

  • @AbubekirSeid-u1j
    @AbubekirSeid-u1j Місяць тому

    ሮዚየ በጣም ነው የማደንቅሽ ጥረትሽ ሁሉ በጣም የሚደነቅ ነው::እኔ ሳስታውስሽ ማንኛውም ሰው የራሱ ድክመት አለው ምን አልባት ሰው ታዋቂ ሲሆን ትኩረት ስለሚሰጠው እንጅ! ግን ሁሉም ነገር አልጋ ባልጋ ነው ስትይ ምን አልባት ጥያቄ ሊፈጠርብሽ ይገባ ነበር ባይ ነኝ ምክንያቱም ይህች አለም ለሰው ልጅ የመፈተኛ አልም እንደሆንች ሁሉም ሰው የማያስተባብለው ነው::አላህም እንዲህ ይላል:-
    الَّذِي خَلَقَ الْمَوْتَ وَالْحَيَاةَ لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْغَفُورُ
    ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡ይላል ምክንቱም አላህ ሁሉንም ነገር ሲሰጠን ለፈተና ነው ብለን ማሰብ ይኖርብናል በተለይ አልጋ ባልጋ ሲሆን ከባዱ ፈተና መሆኑን ማወቅ ተገቢ ነው::በዱንያ ላይ እዉነቱን እያወቀ ምክርም እየተመከረ ግን ችላ ያለ አላህ አሁንም እንዲህ ይላል:-
    ذَرْهُمْ يَأْكُلُوا وَيَتَمَتَّعُوا وَيُلْهِهِمُ الْأَمَلُ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ
    ተዋቸው ይብሉ፤ ይጠቀሙም፡፡ ተስፋም ያዘናጋቸው፡፡ በእርግጥም (መጥፎ ፍጻሜያቸውን) ያውቃሉ፡፡

  • @mawardimohaba1031
    @mawardimohaba1031 3 місяці тому +82

    You should talk how you made it from Turkey to UK because people thinks it’s so easy, but there is very dangerous road through rich in UK make it specifically to your followers so they can learn that it’s not easy to make it . For you maybe yes, but other people even die tell the truth, Rosie, if you do we goinnna be proud of you.

    • @EleniBedane
      @EleniBedane 3 місяці тому +5

      Exactly

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ​@@EleniBedaneደምረኛ

    • @deldiyshow-464
      @deldiyshow-464 3 місяці тому

      She said it all, I met some people and talked them out... I did it by trying and being bold ... gut...and grit. Don't expect spoon feeding friends!

    • @ebrahimmohammed2727
      @ebrahimmohammed2727 2 місяці тому

      Btam tekekl btam aklelchew eko hoooo

  • @AlemnshYouTube
    @AlemnshYouTube 3 місяці тому +32

    የእውነት ጀግና ነሽ ገና አርብ ሀገር እያለሽ ነው የማውቅሽ በጣም ጀግና አይገልፅሽም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ደምረኛ

    • @Selam-jk1qr
      @Selam-jk1qr 3 місяці тому +3

      አረብ ሀገር ሰርታለች እንዴ?

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer 3 місяці тому +5

    ጀግና ነሽ የኔ እብድ እወድሻለሁ ንፁህ ልብ ነዉ ያለሽ ለዛም ፈጣሪ አገዘሽ❤❤

  • @በናተፍቅርየተጎዳችኢንሻአ

    አላህ የጠንከርሽ የኔ ውድ የሙስሊም እህቴ ኢንሻ አላህ አንቺ ወደፊት ትልቅ ቦታ ተደርሻለሽ አብሽሪ በዱዓ ❤

  • @ሳራያሀዲያዋ
    @ሳራያሀዲያዋ 3 місяці тому +5

    የራዳሺ አግዚአብሔር ይመስገን ሮዛዬ ❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 3 місяці тому +1

    ሮዚ ጀግና ነሺ አላህ በመንገድሺ ሁሉ ይቀደምልሺ ያረብ አላህ ከልፉወቺ ሁሉ ይጠብቅሺ እህቴ❤

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 3 місяці тому +4

    በጣም ደሰ ይላል ሲሰቱ የሰው ደሰታ ማየት ያሰደረተኛል አይዞሸ በርቺ ጠንካራ ሁኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 3 місяці тому +1

    ሮዚዬ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ ጎበዝ በርቺ
    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ🙏🙏🙏

  • @arditube7340
    @arditube7340 3 місяці тому +3

    ጎበዝ ሮዚየ የአያትሽ ፀሎት ይጠብቅሻል አይዞሽ በርቺ ቂቤው 10ቀን ግዴታ አይደለም አቅልጠሽ ቀዝቀዝ ሲል ውሃ አድርገሽ ተይው ሲረጋ በራሱ ይጋገራል በማንኪያ ወይንም በቢላ ቆሻሻውን(አጓት)የሚባለውን ነጭ ፈሳሽ ማስወጠድ አላማው ቆሻሻውን ማውጣት ነው

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 Місяць тому

    የምር ጀግና ነሽ ደግሞ በጣም ነው የምወድሽ እብድም ብትሆኝየሚምር እብደት ነው ያለሽ ያልገነን ደስ የሚል በዛላይ በቁም ነገር ላይ የቆምሽ

  • @MohammedMoha-f1n
    @MohammedMoha-f1n 3 місяці тому +79

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ ከአዝካሮች ሁሉ በላጩ አዝካር ላኢላሀኢለላአህ የሚለው ቃልነው

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 місяці тому

    የኔ ውድ የኡሚየ ልጅ የኔ ጀግና የአላህ እራህመት እና እዝነት ከአች ጋር ይሁን የእናት ዱአ ካለ የትም ይደረሳል በርችልኝ የኔ ውድ❤❤❤

  • @sema8772
    @sema8772 3 місяці тому +7

    ጀግና ሴት ማለት የየድንያ በልጭልጭ ትታ ባአሏህ መንገድ የታገለች እንስት ናት እሄ ስኬት አይደለም !!

    • @danieldesalegn5386
      @danieldesalegn5386 3 місяці тому

      zemenawi set mehon hatyat aydelem...hatyat min malet new lante?

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 3 місяці тому +1

    ብላፍያ ሮዝ አላህ የጤና ያርግልሽ ምግቡን አብሽሪ ከዝህ በላይ ያርግልሽ ለኛም ላችም ያረብ።

    • @Zd.t-s3v
      @Zd.t-s3v 3 місяці тому

      @DadaTube225 እሽ ደምሬሻለሁ እህት አችም ደምሪኝ አብሽሪ ደሞ ለመደመር

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 3 місяці тому +3

    ጀግና ነሽ ሮዚዬ አላህ አዛኝ ነው 😢ለባሮቹ አላህዬ እወድሀለሁ😢 የኔ ጌታ❤❤❤❤❤ ከመጥፎ ነገር አላህ ዬጠብቀን ያረብ😢

  • @seblesolomon5453
    @seblesolomon5453 3 місяці тому

    ሮዚና ፈጣሪ እንዃን ረዳሽ ጥሩ እድል ነው መኖር መለወጥ ከራስ አልፎ በጥቂቱም ሠው መርዳትሽ መልካም ነው የእሜ ፍቅር በጤና መገናኘት ደስ ይላል በርቺ ነገሮች ቢከብዱም ጠንክሪ እሺ ጀግና

  • @Sofiyaabdel
    @Sofiyaabdel 3 місяці тому +12

    እሮዚ ጀግና ናት የምትሉ❤❤

  • @AmirAdnaan9
    @AmirAdnaan9 Місяць тому

    የሴት ጀግና ነሽ, we are proud of you ሮዚዬ😍😍

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 3 місяці тому +6

    ጎበዝ በርቺ እኔም ሰለችቶኛል አረብ ሀገር ኢትዮጵያ ገብቼ ኢሮፕ መሞከር ፈልጋለሁ በቱርክ❤

  • @kadjahussen
    @kadjahussen 3 місяці тому

    በጣም ጠካራ ልጂ ነሺ ሴት ልጂ እራሷን ሥናሸንፍ ደስ ይላል ሁላቺንንም አላህ ያጠክረን

  • @merifataju1520
    @merifataju1520 3 місяці тому +3

    ሮዝዬ እኔም ከመጣሽበት ጀምሮ አሁን ያለሽበት ደረጃ እስካለሽበት ድረስ ተከታይሽ ነኝ እናም አንቺን የማደንቅበት ነገር ጥንካሬሽ ኮንፊደንስሽ toxic በሆኑ ሰዎች የማትሰብሪ የውሳኔ ሰው መሆንሽ መስሚያሽ ጥጥ መሆኑ እብደትሽ ይሄ ሁሉ ነገርሽ እወድልሻለው ብዙ ጊዜ ለእንዳንቺ አይነት ባህሪ ያለው ሰው ላይፍ ቀለል ብሎ ይሳካለታል ብቻ እንኳን ፈጣሪ ረዳሽ አሁንም ካንቺ ጋር ይሁን በርቺልኝማ ❤❤❤

  • @Emanloveyoutube
    @Emanloveyoutube 3 місяці тому

    ወላሂ ጀግናነሽ ሮዚ ገና ኢንሻ አላህ ትልቅ ደረጃ ትደርሺ አለሽ

  • @faizamehamed6708
    @faizamehamed6708 3 місяці тому +3

    ጀግና ነሺ በረች ግን ብቻ መኖረ አያስፈራምደ እኔ እፈራለሁ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሺ❤

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 3 місяці тому +2

    እንኳን ደስ አለሽ ይመችሽ! ከሮያል ግሩፖች አስታውስሻለሁ።

  • @mariammariam3750
    @mariammariam3750 3 місяці тому +4

    اختك من إريتريا اسمرا 🇪🇷انا احبك في الله الله يهدي الجميع المسليمين

  • @Amenhajlesulase
    @Amenhajlesulase 3 місяці тому +2

    ጀግና ነሽ ሮዚዬ ካንቺ ቡዙ እጠብቃለን የኔ ቆንጆ❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 3 місяці тому +153

    ሮዝዬ ከመጀመሪያ ጀምሮ ነው የምከታተልሽ የእውነት ጀግና ነሽ ድፍረትሽ በራስ መተማመንሽ በትንሽ አመት ትልቅ ለውጥ ነው ያየሁብሽ በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ አልጋ ባልጋ የሆነልሽ ማዘርን ሁሌ ደስተኛ ሳረግሻቸው ስለተደሰቱብሽ ስላላሳዘንሻቸው ስለመርቁሽ ሁሌ ሲመርቁሽ ስላየሁ ፀሌታቸው የእናትና አባት ምርቃት ለህይወታችን ወሳኝ ነው እኔም እንዳንቺ በእናቴ ተመርቄ አሜሪካን ከመጣሁ 3 አመቴ ነው እንዳንቺ አልጋ ባልጋ ነው የሆነልኝ አሜሪካን አገር ሰው ከሌለሽ ስትረስ ውስጥ ትገቢያለሽ ሁሉ ነገር አለ ሰው በማጣት ግን በጣም ብዙ ሆምለስ ሆነዋል በጣም ያማል ያሳዝናሉ ባለሙያ ነሽ ግን ሮዝዬ ሎ ላይ አርገሽ አቅልጠሽ ታወጪውና 2 ቀን ውጪ አሳድረሽ እንዳልሽው መሀሉን ወጋ አርገሽ ውሃውን ትደፊና በተፈጨ አብሽና ኮረሪማ ለውሰሽ 1 ቀን ውጪ አሳድረሽ የቅቤ ቅመሞችን ጨምረሽ ማንጠር ነው ምን እንደናፈቀኝ ከማዘር ጋር ሆነሽ ቡና እያፈላቹ ምርቃታቸው ፀሎታቸው ጨዋታቹ የምትሰሩት ፕራንክ ነው ሮዝዬ ማዘርን ሰላም በይልኝ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ❤❤❤❤

    • @ZulfaZulfa-r3b
      @ZulfaZulfa-r3b 3 місяці тому

      በትክክል❤

    • @tigistdinbru2249
      @tigistdinbru2249 3 місяці тому

      Woddy Me Too I’m Her USA 🇺🇸 ❤❤I love mom ❤❤❤

    • @Enat-p4b
      @Enat-p4b 3 місяці тому

      selam endet nesh ene yalehut areb hager nw erope hager uk lemegbat mn endemiyasfeleg betnegrign des ylegal fkadega kehonsh vediowun alayehutm bezum slek slemaletkem miseg lay tsfesh aychish nw leteyksh yasebkut kechalesh please ngerign

    • @Meskifiker
      @Meskifiker 3 місяці тому

      ​​@@Enat-p4buk malet yet ager mulu semu

    • @CkgtGjgr
      @CkgtGjgr 3 місяці тому

      ​@user-lአቺም ያልተወራልሽ ጀግና ነሽl6mt4mw1o

  • @momina-omer
    @momina-omer 3 місяці тому

    ማሻአላህ ወላሂ ደስ ስትይ የእውነት ጀግና ነሽ አላህ በራስ መተማመንሽ ያስደስታል

  • @semharabraham4403
    @semharabraham4403 3 місяці тому +29

    የኔ ቆንጆ, ተፈጥሮሸ ከሆነ ለመቀየር ከባድ ነወ , ጠንክሪ አሁንም ሁሌም በዙሪያሸ ያለወን ስወ ተጠንቀ ቂ ሚስጥርሸን ለማንም አትናገሪ በረቸ welcome To uk መልካም ሰወ ካገኝሸ አግቢ እዚህ አገር ከ1 ሰወ 2ይሻል ለቡዙ ነገር ,ለስትረሱም ለለወጥም,Goodluck

    • @seadaseadagetachew4374
      @seadaseadagetachew4374 3 місяці тому +3

      እስኪ በአላህ uk ያላችሁ ውሰዱኝ ስወዳችሁ አረብ ሀገር ደከመኝ ዘመዲ አለኝ ግን እነሱን መለማመጥ አልፈልግም የሂን የምታነቡ Please

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ​@seadaseadagetachew4374 ደምረኛ

  • @HanachekolHanachekol
    @HanachekolHanachekol 3 місяці тому

    ለእዚህ ያበቃሺ የልበሽ ንፅህና ነው እውነት አለባበስሺን አይድለም ፍጣሪ የሚይው በርቼ እግዛብሄር መጨርሻሽን ያሳምርልሺ

  • @ሰርካዓለም
    @ሰርካዓለም 3 місяці тому +10

    እሮዝዬ የኔ ቅመም የኔ ጀግናፈጣሪ ከፍተኛ ደረጃ ያድስሽ እኛም እንወድሻለን

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 3 місяці тому +1

    አይገርምሽም ማታ ስለአንቺ ጀግንነት ከጓደኛዬ ጋር ሳወራ ነበር።
    ብዙ ነገር እንደሚያመሳስለን እናወራ ነበር በርቺ❤

  • @srms7403
    @srms7403 3 місяці тому +3

    ለመጀመሪያ ነው ኮመንት የምፅፍልሽ በቃ የሆነ ቀን ትለብሻለሽ አሏህ ያግራልሽ በተረፈ በርቺ ጎበዝ ነሽ ጀግኒት❤

  • @shadas8410
    @shadas8410 3 місяці тому

    ማሻአላህ ጀግና ነሽ ባለሽ ነገር መደሰት እና ማመስገን ትልቅ ነገር ነው
    አላህ ሱብሀነወተአላ አመስግኑኝ እጨምርላቹሀለው ብሏል።
    አላህ ያዘዘሽን መታዘዝ አላህ የከለከለሽን መከልከል ። በርች ኢንሻአላህ ሁሉም ነገር ይሰተካከላል ።

  • @HawoMohamed-od8cz
    @HawoMohamed-od8cz 3 місяці тому +25

    ጀግናማ ጀግናነሸ ሮዚሻየ ወላሂ ከልቤነወ የሴት ጀግና ብየሻለሁ ተምሳሌትም ነሸ ❤❤❤❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 3 місяці тому +2

    ሮዚዬ ከመጀመሪያ ጀምሮ ከታተለሻለሁ ጠንካራና ብርቱ ሴት ነሽ

  • @زوزوبتسعيد
    @زوزوبتسعيد 3 місяці тому +19

    ወላሂ. አዚህ. በመደርስሽ አልሀምዱሊላህ. አሁንም. ኢሻአላህ. ጥከሪ❤

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 місяці тому

      ደምሪኝ ስወድሽ🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ​@@ሙናAደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ​@DadaTube225ደምረኛ

  • @nejataman6058
    @nejataman6058 3 місяці тому +2

    ማሸአለህ እንኳን ደስ አለሽ ከረሙገ ሆነቹ ገነ ስጀምሩ ረሙ ተመሪ አየለ ነበር እነንተን ስከታተል የቆዬሁት ለበትሽ ስልክ ትደዊየለሽ አለህ ይጠብቅሽ አሁንመ ትልቅ ሰው ሆነሸል አለሀ ከንቺገር ይሁን ፐሪስ ከመጠሽ ቤቴ እገብዝሸለው እንሸአለህ ከሰው አፍ አለህ ይጠብቅሽ ❤❤❤

  • @DHD-editz
    @DHD-editz 3 місяці тому +7

    ለእማዬ ንገርያት ፀሎት ታርግልን 😊

  • @hfhgfgdhfgr4541
    @hfhgfgdhfgr4541 3 місяці тому +1

    ውዴ በጣም ተመቸሽኝ❤ሮዝዬ ❤

  • @genetzeleke8818
    @genetzeleke8818 3 місяці тому +4

    ሮዝየ ኮንጆ የሚረግሙሽ ሁሉ የተረገሙ ስለሆኑ ነዉ ❤🌹🎈😘

    • @FrehiwotWorku-m9j
      @FrehiwotWorku-m9j 3 місяці тому

      ተሳዳቢዎቿ በሙሉ ዛሬ እርዳታዋን እየጠየቁ ነው ። አለቀ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Alemfarisfaris
    @Alemfarisfaris 3 місяці тому +2

    የሴት ጀግና ነሽ, we are proud of you

  • @EbrahimMehamed-t2v
    @EbrahimMehamed-t2v 3 місяці тому +4

    Roseye hayati alah yetebkesh❤

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr 3 місяці тому

    ማሪያምን ከፊት ጀምሬ እከታተልሻለው
    ጀግና ነሽ።

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 3 місяці тому +7

    ስለምወድሽ ብቻነዉ የተከታተልኩሽ ስደት ሰልችቶያል እናቴ😭😭😭😭😭😭😭ሀገሬ ነዉ መግባት የምፈሕገዉ😢

  • @ma9546
    @ma9546 3 місяці тому +1

    ኢንሻ አላህ አለህ ያበለጠውን ይሰጥሻል i am proud of you

  • @bintreshadtube4476
    @bintreshadtube4476 3 місяці тому +30

    ግን ሰላት አደራ ቢያንስ ሰላት እዳታቋርጪ አላህ ይቅር ባይ ነው ሂጃብ ባትለብሺ እንኳን ስገጂ አላህ መሀሪ እና አዛኝ ነው

  • @zeinab554
    @zeinab554 3 місяці тому +1

    አሚን አንቺንም አላህ ደስ ይሰብልሽ እዉነተኛ አማኝ ይደረግሺ ❤❤❤❤

  • @Khad-c7f4g
    @Khad-c7f4g 3 місяці тому +18

    ብዙ ጊዜ አይሻለሁ ግን ከዚህ ኮመንት ውጪ ፅፌ አላውቅም እህቴ በጣም ደስ የሚለኝ ነገር በአላህ ተወኩልሽ ያስደስታል አላህ ይጨምርልሽ ሁሉም ነገር ከማንም ከምንም በፊት አላህን ነው የምታስቀድሚው እና እህቴ ከነሺዳ እና ከሙዚቃ ርቀሽ ሂጃብ ለብሰሽ አላህዬ ያሳየኝ 24:46

  • @HanaHana-mi3ew
    @HanaHana-mi3ew 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይወድሻል ተሳካልሽ እኔ ሞክሬ ብሬን ተበልቼ ተመልሻለሁ ግን እደግመዋለው ተስፋ አልቆርጥም

  • @MiskiyAhmad
    @MiskiyAhmad 3 місяці тому +3

    ስሚ አላህ ሁሱብሀና ዋታአላ ላንቺ ሁሉንም ነገር አልጋባልጋ እንዳደረገልሽ እያወቅሽ ታዲያ አንቺ ለምንድነው እሱን ማመፅ ጥሩነው በጥመት መንገድላይነሽ ወደ አላህ ተመለሺ ና አላህን ማሀርታህን ወፍቀኝ ብለሽለምኚው አላሀችን ማሀሪ ነውና ቶብቺ ነገ ወደ አኺራ መሄድም አለ እኮ ዱኒያ ባዶናት እኛ ሙስሊሞች ለዱኒያ ብልጭልጭ ሳይሆን የምንኖረው ለአኺራችን ነው አትርሺ የተፈጠርሽበትን ምክኒያት ዱኒያ ፈተናናት ያለፈ ፈተናውን ጀነት ያገኛል የወደቀ ደሞ የጃሀነብ እሳት ይጠብቀዋል አስተውለሽ ወደ እጅግ አዛኝና ሩህሩህ ወደሆ ነው አላሁ ሱበሀናዋታአ ተመለሺ😢😢😢

  • @YasminTamirat
    @YasminTamirat 3 місяці тому +1

    ሮዚ ወላሂ እወድሻለሁ ሂጃብሽን ልበሺ ኢንሻአላህ ግን ደሞ አንድ ነገር ልንገርሽ በየትኛዉም ሁኔታ ላይ ብትሆኚ በቃ ሶላትሽን ጀምሪ ምን አርጊ ምንም ሁኚ ግን ሶላት ስገጂ ከዛ በሗላ ነገሮች በራሳቸዉ ይስተካከላሉ አሁን ካለሽበት በለይ ሁሉም ነገር ይስተካከላል በዱንያም በአሂራም ወላሂ ኢንሻአላህ ቆንጅዬ🥰

  • @aster9701
    @aster9701 3 місяці тому +45

    Uk ከሄድሽ በኋላ ወረቀት በምን መልኩ ማግኘት እንደሚቀል ብትነግሪን ቀና ስለሆንሽ በደንብ ታስረጅናለሽ ብዬ አስባለሁ visa ላለው ሰው ማለቴ ነው thank you!! በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ሃሳቦቺሽ በራስ መተማምንሽ ደስ ይላል ቀይበት ❤

    • @melatmelkamu2902
      @melatmelkamu2902 3 місяці тому +3

      በኤርትራ ፄንጤ መስጠት ነው

    • @jelo3241
      @jelo3241 3 місяці тому

      ​@@melatmelkamu2902 ምን ማለትሽ ነው?

    • @arditube7340
      @arditube7340 3 місяці тому +1

      ጥገኝነት ነዋ ሌላ ምን አለ (ዜጋ የሆነ ሰው ማግባት)

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 3 місяці тому

      ​@@melatmelkamu2902
      ?

    • @foziyafoziya184
      @foziyafoziya184 3 місяці тому +1

      Uk ምንድነው አልገባኝም

  • @LindaKifle
    @LindaKifle 3 місяці тому +2

    ሮዚ በጣም ነው የምወድሽ ከዚ በላይ ትልቅ ነገር ላይ እንድትደርሽ እመኝልሻለሁኝ

  • @SofiaButajira
    @SofiaButajira 3 місяці тому +6

    እስከመጨረሻው አሏህ ያስደስትሽ ስኬትን ይጨምርልሽ ግን ሮዚዬ ዊጉ ይቅርብሽ ረሱል ሰለለላሁ አለይሂ ወሰለም ከልክለዋል አሏህ ይቅርብሽ 👌👌👌👌

    • @ሙናA
      @ሙናA 3 місяці тому

      ቤተሰብ እንሁን ደምሪኝ ውዴ

  • @samritame
    @samritame 3 місяці тому

    ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ. እግዚአብሔር የልብሽን ያሳክልሽ🙏

  • @meseretkebede4282
    @meseretkebede4282 3 місяці тому +26

    እኔ ብቻ ነኝ ቪዲዮ እና እርእሱ ያልተገናኝብኝ 🤔

  • @seada9327
    @seada9327 3 місяці тому

    ወረቢ በጣም ነው የኮራሁብሽ የኒ እብድ አሁንም በርቺ የምታስገርሚኝ ከአፍሽ በኩራት የአላህ ስም አይጠፍም Allah❤ ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 3 місяці тому +25

    ቪዲኦሽን በጉጉት ነው ምጠብቀው ሮዚ🎉🎉

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 3 місяці тому +1

    👏👏👏ጀግና ሴት ደስ ይለኛል። እኔም ከማንም እገዛ አልጠይቅም። ከዚህ በላይ የስኬት ማማ ላይ ያድርስሽ።

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 місяці тому +6

    ሮዚ ከድሮ ጀምሮ አይሻለሁ ::አሁን ደግሞ የምትለቅያቸውን ቪዲዬዎች እያለሁ በጣም ደስ ብሎኛል ::በጣም ጠንካራ ነሽ ከራስ በላይ ንፋስ በሚለው መበርታት ግድ ይላል ::በራስ እንደመልፋት መታገልን የመስለ የለም ነገንም በርተተሽ ህይወትን እንድታጣጣሚያት ያደርግሻል ::ፀሎት ያበርታል ለብዙ ስኬቶች መንገድ ከፋች ነው እናትሽም ባሉበት ስላማቸው ብዝት ይበል ::
    ስው ምንም ቢልሽ ቢፅፍልሽ ከአላማሽ ወድየትም ፈቀቅ አትበይ ::በርቺ የኔ ቆንጆ🌹

  • @umumahir4222
    @umumahir4222 3 місяці тому +1

    አበሳ ጎበዝ ነሽ ሮዚ ቆራጥ ነሽ በርቺ ኮፊደስሽ ደስ ይላል ❤

  • @Baby-ee6ww
    @Baby-ee6ww 3 місяці тому +3

    የቱርክ ቪዛ እንዴት ማግኘት ይቻላል ኧረ እምታውቁ ንገሩኝ እዛ ሂጄ ለመቆየት ነው ምፈልግው እና እንዴት ማግኘት ይቻላል የግዴታ እዛ እሚኖር ሰው ያስፈልጋል ወይስ እዚም ተኩኖ በራስ ፕሮሰስ መጀመር ይቻላል ንገሩኝ የምታውቁ

  • @ሀዋከቡታጅራኩፈየኩን
    @ሀዋከቡታጅራኩፈየኩን 3 місяці тому +2

    የመጀመራኤ ጨርሼ ያደመጥኩት ከሮዚ ቪድዮች 1❤ ጀግና ብዮሻለሁ የኔውድ በርቺ አላህ ያግዝሽ❤

  • @kabetube
    @kabetube 3 місяці тому +6

    ሮዚ በጣምጎበዝነሺ በርችልኝለናትሺ ያለሺን ነገር በጣምነው እምወድልሺ

  • @m.ethiopion
    @m.ethiopion 3 місяці тому

    የኔውድ እረጂም ቪዶ አልወድም ግን እስከመጨረሻው አየሁት ትልቅ ትምህርት አለው አላህ የበለጠ ያስደስትሺ❤❤❤

  • @Eyualex863
    @Eyualex863 3 місяці тому +4

    ሮዚዬ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ሁሌም በራሷ የምትኮራ እና በራሷ የምትቆም ሴት ታስደስተኛለጭ ጎበዝ በርቺልኝ ደግሞ ሙስሊም እህቶች እና ወንድሞች ቢቆጡሽም በመልካም እይው ደግሞ በጣም ልክ ነሽ ከማይሆኑ ሰዎች መራቅ ትልቅ ለውጥ ነው ወደኃላ ከሚጎትቱን ሰዎች መራቅ አንድ እርምጃ እንደመሄድ ነው በርቺልኝ

  • @azizahamid5317
    @azizahamid5317 3 місяці тому

    ሮዜየቆጆ ትክክልነሽ በራስሽ ጥረት የመጣሽ ጉበዝሴት በርቻ❤❤❤❤

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 3 місяці тому +23

    አመስጋኝ ሰው ይጨመርለታል አልሃምዱሊላህ ነው የምንለው ሮዚ እናትሽን አላህ ያቆይልሽ ሶላትሽን አደራ ሶላት ማቋረጥ በጣም ከባድ ነው እህቴ ሌላው ምከሯት እንጅ አትርገሟት መራገምን ማን ፈቀደልን

    • @arditube7340
      @arditube7340 3 місяці тому

      በጣም በትንሽ የታመነ በብዙ ይሾማል ይባላል

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 3 місяці тому

      ​@@arditube7340ደምረኛ

  • @wintasweet3808
    @wintasweet3808 3 місяці тому +1

    እኔም እወድሻለሁ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 3 місяці тому +8

    ሙሉዉን ነዉ ያዳመጥኩሽ ደስ የሚል ቆይታነበር ጀግና ነሽ የምር እስኪ ከመዳም ቤት የምኖጣበት መንገድ አካፍሊን

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 3 місяці тому

    አይዞሽ ጎብዢ ሁሉም በጊዜው ይሆናል አላህን ግን አጥብቀሽ ያዢ ።

  • @HayatAbdukerim
    @HayatAbdukerim 3 місяці тому +5

    አረ ንገሪን በደምብ 🥰

  • @seid_D
    @seid_D 3 місяці тому +1

    ሮዚ ወልላሂ ሳላውቅሽ እጠላሽ ነበር። ከዛ ይህን ቪዲዮሽ ካየው በኋላ ውስጡ ያሉት ምክሮች በጣም ለወጡኝ፡ህይወቴን እንዳዲስ እንዳየው አደረጉኝ፤ እንዳደንቅሽም አስገደዱኝ። ወድያው ሰብስክራይብ አደረግኩና አንድ ለሊት ሙሉ እስከዛሬ የሰራሽውን ስራ ሁሉ አየው፡ ከዛም ይበልጥ ወደድኩሽ።
    አላህን ጠበቅ አድርገሽ ያዢ በስራሽም በርቺልኝ ሮዝ ዩኬ ከመጣው አገኝሻለው።

  • @RobelYamin
    @RobelYamin 3 місяці тому +12

    You’re open minded keep Going🎉

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @memrecords
    @memrecords 3 місяці тому +6

    coming soon family habibi come to uk

  • @hanasolomon-wl7dm
    @hanasolomon-wl7dm Місяць тому

    እሮዚየ የኔ ሰው የውሀ ልክ በጣም እኖድሻለን በርች ❤❤❤❤❤❤

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 3 місяці тому +9

    አብሽሪ ሰው ይለወጣል እና ሮዚ ደሞ ለመለወጥ ደሞ አላህ ያግዝሽ ለመልበስ ወላሒ ደሞ አመጃብ እንዴት እንደማምርብሽ ልነግርሽ አልችልም እና ሮዚ ሞክሪ በአላህ ደሞ እማየን ደስ ይላታል ስትሸፋፈኝ በኢጃብ ወላሒ አላህ ያግዝሽ ወላሒ እንድትለብሽ ተስፋ አለኝ የኔ ማር ተካራ ነሽ ደሞ

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 3 місяці тому

    ማሻአላህ አላህ ከዚህ የበለጠዉን ሁሉ ያድርግልሸ ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሸ እንደዝህ አይነት ሴት ደስ ይለኛል ግን ሰታወሪ ላይክ ላይክ በሚለዉ ዘአጅ አደረግሽን ላይኳን ብቻ ቀንሺ በተረፈ በርቺ

  • @SaraSara-vf5cq
    @SaraSara-vf5cq 3 місяці тому +9

    የኔ ጀግና አይዞሾ እኔ ከመጀመሪያ ጀምሬ ነበር የምከታተልሽ ግን ዛሬ ነው ሰብስክራይፕ ያደረኩሽ ግን በጣም ነው የማደንቅስ በርች ከዙህ በላይ በርትተሽ ለማሳየት ያብቃሽ የናት ምርቃት ጥሎ አይጥል ❤❤🙏🙏

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 2 місяці тому

    ተመስገነው በርች ሰወችቡዙቢያወሩ ማንነትሽን አይቀይሩም ብቻ ፈጣሪን ፈርተሽ በምነትሽ የሚያዝዝሽ ውጭ አታድርጊ ህጃበ የለበሱ ሁሉ እነወት በአላህ በሚለው መንገድነው የሚክዱ ብዙአያለሁ ውጫዊለሰው ለመታየት ብለን ብናደርገው አለን ከሁለቱም ለሰውአትኑሪ በርች ለሰዎች አትመኝ ሰውን ውደጅእንጅ አትመኚው አላማሽን ለሁሉም አትናገሪ የገቢሽን መጠንም አትናገሩ ሰው ከቡድኑው ብቸኝነት በጣምነው ደስየሚል ዕዳውም ከፈጣሪበታች ለናትሽ ማረግምችይውንሁሉአርጊ በቁመና

  • @DHaile-q9u
    @DHaile-q9u 3 місяці тому +13

    አንቺም ጥሩ ስለሆንሽ ነው ይመችሽ

  • @tsigeamare5504
    @tsigeamare5504 3 місяці тому +1

    ርዝዬ የኔ ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ ጌታን
    ከትሞቺሽ ዱሮም አንቺ ነበርሽ ምታስቂኝ

  • @sabahabene
    @sabahabene 3 місяці тому +8

    ሮዚዬ እንኳን ከኢትዮዽያ ወጣሸ ከዛች ሀገር መውጣት ሰው መሆን መጀመር ማለት ነው ከራሰ ወዳድነት መውጣት መለያየት ደግሞ በትከከል ለሰዎች መጨነቅ መጀመር ማለት ነው ሀበሻ ሁላ ለትንሸም ጊዜ ቢሆን ከሀገር ወጥቶ ሰነምግባር እና ምርጥ ሰው መሆን አለበት ብዬ እመኛለሁ እና እሮዙ በርቺ የኔ ውድ ምርጥ ምርጫ ነው keep going dear 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv 3 місяці тому +3

      እረ ስለ ፈጣሪ እንኳን ወጣሽ ከሀገርሽ አይባልም የሰው ሀገር ለመስራት እንጂ ለመኖር ማን እንደ ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እምዬ ሀገሬ የእኔ እንቁ ኢትዮጵያ

    • @option-i1q
      @option-i1q 3 місяці тому +1

      ባሪያ እንደዚህ ነው የሚያስበው፡ባሪያ ሀገር የለውም፡ባሪያ ክብር የለውም።

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 3 місяці тому +2

    ሰላም ሰላም እሮዚ እንኳን ደህና ሠጣሽ እሮዚ አዎ ንገሪን ❤