እግዝሐብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ያበቃህን😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ፈጣሪ የጀመረዉን እራሱ ፍጻሜውን ሁሉ ያሳምረው

КОМЕНТАРІ • 767

  • @RoseJosh-wq3nz
    @RoseJosh-wq3nz Місяць тому +96

    ጌታ ኢየሱስ ጤነኛ የተባረከ ለቤተሰብ ለሀገር የሚጠቅም ልጅ ይስጣችሁ

  • @KsaKsa-p2r
    @KsaKsa-p2r 28 днів тому +17

    እኔ ልጄን ሳረግዝ እንደዚህ ነበር ደስ ያለኝ ግን ባሌን ስነግረው ምንም አልመሰለውም ነበር ግን ጌታ ረድቶኝ ወልጄ የሴት ልጅ እናት ሆኛለሁ ተመስገን😢😢❤

  • @direharerej
    @direharerej 27 днів тому +10

    ጌታ እየሱስ ወልደሽ አሳቅፎሽ ይሳየኝ ቆጆ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹህ ውድድድ ነው የማደርጋቹህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zedtesfay
    @Zedtesfay Місяць тому +52

    በለፈው ቲክቶክ ላይ ውለዱ ብየ ኮሞንት ኣድርጌ ነበር እንዴት ደስ እንዳለኝ❤

  • @mesfinethiopia7399
    @mesfinethiopia7399 Місяць тому +80

    እሰይ እልልልልልልልልል ክብሩ ሁሉ እ/ር ጠቅልሎ ይውሰድ ጁዲ እኔ ከጠረጠርኩኝ ቆይት ነበር እ/ር አምላክ በነገር ሁሉ ከአንቺ ጋር ሆኖ የሆድሽን በደረትሽ ያሳቅፍሽ!!

    • @MayeIove
      @MayeIove Місяць тому

      ስሙን አታሳጥሪ ሆ

    • @habeshawethemi9345
      @habeshawethemi9345 Місяць тому +1

      Amen Amen 🙏 ❤

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Місяць тому

      ደምሩኝ እህቶቼ

    • @user-zl9pf5mz5m
      @user-zl9pf5mz5m Місяць тому

      እግዚአብሄር ♥️♥️♥️♥️

    • @KidistAyalew..
      @KidistAyalew.. Місяць тому

      Bytheway ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ እግዚአብሔር ይውሰድ ማለት የጴንጤ ጸባይ ነው እንጅ እግዚአብሔር ከእኛ የሚወስደው ክብር የለም ለራሳችን ክብር ቢጨምርልን እንጅ❤

  • @tghabeshawit2558
    @tghabeshawit2558 Місяць тому +23

    ጤነኛና ቆንጅዬ ልጅ እግዛብሄር ይስጣችሁ ሴት ልጅ❤😊

  • @NebiyatAssefa
    @NebiyatAssefa Місяць тому +21

    እንኳን ደስ አላችሁ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @foziyaah4957
    @foziyaah4957 Місяць тому +10

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ላንች የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ ❤❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 Місяць тому +8

    እእእእእእእእእእእልልልልል❤ ብለናል እማሚዪ ለሚልሽ ባልሽ ደስታው ማየት የናፈቀኝ እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ ወይኔ ፀሎቴ ሰመረ እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል🙏🙏🙏🙏🙏ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl Місяць тому +7

    አረረረረ እንዴት ደስ ይላል ዋውውውው እግዚአብሔር ይመስገን እሳይይይይይይ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @lulubintendris
    @lulubintendris Місяць тому +8

    እንኳን ደስ አላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ምርጥ ጥንዶች❤❤🎉🎉ልጅ እኮ ከምንም በላይ ደስ የሚል ስጦታ ነው❤

  • @ብሩክሰይደ
    @ብሩክሰይደ Місяць тому +56

    ወልዶ ለመሳም ፈጣሪ ያብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tm2zq7jx2b
    @user-tm2zq7jx2b Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @fikerfiker8767
    @fikerfiker8767 Місяць тому +9

    ጌታን በጣም ነው ደስ ያለኝ በተደጋጋሚ ያየውት እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yx5tm1tt9i
    @user-yx5tm1tt9i Місяць тому +8

    አሜን አሜን ለሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ሁሉ እሱ ባለው ነው እሚሆነው እናንተ ቅን ሰዋች እንኳን ደስ አላችሁ ሰላም ጤና መልካም ትዳር ያርግላችሁ እመቤታችንከጎንሽ ትሁን እስከመጨረሻው ❤❤❤❤🙏

  • @ElsaGselasse
    @ElsaGselasse Місяць тому +21

    እንኳን ደስ ያላቹ ልጅ ኣዲስ በረከት ይዞላቹ ይመጣል❤

  • @nahomiworku5247
    @nahomiworku5247 Місяць тому +8

    እንኲን ደሥ አለችሁ እመቤቴ ማርያም የሆድሽን በእጅሽ ታርግልሽ መጨረሻውን አሳምራ አቅፎ ለመሳም.ታብቃችሁ

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f Місяць тому +4

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም የእጁ ጥበብ ሁሌም አዲስ ነው❤❤❤❤❤

  • @abebechzawude5549
    @abebechzawude5549 Місяць тому +11

    የኔ ጌታ❤❤❤🎉🎉እፉ❤❤❤😢😢😢የልጁ ደስታ አስላቃሳኝ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Місяць тому +53

    ደስይበለን የምር ሰው ምንም ከሚለኝጰእርጉዝነኝ ሲል የሚሰማኝ ደስታ ጌታሆይ ለዚህ ክብር አብቃን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን እውነት ከሆነ እንኳን ደስአላቹ ❤

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 Місяць тому +9

    እግዚአብሔር ፍጻሜውን ያሳምርልሽ እሕታለሜሜሜ
    በሉ ከዚበኃላ ምስጋናና መዝሙር እጂጂጂ እየተጃጃላች ( እየጨፈራች ባናያችሁ መልካምነው) ከምሬነው ጭፈራራ ዘፈንንን የሴጣንንንን ነውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
    ይሰማልልልልልልልልልልልልል👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂👂
    አደል እሕታለሜ ወድማለሜ

  • @Netsanet-q4f
    @Netsanet-q4f Місяць тому +7

    እንኳን ደስ አለሽ ጤነኛ ልጅ እግዚአብሔርን የሚፈራ ❤❤

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Місяць тому +24

    በተቻለሽ አቅም እራሽን ጠብቂ ከባድነገር እዳታነሽ ተመስገን ሰዉ የፈለገዉን ነገር ሴያገኝ ደስይላል

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 29 днів тому +1

      አይ እኛ ባረብ ቤት ጋዝ ሸሪካ እየተሸከምን ነው እምንወልደው እንኳን እሷ ቤቷ ቁጭ ብላ ባሏን ይዛ

  • @user-nq7gg8wj6r
    @user-nq7gg8wj6r Місяць тому +18

    ኡንከን ደስ አለቹ በጣምናው ደስስ የለኝ ወለሂ ልጂ በጠምነው ምወደው ለሁለቹም ልጂ ይስጣቹ ልጂ የአለህ ፅገነው ❤❤ኢና ራስሽን ጠቢቅ 🌹ከሁን በሀለ መጨፍር ዬለም OK ❤❤

  • @Abigiyaa
    @Abigiyaa 28 днів тому +2

    እንኳን ደስ ያላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ብቻ ነቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊

  • @HayimTesegaye
    @HayimTesegaye Місяць тому +6

    እንኳን ደስ አለቹ በጣም በጣም ደስ አለኝ የኔ ሁሉ የሆነ ነው የማስለኝ አግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር ❤️🙏

  • @user-jx6pg1qd8o
    @user-jx6pg1qd8o Місяць тому +6

    ከምር ሲያዛዝን ደሰ ይላል የኔ ጣፋጭ ከምር ደሰ ይላል የተባረከ ልጅ ይሰጣችሁ

  • @user-er6xl3fh4p
    @user-er6xl3fh4p Місяць тому +11

    እሥኪእኔንም አላህ ይስጥሽ በሉኝ ወላሂ😢😢😢

    • @S3dahAlsada
      @S3dahAlsada Місяць тому +1

      አላህ አይቸግረውም መንታ መንታውን ይስጥሽ❤❤❤

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 21 день тому

      Fetari Yistesh Ehete 🙏🙏🙏❤

  • @zamzenzamzen2592
    @zamzenzamzen2592 Місяць тому +9

    እኔ ሜስት አርገዝኩ ስትል ደስተኛ የሆና ወድ አተን አየሁ አላህ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ ተወለዱ አይቀር እን ደአተ ያለ🌹🌹

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 Місяць тому +7

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ስለሁሉም ነገር

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 22 дні тому +2

    የኔ ጌታ እናላልቅሥልህ ወድሜ ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሣረዉ የኔ ኒንርጦች ወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕

  • @user-vw8ue6vb9i
    @user-vw8ue6vb9i 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉

  • @abayyoutube7148
    @abayyoutube7148 28 днів тому +2

    የሩፋኤል ፀበል ከቤታችሁ አይጥፍ ጠጭ እመ አምላክ መጨርሻውን ያሳምርላችሁ❤❤

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 29 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደሰ አለሸ አው በእውነት ደሰሰሰሰ በልኛል የሴት ልጀ እናት ሰተሆን ደሰ ይላል❤❤❤❤❤❤❤🌍

  • @mimi961cells8
    @mimi961cells8 Місяць тому +12

    እማምላክ ትረዳሽ የኔ እህት እንኳን ደስ አላችው

  • @RozaHailu-x6g
    @RozaHailu-x6g Місяць тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን ለዚ ክብር አበቃችሁ

  • @Slamh-qv4gm
    @Slamh-qv4gm Місяць тому +7

    ማራ እየ ዝፈትወኩም ዞም ናተይ ❤❤ማራ ኢኹም ደስ ትቡሉ♥️🥰🥰🥰

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 27 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን።እንኳን ደሰ አላችሁ ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ምርጥ ባልነው ያለሸ

  • @BbHhh-nu7fl
    @BbHhh-nu7fl Місяць тому +3

    እንኩዋን ደስ አላችሁ ፃድቃኔ ማርያምን በሰላም ትገላግል ሽ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ❤️👌💞

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ሁሉም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እግዚአብሔር ያስባችሁ ❤

  • @Mamare.
    @Mamare. Місяць тому +5

    አላህ መጨረሻው ያሳምርላቹ ግን ከ3 ወር ቡሀላ ብትናገሩ ጥሩ ነበር በተረፈ እንኩአን ደስ አላቹ የተባረከ ልጅ ያርግላቹ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 28 днів тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ የቅዱስ ሩፋኤል ድርሳን እና መልክአ ድገሚ ፈታሔ ማህፀን ስለሆነ

  • @LolaLola-hf1nu
    @LolaLola-hf1nu Місяць тому +4

    ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤

  • @user-yo7mr9ws7f
    @user-yo7mr9ws7f Місяць тому +4

    ውይ የኔ አበት በጣም የልጅ ጉጉት ነበረበት ማለት ነው እንኳን ደስ አለቺሁ ❤❤❤❤

  • @AlsiDemsew
    @AlsiDemsew Місяць тому +4

    እንኳን ፈጣሪ ሰጣችሁ እንኳን ድሰ አላችሁ የተባርክ ልጂ ይሰጣችሁ👏👏❤❤ግን የምር ሰው ውለዱ ውለዱ ሲል ያለው ጭንቀት ማሪያምን የአድብሀራው መድሀኒያለም የጠየኩህን አንተ ታውቃለህ እኔንም ባርከኝ ልጅ ያንተ ስጦታ ነው እና🤲🤲🤲❤❤

  • @ftsumftsum3735
    @ftsumftsum3735 Місяць тому +2

    ተመስገን ባዓል ጥዕና ውላድ ይሃብኩም ኣምላኽ ባሪኹ መጨረሻኹም የሪአና ፅቡቃተይ🥰🙏

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Місяць тому +12

    እሰይ ፈጣሪ የሚሳነው የለም እኮ እጁ ሰፊ ነው እንኳን ደስ አላቹ

  • @yoadanhaile8721
    @yoadanhaile8721 Місяць тому +2

    ልጅ የእግዚያብሔር ስጦታ: መመረጥ ነው።

  • @kisanetberhe9672
    @kisanetberhe9672 Місяць тому +2

    ዛሬ እንዴት ደስ እንዳለኝ 😘😘ተመስገን ሁሌም እል ነበር አሁን ግን ተመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ጤነኛ የሆነ ልጅ ድንግል ማርያም tstachu🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ማህሌት
    @ማህሌት 25 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaBeza-rq4by
    @BezaBeza-rq4by 28 днів тому +2

    እንኳን ደስ አላቹቹቹቹ እመብርሀን ፍፃሜውን ታሳምርላቹ

  • @jituujituu2815
    @jituujituu2815 29 днів тому +2

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @tyebeti7363
    @tyebeti7363 Місяць тому +5

    ደስታ ያስለቅሳል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ነገር መጨረሻው ይመርላችሁ

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal Місяць тому +3

    ውይ ደስ ስትሉ ኡፍፍፍ😢😢😢😊😊😊😊 ተባረኩ ኣይዛቹህ እግዚአብሔር በጣም ኣመስጉኑት በጸሎቶ በርቱ🥰🥺 መጽሓፍ ቅዱስ ለሚስትህ ኣንብብላት በማርያም 😢😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r 29 днів тому +2

    እሰይ እንኮን ደስ አለሽ ለመሳም ያብቃሽ❤❤❤

  • @alemdems4561
    @alemdems4561 Місяць тому +6

    እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ ተመስገን

  • @wsgd3301
    @wsgd3301 29 днів тому +2

    እሰይ እንኳን ደስ ኣላቹ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹ❤❤❤

  • @SemertSemert-2
    @SemertSemert-2 Місяць тому +3

    ፈጣሪ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ🙏🙏🙏እንኳን ደስ አላቹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @etagegenalamraw2193
    @etagegenalamraw2193 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር መልካም ልጅ ይሰጣቹሁ

  • @biaynshbiaynsh1089
    @biaynshbiaynsh1089 Місяць тому +2

    እኔንም አስለቀሳችሁኝ የኔ ማሮች በጣም ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፈጣሬ

  • @mesfinethiopia7399
    @mesfinethiopia7399 Місяць тому +3

    ዴቭዬ እንኳን ደስ አለህ ጁዲዬ እንኳን ደስ አለሽ የምር እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ብዙ የምትሆኑለት እ/ር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምረው!!❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ayshaabamegal7458
    @ayshaabamegal7458 28 днів тому +3

    Wowwwwwww juday ekane desalachuyene wudochuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mashallaa allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Місяць тому +1

    በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ ኪዳነ ምህረት ጤነኛ ልጅ ትስጣችሁ ❤

  • @user-lr7lh1nj3j
    @user-lr7lh1nj3j Місяць тому +1

    የኔ ጌታ 🌺🌺💐💐🌻🌼🌾🌼💐🧡🌺 እፉ የልጁ ደስታ አስላቃሳኝ🎉🎉🎉

  • @user-hj6ln4vr4j
    @user-hj6ln4vr4j Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ በፀሎት ትጉ❤❤❤

  • @መኪወሎየዋ
    @መኪወሎየዋ Місяць тому +8

    ለአዳም ቅመሞችኮ መናገርአያስፈልጋችሁም የተቀበረ እንወጣለን እንኳን ይሄን ቀድመንነውያወቅነዎ ለማንኛውም እንኳንደስአላችሀ❤❤❤

  • @asterzerga
    @asterzerga Місяць тому +2

    እንኳን ደስ አላቹ በእውነት እኔም ከናተ እኩል ነው ደስ ያለኝ እመቤቴ በጀርባሽ ታርግልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dy5kk3ot9j
    @user-dy5kk3ot9j Місяць тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን እልልልልል

  • @user-lf6ee3gq6f
    @user-lf6ee3gq6f Місяць тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ልጅ የፈጣሪ ስጣታ ነው እና እግዝአብሔርን ማመስገን ነው እና በስላም ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @mlientesfahney
    @mlientesfahney Місяць тому +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እና በጣም ደስ ብሎኛል ለኛም ♥️🌹

  • @user-vt6he9hx2g
    @user-vt6he9hx2g Місяць тому +1

    Enkan egzabeher barkachu lij berket new kahun behala habtam new yemthonut
    Barkachu tebarki
    Lijachu semta bezu fkr selam berket yezolachu yemtale.

  • @Betiye
    @Betiye Місяць тому +3

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lidiyabayelign7726
    @lidiyabayelign7726 21 день тому

    Esey Enqwan des alachu Emebrhan Enate tirdash tetebekesh weldo lemesam yabkachu 🙏🙏🙏

  • @user-yc1ip5cv7y
    @user-yc1ip5cv7y Місяць тому +2

    እንኳንደስአላችሁ ወልዳችሁለማቀፍያብቃችሁ ልጅየአላህኒእማነው

  • @fiyora-m7i
    @fiyora-m7i 19 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤እንዴት ደስ እንዳለኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-iz4vy4dw1p
    @user-iz4vy4dw1p Місяць тому +3

    ማሻ አላህ👍👍👍😘😘😘😘

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 Місяць тому +2

    እንኳን ደስስስስ አላቹሁ ደስስ አለኝ ማርያምን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-oi3qv7pe2r
    @user-oi3qv7pe2r Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @GenetWende
    @GenetWende Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ

  • @YeshiworkSisay
    @YeshiworkSisay Місяць тому +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ወልደሽ ልጂሽን አቅፈሽ ለማየት ያብቃን❤❤

  • @BerhanAbeya
    @BerhanAbeya Місяць тому +4

    የተባርከ ልጅ ይስጣችሁ የኔ ውድፕች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤😮❤❤❤❤❤❤

  • @user-ve9kt4hg9r
    @user-ve9kt4hg9r 7 днів тому

    እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስታህቹ በጣምነው ይምዎዳጅቹ 🙏😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-ef5dm5ns6y
    @user-ef5dm5ns6y Місяць тому +1

    wowo እስይይይይይ እልልልልልልል እንኳን ደስስስስስ አለችሁ የኔ ምርጦች እግ/ር ይመስግን🙏🙏🙏👏👏🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuneraMunera-m6z
    @MuneraMunera-m6z 28 днів тому +1

    እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ww1jw1mt2g
    @user-ww1jw1mt2g Місяць тому +2

    ዉይ ደስ ሲል ያርግላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EmeyoshiemyoshiE
    @EmeyoshiemyoshiE 27 днів тому

    Tenegnana yetebareka lij yesetachehu betam Diss bilognal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sk2jh4cz5n
    @user-sk2jh4cz5n 28 днів тому +1

    ማሻአላሆ

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 Місяць тому +12

    ግንኮ ሀብትም ሆነ ምንም እደልጂ የሚያስደስት ነገር የለም የምር ፈጣሪ በሰላም ወልደሺ ለመሴም ያብቃችሁ ላልወለድነውም ስደተኞች ፈጣሪ ያድለን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AstiGebre
    @AstiGebre Місяць тому +1

    እግዚኣብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አላቹ የኔ ማሮች የተባረከ ልጅ ይስጣቹ ❤❤❤

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube Місяць тому +3

    ዉይይይይ እሰይ ደስ ሲል እመቤቴ የተባረከ ልጅ ትስጣችሁ

  • @yeshifikadu7739
    @yeshifikadu7739 Місяць тому +3

    Congratulations ❤❤

  • @InnocentCabin-py5jr
    @InnocentCabin-py5jr Місяць тому +1

    Weyyy vidown zare aychew dess blognal allah weldachihu lemesam yabkachihu ❤❤❤❤

  • @meserettulu6098
    @meserettulu6098 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ብሎኛል ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላቹ

  • @user-rp9eq4we4z
    @user-rp9eq4we4z Місяць тому +2

    ዎውው በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉 የኔ ዉዶች

  • @mahletsisay2995
    @mahletsisay2995 Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ደግ ነው!

  • @user-kr2iz8pp4q
    @user-kr2iz8pp4q Місяць тому +2

    🎉Enkwan Des alachu hulem bhon yene tiyake neber gn ke gemetku koyewu bess blognal txs god ❤❤🎉🎉 ❤ewedachuhalewu love❤❤❤❤❤

  • @user-tc3ce2sz9n
    @user-tc3ce2sz9n 29 днів тому +1

    Congratulations ❤❤ Judi my dear am from oromiyaa

  • @zfanlave7057
    @zfanlave7057 Місяць тому +1

    ኣሰይ ፈጣሪ ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ማሮች🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ኣምላኬ እንደዚ ፍቅር የሆነ ባል ስጠኝ 🥺✝️🙏

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 Місяць тому +2

    Judiye egziyabher hulunm begizew yadergal emisanew nger yelm yetbareke yargew