አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024
  • #marketube #abtube #mubi tube

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @JilaluMudin
    @JilaluMudin 2 місяці тому +627

    አንድ ጊዜ ነበያች እንዲ ብለዉ ነበር እኔ ማቀዉ እናንተ ብታቁ ኖሮ ብዝ አልቅሳቹ ትንሽ ብስቁ ነበር ያሉት ሰላዋት እና ላይክ አርጉ ሰሎ አለ ረሱል ሱሉላይ ወሰለም ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +350

    መነው እዳኔ ቤዚን ያሚወዳት በለይክ አሰዩኝ 😊🎉❤😢

  • @Meriyetube
    @Meriyetube 2 місяці тому +114

    በዚዬ የኔ ምስኪን 😢😢ኤፋ ግን በዚን አታስለቅሳት ይቅርብህ አታስከፋት የምትሉ ብቻ😢😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 місяці тому +84

    ቤዚየ ከሁሉም ሴቶች በላይ ትዕግስቷ ርጋታዋ በጣም ነው የምወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 2 місяці тому +36

    ቤዚዬ ጨዋ ነሽ እኮ አንድም መጥፎ ቃል ከአፍሽ ሳይወጣ ክብር ይገባሻል የኤፊ ንግስት

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 2 місяці тому +124

    በስደት ላይ ያላችሁ እህትና ወንድም በሙሉ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ🤔🤔🤔🤔

  • @AmarechBelete
    @AmarechBelete 2 місяці тому +50

    ከሀይሚ ጋር እየኖረ ፕራንክ ባይለምድ ነበር የሚገርመኝ 😂😂😂😂😂😂😂🎉

  • @GgHh-rl2vw
    @GgHh-rl2vw 2 місяці тому +142

    ኤፍሬም የሚመቸኝ ነገር ከልቡ ይናገርና ይቅርታ ሚለዉ ነገር🤣🤣

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 2 місяці тому +29

    ኤፋየ ከአብርሽ ጋ ተመሳሳይ ሳዓት አትልቀቅ አዲታይልህ አንተ አንድ ሳዓት ልቀቅ እሱ አስራ ሁለት ነው የሚለቅ እየታየ አይደለም ያንተ

  • @meditube147
    @meditube147 2 місяці тому +61

    ኤፋ ቪድዮህን አስተካክል የድሮ ጥራቱ አሪፍ ነበር ፊልተር አታብዛበት ቤዚዬ ደሞ አታስቀይምብን ስወዳት ዝምተኛ ናት❤❤❤❤

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan 2 місяці тому +22

    በጣም አድናቂሽ ነኝ የወንድ ልጁ ያላት ክብር ሊላ ብትሆን በጥፊ ትላለች

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 2 місяці тому

      እንደ ለምን ይመታል ኖርማል ጎደኝነት ነው የምሆንክ ብላዋለች እኮ

    • @QwwFss
      @QwwFss 2 місяці тому

      እኔም አልታገስም

  • @AbivaGaghwh
    @AbivaGaghwh 2 місяці тому +22

    ቤዚ እኮ የሴት ልክ ነች ስራአቷ ውይ ስወዳት ከመልኳ ከፀባይ አሟልቶ ነው የሰጣት የኔውድ ❤❤❤

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 2 місяці тому +52

    ዘሬ 1..ነኝ,,,ለይክ,,አምሮኘል,,,በነ,,ገሽዬ ልጆች❤👍👍👍

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 2 місяці тому +21

    ቤዚዬ ከሁሉም ሴቶች በላይ ትዕግሥት ረጋታዋ በጣም ደስ ይላል👍❤❤❤

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 2 місяці тому +15

    የኛ ባለ ማህተብ ልጅቱዋ ስታምር ቆንጅየ ❤❤❤❤❤❤

  • @غالالثريا
    @غالالثريا 2 місяці тому +35

    ቤዚዬ የኔደርባባ ስከፈት አልወድም😢❤❤❤❤ ኤፊ ቆይ ታስለቅስሀለች 😂😂😂 ማርክዬ የኔ አንደበተ መልካም ❤

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 2 місяці тому +63

    አይ ማርክየኔ አባት ፈገግ ስትል እኮ ደስ ይለናል ሁልጌዜም ፈገግ በል

    • @FhYv-y4x
      @FhYv-y4x 2 місяці тому +3

      አወ ይሳቅልን ማርክየ የኔ ወድማ❤❤

  • @user-yz8wq8
    @user-yz8wq8 2 місяці тому +7

    የኔ እናት በጣም አሳዘነችኝ በዜ አይዞሽ ውዴ በጣም ትግስታናነሽ 😢

  • @zenebeh
    @zenebeh 2 місяці тому +21

    የማዳምቅመሞችዬ እንዴትናቹ ሙቀቱሥ እዴትእያረጋቹነዉ በሪቱልኝ ሁላቹምፈጣሪይጠብቃቹዉ

  • @SmA-bc9gl
    @SmA-bc9gl 2 місяці тому +24

    ኧረቤዚን አታስከፋብን ኤፊ ስርአት❤❤❤❤❤❤

  • @የአብ-ቱዩብ21
    @የአብ-ቱዩብ21 2 місяці тому +9

    ቤዚዬ የኔ ቆንጆ በጣም ትእግስተኛ ነሽ ማርክዬ የኔ የዋ ወንድም የልጅቷ መሀተብ ሳምር ኤፍሬም ቤዚን አታስከፋት የአርሲ ልጅ ቤዚዬ እኔም የ አሰላ ልጅ ነኝ ኤፋ የቤዚን ስሜት ጠብቅ

  • @halema1887
    @halema1887 2 місяці тому +1

    በሥደት ያለነውን እግዛብሔር የረፍት እጀራ ይሥጠን አሜን

  • @KhadraMohammed-u1l
    @KhadraMohammed-u1l 2 місяці тому +13

    ይሆነነገርማ አለጓደኛው ብኮንማ ከፈለገው ሰውጋር ቢሆንምናሻት ነበር ፍቅረኛሞች ናቸው ስላልተናገሩ ነውጂ😢😢😢😢😢😢

    • @apagcd8923
      @apagcd8923 2 місяці тому +1

      እኮ😂😂😂

  • @naimajamal4100
    @naimajamal4100 2 місяці тому +114

    ሀገሬ ልገባ 2አመት ቀረኝ አልሃምዱሊላህ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ

    • @GsgHshs-yn4pl
      @GsgHshs-yn4pl 2 місяці тому +3

      ማሽአላህአላህበሰላምያስገባሽውድ

    • @keymobile3913
      @keymobile3913 2 місяці тому +48

      ሀለት አመት ወይስ ሁለት ቀን😅😅😅

    • @የባሌሚስትነኝ
      @የባሌሚስትነኝ 2 місяці тому +3

      የኔማር ኢሻ አላህ ሁላችንም

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 2 місяці тому +9

      እ ሁለት ቀን ወይስ??? ሁለት አመት???

    • @HyabTadese
      @HyabTadese 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂​@@keymobile3913

  • @SmeraሰሚራTube
    @SmeraሰሚራTube 2 місяці тому +193

    ውድነ የተከበረቹ የሀገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ በቀንናት አበረተቱኝ❤❤❤

  • @ገነት-ወ3ዐ
    @ገነት-ወ3ዐ 2 місяці тому +11

    ኤፍሬም ቤዚን እደዚህ አታድርግ ጌታን ጥሩ አይደለም😢😢

  • @rosefakre6277
    @rosefakre6277 2 місяці тому +4

    ወይ በናትህ ኤፋ አታስጨናንቃት ስታሳዝን የተረጋጋች ልጅ ናት የምት ትግስቷን ወደድኩት❤❤❤

  • @Tsehay-pk1yp
    @Tsehay-pk1yp 2 місяці тому +5

    እውይ ባለማህተብ ሰታምር❤❤🎉🎉

  • @samprincess378
    @samprincess378 2 місяці тому +7

    ኤፋ ቤዚዬን አታሰከፋት ትእግሰቷ ርጋታዋ በጣም ነው ደስ የምትልው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 2 місяці тому +12

    ቤዚዬ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤ኢፋ ጠብቅ 😂😂😂ማርክዬ ❤

  • @Channeln-q4k
    @Channeln-q4k 2 місяці тому +7

    እድሜና ጤና ይስጥሽ እሰከ ሁለት አመት ኢንሻአላህ አብሽሪ

  • @عليعلي-و4ع9ض
    @عليعلي-و4ع9ض 2 місяці тому +32

    ማርክዩ እወድክ አለሁ ወድሜ

  • @aysakacmi-dz7sq
    @aysakacmi-dz7sq 2 місяці тому +5

    ኤፌ ግን በጣም ሚያስጠላ ነገር ነው ምሰራው የኔ ቆጆ ቤዚዬ እርጋታሽ ደስ ሲል

  • @ZemzemKedit
    @ZemzemKedit 2 місяці тому +5

    ከዬት ሚሰበስባቸው ምንም ደስ አይሉም ቤዜዬ ትግስትሽ ዋው❤❤❤

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese 2 місяці тому +3

    ይብዝ ትግሰት ስልደንቅ አልልፈም ዋው ምርመን ትግስታ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Amaneአማን
    @Amaneአማን 2 місяці тому +2

    እውነት ስነገር ቤዚን እንድ ግራ የምያገባህ ፕራንክ አተረገት ሴት ልጅ ሁሉም እንዴ ቤዚ ሁኑ ትግስት ይኑራችሁ❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 2 місяці тому +27

    ወግድ አንተ ይችን አሻጉሊት የመሠለች አታምጣብን ቤዚን ነዉ የምንወዳት😊😅😊😊 ቤዚየ❤❤

  • @EthioEthio-ru5gd
    @EthioEthio-ru5gd 2 місяці тому +1

    እኔም አራት አመት ናት የቀረችኝ በሰላም ገራችን ያብቃን ቅመሞቸ

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 2 місяці тому +111

    ኤፍ በቤዚ ቀልድ የለም ብዙደክምነው ያመጣናት ቤዛን አታሳዝናት የምትሉ😢😅

    • @AzebTekalgn-tr4oy
      @AzebTekalgn-tr4oy 2 місяці тому +3

      ኤፋ እንዴት እንዳገኘካት እረሳከው ተው አታስከፋት ቤዚን ምርጥ ልጅ ናት!

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ደምሪኚውደ 3:29

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@AzebTekalgn-tr4oy ደምሪኚውደ 3:58

    • @ባሀልtup
      @ባሀልtup 2 місяці тому

      አታሽቃብጡ ምንድነው የደከማችሁት

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому +1

      ​@@AzebTekalgn-tr4oyደምረኛ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 2 місяці тому +3

    ቤዚ የቆንጆዎች ቆንጆ የተፈጥሮ ዉበት ብቻ አጉልቶ የሚታይባት ዉብ ልጅ ናት

  • @nmlkklkk
    @nmlkklkk 2 місяці тому +4

    ቤዚ❤❤ጀግና ነሽ ስርእተሽ ደስ ይላል❤❤

  • @BirukDigifa
    @BirukDigifa 2 місяці тому +2

    በእውነት ዛሬ የልቤን ደረስክ ኤፍ ተመቼኝ ቤዙሁ እንዴምቶዶ ለማወቅ እፈልግ ነበረ ተወዳሀለቼ በደንብ ተከባከባት❤❤❤

  • @fekiha7486
    @fekiha7486 2 місяці тому +168

    ቤዝን አተስከፈተ የምትሉ👍👈

    • @enateene-yy3sg
      @enateene-yy3sg 2 місяці тому

      ፋኪ ስወድሽ እኮ ግን ድንሽን አዳራ በድንሽ ጠንኪሪዉ እሽ እማ

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 2 місяці тому +7

    ቢዚን የሜወድ ላይክ👍👍👍

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 місяці тому +6

    የኔ እናት ታፈቅረዋለች❤❤❤❤❤

  • @FrftTtyy
    @FrftTtyy Місяць тому +1

    ማርክ የኔወዲም ላትም ምርጥ ጓደኛ ይሥጥህ🎉❤🎉

  • @Hopeless-v3h
    @Hopeless-v3h 2 місяці тому +52

    አረ ኤፋ ቤዚን አታስከፍብን የምር ቤዚ ጥሩ ልጅ ናት የምትሉ ፕራንክም ቢሆን ደብሮኛል 👍👍

  • @FEIZEYimer
    @FEIZEYimer 2 місяці тому

    ማን እንደ ቤዚ በጣም ታምርለች ቤዚ ፀባይ አላት ❤❤❤

  • @ተስፋነሽየጌታልጁ
    @ተስፋነሽየጌታልጁ 2 місяці тому +5

    ማረክዬዬ የኔ ምስክን ኑሩልኝኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቤዝዬን አታስከፉት

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 2 місяці тому +11

    ግን አንተ ምታመጣቸው ሴቶች ወላሂ የቤዚዬን የእግር ጥፍሮቹዋን አይደርሶም😂😂😂😂😂😂

  • @hayat2582
    @hayat2582 2 місяці тому +5

    ደሞ እሚያመጣቸው ሴቶች አሻጉሊት ናቸው ኤፋ ቤዚ ማርነች❤❤❤

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 2 місяці тому +2

    ቤዝዬ ትግስትሽን ሰለደንቅ አለልፍ ምንም መጥፎ ነገር ሰትነገር የኔ ምርጥ ቤዝዬ አንተ ኤፍሬም ግን አተስከፈት

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 2 місяці тому +19

    ስነስርአት ቤዚየን አታበሳጭብን የኔ ደርባባ ሴት ስርአት ያላት ሴት ነች

  • @MahazaSentayehu
    @MahazaSentayehu 2 місяці тому +1

    የኔ ደረባባአ ስወደሽ ❤❤🎉🎉🎉 ማርክ ግን ተው😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 2 місяці тому +8

    የኔ ድቡሽቡሽ እኔን ቃላት ሁሉ ጠፋት እኮ ቤዚየ❤❤❤❤

  • @enatenewdatalhu3104
    @enatenewdatalhu3104 2 місяці тому +1

    አሻንጉሊት ነገር ናት

  • @mftube5344
    @mftube5344 2 місяці тому +13

    ኢፋ ግን የልቡን ተናግሮ ይቅርታ የሚለው ነገርስ😂😂😂😂😂

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te 2 місяці тому +1

    እች ልጅ ግን ፍየል ነው የምትመስለኝ እህል ትበላለች ግን ሸረሪት ነገር ነች 😅😅😅😂😂😂ቤዚ የኔ ፍቅር❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 місяці тому +4

    መርኬ መነዉ እደኔ የምወደዉ ስስትብዬ እወድሀለዉ ተሰዝነኘለህ ወድሞቼን ይመሥለኘል 💝💝💝የኔአበት 💔💔💔💔

    • @HaiatHaiat-wy3zs
      @HaiatHaiat-wy3zs 2 місяці тому

      ማርያምን አጀቴን ነው የሚበላኝ ስወደው ደሞ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 2 місяці тому +2

    የቤዚትግሰት ዋዉቀጥይበት የኔማር❤❤❤ኢፊግንየትንኮልቤትሁነሀል😂😂😂😂

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 місяці тому +6

    ማርክዬ ኤፋነቴ ስስት ብዬ የምወዳችሁ ወንድሞቼ ሁሌም አብራችሁ ስሩ❤

  • @MeazaYacob-q3b
    @MeazaYacob-q3b 2 місяці тому

    Beziye yene konjoooo weyne yene tafach aleqesku getan beziyeeeee yikasat

  • @JamilaA-d4d
    @JamilaA-d4d 2 місяці тому +30

    ተመሳሳይ ፖራንክ ይደብራል

  • @RaneYuotub
    @RaneYuotub 15 днів тому

    ቤዚዬ ጠፍተሽ ነበር ደሞ ተናፍቀሺኝ ነበር❤❤❤❤

  • @DPo-fq3lb
    @DPo-fq3lb 2 місяці тому +6

    የኔ በለ ማተብ ደስ ስትል😘😘😘😘

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou 2 місяці тому +2

    የኔታጋሽቤዛዬ ሁለተኛኤፈብራክእዳታረጋት❤❤❤❤የኔየዋህ❤❤❤ማረኬከደሙነጻነኝአላለም

  • @SayedAhmada-gn6sj
    @SayedAhmada-gn6sj 2 місяці тому +4

    የእውነት ልዩ ሠው ናት እነሡ ፊት ላለማውራት ትግሥቷ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቤዝየ

  • @MomonaBerhe-w2n
    @MomonaBerhe-w2n 2 місяці тому

    ቤዚየ ክብር ያላት ❤❤🎉🎉

  • @MaryHamad-d9c
    @MaryHamad-d9c 2 місяці тому +2

    🇻🇳👌🥰ቤዚየ የኔ ቆንጆ አይዛሸ ኤፋ ተወ❤❤🎉🎉🎉

  • @MaloCcsjj-bd1uo
    @MaloCcsjj-bd1uo Місяць тому

    Efa ከሁሉም ሰው ጋር መጥፎ ነገር አታዎረ

  • @Fth4444-f7e
    @Fth4444-f7e 2 місяці тому +4

    ወይ ማሻአላህ ቤዚ ትግስትሽ ደስ ቲይ

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b 2 місяці тому +1

    ልጅቱ ስታምር ቶሎ ቶሎ አትቅረቧት እንዳትሳሳቱ ተጠንቀቁ

  • @Maganda123Maganda12
    @Maganda123Maganda12 2 місяці тому +7

    ውይ በጣም ያስጠላለል ተመሳሳይ ፍራክ

  • @hanahabtam-i9k
    @hanahabtam-i9k 2 місяці тому +1

    ትወድሀለች ማለት በዚ ኤፋን ግን ድብቅ ናት 😂❤😊

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 2 місяці тому +7

    ኤፍሬም ተንኮል ብሶበታል😮 ደግሞ ከልቡ ያናድድና የውስጡን ተናግሮ ይቅርታ የሚለው ነገር ሌላ ማሳረሪያ😰

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 місяці тому +1

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ

  • @LijLuLuልጅሉሉ
    @LijLuLuልጅሉሉ 2 місяці тому +3

    ወላሂ የቤዚ ፍቅር ሊገለኝ ነዊ የኔ እህት ስወዳት ኢፍፍ😢❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 2 місяці тому +1

    የኔ ቅመም ቤዚዬዬ❤❤❤ሰወደሽ❤❤❤❤

  • @FatmaSeid-d6g
    @FatmaSeid-d6g 2 місяці тому +4

    ቤዚየ የኔ ደርባባ ፀበየ ሰናይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hjte5683
    @hjte5683 2 місяці тому +1

    ማርክ ግን አምሮበታል የምትሉ ላይክ

  • @gshshdhhd7906
    @gshshdhhd7906 2 місяці тому +9

    ቤዜን አታስከፉብን

  • @DgvffFjcfy
    @DgvffFjcfy 2 місяці тому +1

    በቤዚዬ አትምጣብኝ ኤፋዬ በጣም የምታሳሳ ልጅ ናት እርጋታዋ ብቻ የምር ስወድሽ ቤዚዬ የኤፋዬ ንግስት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 2 місяці тому +3

    ቤዚ ስወዳት ኮ❤እረጋ ያለች ልጅ❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 місяці тому +1

    ቤዛዬ የኔ ሴት አሳዘነችኝ😢❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 2 місяці тому +7

    ተገኝተሻል ቤዝዬየኔ ቆጆ😂

    • @SeadMumh
      @SeadMumh 2 місяці тому

      በጣም 😂😂

  • @የሸወዋብጥስ
    @የሸወዋብጥስ 2 місяці тому

    ቤዝዬ የኔ ዉድ አታሠከፍብን❤❤❤❤❤❤❤

  • @zadargosha
    @zadargosha 2 місяці тому +4

    ቤዚ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @HxHd-v3y
    @HxHd-v3y 2 місяці тому +1

    ምነነው እደኔ ቤዝ የምወዳት🥰🥰👌👌

  • @HawaAHMED-h1y
    @HawaAHMED-h1y 2 місяці тому +19

    እረ ኤፍ ቤዚን አታሥከፋብን አሻጉሊቶችን እያመጣህ ከየት ነው እምታመጣቸው ባይሆን ይች ትሻላለች ትሥቃለች 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @nebseyniegziabhereamesgeni5136
      @nebseyniegziabhereamesgeni5136 2 місяці тому

      😂😂😂😂

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ክክክክ😂ደምሪኚውደ 9:44

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ​@@nebseyniegziabhereamesgeni5136ደምሪኚውደ 9:56

    • @haykelbintmuhamed
      @haykelbintmuhamed 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂 የዚሰሞን ሚመጡትሁሉ 😂አሻንጉሊት ነውሚመስሉ ይቅር ይበለን

    • @God-rd8kt
      @God-rd8kt 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂ልክ ነሺ አተሺልኛል የልብስ የፉሺን ልብስ አሸጉሊት ማስተወቂያ መሠለቺሺ መል😂

  • @koketiiyearsemmaalijinegn8104
    @koketiiyearsemmaalijinegn8104 2 місяці тому +1

    Anii ijoolee Butajaraa kessaa Kanii Akkaa Marki Garaa Naa Nyatuu hin jiruu uuuuuuuffff 😢😢

  • @FaH-m4e
    @FaH-m4e 2 місяці тому +4

    የኔ ቆንጆ ታሳይኝለሽ ተበቀይው እሽ❤❤❤❤❤

  • @ሰምረ
    @ሰምረ 2 місяці тому +1

    ቤዝዬ እነ ኤፊ ስወደቹ ❤❤❤ኤፈ ቤዝዬን አተስጨንቀት❤❤😘😘😘😘

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 2 місяці тому +5

    የሚገርም ፕራንክ ነው waw 👍👍

  • @Kedga-od5pz
    @Kedga-od5pz 2 місяці тому +1

    እኔ ግን ሪጋታዋ እና አለባበሷ ደስ ስትለኝ የተገላለጠ ልብስ አትለብስም በዚሁ ቀጥይበት ሴቶቹ ሲፈምሱ እየተበላሹ ነዉ ።

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 місяці тому +6

    ቤዚየ❤

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 2 місяці тому +1

    ማርክዬ የኔ አባት ሁሌም ሳቅልን ❤ኤፋ የፕራንክ ሰይጣን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MaryMary-k6d
    @MaryMary-k6d 2 місяці тому +3

    ቤዚዬ የኔ ደርባባ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m 2 місяці тому

    የኔ ደርባባ በጣም ትግስተኛ ነሽ በስመአብ አደቅሻለሁ ❤

  • @SadSad-r6r
    @SadSad-r6r 2 місяці тому +7

    ቦታው ሲያምር

  • @Mekiyahassen-h7n
    @Mekiyahassen-h7n 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤ቤዚየ የኔ ቆንጅ ስወድሽ