Ethiopia || ፉፉ የፍቅር ጥያቄ ጠየቀኝ ጏደኞቼ ደነገጡ prank

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • 🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ marke tube TikTok 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

КОМЕНТАРІ • 1,6 тис.

  • @VipVip-ro7ce
    @VipVip-ro7ce 4 місяці тому +123

    ጥፊ አልተነጋገርንም😂😂😂😂😂

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 4 місяці тому +658

    ፍቅርን የሚወድ እስኪ በማርክ እና በሄሉ መለያየት ልቡ የተሰበረ ማነዉ እስኪ ላይክ

    • @አብርሽ
      @አብርሽ 4 місяці тому +5

      ኧረ ቡራዬምንይሻለን ጨነቀንኮ እውነትነው ማመን አቅቶናል 😭😭😭😭

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 4 місяці тому +2

      በጣምነው ልቤየተሰበረው

    • @halima7993
      @halima7993 4 місяці тому +1

      በጣም ነው የተሰበረኩት

    • @GeletaSifen
      @GeletaSifen 4 місяці тому +2

      ማርያምን😢ጨቆኛል😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔😭😭

    • @FhfGnf-tn6sm
      @FhfGnf-tn6sm 4 місяці тому +6

      ​@@አብርሽቡራ አይደለም አትሸወዱ😂

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 4 місяці тому +249

    ፍቅር እና ፉፉን ማነው ልክ እንደኔ ሚወዳቸው በላይክ🥰🥰

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya 4 місяці тому +63

    ብትጣመሩ ደስ ይል ነበር ግን ማፍቀር ስጀምር ከእምነት የሚለዉ ትልቅ ነገር ነዉ ሀይማኖትን የሚያክል ነገር ይከብዳል እሱ እንጂ በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ናችሁ❤

  • @teje7615
    @teje7615 4 місяці тому +35

    ጓደኝነታችሁ ብቻ በቂ ነው በጣም ደስትላላቹ በርቱ😂😂😂

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 4 місяці тому +124

    ፍቅርዬ በሞቴ ሰዓቱን አስታካኪው😢😢ተስታከክል የምትሉ❤

  • @Nuro-m6g
    @Nuro-m6g 4 місяці тому +73

    ፍቅር አሸናፊ ነገር ነዉ ነገር ግን ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል ❤እንወዳቹሀለን

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 4 місяці тому +2

      Fufu.musilimi .arigati.jaza.tagayaleki.esha.ala.miyoteno

    • @haymanotMoges-eh2wm
      @haymanotMoges-eh2wm 4 місяці тому +2

      @@MayimunaKadirm ስረአት እምነትኮነው የያዘችው

    • @gf8xl
      @gf8xl 4 місяці тому

      ​@@MayimunaKadirmውሸት ፉፉ አደለም

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 4 місяці тому

      ስረአት በሀይሞኖትህ ጠንካር ልጅ ሁን

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 4 місяці тому

      ፉፈ አይደለም 😂😂ውለሂ

  • @Tinshu_tube-21
    @Tinshu_tube-21 4 місяці тому +78

    የፍቅር ፋሚሊያንስ በያላቹበት ሰላም እና ጠና ይብዛላችሁ❤❤

  • @Rehima57
    @Rehima57 4 місяці тому +70

    ኧረ ሄሉና ማርክ አስጨነቁን የምትሉ እስኪ ላይክ አድርጉ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 4 місяці тому

      ዉድ ደሚሪኝ 6:09

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 4 місяці тому +2

      ለምን ትጨነቂያለሽ ምለየት በነሱነው ይተጀመር እዴ የራሳችሁ ላይቪ ምላይነው. እ አይ ቅመሞችየ😢😢

    • @MayimunaKadirm
      @MayimunaKadirm 4 місяці тому

      Ayi😂

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 4 місяці тому

      በጣም

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 4 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ በቅንነት❤

  • @haymanotMoges-eh2wm
    @haymanotMoges-eh2wm 4 місяці тому +481

    ሀይማኖታችሁ ነው እንጅ ፍቅር አለባችሁ እምትሉ

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 місяці тому +32

      የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እነዚህ ልጆች ይጋባሉ ሁለቱም ጋ ከባዲ ፍቅር አለባቸው።

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 4 місяці тому +6

      ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 4 місяці тому +5

      ሀቅ ነዉ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 4 місяці тому +7

      አወ የምር ግን ሐይማኖቴቸው

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 4 місяці тому

      እንደትብለው እኔ ፉአድ ሀይማኖቱን ከቀየረ ሰብስክራይቤን አንስተእርቃቸዋለሁ እንጂዳግመኛአላያቸውም ተጋቡየምትሉልጆች ዝምበሉ ሀይማኖትቀይመስመርነው 🔥​@@tube-yi8tg

  • @SelimHassen
    @SelimHassen 4 місяці тому +14

    መዋደድ እማ ትዋደዳላችሁ ግን ሀይማኖታችሁ 😊 ብቻ ደስ ትላላችሁ ፍቅርህ ዬኔ ፍልቅልቅ❤❤❤

  • @RabeaNow
    @RabeaNow 4 місяці тому +337

    ሄሉና ማርክ መለያየት የለባቸውም የምትሉ 👍👍👍👍👍😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 4 місяці тому

      💔💔💔😭😭😭

    • @ቅድስትፍቅርዬ
      @ቅድስትፍቅርዬ 4 місяці тому

      🥺🥺🥺

    • @user-us4zr3fq6o
      @user-us4zr3fq6o 4 місяці тому +1

      ማሪያም ን ብጣም ነዉ ያዘንኩት 😭😭😭😭😭

    • @TibletSintayehu-pc7wu
      @TibletSintayehu-pc7wu 4 місяці тому

      Ere wshet new belugn 😮😮😮😮 😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-uv2vv8el9ny
      @user-uv2vv8el9ny 4 місяці тому

      ❤❤😭😭😭😭😭

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 4 місяці тому +32

    ሄሉና ማርክ መለያየትየለባቸውም ጉድድድያለው አሞራ ዛፉን አዝሞታል የወደደውጋራ ማን ሲኖር አይቶታል የተመቸው ብቻ ላይክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @HahaBabba
      @HahaBabba 4 місяці тому

      😢😢😢😢😢😥😭

    • @YashiGondariwa
      @YashiGondariwa 4 місяці тому

      😢😢😢😢😢

    • @ZeinabaSaid
      @ZeinabaSaid 4 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢

    • @alimrayarayuma
      @alimrayarayuma 4 місяці тому

      😢😢😢😢

    • @fjf7535
      @fjf7535 4 місяці тому +1

      እኔኮ እሚገርመኝ የናተ ጅልነት

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 4 місяці тому +54

    በስዴት ያላችሁ እህት ወዴሞች ክፎ አይካችሁ❤🎉

  • @user-tf6gu6xj1e
    @user-tf6gu6xj1e 4 місяці тому +17

    ፍቅርዬና ፋፋ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ብትፋቀሩማ ደስታዬን አልችለዉም ነበር የዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 4 місяці тому +113

    የፍቅር ደም ግባት ስታምሪ ዬ ህፃን❤❤❤❤

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z 4 місяці тому +107

    ፍቅርየ ለኛ ለስደተኞች ትምህርት ትሆነናለች የምትሉ በትልቅ ሜድያ ትቅረብልን አንድት ሴትልጅ እንደት ህይወቷን እንደምትቀጥል 😢❤

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m 4 місяці тому

      የምር አው

    • @taiftel9066
      @taiftel9066 4 місяці тому

      የኔም ሀሳብ ነዉ

    • @Yogu-zx7zo
      @Yogu-zx7zo 4 місяці тому

      ደምሪኝ ይመችሽ❤❤❤

    • @حايات
      @حايات 4 місяці тому +5

      ትክክል ስንት ልባቸው ተሰብሮ መነሳት ያልቻሉ አሉ ትምርት ትሆናለች

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 4 місяці тому

      የኛም ሀሳብ ነዉ

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 4 місяці тому +54

    እኳን ደህና መጣቹህ የማርክና የሄሉ ቤተሰቦች ፆለትና ዱአ አድርጉላቸው

  • @Hadeyyah24
    @Hadeyyah24 4 місяці тому +20

    ፍቅር ከእምነት ይጀምራል አደራ ፍቅርዬ ሀማኖትሽን አደራ በተረፈ እንወድሽ አለን❤❤❤

  • @nardi8713
    @nardi8713 4 місяці тому +120

    ሀይማኖታችሁ እንጂ የእውነት ብትጣመሩ ታምሩ ነበር😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +33

    ፍቅርዬ ስወድሽ ላና ሄለን ፀሎት አርጉላቻው 😢😢😢ሄወ ስላውሽ ፋጣሪ ያሳማሻል ውድ የምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😢😢❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 4 місяці тому

      ዙዙዬ ደምሪኝ እመልሳለሁ

    • @Zade-h7p
      @Zade-h7p 4 місяці тому +1

      ​@@AyatMensurእሺ ውድ

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c 4 місяці тому +47

    የፍቅር አድናቄዎች የት ናቹ የኔ ጀግና

  • @TYy-xc7bu
    @TYy-xc7bu 4 місяці тому +24

    ፈቅርየ በጣምነዉ የምወዲሽ ክፍልሁለት ይለቀቅልን የምትሉ።🙌🙌

  • @user-pu8pp1zw4b
    @user-pu8pp1zw4b 4 місяці тому +153

    ወለሂ ክፍት ድክም ብሎኘል እሥኪ ዱወ አርጉልኝ የፍቅር ቤተ ሠቦች ልቤ ተሠብሮወል 😢😢😢ልቤ ቆሥሎወል በወደድ ኩት ተገፍቸለው ተጠልቸለው😢😢በመልቅሥ ብቸ አይኔ ሊጠፈነው ከውሥጤ እንዲየወጠልኝ አለህ በድወ አግዙኝ😢

    • @خخالش
      @خخالش 4 місяці тому

      አብሽሪ

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 4 місяці тому +5

      አይዞሽ አብሽሪ ጭንቀትሽን ሁሉ አላህ ያቅልልሽ እህት

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 4 місяці тому

      አይዞሽ እህት❤❤😢😢😢

    • @gebyanshe6711
      @gebyanshe6711 4 місяці тому +4

      አይዞሸ እማ ጠካራ ሁነሸ ማሳየት አለብሸ አይዞሸ 😢😢

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 4 місяці тому +5

      እንኮንም ገፍሽ የገፍሽ የአንች አይደለም ፈጣሪሽ የተሻለ ያዘጋጂልሻል።አንች ፆለትአዲርጊ ስራሽላይ ጠንካራ ሁነሽ ገቢሽን አሳዲጊየተሻለ ነው የሚመጣው።

  • @Efrem_Tube
    @Efrem_Tube 4 місяці тому +50

    ፍቅር ጀግና ዘመንሽን ሁሉ ስኬታማ እንድቶሆኝ የሁልግዜ ምኝቴ ነው🎉❤

    • @user-tf6gu6xj1e
      @user-tf6gu6xj1e 4 місяці тому

      ኤፊ❤❤❤

    • @fevenmeliro9374
      @fevenmeliro9374 4 місяці тому

      ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @NuraAhmed-ul2xd
      @NuraAhmed-ul2xd 4 місяці тому +3

      ​@@user-tf6gu6xj1eኤፋሬም አይደለም አይገበቹም እንዴ

    • @user-tf6gu6xj1e
      @user-tf6gu6xj1e 4 місяці тому +1

      @@NuraAhmed-ul2xd መስሎኝ ነበር ባይሆንስ ክፉ አልተናገረ ችግር የለዉም

    • @meronsete956
      @meronsete956 4 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @edltgaltigray9127
    @edltgaltigray9127 4 місяці тому +39

    ፍቅር ጠንካራ ሴት ነች የምትሉት 😊❤

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 4 місяці тому +12

    ፍቅርዬ የኔውድ በጣምጎበዝነሽ ጠካሬ ሴት
    በጣም ነው የምወድሽ የኔንግስት❤
    ግን ቪዴሽ እዲታይልሽ ጥራት ይኑረው
    የኔውድ በርች ትልቅቦታ እደምደርሺ ተስፋ አለኝ❤❤❤

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 4 місяці тому +12

    ፋቅርየና ፉፉ ብትጣመሩ ደስ ይለኝነበረ ግን ሀይማኖት አንድ አልሆነው 😢😢😢ናፋቃችሁኝ ነበር እንኳን መጣችሁ ውዶችየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @suma187
    @suma187 4 місяці тому +91

    ፊቅርን የነፈቀቹ የሚትወደት እንደኔ 👍 አሰዩኝ

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 місяці тому +18

    ቅመሟ ግን ሁሌ ተንኮለኛ ነሽ ፉፉ ምስኪን😂😂😂😂😂😂

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 4 місяці тому +13

    እስቲ የመዳም ቅመሞች 50k አስገቦት ፍቅርዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 4 місяці тому +16

    የጋደኖቹ አስተሳሰብ የተመቸዉ👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 4 місяці тому +14

    ሀይማኖት ባይለያያቺሁ አቤት ስታምሩ ከናተ የሚወለደው ልጂ ታየኝ

  • @BirhaneKassaw
    @BirhaneKassaw 4 місяці тому +15

    በሀይማኖት ቀልድ የለም። ግን ፕራንክ ስታረጉ ስልኩን በጃችሁ አትያዙ 😂

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 4 місяці тому +38

    ለውሸቱ በአላህ ኢላሂ ልቦና ሥጣቸው ለነሡም ለኛም መጨረሻችንን አሣምርልን ሣታጃጅል ውሠደኝ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 4 місяці тому +27

    የፍቅርንን ፈገ ግታ እደኔ የሚወደው👍

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk 4 місяці тому +15

    ሀይማኖት ገደባችሁ እንጂ ብትጣመሩል ሁሌም ምኞቴ ነበር ጌታን ግን ምን ዋጋ አለው 🥺🥺🥺🥺🙏🙏

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 4 місяці тому +36

    እኔ በማርክ ናበሄሉዬ መለያየት ልቤ ተሰብሮል💔💔💔🖤😭😭

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 4 місяці тому +24

    ወላሂ የምሪነው አለኮ ወላሂ አሏህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ወድሜ ሲጀመር 1 ኛ ፖራክ ሀራምነው 2ኛ ወላሂ ብሎ ውሸት ሀራምነው😢😢

    • @user-sw5yg2js5u
      @user-sw5yg2js5u 4 місяці тому +1

      አለህ ይዘንልን😢😢😢😢

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e 4 місяці тому +1

      አላህይዘንለት።የምር

    • @ሀለሐመ
      @ሀለሐመ 4 місяці тому

      ምን አገባሽ ውጭ ከዚህ

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 4 місяці тому +29

    በቃ ለይኩኝ እስቲ😢😢

  • @BreFekr
    @BreFekr 4 місяці тому +81

    ፍቅር ጠንካራ ሴት ናት የሚትወዱ እስኪ👍👍👍🔔🔔

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 4 місяці тому +11

    የኔ ሱሶች መጣችሁልኝ ማነዉ እንደኔ በጉጉት እሚጠብቅ የኔ ጀግኖች ላይክ ሺር ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KisanetGhebre-wz2sd
    @KisanetGhebre-wz2sd 4 місяці тому +24

    ተረጋጉ ፍቅር ከያዛቹ ከዛ ደሞ በሃይማኖት ምክንያት ትለያያላቹ ከዛ ለኛ መጥታቹ ታልቅሳላቹ ተጠንቀቁ ።

    • @BcCx-b2j
      @BcCx-b2j 4 місяці тому

      እውነትነው በስንቱ አልቅሰን እኛብሶተኛነን

    • @rakrkv7423
      @rakrkv7423 4 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @bezyyoutube4720
    @bezyyoutube4720 4 місяці тому +18

    የኔዉዶች እኳን ሰላም መጣችሁ እኔም ምኞቴ ነበር ብትጣመሩ ግን የቸገረ ነገር ቸገረን እጅ ሁለት እቁወች የኔሱሶች ❤❤❤💞💞💞💞💋😍😍😍😍😍😍😍😍ዉድድድድድ

    • @የፍቅርዬfamilyነኝFmy
      @የፍቅርዬfamilyነኝFmy 4 місяці тому +3

      ❤❤❤ ነበር ባይሰበር base እንዴት ነሽ እኔ ምኞት ነበር ምን ያደርጋል

  • @ensratube
    @ensratube 4 місяці тому +29

    የኔ ማሮች ያው ብትጣመሩ አይከፋም ግን ፍቅር ከሐይማኖት ይጀምራል ስለዚህ እኛም አንልም ተጣመሩ😂😂😂

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 4 місяці тому

      ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ በቅንነት

    • @Yogu-zx7zo
      @Yogu-zx7zo 4 місяці тому +1

      የተመቸኝ ኮሜት

  • @taybaandhussaiantube3567
    @taybaandhussaiantube3567 4 місяці тому +11

    ፍቅርየየየየ የኔ ልእልት. እሥኪ ፍቅርየን የምወዱ በላይክ አሣዩኝ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 4 місяці тому +18

    ፍቅርዬ ን እሚወድ💫✨

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 4 місяці тому

      ደምሪኝ ወዴ አልሚ እመልሳለሁ

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 4 місяці тому +8

    ዋው 😂😂 በጣም ነው ያሳቀኝ መጨረሻው ላይ ፉአድ ተበላህ ፕራክ ብሎ ዝም ነው መጨረሻ ያድረጋችሁት

  • @Yenata-l2u
    @Yenata-l2u 4 місяці тому +10

    ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ እዝህ ቤት ሁሌ ዘና ፈታ ብቻ ነው እምታረጉን ደስ ስትሉ አይለያችሁ ላይክ ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታት ውዶችዬ🎉🎉

  • @MaseDfg
    @MaseDfg Місяць тому +1

    I love orthodox ❤ ፋፉ ና ወደ ክርሰትና በዚህ ሀሳብ የምትሰማሙ ላይክ አሳዩኝ ❤❤

  • @Tube-uj6rt
    @Tube-uj6rt 4 місяці тому +6

    ፕራክም ሳይሆን የእዉነት ፍቅር ሳይኖርባችሁ አይቀርም ❤ታምራላችሁ ተፍቀሩ

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 4 місяці тому +12

    የሀይማኖት ቺግር ነው ብትጣመሩ አልኩኝ ፍቅርዬ ያች ያለው የትም አይቀርም በርች❤❤❤❤

    • @fekerlove6881
      @fekerlove6881 4 місяці тому

      እውነት ነው የኔ ውድ ላንቺ ያለው የትም አይቀርም ❤❤❤❤❤❤

  • @Zebu918
    @Zebu918 4 місяці тому +35

    እንኳን ደህና መጣቹ ፍቅርዬ ምትወዱ ላይክ ያረብ አላህ ይጠብቅሽ ክፉሽን አያሰማን የኔ ውድ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 4 місяці тому

      ደምሪኝ ዘቡዬ የኔ ውድ እመልሳለሁ

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 4 місяці тому

      ደመረኝ❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 4 місяці тому +3

    ፍቅርየ እኔ በጣምነዉ የምወድሽ የማከብርሽ ሁሌም ከፍ በይልኝ ግን ከፋፋፋ ፍቅር እዳይዝሽ ተጠቀቂ ከምንም በላይ ሐይማኖትሽን ጠብቂ አደራ መጨርሻሽን ተጠቀቂ ልክ እደወድምሽ አድርገሽ ነዉ ማዉራት

  • @ylefali
    @ylefali 4 місяці тому +9

    የኛ እቁዋች ስታምሩ ፈፉ ፍቅር የምወዳቹ የመዳም ቅመሞች ዳይ ወደ 50k እኔ ግን ከፍቶኛል ሄሉዬ እና ማርክ ተለያየን ካሉ በሀላ ኡፍፍፍ😢

  • @Tizu19
    @Tizu19 4 місяці тому +21

    ማነው በነ ሄሉ እንደኔ የተከፋ😢😢😢

  • @ተመሥገን-ቐ5ሐ
    @ተመሥገን-ቐ5ሐ 4 місяці тому +18

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የተገፋሽውን አይቶ እሱፈጣሪ የልብሽን ይፈፅምልሽ

  • @አያፋ
    @አያፋ 4 місяці тому +12

    ፍቅር 50k. እናስገባት የምትሉ👍👍👍

  • @emmanuelzabaneh-if7zs
    @emmanuelzabaneh-if7zs 4 місяці тому +7

    ፍቅርዬ የኔ ሰሰት እንኳን ደና መጣቹህልኝ ሰወዳቹህ ሞትት ብየ ነው ኑርልኝ ለኔ ሲል ያኑራቹህ🙏❤❤❤❤❤

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 4 місяці тому +9

    ትክክል ሃይማኖት ይቀድማል

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 4 місяці тому +54

    ዳይ ወደ 50k ፍቅርየ❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 4 місяці тому +1

      ደምሪኝ ሀናንዬ የኔ ውድ እመልሳለሁ

    • @rahmarahma-kp2ck
      @rahmarahma-kp2ck 4 місяці тому +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MuluTuri
      @MuluTuri 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 4 місяці тому

      እንዴት ነሽ ሀኒ አዬሩን እዬለመድሽ ነው 🌹

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 4 місяці тому +5

    ምንም ይሁን ምን ከሀይማኖት የሚበልጥምንም የለም ሀይማኖታችሁ ላይ ተጠንቀቁ ወይም በሀይማኖትተወያይታችሁ እዉነተኛዉ ማንኛችሁ ጋር እዳለ በደብ ተወያይታችሁ ❤❤❤ ተጠቃለሉ 😂😂😂

  • @Tybatube
    @Tybatube 4 місяці тому +28

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ee9rw5wl4w
      @user-ee9rw5wl4w 4 місяці тому +1

      አብሸሪ ደምረኝእመልሳለሁ

    • @HsksnsHaovs
      @HsksnsHaovs 4 місяці тому

      ​@@user-ee9rw5wl4wተዉ ዩቱብ እንዴት እንደሚሰራ ንገሩኝ 😢😢

    • @MAAEZZD5972
      @MAAEZZD5972 4 місяці тому

      Are enem wudoche

    • @Tybatube
      @Tybatube 4 місяці тому

      @@user-ee9rw5wl4w እሸወድ

    • @Tybatube
      @Tybatube 4 місяці тому

      እሸወድ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 4 місяці тому +11

    ፍቅርዬ የእኔ ዉድ እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬዉ የተመታ ፒራከ ነዉ 😂😂ሰወዳችሁ❤❤❤🎉🎉

    • @MuluTuri
      @MuluTuri 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MuluTuri
      @MuluTuri 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @MuluTuri
      @MuluTuri 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 4 місяці тому +4

    አላህን ፍራ በዉሼት በአላህ አትማል የቂያምቀን ያሥጠይቀሃል ወድሜ

  • @ሚሾነኝየቡታጀራዋቀበጥ
    @ሚሾነኝየቡታጀራዋቀበጥ 4 місяці тому +4

    ጥንካሬሽ ማሻ አላህ ነው የኔ ንግስት በርቺልኝ ልእልቴ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ❤❤❤❤❤

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 4 місяці тому +22

    ጎደኛ ማለት እንደነዚህ ነው ትዳር ፍቅር እቃ እቃ ጨዋታ አይደለም ሀይማኖት አለ ያለ እምነት ጋብቻ ጥሩ አይደለም ፍቅራችሁ ለዘላለም የጸና ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
    ፉፉም በሀይማትህ ፍቅርዬም በሀይማኖታችሁ ጥሩ ትዳር ይስጣች

  • @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
    @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ 4 місяці тому +6

    ፍቅረዬ የኔ ጀግና መጣሽ ቶሎ ቶሎ ነይልን😍😍😘😘

  • @fetijegnatube9887
    @fetijegnatube9887 4 місяці тому +9

    ፍቅር አምሮብሻል የኔ ውድ ፏብትን በይይይ

  • @user-jk2ym6ye8o
    @user-jk2ym6ye8o 4 місяці тому +12

    የኔ ዉዶቺ ሰተምሩ ❤❤❤❤ስወደቹ እስክ እንዳኔ ምቶዱ ፍቅርዬ❤ፉአዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MBaba-xq5oi
    @MBaba-xq5oi 4 місяці тому +6

    ፍቅርየ በርች የኔ ጠንካራ የኔ አስተዋይ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistayele3876
    @tigistayele3876 4 місяці тому +6

    ምኞቴ ነበር እውነት ብሆን😮

  • @user-zj8my4me8r
    @user-zj8my4me8r 4 місяці тому +10

    ፍቅር መስመር የሳተ ስራ አትስሩ?? እህቴ

  • @RakGirl-yt7xt
    @RakGirl-yt7xt 4 місяці тому +5

    ክክክክክክ አራ ፍቅርዬ አልተቻለችሚ የሚትሉ👍👍👍👍👍

  • @fetijegnatube9887
    @fetijegnatube9887 4 місяці тому +11

    ማነው እንደኔ ፍቅርርርርን እሚወዳት

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 4 місяці тому

      ደምሪኝ ውዴ እመልሳለሁ አድስ ነኝ

  • @user-ti5sm1zh2f
    @user-ti5sm1zh2f 4 місяці тому +2

    ሃይማኖታችሁስ ነይፍቅር ወድሙስሊም ፉፉ በጣም ቆጆልጅነው

  • @ሩፍታልበይእኽማርያመይ
    @ሩፍታልበይእኽማርያመይ 4 місяці тому +3

    ወይኔ ሃማኖታቹ የተላያየ ሰለ ሆነ ነዉጂ በጣምኮ ነዉ ምትያምሩ ፍቅርዬ ዛሬ ደሞ አምረቡሻል የኔ ልእልቷ😘❤
    ግን ማርክና ሄሉ በመለየያቸዉ አዝናለሁ😢

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 4 місяці тому +3

    የዛሬ በጣም ደስ ይላል ለየት ያለ ሃሳብ ኣይድያ ነው በጣም ተመቹቶኛል❤❤❤❤ከዚ በላይ እንጠብቃለን የ ኣነጋገር የቃለት መረጣም በደንብ ተጠንቀቂ ኣዳቢሪ የበለጠ ተወዳጅ እንድትሆኝም ራስሽንም በደንብ ተንከባከቢ ❤የኔ የዋህ ሁሉም ኣይረዳህም እና ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SusuLove-kn9cj
    @SusuLove-kn9cj 4 місяці тому +4

    እውነት ለመናገር ፉአድ ሲያሳዝን

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 4 місяці тому +8

    😂😂😂😂መጨረሻ በሳቅ ሞኩ አይ ፋአድ

    • @teje7615
      @teje7615 4 місяці тому +1

      የምር እደጋገምኩ በሳቅ ሞትኩ😂😂

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 4 місяці тому +6

    ሁለት ቆጆወች ፍቅራችንየ በርቱ❤❤❤

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 4 місяці тому +5

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤
    ፍቅር ከፍቅር ጋ😂😂😂😂

  • @user-st5dነኢማ
    @user-st5dነኢማ 4 місяці тому +8

    ፍቅረየ እንዴኔ የሚወዳት ❤❤

  • @zaytonahzay3841
    @zaytonahzay3841 4 місяці тому +7

    እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahmhomd6269
    @sarahmhomd6269 4 місяці тому +6

    ፍቅርየ ብጣዕሚ እየ ዘፈትወኪ♥️

  • @sofiasofia9936
    @sofiasofia9936 4 місяці тому +6

    እናም እንወዳቹሀለን አላህ ትልቅ ደረጃ የድርሳቹ የሁልግዜም ምኖቴነው ❤❤ንግስቱዋ በርቺ

  • @EmuAYMEN-wj2rc
    @EmuAYMEN-wj2rc 4 місяці тому +3

    ጓደኞቹ ይፈጥናሉ ተረጋግተዉ አያዳምጡም😂😂❤❤

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba 4 місяці тому +4

    ዋው ቀድማችሁኛል😂😂 ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤ ልዩዎች እንኳን ደና መጣችሁልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wjhwhejej8255
    @wjhwhejej8255 4 місяці тому +40

    ማነው እደኔ በነማርክ ጭንቅ ያለው😢😢😢

    • @semiraabdo7080
      @semiraabdo7080 4 місяці тому +2

      😂😂😂😂ምስኪን

    • @user-gs6nb6el9w
      @user-gs6nb6el9w 4 місяці тому +1

      ቁጭ ብየነው ያደረሁት😭😭😭🙏

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 4 місяці тому +2

      😂😂እኔም 😢

    • @ssaa4401
      @ssaa4401 4 місяці тому

      كككككك

    • @ቤቲቱዪብ
      @ቤቲቱዪብ 4 місяці тому

      እኔም ጨንቋኛን😢😢😢😢😢😢😢

  • @galanegalane8935
    @galanegalane8935 4 місяці тому +4

    jalaalifii hojin walin hin demmu sin jalaalaa oboluma wali jaladhaa❤❤❤❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 4 місяці тому +23

    የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ❤❤

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 4 місяці тому +1

      በሠው ሥም መነገድ አይከብድም

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 4 місяці тому +1

      Balege leba 😤😤😤😤😤😤😤😤

    • @Shhsbxbdhbdhgd
      @Shhsbxbdhbdhgd 4 місяці тому +1

      በሠሠው ስም አትነግዱ😂😂😂😂😂😂

    • @user-ln6wm3ff3s
      @user-ln6wm3ff3s 4 місяці тому

      ❤❤🎉

    • @sadaahmed252
      @sadaahmed252 4 місяці тому

      ዉጭ ቻይና

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 4 місяці тому +2

    በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ፕራክ ነዉ ፍቅርዬ የኔ ፍልቅልቅ በርች ❤️👈

  • @susu-e4s4v
    @susu-e4s4v 4 місяці тому +6

    ፍቅር እኳን ደና መጣሽ ማርክና ሄሉ አንጀቴን በሉት😢😢😢

  • @Tug-sm2in
    @Tug-sm2in 4 місяці тому +8

    በማርክና በሔለን መለያየት እሲልቡ የተሠበረ😢😢😢😢😢

    • @hayat-gc8vu
      @hayat-gc8vu 4 місяці тому

      ያረብ አገር ኑሮ ልቤን ሠብሮታል እነሡ ተጨምረውብኝ

    • @ለሁሉምጊዜአለዉ
      @ለሁሉምጊዜአለዉ 4 місяці тому

      ወይ አልገሩን በጣም አስጨነቁንኮ

    • @user-tc7ct5xq8y
      @user-tc7ct5xq8y 4 місяці тому

      ምን አገባን

  • @Yogu-zx7zo
    @Yogu-zx7zo 4 місяці тому +2

    በቀጠሮነዉ እሚያፈቅረኝ አለች ፍቅር የኔፍልቅልቅ ስወድሽግን የምር❤❤❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 4 місяці тому +6

    ፍቅር የምቶዱ ላይክ ግጩኝ ❤

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ
    @ለኔሲልያኑርሽእናቴ 4 місяці тому +7

    ፍቅር የኔ ጠካራ ሴት ❤❤❤❤❤

    • @zehara5
      @zehara5 4 місяці тому

      ውዴ ደምሪኝ ❤❤

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 4 місяці тому +2

    ፍቅርየ እና ፋፋ እኳን ደና መጣቹህ ፍቅርየ የኔ ጠካራ በርችልኝ ትንሿየ❤❤❤❤❤

  • @Meetiiqueen
    @Meetiiqueen 4 місяці тому +3

    🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ እንደ ዛሬ ስቄ አለቅም ❤❤❤

  • @MBaba-xq5oi
    @MBaba-xq5oi 4 місяці тому +2

    ፍቅርየ የኔ እንቁ የሴት በላይ የኛ አስተማሪ. ስወድሽ. ፉፉ፣ ሻሚል ፣ነላ እናንተንም እወዳችዋለው ፍቅር ልዩሴትነሽ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል. እና ልእልቷ ካሁን በሁዋላ እንደዚህ ቶሎቶሎ ስሪልን የኔ አማላይ አበባየ አንችም ታድጊያለሽ እኛም አንችን ስናይ ስትመጭ በጣም ደስ ይለናል እና አበባየ እንደዚህ ቶሎቶሎ ነይልን. የኔ እንቁ. የኔማርርር. የኔፍቅር የኔ ሁለነገር ስወድሽሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. በማርክና በሄሉ መለያየት የገነት ነውየምላቹ በጣም ነው ልቤ የተሰበረው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይመልስላችሁ ባላወኳችሁ ብየ ተመኘሁ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ. ያማል. የኔውዶች መቸም መለያየት የለባችሁም. አይይይይ 😂😂😂😂😂😂