Yeseran sew metechet bicha what have you done tikikil aydelem isu inbel ishi ante be tikikilegnaw menged iyetegwazk indehone yemiyasay min techebach neger aleh ?
It's easy to say that rophnan dosent deserve this for a person who don't know about music and who sit down for neglecting it. "YAZE Belew yan ye sew tire Bel fita yamagun kine"
❤ thank you Rophnan for blessing us with music❤
ሮፍናን የዘላለም ጀግናዬ
እናመሠግናለን❤
ሮፍናን ልዩ ሰዉ
Thank you rophnan
ግጥም ማወሳሰብ እና 3አይን ማለት ምን ሚደንቅ ነገር አለ ትልቅ ለሃገር ሚጠቅም ፈጠራ የሰራ መሰላቹ እንዴ
Silalgebah awesasebew malet ayichalm
Le hager bicha sayhon le alemim yitekmal if you have the ears to listen
3:6:9 የቴስላ ቀመር ነው።
በትክክል እሱም ሀሳቡን ከቴስላ እንደወሰደው ገልጧል ግን ሚስጥሩን መረዳቱ ላይ ነው ቁምነገሩ...ሮፍናን የነዚህን ቁጥሮች ሚስጥር የተረዳ ይመስላል ባይሆንማ ኑሮ አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሶስት አልበም መልቀቅ ባልቻለ ነበር...
ሮፍናን የነዚህን ቁጥሮች ሚስጥር የተረዳ ይመስላል ባይሆንማ ኑሮ አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሶስት አልበም መልቀቅ ባልቻለ ነበር...
አንተ እሱ አቅርበው እንጂ!
Ena ahun rophnan መፅሐፈ ፀሐይ ሔኖክ አቡሻህር አንብቦ ነዉ የዘፈነዉ እያልክ ነዉ??? አታስቀኝ እነኚህን መፅሓፍት ለማንበብ ራሱ ስንት እና ስንት ራስነ ማብቃት ያስፈልጋል እንጂ ዝም ብለህ. ....ብቻ የምትናገሩት ብታዉቁ ጥሩ ነዉ!!! ሲጀመር ታሪክ ባህል እሴት ከማዉራት ባለፈ እየተኖረ አይደለም ጭራሽ እየተናደ ነዉ መጀመሪያ እስኪ ከመናድ ከመጥፋት እንታደገዉ!!! ታሪክን ለመሸቀጫነት ከማዋል ባለፈ ምንም አዲስ ነገር የለዉም።
If you don't like him ,just don't watch his show and music , the fan of rophi😎😎
Yeseran sew metechet bicha what have you done tikikil aydelem isu inbel ishi ante be tikikilegnaw menged iyetegwazk indehone yemiyasay min techebach neger aleh ?
ሮፍናን ምን ሰርቶ ነዉ??? በዚህ መጠን ሊደነቅ አይገባዉም።
What ? First ask your self what you have done then you will get the answer.
@@Lomi-u1t ትክክል እይታ ነዉ ግን በተንሸዋረረ ነዉ ያየኸዉ እኔ ራሴን አላወዳደርኩም እያልኩ ያለሁት በደም በአጥንት የተናገረዉን በተግባር አየሆነ ያለ ባለበት እና ስንት መደነቅ ያለበት እያለ ሮፍናን አጀንዳ ሲሆን .......በተለይ አለ በተባለ mainstream ሚዲያ??? እንደዚ ወዳጄ አስተያዬት ነዉ
At list he has creative works 🤔
It's easy to say that rophnan dosent deserve this for a person who don't know about music and who sit down for neglecting it. "YAZE Belew yan ye sew tire Bel fita yamagun kine"
ያ ገልቱ ቴዲ አፍሮም ተደንቋል