ሮፍናን ፡ አንዴ ዲጄ ከሆንክ ሁሌም ዲጄ ነህ | Rophnan

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 313

  • @elsi8538
    @elsi8538 10 місяців тому +114

    እንዴት ያለ ስብእና ነው እንዴት ያለ እርጋታ ነው በሚገርም እውቀት የተገነባ ማንነት ። እኛ እንዲህ ያለ ቤተሰብ ውስጥ ለመኖር ባንታደልም ለምንፈጥረው ቤተሰብ ግን ይህንን ስብእና መገንባት እንችላለን ።እኔ የተሰበርኩበትን ልጄ እንዳይኖርበት እጥራለሁ ከዛን ይሄንን የመሰለ ሙሉ ማንነት ያለው ሰው ይፈጠራል። ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን ።

  • @Distantvoyager0011
    @Distantvoyager0011 10 місяців тому +147

    ሮፍናን እንኳንም በእኛ ዘመን ኖረህ አየንህ! በዚህ ሁሉ ጩኸት በበዛበት ዘመን ውስጥ የራስህን እውነት በጥበብ መግለፅ የቻልክ ድንቅ አሳቢ እና ከያኒ ነህ! ሳትሰስት ለምትሰጠን ሁሉ እናመሰግናለን። ከዚህም በላይ ከፍታ ላይ ደርሰህ እንደምናይህ ጥርጥር የለውም። ብዙ የምትፈጥርበትን ፣ ራስህን ሆነህ በትህትና የምትቀጥልበትን እና የልብህን የምታሳካበትን ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ።
    በጣም በጣም እንወድሃለን!!😍
    ጠያቂው ዳዊት ሮፍናንን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን። መቼም ጥያቄ መጠየቅን በደንብ የተካንክበት ብቃትህ ነው። እንግዶችህ ምቾት እንዲሰማቸው እና በደንብ ሃሳባቸውን እንዲገልፁ የምታደርግበት መንገድ በጣም የተለየ ነው። በርታልን😍

    • @samrawitsammmferew5056
      @samrawitsammmferew5056 9 місяців тому +1

      ደስ ስትሉ ሮፍናንዬ ለወሎ ልጅ የሚሆን ዘፈን እጥብቃለን አሁንም የኔ ሸጋ ሰው እድሜ ይስጥልን ❤

  • @awosoff
    @awosoff 10 місяців тому +75

    "ልጅና ገንዘብ ካልተጫወተ አያድግም" Quote of tha year for me!!

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 10 місяців тому +106

    አባቱ መርካቶ ጠንካራ ስኬታማ ነጋዴ ነበሩ ወንድሞቹም ጠንካራ ነጋዴዎች ናቸው እሚገርመው አንድም ቦታ ላይ እንደሀብታም ልጅ አክት ሲያደርግ አላየሁትም የእውነት የሚወደድ ልጅ ነው👏🏾👏🏾👏🏾

  • @zionfreebird6549
    @zionfreebird6549 10 місяців тому +71

    የሮፍናን አባቱን የተረዳበት መንገድ እና የአባቱ አስተሳሰብ ድንቅ ነው !!!

    • @SimretGmariam
      @SimretGmariam 3 місяці тому

      አባቴን አስናፈክኝ

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim 10 місяців тому +13

    when he tells story ሚገርመኝ አባቴ እንዲ አርጎ እናቴ እንዲ ብላ እያለ የራሱን thoughts እና experiences እየጨመረ እየጨመረ እኔ እና የኔ አሰተሳሰብ ሳይል ግን የራሱን thoughts ይነግረናል ይመክረናል ❤ ይገርማል 👏

  • @Steven.24
    @Steven.24 10 місяців тому +93

    "መማር ምትጀምረው ስራ ስትጀምር ነው " 33:34 ድንቅ አመለካከት

  • @user-tinacreate
    @user-tinacreate 10 місяців тому +32

    The perfect humble father😊 ከድሮው ወደፊት እያመጣ የምትኖርበት ጥበብ የተለየ ነው። የአባትህ ስራ አንተ ላይ ይታያል። አባትህን ስለተዋወኳቸው በጣም ደስ ብሎኛል😊 እስከነ perfect ፍልስፍናቸው።Respect for the big smart family❤

  • @MekdelawitAssefa-h5j
    @MekdelawitAssefa-h5j 10 місяців тому +62

    ዴቫ እንኳን ተመለስክ
    ሮፊ የትውልዱ icon ነህ respect for you
    ዴቫ ቀጣይ ዘሩባቤል ሞላ ን Please

  • @birukasressie4312
    @birukasressie4312 2 місяці тому +3

    አግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ይህንን Interview ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢመለከተው ብዙ ጥቅም ያገኝበታል ! ሮፊ ትህትናህ ፣ ፈርሀ እግዘብሔርነትህ ፣ የጥንቱን የአባቶቻችንን የጥበብ ታሪክና በፍቅር የመረዳት ብቃትህ፣ ሀገርህን የምትወድ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ፣ እርጋታህ እረ ስንቱ ።........ የምትፈራው እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይስጥህ ሮፊ🙏🙏🙏🙏

  • @rising1786
    @rising1786 9 місяців тому +8

    It is amazing how Rophnan talked about other people the majority of the time, his father, his mother, brothers, the neighbors, other DJs…he did not promote himself at all. How humble he is!!! He didn’t even tell us what he studied in college…he is deep and so impressive…እነ እከሌ እኮ ስለራሳቸው በስበብ አስባቡ ሲያወሩን መሽቶ ይነጋል...!

  • @bininu23production27
    @bininu23production27 10 місяців тому +35

    Wellcome back belenal..... ከሮፍናን ጋር ቁጭ ብዬ ያወራው ነው የመሰለኝ..... የተለየ ጥሩ አስተዳደግ እና የቤተሰብ ማንነት የሚናገር ማንነት ነው ያየሁት 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @KalkidanAlemu-ij6hi
    @KalkidanAlemu-ij6hi 10 місяців тому +9

    ዳዊት ተስፋዬ አርያ የሚሆኑ የሰከኑ እንግዶችን ሁልጊዜ ስለምታቀርብ በተጨማሪ ጥያቄወችህ እና እይታህ በጣም እሚገርም ሆነው አግኝቻቸዋለሁ ያቀረብካቸው እንግዶች ላይ፡፡ በዚህ ዱቄት መቀባባት እና መስዳደብ በሞላው ሶሻል ሚዲያ እንዲህ ህይወት ያለው ፕሮግራም ስለምታቀርብልን እያመሰገንኩ እባክ በአጭሩ እንዳትቆምብን እጠይቅሀለሁ፡፡ 👍👍👍

  • @Hossiy16
    @Hossiy16 8 місяців тому +10

    40:40 "በህይወትህ ከቻልክ አትቀበል መስጠትን ብቻ አስበህ ኑር። " 🙌

  • @QueenCasopia1
    @QueenCasopia1 10 місяців тому +30

    This guy is just like a book, which blessed family raised him. He is so lucky.

  • @ethiocomment1707
    @ethiocomment1707 10 місяців тому +29

    Dave welcome back, you have no idea how much you've been missed.

  • @mesrakh4114
    @mesrakh4114 10 місяців тому +21

    ሮፍናን ስሰማህ ብውል አይሰለቸኝም ። መልካም በሀሪ መልካም ቤተሰብ ። god bless 🙏🙏🙏

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 10 місяців тому +17

    በስመአም ። ጥሩ ነገር አይበረክትልንም ደጃፍም ጠፋ ስል ሰንብቼ ጉድ ይዘህ ከች አልክ ።
    ይህ ትምህርት ነው ።
    የሮፊ ቤተሰብ ያስቀናል ።
    ልጅና ገንዘብ ካልተጫወተ አያድግም ።
    ይህ ጨዋታ ራሱ ያሳድጋል ።
    በጣም ደስስስ አለኝላችሁ ። 💚💛❤️

  • @birukasressie4312
    @birukasressie4312 2 місяці тому +1

    ሮፍናን በእውነት በጣም ይቅርታ እንደዚህ አይነት አስተዋይ ልጅ ትሆናለህ ብዬ አልጠበኩም ነበር ። ሁሉንም ቃለ-ምልልሱን አይቸዋለሁ። መጀመሪያ እናትና አባትህ በጥበብ ስላሳደጉህ ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ውስጥ ያኑርልን። እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ይህንን Interview ሁሉም ኢትዮጵያዊ ቢመለከተው ብዙ ጥቅም ያገኝበታል ! ሮፊ ትህትናህ ፣ ፈርሀ እግዘብሔርነትህ ፣ የጥንቱን የአባቶቻችንን የጥበብ ታሪክና በፍቅር የመረዳት ብቃትህ፣ ሀገርህን የምትወድ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ፣ እርጋታህ እረ ስንቱ ።........ የምትፈራው እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ አብዝቶ ይስጥህ ሮፊ🙏🙏🙏🙏

  • @hanT1213
    @hanT1213 10 місяців тому +14

    ክብር ለወላጆችህ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ያ ደግሞ አንተ ላይ ይታያል አንደበትህ ይደመጣል ይገርማል ብዙ ነገሩ አስተማሪ ነው።

    • @samrawitsammmferew5056
      @samrawitsammmferew5056 9 місяців тому +1

      በጣም ብልህ ነው ሮፍናንዬ የኔ ሸጋ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 10 місяців тому +28

    He's Legendary Artists አለቀ🎉🎉

  • @rising1786
    @rising1786 9 місяців тому +3

    Best journalist I have seen thus far. አቦ የሰፈሬ ልጅ ነው የመሰልከ ጋዜጠኛው ራሱ...

  • @bethyyemessilij6193
    @bethyyemessilij6193 9 місяців тому +4

    ሶስቱንም ዋይ ፋይ ስለሌለኝ አውርደውልኝ አይቼዋለሁ የደጃፍም የሮፍናንም አድናቂ ስለሆንኩ!! በጣም ነው የወደድኩት ከደጃፍ ቃለመጠይቆች ሁለቱ በጣም ፌበራይቶቼ ነበሩ የቸሬ እና የጀማነሽ ይኼ ግን በልጦብኛል!! ከሦስት ሰዓት በላይ የፈጀ የማይሰለች ትምህርት!! ብችል ብዙ ልልለት የምፈልገው ነበረኝ ብቻ አመሠግናለሁ 🙏❤

  • @CHEFF208
    @CHEFF208 3 місяці тому +2

    ብዙ ያተረፍክ ሰው ነህ።
    በአባትህ መልካም ሃሳቦች ደግሞ እኔምብዙ አትርፊያለሁ።

  • @YelemyelmeYelemersuyelem
    @YelemyelmeYelemersuyelem 10 місяців тому +21

    አይ እንዲህ እንደቀልድ ሲያወራ ቀላል አባት ያለው ይመስልሀል ቀበሌ መተው የተቸገሩ ሠዎች ካሉ የራሴን አስተዋፆ እዳረግ ንገሩኝ የሚሉ አባት ነበሩ ። መርዳት እንደሳቸው ነው !!!ዛሬ ሲረዱ እንደሚቀርፁት ሳይሆን 2005,2006 ዓ ም ነው ይህን የሚያረጉት

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 4 місяці тому +1

    ልጃችሁን የማትጠይቁ የምትክዱ አባቶች እናቶችን በድላችሁ ደፍራችሁ ልጅ አስወልዳችሁ የራስሽ ጉዳይ የምትሉ ከሮፍናን አባት ታሪክ ተማሩ በስርአት ያደገ ልጅ እንደዚህ ስለአባቱ እንዴት በፍቅር እና በጥበብ እንዳሳደጉት መመስከሩ አይቀርም! ክብር ልጆቹን በክብር በፍቅር ለሚያሳድጉ አባቶች❤ ሮፍናን ድንቅ የሆነ የአባትህን ታሪክ ስላምካፈልከን እናመሰግናለን!

  • @etsegenettsegie3415
    @etsegenettsegie3415 5 місяців тому +2

    ምን አይነት ጥበበኛ , አስተዋይ አባት ነው ያለህ በጣም እድለኛ ልጅ ነህ❤❤❤

  • @AbenezerBekele-p5k
    @AbenezerBekele-p5k 10 місяців тому +5

    ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ለመናገር ቃላት የለኝም አመሰግናለሁ you are great Man

  • @eyob86
    @eyob86 10 місяців тому +7

    dave አንድነገር ልናገር የምታቀርባቸውን ሰዎች ዕውቀታቸውን አውጥተው እንዲያወሩ የምታደርግ አሪፍ ጋዜጠኛነህ ። ማሳያው ደግሞ ከመዓዚ (ሸገር ራድዮ) በስተቀር ሌሎች ሮፊን አግኝተውት ይጠይቁት የነበረውን ማየትነው ። ዴቫ ክብርአለኝ ።አትጥፋደግሞ

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 7 місяців тому +5

    ROPHNAN you're absolute icon, full of knowledge, Unqu, Real Artist,Handsome much Respect 🙏 🎉🎉

  • @sousoutube6334
    @sousoutube6334 9 місяців тому +5

    የተረጋጋ ጆሮ ያለው ስርአት ያለው ልጅ ነው ተባረክ የሃሳብክ ይሙላ❤

  • @dianadesta4184
    @dianadesta4184 9 місяців тому +4

    እንደዚህ ጤነኛ እና አስተዋይ ሰው በውጭ ፤ በጨለማ ተጠልፏል ተብሎ ሲነገር ጆሮ ሰጥተን መስማታችን የመረጃ ሱስ የያዘን መሆናችንን ያሳየኛል፡፡ ይህንን ኢንተርቪው ሳደምጥ የህይወት እውቀት ስለበዛብኝ (Intense) እያቆምኩ እያረፍኩ ተንፈሼ እየተመለስኩ ነው የሰማሁት ፡፡፡

    • @rising1786
      @rising1786 9 місяців тому

      Exactly, it was too intense for me. I had to take a break have coffee and come back.

  • @betilike1379
    @betilike1379 10 місяців тому +5

    ሰው ጥሩ የአስተዳደግ መሰረት ሲኖረው ያንጸባርቃል ሮፊ በርታልን❤

  • @TewodrosTeshale-z6l
    @TewodrosTeshale-z6l 10 місяців тому +11

    ዴቭ የምትጠይቅበት መንገድ እጅግ ግሩም ነው

  • @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
    @ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ 10 місяців тому +16

    ኤድያ አለቀ! ቆይታው ከአንድ ሰዓት በላይ ነው ብዬ ስሰማ ሠላሳ ደቂቃም የቆየሁ ሳይመስለኝ ሳልጀምረው አለቅ።
    አሁን አንድ ሁለት ሦስት ሰዓት ቢረዝም ምናለ!
    ድንቅ ነው በእውነቱ!!!

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo 10 місяців тому +5

    ደስ ትላላችሁ የሮፊናን ስም እንዴት እደሚከብደኝ ለመጥራት😂😂😂እንወድሀለን ደግሞ ታድለህ ቀስ ብለህ ነው የምታወረው. አትቀለቀልም ሀሰቦችህም ትልቅ ናችው. እረጋ ያልክ ነህ ውድድድድድ❤❤❤

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 10 місяців тому +8

    ደጃፍ በመመለሱ ደስ ብሎኛል ጥሩ ቆይታ ነበር ቀጣዩም አሪፍ እና ብዙ ጉዳዮች የሚዳስስ እንደሚሆን እንጠብቃለን

  • @abrahamaregawi2152
    @abrahamaregawi2152 10 місяців тому +7

    Ower fathers are so unique we lost them on earely age God bless R.I.P.

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 10 місяців тому +3

    ምስጥብየ ወደልጂነቴ ተመልሸ እያሰብኩ ነዉ የሰማሁህ አባትህ ደግሞ ድንቅ ሰዉ ነበር ነፍስ ይመር ቤተሰቦችህን አሏህ ይጠብቅልህ አንተ ደግሞ ጥልቅ ብሀር የሆክ ልጂ ነህ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ዊይይ ታድለህ እርጋታህ ተመሥጦህ ልዩ ነዉ ቴኪዉ ።

  • @helengirmay6732
    @helengirmay6732 10 місяців тому +10

    You are handsome you are smart you are humble God bless you brother❤

  • @Sosi_13
    @Sosi_13 10 місяців тому +11

    Your podcast is sooo amazing! Please make it consistent

  • @anafhulu3369
    @anafhulu3369 10 місяців тому +2

    ዴቭ እንኳን ተመለስክ፣ በጣም የሚገርም አቀራረብ

  • @aderatvethiopia3614
    @aderatvethiopia3614 10 місяців тому +3

    ዳዊት ኮርቼብሃለሁ ምርጥ ቃለምልልስ ነው ።ሮፍናን አንደኛ

  • @gujin9147
    @gujin9147 10 місяців тому +3

    Welcome, Sir; I wish to see Kasmas here. Hat off for Rophi

  • @beruktaitejemanh9289
    @beruktaitejemanh9289 10 місяців тому +2

    Welcome back my favorite show please don’t give up በጣም እኮ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 9 місяців тому +2

    እርጋታው እውቀቱ ደስ ሲል ዋውው የማይሞቀው የማይበርደው አርቲስቶች ከሱ ተማሩ የማይጎርር በትንሽ ልታይ ልታይ የምትሉ ትልቅ ትምህርት

  • @NebulaYassin
    @NebulaYassin 9 місяців тому +2

    Mashallah u are brilliant all ur interviews I like the way u see the things how calm u are.And every word u are saying its just amazing I didn’t know that still there is someone who didn’t forgot his own culture especially in this generation including me .thanks to remind us for who we are and of course including the host who brought u for us really I enjoyed ur podcast.thanks alot!

  • @Seti288
    @Seti288 10 місяців тому +2

    ዳዊትዬ እንኳን መጣህልን። ደግሞም ከምርጥ እንግዳ ጋር❤

  • @ko-keafrica6468
    @ko-keafrica6468 10 місяців тому

    What a man. He is so intelligent! Proud of him.

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 10 місяців тому +2

    Dejaf ke awakiwoch afe nafkogne neber really welcome back !

  • @almazdesbele1837
    @almazdesbele1837 10 місяців тому +3

    Dave እስከምትመለስ በጉጉት ነበር እየጠበኩ የነበረዉ የተመለስከዉ ደግሞ ከ ሮፊ ጋ መሆኑ እጅግ ደስ ብሎኛል በርታ

  • @ErmiyasZeleke-ki8pb
    @ErmiyasZeleke-ki8pb 10 місяців тому +2

    Welcome back dejaf.....and rophi what a childhood your foundation was really great to who you become today👌👌..... can't wait till you talked about the great...the legend...Elias Melka❤

  • @meronabreham989
    @meronabreham989 10 місяців тому +5

    we are waiting part 2🙌tnx dave to have rophnan on ur show🙏

  • @REYMYKE
    @REYMYKE 10 місяців тому +5

    I Have no words to Rophnan his Discipline

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 10 місяців тому

    Humble guy…. Interesting too!!! I highly appreciate what ur dad and mom did for u!!!

  • @yohannesbaye7851
    @yohannesbaye7851 10 місяців тому +3

    Great experience sharing session! Thank you for both!

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 10 місяців тому

    ሮፍዬ ማርያምን ከልቤ ነው ምወድህ 😊አብሶ ድሬድህን ሞቼ ነው ምወደው ❤️ሚስትህ በምቶነዋ ያገሬ ቆንጆ የምር ቀናው ❤️በጣም ነው ማከብርህ neeeeeeeef ዓመት በጤና ኑርልኝ😊❤️🙏

  • @BekuluEntertainment
    @BekuluEntertainment 10 місяців тому +2

    Thank you Rofe and Dejaf Tv you guys really did a grate Job 👌✌

  • @robelt9729
    @robelt9729 10 місяців тому +1

    As an artist he is my inspirational Person. Pleasure to hear about his life journey.

  • @eyuabsha
    @eyuabsha 10 місяців тому +1

    አቦ ግን የሁለታቹ ፍቅር እና እርስዐበእርስ መከባበር ደሞ ሌላ ታሪክ ነው ይመቻቹ 🎉🎉

  • @bemnetmulat4582
    @bemnetmulat4582 10 місяців тому +3

    Thank you for both of you Looking forward for part 2.

  • @MekiyaLemecha
    @MekiyaLemecha 4 місяці тому +2

    Professional musician ever!

  • @nolawitshimelis8930
    @nolawitshimelis8930 10 місяців тому +2

    በአሪፍ ቃለ መጠይቅ ደጃፍ ተመልሷል!!

  • @selam862
    @selam862 10 місяців тому

    What an incredible upbringing it is like living a book .we just love keep on hearing. we dont want to end we are witnessing your father thought in you. Thank you for sharing your life story it is sweet .the journalist is amazing

  • @Dagua101
    @Dagua101 10 місяців тому +2

    Yeayyyyyyy….. I am so happy to see him back that I can't even steel myself to listen 😂

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 10 місяців тому +5

    ክፋ አይንካህ ሮፍዬ❤

  • @abrahamaregawi2152
    @abrahamaregawi2152 10 місяців тому +3

    Wow amazing artist and he is his father son.

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 10 місяців тому +1

    Rofii Man great story olso My favorite speech wonderful bro Ma Men yarda Lege

  • @azebkebede4509
    @azebkebede4509 10 місяців тому +1

    ሮፊም ዴቫም ደስ ስላሰኛችሁን እናመሰግናለን 🙏

  • @abelalmaz-7882
    @abelalmaz-7882 10 місяців тому +1

    አረ በድንግል ጀማነሽ ሰለሞንን ደግመህ አቅርብልን በኢትዮጵያ ይሁንብህ ዴቫ

  • @mekdu-r7y
    @mekdu-r7y Місяць тому +1

    How lucky ur classmates were!❤

  • @favenzewde7206
    @favenzewde7206 9 місяців тому

    Very inspiring, beautiful mindset. Successful parenting/community personified🙌🏽

  • @unica_1
    @unica_1 10 місяців тому +1

    Thank you for supporting us DJS ❤️

  • @Mike.d.kassa7
    @Mike.d.kassa7 10 місяців тому +6

    finally, dejaf is back.

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 4 місяці тому

    ፎፍዬ የኔ ውድ አቤት ስርአት አስተዳደግ ስብዕንይህ መልካም የትእባረከ ቤተሰብ ነው መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ

  • @biruktaitenegussie6973
    @biruktaitenegussie6973 10 місяців тому

    What a wonderful personality he has!

  • @Natinaeladisu
    @Natinaeladisu 10 місяців тому +1

    The enlightened man❤
    36:25 - 38:04 perfectly said, With deep meaning!

  • @ethiopianconscious
    @ethiopianconscious 9 місяців тому

    የኔ አንበሳ ሮፍናን! እኔ እና ቤተሰቦችህ እንወድሀለን💚💛❤️🙏🌟🥂

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 10 місяців тому +3

    ዴቭ የት ጠፍተህ ነው? .... thank you for bringing the most amazing musician the great ROPHNAN…

  • @ናርዶስ-የ2ፀ
    @ናርዶስ-የ2ፀ 10 місяців тому

    ዓይኔን ማመን ነው ያቃተኝ።ደጃፍ ተመልሶ መጣ❤❤❤ደስስስስ ብሎኛል!

  • @dagmawikebede9438
    @dagmawikebede9438 10 місяців тому

    Welcome back, Welcome back been waiting for the return of this podcast

  • @nahumalemayehu620
    @nahumalemayehu620 10 місяців тому +2

    Good to see you back in this Studio... you have been missed brother.

  • @yeabGt
    @yeabGt 10 місяців тому +4

    የማንቼንም comeback እንደ ደጃፍ አሳምርልን

  • @negbre5988
    @negbre5988 10 місяців тому +2

    ሮፍየ የኔ ትልቅ ሰዉ የልጅነቴ ብዙ ነገር ኣስተወስከኝ እኔም እንደኣንተ የተገዛ ምርጥ ዘፈን ያለበት ካሴት ኣንድ ሳምንት ከሰሙት እድሎኞች ነበሩ ልክ 🤏ቀን ጠብቄ እደመስስዉ እና የሚናገሩት የሚስቁት እቀዳቸዉ ነበር ወይ እኔን እየዘፈንኩ ራሴን እቀዳ ነበር 🤣🤣🤣🤣🤣በተለይ እናቴ እጫወትባት ነበር ኣሁን ሁኜ ሳስበዉ ለምን እንደዛ እንደኣረግኩኝ ኣይገባኝም🤣🤣🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @abenezerwondwossen9950
    @abenezerwondwossen9950 10 місяців тому

    I Luv Your Contents
    Podcastትህ በጣም ነው የሚመቸኝ ሁሉም ነገር ጥሩ ነው።
    Keep it up, Gracias

  • @tewodros.t226
    @tewodros.t226 7 місяців тому +4

    እኔ ብቻ ነኝ VPN አብርቼ ; Download ሳላረግ ቁጭ ብዬ የማየው?? 🤔 its So Good for 'Dejaf tv'

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 10 місяців тому

    Wow, how your family's raising you is what amusing me and all your personality speak loud.

  • @KidsLifeTube
    @KidsLifeTube 10 місяців тому +1

    Dave Betame Begugute Nebere yemetebekwe yeneberewe welcome Back Deva.

  • @Ethiopiafirst21
    @Ethiopiafirst21 10 місяців тому +2

    ዴቫ የኔ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህ

  • @zelalemlemazola562
    @zelalemlemazola562 10 місяців тому +1

    welcome back dejaf gen endahunu endaykoyeben season 3

  • @hiwetabreha1700
    @hiwetabreha1700 9 місяців тому

    አባትህ ድንቅ አባት ነበረ እንዳንተ ያለ ልጅ ተክተዋል ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @nanyaya7957
    @nanyaya7957 9 місяців тому

    ❤❤❤❤በጣም የምወደው የማከብረው ሰው ነው ስንቴ እንደሰማውት❤❤❤❤

  • @familyfirst2634
    @familyfirst2634 10 місяців тому

    Wow thanks to your family Rophe
    You are blessed!!🙏

  • @BlackangelET
    @BlackangelET 10 місяців тому +1

    Coming Back in Style.👏👏👏👏👏

  • @johnnyemeyuhaile
    @johnnyemeyuhaile 10 місяців тому +2

    I think I'm the first to watch it I really admire u both

  • @kidslife2496
    @kidslife2496 10 місяців тому +3

    በጣም አሪፍ ቃለ መጠይቅ። አማርኛ ግን ይቸግረዋል ልበል😂

    • @Tyyhd45fgggy
      @Tyyhd45fgggy 9 місяців тому

      Yeah yehone yehone bota lay

  • @kalkidanwondmeneh174
    @kalkidanwondmeneh174 10 місяців тому +1

    Welcome back again Dave!

  • @mikaelsib2435
    @mikaelsib2435 10 місяців тому +2

    Great interview!!!

  • @salemkasahun730
    @salemkasahun730 10 місяців тому +2

    Deva welcome back i miss so much

  • @akremhamid3439
    @akremhamid3439 10 місяців тому

    Hope you're doing well! Just wanted to say a big welcome back and let you know how much I enjoyed your recent interview. I have to admit, I'm not a big music fan, but your informal and relaxed approach really caught my attention. Keep up the good work, bro, and looking forward to more awesome content from you!