ታሪካዊው እርምጃ ተጀመረ | ታላቅ የምስራች ከአሜሪካ ለኢትዮጵያ | አሰብን የማስመለስ አስደናቂ እንቅስቃሴ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 198

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 17 годин тому +8

    Assab Port - My Port! Ethiopia's Port!ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @hussenmeribo
    @hussenmeribo 14 годин тому +6

    ደስ የሚል ዜና
    አሰብ የኢትዮጵያ መሆኑ የማያጠያይቅ ጉዳይ ነዉ።

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 День тому +17

    Abechu Aba mela . step by step little by little, he planned and succeeded. All this is for Ethiopia. My PM thank you.May God bless you.

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 День тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

    • @HEGDEFAWIT
      @HEGDEFAWIT 23 години тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @taafagucho8782
    @taafagucho8782 16 годин тому +1

    አንቺ ጀግና ጋዜጠኛ ኔሽ ድምፅሽ የእግዝአብሔር ስጦት በይሆን ኖሮ እወስሽ ነበረ
    የሀገርን አቋም ለመግለፅ የሚትጠቀምበት ሥልት ልዩ ለጆሮ ምቹ ኑርልኝ

  • @TofikHussein-dm1bi
    @TofikHussein-dm1bi 9 годин тому +1

    አሰብም ምጽዋም የኢትዮጵያ ነው ። ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @AbduHussen-g7t
    @AbduHussen-g7t 14 годин тому +1

    እውነት ያርገው❤❤❤❤

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 14 годин тому +3

    አሰብ የኢትዬጲያ ነው ቀይ ባህር ደማችን ነው ይመለሳል

  • @gezahegntemesgen9853
    @gezahegntemesgen9853 День тому +10

    May God help our country Ethiopia and our prim minister Abiy

  • @BekeleWolde-x9o
    @BekeleWolde-x9o 6 годин тому

    እድሜ ለቀደሙት ባለሥልጣኖቻችን፣ ከጃንሆይ በሥተቀር፣ ያኔ ለካ ወደብ ማጣት እንዲህ አይነት የከፋ ችግር ያሥከትላል ብለን በፍፁም አላሠብንምና!! አሁን ነገሩ የገባኝ!!!

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 22 години тому +2

    ባድመን ይውሰድ አሰብ ይስጠን እሚገባንም እሱ ነው እዛ ሄዶ ከመበጥበጥ

  • @tashomaabo6321
    @tashomaabo6321 День тому +15

    እጅግ ባጣም ጥሩ ነዉ።

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 16 годин тому +1

    It's just and fair for Ethiopia to have her Assab Port returns to ETHIOPIA!

  • @AbdurezakBargichoShukralaABS
    @AbdurezakBargichoShukralaABS День тому +8

    ይህ ነው ትልቅ የምስራች ። የሀገሬ ብልፅግናሽ በነበረሽ ና የቀደመው ታሪክሽ ልክ የሚበስርበት ጊዜ በጀግኖች ልጆችሽ በእውቀት የተመሰረተ ዲፕሎማሲ ሊረጋገጥ ከጫፍ ደርሷል ።

  • @MesfinNune
    @MesfinNune День тому +1

    ❤❤ጥሩ ሃሳብ ❤❤

  • @OneLoveGirl-r2n
    @OneLoveGirl-r2n День тому +7

    የወለደሽ ማህፀን ያሳደገሼ ቤተሰብ ይባረክ የሀገር ፍቅር ልዩ ትንታኔ ጥሩ አገላለፅ ።በርቺ ከጓንሽ ነህ የመረጃ ምንጫችን ኢትዮ ዴሊ

  • @hailederbie2225
    @hailederbie2225 9 годин тому

    It's real & right.

  • @AbabaJa-o6h
    @AbabaJa-o6h День тому +16

    አሰብ የኢትዮጵያ ነው በቅርብ ቀን እውን ይሆናል ጠላት እርር ድብን

    • @tjukk_region2612
      @tjukk_region2612 День тому +1

      Fesam ewenteken new😅😅😅😅

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry День тому

      ደንቆሮ ጅል😂😂😂😂

    • @AbabaJa-o6h
      @AbabaJa-o6h День тому

      @tjukk_region2612 yes100%

    • @tessfayared110
      @tessfayared110 День тому

      ኸድልጅ ተወልዶ አያናፋም አያቅራራም ያደርጋል ወይ ይደረጋል።ሺንታም ሁላ።

  • @BiftuRegasa-w5t
    @BiftuRegasa-w5t День тому +2

    ፋኖ ጎበዝከሆንክ ዝመትወደዛ ምቀኛ ያለው እዛነው

    • @Bereket-vr3gc
      @Bereket-vr3gc День тому

      ፋኖ ስራ አለበት!! ከፈለጋቹህ አሰብን ዋኙበት! አያገባንም!!!
      የአምሃራ ሕዝብ ሞቱ ብቻ ነው የሚፈለግለት!!
      የጠላቴ ጠላት ለኔ ወዳጄ ነው ነገሩ!!
      ድል ለፋኖ!
      ሞት ለ አብይ!!
      አምሐራ

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 21 годину тому

    ሁሉም በሰላም በ ሰቶ መቀበል ደንብ ቢሆን ያስደስታል ተከባብሮ መኖር ጎረቤቶች ጋር ፍቅር ይመሰርታል 🌹🌹

  • @kedirmohammed779
    @kedirmohammed779 8 годин тому

    🎉🎉❤

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 21 годину тому +2

    ኢትዮጵያ የአሰብወደብ ለማገኘት የአሜርካን ድከገፍ ወይም የኢሳያስ መውደቅ አስፈላጊ አይደለም። የሚያስፈልገው የኢትዮጵያ መንግስት ቁርጠኝነት ብቻ ነው የኢትዮጵያ ህዝብስለ አሰብ ወደብ ተነሳ ቢባል እለቱን ተነስቶ አሰብን ይቆጣጠራል የሚያስፈልገው የመንግስት ተነሳሽነት ብቻ ነው።

  • @millimilli-cq5dh
    @millimilli-cq5dh 22 години тому +1

    ገና የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ የኤርትር ህዝብና የትግራይ ህዝብ ታሪክ ይፍረዳቸዋል መጥፎወች ናቸው

  • @geregebre353
    @geregebre353 День тому +3

    💪💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

    • @selamselam7358
      @selamselam7358 18 годин тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DawitDafa
    @DawitDafa День тому +3

    ❤❤❤Good❤❤❤

  • @yimammohammed4799
    @yimammohammed4799 День тому +17

    አሰብ የኢትዮጵያ ነው

    • @tjukk_region2612
      @tjukk_region2612 День тому +1

      Ewenteken new denkorrrr

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry День тому

      አይ የናንተ ነገር ጅሎች😂😂😂😂

    • @eliaslondon1585
      @eliaslondon1585 День тому +1

      አረ ባካቹ ኣሁን ደሞ አርትራ ሀዳቹ መሞት ነው አረ ተው

  • @militetesfatzion2418
    @militetesfatzion2418 Годину тому

    Kkkkkk Good Dream 🎉🎉🎉

  • @AndenurAbdenurBedru
    @AndenurAbdenurBedru 18 годин тому +1

    አሰብ የአፋር ክልል ናት የአፋር ህዝብ በኢትዮጵያ አይደራደሩም አሰብ የኢትዮጵያ ወደብ ናት

  • @GirumLagide
    @GirumLagide 14 годин тому

    የዓመታት ጥያቀያችን የዓሰብ ወደብ ነዉ

  • @LemmaOfola
    @LemmaOfola День тому +3

    እነ የማነ ገብረአብና ኢሳያስ ሥልጣን አይበቃቸውም ወይ? ለካ ሥልጣን እንድህ ይጥማል?

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 31 хвилина тому

    አሰብ ብቻ ሳይሆን መላው ኤርትራ

  • @HamadlSayd
    @HamadlSayd День тому

    ❤❤❤❤❤❤ኢህት በርች ከጎንሽ ነን❤❤❤

  • @MengeshaMehammed
    @MengeshaMehammed День тому +5

    ባዳ ቢሆኑ ሂሣብ አወራርደን የምንቀበለው ነበረ ግን ወድማችን ናቸው ስለዚህ ያለው በፈቅረ በሠላም በአንድነት አብረን ማደግ ነው የኔ ሀሣብ

    • @selamselam7358
      @selamselam7358 18 годин тому +1

      ማንአባታሹ ነው የናንተ ወንድም🤮🤮

  • @berhanutirfe-o2n
    @berhanutirfe-o2n День тому +17

    አሰብ በታሪክ የኢትዮጵያ ነው!!

    • @tjukk_region2612
      @tjukk_region2612 День тому

      Denkorrrrrr😅😅😅😅😅😅

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry День тому

      ደደብ አህያ😂😂😂😂

    • @AbabaJa-o6h
      @AbabaJa-o6h День тому

      @@ZakiHopemarry ከአንተ በላይ ደደብ ኖሮ አያውቅም አሰብ የኢትዮጵያ ነው አስረግጬ ነው የምነግርህ

    • @AbabaJa-o6h
      @AbabaJa-o6h День тому

      @@tjukk_region2612 ስም ጥራ ሲባል እራሱ ደገመው የደንቆሮ ልጆች የምቀጫም ጭምር ናቹ

    • @tesfaalemzerai808
      @tesfaalemzerai808 День тому

      @@berhanutirfe-o2n ውሸታም። ከየት ኣባትህ ያመጣሀው ታሪክ ነው።

  • @LulaWeldemariam
    @LulaWeldemariam День тому +2

    Asbe ertawian new❤❤

    • @sama4730
      @sama4730 23 години тому

      Ok min serachuhubet diha minkegna

  • @JemalMahamad-s2o
    @JemalMahamad-s2o День тому +4

    ጀግና ሴት ነሽ!!

  • @hailederbie2225
    @hailederbie2225 9 годин тому

    Ethiopian should/need to ❤bring the right teritory but by whom?vwhen? how? we all need to think ahead more!!!

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 12 годин тому

    ታሪክ አይደባቅም አሳብ የኢትዮጵያ ነዉ
    የኢትዮጵያ ጥያቄዋ የሕልዉና ጉዳይ ነዉ

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 17 годин тому

    Isayas Afeworki, to normalize his relation with Ethiopia 🇪🇹, shall unconditionally do:
    -Return Assab Port to its motherland Ethiopia.
    -Apologize the Ethiopian people for destorting and lying about our history in order to recruit the Eritrean people in endess military. And, for your alliance with the historical enemies of Ethiopia to distablize the Horn of Africa.
    -Apologize to the heroic Ethiopian Defense Forces: 1) Provide the whereabouts of the Ethiopian hero Colonel Bezabeh Petros 2) Cease and desist of any systematic propaganda against ENDF in Eritrea.
    -Pay compensation to the Ethiopian businesses for the cargo shipements looted from the Assab Port before 1993.
    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @MichaelHanal
      @MichaelHanal 10 годин тому

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁 Feri....

  • @meb153
    @meb153 День тому +5

    በአሰብ ጉዳይ ብቻ አንድ ሆነን እንስማማለን።በነገራችን ላይ 100% አሰብ የኢትዮጵያን ነች ማንም በግዴለሽነት የወሰነው ዝንተ አለም ተቀባይነት ሊኖረው አይችልም።የአስብ ባለቤትነት የመቺውም እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ ሀብትና የተፈጥሮ ንብረት ነው።ጠ/ሚ መለስ ብቻውን የትውልድን ሀብት አሳልፎ ቢወስንም እስከ ሰባት ትውለድ ተቀባይነት የለውም ሊኖረውም አይችልም። ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ መሪነት እድል ቢጠቀም ያኔ እውነትም እግዚአብሔር ለአላማ መርጦታል ደግሞም ነው እሱ ብቻ ነው አሁን ሊወስን የሚችለው ።ካላደረገው የተመረጠበትን አላማ ዝንግቷል የእግዚአብሔር በርከትም ይጎድልበታል። አባይን ከኢትዮጵያ የሚለይ መድራዊ የለም ካለም ስህተት መሆኑን ማረጋገጥ የሚችለው ጠ/ማ ዶ/ር አብይ ብቻ ነው።በአይምሮዬ የሚመላለሱ ነገሮች ሁሉ ሲተገብር አይቻለሁ የአሰብ ጉዳይም እንዲሁ ይፈፀማል።

  • @goitomzereyohannes2780
    @goitomzereyohannes2780 20 годин тому

    Wishetam aseb atgenim

  • @LemaMashebo
    @LemaMashebo 22 години тому +1

    እበክን ደ/ር አብይ አህመድ ባርታ አለንልን የራሰችን ንብራት ነበር ሌበው የሸጣ ነው አሁን መግስት አሌ ማለት ነው ።።።።።

  • @BrhanYasin
    @BrhanYasin Годину тому

    Hilm Qijit yemayaliq ye Eritrean Ermija min Endemihon yitayenal Aby aydelem 4kilo Yale Gundan Ayqerm

  • @eyobseilu9913
    @eyobseilu9913 День тому +4

    እንደልማዳችሁ ትጠበሳላችሁ/ በአናትቨ ትተከያለቨ ሞክሪ

    • @millimilli-cq5dh
      @millimilli-cq5dh 22 години тому

      አንተ ንፍጣም ታያለህ የግዜ ጉዳይ ነው እሺ 120 ሚሊዬን ህዝብ ያለ ወደብ የሚኖር ይመስልሀል ቆይ ብቻ

  • @yateferi196
    @yateferi196 День тому

    ይሻላል

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 День тому +4

    Inshaallahe. Ethiopia tachenefalech.

  • @AbuAhmad-g9o
    @AbuAhmad-g9o День тому

    Doktor abiyyi hojii milkii hojjataa jira 🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @Zemen-w7i
    @Zemen-w7i День тому +1

    ኢትዮፕያውያን ኣሰብ ኣታገኙም ዝምብላችሁ እንደ እብድ ውሻ ኣትናከሱ እኛ ያብደ ኣህያና ውሻ መርፈ ኣለብን ኣሁን እኛ ሃገር ነኝ የመጣ ከመጣ ባሀገራችን እንሞታለን እንጅ ማንኛው ጋላ ቆማጣ ኣህያ ሽንፍላ መጠራቀምያ ኣይደለንም ሃገራችን መንግስታችን ብለን ኣይናችን ነው ተሞክሮ እኮ ነው ግን ማሸነፍ ኣትችሉምንጅ ኣርፋችሁ ተቀመጡ ኮንደም ተጠቀሙ 😂😂😂

    • @selamselam7358
      @selamselam7358 18 годин тому

      አረ ባክህ 😷😷ጉራህን ደስ ይላል

  • @amanuelmehreteab6082
    @amanuelmehreteab6082 23 години тому +1

    If you think day dreaming will help you be our guests. The Eritreans fought for their for nearly one century. What has now changed you can get Eritrean port. If you want to try it we will be happy to entertain you. Let me remind you that as neighbors webcam leave in peace and complement our comparative advantages. I have seen war and nothing can be gained from war. But if war is imposed on you the choice is to defend. These had never been new to Eritreans and Ethiopians. If we have a problem with our government it is our business not American or Ethiopian business. I fail to understand the mentality of the Ethiopian Elites.

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 19 годин тому

    እንዲህ እያላችሁ የአብይን ዕድሜ አራዝሙ።

  • @gamma-q8i
    @gamma-q8i 19 годин тому +1

    ይህች ሴትዮ ከየት እያለመች ነው እንዲህ የምትተረትረው? ወገኛ ነች።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA День тому +2

    🎉🎉🎉❤❤ለዚህ ሁሉ ጣጣ መነሻው ሙቱ መለስ ዜናዊ ነው ። ሆኖም አሰብ ያለአንዳች ጥርጥር የኢትዮጵያ ነው እምቢ ካለ ደግሞ መላ ኤርትራ የኛ ነው ።❤❤🎉🎉🎉

  • @DerejeLegese-l3o
    @DerejeLegese-l3o День тому

    Good Asabtion💚💛♥️

  • @TassewKumssa
    @TassewKumssa 2 години тому

    ኣሰብ የኢትዮጰያ መሆኑን ኤርትራውያን በሚገባ ያውቁታል። መለስ ኣሠብን ለኤርትሬ የሰጠው ዘለኣለማዊ ጠላትነት በሁለቱ ሃገራት መሃል ለማኖር ነበረ።

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 22 години тому

    ግድ ነው በቃ በጸባይ የየራሳችንን ይስጡን

  • @amanhagos4605
    @amanhagos4605 11 годин тому

    Taraleh tedebnaleh engi aseb ye eritrea new. Tariken
    Temelket.

  • @CrowForJustice
    @CrowForJustice 23 години тому

    Enateh tibeda, wushetam

  • @meketeassosa1204
    @meketeassosa1204 День тому +2

    አሩን ማብላት ነው ሻቢያን ያለበለዚያ ሰላም አይሰጠንም

  • @tjukk_region2612
    @tjukk_region2612 День тому +1

    Sele Abey baby new yemtawerim. Asebe ye Eritrea new komata Elem newwwwwww

  • @tamiratbirhane
    @tamiratbirhane 3 години тому

    enkuan aseb ertirea enkuan ye ethiopia new..!!!!berezemem enagegnewalen..b/cs ketefetiru megafat ayechalem

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 17 годин тому

    እንይ

  • @mezekrgashe3050
    @mezekrgashe3050 Годину тому

    ውሻ ያልፈሰሰ ደምልታፍስሺ ከፈልክሽ ኣለን ዉሻ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 23 години тому +5

    በኃይል የሚመጣ ግዛት አንፈልግም።
    የወንድሞቻችንን የኤርትራውያን ደም አፍስሰን የትኛውንም ወደብ አንፈልግም።

    • @NaemaKamal-s6d
      @NaemaKamal-s6d 22 години тому +2

      አሁን ደም የሚየፈስሱን ኤረትራዊያን ናቸው

    • @millimilli-cq5dh
      @millimilli-cq5dh 22 години тому +3

      ንፍጣም ዝም በል

  • @BrhanYasin
    @BrhanYasin Годину тому

    Etiopia Ahun new yemetut Derg ena alemin mulu tarikawi terminal wisdom ye Eritrean hizb new enji Beand sew yemitebeq meselachuhu

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 17 годин тому

    የምን ምስራች ትያለሽ እባካችሁን ጦርነት ነገር አታራግቡ መቼም ጥሩ ማውራት አትችሉም
    አስታራቂዎች ናቸው ብፁአን እንጂ አጣዮች ብፁአን አይደሉም እኛ የኤርትራ ህዝብ ወንድማችን እህታችን ነው
    ለዚህም ነው እግዚአብሔር አዲሱን ስምጥ ሸለቆ ፈጥሮ እትዮጵያ ያለ ምንም ጦርነት እና ከወንድሞቻችን ፀብ ሳንፈጥር ሊሰጠን ስራውን የጀመረው
    እባካችሁን ሰይጣናዊ ወሬ አራግባችሁ ወንድማማቾችን አጋድላችሁ ገንዘብ ለማግኘት አትሞክሩ
    ኢሳያስ እና አቢይ ሰይጣን አጣላቸው እንጂ ንፁህ ጥሩ ወንድማማቾች ናቸው የአፍሬካ መሬዎች በሙሉ ቢደመሩ ኢሱንና አቢቹን አይደርሱባቸውም በሂደት አፍሬካን አንድ የሚአደርጉ ምርጥ መሬዎቻችን ናቸው

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw День тому +5

    ኤርትራ ወደደችም ጠላችም አሰብ የኢትዮጵያ ነው።

  • @zaid6986
    @zaid6986 23 години тому

    አሰብ የኤርትራ አንጂ የኢትዮፐፕያን ሆኖ አያውቅም አይበቃም ደም መፍሰሰ ይበቃል ለሁሉ ይበቓል

  • @NgusseBayu
    @NgusseBayu День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfaalemzerai808
    @tesfaalemzerai808 День тому

    የማን ኣባታቹ ኣሰብ ነው የምታወሩ። የሌቦች ስብስቦች።

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 День тому

      ዋ!!ወድንጋያማው አገርህ እንዳንጠርዝህ።በቁጥርህ አፈላልገንህ እንመጣለን።

    • @tesfaalemzerai808
      @tesfaalemzerai808 День тому

      @tigunegnmuluye2163 ኢትዮጵያቹ ወደ ገደል እንዳትገባ በደንብ ኣርጋቹ እሰቡ።

  • @amanuelmehreteab6082
    @amanuelmehreteab6082 23 години тому

    Prime Minister will take Ethiopia towards its doom and feel sorry forbthe Ethiopian people. May God bring a leader who think whst is good forvthe people. Are rhink USA is going to do your dirty aim. I do not think so.

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 23 години тому

    የኢትዮጵያ ሕዝብ እግዚኣብሔር ይቅር ይበላችሁ፡ የትግራይና የኤርትራን ሕዝብ ለማስጨረስ ኢሳያስን ተውሳችሁ ፡ ብዙ ሕልቂት፡ ኣሁንም በዚህ በቃ ሳትሉ፡ ሌላ ደም ላማፍሰስ ላይ ታች ትላላችሁ፡ የሰው መጨረሻ የእግዚኣብሔር መጀመርያ ነውና፡ ይህ እሳት ተመልሶ እናንተን የሚበላ ፡ እግዚኣብሔር ድብቅ ጦሩን ልኮ ለምስኪኒ ድሃ ሕዝብ የዕለት ጉርሻ እንኳ የሌለው የእሳት ሰላባ ኣድረግ እየሮጣችሁ ነውና፡ ይእግዚኣብሔር ቃል እንደሚለው፡ የዲያብሎን ስራን፡ ሊያፈርስ የእግዚኣብሔር ልጅ ተገለጠ፡ ኣሁንም ብጌታንና በመድሓኒታን ስምና ስልጣን ክፉ ምክራችሁ፡ ዕቅዳችሁ፡ ሁሉ በእየሱስ ክርስቶስ ስምና ስልጣን ለኣንዴና ለመጨረሻ ይፍረስ ኣሜን።

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 День тому +1

    Aseb owns of Ethiopia Yes yes yes . may be it takes time . ❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯💯💯

  • @TofikHussein-dm1bi
    @TofikHussein-dm1bi 9 годин тому

    በአሰብ አንደራደርም

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 22 години тому

    Assad massawa and all Red Sea control by shabia belong to Afar not for Eritrea

  • @YegnaTube-1
    @YegnaTube-1 День тому

    ❤❤❤

  • @Daniel-o4s4x
    @Daniel-o4s4x День тому

    You have to think twice as people of Ethiopia,if you want to live in peace for the futurity, this is disrespect to the people of Eritrea,
    Trump is not Eritrean.he doesn't have a right to decide or support about Eritrea lands.
    Jesus christ is Lord.

  • @AbuAhmad-g9o
    @AbuAhmad-g9o День тому

    💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 День тому +2

    ሳቅ በዛብኝ የመፍረስ አደጋ ውስጥ ያለችው ኢትዮጲያ እንጂ ኤርትራ አይደለችም

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 День тому +2

    አይቀርም

  • @SamiraS-g3w
    @SamiraS-g3w День тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂👎

  • @tashomaabo6321
    @tashomaabo6321 День тому

  • @abrahamasmelash5135
    @abrahamasmelash5135 День тому +3

    ውሻ መጮሆ ልማዱ ነው አሰብ ብላቹ ወደ ኤርትራ መምጣት ይቻላል ግን እንደ ድሮ አባቶቻቹ መመለስ እንሌለ አውቃቹ ብቻ መምጣት ነው አህዬች መፎኮርና መጎረር እንደ ሙዚቃ ነው ለኛ ።

    • @FeiselAhmed
      @FeiselAhmed День тому +2

      አሰብ አሳስቦህ ከሆነ ሙሉ ኤርትራን እንመልሳታለን ምድረ ሽንታም።😂😂😂😂😂

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 День тому

    Day drema

  • @fikreslassamitiku4661
    @fikreslassamitiku4661 День тому

    አንቺ እከክ ጂኦ ፖለቲክስ እየተነተንሽልን ነዉ እስኪ መጀመርያ የትምርት ደረጃሽን ተንትኛ ለማኛ ዮቱበር😜

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 День тому

    ምን ብትቀባጥሪ ብትገላበጭ አሰብ ያንተ አልነበረም እንደናትህ ጡት እርሳው ኤርትራ በ52ወደናንተ ሲቀላቅሎት አሰብን ይዞነው የመጣው ሲመለስም ዳርድበሩን አስጠብቆ ነው አሜሪካ እስራኤል ምናምን እያልሺ አትቀባጥሪ የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትገር ነው አባቱ አፎጭ ተኝተህ የዚህን ያህል ትልህን መጣል በሌላው ሀቅላይ መእዠገርነታችሁን ነው የሚያጸባርቀው እኛ ዋዋዋዋ ብለናል።

  • @rawlwali5324
    @rawlwali5324 День тому

    4 million esayas ale eritrea wusit hizbawi tornet atawuju aseb ye esayas aydelem ye eritrea key dem yetekefelebet lualawi ye bahir gizat new nuna sigachihu le bereha amora sisay yihonal arfachihu tekemetu

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 День тому +1

    Wow ያልተወራረደ ዉሸት ታወሪያለሽ።

  • @AdmasuAli-l8u
    @AdmasuAli-l8u День тому

    Aragabi

  • @АсмелашАбраха
    @АсмелашАбраха День тому +1

    አንበሳ፡ነሽ።

  • @QedusMikael
    @QedusMikael День тому

    Degamie aseb malte gemeracu😂😂😂😂😂

  • @AyeleBekele-y8z
    @AyeleBekele-y8z День тому

    ወደህነው በግድ ትመልሳታለህ ወያኔ አያስጥልህም ጆባይደን ድረስልኝ አይጠቅምም

  • @MadMax-h4p
    @MadMax-h4p День тому

    ውሻ።ነሽ ።እኛ ኤርትራውያን ምንም ቢመጣ ላገራችን ምንም እንሆናለን።ሞክሩ ዓሰብ ህልማችሁ ሆና ትኖራላችሁ

  • @abdulnur5419
    @abdulnur5419 День тому +5

    ኢሰያስ ኢትዮጵያዊ ነው በትክክል ኤርትራም የኢትዮጵያ ክፍል ሀገር ናት ኤርትራ አገር ሆና አታቅም አገርም አትሆንም ኤርትራ ከኢትዮጵያ አንድ ኢትዮጵያ ነች ።

    • @tjukk_region2612
      @tjukk_region2612 День тому

      Tallrike eweke dekorerer

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry День тому

      ምድረ ጅላጅል ዶንቆሮ😂😂😂😂

    • @eyobseilu9913
      @eyobseilu9913 День тому

      ሞክር በአናት ቀይ ባህር ላይ ትተከላለህ

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 День тому +2

    ይመለስ አሠብ
    አሁን በሠበብ
    እንዲህ ሲቅለበለብ
    በእሳት ይለብለብ
    አሰብ ትመለስ
    ኢሳያስ ይደምሠሥ
    በቁሙ ያልቅስ
    ሀገር ሲያተራምስ
    ለማንም አይመለስ
    በክፋት ሲርመሠመስ።

    • @ZakiHopemarry
      @ZakiHopemarry День тому

      አይ ምድረ ደንቆሮ😂😂😂😂

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 День тому +2

    Allah Ethiopianena Abyichu yerdachew.inshaallahe.

  • @rawlwali5324
    @rawlwali5324 День тому

    aseb endalsh tikerialesh hilm new tenesu kehilmachihu asebin ke eritra litinetku aydelim beaynachu atayutim

  • @samuelsamrit647
    @samuelsamrit647 День тому

    Koshash elzabel gena tfetftalech

  • @michaelchristian754
    @michaelchristian754 День тому +1

    አሰብ በየትኛውም መንገድ መመለስ አለበት

  • @MadMax-h4p
    @MadMax-h4p День тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስታወሪ ቀላል ነው።ዓሰብን ከፈለግሽ እንደገና መወለድ አለብሽ ቆሻሻ ነሽ ።እርስ በእርስ በብሄር እየተባላሽ።ዓሰብ ትያለሽ።

  • @EsayasAssefa-l9e
    @EsayasAssefa-l9e День тому

    ኢትዮፒያ ሳይሆን ኢትዮጵያ ብለሽ አንብቢ