#ዱባይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 330

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  2 дні тому +20

    ua-cam.com/video/uSa7EZwQfLA/v-deo.htmlsi=YO9J8CBE8NYV-EgM እውነቱ ይሄ ነው ዱባይ ገብቻለሁ ዱአ አድርጉልኝ በስላም ከልጆቸ እድገናኘ👆👍❤❤👍👍👍

    • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
      @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 2 дні тому +1

      ዱባይ ነዉ ያልሽዉ

    • @Mariam-k1n9c
      @Mariam-k1n9c 2 дні тому +1

      አይ ዞን አላህ ልጆችሺንም ሰላም ሁነወ በሰላም ተገኘ

    • @MadeenaAli-f3w
      @MadeenaAli-f3w 2 дні тому +3

      የአሏህ መጣሺ አብሺሪ አሏህ በሰላም ያገናኝሺ ያገናኝን አይይይመለየት የደረሰበት ያዉቀዋል በቻ አልሀምዱሊላህ አለን 2ሊሞላች 5ቀረኝ

    • @mama-lj6kb
      @mama-lj6kb 2 дні тому

      እህህህ ታድለሽ እኔ ገና አመት አለኝ አድት ልጅ ትቸ ነው የመጣሁት 10አመት ስርቸ መልሽ ስደት ልጅን ትችች ብቻ አልሀዱሊላህ​@@MadeenaAli-f3w

    • @shfeekshfeekgg4594
      @shfeekshfeekgg4594 2 дні тому +1

      ሀገርላይ መኖር አተቻለም በቃ አሁንሥ አዘኩ አላህ ጥሩቤት ያጋጥምሽ ሀዩ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ኰ2ቘ

    እደው ለዚች አጭር ህይወት ቤት እና ልጅ ጥሎ ስደት በጣም ያሳዝናል አየ የኛ ነገር አልጠግብ ባይ ተፍቶ ያርፋል አሉ እኛ እደዛ ነን

  • @semirayewlolji8764
    @semirayewlolji8764 2 дні тому +28

    ብትሰደጂም ልጅ ወልደሻል እድሜየ ሄደብኝ ሳልወልድ አትይም መተሺ ስሪ ሳይወልዱ ዛሬ ነገ እያሉ የመውለጃ ግዜያቸውን ያሳለፉ ስቶች አሉ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 дні тому

      እኔም አልፎብኝ እያለቀስኩ ነው

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 дні тому

      ደምሪኝ

    • @መክያወሎየዋቤተአማራ
      @መክያወሎየዋቤተአማራ 2 дні тому

      በትክክል

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 дні тому

      በጣምወላሂ ወልጄብሆንለልጄእላለሁሳስበውኢንሻአላህአላህይሠጠናል

    • @zaharamudesir8570
      @zaharamudesir8570 2 дні тому

      ከአላህ ተስፍ አትቅሩጭ ልጅ የምስጠው አላህ ብቻ ነው የስው ልጅ አይደልም ስበቡን አድርሽ​@@maryamdawood5052

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 2 дні тому +8

    በቃ ሐገራችን መኖር ቀረ ደመወዛችንን ስሠጠን መዳም እየረገመችነውዴ የምሠጠን ያአሏህ

  • @Saada-f5lጉራጌዋ
    @Saada-f5lጉራጌዋ 2 дні тому +14

    እረ ሀዩዋ ለአላህ ብለሽ በፈጠረሽ ማማየዋ እሰው ፊት አትብሊ የሰው አይ ድንካይ ይሰብራል ብል አፊያ ተይ በህትነቴ❤

    • @MaryemSeid3040
      @MaryemSeid3040 2 дні тому

      ትክክል ወላሂ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያቀው እኔ ልጄን ሳላጠባ ነው ያደገው ወተትየሚባል ከ3 ,ወር ጀምሮ እየተሰቃየሁ ነው የሰው አይን አያድርስ ነው አፈር ይበላል አሁን ላይ 3ት አመት ጨረሰ ቅጭጭ እዳለ

  • @umuhubeyb
    @umuhubeyb 2 дні тому +5

    7ቤት አለኝ ስትይ አልነበርኖደ ጉድ ኢማንን ማጣት አላህየ ባለኝ አብቃቃኝ

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 2 дні тому +13

    ሀዩ እህቴ እካሜራ ፊት አትብሊ የሰው አይን ጡሩ አይደለም ከታመምሺ መዳኛው ሩቅ ነው የጤና ቀለብ ያድርግልሺ

    • @EmuSelima
      @EmuSelima 2 дні тому

      ሳህ እኮንበልትን በኮልይግባሉ ተፍትኩኝ እኔ በስው አዬን

    • @mekamohammed7556
      @mekamohammed7556 2 дні тому

      እንዳዉ❤❤❤ሀዩ በልተሽ ስታበቄ ብትቀርጭዉ😂😂😂

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 2 дні тому +15

    እኔግን ሀዩ እዛ ሄደሽ እትት በረደኝ ፈለጠኝ ቆረጠኝ ባሌ አገባብኝ ልጆቹ ናፈቁኝ እደዚህ እደዛ እዳንሰማ አቺ ጨካኝ አረመኔ ነሽ ብዙ የጎደለሽና ያልተመቸሽ ነገር ይኖር ይሆናል በሂወትሽ ዉስጥ ግን እስከመቼ ዱኒያ አድም ቀን ሞልታ አታዉቅም ዱኒያ የፈተና መድረክ ነች ለአጪር እድሜ ይሄን ሁሉ ጪካኔ ቱቱቱ

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 2 дні тому +3

    ወላሂየኛሠፈርልጆች ወልደዉ መጡ 😢😢😢😢እናትአራችን ከብዳለች ወንዱልጂ ታቅፎ ሴቱ ስደትያአላህ መቸምይሻላል ልጆቻቸዉን እያዩይሠራሉ እኔከልጁምከባሉም የለሁብቻአልሀምዱሊላህ ልጂነትግማሽሆነበሠዉአገር 😢😢😢😢😢

  • @meryemhessan251
    @meryemhessan251 2 дні тому +5

    ሱበሀን አላህ በቃን እያሉ የሄዱ መልሰው መሰደድ አጀብ ነው አላህ የምንሰራውን በረካ ያድርግልን ያረብ

  • @ZinaZina-k5p
    @ZinaZina-k5p 2 дні тому +5

    ቢልአፊያ ውዴ መጣሽ ማለት ነው የአላህ ከደህናዎቹ ሰዎች ይግጠምሽ ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 2 дні тому +4

    እንኳሰላምገባሽ ውደ አይስደት መቸይሆን የሚሞላልን አላህ ከመልካም ሰወች ይግጠምሽ

  • @FatumaEdris-h5r
    @FatumaEdris-h5r 2 дні тому +5

    ትለድማለሽ አሁን ልጅሽ ሲናፍቅሽ አይ አላህ ይሰጣል ያነሳል ዋናው ሶብር ነው አላህ ሶብሩን ይስጠን እኔመሽም አደበገባሁጅ አቅነበር ዱቃ አርጉልኝ ውዶቸ❤

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 2 дні тому +3

    ኣይዞሽ ሃያትዬ በርቺ ምክንያቱም ኣገር ገብቶ ለመኖር ጥረት ኣድርገሻል እንዳይቆይጭሽ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx День тому +1

    ሰላም አለሽ አብሽር❤❤😢😢

  • @ZaharaHassen-u5r
    @ZaharaHassen-u5r 2 дні тому +8

    3ቤትነው6ቤትአለኝ እያልሺአልነበርዩቱብ እየሰራሺ ስደት ትመኛለሺ አላህ ኢስቱር

  • @ArebuHussen-z5w
    @ArebuHussen-z5w День тому

    ማሻ አላህ ብይልኚ እሕቴ አላሕ ያስመቺሺ

  • @Ryan-km3yd
    @Ryan-km3yd 2 дні тому

    ማሻ አላህ ብል አፊያ ሀዩ
    ከመልካም አሰሪዎች ይግጠምሽ ውዴ አብሽሪ እሄም ያልፋል🎉🎉🎉

  • @GfXw-gs5gv
    @GfXw-gs5gv 2 дні тому +2

    አይ የኛነገር እዳው አሁን ለወይቱ ሂወት ነው እደዚህ ከስደት ተመሶ መልሶ ስደት ሂወት አጭር ናት ማማየ አላህ የሰጠሺን አመስግነሺ ልጆችሺን በተርቢያ ብታሳድጊ ላች የበለጠ ነበር ያሱባሀን አላህ እኛኮ በሩጫ ይመስለናል ገዘብ እሚገኝው ወላሂ ትንሺም ብትሆን አላህ ለኛ የዋለንን ብናመሰግነው ይጨምርልናል ግን ብዞወቻችን ሚስጥሩን አናውቀውም አላህ ይዘንል ዱንያ ትከዳናለች ማሪፊያችንን መዘውተራችንን አከራችችን ረስጠን ጨልጥ ብለን ዱንያን ብቻ አናባርር ለአኬራም ስራ ካልተሰራ ዝምብሉ ጀነት አይገኝም እስኪ ራሳችንን እንፈትሺ አላህ መብቃቃትን ይወፍቃ አላህ ይዘንልን

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    በጣም ገረመኚ እኔም ሠሞኑን ለመሄድ አስቤ ነበር ተስፍ ቆረጥኩ

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 2 дні тому +5

    ማሻአላህ እንካንደህናገባሺ ካሜራላይ አትብሊማማየ ብሊአፊያ❤❤❤እኔ ግን ሰጎርሰ ስውካየኝ የጀይወድቅብኛን ወላሂ😅😅

    • @AmenhMuhamd
      @AmenhMuhamd 2 дні тому +2

      አላህ ይስትር😂😂😂

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 2 дні тому

      ውደ ደምሪኝ❤

  • @AdmibFjfjfjj
    @AdmibFjfjfjj 2 дні тому +1

    ጨክነሽ ሄድሽ ሀዪ. አላህ ሠላም ያድርግሽ ባለበት ልጆቻችንንም አላህ ይጠብቀን አይ የእኛ ነገር. አለመታደላችን

  • @Fatima-gw6yg
    @Fatima-gw6yg День тому

    እርጉዝአልነበርይ መነየዉ ወልዳነዉ የመጣይዉ ሀዩ

  • @ሰብሪናአሚን
    @ሰብሪናአሚን 2 дні тому +7

    ያኢላሂ ወላሂ ታከተኝ ብዬ ልገባ 3 ወር ነዉ የቀረኝ ቦታ አለኝ ቤት አልሰራሁም የተወሰነ ወረት አለኝ ተብቃቅቼ እኖራለሁ እያልኩኝ ነበር አላህዬ አረጋጋኝ 😢

    • @TiabhSad-pl6tq
      @TiabhSad-pl6tq 2 дні тому +3

      ቤትሺን ስሪ ውዴ

    • @ሰብሪናአሚን
      @ሰብሪናአሚን 2 дні тому +2

      @TiabhSad-pl6tq የኔማር ብሰራ ሀሪፋ ነበር ግን ቤት ሰርቼ ወረት ከለለኝ ያዉ መሰደድ ነዉ የሚሆነዉ ብዬነበር

    • @امايمن-ف
      @امايمن-ف 2 дні тому +2

      ኧረ ዋናው ቤት ነው የቂጥ መቀመጫ የወረትኮ ትንሽ ይበቃል ላኪን ቤት ከለለሽ ከባድ ነው ኪራይ ድጋሚ ተሰድጀ ቤት ልስራ መማለትሽ አይቀሬ ነው ቆም ብለሽ አስቢ!!​@@ሰብሪናአሚን

    • @meremmuhammad2467
      @meremmuhammad2467 2 дні тому +1

      ዉዴ ቤትሽን ሰርተሽ ግቢ የወረት ትንሽጰተያዝሽ ይበቃሻል።

    • @MekiyaMekiya-tf1pn
      @MekiyaMekiya-tf1pn День тому +1

      ዉዴ ዋናዉ ቤትነዉ ቤትሽን ቀለል አርገሽ እንኳን ቢሖን ስሪ 40ቆርቆሮ እን ኳን ሳሰሪ እንዳትገቢ❤

  • @kamilamuye3035
    @kamilamuye3035 2 дні тому +3

    ማሻእላህ👍👍❤❤

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 2 дні тому +2

    ዱባይ ሄድሽ የምር?ፕራንክ. መስሎኝ ነበር

  • @ZEBlDAR
    @ZEBlDAR 2 дні тому +1

    ያረቢ መልሰሽ መጣሽ በቃ ዩቱብ አይከፍልሽም ወይ ቆይ እኔም ዩቱብ መስራት ላቁም በቃ ማይከፍል ከሆነ ጉድ

  • @KaliKali-m5o
    @KaliKali-m5o 2 дні тому +1

    እዉነትሸነዉ ሀዩ

  • @GchJsj
    @GchJsj 2 дні тому

    እኔ አለምንም ከመችዉ ጨረሺ ሀዩ ደሙሩኚ ❤❤❤❤❤አለሀ በስለም የጊበሺ 😢😢😢😢😢😢 አብሺሪ የሊፈሊ አለሀ ዪጠቢቅሺ የኔ ዉዲ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 дні тому +2

    እኔ ፈለሁ ለልጆችሽ መጥፎ መንገን እንዳይዙብሽ አሁን ካልተቆጣጠርሽ ብሀላ አይመለሱም

  • @Erahmeት
    @Erahmeት 2 дні тому +3

    ሀዩ ብል አፊያ በሠላም ገባሽ ወላሂ አላመኩም😢😢😢

    • @LubabaYmam
      @LubabaYmam 2 дні тому

      ውደ ደምሪኝ ማሬ😢

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 дні тому +1

      ገብቻለሁ

    • @Erahmeት
      @Erahmeት 2 дні тому +1

      @@hayattube4879 እሽ ዉደ አላህ እደህናወቹ ላይ ያሳርፍሽ ሀዩየ

    • @kathijakathija9035
      @kathijakathija9035 2 дні тому

      እኔ ለራሱ አላመንኩም ነበር በሰላም ደረስሽ ሀዩ አላህ ደህናውን ቤት ያጋጥምሽ

  • @Ramat-m6v
    @Ramat-m6v 2 дні тому +2

    መብላትብርቅነዉባለጊወልአኡዙቢላ እደትወረደልሽሽሽሽሽሽሽ

  • @አሚናሁጅራአሰላሙአሌይኩም

    ምን ተቸግረሽነው ተመልሰሽ ስደት የተመኘሺው

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 2 дні тому +73

    በቃ ኢቶ ገብቶ ተረጋግቶ መኖር ቀረ ማለት ነዉ ያሡበሀን አላህ "አላህ ሆይ" በምሠጠኝ ነገር የምብቃቃ አድርገኝ☝️🤲

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 дні тому

      አወ

    • @ሉሉ
      @ሉሉ 2 дні тому +1

      አሚን❤

    • @ASH-zk4tfእህቴ
      @ASH-zk4tfእህቴ 2 дні тому +1

      አሚንንን የኔ ውድ ሲያወሩ ወላሂ ባልቴቶቹ ሁሉ ሀገር መቀመጥን ጠልተው እያሉ አይደል 😢😢😢

    • @ሠላምንእፋቂ
      @ሠላምንእፋቂ 2 дні тому +5

      ዛሬሥ ዋ ለራሤ በጣም ተሥፋ ነበረኝ አገሬ እገባለሁ ብየ ተሥፋየ ተሞጠጠብኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

    • @ASH-zk4tfእህቴ
      @ASH-zk4tfእህቴ 2 дні тому +8

      ​@@ሠላምንእፋቂየኔ ውድ ማሰብ ለሀያት ነው አትሰቢ አትጨናነቂ እየኖሩ እኮ ነው ደሞ ለዚህ ላጭር ሂወት አር ዝበይው❤🎉🎉

  • @FatimaMoah
    @FatimaMoah 2 дні тому

    ረ ወደየት ነዉ

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 2 дні тому

    ሀዩውዴመጣሽማለትነውአይዞሽበቃበርችውዴ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 2 дні тому

    ከባድነዉ ወላሂ ሰዉ በቃኝ ብሎ ከስደት ገብቶ ተመልሶ ወደ ስደት ሲሄድ ሀገራችን ምን ያክል መኖር እንዳልተቻለ ነዉ የሚያሳየዉ ቤተሰብ

  • @የመዳምቅመም-ኸ1ቘ
    @የመዳምቅመም-ኸ1ቘ 2 дні тому

    ውይይ መልሳ ተሰደደች ???

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 2 дні тому +2

    እኔ የሚመስለኝ ግን ከአድስ አበባ ወደ ኮቦልቻ መሰለኝ ጉዞሽ ለማንኛውም ያሰብሽውን ይሙሌሽ ሀዩ

  • @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ
    @ፈጡማዩቱብ-ቈ7ነ 2 дні тому

    እኳን ሰላም ገባሺ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 2 дні тому +3

    እንኳን ሰላም ገባሽ እንግድህ እውነት ከሆነ😢😢😢😢

  • @hayati559
    @hayati559 2 дні тому

    በጣም አፈጠነ ያቺስ ጉዞ ሀዩ
    መልካም የስራ እድል ውዴ አይዞሽ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 10 годин тому

    ይሀን በቃ እራሥሽን ተክተሻል ማሬ ግን እኛ ተመላሹን እያየን ከዘው ልንመለኩሥነው ኡ

  • @IMAN-yx7uw
    @IMAN-yx7uw 2 дні тому +1

    አሑንአችኢቱብሽን. እየሰራሽ. አድበሽልጆችሽንብታሣድጊአድክላስተከራይተሽ

  • @Rahma-z8p5i
    @Rahma-z8p5i День тому

    አሁን አረጋገጥኩ እደመጣሽ ያገሩስጥ በረራ ምግብ አይሰጡም😅😅😅

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal 2 дні тому

    እኳን ደናመጣሽ ሀዩቲና በይ እድህተኳኩለሽ፣መዳም፣ይችልሰራሳይሆንባሌንልቀማኝነውእዳትልሽ፣ክክየዱባይመዳሞችይቀናሉ

  • @aiahwekei7138
    @aiahwekei7138 2 дні тому

    በጠለብነውየሄድሽው እዴ

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 2 дні тому

    ማሻአላህ ብል አፍያ ውዴ

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p День тому +1

    يرب 😢

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 2 дні тому

    ሀያት ሄዲሺእደ ዱባይ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 2 дні тому

    የኔውድእንኳንሠላም መጣሽ😢

  • @ኑርድን
    @ኑርድን День тому

    ልጆ ጥላ. የመጣች. አመስልም. አበላሏ እራሱ. እወድሺ ነበር ጠላሁሺ😢

  • @STNTAYEHUGETAHUN
    @STNTAYEHUGETAHUN 2 дні тому

    ሀቢቲ እንኳን በሰላም ገባሺ

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy День тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @toybayimam8512
    @toybayimam8512 2 дні тому +1

    እኔ ደሞ አገር ልገባ ሻንጣየን እያደራጀሁ ይሄ የተረገመ ሺኤን ጉድ ሰራኝ ከምን ከምን ላደራጀው በጣም ጓዝ በዛብኝ

    • @mathinamathina7506
      @mathinamathina7506 2 дні тому

      እኔም ልገባነው ኢሻአላህበ30

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 дні тому +1

      በልክ በገዛሽ ነበር ግድህ የሚዛን እዳ ነው ያስችልሽ

    • @toybayimam8512
      @toybayimam8512 2 дні тому

      @@mathinamathina7506 እኔ በ5 ነው

    • @toybayimam8512
      @toybayimam8512 2 дні тому

      @@om_Ryane ሚዛን ስንት እንደሆነ በአንድ ኪሎ የሚያስከፍሉት ከዱባይ እስኪ የሰማ😍

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 2 дні тому

      @toybayimam8512 ሳኡዲ ነኝ እህት

  • @2-nl9dw
    @2-nl9dw 2 дні тому

    ሀዩዩ😢😢😢😢❤ምንንንን

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 2 дні тому

    እኔ አላመኩም ሀዩ

  • @AhmeTube5317
    @AhmeTube5317 2 дні тому

    ሀዩ እውም አምርሻል ሁለተኛ ስደት

  • @ZehabuZehabu-md7ju
    @ZehabuZehabu-md7ju 2 дні тому

    አይዞሽ እየበላሽ

  • @ሀቢቲዩብ
    @ሀቢቲዩብ 2 дні тому

    አብሽሩ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ

  • @SamsungA34-fw8ly
    @SamsungA34-fw8ly 2 дні тому

    አብሸሪየእህት❤❤❤❤

  • @Samira22Samira22-ul8fs
    @Samira22Samira22-ul8fs 2 дні тому

    እኮንደህናመጣሺ ሀዩ

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 дні тому

    እውነትሽን ነው. እዚሁ ልሰራ ነው ብለሽነበር. እዴት ቶሎ ጨረሽ

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 2 дні тому

    ማሻ አላህ ሀዮ ምንግዜ ልከሽ ምን ግዜ መጣሽና ሄድሽ እኔ እየቀለድሽ መስሎኝ በቃ ልጆችሽን ጥለሽ ሄድሽ አጅብ ወላ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 дні тому

      ጥያቸው እደቀላል

    • @Kadeeja6581
      @Kadeeja6581 2 дні тому

      አላህ የሄድሽበትን ሀጃ ያሟላልሽ ሀቢበቲ ይቅናሽ ሌላ ምን እላለሁ

  • @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
    @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ 2 дні тому

    ዛሬ ገና አመኩ በስማም ተመልሰሽ ስደት እፍፍፍ ፈጣሪ በቃ በለን ስደት ልጆች ይጎዳሉ

  • @SofyaJuhar-i5d
    @SofyaJuhar-i5d 6 годин тому

    Hayu❤❤

  • @ametullahtube3452
    @ametullahtube3452 2 дні тому

    ዉይሥዴት.መቼነዉ.በቃ.ብለኸን.በአገራችላይተረጋግተን .የምንቀመጠዉ.የሚሣዝኑኝ.ልጆቻችን.የእናትና.የአባት.ፍቅር.ሣያገኙ.ማደጋቸዉ. የኛ.እንግልት.እንዳለ.ሑኖ

  • @Maymoona-k1n
    @Maymoona-k1n 13 годин тому

    አብረው ሁነው ካላሳደጉ ባይወልዱ የተመረጠነው መከራውንምስቃዩንም ከልጂጋነው ማሳለፍ

  • @Rhama-e9y
    @Rhama-e9y 2 дні тому

    Hayat marshes shaqiye mabilat nawu sirashe😅

  • @Fነኝየወሎልጅ
    @Fነኝየወሎልጅ 2 дні тому

    ሀዩ

  • @fafemohamd
    @fafemohamd 2 дні тому

    እንኳን ደስ ያለሽ አገራችን የዚህን ያክል አላኖር ብሏል ማለትነው

  • @Umukawser
    @Umukawser 2 дні тому

    ባልሽ አግብቶ ይጠብቅሻል ሀዬ ሀሀ

    • @vxxi2108
      @vxxi2108 2 дні тому

      አይቀርላትም😂😂😂😂😂

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 2 дні тому

    ወላሂ ቤትይዥትዳር ይዝንእደገናስድት ያማል ለዚህስባንሂደውአይሻልም 😢 እዛምሂድን ምንም አይቀናንምእዚህስንሆን ኑኑ ቤተሰብየናፍቃልም ፍፍፍእረትዳርስ

  • @Dhshh-h6j
    @Dhshh-h6j 2 дні тому

    እካዋንበሠላምገባሽዘቡራየ❤❤❤❤

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv 2 дні тому

    አድስ አበባነው ውዶች

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 дні тому

      ከብት

    • @seadaali-pn4nv
      @seadaali-pn4nv 2 дні тому

      @hayattube4879 መቀለጃ አገኛችሁ እኛን ተመልካች እንግዳውስ ዱባይን በደንብ አሳምን

  • @ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ

    ወዴ መለቅለቅሺ ዞርሺ

  • @FatimaAhmed-f6s
    @FatimaAhmed-f6s 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉 ምነዉተልጅችሺ ተነጠለሺ❤

  • @zemzemtube2551
    @zemzemtube2551 День тому

    እንዳው ቤት ያለውም የሌለውም ሩጫ ወደሰውሀገር መቼ ልንደሰትበት እንሰደድ እስከመቼ

  • @youtubeDxa-dh3vw
    @youtubeDxa-dh3vw 2 дні тому

    አይሀያት ኢቱብላይ ቅጥየለለው ወራነው ስታወራ እምትውይው

  • @ሀሊማሙህየየወሎልጂ

    አይ የኛ ነገር😢

  • @erhmetzewdu6607
    @erhmetzewdu6607 2 дні тому

    እኳንደህናመጣሽ በሰላም ለመመለስያብቃሽ አይወግዲ በቃ ይሄን ያክልአስጠልቷ ል አይ እዛያሉት እየመጡ ከዝህ እንደትየመግባት ሞራልይኖረናል

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  2 дні тому

      አሚን የኔ ውድ እህት በጣም

  • @ፋጡምዩቱብ
    @ፋጡምዩቱብ 2 дні тому

    አህሊንሀዩእውነትነውድደ

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m 2 дні тому

    ስበሀን አላህ ምን ሀገር መሄድ አስፈለገ የኸዱት እየመጡ

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 2 дні тому

    ማሻ አሏህ ብል አፍያ ወላኪን ሚድያ ላይ የምበይው ነገር ይቅርብሽ አጣደፍሽው የአረብ ምግብ ናፍቆሻል መሰለኝ ግን ያልገባኝ ፊት ወበር ነሽ ከጎንሽ ያለው ሀበሻ በሆን አለበት በፍሪ ቢዛ ነው የሄድሽው መቸም የመዳም ባል ነው እዳትይ

  • @Zdነኝየህልሜደራሢ
    @Zdነኝየህልሜደራሢ 2 дні тому +1

    ትናንት እንጀራ በድቁስ ዛሬ ነጭ እሩዝ 😂እንኳን የተከበሩሩዝን ተቀላቀልሽ ሀሀሀሀ
    ግን ሀገር ተብቃቅቶኑሮቀረ ማለትነው

  • @እሙሠለሐድን
    @እሙሠለሐድን 2 дні тому

    ጉድሐዩማሻአላሕ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @መካዉሴን
    @መካዉሴን 2 дні тому

    ከጡሩወች ይግጠምሺ እህት እካሜራፊት አትቢይ

  • @ummuumubaarektube3955
    @ummuumubaarektube3955 2 дні тому

    Wushet new ihe ye Dubai air aydelem. Weda Dase iyahedech new😂

  • @እሙአብደላህ-ተ4ጘ
    @እሙአብደላህ-ተ4ጘ 2 дні тому +1

    አንድ አንድ ሴቶች ግን እሰከመቸ የባል አሰተዳዳሪ ሁናችህ ባልእያለ ሳኡድ 10አመት እንደገና ዱባይ ለምን ባሎቻቹህ እየተሰደዱአይሰሩም ልጂእንኳንከወለዳቹህ ቡኋላ እኝክ

  • @امايمن-ف
    @امايمن-ف 2 дні тому

    ሀያት በጣም ተሳሳትሽ አሁን ይባስ አጠፋሽ ትልቁ ልጅሽ አሁን ነው መጠበቅ የነበረብሽ ከሱስ ምክንያቱም እየባለቀ ስለሆነ ሱስ ይማራል እናት ሀግ ካላለች አያቶች ማቅለጥ ነውጅ አስተዳደግ ባለጌ ነው የሚሆኑት ልጆች ስለሚቀብጡ ወላኪን አንች ታቂያለሽ ሁሉንም 🎉🎉🎉ገንዘብ ሲገኝ ግን ይባስ ስስትን ይጨምራል አጀብ ምንም የሌላቸው አገራቸው በኢማን እየኖሩ ያለው ለመጨመር ይሰደዳል እንድሁ እንደለፋን ሞታችን ይቀድመናል ሳንሞላት .......አሻን ዱንያ እህቶቸ ባላችሁ ነገር ተብቂቁ ቤት ካላችሁ በቂ ነው ስናመሠግን ይጨመርልነናል ካማረርን የሰጠንን ሁሉ ይነጥቀናል ..ስለዚህ አልሀምዱሊላህ

  • @avbbhw
    @avbbhw 2 дні тому +1

    አበላሏ ሲያስጠላ እጭ

  • @RichTube-n5t3
    @RichTube-n5t3 2 дні тому

    አረ በአላህ😢 እውነት ነው አረ ተው እህቶቼ በሀገራችሁ ተረጋጉ የአላህ ዱኒያ እደሁ አይሞላም

  • @samira1164
    @samira1164 2 дні тому

    እንካንሠላምገባሺ❤❤

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ 2 дні тому

    ኣይ ኣላህ ያጠንክርሽ ምንም ኣልልሺም ኣይ እድልቻን

  • @ToybaEbrahim-e5v
    @ToybaEbrahim-e5v 2 дні тому +1

    ወንድይመስል ካሜራላይ ሴትልጅ ድብንአርጋመብላት አላህ ይጠብቀን ከዚህ ዉርደት

    • @toybayimam
      @toybayimam 2 дні тому +3

      ምንም ውርደት የለውም ትንሽ ነው እሚሰጡት ምግብ እቤቱ ያልበላ እረጅም ሰአት ኤርፓርት የቆየ ይርበዋል ብልአፊያ አሌሁም❤

    • @tube-of7xg
      @tube-of7xg 2 дні тому

      የኔ መልካም ​@@toybayimam

  • @ሰሚራይቱብ1
    @ሰሚራይቱብ1 2 дні тому

    ሀዩአመርሸዴ❤❤❤🎉

  • @rahmaali1933
    @rahmaali1933 2 дні тому

    ጉድ በቃ እቶቢ አልሄድም እግድህ ገድ ነው ግንልጆችሽ ሆድሽ ምን አለ እኔ ታምሜልምምት ነበር

  • @LubabaYmam
    @LubabaYmam 2 дні тому +1

    ውዶቸ ደምሩኝ በአላህ እኔ አችን ቢያረገኝ ይቱቤን እየሰራሁ ልጆቸ ጋር አድቤ እቀመጣለሁጅ ተመልሸ ስደት አላረገውም ደምሩኝ ውዶቸ

  • @Gggg-bo4gx
    @Gggg-bo4gx 2 дні тому

    የምርሽን ነውደ ግን

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ

    ሀዩ እዉነትሺነው የምርእኔ አላመኩም😢