Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ua-cam.com/video/VOuC7T2F6Yg/v-deo.htmlsi=HNeWhdyxDQ6gXrlI እውነታው ይሄ ነው ያለቀስኩል ከልጆቸ መለየቴ ነው ሀባይቤ ከባድ ነው😭😭👍👍👍
እኔ እምለው ባል ይዛችሁት የምትኖሩት ለምድነው ታላሳደሯችሁ
ሲጀመር ቀዳዳ ናት አጀዳ አታ ነው @@hayaomar8089
❤ሀያትየአብሽሪእህቴ ያረብአሳዘሽኝ
በሰላም ነወይ የተለያየ ሰዉ ሀዩ
አይዞሽየኔውድ፡በጣምአሳዘሽኝ፡የደረሰበትያቀዋል፡እናትናልጂ መለያየት፡ይከብዳልአብሽሪ
እኛ የሰው ልጆች የተሰጠነውን ሳይሆን ያጣነው እየቆጠርን ፍልጋ ስንሮጥ ሳንገናኝ ተላልፈን እድሁ ሞት ይመጣል😢 አሁን አች ባለሽ ተብቃቅተሽ ብትኖሪ ጠፍቶሽ አይደለም ከብሩ የበለጥ ልጆችሽ ፍቅር መስጠት ይበልጥ ነበረረ
ውዴ ልክ ነሽ ናይ ደምሪኝ
የኔ እህት ልምከርሽ ባለሽ ተብቃቅተሽ ኑሪ ስዴት ብዙ ነገር ያሳጣም ዱኒያ ነው የበላይሽን ሳታይ መኖር ትችያለሽ
እሽ እኮ 🤔🤔🤔 ያለችው ሰላም አጣሁ ነው እጅ ገዘብ አጣሁ አላለችም
ጉድ ዘንድሮ ኑሮዉን ትዳሩን ጅብ በልቶታል ይል ነበር አባቴ ለካ ትክክል ነው ወላሂ ያረቢ አላህዬ አንጀትሺን ያጠንክረው ከልጅ መለየት ምን ያክል ክብደት እንዳለው የደረሰው ያዉቀዋል 😭😭
እኛ ምንአገባንተያቆይለኛየሚሸመግሉን😂
ተይተይ ተይ ልጆችሽን እደቀላል አትተያቸው ምንም ሳይኖራቸው እያሳደጉነው በቃ የሰው ሀገር የቀመሰ ሰው በቃ እየሄድን ሙቱ ብሎናል ያአላህ 😢
ያአሏህ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ እኔም ልጀን ተለይቸ ስደት ነኝ እየታቃጠልኩ ነው ማንም ከልጁ እንዲለይ አልመኝም በአሏህ አበረታቷህ ልጆቿን ታሳዲግ ወላሂ ሰብስክራይብ አዲርጓት
ተብቃቅተሽ ኑሪ እኔም ልመጣነው በድህነትም ቢሆን አሳድጌ ማለፍ የምፈልገው ዱንያ ነው እህት ሲቀር ይቀራል በትንሽም ቢሆን መብቃቃት ልመጂ አይዞሽ
ሂጀእኒምለሂደንወሂጀትችወመጣሁአሁንለሂደንወ
በይ አይዞሽ ሀዩ ግን ወላሂ እንኳን አቺ የራስሽ ቤት ያለሽ እኔ እንኳን ልጆቼን ትቼ መምጣት ትዳሩም በርቅት ከባድነው አሁንም ይቅርብሽ ተይ !!
አብሺሪ በአላህ አታልቅሺ ያንቺ ጠንክረዋል ስንቱ ከነደማቸው አርባ ቀን ሳይሞላቸው እየጣሏቸው የሚሰደደዱት ምንም አይሆኑም አላህ ላይ ተወከይ😢
ሐየ የኔ ቆንጀ ባለሙያ እንጀራ በእንጭት ሰትጋግሪ በጣም አደነኩሺ አንቸማ አትሠደጀ ባለሽ ኔዶ ይሰራና ይሰተዳዱርሺ ከለጆቸሺ አትለይ ተመለሲ ቤትሺን አታፈርሺ እህቴዋ
አልፈርድብሺም እኔ 8አመት ኑራ እኳን በዉኔ በህልሚ ዱባይ እምለሳለሁ ታልልተመልሸ በልጀናፍቆት እብሰለሰላለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔ ነዉ የገጠመሺ አይዞሺ እኔ 2ልጨርሰ 5ወርቀረኝ ዱአአድርጉልኝ እህቶቸ
ሞክሼያችን ኮመት ሣነብ መቼፅፌነው ብየ😂
@@Madina2023Ali ክክክክክክእኔ እራሱ ደነገጥኩ ለካሌላነሺ
ግን የኢትዮ ወዶች ምነው መይት ሆኑ እረ ተወ ወዶች ሚስቶቻችሁን ስደት እየላካችሁ እናተ ቁጭ ብላችሁ እደ ሴት ምጉድ ነው በአላህ ወይኔ በጣም አጄቴን አማታሽው ሁሉም ነገር ከባድነው አይዞሽ ሀያት ግን እደኔ የምትበይው የምጠጭው ካላጣሽ ወላሂ ከልጆችሽ አትለይ ለግዜ አውይ ብልጭልጭ ብለሽ ከልጆችሽ አትለይ
አረ ምን ወድሆኑ ወድ አገረድሁላ
በትክክል
ራስ ወዳድ አትሁኝ ምን የመሰል ልጆችሽን ጥለሽ ለመሄድ ይቅርና ማሰብራሱ ይከብዳል በተለይ አማር አኗርኳ ጠንክሯል ለምዶታልም ተይ ይቅርብሽ ለዚች አጭር እድሜ ውነትሽን ከሆነ ባታስቢው ጥሩ ነው
አይ በቃ ባሁን ሰአት ሰውባለው ነገር መብቃቃት አልፈለገም ሱበሀን አላህ ስትአመት ሊኖር ነው
@@Raba-jq8qc በምን ታሳድጋቸው ሚስትም ባልምሁና በዚህ ኑሮውድነት ጫት ተቅሞበት አረወዳ የማያስተስት የትዳርአጋር ከባድው
ኑሮ ውድ ነው ብለዋል 😢
የኢትዮጵያ ወንዶች መቸ ነው ሚስታቸውን ማስተዳደር የሚችሉት ጫት መቃም ብቻ ነው ስራቸው አፈር ብሎ እስከ መቼ እስከመቼ የሴቶች ስቃይ ያበቃል😭😭😭😭
እኔ ለፋቼ የማሳድግ ምን ይስራልኛል የሚቅም ወንድ ቲሽ መለያየብቻ
የሚቅሙትን አታግቧቸዉ እኛ ነን ወደን ገብተን አብደን የምንወጣዉ
ከባድነዉ የኔዉም አህባሺነዉ አኪድ ይቅም ይሆናል አሙስ አሙስ ይቅማሉ የኛ ሀገር ደረሳ ተብየወች አሏህ ይሁነን
ሀዩየ እንረዳሻለን ባታረጊዉ ጥሩነበረ እግዲህ አላህ ይገዝሺ በዛላይ አኖረ የልጂ አዋቂነዉ ልጆችሺን ለቁምነገረ ያብቃልሺ 😢😢😢😢
ያአላህ አላህ ያግዝሽ ውዴ አላህ እሪዝቅሽን ባገርሽ ያርግልሽ ያረብ እዴው የሄ ማጣት ከባድ ነው ግን ዱአ አርጊ ወላሂ አላህ አይቸግረውም ያረብ በይ ግን ባቴጂ መልካም ነው ለልጆችሽ ዩቱብ ላይ ብቅ ብቅ በይ ሁቢ
ጨካኝ ነሽ ምን ቸግሮሽ ነዉ ስደት እምትመጭዉ እምትሉ ሠዎች አላህን ፍሩ ችግራን እምታቀዉ እሳ ብቻ ናት በእዚህ ኑሮ ዉድነት ቤት መኖር ብቻ በቂ አይደለም ምሳ እራት አይሆንምእኔም የአክስቴ ልጅ እንደዚህ ቤት አላት ግን ድጋሜ ከስንት አመት ቡኻላ ስደት መጣች ለምን ስላት ያለሁበትን ሁኔታ እኔ ብቻ ነኝ እማቀዉ አለችኝ
ቤት ካለኝ ፍክች ላል ዋነው ሚግዳው ቤት ኪራይነው ልጆቸን ጥይ አልመጣም
ታዳ እሷ ቤት መሬት ዮቱብ እዬላት የተሠዴዴች እኛ ምን እነበል ቤቱኳ በወጉ ያላለቀ 😢
ባለዉ አልምዲ ያላለ አይጨመርለትም ሞትስ ቢመጣ ልዳማ
እናትኮ ትለያለች የኔ ቆጆ አብሺሪ ማማ ሠላም ይሁኑልሺ
እኔስ አንጀቴን ነው የበላሽኝ እህቴ እንኳን ከልጆቸመለየት ይቅረ እና ክወደዱት ሲለዩ በጣም ይስማል አላህ ወደ ልጅችሺ በሰላም ይመለስሺ
አታልቅሽ..በሀገርሽ.ልጆችሽን.ይዘሽ.መኖሮ.ትችያለሽ..አትሒጅ..እኔ.አትሒጅ..ታረቂ...ከልሆነም ልጆችሽን.አታስለቅሽ..ተረጋጊ...አይዞሽ
ያአላህ ሀዩዬ ተይ አታልቅሽ አላህ ሁሉንም ያስተካክልልሽ ያረብ😢😢
አዉሀዩ ብዙአሳልፋለች ሚሲኪን አይዞሽ ባላን በጣምነዉእምትወደዉነበር ከልጅነቶጀምሮ እሱአላማየለዉምጂ
አይ ከልጅ ማለያት ከበድ ነዉ የቀመሰ የቀወል ሀዩ አብሽር አለህ ከይር ነገር ይምረጥልሽ ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢
በጣም ከባዶ ነው ለልጆችሽ ብለሽ ነው ይገባኝል አዬዞሽ በሰላም ሰረተሽ ተመለሽ አዬዞሽ እህት ሆዴ ተሰፈፈሰፈፈ
አብሽሪ እህቴ እኔም 😢ልጀን ትቸ ስደት ስመጣ በጣም ነው የተሰቃየሁት ስበላ አይበላኝ ስጠጣ አይጠጣኝንበጣም ከባድ ነው ስሜቱ እህቴ ያው ልጆቹ ይጎዳሉ እኔም ልጀ ስታየኝ ናፈቅሽኝ ነይልኝ ስትለኝ ውስጤ በጣም ይከፋዋል እናም አብሽሪ እህቴ ወልዶ መምጣት በጣም ስቃይ ነው
*ምልቶ ለማይምላ ኑሮ የምን ልጆችን ትቶ መሰደድ ነው እዛው ጠንክሪ ከስደት ትርፍ የለም*
ጨካኝነሸ አሰራመት ሰኡድ ሰረተሸ ያላለፍልሸ ዱባይ ህደሸ ሊልፍልሸ ሰታመት ልኖሪ ለዘች ላጨር እድሚ ልጆችሸን የምትለይው 😢
አይባልም እናት መቸም በልጆቾ አጨክንም ንሮዋን የምታቀዉ እሶናት በዛላይ እነሱ ከጎደኚዎቻቸዉ ጋረ እኩል አረጋለማሳደግነዉ በተለይ የአሁን ልጆች ሁሉም እዲሞላላቸዉ ይፈልጋሉ በዛላይ ኑሮዉ ዉዲ ከሶ ማንኛችንም አናቅም ወላሂ አትፉረዱበት ማንኛዋም እናት ከልጆቾ እዲትለይ አፈልግም 😢😢😢😢
ገንዘብ አስክሮት ነው እጂ ዩቱብ ይከፍላታል ቢያንስ የቤት ኪራይ የለባትም ዝም አትያትም
@@Rahmaወሎዬዋ ቢሆንም እናት ሁሉም ከተሞላላት ከልጆቾ መነጠል አፈልግም አዳዲዎች በፈሊጥ አይገባችሁም ከስረከመሰረቱ አስረዱን ትላላችሁ 🙄🙄🙄
ማሽቃበጥ ስትወዱ ሁለት ልጅ አላትኮ ቢያስለልጆቻትስራ፣፣ስት አሉያልወለዱ እደውምጀግናናት፣ለልጆቻ፣ትኖራለ፣አታሽቃብጡ፣ልጅጥሉመምጣት፣በሷረልተጀመርም
ሲጀመርባሏጫትመቃምታላቆመመችምአይመቻት
ቼግሯት እኮነው ታዋት ሂዳ ትስራ ያአዩሃል ኮሜንት የጎዴላትን እሷ ታውቃለች አትፍርዱ አንች ዴግሞ እዚጋ መተሽ አትነፋረቂ ሀዩቲ የማይረዳ ሊስቅብሽ የተረዳሽ ሲያዝንብሽ ትርፍ ይህ ነው ቆፍጠን በይና ሂዴሽ ስሪ ግን አንድ ነገር ልገርሽ ልፊእንጅ ምንም አያልፍ ቱ እዱኒያ የስራሽን ይስጥሽ እናትና ልጅን ትለያያለሽ
አይዞሽ የኔ ውድ ልጆችሽንንንም አላህ ባሉበት እሱ ይጠብቅልሽ
አይይይይይ ድህነት አይኑ ይጥፋ አላህ ላንቺም ለልጆቺሺም ብርታቱን ይስጣቺሁ አብሺሪ እናትሺ እስካሉ እነሱ ምንም አይሆኑም አንቺ ነሺ የምትጎጂው በናፍቆታቸው ዋናው ደግሞ የነሱ ደህና መሆን ነው ያንቺ አይጨንቅሺም 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
ነይ ሀዮየ አቤሽርትንሽ ዎረት ይዘሽ ትመለሻለሽ ኢሻአላህ ጭክን በይ ዝንጥ አርገሽ ታሳድጊያቸው አለሽ
አብሽሪ እህቴ አላህ ኸይሩን ያመላክትሽ ለአላህዬ ምንም አይሳነውም ልጆችሽን ይዘሽ የምትኖሪበትን እርዚቅ ይወፍቅሽ ዱኒያ ፈተና ናት አብሽሪ ውዴ
አብሽር ሀዩየ ጠከር በይ አች ጀግና ልጂ ነሽ አሁለታ አገር ገብተሽ አማርየን ወለድሽ ለልጂሽ ወድም ተክተሻል እኛ አለን ባልም ልጂም የለለን ተሄድሽም ጎደሎሽን ማስተካከያ ተያሽ ወደ አገርሽ ተመለሽ አይዞሽ አላህ ማአኪ
የኔ ውድ አንቺ እንደኔ ነሽ ምስኪን አላህ ብርታቱን ይስጠን እኔ ሶስት ወር ሄኖኛል ግን እስካሁን እራሴን አይደለሁም ብቻ ከቻልሽ ባትመጭ ደስ ይለኛል ዱባይ በጣም ነው የሚያስጠላው እዳልመለስም እዳ አለብኝ እዳልሰራም በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ ብቻ ዱአ አድርጉልኝ
ሀያት አረተይ አትሰደጅ ዩቱብሽንስሪ አታልቅሽደሞ
ጨካኝነሺ የምር ቤት አለሺ በዛላይ ይቱብ እየሰራሺነው ምን አለ ከልጆችሺጋ ብትኖሪ የአላህ ዱኒኮነው ምን ሆነሺ ነው
እረ ይገረማል
ሀዩ እኔ እረዳሻለሁ በ12አመቴ ከመጣሁ 6ወሬ ግን ከብዶኛል ሁሉም ነገር እንዳሰብኩት አልሆነም አይዞሽ እህት አለም ወልዶ መለየት ከባድ ነዉ እህ
አቦ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ እስከዛሬ የስራሽው ያልጠቀመሽን ከዚህ ቡሀላ
❤❤❤😂
አይዞሽ ግን ባለትዳሮች ላገባነው አስብልን እረ እናተ ስታለቅሱ እያየን እንደት እንግባበት 😢😂😂
😢😢አብሸሪ😂
እኔማ ገና ሳላገባ ትዳር እንዳልመኝ እያዳረገኝ ነው ሆ
@@Tewhid-kz7fr እረ እኔም ነኝ ሁሉም የመጡያለቅሳሉ ግንጥሩወች ለጥሩውች መጥፎውች ለመጥፎዋች ነው አላህ መልካም ሴት ያድርገኝ መልካሙን እናገባለን ኢሻአላህ ዱአብቻነው የሚያስፍልገው
@@SamiraSamira-fz1vc ክክክክክእሽ
7ቤትአለኝ እያለችሥታወራነበርአሁን ልመጣነው😂
አብሽሪ ሀዩ ስሜቱን ይገባኛል ችግርሽን አንችነሽ እምታቂው
እህህህህህህህ አይዞሽ ሀያትየ ጠንከርበይይይይ ልጅን እንደመለየት ከባድፈተና አላየሁም በሂወቴ ብዙፈተና አሳልፌአለሁ ነገርግን ልጀንወደሀገር ስልክ ያየሁትን ፈተና መቸምአረሳውም በህልሜሁሉ ነበርእምሰቃየው ብቻአልሀምዱሊላህ አላህበሰላም ያገናኘን እህት እይዞሽ ወንዶችንም አላህሂድያ ይስጣቸው ሀላፊነታቸውን የሚወጡ ያድርጋቸው እናትነት ከባድነው ያልወለደ አይገባውም እይይይይይ ዱንያ
@@AssAssh-h3f በጣም ከባድፈተና አረረረረረብቻ አልሃምዱሊላህ በህይወትካሉልነ
ቆይ ሀዩ በቃኝ ብለሽ አደለም እንዲ ሀገር የገባሽዉ ለምንነድ ነዉ ተመልሰሽ እምት ሄጂዉ አንቺ ልጆችሽን አሳድጊ። ባልሽ ይሰደድ
አይዞሽ ሀዩየ ሁላችንም ስንለይ ስቀን አይደለም ልክ እዳች ነው ያለቀስኩት ከልጀ ስለይ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
አይዞሺሀዩየአታልቀሺእህቴዋአቺጎበዝነሺ
ሀዪየ አይዙሽ እህቲ ያልፍል ክልጅ መልያት ያቅመስው ብቻ ነው የሚውቅው ስው ካልችግርው እና ክአክሞ ብላይ ካልሆነ ትዳሮን ብትኖ ልጅችን ተቶ አይስድድም የጎድልሽ ነግር ቢኖር ነው ጥነክሪ አይዙሽ የኛ የሴቶች ፍትና ብዙ ነው እምትችይውን ነገር አድርግሻል ክአቅምሽ ብላይ ክሆን አላህ ያትሻለውን ነገር ይስጥሽ እራስ ውዳድ ነሽ እያላቹህ አታሳምሞት እሱ ናት ችግሩን እምታውቅው ማንም ውዱ ክልጅ አይልይም አይዙሽ ሀዪየ ሲጅመር ህልፊነት እማይውስድ ባል ማግባት ትርፎ ይህው ነው ሳስብው ባልሽ ልቤቱና ልትዳሮ ብዘም አይድል አነችው ነሽ እምትልፊ ብትዳር ውስጥ ድግሞ አንድ ስው አስቡ ድክሞ ስርቶ ልፍቶ አይሆንም አላህ ይድርስልሽ ብትሻል ነገር ይስጥሽ አይዙሽ ይህም ያልፍል አታልክሽ ድአዋ አድርጊ
አይዞሽ እህት የልጅ ነገር ይከብዳል እኔም ልጀጋ ስለያይ እዳችው ነበር ያለቀስኩት😢
ሀዩቲ ውደ አታልቅሸ ማማ ጠንካራ መሆን አለብሽ ስሜትሽ ይገባናል ግን ሁሌም አላህ የወሰነልንን ነው የምንኖረው😢😢😢 አብሽሪ ውደ ጥንክር በይ ካሰብሽ አይቀር ድጋሜ ባትሰደጅ ደስ ይል ነበር ግን ሂወትሺን አንች ነሽ የምታውቂው😢
መለየት ከባድ ነው ፍፊየ እደዚያ ስትደክሚ በሚጣ መለየት ከብዱሽ ነበር የኔ ውድ
@hayattube4879 በጣም የደረሰበት ነው የሚያውቀው ግን በአላህ ፍቃድ የማይቻል የለም የነሱ ደስታ ያጠነክርሻል
አብሺሪ ሀዪ እኔም እዳች የሁለት እናትነኝ እደትሁኝ እደወጣሁ እኔናአላህነን እምናቀው ግን ጠንካራሁኝእኔምአብሬሺነው ያለቀሥኩ
አብሽሪ እህቴ አላህ ያሳድግልሽ ከልጅ መለየትን ያየው ያውቀዋል መቸስ ደልቶት የሚለይ የለም አልሳካ ሲል ነው ጠከር በይ
አየየየ እኔምትንሥየዉ ልጄ በስዴት የወለድኩት ንፍቅብሎኛ ተባልዘመድ ልኬ ተሠቃየሁ ባዳባዳኘዉ አይረዱ ልጄ የኔናፍቆት ሁለየም በልቤነህ 😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ ሀይዋ ለበጎነዉ ነገሮችንሁሉ ለመፍታት ሞክሩ 😢😢😢😢😢
ምንሁነሽነው የኔውድ ከልጅ መለት እኔን ያየ ይቀጣ እብድ ሁኘ ነበር አሁን ግንለምጀውአለሁ አብሽሪ እሽ ሀዩ 4አመት ሆነኝ 2አመትና 4አመት ትቼ ነው የወጣሁት አላህ ባሌየን እረጅም እድሜ ከጤና ከጋ ያኑልኝ ከናት በላይ ሆኖ አሰደጋቼው ደሴ ከተማ አልሀምዱሊላሂ አብረን እስከጀነት የኔውድባል❤
ኢትቢየ ይክፍለኛል ብለሻል አድብሽ እዛዉ ሆነሽአሰሪም ከልጆችሽጋር
ወይ ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ አላህብዙ እርዚቅ ስጦሽ ተሎ በሰላም ይመልስሽ አይዱንያ አይ የሀበሻ ወንድ እንዲያው አላህ ይይልህ አሁን ምን አለበት ዲንጋይ ቢሆን ፈልጠህ ልጆችህን ብታሳድግ
ይሄ ኑሮ ዉድነት ይቲሁበሮች ማልቀስ ይዘዋል አች ሠባት ቤት ሠርቻለሁ ብለሽ ነበር የት አድርሰሽዉ ነዉ ድጋሜ ስደት የምትይዉ
ታውቂለሽ እደቤቴ እደምኖር ተይ አትፍርጅ
አብሽር የኔውድ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ነገር ግን ጠንከር ማለት አለብሽ ወላሂ ከልጅ መለያየት ከባድ ነው እኔም ልጄ በአንድ አመት ከሶስት ወር ጥዬው መጥቻለሁ አልሀዱሊላህ አሁን ግን አድጎልኛል እናት ትኑር ተንከባክባ አሳድጋልኛለች ጀዛዋን አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ይክፈልልኝ እናም ባትሰጀጂ ጥሩ ነበር ሀዩ ግን የውስጥሽ ምታውቂው አንቺ ነሽ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ እኔ ግን በጣም ያሳዘነኝ አማሬ የኔ ልጅ መሳይ አላህ ያሳድግልሽ አብሽር ያድጋል
አንድምክርልምከርሽ አሁን ልጆችሽንእምትለይው ባልሽ አላስተዳድራቹሁ ብሎነው እና በቃ ተለያይተሽ ከሱጋር ገዘብሽንከፍለሽ አካውንት ከፍተሽ በራስሽ ስም ውጭ ሰራሰራአድርገሽ በሰላምአላህይመልስሽ ግን ሰውየውን ፍች ሰርቶመና ነውየሚደርግሽ የሰቅርብሽ
ሀቲዬ የኔውድ አብሺሪ አትሰደጅ አታልቅሽ ወላሂ ከባድ ነዉ
የኔ እህት እቤትሽ ተመለሽ ከገዘብ ይልቅ አንች ታስፈልጊያቸው አለሽ ቤት አለሽ አልሀምዱሊላሂ በይ እኔ ወላሂ መለየት እየከበደኝ ልጀን የተለየሁት በሰው ቤት ስላለሁ ነው እስከመቸ ስደት አድበሽ ተቀመጭ
😭😭
ትመለሻለሸ ቲጂን ለመዘየረ ነው የምክጂዉ መልካም ምገድ❤❤❤
ሀዩ ይቱብሽን እየሰራሽ እዛው ሀገርሽ ላይ ኑሪ አትለያቸው ለዝች አጭር ዱኒያ ልጆቹን የማሳደግ ግዴታም አለበት እሱም ከየትም አምጥቶ ይረዳሻል በህግም ቢሆን ስለዚክ እዛው ጠንክሪ ማማ
ወይ ሃያት የምር ለምን ስት አመት ልትኖሪ ነው እዴትም አድርገሽ ልጆቺሽን ለማሳደግ ሞክሪ ስደት አልፎ አያልፍም ታዲያ ሰት አመት ትኖሪ ከልጆቺሽ እረቀሽ አረ ተይ እባክሽ ልጆቺሽን ተቸግረሽም ቢሆን አሳድጊ
ውይ 💔💔💔💔በጣም ያሳዝናል ከጎንሽ ጠካራሰው ቢኖር የትበደረሽነበር ብቻ ፈጣሪ ምኞትሽን ይሙላልሽ❤
ሀይዋ የልጀ ስም ነው እናም እወድሻለህ አታልቅሽ ውዴ አማሬስ አድጓል እኔ የ8ወር ልጀን ጥየ ስላየሁት አንች ስታወሬ የውስጤን ህመም ቀሰቀስሽብኝ እና ህመሙ እየዋለ እያደረ ነው የሚርቡት ልጆች አላህ ያጠክርሽ
ሀዩ ዩቱብ ተከፈተ ለምን እዛው ቤትሺን ተከራይተሺ አትኖርም ከልጅወችሺጋ
6ቤትአለኝብላአልነበር እንድ 10ልሞላነው እምመጣው አይዱኒያ😢😢❤❤❤❤❤
ይቶበሮቹ ሁሉም ተጣልተዋል እያለቀሱነው😂😂😂😂😂
ሠው እሚበላው ሣያጣ ጥጋብ ነው ሆ ደሞ የምን መነፋረቅ ነው ወደሺ እጂ ተገደሺ አይደለም የምትሠደጂው ሣይቸግርሺ ሥደት
አየብ ተውሥጧን የሚያውቀው አላህ ነው
@Limitululomiyoutube በርግጥ አወ ደሞም እሦ ዩትዩብ ትሠራለይ ያን ያክል አይቸግራትም ሆደ ቤት አላት ቤትኪራይ አኖርም
ሀዩ ሀሣብሽን አላህ ይሙላል ለምን መሠደድ እዳለብሽ እምታቂው አች ብቻ ነሽ
አሚን የኔ ውድ እህት
እፍፍፍ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ . ከባድነው መለየት እህህህ አረ አላህ አገሬላይ ይረዝቀኝ ብለሽ ዱአአርጊ።. . ልጆችሽን ጨክነሽ ትተሻቸው እህህህአትሙላ ካለውኮ ተሰድተሽም አይሞላ የሰውፊት ከማየትስ እዛው አገረሽ ያለሽን ብትብቃቂ . እኛም የሰውቤት አቀጥቅጦናል እይይይ
አግብቶ ይጠብቅሻል
ክክክሀራምአለይኪ
ሳህ
ግን 7ቤት ስርቻለሁ ስትይ አነበረምደ ዳግም አረብ ሀገር ምን ትሰሪያለሽ
ቀላል ነው እያልኩ አይደለም ግን ከሱ የቤኪራይ ከፈለው ስንት ሁነው ያሳድጋሉ አች ደሞ ማሻአላህ መስራት የምትችይ ነሽ ቤት አለሽ ከምትለያቸው
አይዞሽ ሁላችንም ተለይተነው እምንኖረው ዝብለሽ አሣድጊ ልጆችሽን
ሚዳሊያ እየመጡ ማለቅሱምንይሉታልእሚፈራውነገር አረብ ሀገር መልሶመሰደድሀዩ ግንባልሽ መቃምቃላቆመመሰደዲሽማፊፋይዳደሞአታልቅሽ /ሁሉም ለበጎነውስድስቱ መሄድሽጥሩምአይመስለኝምአይዞሽ በዚህ በከፋግዜ ልጆችሽጋርብትኖሪይሻልነበር
አይዞሽ እህቴ ሁሉንም አላህ ያስተካክልልን ከልጅ መለየት ከባድ ነው
አይዞሺየነውድ አቺግን ሁነታሺሁሉ እደኔነው ማለት ያለ ውጣ ሰው እውነታለ ወላሂ አልሺውናተፈጥሮን ተመክሮ አያድነውም የኔውድ የዘንድሮ በልደሁ ዝም ነው አድጀ አያጨበጪብ አላሀምድልላ
ያአላህምንጉድነው ዘድሮ ሁላችንም ልጂአላን ሥዴትንአይተሸዋል አጣሽምአገኛሽም ከጎናቸውሆነሽአታሣድጊም ወላሂሚድያላይእየወጣችሁመነፋረቅ አበዛችሁት ለፈጠረንጌታአንናገርም ችግራችንን ወታችሁካተነፋረቃችሁ ትሞታላችሁ እጪ
አይዞሽ ያንችን ችግር አላህ ነው የሚያውቀው
ወይ ጉድ የዘንድሮ ትዳር አስጠላ እሳ
አብሽሪ ችግር ከባድ ነው ያው በርች ከሌለሽ ያው ለቅሶ ነው አብረሻቸውም እህ ኢላሒ አደራሕን ወልዶ ሥደት ከባድ ነው
ጠይብ ባሌጋር ተጣልቸ ልብሴን እየረተብኩ ልወጣ አላልሽም
አይዞሽ ሰዉወ ዶ አይለያ ይም ያዉምከልጅ ጋ አላህ ይጠብቅልሽ
ሀዩ ሚሥኪን ጎበዝነሸ አይዞሸ ባልሸ የሥራሠዉ አይመሥለኝም
kkkkkk😂ወይጉድ ❤
እብሺርለብጎነው የኔውድ እህት 😢😢😢😢እኝም እድዚህ ነው የተለኝነው ችግራችንን እያስብን እኖኖራለን
የወለያቀዋል አይዞሺ ሀዩ ሁሉም ከልጂወቹ ተለይቷል
አይዞሽ ከልጅ መለየት ከባድ ነዉ ግን ምንም አማራጭ የለን
አብሽሪ አላህ ሰላም ያገናኘን ሁላችንም ተለይተን ነዉ ❤😢
እረ ተይ ሀዩ ተይ ጠንካራሽከምላቸው ሴቶች አንቺ ነበርሽ ግን አሁን አዘንኩብሽ
ለማንኛውም፣ልጆችሽ፣ጋር፣በሰላም፣ያገናኝሽ፣፣ከባድነው፣አሁንስ፣ምን፣ይሻለናል፣ማን፣ይሆን፣የረገመን፣ከልጆቻችንና፣ከባሎቻችን፣መልካም፣ወንድም፣ጠፍ፣እረምን፣ይሻለናል፣እህቶቼ፣እኔ፣ግራገብቶኛል😭😭😭😭😭😭😭አሁንስ
አሚን የኔ ውድ
ሀዩ አብሸር አለህ ከረም አታልቂሸ ዶአ አድረግ ሁሉም በአለህ ፍቅድ ይሰከል ከልጁቺሸ አታለይ አይዞሸ ታረግግ
አይዞሽ እግድህ እደኛ ከሱዉ ባቅምሽ ይቱብሽን እየሠራሽ ብትቀመጭ ባይ ነኝ ከባድ ነዉ
ኤረ እንዲህ የምኮኝው😢ገንዘብሽን ጥለሽ ንብረትሽን አታስነፍጭውም ደሞ ለዛ ለጫታም.የምታለቅሽው😢አይ አለመታደል.ሴቶች አታለቃቅሱ ቆራጥ ሁኑ😢
ጫታም 😂😂😂
🎉አይዞሽማሬ ልጆቹምንምአይሆኑእኔምእዳችነበርየሆኩትስለይአሁንግንአልሀምድሊላህ. ያልፍልማማየ ባልአለሽአደልለምንትስደጀለሽ
የቤትሽን ጉዳይ እዛዉ አፈችምዴ ሚዲያ ላይ ማዉጣት አሪፍነት መሥሎሽ ነዉ ወይ እዲያዝኑልሽ ፋራ
ሰው ካልቸገረው ልጆችን ጥሎ አይመጣም አላህ ይገዝሽ ዱአ አድርጊ አታልቅሺ
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀዩ አብሺር ወላዲ ያቀዋል ከባዲነው እናት ካለሺ እናት እደ ልጆ አርጋ እዳውም ከልጆቿ አሥበልጣ ነው የምታየውእኔ ልጀን ጥየ በ4አመቱ ነው የመጣሁት አሁን 8አመቱ አልሀምዱሊሊላ እና አባታቸው ተጓናቸው ይሁን አታልቅሺ 2አመት ሠርተሺ መለሥትያለሺ አብሺሪ
ኡፍፍፍፍፍ አየ አለመታደል ጊዜያችን ሁነኖ ወልዶ መለየት
ውይ እህቴ አላህ ያሳካልሽ ሰው ስቸግረው ከልጆቹ አይለይም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ክባድ ነዉ ክልጅ መለያየት አብሽሪ አሏህ ካችይ ይሁን ግን ሀርብ ሀገር ክመጣሽ ለሱ አትላኪ እራሱ እራሱን ይለዉጥ የሴት ብር ክለመዱ ሀላ እኛ ስንገባ መኖር ያቅታቸዉል ብቻ አብሽሪ
ምንጎሎሺነዉበአላህ 😢😢😢😢አረፊልቀመጥ በቃልቻለዉነፍቆቱን
አይዞሽ አላህ ይጠብቅልሽ እራስሽን ጠብቂ እንድትኖሪሌችው ጠንካራ ሁኚ
ከይቅርታጋ በጣም እራሥ ወዳድነሽ እነዛን የመሠሉ ልጆችሽን ጥለሽ ለመሄድ መነሣትሽ ምን አተሽ ምን ጎሎብሽ ብከጅም አይገጥምሽም ግን በጣም ይቅርታ
ua-cam.com/video/VOuC7T2F6Yg/v-deo.htmlsi=HNeWhdyxDQ6gXrlI እውነታው ይሄ ነው ያለቀስኩል ከልጆቸ መለየቴ ነው ሀባይቤ ከባድ ነው😭😭👍👍👍
እኔ እምለው ባል ይዛችሁት የምትኖሩት ለምድነው ታላሳደሯችሁ
ሲጀመር ቀዳዳ ናት አጀዳ አታ ነው @@hayaomar8089
❤ሀያትየአብሽሪእህቴ ያረብአሳዘሽኝ
በሰላም ነወይ የተለያየ ሰዉ ሀዩ
አይዞሽየኔውድ፡በጣምአሳዘሽኝ፡የደረሰበትያቀዋል፡እናትናልጂ መለያየት፡ይከብዳልአብሽሪ
እኛ የሰው ልጆች የተሰጠነውን ሳይሆን ያጣነው እየቆጠርን ፍልጋ ስንሮጥ ሳንገናኝ ተላልፈን እድሁ ሞት ይመጣል😢 አሁን አች ባለሽ ተብቃቅተሽ ብትኖሪ ጠፍቶሽ አይደለም ከብሩ የበለጥ ልጆችሽ ፍቅር መስጠት ይበልጥ ነበረረ
ውዴ ልክ ነሽ ናይ ደምሪኝ
የኔ እህት ልምከርሽ ባለሽ ተብቃቅተሽ ኑሪ ስዴት ብዙ ነገር ያሳጣም ዱኒያ ነው የበላይሽን ሳታይ መኖር ትችያለሽ
እሽ እኮ 🤔🤔🤔 ያለችው ሰላም አጣሁ ነው እጅ ገዘብ አጣሁ አላለችም
ጉድ ዘንድሮ ኑሮዉን ትዳሩን ጅብ በልቶታል ይል ነበር አባቴ ለካ ትክክል ነው ወላሂ ያረቢ አላህዬ አንጀትሺን ያጠንክረው ከልጅ መለየት ምን ያክል ክብደት እንዳለው የደረሰው ያዉቀዋል 😭😭
እኛ ምንአገባንተያቆይለኛየሚሸመግሉን😂
ተይተይ ተይ ልጆችሽን እደቀላል አትተያቸው ምንም ሳይኖራቸው እያሳደጉነው በቃ የሰው ሀገር የቀመሰ ሰው በቃ እየሄድን ሙቱ ብሎናል ያአላህ 😢
ያአሏህ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ እኔም ልጀን ተለይቸ ስደት ነኝ እየታቃጠልኩ ነው ማንም ከልጁ እንዲለይ አልመኝም በአሏህ አበረታቷህ ልጆቿን ታሳዲግ ወላሂ ሰብስክራይብ አዲርጓት
ተብቃቅተሽ ኑሪ እኔም ልመጣነው በድህነትም ቢሆን አሳድጌ ማለፍ የምፈልገው ዱንያ ነው እህት ሲቀር ይቀራል በትንሽም ቢሆን መብቃቃት ልመጂ አይዞሽ
ሂጀእኒምለሂደንወ
ሂጀትችወመጣሁ
አሁንለሂደንወ
በይ አይዞሽ ሀዩ ግን ወላሂ እንኳን አቺ የራስሽ ቤት ያለሽ እኔ እንኳን ልጆቼን ትቼ መምጣት ትዳሩም በርቅት ከባድነው አሁንም ይቅርብሽ ተይ !!
አብሺሪ በአላህ አታልቅሺ ያንቺ ጠንክረዋል ስንቱ ከነደማቸው አርባ ቀን ሳይሞላቸው እየጣሏቸው የሚሰደደዱት ምንም አይሆኑም አላህ ላይ ተወከይ😢
ሐየ የኔ ቆንጀ ባለሙያ እንጀራ በእንጭት ሰትጋግሪ በጣም አደነኩሺ አንቸማ አትሠደጀ ባለሽ ኔዶ ይሰራና ይሰተዳዱርሺ ከለጆቸሺ አትለይ ተመለሲ ቤትሺን አታፈርሺ እህቴዋ
አልፈርድብሺም እኔ 8አመት ኑራ እኳን በዉኔ በህልሚ ዱባይ እምለሳለሁ ታልልተመልሸ በልጀናፍቆት እብሰለሰላለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ እኔ ነዉ የገጠመሺ አይዞሺ እኔ 2ልጨርሰ 5ወርቀረኝ ዱአአድርጉልኝ እህቶቸ
ሞክሼያችን ኮመት ሣነብ መቼፅፌነው ብየ😂
@@Madina2023Ali ክክክክክክእኔ እራሱ ደነገጥኩ ለካሌላነሺ
ግን የኢትዮ ወዶች ምነው መይት ሆኑ እረ ተወ ወዶች ሚስቶቻችሁን ስደት እየላካችሁ እናተ ቁጭ ብላችሁ እደ ሴት ምጉድ ነው በአላህ ወይኔ በጣም አጄቴን አማታሽው ሁሉም ነገር ከባድነው አይዞሽ ሀያት ግን እደኔ የምትበይው የምጠጭው ካላጣሽ ወላሂ ከልጆችሽ አትለይ ለግዜ አውይ ብልጭልጭ ብለሽ ከልጆችሽ አትለይ
አረ ምን ወድሆኑ ወድ አገረድሁላ
በትክክል
ራስ ወዳድ አትሁኝ ምን የመሰል ልጆችሽን ጥለሽ ለመሄድ ይቅርና ማሰብራሱ ይከብዳል በተለይ አማር አኗርኳ ጠንክሯል ለምዶታልም ተይ ይቅርብሽ ለዚች አጭር እድሜ ውነትሽን ከሆነ ባታስቢው ጥሩ ነው
አይ በቃ ባሁን ሰአት ሰውባለው ነገር መብቃቃት አልፈለገም ሱበሀን አላህ ስትአመት ሊኖር ነው
@@Raba-jq8qc በምን ታሳድጋቸው ሚስትም ባልምሁና በዚህ ኑሮውድነት ጫት ተቅሞበት አረወዳ የማያስተስት የትዳርአጋር ከባድው
ኑሮ ውድ ነው ብለዋል 😢
የኢትዮጵያ ወንዶች መቸ ነው ሚስታቸውን ማስተዳደር የሚችሉት ጫት መቃም ብቻ ነው ስራቸው አፈር ብሎ እስከ መቼ እስከመቼ የሴቶች ስቃይ ያበቃል😭😭😭😭
እኔ ለፋቼ የማሳድግ ምን ይስራልኛል የሚቅም ወንድ ቲሽ መለያየብቻ
የሚቅሙትን አታግቧቸዉ እኛ ነን ወደን ገብተን አብደን የምንወጣዉ
ከባድነዉ የኔዉም አህባሺነዉ አኪድ ይቅም ይሆናል አሙስ አሙስ ይቅማሉ የኛ ሀገር ደረሳ ተብየወች አሏህ ይሁነን
ሀዩየ እንረዳሻለን ባታረጊዉ ጥሩነበረ እግዲህ አላህ ይገዝሺ በዛላይ አኖረ የልጂ አዋቂነዉ ልጆችሺን ለቁምነገረ ያብቃልሺ 😢😢😢😢
ያአላህ አላህ ያግዝሽ ውዴ አላህ እሪዝቅሽን ባገርሽ ያርግልሽ ያረብ እዴው የሄ ማጣት ከባድ ነው ግን ዱአ አርጊ ወላሂ አላህ አይቸግረውም ያረብ በይ ግን ባቴጂ መልካም ነው ለልጆችሽ ዩቱብ ላይ ብቅ ብቅ በይ ሁቢ
ጨካኝ ነሽ ምን ቸግሮሽ ነዉ ስደት እምትመጭዉ እምትሉ ሠዎች አላህን ፍሩ ችግራን እምታቀዉ እሳ ብቻ ናት በእዚህ ኑሮ ዉድነት ቤት መኖር ብቻ በቂ አይደለም ምሳ እራት አይሆንም
እኔም የአክስቴ ልጅ እንደዚህ ቤት አላት ግን ድጋሜ ከስንት አመት ቡኻላ ስደት መጣች ለምን ስላት ያለሁበትን ሁኔታ እኔ ብቻ ነኝ እማቀዉ አለችኝ
ቤት ካለኝ ፍክች ላል ዋነው ሚግዳው ቤት ኪራይነው ልጆቸን ጥይ አልመጣም
ታዳ እሷ ቤት መሬት ዮቱብ እዬላት የተሠዴዴች እኛ ምን እነበል ቤቱኳ በወጉ ያላለቀ 😢
ባለዉ አልምዲ ያላለ አይጨመርለትም ሞትስ ቢመጣ ልዳማ
እናትኮ ትለያለች የኔ ቆጆ አብሺሪ ማማ ሠላም ይሁኑልሺ
እኔስ አንጀቴን ነው የበላሽኝ እህቴ እንኳን ከልጆቸመለየት ይቅረ እና ክወደዱት ሲለዩ በጣም ይስማል አላህ ወደ ልጅችሺ በሰላም ይመለስሺ
አታልቅሽ..በሀገርሽ.ልጆችሽን.ይዘሽ.መኖሮ.ትችያለሽ..አትሒጅ..እኔ.አትሒጅ..ታረቂ...ከልሆነም ልጆችሽን.አታስለቅሽ..ተረጋጊ...አይዞሽ
ያአላህ ሀዩዬ ተይ አታልቅሽ አላህ ሁሉንም ያስተካክልልሽ ያረብ😢😢
አዉሀዩ ብዙአሳልፋለች ሚሲኪን አይዞሽ ባላን በጣምነዉእምትወደዉነበር ከልጅነቶጀምሮ እሱአላማየለዉምጂ
አይ ከልጅ ማለያት ከበድ ነዉ የቀመሰ የቀወል ሀዩ አብሽር አለህ ከይር ነገር ይምረጥልሽ ኡፍፍፍፍፍ 😢😢😢
በጣም ከባዶ ነው ለልጆችሽ ብለሽ ነው ይገባኝል አዬዞሽ በሰላም ሰረተሽ ተመለሽ አዬዞሽ እህት ሆዴ ተሰፈፈሰፈፈ
አብሽሪ እህቴ እኔም 😢ልጀን ትቸ ስደት ስመጣ በጣም ነው የተሰቃየሁት ስበላ አይበላኝ ስጠጣ አይጠጣኝንበጣም ከባድ ነው ስሜቱ እህቴ ያው ልጆቹ ይጎዳሉ እኔም ልጀ ስታየኝ ናፈቅሽኝ ነይልኝ ስትለኝ ውስጤ በጣም ይከፋዋል እናም አብሽሪ እህቴ ወልዶ መምጣት በጣም ስቃይ ነው
*ምልቶ ለማይምላ ኑሮ የምን ልጆችን ትቶ መሰደድ ነው እዛው ጠንክሪ ከስደት ትርፍ የለም*
ጨካኝነሸ አሰራመት ሰኡድ ሰረተሸ ያላለፍልሸ ዱባይ ህደሸ ሊልፍልሸ ሰታመት ልኖሪ ለዘች ላጨር እድሚ ልጆችሸን የምትለይው 😢
አይባልም እናት መቸም በልጆቾ አጨክንም ንሮዋን የምታቀዉ እሶናት በዛላይ እነሱ ከጎደኚዎቻቸዉ ጋረ እኩል አረጋለማሳደግነዉ በተለይ የአሁን ልጆች ሁሉም እዲሞላላቸዉ ይፈልጋሉ በዛላይ ኑሮዉ ዉዲ ከሶ ማንኛችንም አናቅም ወላሂ አትፉረዱበት ማንኛዋም እናት ከልጆቾ እዲትለይ አፈልግም 😢😢😢😢
ገንዘብ አስክሮት ነው እጂ ዩቱብ ይከፍላታል ቢያንስ የቤት ኪራይ የለባትም ዝም አትያትም
@@Rahmaወሎዬዋ ቢሆንም እናት ሁሉም ከተሞላላት ከልጆቾ መነጠል አፈልግም አዳዲዎች በፈሊጥ አይገባችሁም ከስረከመሰረቱ አስረዱን ትላላችሁ 🙄🙄🙄
ማሽቃበጥ ስትወዱ ሁለት ልጅ አላትኮ ቢያስለልጆቻትስራ፣፣ስት አሉያልወለዱ እደውምጀግናናት፣ለልጆቻ፣ትኖራለ፣አታሽቃብጡ፣ልጅጥሉመምጣት፣በሷረልተጀመርም
ሲጀመርባሏጫትመቃምታላቆመመችምአይመቻት
ቼግሯት እኮነው ታዋት ሂዳ ትስራ ያአዩሃል ኮሜንት የጎዴላትን እሷ ታውቃለች አትፍርዱ አንች ዴግሞ እዚጋ መተሽ አትነፋረቂ ሀዩቲ የማይረዳ ሊስቅብሽ የተረዳሽ ሲያዝንብሽ ትርፍ ይህ ነው ቆፍጠን በይና ሂዴሽ ስሪ ግን አንድ ነገር ልገርሽ ልፊእንጅ ምንም አያልፍ ቱ እዱኒያ የስራሽን ይስጥሽ እናትና ልጅን ትለያያለሽ
አይዞሽ የኔ ውድ ልጆችሽንንንም አላህ ባሉበት እሱ ይጠብቅልሽ
አይይይይይ ድህነት አይኑ ይጥፋ አላህ ላንቺም ለልጆቺሺም ብርታቱን ይስጣቺሁ አብሺሪ እናትሺ እስካሉ እነሱ ምንም አይሆኑም አንቺ ነሺ የምትጎጂው በናፍቆታቸው ዋናው ደግሞ የነሱ ደህና መሆን ነው ያንቺ አይጨንቅሺም 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
ነይ ሀዮየ አቤሽርትንሽ ዎረት ይዘሽ ትመለሻለሽ ኢሻአላህ ጭክን በይ ዝንጥ አርገሽ ታሳድጊያቸው አለሽ
አብሽሪ እህቴ አላህ ኸይሩን ያመላክትሽ ለአላህዬ ምንም አይሳነውም ልጆችሽን ይዘሽ የምትኖሪበትን እርዚቅ ይወፍቅሽ ዱኒያ ፈተና ናት አብሽሪ ውዴ
አብሽር ሀዩየ ጠከር በይ አች ጀግና ልጂ ነሽ አሁለታ አገር ገብተሽ አማርየን ወለድሽ ለልጂሽ ወድም ተክተሻል እኛ አለን ባልም ልጂም የለለን ተሄድሽም ጎደሎሽን ማስተካከያ ተያሽ ወደ አገርሽ ተመለሽ አይዞሽ አላህ ማአኪ
የኔ ውድ አንቺ እንደኔ ነሽ ምስኪን አላህ ብርታቱን ይስጠን እኔ ሶስት ወር ሄኖኛል ግን እስካሁን እራሴን አይደለሁም ብቻ ከቻልሽ ባትመጭ ደስ ይለኛል ዱባይ በጣም ነው የሚያስጠላው እዳልመለስም እዳ አለብኝ እዳልሰራም በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ ብቻ ዱአ አድርጉልኝ
ሀያት አረተይ አትሰደጅ ዩቱብሽንስሪ አታልቅሽደሞ
ጨካኝነሺ የምር ቤት አለሺ በዛላይ ይቱብ እየሰራሺነው ምን አለ ከልጆችሺጋ ብትኖሪ የአላህ ዱኒኮነው ምን ሆነሺ ነው
እረ ይገረማል
ሀዩ እኔ እረዳሻለሁ በ12አመቴ ከመጣሁ 6ወሬ ግን ከብዶኛል ሁሉም ነገር እንዳሰብኩት አልሆነም አይዞሽ እህት አለም
ወልዶ መለየት ከባድ ነዉ እህ
አቦ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ እስከዛሬ የስራሽው ያልጠቀመሽን ከዚህ ቡሀላ
❤❤❤😂
አይዞሽ ግን ባለትዳሮች ላገባነው አስብልን እረ እናተ ስታለቅሱ እያየን እንደት እንግባበት 😢😂😂
😢😢አብሸሪ😂
እኔማ ገና ሳላገባ ትዳር እንዳልመኝ እያዳረገኝ ነው ሆ
@@Tewhid-kz7fr እረ እኔም ነኝ ሁሉም የመጡያለቅሳሉ ግንጥሩወች ለጥሩውች መጥፎውች ለመጥፎዋች ነው አላህ መልካም ሴት ያድርገኝ መልካሙን እናገባለን ኢሻአላህ ዱአብቻነው የሚያስፍልገው
@@SamiraSamira-fz1vc ክክክክክእሽ
7ቤትአለኝ እያለችሥታወራነበርአሁን ልመጣነው😂
አብሽሪ ሀዩ ስሜቱን ይገባኛል ችግርሽን አንችነሽ እምታቂው
እህህህህህህህ አይዞሽ ሀያትየ ጠንከርበይይይይ ልጅን እንደመለየት ከባድፈተና አላየሁም በሂወቴ ብዙፈተና አሳልፌአለሁ ነገርግን ልጀንወደሀገር ስልክ ያየሁትን ፈተና መቸምአረሳውም በህልሜሁሉ ነበርእምሰቃየው ብቻአልሀምዱሊላህ አላህበሰላም ያገናኘን እህት እይዞሽ ወንዶችንም አላህሂድያ ይስጣቸው ሀላፊነታቸውን የሚወጡ ያድርጋቸው እናትነት ከባድነው ያልወለደ አይገባውም እይይይይይ ዱንያ
@@AssAssh-h3f በጣም ከባድፈተና አረረረረረብቻ አልሃምዱሊላህ በህይወትካሉልነ
ቆይ ሀዩ በቃኝ ብለሽ አደለም እንዲ ሀገር የገባሽዉ ለምንነድ ነዉ ተመልሰሽ እምት ሄጂዉ አንቺ ልጆችሽን አሳድጊ። ባልሽ ይሰደድ
አይዞሽ ሀዩየ ሁላችንም ስንለይ ስቀን አይደለም ልክ እዳች ነው ያለቀስኩት ከልጀ ስለይ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
አይዞሺሀዩየአታልቀሺእህቴዋአቺጎበዝነሺ
ሀዪየ አይዙሽ እህቲ ያልፍል ክልጅ መልያት ያቅመስው ብቻ ነው የሚውቅው ስው ካልችግርው እና ክአክሞ ብላይ ካልሆነ ትዳሮን ብትኖ ልጅችን ተቶ አይስድድም የጎድልሽ ነግር ቢኖር ነው ጥነክሪ አይዙሽ የኛ የሴቶች ፍትና ብዙ ነው እምትችይውን ነገር አድርግሻል ክአቅምሽ ብላይ ክሆን አላህ ያትሻለውን ነገር ይስጥሽ እራስ ውዳድ ነሽ እያላቹህ አታሳምሞት እሱ ናት ችግሩን እምታውቅው ማንም ውዱ ክልጅ አይልይም አይዙሽ ሀዪየ ሲጅመር ህልፊነት እማይውስድ ባል ማግባት ትርፎ ይህው ነው ሳስብው ባልሽ ልቤቱና ልትዳሮ ብዘም አይድል አነችው ነሽ እምትልፊ ብትዳር ውስጥ ድግሞ አንድ ስው አስቡ ድክሞ ስርቶ ልፍቶ አይሆንም አላህ ይድርስልሽ ብትሻል ነገር ይስጥሽ አይዙሽ ይህም ያልፍል አታልክሽ ድአዋ አድርጊ
አይዞሽ እህት የልጅ ነገር ይከብዳል እኔም ልጀጋ ስለያይ እዳችው ነበር ያለቀስኩት😢
ሀዩቲ ውደ አታልቅሸ ማማ ጠንካራ መሆን አለብሽ ስሜትሽ ይገባናል ግን ሁሌም አላህ የወሰነልንን ነው የምንኖረው😢😢😢 አብሽሪ ውደ ጥንክር በይ ካሰብሽ አይቀር ድጋሜ ባትሰደጅ ደስ ይል ነበር ግን ሂወትሺን አንች ነሽ የምታውቂው😢
መለየት ከባድ ነው ፍፊየ እደዚያ ስትደክሚ በሚጣ መለየት ከብዱሽ ነበር የኔ ውድ
@hayattube4879 በጣም የደረሰበት ነው የሚያውቀው ግን በአላህ ፍቃድ የማይቻል የለም የነሱ ደስታ ያጠነክርሻል
አብሺሪ ሀዪ እኔም እዳች የሁለት እናትነኝ እደትሁኝ እደወጣሁ እኔና
አላህነን እምናቀው ግን ጠንካራሁኝ
እኔምአብሬሺነው ያለቀሥኩ
አብሽሪ እህቴ አላህ ያሳድግልሽ ከልጅ መለየትን ያየው ያውቀዋል መቸስ ደልቶት የሚለይ የለም አልሳካ ሲል ነው ጠከር በይ
አየየየ እኔምትንሥየዉ ልጄ በስዴት የወለድኩት ንፍቅብሎኛ ተባልዘመድ ልኬ ተሠቃየሁ ባዳባዳኘዉ አይረዱ ልጄ የኔናፍቆት ሁለየም በልቤነህ 😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞሽ ሀይዋ ለበጎነዉ ነገሮችንሁሉ ለመፍታት ሞክሩ 😢😢😢😢😢
ምንሁነሽነው የኔውድ ከልጅ መለት እኔን ያየ ይቀጣ እብድ ሁኘ ነበር አሁን ግንለምጀውአለሁ አብሽሪ እሽ ሀዩ 4አመት ሆነኝ 2አመትና 4አመት ትቼ ነው የወጣሁት አላህ ባሌየን እረጅም እድሜ ከጤና ከጋ ያኑልኝ ከናት በላይ ሆኖ አሰደጋቼው ደሴ ከተማ አልሀምዱሊላሂ አብረን እስከጀነት የኔውድባል❤
ኢትቢየ ይክፍለኛል ብለሻል አድብሽ እዛዉ ሆነሽአሰሪም ከልጆችሽጋር
ወይ ወላሂ በጣም አሳዘነችኝ አላህብዙ እርዚቅ ስጦሽ ተሎ በሰላም ይመልስሽ
አይዱንያ አይ የሀበሻ ወንድ እንዲያው አላህ ይይልህ አሁን ምን አለበት ዲንጋይ ቢሆን ፈልጠህ ልጆችህን ብታሳድግ
ይሄ ኑሮ ዉድነት ይቲሁበሮች ማልቀስ ይዘዋል አች ሠባት ቤት ሠርቻለሁ ብለሽ ነበር የት አድርሰሽዉ ነዉ ድጋሜ ስደት የምትይዉ
ታውቂለሽ እደቤቴ እደምኖር ተይ አትፍርጅ
አብሽር የኔውድ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ነገር ግን ጠንከር ማለት አለብሽ ወላሂ ከልጅ መለያየት ከባድ ነው እኔም ልጄ በአንድ አመት ከሶስት ወር ጥዬው መጥቻለሁ አልሀዱሊላህ አሁን ግን አድጎልኛል እናት ትኑር ተንከባክባ አሳድጋልኛለች ጀዛዋን አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ይክፈልልኝ እናም ባትሰጀጂ ጥሩ ነበር ሀዩ ግን የውስጥሽ ምታውቂው አንቺ ነሽ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ እኔ ግን በጣም ያሳዘነኝ አማሬ የኔ ልጅ መሳይ አላህ ያሳድግልሽ አብሽር ያድጋል
አንድምክርልምከርሽ አሁን ልጆችሽንእምትለይው ባልሽ አላስተዳድራቹሁ ብሎነው እና በቃ ተለያይተሽ ከሱጋር ገዘብሽንከፍለሽ አካውንት ከፍተሽ በራስሽ ስም ውጭ ሰራሰራአድርገሽ በሰላምአላህይመልስሽ ግን ሰውየውን ፍች ሰርቶመና ነውየሚደርግሽ የሰቅርብሽ
ሀቲዬ የኔውድ አብሺሪ አትሰደጅ አታልቅሽ ወላሂ ከባድ ነዉ
የኔ እህት እቤትሽ ተመለሽ ከገዘብ ይልቅ አንች ታስፈልጊያቸው አለሽ ቤት አለሽ አልሀምዱሊላሂ በይ እኔ ወላሂ መለየት እየከበደኝ ልጀን የተለየሁት በሰው ቤት ስላለሁ ነው እስከመቸ ስደት አድበሽ ተቀመጭ
😭😭
ትመለሻለሸ ቲጂን ለመዘየረ ነው የምክጂዉ መልካም ምገድ❤❤❤
ሀዩ ይቱብሽን እየሰራሽ እዛው ሀገርሽ ላይ ኑሪ አትለያቸው ለዝች አጭር ዱኒያ ልጆቹን የማሳደግ ግዴታም አለበት እሱም ከየትም አምጥቶ ይረዳሻል በህግም ቢሆን ስለዚክ እዛው ጠንክሪ ማማ
ወይ ሃያት የምር ለምን ስት አመት ልትኖሪ ነው እዴትም አድርገሽ ልጆቺሽን ለማሳደግ ሞክሪ ስደት አልፎ አያልፍም ታዲያ ሰት አመት ትኖሪ ከልጆቺሽ እረቀሽ አረ ተይ እባክሽ ልጆቺሽን ተቸግረሽም ቢሆን አሳድጊ
ውይ 💔💔💔💔በጣም ያሳዝናል ከጎንሽ ጠካራሰው ቢኖር የትበደረሽነበር ብቻ ፈጣሪ ምኞትሽን ይሙላልሽ❤
ሀይዋ የልጀ ስም ነው እናም እወድሻለህ አታልቅሽ ውዴ አማሬስ አድጓል እኔ የ8ወር ልጀን ጥየ ስላየሁት አንች ስታወሬ የውስጤን ህመም ቀሰቀስሽብኝ እና ህመሙ እየዋለ እያደረ ነው የሚርቡት ልጆች አላህ ያጠክርሽ
ሀዩ ዩቱብ ተከፈተ ለምን እዛው ቤትሺን ተከራይተሺ አትኖርም ከልጅወችሺጋ
6ቤትአለኝብላአልነበር እንድ 10ልሞላነው እምመጣው አይዱኒያ😢😢❤❤❤❤❤
ይቶበሮቹ ሁሉም ተጣልተዋል እያለቀሱነው😂😂😂😂😂
ሠው እሚበላው ሣያጣ ጥጋብ ነው ሆ ደሞ የምን መነፋረቅ ነው ወደሺ እጂ ተገደሺ አይደለም የምትሠደጂው ሣይቸግርሺ ሥደት
አየብ ተውሥጧን የሚያውቀው አላህ ነው
@Limitululomiyoutube በርግጥ አወ ደሞም እሦ ዩትዩብ ትሠራለይ ያን ያክል አይቸግራትም ሆደ ቤት አላት ቤትኪራይ አኖርም
ሀዩ ሀሣብሽን አላህ ይሙላል ለምን መሠደድ እዳለብሽ እምታቂው አች ብቻ ነሽ
አሚን የኔ ውድ እህት
እፍፍፍ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ . ከባድነው መለየት እህህህ አረ አላህ አገሬላይ ይረዝቀኝ ብለሽ ዱአአርጊ።. . ልጆችሽን ጨክነሽ ትተሻቸው እህህህ
አትሙላ ካለውኮ ተሰድተሽም አይሞላ የሰውፊት ከማየትስ እዛው አገረሽ ያለሽን ብትብቃቂ . እኛም የሰውቤት አቀጥቅጦናል እይይይ
አግብቶ ይጠብቅሻል
ክክክሀራምአለይኪ
ሳህ
ግን 7ቤት ስርቻለሁ ስትይ አነበረምደ ዳግም አረብ ሀገር ምን ትሰሪያለሽ
ቀላል ነው እያልኩ አይደለም ግን ከሱ የቤኪራይ ከፈለው ስንት ሁነው ያሳድጋሉ አች ደሞ ማሻአላህ መስራት የምትችይ ነሽ ቤት አለሽ ከምትለያቸው
አይዞሽ ሁላችንም ተለይተነው እምንኖረው ዝብለሽ አሣድጊ ልጆችሽን
ሚዳሊያ እየመጡ ማለቅሱምንይሉታል
እሚፈራውነገር አረብ ሀገር መልሶመሰደድ
ሀዩ ግንባልሽ መቃምቃላቆመመሰደዲሽማፊፋይዳ
ደሞአታልቅሽ /ሁሉም ለበጎነው
ስድስቱ መሄድሽጥሩምአይመስለኝም
አይዞሽ በዚህ በከፋግዜ ልጆችሽጋርብትኖሪይሻልነበር
አይዞሽ እህቴ ሁሉንም አላህ ያስተካክልልን ከልጅ መለየት ከባድ ነው
አይዞሺየነውድ አቺግን ሁነታሺሁሉ እደኔነው ማለት ያለ ውጣ ሰው እውነታለ ወላሂ አልሺውናተፈጥሮን ተመክሮ አያድነውም የኔውድ የዘንድሮ በልደሁ ዝም ነው አድጀ አያጨበጪብ አላሀምድልላ
ያአላህምንጉድነው ዘድሮ ሁላችንም ልጂአላን ሥዴትንአይተሸዋል አጣሽምአገኛሽም ከጎናቸውሆነሽአታሣድጊም ወላሂሚድያላይእየወጣችሁመነፋረቅ አበዛችሁት ለፈጠረንጌታአንናገርም ችግራችንን ወታችሁካተነፋረቃችሁ ትሞታላችሁ እጪ
አይዞሽ ያንችን ችግር አላህ ነው የሚያውቀው
ወይ ጉድ የዘንድሮ ትዳር አስጠላ እሳ
አብሽሪ ችግር ከባድ ነው ያው በርች ከሌለሽ ያው ለቅሶ ነው አብረሻቸውም እህ ኢላሒ አደራሕን ወልዶ ሥደት ከባድ ነው
ጠይብ ባሌጋር ተጣልቸ ልብሴን እየረተብኩ ልወጣ አላልሽም
አይዞሽ ሰዉወ ዶ አይለያ ይም ያዉምከልጅ ጋ አላህ ይጠብቅልሽ
ሀዩ ሚሥኪን ጎበዝነሸ አይዞሸ ባልሸ የሥራሠዉ አይመሥለኝም
kkkkkk😂ወይጉድ ❤
kkkkkk😂ወይጉድ ❤
እብሺርለብጎነው የኔውድ እህት 😢😢😢😢እኝም እድዚህ ነው የተለኝነው ችግራችንን እያስብን እኖኖራለን
የወለያቀዋል አይዞሺ ሀዩ ሁሉም ከልጂወቹ ተለይቷል
አይዞሽ ከልጅ መለየት ከባድ ነዉ ግን ምንም አማራጭ የለን
አብሽሪ አላህ ሰላም ያገናኘን ሁላችንም ተለይተን ነዉ ❤😢
እረ ተይ ሀዩ ተይ ጠንካራሽከምላቸው ሴቶች አንቺ ነበርሽ ግን አሁን አዘንኩብሽ
ለማንኛውም፣ልጆችሽ፣ጋር፣በሰላም፣ያገናኝሽ፣፣ከባድነው፣አሁንስ፣ምን፣ይሻለናል፣ማን፣ይሆን፣የረገመን፣ከልጆቻችንና፣ከባሎቻችን፣መልካም፣ወንድም፣ጠፍ፣እረምን፣ይሻለናል፣እህቶቼ፣እኔ፣ግራገብቶኛል😭😭😭😭😭😭😭አሁንስ
አሚን የኔ ውድ
ሀዩ አብሸር አለህ ከረም አታልቂሸ ዶአ አድረግ ሁሉም በአለህ ፍቅድ ይሰከል ከልጁቺሸ አታለይ አይዞሸ ታረግግ
አይዞሽ እግድህ እደኛ ከሱዉ ባቅምሽ ይቱብሽን እየሠራሽ ብትቀመጭ ባይ ነኝ ከባድ ነዉ
ኤረ እንዲህ የምኮኝው😢ገንዘብሽን ጥለሽ ንብረትሽን አታስነፍጭውም ደሞ ለዛ ለጫታም.የምታለቅሽው😢አይ አለመታደል.ሴቶች አታለቃቅሱ ቆራጥ ሁኑ😢
ጫታም 😂😂😂
🎉አይዞሽማሬ ልጆቹምንምአይሆኑእኔምእዳችነበርየሆኩትስለይአሁንግንአልሀምድሊላህ. ያልፍልማማየ ባልአለሽአደልለምንትስደጀለሽ
የቤትሽን ጉዳይ እዛዉ አፈችምዴ ሚዲያ ላይ ማዉጣት አሪፍነት መሥሎሽ ነዉ ወይ እዲያዝኑልሽ ፋራ
ሰው ካልቸገረው ልጆችን ጥሎ አይመጣም አላህ ይገዝሽ ዱአ አድርጊ አታልቅሺ
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀዩ አብሺር ወላዲ ያቀዋል ከባዲነው እናት ካለሺ እናት እደ ልጆ አርጋ እዳውም ከልጆቿ አሥበልጣ ነው የምታየው
እኔ ልጀን ጥየ በ4አመቱ ነው የመጣሁት አሁን 8አመቱ አልሀምዱሊሊላ እና አባታቸው ተጓናቸው ይሁን አታልቅሺ 2አመት ሠርተሺ መለሥትያለሺ አብሺሪ