ለልጆቼ እና ለእናቴ ልኑር... መኪናውን ውሰዱት እያልኳቸው ጨከኑብኝ ...መወጋት ብርቅ ነው አሉኝ | የ24 ሰፈሩ የአሌክስ አሳዛኝ ታሪክ |እንተንፍስ #36

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 2,5 тис.

  • @manyazewaleshetu
    @manyazewaleshetu  Місяць тому +499

    የአሌክስ ስልክ እና አካውንት
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ንግድ ባንክ ~ 1000661802441
    አዋሽ ባንክ ~ 013200148581902
    አቢሲኒያ ባንክ ~ 210721738
    ADDISU AND WONDWOSEN AND SELAMAWIT
    091 117 9167
    093 657 1747

    • @-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena
      @-Dave-Sanjaw-ke-Ayertena Місяць тому +3

      🙏👍

    • @alainfef176
      @alainfef176 Місяць тому +47

      😢😢ማን. የምልህ. ነገር. ቲክታክ. ሊቪ. ይግባ. ልጁ. እኛ. የማዳም. ቅመሞች😢ወላሂ. ነፍ. ብር. ነው. የምናዋጣው. እመነኝ. ከታዋቂ. ቲክቶከር. ገቡና. እናዋጣ😢ወላሂ. ላዚህ. 3ቀን. አይቆዬም. ብሩ. ሲሞላለት. ባአላህ በመዳኒያለም. ኑ. ቲክቶክ. ላይ. ❤❤❤❤❤❤❤አላህ ለኽይሩ. ነው. ይድናል.

    • @ZeenathHussain-r4i
      @ZeenathHussain-r4i Місяць тому +40

      ቲክቶክ ላይ ላይቪ ላይ ይግቡ የምትሉ ???? ሰው ይረባረባል

    • @hayatabintzakeri7468
      @hayatabintzakeri7468 Місяць тому +5

      Inashaa Allah 😢

    • @kasachs
      @kasachs Місяць тому +12

      እባክህ ማኔ ሰው እሚረዳው ቲክቶክ ላይ ነው ቲክቶክ ላይ አምጡት

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga Місяць тому +1308

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ የአውቶሞቲቭ ባለሙያ ነኝ መኪናህን ሰርቪስ አደርግልሀለው እጠግንልሀለው በነጻ

  • @wubanchiatugar-3001
    @wubanchiatugar-3001 Місяць тому +282

    የኔ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት በምህረቷ ትጎብኝህ👏🥺

  • @Tiruwub
    @Tiruwub Місяць тому +307

    ልብን ኩላሊት ያለ መሳሪያ የሚመረምር በተዘጋጀው ቤት ሳይከፍት የሚገባ የተቆረጠውን የሚቀጥል አበቃ ሲባል የሚያስጀምር ሁሉ በእጁ የሆነ ሰማይን ያለመሰሶ ያቆመ እግዚያብሄር አምላክ ታሪክ ይስራልህ ይፈውስህ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏

  • @RobelYeadonay
    @RobelYeadonay 28 днів тому +25

    ጓደኞቹ ጠጣም ሊመሰገኑ ይገባል። ልብ ያለው ልብ ይበል።መጥፎ ገጠመኝ ይህን ሰው መርዳት መቻል የተለየ እድለኛነት ነው። እግዚያብሔር ይርዳህ። ማን ያዘዋል መልካም ሰው።

  • @Hewankebede-z6m
    @Hewankebede-z6m 22 дні тому +4

    እግዚአብሔርን ተስፋ ያደረገ አያፍርም ወንድሜ
    የአለም መድሀኒት የሆነው መድሀኒአለም በምህረት ይጎብኝህ

  • @Selam-k6d
    @Selam-k6d Місяць тому +98

    ባላደራው
    መልክተኛው
    ማስተር አብነት
    ማወቅ አለባቸው

    • @SaraSherif-z3d
      @SaraSherif-z3d 27 днів тому +2

      👌👍

    • @Dawg939
      @Dawg939 25 днів тому +1

      እርዳታ ያስፈልገዋል

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 Місяць тому +261

    የምር አልቅሸ ነዉ የጨርሰኩት ቁመህ ለመሄድ ያብቃ ለመዳሀኒያለም ቁመህ ምትመሰክር ያርግህ አሜን

  • @ShimlesbelachewShimles
    @ShimlesbelachewShimles Місяць тому +169

    ንግግርህ በሙሉ ተስፋህ በፈጣሪ ስለሆነ እርግጠኛ ነኝ ትድናለህ እኛም በቻልነው አቅም ከጎንህ ነን ደሞ ንግግር እራሱ በዚህ ስቃይ ውስጥ ሆነህ ይገርማል ብርቱ ነህ የልጆችህ የእናትህ የባለቤትህ አምላክ ምህረቱን ይላክልህ!🙏🙏🙏

  • @TamirAddis
    @TamirAddis 9 днів тому +1

    የእግዚአብሔር ሰው እውነተኛው አንተነህ ፈጣሪ ከማቱ ላወጣህ ፍፃሜውን ያሳምርልህ ወድማችን አይዞህ

  • @abelasfaw-dr1mt
    @abelasfaw-dr1mt 29 днів тому +26

    ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ፈውሱን ይላክልህ!!እግዚአብሔር መልካም አባት ነው !! እንፀልያለን አንተ ለጌታ ታስፈልገዋለህ!ለቤተሰቦችህ መልካም ልጅ ነህ! በኢየሱስ ስም ድነህ ቅር! ፈውስ ወደ ቤታችሁ ይግባ!

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu Місяць тому +113

    የኛ ሀገር ሌቦች ግን እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ በምድር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ የሰውን ስቃይ በምድር ያሰቃያቹ ምናለ ንብረት ከወሰዳቹ ሰው ባትጎዱ ይፍረድባቹ ወንድሜ አይዞክ በህይወት ያተረፈ ጌታ ያቆመሀል 😢😢😢😢😢ጨርሶይማርክ ወንድሜ አይዞክ ተስፋ አትቁረጥ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞክ ጠንካራ ነክ እርግጠኛ ነኝ ቆመክ አይካለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @betemariymseifu6709
    @betemariymseifu6709 Місяць тому +58

    በእርግጠኝነት የምለው ነገር ቢኖር ድነህ ቆመህ ትሄዳለህ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እግዜር ጨርሶህ ይማረህ

  • @marabrish7211
    @marabrish7211 Місяць тому +79

    30 ሺ ዶላር ምንም አይደለችም ከተባበርን በጣም ያሳዝናል ሁላቸው እንተባበር 😢😢😢😢

  • @tenbitberhanu8618
    @tenbitberhanu8618 Місяць тому +9

    ምን ማለት ይቻላል እንደነዚህ አይነት ክፉዎች ምን ቃል ይገልፃቸዋል !!! እግዚአብሔር ይርዳህ ድንግል ከነልጇ ትጎብኝህ የህፃናቱ የልጆቻችን አምላክ ወንድሜ እምታምነው መዳኒዓለም ምህረት ይስጥህ ቆመህ ለመመስከር ያብቃህ እግዚአብሔር አውሬዎችን እስኪያርቅልን ምሽት ራይድ የምትሰሩ ሰዎች ብትጠነቀቁ ቢቻል ሰዓት እላፊ ባትሰሩ

  • @sigmanati.
    @sigmanati. 28 днів тому +7

    ሀሌሉያ ሆስፒታል ሞክሩለት የሰፈሩ ልጆች ሀሊማ የዳነችው እዛ ነው ምርጥ ዶክተር አለች እሷ ብታገኘው ይድናል ከጌታ ጋ እግዚያብሔር ይማርህ

  • @tsegayekassa4667
    @tsegayekassa4667 Місяць тому +120

    ፈረንጁ አንተ የተቸገሩትን ጠያቂ ሰው ነህ ።24 ሰፈር የበጎ ስራዎች ተምሳሌቶች።

  • @samira9231
    @samira9231 Місяць тому +50

    የዚች እናት እንባ እሳት ሁኑ ያቃጥላችሁ አይይይ ሀገራቺን ምን ጉድ ነው😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ውንድም አለም እንኮን ፍጣሪ አተረፈክ የልጆጅህ የናትህ አምላክ

  • @selam21-x5m
    @selam21-x5m Місяць тому +235

    እባካችሁ በጸሎትም በአቅምም ወድሜን አድኑልኝ

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 Місяць тому +6

      አይዞሽ እህቴ ገንዘቡስ ይዋጣል የኢትዮጵያ ህዝብ መልካም ነው። አምላክ በሀኪሞች ላይ አድሮ እንዲፈውሰውም እንጸልያለን።

    • @halom3886
      @halom3886 Місяць тому +5

      አላህ ይማረው

    • @selam21-x5m
      @selam21-x5m Місяць тому +3

      @thevoiceofethiopia-9295 አሜን እዳፍ ያርግልን በጸሎት በአቅም እባችንን ለምታብሱት አለን ለምትሉን ፈጣሪ ይስጥልን የኢትዮጵያ ህዝብ ይለምልም

    • @selam21-x5m
      @selam21-x5m Місяць тому

      @halom3886 አሜን

    • @NewLife20226
      @NewLife20226 Місяць тому +2

      እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው አይዞን . እንፀልያለን ሁሉ መልካም ይሆናል. እግዚአብሔር ይፈውሰህ ወንድሜ

  • @tsigeredaeyob8998
    @tsigeredaeyob8998 29 днів тому +13

    ውጭ ለሚኖሩ ሰዎችሼር አድርጌአለው ፈጣሪ ይርዳን በጠም ነው ያሳዘነኝ ፊቱ እራሱ ሚስኪን ነው አይዞህ

  • @ephremmengistu2515
    @ephremmengistu2515 Місяць тому +22

    ማኔ እባክህ በቲክቶክ ላይቭ ይሰባሰብለት. ሌሎቹም ቲክቶከሮች ይሳተፉ እባክህ. የ24 ልጆች ግን የእውነት ታስቀናላቹ. መኖር እና ማደግስ ከእናንተ ጋር ነው. ታሪካቹን ሁሌም እሰማለሁ👍

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux Місяць тому +70

    በጣም እሚገርም ነው እንደዚ ተወጋግቶ መትረፉ የእግዚአብሄር ተአምር ን ነው ያየሁት ለበጎ ነው

  • @AminAmin-f2y9q
    @AminAmin-f2y9q Місяць тому +102

    አብሽር አላህ አፊያ ያርግህ የኢትዮያ ህዝብ ሁሉ እንተባበረው ኢንሻ አላህ ትድናለህ አብሽር ሀላችንም እንተባበረው

  • @helentewoldetewolde-wn3xs
    @helentewoldetewolde-wn3xs Місяць тому +112

    አሌክስዬ አንተ መልካም ልጅ ይሄ አይገባህም እናትህን እምትረዳ ትሁት ነህ እግዚአብሄር ይምርሃል

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 29 днів тому +4

    በጣም እድለኛ ነክ ባንተ ላይ ክርስቶስ ስራ አለው።እየሱስ ጌታ ነው !!

  • @Tige-z4x
    @Tige-z4x 10 днів тому

    ብር ና ወርቅ የለኘም በጣመ በጣመ አዝኛለሁኝ የመማለከዉ አምለክ እነደሚደን አመናለሁኝ በጌታ በእየሱስ ሥም እንዲፈወስ ጰለይኩለትኝ።

  • @MillionAbebe-c4n
    @MillionAbebe-c4n Місяць тому +79

    30 ሺ ዶላር ምንም አይደለችም ከተባበርን ያሳዝናል በጣም ጭካኔአቸው ግን😭😭😭😭😭😭😭

  • @mihreteabnigatu9227
    @mihreteabnigatu9227 Місяць тому +173

    እባካችሁ ይህንን ሰው እንርዳው

  • @EdilTesfu
    @EdilTesfu Місяць тому +61

    እመቤቴን ትላንት እኔም ከዚ አይነት ጉድ ነው የተረፍኩት ክብር ይግባው ለ ፈጣሪ

  • @taduselamtt6332
    @taduselamtt6332 27 днів тому +3

    እግዚአብሔር እንደዮሴፍ ከሚገሉት አስመልጦታል ። ነገ ለብዙዎች የሚደርስ ብዙዎችን የሚታደግ ጀግና እንደሚሆን አልጠራጠርም ። ታላቅ ሰው እንኳን ተረፍክልን ።

  • @aynalemmekonnen1749
    @aynalemmekonnen1749 29 днів тому +11

    ፈጣሪ በታምር ከአዉሬዎች የአተረፈህ አይረሳህምና በትዕግስት ጠበቅ እንጂ ቁመህ ለመሔድ ታዕምሩን ፈጣሪ ያሳይሀል። አይዞህ ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥህ ።

  • @RakebTekeste
    @RakebTekeste Місяць тому +146

    ወንድሜ እኔ ምንም አቅም የለኝም መጥቼ የሚታጠብ ልብስ ላጥብልህ ምግብ ሰርቼ ላመጣልክ ፈቃደኛ ነኝ ይሄ አይከብደኝም በማንኛውም ሰአትና ሁኔታ በነዜ ላግዝክ ፈቃደኛ ነኝ ቤቴም ለ24 ቅርብ ነው ገርጂ መብራት ሃይል ነኝ

    • @RetaKiki-h4z
      @RetaKiki-h4z Місяць тому +13

      እመቤቴ አለሁ ትበልሽ ማለትሽ ይበቃል

    • @fasikatadeleberi2545
      @fasikatadeleberi2545 Місяць тому +7

      የኔ እናት 😢

    • @Melona2319
      @Melona2319 Місяць тому +9

      የኔ እናት እግዚአብሔር ያክብርሽ

    • @SamyL-b8n
      @SamyL-b8n 29 днів тому +1

      God bless you 🙏

    • @SamyL-b8n
      @SamyL-b8n 29 днів тому

      Can you send me your phone number please 🙏, I'll tell you how you going to help him, please 🙏 send me your number( your words are amazing, you said you don't have anything, but you have God! This is more important)

  • @keralem
    @keralem Місяць тому +68

    ከአፍህ የማይለየው መድሐኒያአለም ምህረቱን ይላክልህ የእናትህ አምላክ እንኳን አተሰረፈህ ወንድማችን !!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fetiahmed-tx1ss
    @Fetiahmed-tx1ss Місяць тому +95

    የራይድ ሹፌር መከራ ግን ያማል እፍፍ

  • @ኡሙማሂየራቢህመጨረሸችንን

    የራቢህ የአለህ ከአንቴ ውጭ የምዲን ዬለም እና በማልከም ስሞችህ እጠይቃሃለው ቆሞ እንዲሄዲ አርገው የራቢህ

  • @tigistalemayehu5283
    @tigistalemayehu5283 28 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መትረፍህ ተአምር ነው አይዞህ ጨርሶ ይማርህ እምታምነው አምላክ አይተውህም።

  • @Daniel-nv3hi
    @Daniel-nv3hi Місяць тому +71

    አይዞክ ወንድሜ ትድናለክ! ኪዳነ ምህረት ትማርክ!!!!

  • @elizabethbirhanu7418
    @elizabethbirhanu7418 Місяць тому +18

    እምነትህ ያድይሃል በመፅሐፍ ቅዱስ ዳዊት በሞትና በእኔ አንድ እርምጃ ሲቀረኝ እግዚያብሔር አዳነኝ እንዳለ ይህ አምላክ ደርሶ ያድንሃል ጠንክር

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 Місяць тому +20

    በሰው ህይወት ወሳኙ ሀኪም ሳይሆን እግዚአብሔር ነው በርግጥ በሚያውቁት የእውቀት ደረጃ ተናግረዋል ሆኖም ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሀይል የእግዚአብሔር ነው በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም አንተም ጠንካራ እምነት አለህ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nuzafro4703
    @nuzafro4703 29 днів тому +2

    እመቤቴ ማሪያም በመቁጠሪያዋ ትዳብስህ፡፡ እንዲህ አይነት ሰእት ላይ ፈጣሪን ማመስገን መታደል ነው፡፡ አሁንም መድሀኒያለም ክርስቶስ ሁሉን መልካም አድርጐ ቆመህ ለማየት ያብቃን፡፡

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 29 днів тому +5

    የምታምነው አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ይዳብስህ
    በስንቱ እናልቅስ 😢😢እናተ ጨካኞች የሰውን ሂዎት የምታበላሹ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😢

  • @ja-abdtube9329
    @ja-abdtube9329 Місяць тому +28

    24 ምርጥ የኢትዮጲያዊነት ምግባር ሚታይበት ሰፈር ነው እርስ በርስ ያላቸው መደጋገፍ እና እርብርብ በጣም ነው ደስ ሚለው አይዞን አሌክስ አላህ ድነህ ቆመህ እንድትሄድ አፊያህን ይመልስልህ አብሽር

  • @enjoyenglish123
    @enjoyenglish123 Місяць тому +23

    ምንስ ተብሎ ይጻፋል? ለምን ግን እንደዚህ ተጨካከንን? አቤቱ ፍቅርን አድለን። እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው። አይዞህ አሌክስ ትድናለህ ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል።

  • @ethiopia2838
    @ethiopia2838 Місяць тому +38

    እንዴት በወንድማቹ ጨከናቹ ለፍቶ በበላ የሰውን ህይወት እንዲህ ማበላሸት ምን ያስደስታችዋል የዚህ ልጅ ደም ይፋረዳቹ የእናቱ እንባ ይፋረዳቹ ወንድሜ አንተን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞህ ትድናለህ

  • @TesfayeAshenafi-u1g
    @TesfayeAshenafi-u1g 29 днів тому +1

    እጂግ በጣም ነው ልብ የሚነካው እግዛብሄር በምህረት እጁ ይዳብስህ ሁሉ ያልፍል ለበጎ ነው ቆመህ እንደማይህ ሙሉ እምነት አለኝ በፀሎቴ ፈጣሪን እማፀንልሀለሁ ወድማችን !!

  • @felekche8544
    @felekche8544 17 днів тому +1

    እግዚአብሔር እንኳ ን አተረፈህ

  • @mercyshow5571
    @mercyshow5571 Місяць тому +37

    ወንድሜ የሰፈሬ ልጅ! አሌክሶ! እንኩዋን እግዚእብሄር አተረፈህ! ጨርሶ ደሞ እግዚአብሄር ይማርህ!!!!

  • @AYU-GEN-777
    @AYU-GEN-777 Місяць тому +26

    ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ ወንድሜ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፤ ትድናለህ ወንድሜ ዕምነትህ አድኖሃል፤ 30 000 ዶላር ትንሽ ነው ፤እግዚያብሔር በሚያውቀው በዚህ መንገድ ብዙ ሊያስተምርህ እንጂ ሁሉን ቻይ ነው አንተን በቅፅበት ማቆም ይችላል፤

  • @AdisuAbebe-c8d
    @AdisuAbebe-c8d Місяць тому +36

    እሸቱ መለሰ እባክህ በ እግዚአብሄር አግዘዉ

  • @Kelem2022Kl
    @Kelem2022Kl 29 днів тому +5

    እሄ ራይድ የሚባለው አገልግሎቱ ጥሩ ሆኖ
    ሳለ ወጣቱን ህይወት ቀጥፎ እየጨረሰ ነው እሱም በአሰቃቂ ሁኔታ፣ ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ይማርሽ፣ አንተ ግን እግዚአብሔር ይዳብስህ፣ አሜን*3*

  • @Gobze
    @Gobze 29 днів тому +5

    እባካችሁ መኪና ለመዉሠድ ብላችሁ የሠዉ ቤት አታቀዝቅዙ ይህን ያደረጋችሁ ቤታችሁ ስቃይና መከራ ይግባ ወንድሜ እመቤቴ በምህረቷ ትዳብስህ

  • @mihiretbezumercy1664
    @mihiretbezumercy1664 Місяць тому +18

    ተአምር ነው በእውነት ፈጣሪ መልካምነትህን አይቶ ለቤተሰቦችህ ሲል አተረፈህ እነኛን ሰዎች ሰይጣን በሰዎች ተመስሎ ነበር የላከብህ እግዚአብሔር ግን ታላቅ ነው ከሞት አተረፈህ ትልቅ ትምህርት ነው ስንወጣ ስንገባ መፀለይ ስንተኛ ስንነሳም ማመስገን ከብዙ መጥፎ ነገሮች ያድነናል የድንግል ማርያም ልጅ መድሀንያለም እሱ ቆመህ እንድትራመድ አድርጎ ደጁ ለመመስከር ያብቃህ ስእለትህ ይስመርልህ።

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢

    • @aliseidi8946
      @aliseidi8946 29 днів тому

      አሌክስ ጀግነዉ ከፍለፊቱ ማንምሰዉ አይቆምም ፈሪወች ስለሆኑ ከሆላ ወጉክ 24 የጀግናሰፈርነዉ የማሙሽ ኢሊያስ ሰፈር አይዞክ ወንዲሜ ትዲናለክ 12 አመት 24 ኖሬያለሁ ሁሉም የቀበሌዉ ህዝብ እንደቤተሰብ ነዉ የሚኖት ፍቅር ጀግንነት የሚታይበት ሰፈር

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 Місяць тому +34

    ወንድሜ አላህ ጨርሶ ይማርህና በሁለት እግርህ ቆመህ የምትሄድ ያድርግህ,እናታችን አይዞት ልጆት ይድናል, አላህ እንባዎትን ያብስሎት, ይህን በሀዘን የተሞላ ፊትዎት በደስታና ፈገግታ ይሙላዎት😢

  • @menge23
    @menge23 Місяць тому +42

    ማንያዘዋል እግዚአብሔር ይባርክህ
    ወንድማችን ደግሞ ሀያሉ አምላክ ለልኡል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም እና በምህረቱ ይጎብኝህ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ አይዞህ

  • @FffthFfgg
    @FffthFfgg 14 днів тому +1

    ፈጣሪ ይማርህ

  • @curt-x6q
    @curt-x6q 29 днів тому

    የአሌክስ ፅናት እጅግ የሚያስደንቅ ነው ጠንካራ ሰው ነው፣ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ፈጣሪ እዮብን መልሳ እንደ ባረከው አንተንም መልሳ ይባርክህ ያጣኸውን ይመልስልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሌክስ።

  • @aahh5158
    @aahh5158 Місяць тому +29

    ኪዳና ምሕረት እናቴ እባክሽን እባክሽን እማዋየ ታኣምርሽን በዝህ ልጅ ኣሳይ ተስፋ ኣለኝ ቁመህ እደምትሀድ እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ኣባት😢😢

  • @Asmaratadese
    @Asmaratadese Місяць тому +27

    እመኑኝ የእዮብ አምላክ ታሪክሠርቶ ለምስክር ያበቀዋል ግን አቡነሀራ ፀበል ቢሔድ

  • @tuuilgig
    @tuuilgig Місяць тому +23

    መልካምነትህ ነው ።ያተረፈህ ቅዱስ ሚካኤልን ልኮ እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ😢

  • @girmagebere9944
    @girmagebere9944 28 днів тому

    የሰው ልክ እስከዚህ ድረስ ነው።የፈጠረው የሰራው ያበጀው ዓምላክ ጤናውን ይመልሳል ይሰራል ቤተሰቡንም ይረዳል የእግዚአብሔርም ታዓምራትም በዓሌክስ ሕይወት ይከናወናል።አይዞህ ወንድሜ እንደ ዕምነትህ እግዚአብሔር ያደርጋል።

  • @yabukienat974
    @yabukienat974 28 днів тому +1

    አላህ የማንችለውን ፈተና አይሰጠንም አልሃምዱሊላ እንኳን ተረፍክ አላህ ታምረኛ ነው ኢንሻ አላህ እንተንም ታምር ያሳይህ ሁሉም ለበጎ ነው ከፈተናም ከችግርም በኋላ ደስታ አለ አብሽር ትድናለህ

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d Місяць тому +30

    አይዞን እግዛብሄር ነገ የተሻለ ቀን ያመጣል
    እኛም እንመጣለን እናይሃለን
    አዉሬዎች እንኳን አልገደሉህ እግዛብሄር ምክኒያት ስላለዉ ነዉ ያተረፈህ
    በርታ ጀግናዉ የሰዉን አትስማ እግዛብሄር የራሱ ቀን አለው እንጠይቅሃለን።

  • @eyueyu-u8q
    @eyueyu-u8q Місяць тому +49

    ትድናለህ ኣባቴ ፓራላይዝ ነበር በ ፀበል እና በቴራፒ ነው የዳነው ኣሁን ቁሞ እየሄደ ነው እና ኣዞህ ትድናለህ ፈጣሪ አለ ቆመህ ትሄዴለህ

  • @bereketadam4087
    @bereketadam4087 Місяць тому +10

    🥲ሁሉን የምችል ልዑል እግዝአብሔር እሱ ይርዳህ ሁሉም በእግዘር ፊት ቀላል ነው እንደው እሱ ያቅልልህ ፈራጅ አምላክ እሱ ይፍረድልህ ወንድሜ🥲😭

  • @tarikkebedeasres3873
    @tarikkebedeasres3873 28 днів тому +2

    ቸሩ መድኒአለም ከነ እናቱ አመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ይማሩክ ወደ ቀድሞ ሂወት ተመልሰ ያሳዪን አይዞክ

  • @solomongadamu8964
    @solomongadamu8964 29 днів тому +4

    እህም ይገርማል:ያሳዝናል ብቻ ሳይሆን እጅግ ልብ ይሰብራል!
    ሰይጣን ለጥፋቱ ሰዎችን ተጠቅሞ ይህን ሰው እደዚህ እንዳደረገው ሁሉ: ህይወትህ እንድትተርፍ ያደረገው ሁሉን ቻይ ፈጣሪ እግዚአብሔር እንደሚምርህ እምነቴም ፀሎቴም ነው እኛም ሰዎች ይህን ወንድማችንን ኃያሉ እግዚአብሔር እንዲረዳው በምንችለው እጃችንን ብንዘረጋ ከፈጣሪ ዘንድ መልካም መዝገብ ይኖረናል:: በተረፈ ማንያዘዋል እና በዙሪያው ያላችሁት ርህራሄያችሁና ቅነታችሁ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ::

  • @bt5860
    @bt5860 Місяць тому +10

    ቁመህ ለመሄድ ያብቃ ለመዳሀኒያለም ቁመህ ምትመሰክር ያርግህ አሜን

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Місяць тому +22

    የእናትህ ፀሎት ነው የደረሰልህ አይ ሀግራችን ማፍያ ስብስብ ሆነች የአዲስ አበባ ልጆች የዋህ ናቸው አለቀስኩኝ አላህ አፍያህን ይመልስልህ😢😢😢😢

  • @Betel_injera_supplier165
    @Betel_injera_supplier165 Місяць тому +18

    ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ድረሽለት 😢

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 29 днів тому +8

    በማርያም ሁላችንም እናግዘው

  • @GirmaMekuria-os3gk
    @GirmaMekuria-os3gk 8 днів тому

    እስቲ ለመድኃኒዓለም ያስመለከተህን ተሳልና ሳታቆይ ሰለትህን ላከው በመድኃኒዓለም የምታም ስለሆንክ እርግጠኛ ነኝ ድነህ ቆመህ ትሄዳለህ እኔም አምላካችን እንዲምርህ ፀሎቴ ነው።

  • @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ
    @ተዋሕዶሐይማኖቴ-ጀ9ጀ Місяць тому +23

    የኔ አባት በእባ ጨርስኩት እፍፍፍፍፍ እዉነት እምነትሕ ያድንሃል ኪዳነ ምሕርት ትዳብስሕ 😢

  • @beme6339
    @beme6339 Місяць тому +10

    መልካም ሰዉ ለምንድን ነዉ የሚጎዳዉ ግን? አሌክስ በጣም መልካም ልጅ ነህ የታክሲ ደምበኛየ ነበርክ አይዞን የቻልነዉን እንሞክራለን

  • @MdethopaRahat-dx4wj
    @MdethopaRahat-dx4wj Місяць тому +24

    ጌታ ሆይ እባክህ እንደኛ ሀጢያትና በደል ሳይሆን እንዳንተ ምህረትና ቸርነት ኣኑርን ኣይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ለሁሉም ምክንያት ኣለው😢😢

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 29 днів тому +2

    አንተ ባምላክህ ባለህ ተሰፋ በጣም ያሰደሰታል እንዳልከው መልካም ሰው ፈተና አለው ግን ይሻገራል ትድናለህ አይዞህ ወንድሜ

  • @sinafikwondimu3352
    @sinafikwondimu3352 28 днів тому +2

    ስውሯ ማሪያም ድረሺለት ልጅሽ ይችላል እሚሳነው የለም ሁሉም ይቻለዋል አምላክ ይዳን ቆሞ በጤና ይኑር🤲🤲🤲🤲🤲

  • @elisaMebratu
    @elisaMebratu Місяць тому +8

    መንግሰት ዝምብሎ እየወጣ ከሚዘላብድ ሰላም ማሰፈን ነፍሰ በላን መቆጣጠር አልቻለም

  • @SaraBekele-lz6ir
    @SaraBekele-lz6ir Місяць тому +17

    እናቴ ይድናል ልጆት አይዞህ ወንድማችን አምላክ ቆሞ ትሄዳለህ አምላክ ካንተህ ጋር ነው

  • @abeni9311
    @abeni9311 Місяць тому +18

    አአይዞህ ትነሳለህ ኢትዮጲያዊ ደግ ነው ይዋጣልሀል የኔ ጌታ አይዞህ

  • @Gamryo
    @Gamryo 25 днів тому +1

    በአላህ ይሁንብኝ ቁሞ ይሄዳል ኢንሻአላህ

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 28 днів тому

    ልዑል እግዚአብሔር የምህረት እጆቹሁን ይዘርጋልህ 😢 እንዴት ያለ ያጭካኔ ጥግ ነው አቤቱ የሰራዊት ጌታ ታረቀን

  • @ElfeneshAbayneh
    @ElfeneshAbayneh Місяць тому +26

    ህግ የሌለበት አገር ይህ ነው ውጤቱ አቤቱ ማረን የሰው ልጅ የረከሰበት አገር

    • @abdonasir-le8fb
      @abdonasir-le8fb 29 днів тому

      ህግ ባይኖር አንቴም የለህም ያንቴ አይነቱ ፖለትከኛ ነው ሀገሪን የምያፈሪሰዉ እንኳን አቴረፈክ ማለት ስገባሽ ትቀደዳለሽ

    • @ElfeneshAbayneh
      @ElfeneshAbayneh 29 днів тому

      @abdonasir-le8fb ቆሻሾች መጀመሪያ እናተ ስረአት አልባ ገዳዬች ዘራፊ አፍራሽ ናችሁ አገሬ በሌባና በዱርዬ ስረአት እጅ ስለወደቀች እንጂ ሰው እንደዝንብ በየቦታው እየተገደለ እየተዘረፈ ያለው ኢትዬጵያ እማ በቀደምቶቹ መንግስታት ተከብራ ተፈርታ የኖረች አገር ተዋረደች ምንአባክ ደግሞ አንቺም ያለሸው ህግ ስላለ ነው ትለኛለህ ውዳቂ እኔ በእግዚአብሄር ተከበሪ ነው የምኖረው

    • @ElfeneshAbayneh
      @ElfeneshAbayneh 29 днів тому

      @abdonasir-le8fb አንተ ቆሻሻ የቆሻ ዘር አገሪቷን በሰው ደም አጨማለቃችኃት አፍ አለኝ ብለህ ደግሞ ታወራለህ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 28 днів тому

      በጣም ሚስኪኑ ለፍቶ አደሩ ህዝብ እየታረደ ወንጀለኞቹ እደልባቸው በኩራት እየተንቀሳቀሱ የሚኖሩበት ሀገር ሆነች ሀገራችን ህግ ያለበት ሀገርማ ሰው ተከብሮ ይኖራል

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 25 днів тому

      ​@abdonasirእናየታለ-le8fb

  • @ሀሊመትHalimet
    @ሀሊመትHalimet Місяць тому +8

    ኡፍፍፍፍ፡ሱባሀን፡አላህ፡😢😢😢አብሽር፡ወንዲሜ፡ታክመህ፡ደነህ፡እንደምናይህ፡ሙሉተስፋ፡አለን!!፡በፈጣሪ!!!

  • @AmsaluKidanu
    @AmsaluKidanu Місяць тому +9

    ወንድሜ ትድናለህ ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ መከራ ያተረፈህ አሁንም ገና ሁሉንም ነገር ያስተካክለዋል.

  • @mahiVictoria-m6j
    @mahiVictoria-m6j 29 днів тому +3

    አቤት ግን ይሄ ጊዜ እረ እዴት ነው የምናልፍው 😢የኔ እናት እማዬ አይዞዋት አልቅሼ ልሞት ነው አደበትክ እንኮን ያሳዚናል እንኮን ለመውጋት ወድሜ እደው መጨረሻክ አምሮ ተነስተክ እደማይክ እርግጠኛ ነኝ እመቤትዬ ማርያም ትዳብስክ ታቁምህ

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 29 днів тому +1

    ወንድሜ አሌክስ ትድናለህ፡ አይዞህ ሁላችንም አንተባበራለህ ትድናለህ ፡ አንተ ብቻ እንዳታዝን ተስፋ እንዳትቆርጥ፡ አላዛርን ከሞት ያስነሳ አምላክ ፡ ምንም አይሳነውም፡ ።
    ሁላችንም የተቻለንን እናደርጋለን።

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 Місяць тому +8

    እግዚአብሔር ይማርህ እመቤቴ ማርያም ወገብህን እግርህን እጅህን ትፍታህ አሌክሶ ፀበልም ለመፀበል ሞክር የክፍመንፈስ ተንኮልም ይሆናልና የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ ስለክፍመናፍስት ያስተማረውን አድምጥ ትድናለህ

  • @antenehdegifemani4271
    @antenehdegifemani4271 Місяць тому +23

    አሌክስ ጀግና ነህ እምነትህ ያድንሀል ድነሀልም መዳኒያለም እመቤቴ ካንተ ጋር ናቸው ወንድሜ አለንልህ።

  • @bezawolde3157
    @bezawolde3157 Місяць тому +21

    እናቴ እመቤቴ በምህረት እጆችሽ ዳብሽው አይዞህ ወንድሜ

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 28 днів тому

    ወይ የሰው ልጅ ምን አይነት ፍጥረት ነው አንዱ ገዳይ አንዱ አዳኝ! ወንድሜ ያመንከው እግዚአብሔር ይችላል ትድናለህ የሚያስፈልግህን ሁሉ አዘጋጅቶልህ ድነህ እንደገና እናይሃለን አይዞህ❤

  • @JahAdam
    @JahAdam Місяць тому +6

    እግዚአብሔር እንኳን ህይወትህን አተረፈልህ በምስጋናህ ጽና አሌክስ በአእምሮህ እንደዳንክ ስላመንክ ይህ እምነትህ ገሃድ ይሆናል በቅርቡ ከሚያስፈልግህ በላይ ገንዘብ ተሰብስቦ ትታከምና ቆመህ ደግሞ አምላካችንን ታመሰግናለህ ሁላችንም የቻልነውን ሁሉ እናደርጋለን

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 Місяць тому +7

    አይ በጣም ያማል ።እንደዚ ያጨካከነን ምንድነው አልገባኝም ሰው ከአውሬ የባሰቀት ጊዜ ።እነዚ ዘራፊዎች ከአዲሳባ ውጪ እየመጡ ነው ሚዘርፍት የአዲሳባ ልጅ አይዘርፍም ። እነዚ ሰው በላ በጣም ነው ያሳዘነኝ ። ህግ በደንብ አድርጎ ቢቀጣቸው አይሰርቁም ነበረ ። እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልህ

  • @kidisthabte2458
    @kidisthabte2458 Місяць тому +8

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ 🙏🙏🙏 በጣም ጠንካራ ነህ 👍ቆመህ እግዚአብሔርን የምታመሰግንበት ቀን እሩቅ አይደለም እግዚአብሔርን የተደገፈ አይወድቅም የቤተሰቦችህን ደስታ እግዚአብሔር ይመልሳል ለሱ የሚሳነዉ ነገር የለም ቆመህ ለመመስከር ያብቃህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 29 днів тому

    በጣም አዝኛለሁ። እውነተኛ ሰዎችን በፈጠረው አምላክ ተጠቃ ብዬ አላምንም። አዎ እንደ ሰው የሚንቀሳቀሱ ግን ሰው የሚበሉ ሰዎች አሉ። በማንኛውም መንገድ፣ ሁላችንም ህይወቱን ያተረፈውን አምላክ ማመስገን አለብን፣ እናም ክስተቱን ለተመልካቾች ያደረሱን ሰዎች እናመሰግናለን። የመርዳት ድርሻዬን እንደምወጣ ቃል እገባለሁ። መሐሪ አምላክ ለሰው ልጆች ሁሉ ምሕረትን ስጠን።

  • @mihiretnamaga6720
    @mihiretnamaga6720 29 днів тому

    ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህንን ለሰው እንዲደረስ ስላደረክ
    ሌሎቻችሁም ብዙ followers ያላቹ ታዋቂ ሰዎች ተፅዕኖ መፍጠር የምትችሉ ሰዎች
    እነ እሸቱ መለሰ ፡
    ሰይፉ ፋንታሁን ፡
    አለም ሰገድ እዮሃ ሚዲያ እባካችሁ
    የምትችሉትን ሁሉ አድርጉና ይሄን ወንድማችንን እንዲታከም እናግዘው
    አሌክስ አይዞህ ያመንከው አምላክ ያድንሀል ።

  • @SemuGT
    @SemuGT Місяць тому +11

    በመኪና አደጋ ሀኪሞች አትነሽም ብለዋት በብዙ ፊዚዮቴራፒ ቆማ መሄድ የቻለች ሴት አይቻለው!!! አይዞህ ወንድሜ አለ ያልከው መዳንያለም በምህረት ይጎብኝህ!! ተስፋ ያደረከውን ሆኖ እየው

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 23 дні тому

      ምክሩ መልካም ነው ሆኖም የት ሃካም ቤት ሄዳ ነው ? መዳን የቻለችው ? ቴራፒስቱስ ማን ነበር ተግቶ የረዳት ዝርዝሩን ቢያገኝ ጠቃሚ ይሆን ነበር ✌️😊

  • @samerkebede9390
    @samerkebede9390 Місяць тому +6

    የአምላክ እናት አዛኝቱ ድንግል ማርያም ከጎንህ ናት ትድናለህ መድሀኒአለም እጅህን ይዞህ ከአልጋህ ያነሳሀል አለ መድሀኒአለም

  • @kelemuaamberber3135
    @kelemuaamberber3135 Місяць тому +13

    Egziabzern ጥራው እመን ትድናለህ አአንተ እምነትህ ደስ ይላል

  • @MisJo-vo9bh
    @MisJo-vo9bh 29 днів тому +2

    ኡፍፍ እምነትህ ያድንሀል እመቤቴን"በሰው እየተመሰለ እየደባበሰኝ ነው"አሜን ትድናለህ።

  • @fasilteshome8108
    @fasilteshome8108 25 днів тому

    ክልቤ አሳዝነህኛል ብሮ። እግዚሀብሄር ይርዳህ ወንድሜ የልጆችህ አምላክ ይማርህ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ።ለመዳሀኒያለም ቁመህ ምትመሰክር ያርግህ።እነዚህን ጨካኞች ፈጣሪ ይፍረድባቸው።