Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አብሽር ሁሉም ያልፍል ያለሽበት ነገር ቢከብድም መጠከር የግድ ነው የማያልፍ የለም
እምክሯትአታልቀሰ
አብድ ከጎኗ ሁኑ አቦ አታልቅስ 😢
ኧረ ደረሴ ተቆጦት ሰለምቴ እህታችን አታልቅስ ሁሉም ያልፋል
❤❤ዱባይ ነይ ማር
አካውቷን ሽር አርግላት አብዱ ከጎኗም ሁን ሊላው ለምን አባት ተብየው ለልጅ አይረዳም
ውዴ አታልቅሽ በአላህ ዩቱብሽን ጠንክረሽ ስሪ ስበቡን አድርሽ አላህ አለሽ አንድ ልጅኮ ጌጥ ነው በቅርብሽ ካሉ ዩቱበሮች ጋር እየተገናኘሽ ቻናልሽን አሳድጊ ትቀየሪበታለሽ ለምንስ ትሰደጃለሽ ለምንስ ታለቅሻለሽ በርች እንጅ
እስኪ ቅረቤት አብራችሁ ስሩ 😢😢
ሰዴነውያለችውረምላእሙ ዙዙደሞአደስአባናት@@Lamri-oh3ic
የኔ አሥተዋይ ራምሊ
ኣብሽሪ ኣህቴ ያልፋል😢😢😢❤
@@Lamri-oh3icእ ረምሊኮ ደሴ ነች
😢ሁሉም ሰው ሲስቅ ደስተኛ ይመስላል ዙዙየ ጭቀትሽን አላህ ያቅልልሽ
❤
ሰይድ አግኛትበአላህ
አይዞሽ የኔ እህት በምችለው አቅም ከጎንሽ ነኝ ዩቲዩብ ያላችሁ ሼር አድርጉላት
አረ ተይ ጠላት አታስደስቺ ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ያልፋል
እናት አባት ያስለቀሰ አይቀናውም ይቅረታ ትጠይቅ ጥሩ ቤተሰብ አላት ግን አስቀይማቸው አለች እናቷን እረግጣ የባሎን ቤተሰብ ልጠይቅ የህደችው ከዚህም በላይ ታለቅሻለሽ
አረ አይባልም
ሴትልጅ ምን ያህል ብትጎዳነዉ አይዞሽ በሏት ጋይስ😢😢😢
ትክክል
የትም አትሂጅ ከልጅሽጋ ሁኝ እኛ የስዴትእህቶችሽ አናግዝሽ ውዴ😢😢😢
ene betam azeku echin lji yemiredat muslim ytfa ene binoregni beredehat neber yemr azekugni
እኔ ግን ልጂን እንደሳ አሩጎ እሚይዝላት ካለ እሰዉ ሀገረ መታ ብሰራ ይሻላታል እዛ ቀጭ ካለች በሀሰብ እየዉሰለሰለች ቱጎዳለች እዚህ ግን ሰራዋን እየሰራች ምንም አታሰብም ሰራ ሰራዋነዉ
እስከመቸ ትረዳለች የሰው እጂ አንደ ሰጥቶ አይደግምም
የኔም ሃሳብ ነዉ
የባንክ አካውንትሽን እና ስልክሽን አስቀምጭልን በሀሳብም ሆነ በገዘብ እንተባበርሽ የኔ ቆንጆ ለልጅሽ ኑሪላት
😢😢😢😢 ወላሂ ትክክል
ደምሪኝውደ
ትክክልየኔቅመም
በዉስጥ ማግኜት ይቻላል እንደት በዚህ ታስቀምጣለች
የሆነ ሰብሰብ ብለን አገጫጭተን እንርዳት ወደስደት አትምጣ!
እዛ ከተማ ውስጥ ስራ ለመስራት መጣጣር ይሻላል ወረድ ብለሸ ሻይ ቡና ጀምሪ በሊቢያ እንዳትሞክሪ በዱአም በርቺ ከቻልሸ በምን እንደምናገኝሸ ለጊዜውም ቢሆን ማገዝ ግዴታነው
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አሏህ የሚወደውን ይፈትነዋል ሀቢቢቲ ሁሌም ከጎንሽ ነን እኛ ቅመመሞች እዛው አገርሽ ላይ ጠክረሽ ስሪ ሁቢ አታልቅሽ የኔ ውድ ሁሉም ለምክናየት ነው የሚሆነው 😢😢
ሴትን ልጅ የምትበድሎ ወዶች በዲኒያም በአኪራም ኑሩቻሁ ጨለማ ይሆን ያረብ አብሸሪ ማማየ🍃✅🥺
አሚን ያረብ
አሚንንንን ያርቢ😢😢😢😢
አሚንንንንያረብ😢😢😢😢😢😢
Amin yareb
አር ዙዙዬ አብሽር ወላሂ ሁሉም ያልፍል ሙስሊም ተስፍ አይቆርጥም😢😢
ዙዙ እና ሶፊ ሲያለቅሱ ማነዉ እንደኔ የሚረበሽ አይዟችሁ አታልቅሱ
እኔመቸምእድዝትየሚያሳዝነኝ😢😢የለም
@@HaytSadmthደመረኩሸ መልሸ
አታልቀሸ
እኔ
ኡሙ ዙዙ አይዞሽ ውዴ አታልቅሽ ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ሶብሪ ኢነ አላህ ማአ ሶብሪ
የኔ ውድ እህት አይዞሽ ያልፋል ሁሉም ነገር ለመልካም ነው 😢❤❤❤❤❤አታልቅሽ
አይዞሽ እህት ዛሬ ቢመሺ ነገ ይነጋል ጠካራ ሁኘ ይህም ያልፋል ❤
ነብያችን ስለሏህ ወአለይ ወሰለም ሴቶችን እና የቲሞችን አደራ ብለዋል አላህን ፍሩ ወዶች ሴትን ልጂ አታስለቅሱ መልኮን ጊዜዋን ሁሉንም ነገር ከተጠቀማችሁ ቡሀላ እደማስቲካ አትጣሉ ያረብ አላህ ከክፉ ወዶች ይጠብቀን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥺
አሚን አላምጠዉ ተፉን አላህ ይይላቸዉ😢
አሚንንን
አሚንያረብ
አሚን ሁቢ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሙስሊሙች የቻልነውያክል እንርዳት ስራእምጀምርበትእንተባበራት ሴትልጅናት በዛላይሰለምቴ ናት ተጓኗእንሁን ጉሩብክፈቱላት
🎉🎉
አብሽሪ
ግሩፕ አካውንትላኩልን
@@HaiatLok 💖
@@AszZsa-ix5qr አላህ ያበሽርሽቢልኸይር❤
የ ሴት ልጂ እንባ እንዲፈስ ልቧ እንዲሰበር እዲታለቅስ ሰበብ የሆናቸሁ ወንዶቸ ህስቢላሁ ወኒመሉ ወኪል ፊኩም
😥😥😥
በጣም
ሳህ
አብሽሪ ውድ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው😢😢😢
ኣይዞሽ እሂቴ ሁሉም ያልፋል እሻ ኣላህ
በአሏህ እንርዳት👈😢😢😢
አወንተመልካቾችሁላችንምማገዝነው
@@BaderHussein-n7v ገሩሩፕ ይከፈትና እንርዳት
@@redirani-rt5kb እሽ አካውት ትላክ
@@زيناتز ሰት አይደለሽም አች ሰይጣን ነሽ
በትክክል ከጌንዋ ከአላህ በኻላ ማንም የላትም ስለምቴም ስለሆነች
አሏህ ካለሽበት ሙሲባ ይፈርጅሽ ያረብ
የኔ እባ ይርገፍ የኔ እህት አለሜ 😭😭 አይዞሽልኝ የዙዙየ እናትየዙዙየ እናት ቤተሠቦች ተው ግን 1000 አስገቡኝ የስደቶ እህታችሁ ነኝ
ሂዳያዬ አብሸሪ የኔ ውድ ኡፍፍ ኢነሏሀ ማአ ሷቢሪን
አይዞሺ አታልቅሺ ዩቲብ በደብ ስሪ አትሰደጂ
የኢትዮጵያ ወንዶቸ የሰንቱን ሂውት አበሰቃቀሎት 😢😢😢😢😢
በጣም እህ ሴትኮ የቻለችው ጉድ😢😢😢
አይለፍላቸው😢😢😢😢😢
😢😢
6)አመት፣ለፍቸ፣አሁን፣ተጣልተናል፣አሁን፣ልሄድነው፣ኒካውን፣አውርዶ፣ሀቄን፣እንድሠጠኝ፣ዶአአርጉልኝ
😢😢😢😢😢አይ የኢትዮ ወንዶች ቁላቸው ይቆረጥ አቦ እኔም ደርሶብኛል 😢😢😢@@ያአላህአተተወከለኝ
ሴትን የምትክዱ ወዶች አላህ ይካዳችሁ እርሜ ልካችሁን አልቅሱ ሳቅ ይራቃችሁ 😢😢😢😢
አሚን ያአላህ
امين❤
አሚን
ኧር በአላህ አታልቅሺ ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ካለቀሽ እኳ ለጌታሽ በውስጥ አልቅሽ😢
እረባክሽ ኡሙ ዙዙ እባክሽ ጠካራሁኒ ያረብ ያልታሰበውን እርዝቅ ይወፍቅሽ ያረብ ያከሪም
ኢንሻአላህ እህት ሁሉም ያልፈል ታገሽ
ዙዙን የሚወድ በላይክ አሳዩ😢❤❤🥺💝🥺🥺💖
ዙዙዬ ያኔውድ ማቼም ሊካፋሽ አፋልግም ለልጅሽ ስቲ ኑሪላት ዳስታኛ ሆናሽ😊😢😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢😢
ኡሙ ዙዙየ አይዞሽ ሀገርሽ ሰርተሽ ተለውጭ የሚል 😮😮😮
አይዞሽ እህቴ አላህ ይገዝሽ አላህ ያጠክርሽ
በገንዘብ እንዳልረዳሽ እኔም ወልጀ ልጅ ይዥ ከተቀመጥኩ አመት አለፈኝ😢አቅም ያላችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቿ ከአላህ ታገኙታላችሁ ሰለምቴ እህታችን ናት በገንዘብም በሀሳብም እርዷት😢
አንቺም አብሽሪ ኦህቴዋ ዱኒያ ጎደሎነች 🌹🌹
የማትርቡ ወንዶችየሴትን ህይወት የምታበላሹ አላህ ጃዛችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢 የሁላችንም የሴቶች ስቃይ እንባ ይቁምልን ያርብ የሚጠቅመንን አቅርብልን አላህየ አንተው ጠብቀን
Amen yaa Rabbii
አይዞሽ የኔ ውዲ እጂ አትስጭ
አሚን አላሁማ የራቢ
አሚን ያረብ❤
ዙዙ ወላሂሁለተኛየነው ኮመንት የምፅፍልሽ እኔ ቁጥሬን አስቀምጥልሽ ነበር ግን ሌላ ሰው እንዳይጠቀምበት ስለፈራሁነው ወይ አንች ኮመንት ላይ አስቀምጭልኝ እኔ ወላሂ የአንድ ወር ልላክልሽ ሳውዲ ነው ያለሁት ስራ ጀምሪ ወይ ደግሞ ወደ ኳተር ሂጀ ወይም የአንድ ወር ደመወዜ እስከ ሰባ ሽብር ስለሚሆን ስራ ያስጀምርሻል ወላሂ እኔ ሴት ነኝ. ሌላ ነገር እንዳይመስልሽ እንደ እህትሽ አይተሽኝ እንድትደሰችነው የምፈልገው መልሱን ንገሪኝ እኔ እልክልሽአለሁ እህት
ቁጥሯን ከፈለግሽ ቲክታክላይ አለችልሽኮ በውስጥ አውሪያት ቁጥሯም እዛውአለ ከአላህ ትመነጅዋለሽ😢
ጀዛኪላህ ኸይረን እህታችን
@@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ እኔ ቲክቶክም ፌስቡክም እፕልጠቀምምእህት
ይሔነውቁጥሯማማ
አር ዩትብም ይከፍላታልኮ ይሄን ያክል እምትቼገር አይመሥለኝም ግን ብሶት አለባት 5ሽ ብር ዴመወዝ እየኖሩ ነው ሙርጋጋት ነው ያቃታት ከምር
ኡሙ ዙዙ አላህ ላንች የተሻለውን ኸይር ነገር ይምረጥልሽ ሴት ልጅ እንድህ ስብር ስትል ምን ያክል ያሳዝናል ብቻ አይዞሽ
ኣብሽር እህቴ ኣላህ ካች ጋር ይሁን😢😢😢😢😢😢😢
አብሽሪ አላህ ከልጅሽ አለይሽ ስደትን ድጋሚ አያሳይሽ ያረብ የሴትን ደስታ የምታጨልሙ ወንዶች አላህ ይህዲኩም
ያአላህ አላህ ይርዳሺ አይዞሺ በመስለሟም ጫና ይደርስባታል እና እንርዳት አታልቅሺ አይዞሺ አላህ እስልምናን ወፍቆሻል ትልቅ ነገርን አልሀምዱሊላህ በይ ሁሉም ለበጎ ነው ዱአ አድርጊ ደምሩኝሲ ውዶች
ለምን ዱባይ አትመጭም ሁሉን ወዶ አይሆንም ሀቢብቲ
ብን ረዳት ለስራ ማስጀመሪ ያ ሰለምቴ እህታችን ናት ካላባት ልጅ እያሳደገች ነው እህህህ
የኔምሀሳብነው ልጇን በዛ አገሯላይትስራእንርዳትነ
@fahedali632 እሽአላህ ዱአም እናግላት አላህ ያግዛት ያረብ በጣም ነው ያሳዘነችኝ
አይዙሸ እህትዋ አታልቅሸ ሊቢያ አትበይ ሰቱየቀርው ሊቢያነው
አሪፍ ሀሳብ❤❤
የኔም ሀሳብ ነዉ ወላሂ😢
እንርዳሽ እና ስራ ጀምሪ ዱባይ ቱርክ እየተመላለሽ ንግድ ሞክሪ አብሽሪ የዚች ዱንያ ማደሪያ አያስቸግርም ደግሞ አሏህ የተሻለውን ነገር ይምረጥልሽ❤
አይዞሽ እሙ ዙዙ እኔም እንዳችዉ ነኝ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ከፈቀደ ሸገር ነው ለመምጣትም አስቤ አለሁ አብረን እንኖራለን ባይሆን ቤት ኪራይ አይኖርብሽም
አብሽሪ በሊቢያ መሄድ አታስቡው ነፍስ ማጥፍት ደግሞ የባሰ ነው አላህ ጭንቅሽን ይፈርጂሽ እሱ ሁሉን ይችላል ይህን እንባሽን ረከአቴን ሰግደሽ ወደ አላህ እርይ ብትይ ወላሂ መልሱ ፈጣን ነው በራሴ ስላየሁት ነው አብሽሪ 🎉🎉
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ 😢😢 ሶስት አመት እና ከዛበላይ የሁኑት ምንም ክስ ከሌላባቸው መምጣት ይችላሉ ብሏል ታጥቅ ይህማልት ምንም ከመጀመራችሁ በፊት አድስ አባ የሳኡድ ኢባሲ ጋሄዳችሁ አሻራ ስጡ ብሏል የበላጠ ያስረዳሻል ታጠቅን በአህመድ ወሎ ታገኘዋልሽ። አላህ ያጠክርሽ😢😢😢😢😢😢
አብሽሪ እህቴ አላህ አለሽ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ በይ
ወዶች ሲያለቅሱላቸው አይወዱም አሁን ጠካራሁነሽ .ቢያይሽ ኑሮ ይመጣነበር
አብሽሪ ውደ አታልቅሽ ኢንሻአላህ ሁሉንም አላህ በሀገርሽ ከልጅሽ ጋ ሳትለያዩ ያስተካክልልሻል አብሽሪ አላህ ከታጋሾች ነው ኡሙ ዙዙዬ
እረ አይዞሸሽ ዙዙየ ሁሉም ያልፋል የሠዉን በር ሳይሆን የአላህን በር አንኳኪ ይከፍትልሻል
የሴት ልጂ ልብ ተከፍቶ ቢታይ ምነበር አዳደ😢😢😢😢😢 ዙዙየ የኔ ዉድ አብሺር❤❤❤😢
አይዞሽ አብሽሪ መሚ ቻናሊሽን አሳዲጊ ከሀጋር አትውጪ ቻናሎን ኢናሳዲግላት ያሃጋሬ ሊጆች ❤❤❤❤❤
ወላሂ ዳታ አልቆብኝ አድ ወር የለሁም ነበር እሩጨ ከሱዋጋነው ምገባው ኧረ አይክፋሸ የኔ ቆጆ ኡፍፍፍ😢😢😢😢
ምናለ የልጂቱ አባት ቢረዳት ማሣደጊያ ወዶቹ ምን ልበላቹህ አይዞሽ ዉዴ አላህ ባላሰብሽዉ መንገድ ይረዝቅሽ😢😢
ውዴ ደምሪኝ ሰብ❤
ሰብ እንደራረግ ዉዶችየ
አሚን❤
@@Zewdetደምሪኝ ልደምርሽ
@@yoadandram-a4z ደመርኩሽ ደሚሪኝ
ቆይ አባቷ እኮ ግዴታው ነው ልጁን መርዳት
እኮ ለምን አይረዳም የማይረባ
አባቷእማ ሙስሊም ስትሆን አራቃት😢😢😢😢
@@hawamohammed9231 የልጇን አባት ነው የተባለው የናቲቱን አባት አደለም
የልጅቱ አባት@@امينا8-س2ف
የህፃኗን ለማለት ነው@@امينا8-س2ف
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኧረ የኔ እናት አብሽሪ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም የእኔ ቆንጆ የኔ እባ ይርገፍልሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልን የኔ እናት የት ናችሁ ያ ኡመተል ሙሀመድ እኛ ላይ እኮ ሀቅ አላት ይች ልጅ ኑሮን አይደለም ግን ካለን ላይ አምስት አስር አድርገን ትንሽ ነገር እናግዛት በአላህ አንተ ስምህ ትልቅ አህላቅህ የቀለልክ እንደው ቅር እምባ ቀላል አድርገሀው ከሆነ ተሳስተሀል ነገ ጎርፍ ሆኖ ይመስደሀል ቢያስ እንዃን ለወለድካት ልጅ ወጭ እንዃን የማትሸፍን ድዙዝ እንደው ቅር አብሽሪ እማ ምንም የማያልፍ ጊዜ የለም አይዞሽ ከጎንሽ ነን እማ
Abshiri ehet😢😢 100 k rnasgebat
ረ የኔ ናት ወላሂ በሊቢያ እዳታሥቢዉ ጓደኛየ የኔ 9ወር እራሀብ ብቻ ብዙ ሥቃይ አሣልፎ ሁለት ሚለየን ብር ተከፍሎ ነዉ የገባዉ ገና ትላት ወዳ እና እህቴ አታሥቢዉ በአሏህ በጣመሰ ሥቃይነዉ
አብሽሪ ዙዙየ ወላሂ ሳይሽ ከጀረባሽ ያለውን ሀሰን ፊትሽ ያፀባረቃል አይዞሽ እሙ ዙዙ ዱኒያ ፈተና ነች አይዞሽ ይህ ቀን ያልፈል የዱኒያ ፈተና ችግር መከራ ያልፈል ግን የአኪራ ከባድ ነው ራስ ማጥፈት መፍትሂ አደለም ነገ እኮ ሊላ ቀን ነው የመሸው ሊነጋ ነው ሳይመሽ አይነጋም አብሽሪ❤❤❤
አብሽሪ ዙዙዬ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም😢😢😢😢😢😢😢ኧረ እስኪ ሙስሊምም ይቱበሬች ይታዩ መቶሺ እናስገባቸዉ
አይዞሽ እህት አላህ ያቅልልሽ ሁቢ😢😢😢❤❤❤❤❤
አይዞሽ የኔውድ ሁሉም ይልፋል 😢❤
አብሽር ሀቢቢቲ ያመያልፍ ቃን ያመይነጋ ሌልት ዬለም ሁሉም ነገር ይስታከካለል እንሸ አላህ😢❤
እረ በአላህ በሊቢያ እዳከጂ በጣም ብዙ ሰው እየተሰቃየ ነው እኮ እባክሽን ይቱብሽን እየወጣሽ ስሪ ጠክረሽ እኛም እናበረታታሻለን አብክሽ አታልቅሽ ሁሉም ለከይሩ ነው አላህ የሚወደውን ሰው ነው የምፈትነው አይዞሽ
ደምሪኝ ውዴ❤
ውደ አታልቅሽ ወይ ዱባይነይ ወይም ይቶብሽን ጠክርሽ ስሪ አላህ ያላሰብሽውን እርዚቅ ይስጥሽ አይዞሽልኝ ዱኒያ ለአማኞች እስር ቤት ናት አላህ እሚወደውን ባርያ ይፈትናል ሶብር አድርጊ ስበቡን ስራም ስሪ ኢንሸአላህ ነገ ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሽ ከአላህ ተስፋ እዳትቆርጭ አብሽሪ
ዙዙዬ የኔ ልዩ አይዞሽ ያልፋል❤❤❤❤
ምን ሆና ነው በአላህ😢😢ያለብሽን ህመም አላህ ያቅልልሽ ያረብ😢😢
የኔ ውድ አላህ ያለሽበትን ችግር ይፈርጅሽ አብሽር ኢነ መአል ኡስሪ ዩስራ በእርግጥም ከችግር ጋር ምቾት አለ 😢
2መቶሽ አስገቡአት አና ይቲውብ ይክፈላት በናት አችሁ ሰብስክራይብ እናረጋት ስደት ዲካም ብቻ ነውትርፉ
በሊቪያ እረ እዳመጭ ያአላህ ስሙ እራሱ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ ሊቪያን ጭራሽ ስደት 😢😢
በጣም በጣም ከባድ አይገልፀዉም
ገና ወጣት ልጂ ነሺ ስርተሺ ልጂሺን የማሳደግ እድል አለሺ ልጂሺም ለእህትሺ ስተሺ ወደ ዱባይ ሂደሺ ብትስሪ ባይ ነኚ አብሺር ለበጎ ነው
wetat bthonm kegona emiyagzat kelele kebadi new
@@SusuRoyalSusuye-e7z ነው ግን ማልቅስ አይበጀም መጥክር ነው አድት ልጂ ነቺ ለእህትዊ ስታ ውጣ ብላ ስርታ መርትታ ማሳየት ነው ለገፉዊት ስወቺ እጂ ብታለቅስ ምንም ፋይዳ የለም በርግጥ በጣም በጣም ይከብዳል እኔም ስላሳልፍኩት ነው የስዊን ታሪክ አሁን ህምግን ተወደኩበት ተነስቸ ለገፉኚ ስወቺ እራስ ምታት ሁኘባቸዊለሁ ስርተሺ ማሳየት እጂ ማልቅስ እየበጂም ውድ የምጣል ይሃዳል አባትዊ አይደለም ጥርግ ይበል
የኔማር አይዞሽ ስታለቅሽአያምርብሽም ስስቂጅ🥺🥺❤❤
የኔ ውድ እህት አታልቅሺ አይዞሺ አላህ አለሺ
ኢሮብ ያላችሁ እስቲ ተባበሯት ኡፍ😢😢እኔ በጣም ነዉ የተሰማኝ አብሽሪ የኔቆጆ አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ😢😢ወንዶች ክፉች አላህ ይድፍችሁ ኡፍ
ከቤተ ሰብ ተደብቆ የተደረገ ነገር ትርፉ ይህ ነው ወንዱ ምን አደረገ አልደፈረም ሃይማኖት ቀይራ ሲትሄድለት
እስኩቱእኛ ሙስሊሞችእንረዳታለን እናተጋ ወንድየለምእደ ለወንድቢላአይደለምአብባተረድታነው@@faalktbeia2725
@@faalktbeia2725 ቲሽ ባለጌ ሴት አይደለሽ
አይሴትልጂ ፈተና ያረብ እሢ አተው ኸይሩን ያሰብሽበት ያዲረሥሽ እህቴዋየ😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ሲደብርሽ አንድ ነገር ብቻ አድርጊ ቁርአን መቅራት የምቺይ ከሆነ ቅሪ የማትቺይ ከሆነ አዳምጪ የልብ ስብራት የሚጠግነው አላህ ነው ከሰው የማታገኝው ደስታ ከአላህ ብቻ ነው የምታገኝው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል መስገጃሽ ላይ ታገሺ እንባሽን ለሰው አታሳይ ማልቀስም ካለብሽ ወደ ጌታሽ አልቅሺ አላህ እንባሽን ያብስልሽ
አይዞሺ የኔ ቆጄ አታልቅሺ አሏህ የተሻለውን ይምርጥልሺ
አብሽሪ ውዴ😢😢😢 ሁሉም ያልፋን❤❤❤❤
ላወላሂ ራስማጥፋት እንዳታስቢው በስልምና ከባድወንጄልነው እንሻአሏህ አብሽሪ ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤
አብሽሪ አይዞሽ የኔቆንጆ አላህ እንኳን እሪዝቅ እስልምናን ሰቶሻል ውዴ አሁንም ትግስት ካደረግሽ የተመኘሽውን ሁሉ ይሰጥሻል አታልቅሽ ውዴ አላህ እደሰው አይደለም አይዞሽ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ ብሏል በተከበረው ቁርአኑ ❤ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ በአላህ አታልቅሽ እኔ ሴት ልጅ ስታለቅስ ማየት አልችልም😢😢😢
አይዞሺ አካውንትሺን አስጨምጭልን የቻልነውን እንርዳሺ 😢😢😢የኔ ናት እምባሺ አይፋሰስ 😢😢😢
አይዞሽ እህቴ አች ጠካራነሽ😢
አብሺሪ አይዞሺ እሙ ዙዙ ያሎፋል ኢሻ አላህ ኡፍፍፍፍ 😢😢😢
😔💔እህት አታልቅሽ አላህ ያጠክርሽ ለሚገጥምሽ ፈተና አልሀምዱሊላህ በይ የባስም ስላለ አይዞሽ❤
አይዞሽ ውዴ ዱባይ ለምን አትመጭም
የኔ ውድ ኧረ አታልቅሺ በአሏህ ተይ ተረጋጊ ሶብሪ ነገሮች ሁሉ ያልፋሉ ። ከችግር በኋላ እፎይታ አለ ታይ በአሏህ አታልቅሺ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አነጋገርሽ በአላህ ላይ ያለሽ ተወኩል የሚገርም ነው, ያለፍሺውን አልፈሽ አሁንም ህይወትሽን ለማስተካከል ከአላህ ውጭ ማንንም ሳትፈሪ እራስሽ በገነባሽው ሚድያ የምትጥሪው ቀልድ አይደለም, ፈልገሽ አግኝተሽ ያመንሺው ጌታሽ ቸር ነው, ከማያልቀው ቢሰጠው ቢሰጠው ከማይጎድለው ፀጋ ይስጥሽ እህቴ, የተሰጠሽ ነሽ ታስታውቅያለሽ አላህዬ አይውሰድብሽ ሁሌም በራህመት አይኑ ይይሽ, ኑርሽን ብታይው ሁሉንም ትረሽው ነበር አላህ ይጨምርልሽ🌸:)
አይዞሺ እሙዙዙ ሁሉም ያልፋል
እሙዙዙ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢አላህያልታሠበ ሪዚቅ ይወፍቅሽ ያረብ
اللهم امين يارب العالمين 😢
የኔውድ እኔ ላልቅስልሽ የኔ ብርቱካን አይዞሽልኝ ሁሉም ለህይር ነው
እረበአላህ እንርዳት ተው ነገበኛምይደረሳል የትናችሁቅመሞች 😢👍
ተልካቾችአላህይርዳቹህእርዶት
ያአላህ ጠከር በይ የኔ ውድ እማያልፍ የለም ላአላህ ብላችሁ ሰበስክራይብ አርጓት አሳድኳት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ዉድ አብሸራይ ሁሉም ያልፈን አብሸራይ አትጨናነቂ ዱአይ አድርጊ❤❤❤🎉 አላህ ካቺጋር ይሁን የኔ ዉድ🎉🎉🎉❤❤
ረ ተይ እሙ ዙዙ አታልቅሽ ዋናው አፊያ መሆንሽ ነው ሌላው ከዛ ቡሀላ ነው አልሀምዱሊላበይ 😢😢😢😢
ከባድነውኮግንልጆችብዙነገርይፈልጋሉ ምንምነገርማረግካልቻለችይከብዳል አላህ የሰውእጂአታሳየን እርዝቃችንም አስፈልንያረቢ አብሽሪ
የኔ እናት አብሺሪ ሁሉም ለበጎ ነው ዙዙየ😢😢😢😢😢😢 ወዶች ግን ወላሂ ነብሳችሁ አይማርም ወላሂ ሴትን ልጅ አታስከፉ 😢😢😢😢😢
በይ አብሺሪ ጠክሪ ፈተናወችሁሉ ለበጎናቸው አታልቅሺ ሁሉም በይቱም ተለውጦል ጠክረሺ ስሪ ትለወጫለሺ
እሙ ዙዙ የኔ ዉዲ በአላህ አታልቅሽ ዉዴ በርች አንች ጠንካራ ልጅ ነሽ የምታሳልፊዉ ነገር ከባድ ነዉ አብሽሪ ለበጎ ነዉ አላህ አይተዉሽም ሶብር አድርጊ ማማዬ❤
አብሽሪ እህት አላህ ካልሽበት ጭንቀት ያውጣሽ
ሂዱየ የኔ ውድ አታልቅሽ አላህ አለሽ ❤❤የኛስ ፈተና እንደው መቸ ነው መሳቅ እምንችለው😢😢😢
ዙዙዬ አብሽሪ አታልቅሽ የሴት መከራ ከባድ ነው 😢😢ሁሉም ያልፍል ጠንክረሽ ዩቱብሽን ስሪ የትም እንዳትሄጂ
አብሽር ሁሉም ያልፍል ያለሽበት ነገር ቢከብድም መጠከር የግድ ነው የማያልፍ የለም
እምክሯትአታልቀሰ
አብድ ከጎኗ ሁኑ አቦ አታልቅስ 😢
ኧረ ደረሴ ተቆጦት ሰለምቴ እህታችን አታልቅስ ሁሉም ያልፋል
❤❤ዱባይ ነይ ማር
አካውቷን ሽር አርግላት አብዱ ከጎኗም ሁን ሊላው ለምን አባት ተብየው ለልጅ አይረዳም
ውዴ አታልቅሽ በአላህ ዩቱብሽን ጠንክረሽ ስሪ ስበቡን አድርሽ አላህ አለሽ አንድ ልጅኮ ጌጥ ነው በቅርብሽ ካሉ ዩቱበሮች ጋር እየተገናኘሽ ቻናልሽን አሳድጊ ትቀየሪበታለሽ ለምንስ ትሰደጃለሽ ለምንስ ታለቅሻለሽ በርች እንጅ
እስኪ ቅረቤት አብራችሁ ስሩ 😢😢
ሰዴነውያለችውረምላእሙ ዙዙደሞአደስአባናት@@Lamri-oh3ic
የኔ አሥተዋይ ራምሊ
ኣብሽሪ ኣህቴ ያልፋል😢😢😢❤
@@Lamri-oh3icእ ረምሊኮ ደሴ ነች
😢ሁሉም ሰው ሲስቅ ደስተኛ ይመስላል ዙዙየ ጭቀትሽን አላህ ያቅልልሽ
❤
ሰይድ አግኛትበአላህ
አይዞሽ የኔ እህት በምችለው አቅም ከጎንሽ ነኝ ዩቲዩብ ያላችሁ ሼር አድርጉላት
አረ ተይ ጠላት አታስደስቺ ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ያልፋል
እናት አባት ያስለቀሰ አይቀናውም ይቅረታ ትጠይቅ ጥሩ ቤተሰብ አላት ግን አስቀይማቸው አለች እናቷን እረግጣ የባሎን ቤተሰብ ልጠይቅ የህደችው ከዚህም በላይ ታለቅሻለሽ
አረ አይባልም
ሴትልጅ ምን ያህል ብትጎዳነዉ አይዞሽ በሏት ጋይስ😢😢😢
ትክክል
የትም አትሂጅ ከልጅሽጋ ሁኝ እኛ የስዴትእህቶችሽ አናግዝሽ ውዴ😢😢😢
ene betam azeku echin lji yemiredat muslim ytfa ene binoregni beredehat neber yemr azekugni
እኔ ግን ልጂን እንደሳ አሩጎ እሚይዝላት ካለ እሰዉ ሀገረ መታ ብሰራ ይሻላታል እዛ ቀጭ ካለች በሀሰብ እየዉሰለሰለች ቱጎዳለች እዚህ ግን ሰራዋን እየሰራች ምንም አታሰብም ሰራ ሰራዋነዉ
እስከመቸ ትረዳለች የሰው እጂ አንደ ሰጥቶ አይደግምም
የኔም ሃሳብ ነዉ
የባንክ አካውንትሽን እና ስልክሽን አስቀምጭልን በሀሳብም ሆነ በገዘብ እንተባበርሽ የኔ ቆንጆ ለልጅሽ ኑሪላት
😢😢😢😢 ወላሂ ትክክል
ደምሪኝውደ
ትክክልየኔቅመም
በዉስጥ ማግኜት ይቻላል እንደት በዚህ ታስቀምጣለች
የሆነ ሰብሰብ ብለን አገጫጭተን እንርዳት ወደስደት አትምጣ!
እዛ ከተማ ውስጥ ስራ ለመስራት መጣጣር ይሻላል ወረድ ብለሸ ሻይ ቡና ጀምሪ በሊቢያ እንዳትሞክሪ በዱአም በርቺ ከቻልሸ በምን እንደምናገኝሸ ለጊዜውም ቢሆን ማገዝ ግዴታነው
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አሏህ የሚወደውን ይፈትነዋል ሀቢቢቲ ሁሌም ከጎንሽ ነን እኛ ቅመመሞች እዛው አገርሽ ላይ ጠክረሽ ስሪ ሁቢ አታልቅሽ የኔ ውድ ሁሉም ለምክናየት ነው የሚሆነው 😢😢
ሴትን ልጅ የምትበድሎ ወዶች በዲኒያም በአኪራም ኑሩቻሁ ጨለማ ይሆን ያረብ አብሸሪ ማማየ🍃✅🥺
አሚን ያረብ
አሚንንንን ያርቢ😢😢😢😢
አሚን ያረብ
አሚንንንንያረብ😢😢😢😢😢😢
Amin yareb
አር ዙዙዬ አብሽር ወላሂ ሁሉም ያልፍል ሙስሊም ተስፍ አይቆርጥም😢😢
ዙዙ እና ሶፊ ሲያለቅሱ ማነዉ እንደኔ የሚረበሽ አይዟችሁ አታልቅሱ
እኔመቸምእድዝትየሚያሳዝነኝ😢😢የለም
@@HaytSadmthደመረኩሸ መልሸ
አታልቀሸ
እኔ
ኡሙ ዙዙ አይዞሽ ውዴ አታልቅሽ ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ሶብሪ ኢነ አላህ ማአ ሶብሪ
የኔ ውድ እህት አይዞሽ ያልፋል ሁሉም ነገር ለመልካም ነው 😢❤❤❤❤❤አታልቅሽ
አይዞሽ እህት ዛሬ ቢመሺ ነገ ይነጋል ጠካራ ሁኘ ይህም ያልፋል ❤
ነብያችን ስለሏህ ወአለይ ወሰለም ሴቶችን እና የቲሞችን አደራ ብለዋል አላህን ፍሩ ወዶች ሴትን ልጂ አታስለቅሱ መልኮን ጊዜዋን ሁሉንም ነገር ከተጠቀማችሁ ቡሀላ እደማስቲካ አትጣሉ ያረብ አላህ ከክፉ ወዶች ይጠብቀን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥺
አሚን አላምጠዉ ተፉን አላህ ይይላቸዉ😢
አሚንንን
አሚንያረብ
አሚን ሁቢ
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሙስሊሙች የቻልነውያክል እንርዳት ስራእምጀምርበትእንተባበራት ሴትልጅናት በዛላይሰለምቴ ናት ተጓኗእንሁን ጉሩብክፈቱላት
🎉🎉
አብሽሪ
ግሩፕ አካውንትላኩልን
@@HaiatLok 💖
@@AszZsa-ix5qr አላህ ያበሽርሽቢልኸይር❤
የ ሴት ልጂ እንባ እንዲፈስ ልቧ እንዲሰበር እዲታለቅስ ሰበብ የሆናቸሁ ወንዶቸ ህስቢላሁ ወኒመሉ ወኪል ፊኩም
😥😥😥
በጣም
በጣም
ሳህ
አብሽሪ ውድ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው😢😢😢
ኣይዞሽ እሂቴ ሁሉም ያልፋል እሻ ኣላህ
በአሏህ እንርዳት👈😢😢😢
አወንተመልካቾችሁላችንምማገዝነው
@@BaderHussein-n7v ገሩሩፕ ይከፈትና እንርዳት
@@redirani-rt5kb እሽ አካውት ትላክ
@@زيناتز ሰት አይደለሽም አች ሰይጣን ነሽ
በትክክል ከጌንዋ ከአላህ በኻላ ማንም የላትም ስለምቴም ስለሆነች
አሏህ ካለሽበት ሙሲባ ይፈርጅሽ ያረብ
የኔ እባ ይርገፍ የኔ እህት አለሜ 😭😭 አይዞሽልኝ የዙዙየ እናት
የዙዙየ እናት ቤተሠቦች ተው ግን 1000 አስገቡኝ የስደቶ እህታችሁ ነኝ
ሂዳያዬ አብሸሪ የኔ ውድ ኡፍፍ ኢነሏሀ ማአ ሷቢሪን
አይዞሺ አታልቅሺ ዩቲብ በደብ ስሪ አትሰደጂ
የኢትዮጵያ ወንዶቸ የሰንቱን ሂውት አበሰቃቀሎት 😢😢😢😢😢
በጣም እህ ሴትኮ የቻለችው ጉድ😢😢😢
አይለፍላቸው😢😢😢😢😢
😢😢
6)አመት፣ለፍቸ፣አሁን፣ተጣልተናል፣አሁን፣ልሄድነው፣ኒካውን፣አውርዶ፣ሀቄን፣እንድሠጠኝ፣ዶአአርጉልኝ
😢😢😢😢😢አይ የኢትዮ ወንዶች ቁላቸው ይቆረጥ አቦ እኔም ደርሶብኛል 😢😢😢@@ያአላህአተተወከለኝ
ሴትን የምትክዱ ወዶች አላህ ይካዳችሁ እርሜ ልካችሁን አልቅሱ ሳቅ ይራቃችሁ 😢😢😢😢
አሚን ያረብ
አሚን ያአላህ
امين❤
አሚን
አሚን
ኧር በአላህ አታልቅሺ ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው ካለቀሽ እኳ ለጌታሽ በውስጥ አልቅሽ😢
እረባክሽ ኡሙ ዙዙ እባክሽ ጠካራሁኒ ያረብ ያልታሰበውን እርዝቅ ይወፍቅሽ ያረብ ያከሪም
ኢንሻአላህ እህት ሁሉም ያልፈል ታገሽ
ዙዙን የሚወድ በላይክ አሳዩ😢❤
❤🥺
💝🥺
🥺💖
ዙዙዬ ያኔውድ ማቼም ሊካፋሽ አፋልግም ለልጅሽ ስቲ ኑሪላት ዳስታኛ ሆናሽ😊😢😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢😢
ኡሙ ዙዙየ አይዞሽ ሀገርሽ ሰርተሽ ተለውጭ የሚል 😮😮😮
አይዞሽ እህቴ አላህ ይገዝሽ አላህ ያጠክርሽ
በገንዘብ እንዳልረዳሽ እኔም ወልጀ ልጅ ይዥ ከተቀመጥኩ አመት አለፈኝ😢
አቅም ያላችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቿ ከአላህ ታገኙታላችሁ ሰለምቴ እህታችን ናት በገንዘብም በሀሳብም እርዷት😢
አንቺም አብሽሪ ኦህቴዋ ዱኒያ ጎደሎነች 🌹🌹
የማትርቡ ወንዶችየሴትን ህይወት የምታበላሹ አላህ ጃዛችሁን ይስጣችሁ 😢😢😢😢 የሁላችንም የሴቶች ስቃይ እንባ ይቁምልን ያርብ የሚጠቅመንን አቅርብልን አላህየ አንተው ጠብቀን
አሚን
Amen yaa Rabbii
አይዞሽ የኔ ውዲ እጂ አትስጭ
አሚን አላሁማ የራቢ
አሚን ያረብ❤
ዙዙ ወላሂሁለተኛየነው ኮመንት የምፅፍልሽ እኔ ቁጥሬን አስቀምጥልሽ ነበር ግን ሌላ ሰው እንዳይጠቀምበት ስለፈራሁነው ወይ አንች ኮመንት ላይ አስቀምጭልኝ እኔ ወላሂ የአንድ ወር ልላክልሽ ሳውዲ ነው ያለሁት ስራ ጀምሪ ወይ ደግሞ ወደ ኳተር ሂጀ ወይም የአንድ ወር ደመወዜ እስከ ሰባ ሽብር ስለሚሆን ስራ ያስጀምርሻል ወላሂ እኔ ሴት ነኝ. ሌላ ነገር እንዳይመስልሽ እንደ እህትሽ አይተሽኝ እንድትደሰችነው የምፈልገው መልሱን ንገሪኝ እኔ እልክልሽአለሁ እህት
ቁጥሯን ከፈለግሽ ቲክታክላይ አለችልሽኮ በውስጥ አውሪያት ቁጥሯም እዛውአለ ከአላህ ትመነጅዋለሽ😢
ጀዛኪላህ ኸይረን እህታችን
@@ሡሡየመርሳዋA.Rፋሚሊ እኔ ቲክቶክም ፌስቡክም እፕልጠቀምምእህት
ይሔነውቁጥሯማማ
አር ዩትብም ይከፍላታልኮ ይሄን ያክል እምትቼገር አይመሥለኝም ግን ብሶት አለባት 5ሽ ብር ዴመወዝ እየኖሩ ነው ሙርጋጋት ነው ያቃታት ከምር
ኡሙ ዙዙ አላህ ላንች የተሻለውን ኸይር ነገር ይምረጥልሽ ሴት ልጅ እንድህ ስብር ስትል ምን ያክል ያሳዝናል ብቻ አይዞሽ
ኣብሽር እህቴ ኣላህ ካች ጋር ይሁን😢😢😢😢😢😢😢
አብሽሪ አላህ ከልጅሽ አለይሽ ስደትን ድጋሚ አያሳይሽ ያረብ የሴትን ደስታ የምታጨልሙ ወንዶች አላህ ይህዲኩም
ያአላህ አላህ ይርዳሺ አይዞሺ በመስለሟም ጫና ይደርስባታል እና እንርዳት አታልቅሺ አይዞሺ አላህ እስልምናን ወፍቆሻል ትልቅ ነገርን አልሀምዱሊላህ በይ ሁሉም ለበጎ ነው ዱአ አድርጊ ደምሩኝሲ ውዶች
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ለምን ዱባይ አትመጭም ሁሉን ወዶ አይሆንም ሀቢብቲ
ብን ረዳት ለስራ ማስጀመሪ ያ ሰለምቴ እህታችን ናት ካላባት ልጅ እያሳደገች ነው እህህህ
የኔምሀሳብነው ልጇን በዛ አገሯላይትስራእንርዳትነ
@fahedali632 እሽአላህ ዱአም እናግላት አላህ ያግዛት ያረብ በጣም ነው ያሳዘነችኝ
አይዙሸ እህትዋ አታልቅሸ ሊቢያ አትበይ ሰቱየቀርው ሊቢያነው
አሪፍ ሀሳብ❤❤
የኔም ሀሳብ ነዉ ወላሂ😢
እንርዳሽ እና ስራ ጀምሪ ዱባይ ቱርክ እየተመላለሽ ንግድ ሞክሪ አብሽሪ የዚች ዱንያ ማደሪያ አያስቸግርም ደግሞ አሏህ የተሻለውን ነገር ይምረጥልሽ❤
አይዞሽ እሙ ዙዙ እኔም እንዳችዉ ነኝ 😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ አላህ ከፈቀደ ሸገር ነው ለመምጣትም አስቤ አለሁ አብረን እንኖራለን ባይሆን ቤት ኪራይ አይኖርብሽም
አብሽሪ በሊቢያ መሄድ አታስቡው ነፍስ ማጥፍት ደግሞ የባሰ ነው አላህ ጭንቅሽን ይፈርጂሽ እሱ ሁሉን ይችላል ይህን እንባሽን ረከአቴን ሰግደሽ ወደ አላህ እርይ ብትይ ወላሂ መልሱ ፈጣን ነው በራሴ ስላየሁት ነው አብሽሪ 🎉🎉
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ 😢😢 ሶስት አመት እና ከዛበላይ የሁኑት ምንም ክስ ከሌላባቸው መምጣት ይችላሉ ብሏል ታጥቅ ይህማልት ምንም ከመጀመራችሁ በፊት አድስ አባ የሳኡድ ኢባሲ ጋሄዳችሁ አሻራ ስጡ ብሏል የበላጠ ያስረዳሻል ታጠቅን በአህመድ ወሎ ታገኘዋልሽ። አላህ ያጠክርሽ😢😢😢😢😢😢
አብሽሪ እህቴ አላህ አለሽ ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ በይ
ወዶች ሲያለቅሱላቸው አይወዱም አሁን ጠካራሁነሽ .ቢያይሽ ኑሮ ይመጣነበር
አብሽሪ ውደ አታልቅሽ ኢንሻአላህ ሁሉንም አላህ በሀገርሽ ከልጅሽ ጋ ሳትለያዩ ያስተካክልልሻል አብሽሪ አላህ ከታጋሾች ነው ኡሙ ዙዙዬ
እረ አይዞሸሽ ዙዙየ ሁሉም ያልፋል የሠዉን በር ሳይሆን የአላህን በር አንኳኪ ይከፍትልሻል
የሴት ልጂ ልብ ተከፍቶ ቢታይ ምነበር አዳደ😢😢😢😢😢 ዙዙየ የኔ ዉድ አብሺር❤❤❤😢
አይዞሽ አብሽሪ መሚ ቻናሊሽን አሳዲጊ ከሀጋር አትውጪ ቻናሎን ኢናሳዲግላት ያሃጋሬ ሊጆች ❤❤❤❤❤
ወላሂ ዳታ አልቆብኝ አድ ወር የለሁም ነበር እሩጨ ከሱዋጋነው ምገባው ኧረ አይክፋሸ የኔ ቆጆ ኡፍፍፍ😢😢😢😢
ምናለ የልጂቱ አባት ቢረዳት ማሣደጊያ ወዶቹ ምን ልበላቹህ አይዞሽ ዉዴ አላህ ባላሰብሽዉ መንገድ ይረዝቅሽ😢😢
ውዴ ደምሪኝ ሰብ❤
ሰብ እንደራረግ ዉዶችየ
አሚን❤
@@Zewdetደምሪኝ ልደምርሽ
@@yoadandram-a4z ደመርኩሽ ደሚሪኝ
ቆይ አባቷ እኮ ግዴታው ነው ልጁን መርዳት
እኮ ለምን አይረዳም የማይረባ
አባቷእማ ሙስሊም ስትሆን አራቃት😢😢😢😢
@@hawamohammed9231 የልጇን አባት ነው የተባለው የናቲቱን አባት አደለም
የልጅቱ አባት@@امينا8-س2ف
የህፃኗን ለማለት ነው@@امينا8-س2ف
ዋሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኧረ የኔ እናት አብሽሪ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ሌሊት የለም
የእኔ ቆንጆ የኔ እባ ይርገፍልሽ
ቁጥርሽን አስቀምጭልን የኔ እናት የት ናችሁ ያ ኡመተል ሙሀመድ እኛ ላይ እኮ ሀቅ አላት ይች ልጅ ኑሮን አይደለም ግን ካለን ላይ አምስት አስር አድርገን ትንሽ ነገር እናግዛት
በአላህ
አንተ ስምህ ትልቅ አህላቅህ የቀለልክ እንደው ቅር እምባ ቀላል አድርገሀው ከሆነ ተሳስተሀል ነገ ጎርፍ ሆኖ ይመስደሀል
ቢያስ እንዃን ለወለድካት ልጅ ወጭ እንዃን የማትሸፍን ድዙዝ እንደው ቅር
አብሽሪ እማ ምንም የማያልፍ ጊዜ የለም አይዞሽ ከጎንሽ ነን እማ
Abshiri ehet😢😢 100 k rnasgebat
ረ የኔ ናት ወላሂ በሊቢያ እዳታሥቢዉ ጓደኛየ የኔ 9ወር እራሀብ ብቻ ብዙ ሥቃይ አሣልፎ ሁለት ሚለየን ብር ተከፍሎ ነዉ የገባዉ ገና ትላት ወዳ እና እህቴ አታሥቢዉ በአሏህ በጣመሰ ሥቃይነዉ
አብሽሪ ዙዙየ ወላሂ ሳይሽ ከጀረባሽ ያለውን ሀሰን ፊትሽ ያፀባረቃል አይዞሽ እሙ ዙዙ ዱኒያ ፈተና ነች አይዞሽ ይህ ቀን ያልፈል የዱኒያ ፈተና ችግር መከራ ያልፈል ግን የአኪራ ከባድ ነው ራስ ማጥፈት መፍትሂ አደለም ነገ እኮ ሊላ ቀን ነው የመሸው ሊነጋ ነው ሳይመሽ አይነጋም አብሽሪ❤❤❤
አብሽሪ ዙዙዬ ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም😢😢😢😢😢😢😢ኧረ እስኪ ሙስሊምም ይቱበሬች ይታዩ መቶሺ እናስገባቸዉ
አይዞሽ እህት አላህ ያቅልልሽ ሁቢ😢😢😢❤❤❤❤❤
አይዞሽ የኔውድ ሁሉም ይልፋል 😢❤
አብሽር ሀቢቢቲ ያመያልፍ ቃን ያመይነጋ ሌልት ዬለም ሁሉም ነገር ይስታከካለል እንሸ አላህ😢❤
እረ በአላህ በሊቢያ እዳከጂ በጣም ብዙ ሰው እየተሰቃየ ነው እኮ እባክሽን ይቱብሽን እየወጣሽ ስሪ ጠክረሽ እኛም እናበረታታሻለን አብክሽ አታልቅሽ ሁሉም ለከይሩ ነው አላህ የሚወደውን ሰው ነው የምፈትነው አይዞሽ
ደምሪኝ ውዴ❤
ውደ አታልቅሽ ወይ ዱባይነይ ወይም ይቶብሽን ጠክርሽ ስሪ አላህ ያላሰብሽውን እርዚቅ ይስጥሽ አይዞሽልኝ ዱኒያ ለአማኞች እስር ቤት ናት አላህ እሚወደውን ባርያ ይፈትናል ሶብር አድርጊ ስበቡን ስራም ስሪ ኢንሸአላህ ነገ ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሽ ከአላህ ተስፋ እዳትቆርጭ አብሽሪ
ዙዙዬ የኔ ልዩ አይዞሽ ያልፋል❤❤❤❤
ምን ሆና ነው በአላህ😢😢ያለብሽን ህመም አላህ ያቅልልሽ ያረብ😢😢
የኔ ውድ አላህ ያለሽበትን ችግር ይፈርጅሽ አብሽር ኢነ መአል ኡስሪ ዩስራ በእርግጥም ከችግር ጋር ምቾት አለ 😢
2መቶሽ አስገቡአት አና ይቲውብ ይክፈላት በናት አችሁ ሰብስክራይብ እናረጋት ስደት ዲካም ብቻ ነውትርፉ
በሊቪያ እረ እዳመጭ ያአላህ ስሙ እራሱ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ ሊቪያን ጭራሽ ስደት 😢😢
በጣም በጣም ከባድ አይገልፀዉም
ገና ወጣት ልጂ ነሺ ስርተሺ ልጂሺን የማሳደግ እድል አለሺ ልጂሺም ለእህትሺ ስተሺ ወደ ዱባይ ሂደሺ ብትስሪ ባይ ነኚ አብሺር ለበጎ ነው
wetat bthonm kegona emiyagzat kelele kebadi new
@@SusuRoyalSusuye-e7z ነው ግን ማልቅስ አይበጀም መጥክር ነው አድት ልጂ ነቺ ለእህትዊ ስታ ውጣ ብላ ስርታ መርትታ ማሳየት ነው ለገፉዊት ስወቺ እጂ ብታለቅስ ምንም ፋይዳ የለም በርግጥ በጣም በጣም ይከብዳል እኔም ስላሳልፍኩት ነው የስዊን ታሪክ አሁን ህምግን ተወደኩበት ተነስቸ ለገፉኚ ስወቺ እራስ ምታት ሁኘባቸዊለሁ ስርተሺ ማሳየት እጂ ማልቅስ እየበጂም ውድ የምጣል ይሃዳል አባትዊ አይደለም ጥርግ ይበል
የኔማር አይዞሽ ስታለቅሽአያምርብሽም ስስቂጅ🥺🥺❤❤
የኔ ውድ እህት አታልቅሺ አይዞሺ አላህ አለሺ
ኢሮብ ያላችሁ እስቲ ተባበሯት ኡፍ😢😢እኔ በጣም ነዉ የተሰማኝ አብሽሪ የኔቆጆ አላህ የተሻለ ሂወት ይስጥሽ😢😢ወንዶች ክፉች አላህ ይድፍችሁ ኡፍ
ከቤተ ሰብ ተደብቆ የተደረገ ነገር ትርፉ ይህ ነው ወንዱ ምን አደረገ አልደፈረም ሃይማኖት ቀይራ ሲትሄድለት
እስኩቱእኛ ሙስሊሞችእንረዳታለን እናተጋ ወንድየለምእደ ለወንድቢላአይደለምአብባተረድታነው@@faalktbeia2725
@@faalktbeia2725 ቲሽ ባለጌ ሴት አይደለሽ
አይሴትልጂ ፈተና ያረብ እሢ አተው ኸይሩን ያሰብሽበት ያዲረሥሽ እህቴዋየ😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ሲደብርሽ አንድ ነገር ብቻ አድርጊ ቁርአን መቅራት የምቺይ ከሆነ ቅሪ የማትቺይ ከሆነ አዳምጪ የልብ ስብራት የሚጠግነው አላህ ነው ከሰው የማታገኝው ደስታ ከአላህ ብቻ ነው የምታገኝው አይዞሽ ሁሉም ያልፋል መስገጃሽ ላይ ታገሺ እንባሽን ለሰው አታሳይ ማልቀስም ካለብሽ ወደ ጌታሽ አልቅሺ አላህ እንባሽን ያብስልሽ
አይዞሺ የኔ ቆጄ አታልቅሺ አሏህ የተሻለውን ይምርጥልሺ
አብሽሪ ውዴ😢😢😢 ሁሉም ያልፋን❤❤❤❤
ላወላሂ ራስማጥፋት እንዳታስቢው በስልምና ከባድወንጄልነው እንሻአሏህ አብሽሪ ነገ ሌላ ቀን ነው❤❤
አብሽሪ አይዞሽ የኔቆንጆ አላህ እንኳን እሪዝቅ እስልምናን ሰቶሻል ውዴ አሁንም ትግስት ካደረግሽ የተመኘሽውን ሁሉ ይሰጥሻል አታልቅሽ ውዴ አላህ እደሰው አይደለም አይዞሽ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ ብሏል በተከበረው ቁርአኑ ❤ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ በአላህ አታልቅሽ እኔ ሴት ልጅ ስታለቅስ ማየት አልችልም😢😢😢
አይዞሺ አካውንትሺን አስጨምጭልን የቻልነውን እንርዳሺ 😢😢😢የኔ ናት እምባሺ አይፋሰስ 😢😢😢
አይዞሽ እህቴ አች ጠካራነሽ😢
አብሺሪ አይዞሺ እሙ ዙዙ ያሎፋል ኢሻ አላህ ኡፍፍፍፍ 😢😢😢
😔💔እህት አታልቅሽ
አላህ ያጠክርሽ ለሚገጥምሽ ፈተና አልሀምዱሊላህ በይ የባስም ስላለ አይዞሽ❤
አይዞሽ ውዴ ዱባይ ለምን አትመጭም
የኔ ውድ ኧረ አታልቅሺ በአሏህ ተይ ተረጋጊ ሶብሪ ነገሮች ሁሉ ያልፋሉ ። ከችግር በኋላ እፎይታ አለ ታይ በአሏህ አታልቅሺ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አነጋገርሽ በአላህ ላይ ያለሽ ተወኩል የሚገርም ነው, ያለፍሺውን አልፈሽ አሁንም ህይወትሽን ለማስተካከል ከአላህ ውጭ ማንንም ሳትፈሪ እራስሽ በገነባሽው ሚድያ የምትጥሪው ቀልድ አይደለም, ፈልገሽ አግኝተሽ ያመንሺው ጌታሽ ቸር ነው, ከማያልቀው ቢሰጠው ቢሰጠው ከማይጎድለው ፀጋ ይስጥሽ እህቴ, የተሰጠሽ ነሽ ታስታውቅያለሽ አላህዬ አይውሰድብሽ ሁሌም በራህመት አይኑ ይይሽ, ኑርሽን ብታይው ሁሉንም ትረሽው ነበር አላህ ይጨምርልሽ🌸:)
አይዞሺ እሙዙዙ ሁሉም ያልፋል
እሙዙዙ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢አላህያልታሠበ ሪዚቅ ይወፍቅሽ ያረብ
اللهم امين يارب العالمين 😢
የኔውድ እኔ ላልቅስልሽ የኔ ብርቱካን አይዞሽልኝ ሁሉም ለህይር ነው
እረበአላህ እንርዳት ተው ነገበኛምይደረሳል የትናችሁቅመሞች 😢👍
ተልካቾችአላህይርዳቹህእርዶት
ያአላህ ጠከር በይ የኔ ውድ እማያልፍ የለም ላአላህ ብላችሁ ሰበስክራይብ አርጓት አሳድኳት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ዉድ አብሸራይ ሁሉም ያልፈን አብሸራይ አትጨናነቂ ዱአይ አድርጊ❤❤❤🎉 አላህ ካቺጋር ይሁን የኔ ዉድ🎉🎉🎉❤❤
ረ ተይ እሙ ዙዙ አታልቅሽ ዋናው አፊያ መሆንሽ ነው ሌላው ከዛ ቡሀላ ነው አልሀምዱሊላበይ 😢😢😢😢
ከባድነውኮግንልጆችብዙነገርይፈልጋሉ ምንምነገርማረግካልቻለችይከብዳል አላህ የሰውእጂአታሳየን እርዝቃችንም አስፈልንያረቢ አብሽሪ
የኔ እናት አብሺሪ ሁሉም ለበጎ ነው ዙዙየ😢😢😢😢😢😢 ወዶች ግን ወላሂ ነብሳችሁ አይማርም ወላሂ ሴትን ልጅ አታስከፉ 😢😢😢😢😢
በይ አብሺሪ ጠክሪ ፈተናወችሁሉ ለበጎናቸው አታልቅሺ ሁሉም በይቱም ተለውጦል ጠክረሺ ስሪ ትለወጫለሺ
እሙ ዙዙ የኔ ዉዲ በአላህ አታልቅሽ ዉዴ በርች አንች ጠንካራ ልጅ ነሽ የምታሳልፊዉ ነገር ከባድ ነዉ አብሽሪ ለበጎ ነዉ አላህ አይተዉሽም ሶብር አድርጊ ማማዬ❤
አብሽሪ እህት አላህ ካልሽበት ጭንቀት ያውጣሽ
ሂዱየ የኔ ውድ አታልቅሽ አላህ አለሽ ❤❤
የኛስ ፈተና እንደው መቸ ነው መሳቅ እምንችለው😢😢😢