ሁለት ሚስት አስቂኝ የቤተሰብ ድራማ S1 EP.10 ክፍል 10 | hulet mist part 10 | Ethiopian amharic film | አማርኛ ፊልም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 355

  • @LijAhmuTube
    @LijAhmuTube 3 години тому +113

    ማነው እንደኔ በአብኪ ትወና የሚመቸው አንደኛ❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 години тому

      አንደኛ

    • @Era-j6d
      @Era-j6d 3 години тому +1

      እህ ወንዶችም ታያላችሁደ እኔኮ ቅመሞች ብቻ መስለውኝ ነበር😂😂😂

    • @bintomer6193
      @bintomer6193 2 години тому +1

      @@Era-j6d ያያሉ ግን እደቅመሞች አይበዙም በኮመንትም አይንጫጩም

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e Годину тому

      አንተም ታያለህ እዴ ወንድሜ😂

    • @mexidiad2668
      @mexidiad2668 Годину тому

      በሚገባ አያለሁ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 години тому +37

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ❤❤❤❤የሀቤበላህ መሀመድ ❤❤❤❤

    • @MominaMomina88
      @MominaMomina88 2 години тому

      ስለላህአለይሂ ወሰለም❤

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 Годину тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ام.صلح.دن
    @ام.صلح.دن Годину тому +17

    የአላህ ቃል መስማት የምያስደስታቹህ ደምሩኝ

  • @FM.0737
    @FM.0737 3 години тому +34

    በጣም አሰተማሪ ነው ግን ደቂቃ በያንስ 20ደቂቃ በታች አታድርጉት ጨምሩበት

  • @ዩስራ
    @ዩስራ 3 години тому +26

    ደቂቃ ጨምሩልን ምትሉ ላይክ ግጩኝ ድምፃችን ይስማ😂😂😂

  • @Wasie10
    @Wasie10 3 години тому +40

    እንኳን ድራማ ሆነ ለሱ ፋንታ እኔ ተሳቀቅኩኝ ወቸው ጉድ 😂😂😂

    • @NEJUTuBE-w6t
      @NEJUTuBE-w6t 2 години тому

      😅😅

    • @NeimajemalNeima
      @NeimajemalNeima 35 хвилин тому

      ወላሂ እኔ እራሡ😂😂😂

    • @kabetube
      @kabetube 19 хвилин тому

      እኔስብትይ ሐከራውንአየ😂😂

    • @banchTube
      @banchTube 12 хвилин тому

      አኔእራሱ😂😂😂​@@NEJUTuBE-w6t

  • @Lji-jem
    @Lji-jem 3 години тому +30

    ላይክ ግጩኝ ቅመሞችየ እወዳችኋለሁ❤❤❤

    • @alfyia9642
      @alfyia9642 Годину тому

      Sabsbcryb new yamibalw 😂😂😂🎉🎉en arghlw🎉

  • @KobraAa-w8e
    @KobraAa-w8e 3 години тому +18

    በጣም አዝናኝ እና አሥተማሪነው ድራማችሁ ግን ግን የሤቶች ፅጉር አሥተካክሉ በላቸው ወድሜ ወላሒ እኛ ሤቶች የጀነትን ሽታ እማናገኝ በት ቢኖር ፅጉራችንን የግመልሻኛ በማሥመሠል ነው ባለባበሣችን ወዘተ

  • @ፊኪ
    @ፊኪ Годину тому +4

    ሱብሃን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አለሁ አክበር
    ሊኢላህ ኢላላህ

  • @seadilove9971
    @seadilove9971 3 години тому +22

    ማነው አላህ ወኪል የሚለውን ያየው🥰

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 2 години тому +10

    የዛሬው ደግሞ 5ደቂቃም አልሞላም ያየሁትም አልመሰለኝም😅😅😅አቡኪ ደቂቃውን ረዘም አድርጉት ደሞ በሳምንት ሁለት ይሁን የምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraAbdu-w8h
    @SemiraAbdu-w8h Годину тому +4

    ያኣላህ እንደኔ ጨረቃ የፈረሰባት ናት አብሽሪ እህቴ

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 3 години тому +45

    የወር ደሞዜ እንኳን የዚ ድራማ አክል አልጠብቀውም😅

  • @temaratube
    @temaratube 2 години тому +6

    ድራማው አጓጊ ነበር ግን በጣም በጣም አጠረ 15 ደቂቃ ያልሞላ በዛ ላይ ማስታወቂያ ተጨምሮበት ቢያንስ 30 ደቂቃ አድርጉት😢

  • @JfjdbxbxjxjdBfbxbxjx
    @JfjdbxbxjxjdBfbxbxjx Годину тому +4

    ደስሲሊ በአላህ❤❤❤🎉

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m 2 години тому +2

    ወይኔ ዛሬ ይለያል ግን ማሻ አላህ የምግቡ ነገርስ

  • @teyba99
    @teyba99 3 години тому +6

    የኔ መጨነቅ ምን ይሉታል 😂😂😂 ደስ የምል ድረማ ነው😅😅

  • @kabetube
    @kabetube 28 хвилин тому +1

    ይሄን ድራማ እደኔ በጉጉት እሚጠብቅ ማነው ❤ሰብስክራይብ አድርጉኝ 😂ክክክክክ ዛሬ አለፈላቸው አሚና ተበላች😋

  • @HawaHayru
    @HawaHayru 3 години тому +13

    ኧረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን አስጨነቃቹን 😂😂😢❤

  • @Jamila-r7c
    @Jamila-r7c 2 години тому +6

    አላህ ይይላችሁ ምን አለበት ብታረዝሙት

  • @fhggfhjj7721
    @fhggfhjj7721 3 години тому +6

    ደሞ ሴቶች ሁሉም ካለባበስ ጀምሮ ስያምሩ👌👌

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 3 години тому +9

    ወይኔ መሳቀቅ ቢቀርስ ወይኔ አቡኪ ፈገግ ያደርገኛል😂😂❤❤❤❤

  • @Seberat80
    @Seberat80 3 години тому +9

    ካሁን ካሁን በሩን ከፈተቺው ስል በሰላም ወጡ😂🤣🤣🤣

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 2 години тому +3

    ሱብሀን አላህ❤

  • @SadSad-qe1su
    @SadSad-qe1su 3 години тому +98

    እስቲ ልሹፈው መዳሜ ሳመጣ እቃውን ቡሀላ አጥባለው 😂

  • @tube6066
    @tube6066 3 години тому +7

    አታሳጥሩብን አትቆዩብን ስዎዳችሁኮ 😂😂😂❤❤❤❤

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv 8 хвилин тому +1

    ማሻአላሕ ቶሎቶሎ ልቀቁ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 3 години тому +3

    አይ አብክ ይመች የሚያዝናና ድራማ ነው በርቱ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 години тому +4

    እኔ የሚያስቀኝ. ድንጋጤው😂😂. ሲወጡ ሊጋብዛት. ቁመው ሲያወሩ የኔ ሰቀቀን. መጣችባቸው እያልኩ 😂😂.

  • @Yezitube
    @Yezitube 38 хвилин тому +1

    ማን ነው ከኃላ ምታወሩትን የምነግራችሁ የሚነግራችሁ 😅

  • @Sara-z2v
    @Sara-z2v Годину тому +1

    በጣምነዉ የምወዳቹ

  • @buski7405
    @buski7405 3 години тому +3

    በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ 8 хвилин тому

    የኔ ምርጦች አቦ ይመቻቹሁ አይ አብኪ እደዉ መጨረሻዉን አይቸዉ 😂😂

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 3 години тому +2

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉ ❤ዘና ፈታ በሉ ተመልካቾች 👍

  • @hkmetadem256
    @hkmetadem256 3 години тому +5

    አረቢያል መጂልሱ ያምራል

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 Годину тому +1

    አውርታችሁ ሳጨርሱት እኮ የሚያልቀው እዴ😂

  • @FafiMohammdOmer
    @FafiMohammdOmer 3 години тому +2

    ለዝች አጭር ደቂቃ ነው እሄን ሁሉ ግዜ የቆያችሂት

  • @mekiayAhmed
    @mekiayAhmed 3 години тому +3

    እንደፈራሁት መጣችባቸዉ 😂😂😂 አይይይ ጀማል ጉድህ ፈላበቃ 😂💞💞💞💕

  • @balqkila-by2hz
    @balqkila-by2hz 2 години тому +3

    ጉድ ፈላ😂😂😂

  • @RahmaSultan-n4y
    @RahmaSultan-n4y Годину тому +1

    ክክክክ ወይኔ የኔ መድንገጥ መጣች ሲል ኧር ደቂቃው ይጨመር

  • @NaiemaReada
    @NaiemaReada Годину тому +2

    ወይከድጃ ጉድሽን አላወቅሽ😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @FgCj-ih5hm
    @FgCj-ih5hm 2 години тому +3

    አቅምን ኣለማወቅ እሄ ነዉትርፉ😂😂😂😂😂

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 3 години тому +4

    አሚና ከእድሜዋ በላይ ትልቅ ሰው ናት ንግግሯ 😂

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 2 години тому +2

    ሁለተኛ ሚስቱን እደኔ ሚወዳት ሀረካቷ ሲሢቸኝ ወላ😅❤🎉

  • @NeimajemalNeima
    @NeimajemalNeima 36 хвилин тому

    እንደው ወላሂ የባለፈው ሳምንት እቃው ሲያመልጠው ያችኛዋ ሚስቱ መሰለው😂😂😂😂😂

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye Годину тому

    ኡናታዉ ስታዋቅ ከበድ ነዉ ሀፕቲ ቢቻ ረሱ በቂ አዳለም ያሚቺል ጀጊና መሆን አለበት መለቴ ...........ሴት ልጅ ፍቅር እንጂ ገንዛብ አትፋልጊም ፈጣሪ ሰዊራን

  • @ሀሁብየዩቱብ
    @ሀሁብየዩቱብ Годину тому

    እኔ በጭቀት ልሞት ነው😂 ከአሁን ከአሁን አሚናት መጣችባቸው እያልኩ😂😂

  • @Miftasani-ug5iw
    @Miftasani-ug5iw 2 години тому +4

    ቅምሸ ኣረገቹት እኮ ወይም ቶሎቶሎ ልቀቁ ወይም ደቂቃ ጨምሩ

  • @fourplus6135
    @fourplus6135 49 хвилин тому +1

    ንገራትና እረፍ እረ ክክክ

  • @HaykelMuhamed-c7f
    @HaykelMuhamed-c7f 3 години тому +2

    🎉🎉አቡኪ 100k 😂የኔመሳቀቅስ 😂መገድላይ ቢገናኙ ብየ😂አባስ ደሞ 2ቀርቶብህ አዷን ባገባህ😂

  • @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
    @ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 2 години тому +4

    ድራማ መሆኑን እያወኩ የኔ መሳቀቅ 😂

  • @Hayoa-m2n
    @Hayoa-m2n 3 години тому +2

    ነዚህ የድራማ መጨረሻ ነፈቀኝ

  • @yusrahabesha5612
    @yusrahabesha5612 3 години тому +3

    አቡኪ ግን ተወጥረህ ከመበጠስህ በፊት ለአሚና እንዳገባህ ብትናገር ይሻልሃል 😂😂

  • @srms7403
    @srms7403 Годину тому

    ተሳቀኩኮ ወላህ መጣችበት እያልኩ😢😂😂

  • @faf627
    @faf627 2 години тому +2

    ወይኔ እኔኮ ለሱ ተሸማቅቄ አለኩ😢😂

  • @HimaSar-p3s
    @HimaSar-p3s 51 хвилина тому

    በየቀኑይለቀቅልን😂😂😂😂😂

  • @Hgdghbn
    @Hgdghbn 7 хвилин тому

    ደይቃ ቢጨአመር በሳቅ ገደሉኚ 😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉

  • @ላታህዘንኢነላሃማአና
    @ላታህዘንኢነላሃማአና 7 хвилин тому

    ክክክክክክ እደዝህ ክው እያልክ እኮነውየማትወፍረው😂😂😂😂

  • @FgfhghFgfhg
    @FgfhghFgfhg 3 години тому +7

    እንደኛ ነኚ ላይክ እድርጉኚ

  • @መኪያኡማርኡማር
    @መኪያኡማርኡማር Годину тому

    አሚንመሰላነበር

  • @fendsha
    @fendsha 13 хвилин тому

    ማነው እንደኔ ጀማል የሚያስቀው 😂እኔ የወሎ ልጅ ነኝ የሀላባ ልጅ ላገባ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ

  • @FaizaYasin-zt3wg
    @FaizaYasin-zt3wg 3 години тому +1

    AS wr wb Mashallah betam betam betam konjona astemari ena aznag derama new ketlubet Gen beyekenu lekekulen 🎉🎉🎉

  • @AbdelaOsman-qs6ht
    @AbdelaOsman-qs6ht 17 хвилин тому

    مشاءالله تبارك الله أبكي مرحبا ❤❤❤❤❤

  • @AlfiahayiredinAlfiahayiredin
    @AlfiahayiredinAlfiahayiredin 43 хвилини тому

    አስተመሪ ነዉ ማሻ አለህ

  • @AykalJmal
    @AykalJmal 14 хвилин тому

    ደይቃ ይጨመርልን ዲምፃችን ይሰማ😡😡😂😂😂😂😂

  • @سميرهس-د8ز
    @سميرهس-د8ز Годину тому

    Zare ken wetalish😂❤❤

  • @GTime-l5g
    @GTime-l5g 55 хвилин тому +1

    ደቂቃ ይጨመር 😂

  • @nuntube321
    @nuntube321 Годину тому +1

    ቆይ የኔ እንደዝ መሻመቃቅ ምን ይሉታል ሆሆሆ

  • @መሂ
    @መሂ Годину тому

    አራ ምናዉ አሳጣራቹት በዛላይ ቆይታቹ ናዉ ምትላቁት ምን ጉድ ናቹ

  • @الحمدالله-ذ2ع
    @الحمدالله-ذ2ع 50 хвилин тому

    የምር ትመቹኛላችሁ

  • @SamiraSamira-cr7pf
    @SamiraSamira-cr7pf Годину тому

    😂😂😂አይ ወበር ስር መደበቅ

  • @NefisaM88
    @NefisaM88 2 години тому

    ለተመልካች ክብርይኑራችሁ

  • @የኮሚትታዛቢነኝ
    @የኮሚትታዛቢነኝ 2 години тому +1

    ደቂቃ የጨመሪ የምትሉ ላይክ አሪጉኛ

  • @Ethiopiawit12
    @Ethiopiawit12 Годину тому

    ጉድሽን አልሠማሽ አሚና

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 3 години тому +2

    ያንቺ ጀማልማ እቤትሸ ድረሰ አምጥቶላሻል😂😂😂😂

    • @rozamar8197
      @rozamar8197 2 години тому +2

      ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው ይባል የለ ጉዳን መች አወቀች

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 2 години тому

      😅😅😅

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube Годину тому +1

      @@rozamar8197 አኮ😂😂😂

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube Годину тому

      @@MozaRrrr 😁

  • @muniramudaa
    @muniramudaa 2 години тому

    ማሻአለህ ምግቡ የተመቸው በሌ ስመጣ አስብብት

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 2 години тому

    የሸይጧን ጆሮ ይደፈን አላለችም●𝚑𝚊𝚊𝚊𝚊😀

  • @GTime-l5g
    @GTime-l5g Годину тому +1

    አረ አተዘገዩብን በጉጉት ልትገሉን ነው እንዴ

  • @Nadu-tina
    @Nadu-tina 3 години тому +2

    ለይክ ጊጩኝ እስኪ ቂመምቼ

  • @jemila51
    @jemila51 Годину тому

    ምን ደቂቃ ጨምሩበት ብንላቹሁ እቢ አላቹሀ ድምፃችን ይሰማጨምሩበት😊😊😊

  • @ሉባባአብዱ
    @ሉባባአብዱ 10 хвилин тому

    አሚና መጣች ኧረ ወየው 🤣🤣🤣🤣

  • @LeyilaYimam
    @LeyilaYimam 2 години тому

    ስወዳችሁ የሳቀረ ምጮች

  • @Abdu-7C
    @Abdu-7C 3 години тому +2

    አንድቱም ታቃጥላለች እንኮን ሁለት 😂😂

  • @Seadiphone9776
    @Seadiphone9776 Годину тому

    እንግዲህ አታበሳጩን ደቂቃ ጨምሩ ተብላችሀል

  • @SaadaSahada
    @SaadaSahada Годину тому

    ደቂቃ ይጨመርልን ወይም በሣምት 2 ጊዜ ልቀቁልን❤

  • @እናትአለሜእወድሻለሁ
    @እናትአለሜእወድሻለሁ 3 години тому +2

    እሷዋ ቀድማ ከመጠች ጎዳና መውጣታችን ነው አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Selam-z2m
    @Selam-z2m 2 години тому

    አረደቂቃዉን ጨምሩበት ቢያስ 40 ደቂቃብታረጉልን በጉጉትስጠብቅከርመን 14 ደቂቃብቻ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Samirafentaw-nf5sd
    @Samirafentaw-nf5sd Годину тому

    መጣች መጣች😅😅😅

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ 3 години тому +1

    ኧረ አስረዝሙት አታሳጥሩት ክክክክክ ፈታ ነው የምታደርጉት አይ አቡኪ መከራ አየህ

  • @meriamnur9239
    @meriamnur9239 Годину тому

    Atasatrut ebakachehu

  • @Yarat-e9n
    @Yarat-e9n Годину тому

    አረ ተው በሳምንት ሁለቴ ልቀቁልን እኔ ሳምንቱ እስከ ሚደርስ በጉጉት

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Годину тому

    አይ ጀማል ዛሬ ፈረደብህ😂😂 ግን ለምን አታስረዝሙትም ማለቴ ደቂቃ ይጨመር

  • @NejatTimer
    @NejatTimer Годину тому

    ጉድ ክክክ

  • @ToyibaToyiba-fw1ps
    @ToyibaToyiba-fw1ps 16 хвилин тому

    ኧረ አሚና ትወቅ የምትሉ ክክከ የኛ መሳቀቅ ምን ይሉታል

  • @Sara-z2v
    @Sara-z2v Годину тому

    መጨረሻዉን ሱስሆናቹብኝ

  • @EndirisSeid-k2b
    @EndirisSeid-k2b 3 години тому

    ስታምሩ

  • @newuaq4286
    @newuaq4286 2 години тому

    😂😂😂😂 😂😂😂 ስወዳቸው❤❤

  • @HalimaAli-q5l
    @HalimaAli-q5l 2 години тому

    ኸረደቂቃው ይጨመርልን

  • @HsWAyMogas
    @HsWAyMogas 2 години тому

    አሚናየ ስወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AseAsebaba
    @AseAsebaba Годину тому

    አረ አቡኬ ጉድህ ነው አሚና ጉዱን ትይ