🛑 ለገንዘብ ብላ አባትዋንና ሶስት ባሎችዋን የፈጀችው ጨካኝ ሴት || seifu on Ebs

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 67

  • @bezabekele
    @bezabekele Рік тому +5

    ቤንጃ በመጀመሪያ በጣም ነው የማደንቅህ። እኔ በዚ ታሪክ ላይ ብሪያን ምንም አያውቅም ባይ ነኝ፣ ማርጆሪ ግን አባቷን እስከማስገደል ከደረሰች ይህን ለማቀዷ ምንም ጥርጥር የለኝም፣ ነገር ግን ሌሎቹም ጥቅም ፈላጊ ስለሆኑ ሃሳቧን ለመፈጸም ተጠቅማባቸዋልውች የሚል እምነት አለኝ። በርታልኝ ቤንጃ!!!!!!!!!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jaya8608
    @jaya8608 Рік тому +7

    ጎበዝ በተለየ ስትመጣ ደስ ይላል። በኮፒ ቪዲዮ ልብ ውልቅ ከሚሆን አሁን ምርጥ አቀራረብ 👌

  • @endalemohammed-gb5hi
    @endalemohammed-gb5hi Рік тому +3

    እኔ ሁሌም አቀራረብና እርጋታህ ይመቸኛል እንደዚህ አይነት ስራዎች ላይ ብታተኩር ባይ ነኝ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 Рік тому +4

    በመጀመሪያ እንዲህ ያለዉን ለመገመት የሚከብድ ዶሤ ፤ ወል እና ማሰሪያ የሌለዉን እና ልክ ሹራብ ክር ተመዞ ተመዞ ፤ የክሩ መጨረሻ የቱጋር እንደሚያቆም የማይታወቅን ዶሴ እንዲህ ልክ እንደ ካርታ ውሉን በትኖ ማስረዳት ትልቅ ክህሎት ይጠይቃል ፤ ወዳጄ ልቤ ቤንጃችንን ያቀረብክበት መንገድ ማርኮኛል ። እጃዒብ ነበርክ ። ኬዙ እጅግ ውስብስብ እና ለመፍረድ የሚከብድ ነዉ ። ኬዙን ለመረዳት እንዲጠቅመኝ ቪዲዮዉን ሁለት ግዜ ነዉ ያየሁት ። ዋሽ ቢሉኝ እዋሻልሁ ነፋስ በወጥመድ እይዛለዉ እንዲሉ አበዉ የማይመስለዉን ነገር ሁሉ ለመናገር አልቆጠብም ። በመጀመሪያ ብራየን ምንም የማያዉቅና ፒዛ በማድረስ ሰበብ ዘዉ ብሎ የገባበት መዘዝ በጣም አሳዝኖኛል ። ሲጀምር እዚህ ጋር ብራየን በዚህ ሴራ አለበት ለማለት ይከብደኛል ። ከዚያም ሲቀጥል ያዉ አስገድደዉ ሆነ በባሌም ሆነ በቦሌ ቦንብ አጥምደዉ መሳሪያ አስታጥቀዉ ይልኩታል ፤ ባንክ ቤት ሲገባ ያሳየዉ ፈጽሞ የተረጋጋ መንፈስ ( ነገሮችን በድጋሜ እንዳጤንና ) ይህ ሰዉ የዚህ ሴራ አቀንቃኝ ይሆን እንዴ ያስብለኛል ፤ እዚህ ጋር ብራየንን ትልቅ ጥያቄ ምልከት አድርጌበት ማለፍ ወደድኹ ? እዚጋር ግራ የገባኝ ነገር ቢኖር ጋሼ ብራየን እዛዉ ባንክ ቤት እያለ እኮ ተገድጄ ነዉ ይህንን የምፈጽመዉ መላ ፈልጉልኝ ማለት ይችል ነበር በ እስክርቢቶ ፅፎ ለ አካዉንታንቱ በማስረከብ ? ከተገደደ እና ካልፈለገ ለምን ብሩን ወሰደ ? | በርግጥ ቦምብ አጥምደዉበታል ? ግን እዚያዉ ብቻዉን ባለበት ሰአት የሆነ መላ ቢፈልግ | ይህንን ሁላ ስላላደረገ እዚህ ጋር ደግሞ ደግሜ እንድጠራጠረዉ ያደርገኛል አኩንም ጥያቄ ምልክት ? ማርጆሪ እና ኬን በርግጥም ከላይ እንዳልከዉ ወንጀለኞች ናቸዉ ፤ አሁን ይህን ኬዝ ( ዶሤ ) ብዙ ካሰላሰልኩኝ በህዋላ ብራየን አለበትም የለበትምም ለማለት ይከብደኛል | ይህ ያልተፈታ ዶሴ ( ኬዝ ) ይመስለኛል | ግን አንድ ነገር በእርግጠኝነት መናገር የምፈልገዉ ከፒዛዉ ዴሊቨሪ በፊት ባለዉ ህይወቱ ምንም ወንጀል ያልሰራዉ ብራየን በድንገት ምን ቢፈጠር ነዉ ይህንን ያህል ትልቅ ወንጀል ለመስራት ድፍረቱን ያገኘዉ ? በመሀል ምናልባት ገንዘብ በሚያስፈልገዉ ሰዓት ይሆን ይህንን አስገዳጅ ሁናቴ አጋጣሚዎች የከተቱት ? ቤንጃችን እኔ ይሄ ነዉ ይሄ ! ለማለት ይከብዳል ! የብራየን ፒዛ ለማድረስ መሄድና ሌላ ማንነት ተላብሦ መምጣት | ውሀ ልትቀዳ ሄዳ እንስራዋን ረስታ የመጣችዉን ጉብል ታሪክ ሆኖብኛል | ፍቺዉን ያላገኘሁለት ዶሴ አልያም ኬዝ ነዉ ።
    እንዲህ ያሉ ዝግጅቶችን በርትተህ ከገፋህበት የ ኢንትሮ ሽልማት ከዝግጅቱም ስም ጋር አበረክትልሀለሁ።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +3

    ቤንጃ ... ጥሩ አቀራረብ ነው በርታ... ገንዘብ አሳሳች ነው... ከእንደዚህ አይነት.. ጥፋት ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏

  • @ehitemohammed9016
    @ehitemohammed9016 Рік тому +2

    እደዜህ አይነት ነገር ትምርት ሰጭነው እደዜህ ስራ በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩህ ለምን የቴክቶክ የምትወስዱት የተደጋጋሜ ነው በርታ

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty Рік тому +3

    ምሪጥ ትምህርት አዘል ታሪክ ነው thankyou አሪፍ ነው❤❤

  • @TukaMekonnen-ls6ds
    @TukaMekonnen-ls6ds Рік тому +2

    ለዚህ ሁሉ ድርጊት ዋነኞቹ 1ኛ ማርጆሪን ናት ሲቀጥል ኬንነው ብሪያንት የለበትም ህይወትን ለገንዘብ መቀየር መጨረሻው ጉዳቱ ከፍተኛ ስለመሆኑ ተረድቻለሁ

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 Рік тому +2

    የሚገርምታሪክነው

  • @fetlehagos8768
    @fetlehagos8768 Рік тому +3

    በጣም የገረመኝ አንተ እንዴት አድርገህ የተተበተበውን እንደገለፅከው (pattern ነው ያልከው። በጣም ግሩም ነው በርታ። እኛንም አሰመጥከን። ( ከAtlanta)

  • @temenetmebratu8088
    @temenetmebratu8088 Рік тому +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በርታ❤❤❤

  • @Lebukomengistu8811
    @Lebukomengistu8811 Рік тому +3

    Crush ተመስጬ ነው ያዳመጥኩህ በርታ👍

  • @genet2172
    @genet2172 Рік тому +2

    ምርጥ ትምህርት አዘል አቀራረብ ነው ባም ነው የሚመቸኝ ፕሮግራምህ ይመችህ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +1

    በጣም ያሳዝናል እውነት እኔ በበኩሌ ብራያን የለበትም ባይ ነኝ።

  • @samitese9017
    @samitese9017 Рік тому +2

    በርታ ቤንጃ

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 Рік тому +5

    የሚገርም ውስብስብ የወንጀል ታሪክ ነው..አቀራረብህ ሚገርም ነው..መሳጭ የታሪኩን flow የተከተለ ነው..please መሰል ታሪኮች ይቅረቡ..ተመችቶናል!

  • @saifsaeed505
    @saifsaeed505 Рік тому +2

    ሴቲቱ ናት ሁሉንም ነገር ያቀናበረችዉ

  • @tekabehailu6169
    @tekabehailu6169 Рік тому +1

    GedaYewa seteyewa nate, piza Aderashu bzerefawe laye eju yelebeteme

  • @nebyudawit5757
    @nebyudawit5757 Рік тому +3

    Benja selame nawe tarikue gerami nawe film Mahone yemechele nawe brant alabate nawe yemelawe mikenayatume bayefalege matakome yechele nabare

  • @ethiopiyawiwlej6938
    @ethiopiyawiwlej6938 Рік тому +1

    Endezih Ayenet Terekawocheh Yamerebehal.Beteketel. I think 2gna Video meselegn say Ketelebet

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Рік тому +1

    ምንም ሊገባኝ አልቻለም ደግሜ አየዋለሁ እንጂ😂😂😂

  • @hanatadese7846
    @hanatadese7846 Рік тому +2

    የሚገርም ነው 😢😢

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 Рік тому +2

    Thanks

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    በጣም የሚሳዝ ነው ታሪክ ነው ያለጥፍቱ የሞተ ስውየው እሱ ቢኖሮ እውነት እሱ ጋር ነው

  • @senaitdemisse9177
    @senaitdemisse9177 Рік тому +1

    በእንደዚ አይነትታሪክ በመመለስ ደስ ብሎኛል

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Рік тому +1

    Betam yemigerm tarik new 👍yelmedebeh temechetognal berta benjaye😗

  • @selambelay-hp2hi
    @selambelay-hp2hi Рік тому +1

    Wow wow wow I went listen 👂 like this history my Dear benja man please leke endeze aynete serawochin beseralen yebelete bezu temihirtochin enagenebetalen TikTok lay serate yelelachewn sewochi kemenay yemer temeseche new yadametekut bertalen good job ✌️

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 4 місяці тому

    Bereta❤❤❤❤❤❤beja👏👏

  • @نايفهالفضلي
    @نايفهالفضلي Рік тому +1

    Bagaya akebagerkege gene eskemegerhaw new yesemauke berta

  • @6ggfHig
    @6ggfHig 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @biruktsegaye6351
    @biruktsegaye6351 Рік тому +1

    የለበትም ምክንያቱም አንገቱ ላይ የተጠመደ ቦንብ አያረግም ነበር

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk 9 місяців тому

    ሲጀመር ብሪያን ጉዳይ ውስጥ የለበትም ሰርቆ እንዲመጣ ብቻ ነው ተስፋ የሰጡት ብሩ እጃቸው ሲገባ ይገሉት ነበር ማርጆሪ የሁሉም ነገር አቀናባሪ እሷ ናትከጀርባዋ ሰዋች አሏት ባሏ ላይም ያላከከችው ስለሞተ ማስረጃ ስለማይገኝ ነው ከጀርባዋ ያሉት እንዳይገኙ ፖሊሶቹን ለማምታታት ኬንን እየተበቀለችው ይመስለኛል አባቷን ለመግደል ቅድመ ክፍያ ስለጠየቃት ግን ዝርፊያው ላይ ኬን አለ ብየ አምናለሁ የውጪ ስራውን ማስፈፀም የሚችለው እሱ ብቻ ነው ሌሎችም ግን አሉ ሁለቱ ብቻ አደሉም ሴተኛ አዳሪዋ እንኳን ሳታውቅ ነው ጨዋታው ውስጥ የገባችው ብዬ አምናለሁ

  • @tsionbegashaw9562
    @tsionbegashaw9562 Рік тому +1

    leka metrk techelalk❤

  • @Ftheatlanta
    @Ftheatlanta Рік тому +1

    ገምት ካልከኝ አንተም አለህበት።

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 3 місяці тому

    ፊልም ቢሰራ አንድ ፊልም ይወጣዋል😢😢

  • @Netsi-y6s
    @Netsi-y6s Рік тому +3

    Astemari melikt yalew video new berta bezihm agatami ladenkih efeligalehu snesreatih des yilal gin yikerta defar endatlegn

  • @tigisttekleab858
    @tigisttekleab858 Рік тому +1

    ሞት እያለ ክፋት ነዉ የምለዉ.

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 Рік тому +1

    Bene gemet hulum plan ye setyowa new yemimeselegn

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому

    ብራያንን በተመለከተ እንደኔ መልሱ ለዚህ ጥያቄ በምትሰጠኝ መልስ ልክ ነው። አንተ አንገትህ ላይ ቦንብ አስሬ ባንክ እንድትዘርፍ ብልክህ ቦንቡ ባንኩን መዝረፍ ካልቻልክ እንደሚፈነዳ ብታውቅ ትስማማለህን?

  • @ethiopiyawiwlej6938
    @ethiopiyawiwlej6938 Рік тому +1

    Fenji sitaserebet Yemiyawek Yemeselegnal/Tesmameto new

  • @hdgksjchhd9241
    @hdgksjchhd9241 6 місяців тому

    አለበትም የለበትም ለማለት ይከብዳል አለበት ወደሚለው ነኝ ለምን በዛ አጭር ግዜ ቦንብ አንገቱ ላይ ተንጠልጥሎ በልበ ሙሉነት ወደባንክ ተረጋግቶ መግባቱ የሚደንቅነው

  • @abisiniyaterefe3185
    @abisiniyaterefe3185 Рік тому

    yeme

  • @yemisrachamsalu2425
    @yemisrachamsalu2425 Рік тому +1

    yehulume wenejele akenabari Marjorie Diehl Armstrong nate, piza aderashu swe netsuhe swe nwe!

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ Місяць тому

    18:44 ፊቷ ራሱ ያስታውቃል ነፈስ ገዳይ

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 Рік тому +1

    Yehen Michel Scofild bicha nw mimelsew Ene nuro achelelognal 😂😂😂

  • @hani6370
    @hani6370 Рік тому +1

    ወይ እቺ አለም ስንቱን ተሸክማለች ለካ ነጮች ሂወታቸው እራሱ ፊልም ነው

  • @fraol_yj2564
    @fraol_yj2564 Рік тому

    Yodit Woldegabrel
    3 hours ago
    ብረያን አለበት 50%

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 11 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @Officially_esube
    @Officially_esube Рік тому +1

    😢😮😮

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 10 місяців тому

    ምንም አልገባኝም😊

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 10 місяців тому

    ሰይጣን መች ጨካኝ ነው?🤔

  • @sumeibsa9788
    @sumeibsa9788 Рік тому

    አረ ሽልማቱስ የት ገባ

  • @hanonyohannes3565
    @hanonyohannes3565 Рік тому

    አቅራቢው ራሱ አራቱ ጥቁር አሜርካኖች በነበሩብት አካባቢ ሌላ ሰው ግን ባልነበረበት ፒዛ ሊያደርስ ሄዶ አንገቱ ላይ ቦንብ አስጠልቀው ባንክ እንዲዘርፍ አስደረጉ ያለውን ፓርት ስለሌሎቹ እያወራ ታሪኩ ውስጥ ሁለተኛ ንክች ሳያረገው ረስቶ አረፈው::

  • @abielberhe6777
    @abielberhe6777 Рік тому +1

    Benja berta endezi selmtakerb new subscribe yaderkuhu slezi berta bezi akerareb

  • @abisiniyaterefe3185
    @abisiniyaterefe3185 Рік тому

    teleyalek

  • @mahdegalib9191
    @mahdegalib9191 Рік тому

    Bakeh myasek neger mamtaa cheger anfelgem yalben yebekanallll😂😂😂

  • @hewanberhane8914
    @hewanberhane8914 Рік тому

    😭😭😭😭

  • @aynalem4850
    @aynalem4850 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mouniapinnono3218
    @mouniapinnono3218 Рік тому

    You kerezi

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Рік тому +1

    I think Brain is a 'scape goat' and the matermind of all can be Marjoire.

  • @mouniapinnono3218
    @mouniapinnono3218 Рік тому

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @Emandatube
    @Emandatube Рік тому +1

    yemr film new yemimeslew , kebad new ehe new lemalet gn sewyew endalewm bemayawkew neger ezi wst yegeba ymeslegnal @fiam_db

  • @wendosentutorials9925
    @wendosentutorials9925 Рік тому +2

    ለመገመት አስቸጋሪ ቢሆንም
    ዞሮ ዞሮ ሴራዉ ላይ ብሪያና ያለበት ይመስለኛል::
    @Yewendi1

  • @ABEBAW_W.GEORGIS21
    @ABEBAW_W.GEORGIS21 Рік тому +1

    Birhan alebet . Abebaw_21

  • @frehiwot7256
    @frehiwot7256 Рік тому +1

    ብርያን በፕላኑ ውስጥ አለበት ብዬ አላምንም:: ምክንያቱም የቦንቡ ኮድም ሆነ ቁልፍ በእጁ የለም:: በተጨማሪም በመኪናው ውስጥ የተገኙት መመሪያዎች