ከልክ ያለፈ የብብት ላብ | Hyperhidrosis | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 654

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 4 місяці тому +9

    ምርጥ ሰው ዶክተር ሰይፈ ❤ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @InayaAbdu
    @InayaAbdu 6 місяців тому +31

    doctor በጣም እናመሰግናለን።እና እኔ እጄን እና እግሬን በጣም ያልበኛል መፍትሄውን ንገረኝ pls doctor🙏

    • @MohmsAhmad-sg3tw
      @MohmsAhmad-sg3tw 4 місяці тому

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @Mekdi-f2k
      @Mekdi-f2k 3 місяці тому

      ቶሎ ቶሎ መታጠብ ጫማ በየቀኑ መቀየር

    • @yuotube9541
      @yuotube9541 Місяць тому

      ነገራችው እኮ

  • @ድንግልማርያምሰላማችንናት

    እውቀት + ትህትና በጣም እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @فاطمةاثيوبي
    @فاطمةاثيوبي 7 місяців тому +7

    እናመሰግናለን የኛ አሳቢ አገላለፅህ እራሱ ገራሚ ነዉ ሰላምህ ይብዛልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Asina93193
    @Asina93193 Рік тому +5

    ዶክተራችን እናመሰግናለን ❤እውቀት +ጠና ይጨምር ❤

  • @LijYidne
    @LijYidne 5 місяців тому +1

    አንግሃብሔር አድሜህን ያርዝመው docter

  • @mtom1547
    @mtom1547 Рік тому +30

    እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር እዳንተ አይነቶችን ለሀገራችን ያብዛላን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏 ሙያህን ይባርክልህ ፈጣሪ አክሎ ጥበብን ይግለጽልህ

    • @grmakidane430
      @grmakidane430 Рік тому

      የማታ የፊት ዘይት እና ክሬም ብታሳየን ደክተርየ እና የኣይን መስመር ክሬም ምናምን

    • @mesfinbekele-mp8zi
      @mesfinbekele-mp8zi Рік тому

      how can we treat this infection?

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 Рік тому +15

    በቅድሚያ ሳላመሠግንህ አላልፍም ምርጥ ዶ/ር ነህ መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Muhamed-es7kj
    @Muhamed-es7kj 3 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ደ/ር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Jamber-hv6sl
    @Jamber-hv6sl 11 місяців тому +3

    ዶክተር ሰላም ጤና ይስጥልን በመጀመሪያ ለሰጠሀን ገለፆ በጣም እናመሠግናለን እባክህን በአለህበት የህክምና አገልግሎት ስለምፈልግ ፈቃደኛ ከሆንክ ስልኬን ላስቀምጥልህና ልምጣ ፈቃድህን ከሆነ ፆፍልኝ

  • @hiruthirut2510
    @hiruthirut2510 Рік тому +5

    ከምገልጽህ በላይ ጎበዝ ዶክተር ነህ እረጅም እረሜና ጤና ከጸጋ ጋር እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @yosefyosi5228
    @yosefyosi5228 Рік тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር የብብት ፀጉር ማጥፊያ ስራልን

  • @mimiak325
    @mimiak325 Рік тому +6

    እንኳን በሰላም መጣህ ዶክተር

  • @hilwa2889
    @hilwa2889 Рік тому +2

    በጣም አክባሪህ ነኝ እናመሠግናለን

  • @romandelelegn841
    @romandelelegn841 Рік тому +3

    ዶ / ር እንኳን ሠላም መጣህልን

  • @mekedestades
    @mekedestades Рік тому +4

    እናመሠግናለን ዶክተራችን

  • @seadmohemmed2382
    @seadmohemmed2382 Рік тому +4

    አረዶክተር እኔ በጣም ያስቸግረኛል እጀም እግሬም በጣም ያልበኛል እራሴን እጠላዋለሁ

  • @gjfu4978
    @gjfu4978 Рік тому +1

    ደክተር እናመሠግናለን እወቀትና ጠና ይጨምልህ

  • @seyfudnabdo3563
    @seyfudnabdo3563 Рік тому +5

    ዶ/ር ሠይፈ አመሠግናለሁ መዳኒቶቹ ብዙ ፋፋርማሲ ጠይቃለሁ ላገኝ ግን አልቻልኩም መዳኒቶቹ የማገኝበት ቦታ ብትነግረኝ በጣም ደስ ይለኛል ወድም ዶ/ር ሠይፈ

    • @SafSad-ct1pg
      @SafSad-ct1pg Рік тому +1

      አማዞን ላይ አለ

    • @الحمدالله-ل9م
      @الحمدالله-ل9م Рік тому

      ​@@SafSad-ct1pgewnet new enem gezchalo gn ehte hkmna salhed zmbye litekeme betam myastela labna shta alebgn bibiten😢😢 hkmna mehed. Alchlm sdet negn

    • @SafSad-ct1pg
      @SafSad-ct1pg Рік тому

      @@الحمدالله-ل9م እኔ ገና አልተጠቀምኩም እህት ግን ከኦላይን አስጠልቢያለሁ ሲመጣልኝ ሞክሬ ለውጥ ካለው አሳውቅሻለሁ ውደ አይዞን

    • @الحمدالله-ل9م
      @الحمدالله-ل9م Рік тому

      @@SafSad-ct1pg eshi mamaye

    • @letscommunicate8942
      @letscommunicate8942 Рік тому

      @@SafSad-ct1pg hiii bro endet maggnet echilalehu

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 Рік тому +4

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን 🙏❤️

  • @Rozi199
    @Rozi199 Рік тому +2

    እንኳን ዴህና መጣህ Dr

  • @letarikasmamaw3953
    @letarikasmamaw3953 Рік тому +8

    ዶክተር ለምክሮች ሁሉ እናመሰግናለን ለላብራቶሪ ከመድሃኒቶች ውጭ የሚረጩ ዶድራንቶች ካሉ እነሱን ቢጠቁሙን

  • @hameed909
    @hameed909 Рік тому +2

    በጣም እናመሠግናለን

  • @alkidan2925
    @alkidan2925 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወንድማችን

  • @mahiireacts4434
    @mahiireacts4434 Рік тому +26

    እኔም ይሄ ችግር ብዙ አሰቃይቶኝ ነበር የትምህርት ቤት እና ማህበራዊ ኑሮዬን ሳስታዉሰዉ በጣም ስሳቀቅ እና ስሸማቀቅ ነበር የኖርኩት ከዚያም ከብዙ ፍለጋ በኋላ የዉጪ አገር ዩቲዩበሮች ስለሚቀባዉ መድሀኒት ፍቱንነት ሲናገሩ ሰማሁ ነገር ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ በምንም ተአምር ሊገኝ አልቻለም ከአማዞን ላይ አዝዤ በሰዉ በሰዉ አስልኬ ሞከርኩት ዉጤቱን ማመን አልቻልኩም አፍርሶ የሰራኝ መሰለኝ ሁሉም ነገሬ ተለወጠ ኮንፊደንስ የሚባለዉን ነገር ቀይ ይሁን ጥቁር አላዉቀዉም ነበር አሁን ግን ሌላ ሰዉ ነኝ። በጣም አካበድሽ እንዳትሉኝ ስቃዩን የደረሰበት ያዉቀዋል። ተጨማሪ መረጃ የሚፈልግ ያዋራኝ
    🙏🙏🙏

    • @halimaomer7473
      @halimaomer7473 Рік тому +7

      እንደት አገኘሽ የት ማገኘት እችላለው ልክ ብለሻል ምንም አልልሽም ስቃዩን ስለምታቂው እባክሽ ንገሪኝ😓

    • @hirj2602
      @hirj2602 Рік тому +7

      እረ እህቴ ለኛም አስረጅን እኛም እዳች እንገላገል እማይመጣ የለም ጉድ እኔ በጣም ይሞቀኛል ብረድ ደሞ ምንም አዮመስለኘም

    • @hiwotedewaza5413
      @hiwotedewaza5413 Рік тому +3

      ባክሽ እህቴ እኔንም እርጂኝ እጅና እግሬን አያልበኝም ብብቴን ብቻ ነው የሚያልበኝ የፈለኩትን ልብስ መልበስ አልችልም ጥቁር ልብስ ብቻ ነው የምለብሰው ነጭ ልብስ ለሰከንድ መልበስ አልችልም ። እባክሽ ላንቺ የሰራልሽን መፍትሄ ጠቁሚኝ ። በጣም ተሰቃይቻለሁ

    • @meja1264
      @meja1264 Рік тому +1

      ወሰጤን አገኘሽው

    • @mahiireacts4434
      @mahiireacts4434 Рік тому

      አድራሻዬን ፅፌ ነበር ዩቲዩብ አጠፋብኝ ለሁላችሁም መልእክቴ Amazon ዉስጥ ገብታችሁ Certain Dri ብላችሁ ፈልጉ የእቃዉ ማሸጊያ ቢጫና ጥቁር ነዉ ማታ ማታ ነዉ የሚቀባዉ ጠዋት መታጠብ አለባችሁ በ ሳምንት ዉስጥ ለዉጡን ታያላችሁ ለብብት ብቻ ነዉ የሚሆነዉ.

  • @ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ

    እኳን ደህና በጣህ Dr ለምሰጠን የምክር አገልግሎት ምስጋናችን ላቅ ያለነው እኔ ንፅህናዬን በብቄ እራሱ በጣም ነው የሚያልበኝ አብዛሀኛውን እብብት አካባቢ በቅስፈት ጠረን ይቀይራል

    • @MaregAyalew-e5p
      @MaregAyalew-e5p 11 місяців тому

      እኔም ወዳው ታጥቤ ልብሴን እደለበስኩ ነው እሚያልበኝ በዛን ጊዜ በጣም ነው እምናደደው በተለይ ነጭ ልብስ ለመልበስ አልቻልኩም

    • @MohammedAwel-uy6nj
      @MohammedAwel-uy6nj 8 місяців тому

      መፍትሄ የለውም እንዴ የኔም ተመሳሳይ ችግር ነው

    • @HabtamMolla-h7n
      @HabtamMolla-h7n 7 місяців тому

      እኔም ያልበኛል መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኚ ውዶቸ

    • @Foziya767
      @Foziya767 28 днів тому

      ደሞ ይጦቅርብኛል

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p 11 місяців тому

    እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተርየ እደት ተጨንቄ ነበር መሰለህ ❤❤❤

  • @ShimelsGirma-n4v
    @ShimelsGirma-n4v Місяць тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Рік тому +3

    ዋውው እንኩዋን በደና መጣክ ዶክተር እናመሰግናለን 💕💕🥰

  • @wubanchiayalew6168
    @wubanchiayalew6168 Рік тому +1

    Enamesegnalen doctor gn kezerezerkachew medanitoch atekakemu yebibitu le egir ena eji mehon yichilal, 26 amete new ahun rejim amet new yejemeregn benem bewendimem lay alebin

  • @ገነትጓልድንግልማርያም

    እናመሰግናለን ወንደማችን

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    Dr አምሰግናለሁ ታብርክ 😘

  • @yaracell969
    @yaracell969 Рік тому +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር👏👌

  • @AaAa-tv4jm
    @AaAa-tv4jm Рік тому +154

    እኔ ብብቴን ያልበኛል በዛላይ ይሸታል እንኳን ለሰዉ ለራሴ ራሱ ያስጠላኛል ወደላይ ሊለኝ ይደርሳል ሲሸት ስለ ወደፊት ህይወቴ ሳስብ ሰላም ይነሳኛል ሰዉ መጠጋትም እፈራለሁ😭😭😭😭😭😭😭

    • @ሰሙነኝህልሜንናፊቂ
      @ሰሙነኝህልሜንናፊቂ Рік тому +44

      ነይ እኔ ልንገርሽ እኔም እንድህ ነበርኩ በየቀኑ ካልታጠብኩ እሰዉ ጋር አልገናኝም ነበር አሁን ግን አልሀምድልላ እንደፈለኩ ነው

    • @ነኝየፍኖምርኮኛ
      @ነኝየፍኖምርኮኛ Рік тому +7

      @@ሰሙነኝህልሜንናፊቂ መፍትሄው ምንድነው እማ

    • @woloyewa
      @woloyewa Рік тому +4

      ፀጉር ይወጣ እደሆ አንሽዉ ፀጉሩን በሉባን

    • @Minaeeeeeee
      @Minaeeeeeee Рік тому

      ​@@ሰሙነኝህልሜንናፊቂ ለኔም ንገሪኝ እኔ በቅርብ ስአት ነው ላብ የጀነረኝ ብብቴ ትንሽ ጠቆር ያለ ሁኖብኝ ዩቲወብ ላይ ያየሁትን ሁሉ ነገር የጥቁርት ማላቀቂያ እያልኩ ስጠቀም ላም ማላብ ጀመረኝ

    • @robelyenatulij9767
      @robelyenatulij9767 Рік тому +3

      @@ሰሙነኝህልሜንናፊቂ እሺ መፉትሄውን ንገረን

  • @genatgenat7165
    @genatgenat7165 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mamanurekorsha8831
    @mamanurekorsha8831 Рік тому +1

    Doctor I respect seriously please can you make it video tease medical

  • @drambaexpress
    @drambaexpress 3 місяці тому

    ❤❤እናመሰግናለን ዶክተር

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 4 місяці тому

    Selame lenatee yehuune doctor thanks so much 🙏🏾🙏🏾

  • @gezahegngetachew3651
    @gezahegngetachew3651 Рік тому +1

    ዶክተር በመጀመርያ ትሕትትናክ ቀልብን ይስባል በዛላይ እውቀትክ ተደምሮ ❤❤❤ስቀጥል ዶክተር የእኔ ችግር አሁን ላይ አሳሳቢ ጀረጃ ደርሷል ምክንያቱም specialy እጄን እና እግሬን በከፊተኛ ሁኔታ ነው የሚሞቀው እና የምያልበኝ ሙቀት ኖረም አልኖረም ያልበኛል ግን የፀሐይ ብርሃን ካገኘ እጄ ይብስበታል ሌላው አንተም እንደገለፂከው በቂ ምግብ እየወሰድኩ ሰውነቴ በጣም እየቀነሰ ነው እባክህ ተሳቀቅሁ መፍትሄ ከልተገኘ

  • @marte2784
    @marte2784 Рік тому +3

    ሰላምክ ብዝት ይበል ዶክተር በጣም እናመሰግናለን 💚💛❤!!!

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    ዶክተር እባክህ ስለ ጆሮ ስራልን ❤አመሰግናለው

  • @paulosasefa2781
    @paulosasefa2781 4 місяці тому

    Doctor thanks for your precise explanation. but I have some question related with the above video...how the amount of thyroid gland can be reduced in order to maintain excessive loss of sweat?

  • @frezerkbret8135
    @frezerkbret8135 Рік тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥክ ዶክተር እኔ እጄን እግሬንና አፍጫዬን በጣም ያልበኛል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 Рік тому +3

    ዶክተር እናመሰገንአልን እኔ ነጪ ትሸርት መልበሰ አቆሚአለው እያላበኛ

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 Рік тому +1

    Well come doctor I'm very appreciate you bertalen

  • @najmuseml4257
    @najmuseml4257 Рік тому +1

    ዶክተር ሰይፉ የምትሰጠን ትምርት በጣም እናመሰግናለን ግን በናትህ እዤሃለዉ የግሬ ጥፍር ዬለኝም ጥፍር ማሰራት አይቻልም እዴ በናትህ መልስልኝ

  • @sofiaahmed3649
    @sofiaahmed3649 Рік тому +1

    ዎላሂመልካምሠውነህእድሜናጤናተመኘሁልህ

  • @CheerfulGreyhound-om5qx
    @CheerfulGreyhound-om5qx 4 місяці тому

    Betam enamesegnalen doctor ena ene degmo bibiten yalibegnali shaworim gebiche siwota tinshi koyito yalibegnali ebakihin mefitge yeminorew kehager wuchi new tebaberegni

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +2

    እናመሠግናለን ዶክተር 🙏

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት Рік тому +1

    እኮን ሠላም መጣህ ልሥማና እመለሣለሁ

  • @rahelmamo6197
    @rahelmamo6197 Рік тому +1

    ዶክተር እናመስግናለን

  • @menamena9720
    @menamena9720 Рік тому

    Ebakih Dr melabelegn ene Bibite betam yalbegnal shitam alew hikimna bhed lewt agegn yhon mnorew Qater nw

  • @zuzulove-i9k
    @zuzulove-i9k Рік тому +4

    ደክተር እኳን ሰላም መጣህ እባክህን እዳታልፈኝ ፊቴ እደብጉር እየሆነ ይደበደብብኛል ለትንሽ ግዜ ይጠፍና ይመለሳል በዛላይ ወዛማ ይሆናል 🙏

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 Рік тому +2

    ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @ዜድነኝ-ኘ9ወ
    @ዜድነኝ-ኘ9ወ 3 місяці тому

    እናመሰግናል

  • @selwamohammed1648
    @selwamohammed1648 Рік тому +1

    Dr በጣም እናመሰግናለን በርታልን👍
    Dr እኔ የፊቴ ቆዳ combination & sensetive ነው ፀሀይ ና ሙቀት ሲነካው በጣም ለረጅም ሰአት ያቃጥለኛል😞
    እባክህ dr መፍትሄ 🙏🙏🙏

  • @ybcivilengineeringdesign1715
    @ybcivilengineeringdesign1715 4 місяці тому

    thank you Dr.

  • @እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ

    ሰላም ዶክተር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    ፐሬድ ከወር ሳምንት እያለፈ ነው ሚመጣኝ እና ከዛ ለሳምንት ላክል ነጭ ፈሳሽ አለኝ እና ጠኔኛ ነው??

  • @mrmraarraa9647
    @mrmraarraa9647 6 місяців тому

    ሹኩርንንንዶክተር

  • @TofikMurid
    @TofikMurid 4 місяці тому

    ሥለብቅት መሽተት ከጉርምሥና ጀምሮ ሚያጠፋው መፍትሄ ከዶዶራት ውጪ ካለ ሹክ በለን እናመሠግናለን

  • @gccythc7101
    @gccythc7101 Рік тому +1

    ዎውኦውውው ተባረኩ ምይ 🙏🏻🥰🥰❣️❣️❣️💘💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sanchofkrnew7908
    @sanchofkrnew7908 Рік тому

    firstly thank you lilih feligalew,gn lene beshita yelebinm gn fiten(ginbaren) betsam yalibal

  • @Sitraoumer
    @Sitraoumer 3 місяці тому

    ዉይይይይ እውየቀትህ ❤❤❤❤❤❤

  • @dinkewend5723
    @dinkewend5723 Рік тому

    ይመችህ ችሎታክ❤❤❤

  • @tijisedetegnawa9027
    @tijisedetegnawa9027 Рік тому +6

    እና ላበ እሚያበዛ ሰው ጤነኛ ነው ወይሰ በሸተኛ ገለፀ ይሁን

  • @خديجةأحمد-ن1ح
    @خديجةأحمد-ن1ح Рік тому +3

    እኔን የረበሸኝ የብትብቻ ላብ እና ጠረን በጣም ነው እሳቀቀውማ በስነስረአት እምፈልጋቸው ልብሶች በልበስ አልቻልኩም

    • @ktube8920
      @ktube8920 8 місяців тому

      የኔ ቢጤ ልብሴን ጥየ ጨረስኩኝ ከልብሱ ነው እያልኩኝ 😢

  • @detamoshewmolo4830
    @detamoshewmolo4830 6 місяців тому

    ዶ/ር በጣም ኢናማሳግናላን እኔ እጄ ና እግሬ በጠም ያልበኛል ሰዉ ሳላም ስል ራሱ በጠም እሳቃቃላዉ

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 Рік тому +2

    ዶር እኔ ጭንቅላቴን በጣም ያልበኛል እባክህ መፍትሄ ፈልግልኝ

  • @cgf8399
    @cgf8399 2 місяці тому

    እናመስግናለን በአረብሀገር ሙቀት ስለሆን በጣምያልበናል

  • @ኢሰለምነውህይውቴ

    እናመሠግናለን

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875 Рік тому

    ዶክተር አገላለጵህ ደስይላል እናመሰግናለን

  • @bella-fy1wh
    @bella-fy1wh Рік тому +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር እኔ ያለሁበት ቦታ በጣም ሙቀታማ ነው እኔ ግን ብዙም አይሞቀኝም አያልበኝም በጭራሽ የስራ ባልደረቦቼ ግን እንደ ዝናብ ነው ሚወርደው ላባቸው አንቺ ጤነኛ አይደለሽም ይሉኛል እኔ ግን ጤነኛ ነኝ ምን ችግር አለው ባያልበኝ የኔ ጥያቄ ነው አመሰግናለሁ

  • @EtagHizikal
    @EtagHizikal 4 місяці тому

    Doctor ene ke weledkugn bewala betam yalbegnal 1 anet alefegn ebakh mefthe kalew

  • @medina4130
    @medina4130 Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዸ3ለ

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @rutheyob5072
    @rutheyob5072 Рік тому

    Wayine Dr ene betam yaschegregnele🥹

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    Dr Baga nagani dhuftan waqayyoo gooftani sin haa ebbisu❤️🙏

  • @Samrawit-dd6hk
    @Samrawit-dd6hk 4 місяці тому

    እዉነት በጣም ሥፈልገዉ የነበረ ምክር ነዉ ዶክተር እኔ ከ5ተኛ ክፍል ጀምሮ እጀንና እግሬን በጣም ነዉ ሚያልበኝ ንፁ ላብ ነዉ ምንም ጠረን የለዉም አሁንም ድረስ ያሥጨንቀኛል ከቤተሠብ ጓደኛ ና የተለያዩ ቦታዎች ሀኪም ቤት ባንክ ቤት ት/ት ቤት ሠዉ የሚበዛበት ቦታ ላይ ከሆንኩ በጣም ነዉ ሚያልበኝ የያዝኩት የጨበጥኩት በሙሉ ላብ በላብ ይሆናል እና አሪፍ ጫማ አድርጌ በላብ ተበላሽቶ ይመለሣል አሁንም ድረሥ በጣም ያሣሥበኛል ፕሮግራም ላይ ሁሌ ዉሀ ፈልጌ ነዉ 💔 እና መድሀኒቶቹ ከየት እሥከየት ይገኛሉ አገር

  • @feyiftuwariyo1843
    @feyiftuwariyo1843 Рік тому

    Dr betam enamesegnalen

  • @meserettadesse2907
    @meserettadesse2907 Рік тому

    ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሁን እኔ በጣም የሚያልበኝፀጉሬንና ፊቴን በጣም ያልበኛል እባክሀ ዶክተር

  • @henoksolomon
    @henoksolomon Рік тому +8

    ዶክተር እኔ እጄን እና እግሬን በጣም ነው የሚያልበኝ እድሜዬ 19 ነው እና ዶክተር እባክህ የትኛውን መድሀኒት ብወስድ ነው የሚጠፋልኝ

    • @henoksolomon
      @henoksolomon Рік тому

      ኧረ ዶክተር እባክህ መልስልኝ

    • @NewNew-dw4hy
      @NewNew-dw4hy Рік тому

      😢😢😢ልክእደኔ😢😢

    • @ilhamkamil12
      @ilhamkamil12 Рік тому

      መደንቱን ከገኝክ ለኔም ንገረኝ ወንድም 😢

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Рік тому

    ዴኩተር እንኳን በሰላም መጣህ ለምት ሰጠን ህክምና በጣም እና መሰግና ለን የምላስ መሰን ጠቅ እና መቁሰል የምን ምልክት ነው መላሴ ይሰ ነጠ ቃል አንዳ ንዴ ሽክ ር ክር እያለ ይቆሥል ብኛል

  • @ehitemaryamydinglliji
    @ehitemaryamydinglliji Рік тому +1

    Y3 amet lijnew bemirotibet giza betam yalbewal lab belab hono sewnetungn sinekaw betam kezkazanew berdo yha kmin ymeta new

  • @ZafaranKalifa
    @ZafaranKalifa 4 місяці тому

    Dr, father mulu sewnatun betam yalibawal kagize buhala yemata new buzu gize hakim bet hido taytowal gn minm lewt yelawm ena bemin litew yichilal

  • @keriyaibrahim8660
    @keriyaibrahim8660 Рік тому +1

    ልጄ 4 አመቷ ነው ። ስትተኛ በጣም ያልባታል። ጀርባዋን ፣አንገቷ ስር ፣ፀጉሯ ሰር፣ ልብሷ እስከሚበሰብሰ ድረስ ።ከምን የመነጨ ነው?
    አመሠግናለሁ ።

  • @alexalems
    @alexalems 9 місяців тому

    እናመሰግነለን

  • @lulamama
    @lulamama Рік тому +2

    ሰላም ዶክተር የኔ ጥያቄ ከ ልጅነቴ ጀምሮ የ እጅ እና የ እግር ላብ አለብኝ ምንም አይነት የ ጎኝኖሽ በሽታ የለብኝም ይህንን ቪድዮ እስከ መጨረሻ ተመለከትኩት ነገር ግን ለ እጅ እና እግር መድሀኒት አልተገለፀም እባክ በቅርብ ፍርማሲ የምናገኛቸዉን መድሀኒቶች ብትተቁመኝ አመሰግናለሁ ዶክተር ሰይፈ 🛑🛑🛑🛑🛑🛑

    • @እሙዘከርያኢንሻአላህ
      @እሙዘከርያኢንሻአላህ Рік тому +1

      የኔም ጥያቄ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ እግሬንና እጀን ያልበኛል ትምህርት መሄድ በጣም ነበር የሚደብረኝ ምክንያቱም ደብተር አንስቸ መፃፍ ስጀምር ያልበኝና ደብተሩን አርሰዋለሁ። እናም እባክህ ዶክተር ካየሄው መልስልን። በፈጣሪ

    • @ወሳኝመረጃ
      @ወሳኝመረጃ Рік тому

      Antihaydral ይባላል መድሀኒቱ

  • @fafi-c8y
    @fafi-c8y Рік тому

    እናመሰግናለን ✔️✔️✔️

  • @selamayalew2449
    @selamayalew2449 Рік тому

    ዶክተርየ pleas ስለካካዋ በተር ስራልን

  • @monamona273
    @monamona273 Рік тому +1

    Enamesegnalen

  • @gemejahi2392
    @gemejahi2392 Рік тому

    አድራሻህን ዶ/ር

  • @MakilteMakiya
    @MakilteMakiya Рік тому

    ዶክተር እናመሰግናለን እናም እኔ በጣም የቸጋረኝ እባላሎ ግን ክብዳት እየቃስኩ ነው ሙቃታማ ቦታ በፍጹም ማቃመጥ አይችልም ማያናድድ ነገር ያናደኛል ....ማብታሁን ንጋረኝ

  • @falmataaleencaamida1693
    @falmataaleencaamida1693 4 місяці тому +1

    እኔ ላብ የጀመረኝ ዘጠነኛ ክፍል ስገባ ነበር ዩኒፎርሜ ስለሚነካ በጣም እሳቀቅ ነበር አዩብኝ አላዩብኝ እያልኩ ነው የኖርኩት ከትምርት ውጭ ስሆን ደግሞ እስካርፕ እለብሳለሁ ማንም እንዳያይብኝ አሁንም አልተወኝም በቃ ዘመኔን በሰቀቀን ነው እየኖርኩ ያለሁት ጠረን የለውም በሳሙና ስታጠበው ብቻ ነው ጠረን የሚፈጥረው እኔ የጨነቀኝ ላቡ ነው ምን እንደማደርግ አላውቅም የፈለኩትን ከለር ቲሸርት ለብሸ አላውቅም የምር እንደወጣትነቴ ያማረኝ ሳልለብስ አለሁ በጣም ይጨንቃል አሁንማ ግንባሬንም ጀምሮኛል 😢😢😢

  • @mtslalredae7005
    @mtslalredae7005 Рік тому

    Thank you

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Рік тому

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @phosilialum7765
    @phosilialum7765 Рік тому +1

    Sela dr sle cacawo beter mn tlenaleh

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    እናመሰግናለን ዶክተር ከእክምና ውጭ ለላብ መጠቀም ያለብንን የዶዶራንት አይነት ብትነግረኝ ጥሩ ነው

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ግን መፍትሄውን ካልነገርከን ምን ዋጋ አለው ?መፍትሄዎቹ ኢትዯፕያዊ መሆናችንን ህክምናና ድህነቱን ያማከለ ብታደርገው ጥሩ ነበር

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 Рік тому

    ትክክል ብለሀል ዶ/ር እናመሰግናለን