ከመጠን በላይ የሰውነት ላብ ማላብ ለ ማጥፋት ቀላል መፍትሄዎች // የብብት ሽታን ለማጥፋት ምን ማድረግ አለብን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 73

  • @shanbel-i3m
    @shanbel-i3m 19 днів тому

    Selam ender nachu ene betam techegrialew tishertl

  • @mekiyasani
    @mekiyasani 5 місяців тому

    Selam endet nachu befit anaberabignim ahun gin kewoladku hulet WOR limolagni naw ena mulu sewinate betam yalibagnal mefithe kelachu

  • @Sami-qy6dz
    @Sami-qy6dz 3 роки тому +3

    ሰላም ዶክተር ኢትዬጵያ አዘጋጆች እንዴት ናቹ
    እኔ በጣም ያስቸገረኝ ነገር የእጅ ላብ ነው የጀመረኝ በአስራዎቹ እድሜ እያለው ነው የጀመረኝ አሁን ሰላሳዎቹ አጋማሽ እገኛለው ስኳር ደም ግፍት የለብኝም ሌላም ችግር እባካችው መድሐኒቱን ብትነግሩኝ በጣም ነው የተቸገርኩት እስትረስ ውስጥ ከቶኛል አመሰግናለሁ

  • @Marayama123
    @Marayama123 7 місяців тому

    Selam dokteroth ❤❤ Eine liben betam ymetathal mgb kalbelahu mesrat althalkum mukete degmo 95 kunaal

  • @KumaBedasa-b6s
    @KumaBedasa-b6s Рік тому

    Emebet ebalalew Betam ameseginalew bertu ene hulunim makirealew gin minim mefitehe yelem kedo hikimina feligalew please yet new yalachut erdugn

  • @helamhelam6565
    @helamhelam6565 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍አመሰግ ኔለሁ

  • @editorrrmeee7845
    @editorrrmeee7845 3 роки тому +1

    Enamesegenalen 🙌🙌🙌🙏

  • @muluskitchen8125
    @muluskitchen8125 3 роки тому

    በጣም ወድጀዋለው ፕሮግራሞቻችሁን

  • @nazrawitzeleke3835
    @nazrawitzeleke3835 3 роки тому +1

    Very interesting

  • @NatnaelMerd
    @NatnaelMerd Рік тому +5

    አኔ ብብቴን ነው የሚያልበኝ መዳኒት ኣለው ተቸገርኩኝ

  • @zelalemdereje8133
    @zelalemdereje8133 3 роки тому +1

    Hello doctors ..what about face and forehead sweating is there any medication ...would u please recommend me if there any solution

  • @tsionfikadu6572
    @tsionfikadu6572 3 роки тому

    ስላም ዶክተሮች ፕሮግራችሁን እከታተላለው አስተማሪ ነው ውስጥግሬን ሁለቱም ያቃጥለኛል እንደገና ያልበኛል ታክሜ ሀልዳንኩም ምን ትመክርኛላችው

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 3 роки тому +4

    እረ እኔ ጠረን ነው ያመጣብኝ በጣም እየተሳቀኩነው ምን ይሻለኛል ዶዲራት ምንም አያዲነው ሁልግዜ ነው እምታጠበው

  • @derejeayalew7018
    @derejeayalew7018 3 роки тому +4

    ሰለም ዶክተርስ ኢትዮዽያ እኔ የፊት ላብ በጣም ነው የሚበዛብኝ ህክምና አለውን?

    • @Mebi-f3y
      @Mebi-f3y 2 роки тому +2

      እኔም የፈት ላብ አሁን መጣብኝ አምስት ደቂቃ እንደውሃ ያጥበኛል

  • @amerenegussie9842
    @amerenegussie9842 Рік тому +1

    Ketogonazole Edate new

  • @fuadrukia9195
    @fuadrukia9195 3 роки тому

    Hey docters Ethiopia eny anti presprant etekemalew gin lewt yelewum

  • @mhmsoup5095
    @mhmsoup5095 Рік тому +2

    የብብት ሽታ ማጥፊያ በአላህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Masi8720
      @Masi8720 6 місяців тому

      ሎሚ ተጠቀም

  • @derejekemaw4653
    @derejekemaw4653 4 місяці тому +1

    እኔ ብብቴን እና ፊቴን ብቻ ነው በጣም የሚያልበኝ ከ25 አመት በታች ነው የጀመረኝ መፍትሔ ካለ

  • @scarygames1186
    @scarygames1186 2 роки тому +6

    ሰላም እጄን እና እግሬን ያልበኛል እድሜ 15ነው እቃ ወይም ስልክ ሰይዝ በጣም ያልበኛል መፍትሔዉ ምንድ ነው🙏🙏🙏🙏

  • @dojuman8912
    @dojuman8912 Рік тому +1

    ሰላም ዶክተር ስተኛ ከፍተኛ ላብ ያልበኛል ልብሴ እስከመጨመቅ ይደርሳል እድሜያ36 ነው

  • @BurtemameKebd
    @BurtemameKebd 10 місяців тому

    ጸጉሬ ውስጥ ላብ በጣም አስቸገረኝ

  • @AleneShibabaw
    @AleneShibabaw 13 днів тому

    ሠላም ጤና ይስጥልን እንዴት ናቹህ፨ እኔ ከመጠን ያለፈ የእጅ እና የእግር ላብ ነው ያስቸገረኝ እና እባካችሁ ለዚሁ መፍትሔ ካለ ይንገሩኝ ወረቀት ላይ እንኳ ጽሁፍ መጻፍ ተቸግሬያለሁ እና እድሜየም 24 ነው

  • @HamereBerhanu
    @HamereBerhanu 10 місяців тому

    ሰላም ዶክተር እኔ ሙሉ ሰውነቴን ያልበኛል በተለይ ወገቤን በጣም ኘው የሚያልበኝ ምክንያቱ ምንድነው

  • @Haile-z3i
    @Haile-z3i Рік тому

    ሰሜ ለግዘዉ ይቆይ ጥያቄ ማታ ማታ ከአንገት በላይ በጣም ያልበኛል ምክንያቱ ምን ይሁን?

  • @melkamudemeke1806
    @melkamudemeke1806 2 роки тому

    The one who sat on the left, u don't even know the perspirants? How come you are invited physician or dermatologist and be stronger for antiperspirants?

  • @mesiseyume1562
    @mesiseyume1562 3 роки тому +2

    Selam 1 amet honognal sbelam sxexam sseram baxekalay beeyandandu enkskasi lay bexam yalbegnal mn endemaderg gra gebtognal

    • @deveddeve1616
      @deveddeve1616 2 роки тому

      የሚጥል በሽታ አለብኝ መንስኤው ምንድነው??...

  • @Momo-pf8hi
    @Momo-pf8hi 3 роки тому

    ዶክተርእባክህጉሮሮየየሆነነጭእሚምለገለግነገርይወጣዋል
    በጣምሽታአለውምንማድረግአለብን

  • @FaselGn
    @FaselGn 4 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂በጣም ተቸገርኩ አጄን ብቻ

  • @zeburazebura5353
    @zeburazebura5353 2 роки тому

    እር ዶክተርየ እኔ ፌቴን ዝብሎ በብርዲም ያልበኛል በተለይ ስውጋ ከሆኩ እዳለ ፌቴን በላብ ዝፍቅ ያርገኛል ምፍትሄ ካላችሁ

  • @netsanetyeshanew1699
    @netsanetyeshanew1699 2 роки тому

    ባክ መድሀኒቱን

  • @birhanuatsebha6726
    @birhanuatsebha6726 2 роки тому +1

    ሰላም ዶክተር ኢትዮጵያ ካንገት በላይ ብቻ ከመጠን በላይ ማላብ እሳ በተለይ ሚጥሚጣ ስበላ በጣም ነው የሚያልበኝ??

    • @tirste2744
      @tirste2744 2 роки тому

      ታከምሽ እኔም በዚህ ሰሞኑን ያልበኛል በጣም ከሀኪም ከሄድሽ እንዴትነግሪኝ ነው

  • @lidyaagonafir3421
    @lidyaagonafir3421 2 роки тому

    ዉስጥ እጄን እና እግሬን በጣም ያልበኛል እባካቺሁ መፍትሔ ስጡኝ ?

  • @bizuyeamare1828
    @bizuyeamare1828 2 роки тому

    የመዳኒቱንስምንገሩን

  • @marym7470
    @marym7470 3 роки тому +3

    Enmsgenaln

  • @GechMan-f9j
    @GechMan-f9j 6 місяців тому

    የኔ የእግር ካልሲ ሳምንት ብለብስ ምንም ጠረን አይቀይርም ላቤም ምንም ጠረን ሚባል የለውም ግን በጭንቅላቴ ሚወርደው ላብ ግን ከላይ ቧንቧ ውሀ በለው

  • @sikosilo2451
    @sikosilo2451 2 роки тому +3

    ወላሂ በጣም ተሰቃየሁ በመሳቀቅ ብብቴ ያልበኛል በጣም እበሳጫለሁ

    • @SafSad-ct1pg
      @SafSad-ct1pg Рік тому

      እኔም😢

    • @Ethiopian5573
      @Ethiopian5573 Рік тому

      የኔ ውድ ብብትሸን ካፀዳሸ በዋለ ሎሚ ግማሹን ቁርጥ አርገሸ እሸት አድርጊ ይጠፋል

    • @ZeharaMohammed-n4i
      @ZeharaMohammed-n4i Рік тому

      ረ እኔ እጀና ፣እግሬን ነው የሚያልበኝ ኡፍፍፍ መፍትሄ ንገሩኝ 😢😢😢😢

  • @tghabtu2589
    @tghabtu2589 2 роки тому +1

    ዶክተር እኔ የማሊበኝ ከወለድኮ ወድህ ነው እና አሪባ ቀን አለሆንኝም እናምን ላርግ ስውንቴ እየገጠመ ነው ብይ

    • @MahiSile
      @MahiSile 2 місяці тому

      እኔም ገና 40 ቀንዐአልሞላኝም በጣም ያልበኛል

  • @ayenewdessie4724
    @ayenewdessie4724 3 роки тому

    የመድሀኒቶችን ስም ነገሩኝ?

  • @nigussiewubetu7266
    @nigussiewubetu7266 3 роки тому

    Hyperhidrosis የሚባል በሽታ ስለ ያዘኝ ይህን በሽታ የሚያፋ መድሀኒት ክለ ትብብር እንድታደጉልኝ ስል በእክብሮት እጠይቃለሁ!!!

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 3 роки тому +1

    አሞኝ እያውቅም ምልክቶች የተባሉት ነገሮች. በኔ ላይ ይታያሉ. እድራሻችሁን ማወቅ እችላለሁ. ይቅርታ

  • @chernetbereket
    @chernetbereket 6 місяців тому

    በመጀመርይ ደር ለሰጠሀን ማብራርያ ኣመሰግናሎ የኔ ጥያቄ ብርድ እያለ ብዙ ላብ ያልበኛል ወድያም ይጠፋል የምን ችግር ነው?

  • @helamhelam6565
    @helamhelam6565 6 місяців тому

    ❤️❤😍😍😍😍❤❤️💌❤️❤️❤❤😍❤❤️❤️

  • @helamhelam6565
    @helamhelam6565 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍❤❤️

  • @desalegnerege4712
    @desalegnerege4712 9 місяців тому

    ላብ የሚያስቸግራችሁ ፃፉልኝ

    • @samsonwolde4191
      @samsonwolde4191 3 місяці тому

      ፊቴን እና ጭንቅላቴን ከቅርብ ግዜ ጀምሮ በጣም እያላበኝ ነዉ የምታዉቀዉ መድሀኒት ካለህ🙏

  • @helamhelam6565
    @helamhelam6565 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤❤😍😍😍

  • @desalegnerege4712
    @desalegnerege4712 9 місяців тому

    ሎሚ

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew7178 2 роки тому +11

    እኔ ዘመኔን በመሸማቀቅ እያሳለፍኩ ነው 😔😔

    • @محمدمحمد-ه9ج7ت
      @محمدمحمد-ه9ج7ت 2 роки тому +2

      እኔም የው ነኝ ከሠው ላለመቀላቀል የማላደርገው የለም

    • @በድርያዩቱብ
      @በድርያዩቱብ 2 роки тому

      @@محمدمحمد-ه9ج7ت አሁንአልተዋችሁም መልሱልኝ

    • @محمدمحمد-ه9ج7ت
      @محمدمحمد-ه9ج7ت 2 роки тому

      ምን ተገኝቶ ያለንበት ቦታ ህክምና ማግኘት አችልም ሌላ ምንም አያስቆመውም

    • @meja1264
      @meja1264 2 роки тому

      እመኑኝ ደም ለግሡ በደቂቃ ቸው ማላብ

    • @محمدمحمد-ه9ج7ت
      @محمدمحمد-ه9ج7ت 2 роки тому

      @@meja1264 ማለት ደም ለግሡ አረ በናታችሉ አትቀልዱብን ወደን አይደለም

  • @Bitewkassa
    @Bitewkassa Рік тому +1

    ወሬ ብቻዎች

  • @mekiyasani
    @mekiyasani 5 місяців тому

    Selam endet nachu befit anaberabignim ahun gin kewoladku hulet WOR limolagni naw ena mulu sewinate betam yalibagnal mefithe kelachu