Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትግስት መራራ ቢሆንም መጨረሻዉ ይጣፍጣልለዚህ እኮነዉ ሴትልጅ ክብርና ፍቅር የሚገዛት❤❤❤❤
አደትጉርቢትንበርችለምራቱመጥፎይምትመኚ
እውነት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ
አሜን❤
አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
አሚን ያረብ
አሜን❤❤
መጨረሴ ጠቀመኝ ልሰድብሸ ብይ ታገስኩ መሻረሻ አለቀስኩ በጣም የምወደው ባሌ እኔ ብቻ ነው ያለውት እሱን ከማስከፋት ፈጣሪ ይጠብቀኝ አሜን 🙏🙏🙏
ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል ፈጣሪ ከክፉ አማት ይጠብቃችሁ ሴቶችየ😢
😢🙆😠😠
አሜንንንንን❤❤❤
አሚን
አሜን
አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት አማት 😢
በሰደት ያለንው ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን የማታ እንጀራ ይሰጠን ቅመሞችዬ ውድድ ነው የማረጋቹ እናተሰ 😢😢😢😊😊
አሜን ፫ እኔም ዉድሽ አለሁ❤❤❤
አሜን (3)አንቺንም እንወድሻለን😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
@@saifulrana5749 አመሰግናለሁ 😥😥
@@zed8332 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አሜን እኛም ውድድ አናረግሻለን ውዴ😘😘
ብልህ እናት ለልጇ መልካም አጋር ትፈትናታለች ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው የልጁ እናት ትክክል ናት ኮማቾች እስከመጨረሻው ሰምታቹ ከምቱ
ቆይ ከሁሉ የተለየ ያአንቺ ኳሜንት ነው ግን ሰትዮ ገና እቤቱን ሰትገበ ነው ኳሰቶር ያለችሁ አይቼ እመልሰልሸለሁ
@@bafanamemehiru6442 እስከ መጨረሻው ሰምተሽ ሐሳብሸን ትሰጫለሽ ብዙ ሰው የሚወዛገበው ነገሮችን እሰከ መጨረሻው ስለማያይ ስለማይሰማ ነው ስለሆነም እደ እኔ መጨረሻ ድረስ ካየሽ ሐሳብሽ ከኔ የተለየ አይሆንም
👍👍👍
አራ ካፍትፊቱ ፊቱ የምን ማገላማጥ ነው ልጁ ካዎዳዳት ምን አገባት እሱዋን የሚኖሩት ሁለቱም ናችው ልጇን ልታገባ ካልሆና ባስታቃር እኔ ቢሆን አበርራታሎዉ ዳሞ ታገላምጣለች
@@bafanamemehiru6442❤❤
ልጅቱ ግን ትግስተኛና አስተዋይ ነች❤❤❤
እግዚአብሔር ከኩፉ አማት ይጠብቀን አምላኬ ሆይ❤❤❤❤
Ameeeeen🙏🙏
አሜን ፫
አሜንንን
አሜን፫
አሜን❤🙏
አንዳንድ አማቶች እኮ ክፋታቸው አያድርስ ነው 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
ወላሂ ይሄ ድራማ እኔ ያሣለፍኩት ሂወት ነው አድ አመት ከ3ወር ልጀን ትቸ ወጣሁ አሁን ግንል ልጀ 13አመቱ አልሃምዱሊላህ አደገልኝ ግን ያባቱም እኔም አላገባን የሚገርመው ብቻ ነገሩ ብዙነው አላህ ልቦና ይሥጠን
@@saedaahmed4320 እኔም ብዙ አሳልፌአለሁ እህቴ ከባድ ነው😭😭😭
ምንይደረጋል፣ይታደሉታልእጅአይታገሉትም😮።
ዋዉ መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤እግዚአብሔር እንደዚህ የፀና ፍቅር ይስጠን
ገበሬ እከካም ነዉ ያለዉ ማነዉ ,አራሹ ገበሬ አምራቹ ገበሬ ገበሬ ባይነር ሰዉ እደት ይኖራል ስደዉ ጤፉ በርበሬዉ ማሽላዉ ጥራጥሬዉ አትክልቱ ሁንም ከገበሬ ነዉ የሚገኘዉ
ትክክል ነው ያልሽው ሁላ ትክክልነው
ትክክል😢😢😢❤❤❤❤
ትክክል
ከእንደዚች አይነት አማት ፈጣሪ ይጠብቀን እሴቶችየ
አሜን 😢
Ameeeeen😢🙏🙏
አሜንን😢😢😢
ኣሜን😢😢
መጨረሻለይ አስደሰተችኝ ይች ሴትዮ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የመጨረሸው በፈጣሬ የልጅት ትግስት መልካምነት በጣም ጥሩ አስተማሬ ነውእንደኔ የወደዳችሁት በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
👍👍
👍👍👍👍👍🇪🇹
ሱምሀን አላህ በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ድራማነው አላህ ሁላችንም ሶብሩንና ትግስቱን ይስጠን ያኢላሂ 🤲🤲
ዋው በጣም ምርጥ በእውነት መጀመሪያ ኮመንት ነው የማነበው ኮመንቱ ጥሩ ነገር አየውበት እና መጨረሻው ውደስ በሚል ሁኔታነው የተጠናቀቀው❤❤❤❤❤
እደመጀመሬው ያልቃል ብዬ ተናድጅነበር ግን መጨርሻው ያምራል😢😢😢❤❤❤የልጅቷ ትግስት ግን አስተማከሪነው
ዊ መጨረሻው ደስ ይላል 😢❤አስተማሪ ድራማ ነው🙏
አላህ እዴልጇ የምትወድ አማት ይሥጣችሁ
😢አሚን
አሚንንንንንን
ኢሻአላለምራቴእናትያደርገኚእኔኳአማትይለኚም
ኡፍፍፍ💔😭 መጨረሻዉ በጣም ያሳዝናል አሬፍ አስተማሪ ነዉ ትግስት ይከፍላል ፍቅር ያሸንፉል ዋዉመጥፎም አማት አሉ እንደዚህም ጥሮ እናትና አማት አሉ👌🙏አሰለቀሰኝ መጨረሻዉ
መጨረሻው ደስስ አለኝ መጨረሻውን ሳታዩ እዳፈርዱ👍👍👍የመዳም ቅመሞች ሰወዳችሁ ደምሩኝ
የኔዋ ገነቴ ጥየ 😘
ፈጣሪ እደዚ አይነት ባል ቢሠጠኝ ፀሎቴ ነው
በስማም ምናይነት እናት ናት እደዚች አይነት አማት አደለም ጎረቤቴ እድትሆን አልፈልግም😢😢
ሳጨርሱ ባይኮመት ቢቀርስ😂😂😂
አንድ አመት ካማቴ ተቀምጬ አገሽግሾኝ ትቸ ስደት መጣሁ አሁን ፈጣሪ ከፈቀደ ከተማ እርቄ እኖራለሁ ቀረባት😢😢
አስተማሪ ነዉ ግን አማት እኮ አዳዱ ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል ይባላል ክክክክ አይሳካም
❤❤❤❤❤ልጀቶ አሰተዋይነቷ በጣም ነው ደሰ የሚለዉ ትምምህራትም ይሆነናል
ኦኦኦኦኦ ኖኖኖኖ
የኔ አማት ግን እናት ነች ወላሂ ኡፍፍ ሺ አመት ትኑርልኝኝኝ
የኔም የዋህ ናችው
aaa
የኔም በተለይ ወዱ አማቴ ወይይይይ ብቻ ሁለቱም ጥሩ ናቸው ባሌም የተባረከ ነው
ደምሩኝ ማሮች ሰወዳችሁ
❤
ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው
የልጂቱ ትግስት አሰተማሪነው
በጀመሪያ በጣም ከፍቶኝ ነበር መጨረሻው በጣም አሪፍ ነው ለሁሉም ነገር ትምርት ወስጄበታለው
ዋውው በጣም ጠንካራ ወንድ ነህ ለኢትዮጽያ ወንዶች ትምህርት ይሆናል🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ሆይ ከአማት ክፉ ጠብቀን😢
የአመት ደግ አለንዴ ሲጀመር?
@@tigistgirma6941 በደንብ ነዋ
Meche esekemechereshaw ayesh ena mechereshaw eko des yelal eyetefetatenechat neber tegestuan
መጨረሻው ሳታዩ እዳትኮምቱ እንደኔ ቱ ትግስት የለንም እኮ እውነት😂😂😂😂መጨረሻው ደስ ይላል👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏
በጣም ገራሚ አስተማሪ ነው ትህትና መልካም ነው
ከደዝህ አላህ ይጠብቀን ኡፍፍፍፍ ሁልግዜም ዱአ የማረገው እደናት የሆነቺ ጥሩ አማት እዲሰጠኝኖ እናቴ በሂወት የለቺም 😢😢😢😢😢😭😭
እኔ አለሁ
እኔም አኔም እላለሁ የናቶቻችንን ነፍስ ይማርልን
ካማች ጋር ከመኖር ጎዳናላይ በነፃነት መኖር ይሻላል ወርቅላይ ቢያስቀምጧቸው ያው በገሌ ናቸው ግን ደሞ አሉ እንደ እናት ሚሆኑ
ዋውውው መጫራሸው ደስ ይለል ትምህርት ሰጪ ነው በርቱ የማተገስ ዋጋ ላከ መጨርሸው ምርጥ ነው በርቱ
ምርጥናአስተማሪነው❤ትግስት ሁሌም ድል ያረጋል ❤
አማቴ ጥሩ ነበረች እቅፍ አርጋ ነው ያሣደገችኝ😢አሁን ሣድግ ፈተውት
ምን
@@halweyahalweya በልጅነቴ አግብቼ ነበር ነብሥ ሣውቅ ፈትቸው ወደ ከተማ መጠው አማቴ ጥሩ ሰው ነበረች
ተመስገን ከዝሙት ወጣቹ ጭራሽ አስተማሪ ለዉጥ ነዉ👌
🎉 በማዳሜ የፈተንከኝ ይበቃኛል😢😢ትእግስቴም አልቋን 🥺🥺ከጥሩ ሰው አጋጥመኝ😂🙏🙏🙏
በጣም አሜን አይዞን❤❤❤❤
በጣም ጥሩ እናት ነች ለልጇ አርቃ የምታስብ ልጅቷን ግን በጣም አደንቃታለሁ በትግስቷ ፍቅር ማለት ለገንዘብሎ መግባት እንዳልሆነ ጥሩ ትምህርት ያሳያል 34:02
ወይኔ ልጁ ደስ ሲል በቃ መሳቅ ነዉ እእኔም ባሌ እንዳተ እንዲሆን ፀሎቴ ነዉ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ዉድ እግዚአብሄር ይጠብቅልኝ ባለህበት
ውይ ልጅታ ትግስተኛ ናት ይመቺሽ እኔ አንድ ቀንም አላር ንግር ነው የማረገው😢😢😢😢በጣም አስተማሪ ነው መጨረሻው ያምራል😢😢😢
በጣም አሪፋ ነው በርቱ የድምፁም ጥራት አሪፋ ነው በርቱ 👍👍👍👍👍👍💓💓💓
ባል ለማግኘት ከምንፀልየው በላይ ለአማት ነው መፀለይ ሒወትን ገሀነም ያደርጉብሻል ከፈለጉ ከግል ተሞክሮ ነው
ዋናዉ የባል ፀባይ ነዉ እልፍ ብለሽ ትኖራለሽ እኔ አማቴ ልክ እደናቴ ነበሩ ግን ባሌ ፀባይ ስለሌለዉ ተፋታን አንድ ልጅ አለችኝ እነሱ ናቸዉ የሚያሳድጉልኝ አሁንም ሌላ ባል አግብቼ እየኖርሁ ነዉ አሁንም እወዳቸዋለሁ
ከከከ
ዘርፌ መጨረሻውን ሳይ አለቀስኩ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እህቴ 👏👏👏👏
ማነው ዘርፌ
ክፉ አለመናገሬ ጠቀመኝ የመጨረሻው ያሰላም 😢😢😢😢
የሀበሻ አማቾችና የከተሜ ሰው ለአራሽ ያላቸዉ ንቀት ሰልቅጠዉ እየዋጡ
በጣም,አሣተማራ,የሆነው,ፖሮግራም,ነው,እናመሠግናለን
😂😂😂ጠብቀን ጌታየ ከእንደዚህ ያለች አማት
እኔና ባሌ ስንዋደድ አላህ የሥራው ይስጠውና አባቱ ከወዳ ከወዲህ ብሎ ለያይቶን ይሄው አለን
እናተ ማስተካከል ትችሉ ነበር ሁለታችሁም የሰው ነገር ካልሰማችሁ አትጣሉም
አሏህዋ ትግስቱን ስጠኝ እኔ ብሆንኮ ገና መጀመሬ ስትናገረኝ ቤቱን ጥየ ነዉ የምወጣዉ😅😅😅ልጂቱ ትግስቶ
Wow መጨረሻው ሲያምር! 😍❤👍
ፈጣሪ ይመስገን ከአማቴም ከናቴም ይራቀ ትዳር ስለሰጠኝ አመሰግናለሁ፡፡
ይች ሴትዮ በየፊልሙላይ እሚሥጠላነዉ ሥራዋ ዠልጥ ነገር ናት እሚሥተምር ነገር ነበር ብሠሪ እሚምረብሸ
እና የተስጣትን ገፀ ባህሪ ነው የምትስራው
ወይኔ መጨርሻው ደስ ሲል ትግሰት አሰፈላጊነው❤❤
I bet such an awesome family could only be found in an ideal world. ❤❤❤
ቢስሚላህ በጣም ምርጥ እናት በጣም ምርጥ ሚስት በጣም ምርጥ ባል ያረቢ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 በፍቅር በእዝነት በቅንናት በኢማን የተሜላ ችግር በሽታ ቢመጣ ይበልጥ እየወደደኝ ይበልጥ እያፈቀረኝ እያዘናልኝ የሚሄድ እየተረዳኝ የረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ስጠኝ ውሸታም የልሆነ አንተን የሚፈራ ሀላል የሆነ ባል ስጠኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን ❤
አሜሜሜሜሜን
እኔ ብሆን ፈተናውን ወዳቂ ነኝ
በጣም ደስ ይለል መጫራሸው ❤❤❤
ፈጣረየ እዴዚህ አይነት አማት እህህ እኔ ትግስት የለኝም
አቤትፍቅር ግን ፊልምላይ ብቻሆነ❤❤❤❤❤❤
እኔ በልጂቱቦታ ብሆብየ ሳስበው ያስር ባፈቅረው እደዚህ አይነት ትግስት አይኖረኝም ።
ይህንን ኮሜንት እምታነቡ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ ከኩፉ ነገር ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ስደታችሁ ያሳጥራላቹ ኣሜን ኣሜን❤❤🎉🎉 እባካቹሁ ሳብስክራይብ ኣድርጉልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ውይ የልጂቷ ትእግስት👌👌👌👌👌👌 😥😥😥😥
Love it ❤️
እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ አማት አንተ ጠብቅ እዉነት ግን ክፉ ሰትነሽ
በስመ አብ በጣም ከባድ ፈተና ነዉ ኸረ ተዉ አማቶች ግን አስቡልን በተለይ የባል እናት ነች ምራትን የምትጎዳ ለምድነዉ ግን😢😢😢😢😢 የሂዉይን ትግሥት ትህትና አለለማድነቅ ንፍገት ነዉ እኔ ይሄን ያክል አልታገስም እዉነቱን እነግረዋለዉ እንጅ
እሺ እንዴት
በመጨወሻው ደስ ይላል እንጂ መጀመሪያው ያማል
ድራማም ቤሆን ታጋሽ መሆን ደግ ነው
እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጣችሁ እንደዚህች አይነት ልጅ የኔ ምስኪን 😢😢
መጨረሻው getan betam betam dess algn eko xuru temirite new 😊😊😊😊😊😊😊wow wow
የፍቅር ጥግ ፍቅር ይታገሳል ፍቅር ከሀብት ከዝና ከሁሉ ይበልጣል
ይሄኔ የከተማ ልጅ ብትሆን ሚስትህ ጆሮዋን ነበር በጥፊ የምታቀላት ጨዋ ነች።
አይ የከተማ ልጅም ለባልዋ ስትል ብዙ ነገር የምትችል አለች በየቤቱ
ዋው ምርጥ ነው ትምህርት ሰጭ ነው
It’s hard to pass this test. Thank you for the lesson. ❤😂🎉😢😮😊
አቤት ክፍትሽ አማቲቱ አላህ ከዲህአይነቱ አማት ይጠብቀን
እስከመጫራሸው አደምጪው
አሜን ለሁላቺን አስተዋይ ልቦና ይስጠን
እናቱ የሰጠቻት ፈተነ አስፈላጊ ነበረ የልጁ ሚስትም ትክክለኛ ሚስት መሆኗን አስመስክራለች እናቱ ብቸኛ ልጇ ስለሆነ የግድ ምን አይነት ሚስት መሆኗን ማወቅ ነበረባት አንዳንድ ሚስት ነን ብለው ለሌላ ጉዳይ ሚቀርቡ ሴቶች ስላሉ big respect this family
coc ነው ምርጧ
አላህይጠብቀን
ደስ ይላል ❤
እደዚች አይነቷ ፈጣሪ አይስጠን
Teru temert new maschershaw bayamer endede naber❤
ዋው መልካም ሚስት አድርገኝ አላህየ
መጨረሻውን ሳታዩ እንዳትሳደቡ አዝኘ የነበር በእናቱ መጨረሻውን ሳይ አለቀስኩ
የኔ አማት ናት ይችማ እሥከ ልጀ ቁጭ አድርጌት ወጣሁኝ 😢😢😢😢
Wowwww liki enidezi mirit tidari yisiten fetari
መጀመርያ ብጣም ተናድጀ ነበር መጨረሻዉ ግን ደስ ይላል 😢😢😂😂😂😂😂😂❤❤❤
ይመችህ የኔ ውድ ❤❤❤❤❤
Wawww Betam desilal 🤗🤗❤❤❤😢
ዋዉ ቻይ መሆን ዋጋ አለዉ ዘራችሁ ይባረክ እሆቴ ያንችን ያክል ትግሥት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ
Wow መጨረሻው ያምራል❤❤😢😢
መጀመርያውን አይቸ ተናድጀነበር መረጋጋት ጥሩነው መጨረሻው አስደሰተኝ
Wow it's amazing❤❤❤
እሰከ ዛሬ ካየሁት እይህ 1 ወደድሁት❤
እኔ በጣም ነው ያስለቀሰኝ ግን ደስ የሚል ሆነ መጨረሻው በእዉነት ህይዎት ፈተኣኝ ነት ቢዬ አሰብኩ ለወደፊቱ ❤❤❤Thanks 😊
አሎኩእደህያሎአማቱች
❤❤❤❤❤ዋዉ መጨረሻው ያምራል ልጅ ስታሳዝን
ከተረዳናቸዉ የሰዉ ክፋ የለም !
ትግስት መራራ ቢሆንም መጨረሻዉ ይጣፍጣል
ለዚህ እኮነዉ ሴትልጅ ክብርና ፍቅር የሚገዛት❤❤❤❤
አደትጉርቢትንበርች
ለምራቱመጥፎይምትመኚ
እውነት ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ
አሜን❤
አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን
አሚን ያረብ
አሜን❤❤
መጨረሴ ጠቀመኝ ልሰድብሸ ብይ ታገስኩ መሻረሻ አለቀስኩ በጣም የምወደው ባሌ እኔ ብቻ ነው ያለውት እሱን ከማስከፋት ፈጣሪ ይጠብቀኝ አሜን 🙏🙏🙏
ያማት ቀናተኛ የልጅ ቤት ያፈርሳል ፈጣሪ ከክፉ አማት ይጠብቃችሁ ሴቶችየ😢
😢🙆😠😠
አሜንንንንን❤❤❤
አሚን
አሜን
አላህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነት አማት 😢
በሰደት ያለንው ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን የማታ እንጀራ ይሰጠን ቅመሞችዬ ውድድ ነው የማረጋቹ እናተሰ 😢😢😢😊😊
አሜን ፫ እኔም ዉድሽ አለሁ❤❤❤
አሜን (3)አንቺንም እንወድሻለን😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
@@saifulrana5749 አመሰግናለሁ 😥😥
@@zed8332 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
አሜን እኛም ውድድ አናረግሻለን ውዴ😘😘
ብልህ እናት ለልጇ መልካም አጋር ትፈትናታለች ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው የልጁ እናት ትክክል ናት ኮማቾች እስከመጨረሻው ሰምታቹ ከምቱ
ቆይ ከሁሉ የተለየ ያአንቺ ኳሜንት ነው ግን ሰትዮ ገና እቤቱን ሰትገበ ነው ኳሰቶር ያለችሁ አይቼ እመልሰልሸለሁ
@@bafanamemehiru6442 እስከ መጨረሻው ሰምተሽ ሐሳብሸን ትሰጫለሽ ብዙ ሰው የሚወዛገበው ነገሮችን እሰከ መጨረሻው ስለማያይ ስለማይሰማ ነው ስለሆነም እደ እኔ መጨረሻ ድረስ ካየሽ ሐሳብሽ ከኔ የተለየ አይሆንም
👍👍👍
አራ ካፍትፊቱ ፊቱ የምን ማገላማጥ ነው ልጁ ካዎዳዳት ምን አገባት እሱዋን የሚኖሩት ሁለቱም ናችው ልጇን ልታገባ ካልሆና ባስታቃር እኔ ቢሆን አበርራታሎዉ ዳሞ ታገላምጣለች
@@bafanamemehiru6442❤❤
ልጅቱ ግን ትግስተኛና አስተዋይ ነች❤❤❤
እግዚአብሔር ከኩፉ አማት ይጠብቀን አምላኬ ሆይ❤❤❤❤
Ameeeeen🙏🙏
አሜን ፫
አሜንንን
አሜን፫
አሜን❤🙏
አንዳንድ አማቶች እኮ ክፋታቸው አያድርስ ነው 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂
ወላሂ ይሄ ድራማ እኔ ያሣለፍኩት ሂወት ነው አድ አመት ከ3ወር ልጀን ትቸ ወጣሁ አሁን ግንል ልጀ 13አመቱ አልሃምዱሊላህ አደገልኝ ግን ያባቱም እኔም አላገባን የሚገርመው ብቻ ነገሩ ብዙነው አላህ ልቦና ይሥጠን
@@saedaahmed4320 እኔም ብዙ አሳልፌአለሁ እህቴ ከባድ ነው😭😭😭
ምንይደረጋል፣ይታደሉታልእጅአይታገሉትም😮።
ዋዉ መጨረሻዉ በጣም ደስ ይላል❤❤❤እግዚአብሔር እንደዚህ የፀና ፍቅር ይስጠን
ገበሬ እከካም ነዉ ያለዉ ማነዉ
,አራሹ ገበሬ አምራቹ ገበሬ ገበሬ ባይነር ሰዉ እደት ይኖራል ስደዉ ጤፉ በርበሬዉ ማሽላዉ ጥራጥሬዉ አትክልቱ ሁንም ከገበሬ ነዉ የሚገኘዉ
ትክክል ነው ያልሽው ሁላ ትክክልነው
ትክክል😢😢😢❤❤❤❤
ትክክል
ከእንደዚች አይነት አማት ፈጣሪ ይጠብቀን እሴቶችየ
አሜን 😢
Ameeeeen😢🙏🙏
አሜንን😢😢😢
አሜን
ኣሜን😢😢
መጨረሻለይ አስደሰተችኝ ይች ሴትዮ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ የመጨረሸው በፈጣሬ የልጅት ትግስት መልካምነት በጣም ጥሩ አስተማሬ ነውእንደኔ የወደዳችሁት በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
👍👍
👍👍👍👍👍🇪🇹
ሱምሀን አላህ በጣም አስተማሪና ደስ የሚል ድራማነው አላህ ሁላችንም ሶብሩንና ትግስቱን ይስጠን ያኢላሂ 🤲🤲
ዋው በጣም ምርጥ በእውነት መጀመሪያ ኮመንት ነው የማነበው ኮመንቱ ጥሩ ነገር አየውበት እና መጨረሻው ውደስ በሚል ሁኔታነው የተጠናቀቀው❤❤❤❤❤
እደመጀመሬው ያልቃል ብዬ ተናድጅነበር ግን መጨርሻው ያምራል😢😢😢❤❤❤የልጅቷ ትግስት ግን አስተማከሪነው
ዊ መጨረሻው ደስ ይላል 😢❤
አስተማሪ ድራማ ነው🙏
አላህ እዴልጇ የምትወድ አማት ይሥጣችሁ
አሚን
😢አሚን
አሚንንንንንን
ኢሻአላ
ለምራቴእናትያደርገኚ
እኔኳአማትይለኚም