/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
Вставка
- Опубліковано 19 чер 2024
- ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv - Розваги
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤🎉🎉
Ameeeeeennnnnnnnn
Amiiinnnnnnnnnnnn
አሜን ንንንንን
አሚንንንንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን
በስንቱን አለመዉደድ ከባድ ነዉ! ❤😂😂
ሁላችንም በስንቱን እንወደዋለን ግን ላይክ ለምን ለምን አናደርግም ብዙ ሰው ነው ሚያየው እኮ ሀራም
,ይችን ኮሜንት የሚታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብችሁ ወጥቶ ይሰውራችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በስቱ እስከሚበስል ሂሩት አረረች❤❤❤
ቀላል አረረች ቱቱቱቱቱቱ
ይህ ድራማ የሚያምረውና የሚያጓጓው በስንቱ ስላለበት ብቻ ነው በስንቱ በጣም ይችላል 🎉👏👏👏👏
አገላብጫት እንዳታር
@@user-oc7hh3yv4e ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይከሰኝ እሚባለው ለእዳተ አይነቱነው ንክር
ከዝህ ድራማ ብዙ ተምሬአለሁ ለባልተቤቴም ጥሩ ሚስት እድሆን እረድቶኛል አመሰግናለሁ❤
Tidar drama bemayet hone inde?😂
@@fatumahusein263😂😂🤣🤣
Keza Befitis😮
@@MulugetaAsefa-kr5ik keza befit teru mist alneberechim 😆😆😆😆
@@fatumahusein263 😀😁
ጎበዝ ሙሌን ዝብዬ ሳው ገና ሳቄ ይመጣል እደኔ ሙሌ የሚመቸው
እረ ሒሩት እስኪ እድናቂወቿ
በስንቱን የሚወድና እስኪ በጉጉት የሚጠቡቅ በ like 👍 አሳዩን
ማነው ይህን ፕሮግራም በጉጉት እሚጠብቅ ምግብ በደንብ መብላት ስፍልግ እንዚህን እያየሁ ነው ይገርማቹሀል ምክንያቱም ሳላስበው ስለምበላ😂😂
😂አሆን ምን ይባላል አፍክን ወይስ ሆድክን ሸወድከው 🤣🤣🤣
Hodam😂😂😂
እረ ክብደት(ውፍረት)እየታሰበበት ታድያ😂😂😂😢😢
sira fet
0 appitite😂
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር አሜን ❤❤
ጁሙዓ መቼ ነው
Amin
አሚንንን❤❤❤❤❤
@Fiyametaነገ❤_
@@DohaQatar-iv5in ok thank you
እንዴት እንደ ምወዳችሁ ሀሙስ እስኪደርስ እንዴት እንደሚጨንቀኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የምትሰሩት ሁሉም ደስ ይላል በርቱ እንዴት እንደምታስቀኑ በስዬና
ሂሩቴ
እኔም 😊
ወይ በስንቱ ገና ሳየው ሚያስቀኝ😂😂😂ደራሲው ሙሌን ከቤት ኪራይ ገላግለው ዛሬስ ሳንቲም ሲቆጥር አሳዘነኝ😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ይሄኛውን ኮሜንት የሚታዩ ሰዎች በሙሉ ላይክ አድርጉ❤
ደምርኝ❤😢
አሜን🙏
😂😂😂😂ወይኔ የዛሬውማ አንድም ግዜ😂😂😂😂😂ጥርሴን አልከደንኩም ይመቻችሁ የበሴ❤ቤተሰቦች
አይ በሴ አያስተኛ አያስቀምጥ😂😂😂😂😂😂😂
አሠላሙአሌኩም ያጀመአ ዛሬ ጁመአ ነው ሰለዋት አውርዱ በውዱ ነብያችን ላይ S A W❤❤❤❤❤
አላሁመሶሊወሰሊም አላነብይና ሙሀመድ
ሶለ አለሁ አለይሂ ወሰለም
Sallallahu Aleyhii wassaallam
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
የበስዬ አድናቂ የት ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አምላክ ኢትዮጵያን ይባርክ
አሜን!!
አሜን😢🙏
,የበስንቱ አድናቂዎች❤❤❤❤
ሙሉ ቀን በጣም ነው የሚስቀኝ 😂😂
me too😂😂😂
እኔ ደሞ በጣምነውየሚያስጠላኝ ከድራማው እቢያስወጡት የሆነ ችኮ ነገር
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ቤተሰብን የዘነጋ ስኬት፤የሞኝነት መንገድ ይመስለኛል። ቤተሰብ በነጻ የተሰጠን ቢሆንም፤በምንም የስኬትመጠን በሚገኝ ገንዘብ ሊተካና ሊገኝም ስለማይችል።
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢❤
ጥሩ ተዋናዮች ያሉበት ስራ ነው! ቢሆንም ግን ወንድነት ባልነት እና አባትነት ሲራከስ በድግግሞሽ ሚታይበት መሆኑን ሚያስተውል ሰው ያይበታል
Betaaam, yemini melikit eyastelalefu endehone megenzeb new.
እነሱን አባወራዎችንማ ብዙ ድራማ ላይ አየናቸው የበስንቱ አይነቶችም ማህበረሰባችን ላይ አሉ
ልክ ናት እሷን አስረግዞ ወደት ወደት ነዉ ጎበዝ እሩቴ 😂😂😂😂
ኧረ ወይኔ የዛሬ ተኝታችሁ የጮሀቹት ጩኧት እንዴት እንዳሳቃችሁኝ
me too 😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኔ እራሱ ሆዴን ስከሚመኝ ነው የሳኩት😂😂😂
እሰይ የሳቃችን ምንጮች ኑሩልን። አይ በስንቱ።
😂😂😂😂😂የጩኽቱ ፓርት😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😂እንደመንፈስ ፈጠሽ የምታይኝ😂
Ka agote gar tedabadibe.atitogni tigniche nebara gin sichoh sakikuna alefagni
ወይኔ በጉጉት ነው የየምንጠብቀዉ ቀጣዮን ክፍል😂😂
አረ ተው ግን ሳቁን ለኛ ተውት😌
እነደ ዛረ ስቀ አላቅም😂😂😂እዉድሻለዉ በለ አታዉቅም😂
😂😂😂እኔ ራሱ 😂🤣🤣
እኔን የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ባል ወይ ሚስት ንግግር ላይ ቤተሰቦቻቸውን ለምን አያከብሩም ግን
የድንግል ልጅ የአማራን ሠላም ይመልስ❤❤❤❤❤😢😢🎉🎉❤❤❤
የምር
Amen
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
አሜን
ደምሩኝ በቅንነት
በሴ እና ሂሩቴ ስወዳችሁ ሆዴ ቆሰለ በሳጭ ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
የበስንቱ አድናቂ😂😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤
እርጉዝ አይደለች አምሯት ነዉ እወድሻለሁ በላት 😂😂😂😂😂
በሴ የሳቄ ምንጭ ❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣቹ ስልኬን መያዝ አስጠልቶኝ ነበር ባረባገር እንክርዳዶች መሠረት ተውን ድሮም ሀገራችን ሠላም አጥታለች እንደተዋደድን ተከባብረን እንኑርበት ጭር ሲል አሎድሞች ተውውን ፕሊስ
ወንዶችዬ ሂሩቴን የመሰለች ብልህ ሚስት ይስጣችሁ😊 ሴቶች በሲዬን ከመሰለ አድርቅ ባል ይጠብቃችሁ😂😂
ግን በስዬ የዋህ ባል ነዉ
🤣🤣🤣🤣የምር እንደዛሬ ስቄ አላቅም ከአጎቴ ልጅ ተኝተን ቀን ነበር እኔ ከእንቅልፌ ነቅቼ በተኛውበት አፍጥጬ ወደሷ አያለው እሷ አየችኝና ኡኡኡኡኡኡኡኡ ብላ ጮወች እኔም አብራት ኡኡኡኡኡኡኡ ምን አየች ብዬ ከዛ የግቢው ሰው ስብስብ ብሎ መጣ ምን ወናችሁ ተባልን እኔ እሷ ስትጮ ምን አየች ብዬ ነው አልኳቸው እሷ ምን ወንሽ ስትባል አብረን ነበር የተኛነው ተነስታ አፍጥጣ ስታየኝ ምን ወኘ ነው ብዬ ነው አለች መቼም ማረሳው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደልሺኝ😂😂😂😂😂😂😂
Artist Alemayehu Tadesse techelaleh aygeltsewem❤❤❤
ሃሃሃሃ ሂሩት ዛሬ አልተቻለችም lol
Swedachihu yene wbochi enate bcha erut😂😂😂😂😂❤
👉🏽ከምግብ በፈት እና በሆላ እስስት የሂደችበትን አፈር የታመመ ቡታ ላይ ማሸት
👉🏽በባዶ ሆድ የጉንዳን ሰልፍ መመልከት 😂🤣🤣🤣🤣
😅😅😅😅
😂😂😂😂😂
ወይ ደስ የሚል ፕሮግራም በየሳምንቱ መሳቅ እውነትም በሰንቱ አሌክስ በርታልን
አሳ ጎርጎሪ ዘንዶ ያወጣል አሉ እጣቴን ሲል ጭራሽ ሊሞትነው አርበሳቅ😂😂😂😂😂😂
"አጥብቆ ጠያቂ የእናቱን ሞት ይረዳል "አሉ አበው
እናንተ ትለያላችሁ 😂😂😂❤❤❤
Besintu yalaye like endeyaregu 👍👍👍👍👍👍👍
ሰላም ያገሬ ልጅች ❤❤
በስንቱ አድናቂዎች❤❤❤
አስተማሪ ታሪክ ያለው ነገር ቢሆን ጥሩ ነው ምርጥ ተዋናዮች ይዛቹ ነቃ በሉ እንጂ
ዮሐንስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።
…
⁹ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።
ተባረኪ ❤❤❤
የናተ፤እየሡሥ፥በየድራማውላይነውያለው፤ትንሽቆይታችሁ፥ደሞደራሲውእየሡሥነውእዳትሉጅ፥እናተን፤እማናይበት፥ቀንእሩቅአይደለም፥ትጠፋላችሁ፥የድግልማርያምልጅመድሀኒአለም፤እየሱሥክርስቶሥነው፤እናቱን፥የናቀ፥፥፤
@@AtsedeAlena ኢየሱስ ጌታ ነዉ 🙏
ማው እንደኔ በዝየን እና ሂሩቴን በጉጉት የሚጠብቃቸው ክብር በየ አረብ ሀገር በሰው ቤት የምትለፉእህቶች አላህ የረፍ እጀራ ይስጠን ቅመሞችየ ደሞ አበረታቱኝ በቅንነት ❤🎉
በስዬን አለመዉደድ ከባነቱ❤😂😂የሳቄ ምጮጭ እኳንም መጣችሁ❤ ብዙ ተምሬያለሁ በዚህ ድራማ🥰😊
አሜን ላአንተም ወይም ለአንቺም
Jesus will save every one you mast blieve in him❤❤
በስዬ ዘመንህ ይርዘም ክፉ አይንካህ አንተ ምርጥ ሰው
የኢትዮጵያ ዶክተር እኮ ማመን ይከብዳል አንዱ ጣቱ ታሞ ህክምና ሲሄድ እግሩን ቆርጠው ላኩለት
Wra tawu besiye ende hirute be saqi digedilalachu❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በእውነት በዚህ ዘመን አንዳንድ ሰዎች አንዴ በፓለቲካ አንዴ በሃይማኖት ሽኩቻ ህዝቡን ግራ በሚያጋቡበት ዘመን እናንተ ያመጣልን እግዚአብሔር ይመስገነ ተባረኩ! ሌሎችም ከአንተ ይማሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
We are wating besintu
በሴ እና ሙሉቀን ግን ምናቸውን ነው የሚያማቸው
😂😂😂😂
🚨ወይ ዶክተርየ 🤭😊😁😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አቡ ይመቾት ደስ ሲል
ይቺ አክት ለ pranks በጣ ትመቻለች ።። ሊታከም የሚመጣን እንዴ ማደናገር
በሥየ የሣቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ሥወዳቹ
ወይ በስንቱ ስንቱን አስተማረን ወይ በስንቱ አሉ በስንቱ ወይ በስንቱ
በስዬ በጣም ነው ምወድህ
እረባሽ ወዶችን እዴዚህ ነው ማነቅ😂😂😂😂😂😂❤❤
ማርያምን ሆደ ቆሰለ❤😂❤😂❤😂
ሰገራ ይስጥ😂
የሄሩት ልጅ ማርኮን ይሁን የምትሉ 🎉🎉❤
የሚገርም ድራማ 😂😂😂😂
ዋዉአይልጅነትደስሲሉእንኳንደስአላችሁ❤❤❤❤❤
ወይኔ መደኒቱ ሲጋርም😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉
ኧረ ውይይይይ😂😂😂 የሀኪም ቤቱ ነገር😂😂😂
ወገን የኛን ስራም እዩልን እስኪ 🙏🙏🙏
አይ በስንቱ ስው ሲተኛ አያስተኛ የዛሬው ይለያል እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም
አለምን እሚያራምዳት አሏህ ብቻነው። እናተላላችሁት እኔተሠቀኩ
Iko sigerimu
እማያቹ ከአሜሪካ ከልጆቼ ጋር ነው ምን አሉ ሀበሻ ፓረንቶች ከልጆቻቸው ጋር አይጫወቱም so sad ብለዋል 😂
መተሻሸት አልጋ ላይ ሆኖ ማውራት ብቻ ፍቅር ፍቅር ይበዛዋል
ሰላም ሰላም ውዴ ች
በስንቱ ምን አይነት አቃጣይ ባል ነው በጥፊ ነበር ማለት 😊😊😊😊
በስንቱ ትቺላለህ ♥️♥️❤️❤️❤️♥️
Wow ya zarew yilayal👏👏👏
Michael yeleyebegnal
እውነት ግን ትለያላችሁ አለማዬሁ ጥበብን እንዴት እንደወረስካት በስማም እድሜናጤና ይስጥህ ❤
ወይ በሥቱ❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Be'sintu yemut yehenn Jil Acting new....😂.... Alchereskutm.... Mariyamnn!!! Betam yastelall...!😅😂
Besentu besobehal zare amachocheh bet gebteh betebetk 😂😂😂😂😂😂
ጎሽ ሕሩትዬ ለኢትዮጵያ ወንዶች ትክክለኛ ምስት የምያስፈልጋቸው እንዳንች አይነቷ ነው😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅
ገላው ነበር😂😂😂
ሙልቀን ብልጥ ውኖል ከዝህ ላይ😂
Very nice comedy
❤❤❤❤❤basentwochi swdacu
Betam new miwodchw ❤😊❤😊❤😊 maznagnaye nachiw 😂😂😂
የሙያው ባለቤት ስትሆን ሁሉም እንዲህ ያምርልሀል ስወዳችሁ እኮ❤
chakechaka set aytalbachu, yala tidar benorse hoooo
ውይ በስንቱ ገደልካኝ ዛሬ❤😂😂😂😂
Betam tmetunalachu eweduachuwalew❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሌክስ ምርጥ ሠው!
The doctors part 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አረ ዎዴ ቆሰለ በሳቅ ገደሉኝ