የልጇን ባል የምታማልለዋ እናት መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 жов 2023
  • የልጇን ባል የምታማልለዋ እናት መጨረሻ

КОМЕНТАРІ • 620

  • @user-yu1gb7vs6z
    @user-yu1gb7vs6z 8 місяців тому +24

    በእናት አትቀልድ እናት እንደዚህ አታደርግም መጨረሻው ያምራል😊😊😊😊😊

  • @ethiofikir6501
    @ethiofikir6501 8 місяців тому +16

    ተዋናይዎቹ በጣም ጎበዞች ናቸው አብሶ ባል እና ሚስቱ👏👏

  • @brektib
    @brektib 8 місяців тому +46

    እንዲ አይነቱን ባል ያብዛልን❤❤❤

    • @yfikersew8010
      @yfikersew8010 8 місяців тому +1

      አሚን አለን ግን ከሚስታችን ውጪ አጣን

  • @zemaritkonjit8535
    @zemaritkonjit8535 3 місяці тому +2

    ይህን ቪዲዮ የምትከታተሉ ሁሉ የእናት ክብርና ፍቅር ያላችሁና ለእምነትታችሁ ቀናኢ የሆናችሁ ክእህዛብ አገር ኮፒ ተደርጎ የተስራ ስለሆነ ሴት ልጅ መራቆት እንደሌለባትና እናት የልጅዋን ባል ለወሲብ ስትፈልግ ማየት ክዚህ የበለጠ ውርደት የለምና የየሚመለከታችሁ ሃላፊዎች ይህን አካውንት እንድታዘጉልን በእግዚእርብሄር ስም እሳስባለሁ።

  • @user-zh5gi4fj8d
    @user-zh5gi4fj8d 8 місяців тому +60

    እንኳን በድራማ በተግባር እያየን ነው. አላህ መጨረሻችን ያምነው

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 8 місяців тому +9

    እዳተ አይነት ባል ያብዛልን የተረጋጋ ሰነምግባሮ አስተሳስቡ ቁም ነገረኛነቱ ታማኝነቱ ዋዉ የእዉነት እዳተ ባል ቢኖረ ብዬ ተመኝሆ ደሞ መልሱ አስተያየቱ በጣም ነዉ ሚያስቀዉ ልጂቷ ግን ማስተዋል አለባት ብቻ ምረጥ አስተማሬ ነዉ አሉ በየቤቱ እናት መሳይ ህነዉ ሚኖሮም አሉ ሁሉም አንድ አደሉም

  • @kelemeworkyehalashet5449
    @kelemeworkyehalashet5449 5 місяців тому +5

    አፈፃፀሙ በጣም ያምራል
    አስተማሪ ነዉ

  • @user-ov7vt1qh7q
    @user-ov7vt1qh7q 8 місяців тому +9

    ያደነኩት አቱን አረሳም😂😂😂😂😂😂 ውጡ ነው ጭዋታው😂

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 8 місяців тому +7

    አረ በእግዚአብሔር እቺ እናት አደለሽም የናት ስም አታጥፋ ፈጣሪየ ድረስ 🤔🤔😭😭💔

  • @MoMo-ig1od
    @MoMo-ig1od 8 місяців тому +19

    እናት እዴዚህ የምታረግ አመሥለኝም😢 እማየ ህይወቴ❤

    • @TofkYuns
      @TofkYuns 2 місяці тому

      ኡናችሽን ናው

  • @Mary-un5ji
    @Mary-un5ji 8 місяців тому +9

    😂😂😂😂😂ውጡ.የናቴ.አያት.ይሆናሉ.አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @AaA-wh1ol
    @AaA-wh1ol 8 місяців тому +6

    የናቴ አያት ይሆናሉ አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @avip1257
    @avip1257 8 місяців тому +8

    ዱአ አረጉለኝ እሰኪ ባሌ እሰር ቤት እየተከራተት ነው😥

    • @mmakkiya
      @mmakkiya 8 місяців тому

      አይዞሽ እህቴ

    • @mmakkiya
      @mmakkiya 8 місяців тому

      አላህ ሚፈታበትን ቀን ቅርብ ያድርግለት

    • @avip1257
      @avip1257 8 місяців тому

      @@mmakkiya አሚንንን ያረብ😭😭

    • @Seid404
      @Seid404 8 місяців тому

      አላህ ይፈርጀዉ

    • @meleka1842
      @meleka1842 8 місяців тому

      እግዚአብሔር የማፈታበትን ቀን ያቅርበው 😢

  • @aasff5268
    @aasff5268 8 місяців тому +7

    ትግስቱ ታማኝነቱ ዋው ነው

  • @fgughuu7818
    @fgughuu7818 8 місяців тому +6

    ውይ መጨረሻው ሲያምር ደስ ነው ያለኝ እውነቱን ስላወቀች 😊

    • @assefawondie8299
      @assefawondie8299 2 місяці тому

      0.001% እናቶች ይኸን ተግቦር ሊፈፅሙ ይችሉ ይሆናል ግን እኰ 99.999% እናቶች በልጆቻቸው ትዳር በአብዛኛዎቹ የሚደሰቱበትና ቀሪዎቹ ደግሞ በምክርና በተሥፋ ለልጆቻቸው መልካም ትዳር በሚኖሩት ላይ ሥንት ሙቢ በመሥራት ፈንታ እንደዚህ ባለው ሥራ የእናንተ ጊዜ ሣይሆን የእኛንም ባታባክኑብን እላለው.
      ሌላው ደግሞ ማንኛውም ሙቪ ሲሰራ ሰው እራሱን እየሣተ መውደቅ እንዳለበት ግዴታ አለባችሁ?
      ተነቃቁና ጥሩ ሥራ ሥሩ.

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 8 місяців тому +141

    እረ እንደዚች አይነት እናት የለችም አትኖርም።። ከሰራችሁ ጥሩ አስተማሪ ነገር ስሩ።።

    • @mahdermedu5230
      @mahdermedu5230 8 місяців тому +2

      Alu ema maryamn

    • @ashash9382
      @ashash9382 8 місяців тому

      Alechei😏

    • @user-uv7fv3py7p
      @user-uv7fv3py7p 8 місяців тому +1

      እዉነት ነዉ

    • @user-bb8rq7cz7s
      @user-bb8rq7cz7s 8 місяців тому

      ሳህ

    • @fikirselemtube8992
      @fikirselemtube8992 8 місяців тому +6

      እያየን አይደል እናት ከልጇ ባል ጋር ስትመግጥ ልጅ ሰላይ ቀጥረ በድብቅ ካሜራ አሸሸ ጋደሜ ስሉ ይዛቸው አንቀ ልትገለት ነበር ልጅቷ የድሮ እናቾች ናቸው ጨዋ

  • @barakatibatamo3671
    @barakatibatamo3671 8 місяців тому +5

    ኢትዮጵያ ለይ እድዝ አይናት እናቴ አልቺ እድ ክፉ እናቴ 😭😭

  • @MouzaAlshamsi-lz6lz
    @MouzaAlshamsi-lz6lz 8 місяців тому +24

    ሁለቱምወንዶች ቆንጂየ ናቸው የምትሉ.በላይክ ❤. ወይ አሮጊቷ. 😂

    • @kalyoutube8786
      @kalyoutube8786 8 місяців тому +2

      እና እርሰወ ሴትዮ ሁለቱንም አፈቀርኩቸው ብለውን እዳያርፉ😂😂😂

    • @MouzaAlshamsi-lz6lz
      @MouzaAlshamsi-lz6lz 8 місяців тому

      @@kalyoutube8786 እረ በህግ. እኔ አላልኩም. ሆ. ክክክክክ. ያው ቁንጅናቸውን. ሳላሞግስ አላልፍም ብየ ነው እንጂ.

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 8 місяців тому

      Ergtgni areb hager new yaleshiew enat areb hager yalachu sitoch eko le wend yalachu chger 🧐🧐

    • @user-pg2fv4kh2c
      @user-pg2fv4kh2c 8 місяців тому

      😂😂😂 ምን ተማርሺበት መልካቸውን እያየሸ እርሳሺው

    • @ahmederina
      @ahmederina 8 місяців тому +1

      አሮጊቷ ተመቸችኝ ክፉ ክክክ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 8 місяців тому +12

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera7532 8 місяців тому +10

    ክክክክክክክክክክ አደጋ አለ አለች አዛሉ ወይኔ በመድኃኔ ዓለም

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s 8 місяців тому +3

    በጣም ይገርማል ምን ጉድ ናቸው አቤቱ ከዝሙት መንፈስ ጠብቀን ሰዎች እዲህ አይነት ስሜት ሲሰማቹ ቶሎ ብላቹ በቀዝቃዛ ውሃ ታጥባቹ መንቃት ሆ ምነው ማዘንጊያሽ

  • @asseb5268
    @asseb5268 8 місяців тому +4

    ዋው አሪፍ ትዎና ነው👍👌

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 8 місяців тому +3

    በመጀመርያ ደረጃ መስቀል አገታቹ ላይ አድርጋቹ ድራማ ባትስሩ የተከበረ ስለሆነ ጌታ በመስቀሉላይ ዎጋ ተከፍሎበታል
    ሲቀጥል አስተማረ ሳይሆን አሳፋረ ድራማ ነው ሲተትን የሚያስተምር በቤተስብ ውስጥ አለመተማመንን ያሳያልና ባታቀርቡት ይመረጣል ለትውልድ ከፋትን ነው የሚያስተምረው ስለዚህ አውርድት ?

  • @user-vl1fq7pi1j
    @user-vl1fq7pi1j 8 місяців тому +15

    እናት እንደዚህ አታደርግም እንኳን የልጆን ከእውነት የራቀነው

    • @Hadra709
      @Hadra709 8 місяців тому +2

      ኧረ አሉ እኔ እማቃት ሴት አለች

    • @KingVip-qb4sh
      @KingVip-qb4sh 2 місяці тому

      ረ እርግጠኛ ሁነሽ አትናገሪ አሉ ብዙ

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne 8 місяців тому +27

    የልጁ ዘባይ ንግግሩ ዉበት ይለያል ሁሉን አሞልቶ የሰጠዉ ምርጥ ልጂ

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol 5 місяців тому +1

    ዮዮ ከሳራ ጋር ነው ጭቅጭቅ የሚያምርብህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zemaritkonjit8535
    @zemaritkonjit8535 4 місяці тому

    የዛር የዝሙት መንፈስ እንዲህ አደባባይ ዩያዋርዳል የእድሜ ገደብ የለውም ለንስሀ ሞት ያብቃዎት ትምህርት ቢሆን አንድም ክርስቶስ ብዙ ተባዙ ያለው እንደዚህ በመልክስከስ ሳይህፕን እንደምን አብርሀም ና ሳራ የተባረከ ልጅ እንዲሰጠን በመለመን እግዛብሄር ቤት በድንግልና ማግባትና የተባረኩ ልጆች መውለድና የእግዚአብሔርን መንግስት መውረስ ሲሆን አሁን ግን እንደዘመናዊንት በሚመስል መልኩ የተወረሰ የውጭ ሸቀጥ በቃና አይተን እዚህ ደረጃ መድረሳችን በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል እኔ አርእስቱን በማየት ነው አስተያየት የሰጠሁት
    የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የሚያፈርስ ሴይጣንን በመደገፍ የተሰራ ነው ገንዘቡን የሴይጣን ነው አይረባሽም
    በአስቸካይ ወደንስሀ አባት በመሄድ ትምህርት መማር እንዳለብሽና ንስሀ በመግባት ብፆም አብዝቶ በመፀለይ በመስገድና ህይወት ወደሆነው ቅዱስ ቁርባን መቀበል ያለቦት ይመስለኛል ጊዜው መሽቶቦታል ግን እግዛብሄር ሀጢያትን እንጂ ሀጢያተኛም አይንቅምና ይህን ሰምተው ይጠቀሙብት የዛር የዝሙት መንፈስ ነው የተጫወተቦት ንቁ
    እግዚአብሄር ባንድ በሌላ ይናገራል ስው ግን አያስተውልም ማስተዋሉን ያድለን

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg 8 місяців тому +3

    ሰዎች ሁሉ እውነት እና መልካም በሆነ ነገር ይደሰታሉ ።እንደዚች አይነት እናት ባላውቅም መወለድ ግን ቋንቋ ነው አብረን ለመኖር እንከባበር።

    • @user-bw4rc3dr6i
      @user-bw4rc3dr6i 8 місяців тому

      ዴምሪኝማሬ በቅንነት

    • @user-qs3jl7es5m
      @user-qs3jl7es5m 8 місяців тому

      እደኔ አስተያየት እናት እደዚህ አታረግም እማይ ግን ከሆነች ለወንድ ተብሎ የዘጠኝ ወር ቤቴን እንደ ዉሻ አዉጥቼ አልም

  • @user-qf1lw2nj9l
    @user-qf1lw2nj9l 6 місяців тому +1

    አንደኛ ነዉ በጣም ወደነዋል❤❤❤❤

  • @aaa-ih3rc
    @aaa-ih3rc 8 місяців тому +10

    😂😂😂አይ ማዘር ያቺን የመሠለች ህፃን ሚሥት እያለችው ባንቱ ይታለላል ብለው ማሠብዎ😂😂😂😂

  • @haymanotgrmay5185
    @haymanotgrmay5185 5 місяців тому +1

    የቱንም ያህል እናቷ ጥፋት ቢያጠፉም ግን እንዲ አመናጭቃ ከቤት ማስወጣት አልነበረባትም እናቷን ሴትዮ ትላለች ደሞ ይቅርታ ሚባል ነገር አለኮ

  • @adaecnh5992
    @adaecnh5992 8 місяців тому +6

    ወይኔ ጉዴ ጉዴ ፈላ አለች አስቴር አወቀ😢😢😢😢😢😢መጨረሻ በጣም ደስ አለኝ

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 2 місяці тому

    ደስ ሲል የእዉነት አምላክ እዉነቱን አወጣልህ

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 8 місяців тому +5

    ፈጣሪየ ድረሥ😭😭😭😭😭

  • @MuhammadMuhammad-xp5xc
    @MuhammadMuhammad-xp5xc 7 місяців тому +2

    ወሏሂ የአንድ ዘመደ ግረቤቴ ሰውየ ታሪክ ልገራችሁ ሚስት ታጭቶለት እስከምታድግ ከበተሰቦቿ ጋር እደግብርና አብሮ እየኖረ የሚስቱን እናት ያዛት ደሞ ባይረስ ነበረባት እሱም ተያዘ ልጆቱ አደገይ አገባት ሚስቱ ሌላን ሰው ታሲዛለይድ ለራሷ ጉዳት የለባትም አንድልጅ ወልደው ተለያዩ ብዙ ግድ አለ😭😭😭
    ሌላኛው ሰውየ ባለትዳር ነበር በጣም በተደጋጋሚ ያገባ ይፈታ ነበር ካንድቱ ሚስቱ የተወለደይለት ልጁ ትንሽ ከፍ ብላ ነበር ባልና ሚስቱ ሲለያዩ ስማግሌ ልጅቱ ካባቷ ጋር እድትሆን አደረጉ አባቷን እየጋገረይ ይዛ አደገይ በመጨረሻ ልጁን ደፈራት ከሷ እኔ የማቃቸው ሁለት ወለዱ ስደት እስከምወጣ ድረስ አብረው ነበሩ ከዋሸሁ አችሁ ሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ከጠዶት ሚካኢል በታች ነው ሰፈራቸው መጠየቅ ትችላላችሁ

    • @afi5295
      @afi5295 6 місяців тому

      አላህን ፍራ የሰዉ ወጀል በአደባባይ አዘርዝር ጭራሽ ሄዳችሁ ጠይቁ ትላለህ

  • @user-lc1cz9hs5i
    @user-lc1cz9hs5i 8 місяців тому +3

    የምትሰሩት ሁሉ ለትውልዱ ምን ያስተምራል አረ በህግ አምላክ .... ኦኦ
    የማታፍሩበትን ነገር ምናለ ብትሰሩ ለትውልዱ ብታስቡ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 8 місяців тому +1

    መጭርሻው ያምራል እውነት ተደብቃ አትቀርም

  • @Miratmiratlagesse
    @Miratmiratlagesse 8 місяців тому +9

    መታገስ ዋጋ አለዉ ለሁሉም ፈጣሪ ከደዚ አስመሳይ እናት ይጠብቀን አቦ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w 8 місяців тому +13

    እውነት ሁለት ሰባት አስፈልጎታል 🙈🇪🇷

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 8 місяців тому +2

    ዋይ አለ ትግሬ😂😂😂😂😂 አይ እማማ ካረጁ አይበጁ አሉ

  • @user-mc7lb8of1h
    @user-mc7lb8of1h 8 місяців тому +3

    አሳቀኝ የመጨረሻዉ ፓርት እሲ ዞር ይበሉ አለ በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @madiyamd1610
    @madiyamd1610 8 місяців тому +1

    Masha Allaha allha idaze aynate bale yesxen👍👍👍

  • @rabiyat8832
    @rabiyat8832 8 місяців тому +4

    ዋው ልጁ ተመቸኝ👍👍👍👍👍

  • @bitaniyabekele1597
    @bitaniyabekele1597 8 місяців тому +8

    እዉነትም 3 ሰባት የአፈልጎታል😂😂😂😂😂

  • @kalokalo8362
    @kalokalo8362 8 місяців тому +2

    እደኔ መጨረሻላይ ያሥደሠተው በላይክ ግለፁ🥰👌

  • @alexlovekalu-yj6yf
    @alexlovekalu-yj6yf 8 місяців тому +1

    አጨራረሱ ያስጠላል ለፈተን ብየ ነው ብለው አይጨረሽቱም ከዚ ይታረቁ ነበር እንጂ እናትዋን ያህል ከቤት ማባረር አልነበራትም

  • @user-du1nt5hn8r
    @user-du1nt5hn8r 8 місяців тому +1

    Masiken wadime 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 8 місяців тому +3

    ወይ ጉድ😢😢😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 8 місяців тому +2

    ኧረ ማዘር እግዚዎ ይበሉ አለጅ 😂😂 ሶስት ሰባት መሄድ አለቦት 😁😁 ወላሂ በሳቅ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 8 місяців тому +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
    እመቤቴን የናትየውና የለጁ ፓርት በጣም ነው የሚያሰቀው

    • @MahiMahi-bs4rh
      @MahiMahi-bs4rh 8 місяців тому +1

      ልጁ ያስቃል🤣🤣🤣🤣

    • @user-qf5ld3mz9i
      @user-qf5ld3mz9i 7 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂ውጡ ውጡ

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 8 місяців тому +1

    Jagina sew🙏

  • @user-uq9ni6wq9k
    @user-uq9ni6wq9k 8 місяців тому +4

    ወይ ዉረደት ብዘጋይም እውነታዉ መዉጣት አይቀርም እኮ

  • @mazamena6045
    @mazamena6045 8 місяців тому

    wowowow😍😍😘😘😍😍😍😍

  • @rabiaaamani6888
    @rabiaaamani6888 8 місяців тому +3

    ዉይይይይይይልጀተመቸኛ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemaritkonjit8535
    @zemaritkonjit8535 5 місяців тому

    ያንቺ እናት ጨዋ አልነበረችም የልጆቻን ባል ቀምታለች ምን እናትሽን አሰደብሽ ይሄኔ መልካም ስብእና ያላት ትሆናለች አሳዳጊ የበደላት ተብለሽ እናትሽን የምታሰድቢ

  • @user-th9ql2lc9j
    @user-th9ql2lc9j 8 місяців тому +1

    እማማ ግን ቆይ ለእናቶት ባልናገር ኧረ እፈሩ የትልክ ትንሽ የጉድ ሀገር

  • @MisraarsiArsi
    @MisraarsiArsi 8 місяців тому

    😁😁😂😂😂😂hayii imam

  • @user-um5oh1kw2f
    @user-um5oh1kw2f 8 місяців тому +2

    ሼም ያዘኝ እኮ አዉነት MOTHER 😂😂😂😂😂😂

  • @nurunasir4097
    @nurunasir4097 8 місяців тому +1

    የኢትዮጵያዊነት ባህል አይደለም ለኢትዮጵያውያን እናቶች ይሄ አይገባቸው

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 8 місяців тому +3

    መጨረሻው ያሳቀኝ እስኪ ዞር ይነሉ😂😂😂 ደሞ እኮ ወድቃ እንኳን ሲያዮት ምንም አልመሰላቸውም😂😂😂😂

    • @user-iz5qt7vf5k
      @user-iz5qt7vf5k 8 місяців тому

      😅😅😅😅

    • @tshh8118
      @tshh8118 8 місяців тому

      መጥፎ እናት እናት የሚለዉዐ ቃላት አይገባትም

  • @user-dn5it7mj6d
    @user-dn5it7mj6d 8 місяців тому +1

    ECHi dadab Arugit

  • @sdetegewa3080
    @sdetegewa3080 8 місяців тому +2

    እደዚህ አይነት እናት የለችም ለምን እሚያስተምር ነገር አሰሩም

  • @selamdesalgn
    @selamdesalgn 8 місяців тому +5

    😂😂😂😂እግዞ ይበሉ አለ 😅😅😅 ወይ ቅሌት

  • @sefan696
    @sefan696 8 місяців тому +2

    እውነትም እግኦ መለት ነው

  • @tup6492
    @tup6492 8 місяців тому +3

    ትትልቅ እናቶች ሁሌም እሽኝ ስሉሉ ነው ምሰማው 😅😅😅ለምድነው 😄😄😄ግን

    • @user-eg2bg2wp8x
      @user-eg2bg2wp8x 8 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @brektib
      @brektib 8 місяців тому

      አብሶ አረቦች😂😂

    • @user-wt6xq1yd5z
      @user-wt6xq1yd5z 8 місяців тому

      ​@@brektib😂😂😂😂😂

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 8 місяців тому +3

    እግዚኦ ይበሉ አላለም

  • @esub8112
    @esub8112 2 місяці тому

    ልክ ነህ ወንድሜ ❤

  • @user-kf5iw7si3k
    @user-kf5iw7si3k 7 місяців тому +1

    አንድን ቃላት አስር ግዜ መደጋገም ፍልሙን በጣም አሰልቺ ያደርገዎል ማማዬ ማማዬ አስር ግዜ አትበል!!!!

    • @Kalkdan2222
      @Kalkdan2222 7 місяців тому

      ምንዉ ከዚህ ልጅ ጋር ልዩ ችግረ አለብክ እንዴ ኣረ ልጁ አንደኛ ነዉ ተወና ላይ የኔ ማር ሰወደዉ

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x 6 місяців тому

      ​@@Kalkdan2222ውለጅለት 😏 ልጁ ያወራው ስለስክሪፕት። አንቺ የመለስሽው ሴሰኝነትሽን የሚወክል መልስ። የበላሽ!

    • @Kalkdan2222
      @Kalkdan2222 6 місяців тому

      @@user-di9hr9fv2x እና ስለ እሰክሪፕት እሱ ምን አገባዉ ደራሲዉን ጠይቃ ልጁ ግን ጀገና ተዋናይ ነዉዉዉዉ

    • @user-di9hr9fv2x
      @user-di9hr9fv2x 6 місяців тому

      @@Kalkdan2222 ልጁ ጥሩ ዳይሬክተር ቢያገኝ/እንደነ ቅድስት ይልማ ፣ ዓለማየሁ ታደሰ ወዘተ...ያሉ/ ምርጥ ተዋናይ የሚወጣው ነው። አንቺ እሱ ላይ ጆፌ ስለጣልሽ እንጂ አብረውት የሚሠሩትም ትንሽ የሚጠርባቸው ቢያገኙ ምርጥ አርቲስት ሊወጣቸው የሚችሉ ናቸው። ስለትወና የምታውቂ ከሆነ አንድን ተዋናይ "ተዋናይ ነው" የሚያስብለው ከተጻፈለት ስክሪፕት ውጪ የራሱን ብቃት ተጠቅሞ ኢምፕሮቫይዝ ማድረግ የሚችል ማለት እንጂ የተሠጠውን ስክሪፕት እንደ ኬጂ ተማሪ ሸምድዶ የሚያነበንብ ማለት አይደለም። አንድን ደራሲ ወይም ዳይሬክተር ምርጥ ለማለት የሚያስችለው። ምርጥ እንዲያስብለው ሆኖ የሚገኝ ምርጥ ተዋናይ ሲኖር ነው። የተጻፈ ሁሉ አይነበነብም!!!

  • @atsedeteklu7369
    @atsedeteklu7369 7 місяців тому +2

    Setiyewa gin erasua wond new yemitimesilew😂😂

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887 8 місяців тому +2

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን እሜሉት ድራማ ነው ኢጭ ምን ትምር እንዉሰድ የናቴን ባል ወይስ የልጀን ባል ቀሚ ማለት ነው ሆ🥺🥺

  • @user-eg2bg2wp8x
    @user-eg2bg2wp8x 8 місяців тому +3

    አሁንማ ጊዜው ተበላሽቶ😢😂😂😂😂😂

  • @user-fw8zl4fp5s
    @user-fw8zl4fp5s 4 місяці тому +1

    እናትና ልጅ አደላችሁ እናተ አትኮኑምም😡😡😡😡

  • @user-yo3ct9rt8h
    @user-yo3ct9rt8h 3 дні тому

    Des yemil tarik i have seen this girl today she is amazing

  • @SamriAdhin
    @SamriAdhin 8 місяців тому +1

    Kemzay yelan 😢😢😢

  • @user-ki1qt3nj3r
    @user-ki1qt3nj3r 8 місяців тому +1

    ወይ መጃጃል😅😅

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 8 місяців тому +2

    እዉነት ያሸንፋል😭😭😭

  • @hassanmoussa9293
    @hassanmoussa9293 8 місяців тому +1

    ሽልህ ናተ

  • @user-mw5be9wm6v
    @user-mw5be9wm6v 7 місяців тому +1

    አትሻው ያሮጊት ፍቅር አይሻው ነው😊😊😊😊

  • @umarhasan217
    @umarhasan217 7 місяців тому +1

    እንደዝህ አይናት እነት የለችም የእናት እረግመን በናንቴ ይዉረድ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 8 місяців тому +2

    እንደዚህ። አይነት እናት የለም

  • @wbb4sq
    @wbb4sq 8 місяців тому

    Burke siwedh. ❤❤❤

  • @zinetoumer4147
    @zinetoumer4147 5 місяців тому

    ወንዶችኮ በጣም ትግሥተኛ ናቸው አደንቅሀለሁ ሤትማ ሸይጣን ናት

  • @KkksaaKksaa-eq6me
    @KkksaaKksaa-eq6me 8 місяців тому +4

    የምር እንደዚ አይነት ወንድ ልጅ አለ ግን በፈጣሪ

    • @zebibaassen2925
      @zebibaassen2925 8 місяців тому

      የኔ ጮኛ እንደዚህ ነው የምር😢ከመተማመን ጋር ስንዋደድ

  • @user-mc7lb8of1h
    @user-mc7lb8of1h 8 місяців тому +2

    ልጁ ሲያሳዝን ግን አቱታዉ ክክክ ልጁ አሳዘነኝ

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 8 місяців тому +2

    ሱብሀን አላህ ያሮጊቷ አስተሳሰብ ይከብዳልም ያሳፍራልም አኡዙቢላህ😡

  • @user-ii3hm7iq1q
    @user-ii3hm7iq1q 8 місяців тому

    ውይ እደዚ አይነት ባል አለግን አይመሥለኝም ዪሁሉመልካምነት❤❤❤❤❤እራሱእየተጎዳ ሠውን የሚጠግን አለ

  • @adetub1854
    @adetub1854 8 місяців тому

    የኔ አስታያት ምነም ደስ አለም ደራማዉ ለግዝብ ብላቹሁ የሄ ለማህበርስብ የማጥቅም ነግር ስታስጥቁ ሲጀምር ያበሻ ፊሊም ማይተ ደስ አለኚም

  • @Tigst-dt2yz
    @Tigst-dt2yz 8 місяців тому +5

    ሶሰባትያስፈልገወታል😂❤

    • @HiwotHiwot-jh8sw
      @HiwotHiwot-jh8sw 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😢😢😢😅

    • @rabiaaamani6888
      @rabiaaamani6888 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @Sara-nd3ds
      @Sara-nd3ds 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Seadi-ou3ml
    @Seadi-ou3ml 8 місяців тому +2

    ልጁ አሳዘነኝ ወይ ፈተና😂😂😂

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s 7 місяців тому +1

    ኧረ ማዘር እግዞ በሉ ትልቅ ስው ኣደሉም እንዴ እውነት ልክስክስ ጭራሽ የልጂዋ ባል😢😢😢😮😅

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh 2 місяці тому

    ደስ ሲል

  • @user-is2ip5qf2t
    @user-is2ip5qf2t 8 місяців тому +2

    ❤❤

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 8 місяців тому +6

    ልሳቅ ወይንስ ላልቅስ አይ 🤔🤣🤣🤣🤣

  • @user-oq8iu3tt6q
    @user-oq8iu3tt6q 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gf4us1dp2h
    @user-gf4us1dp2h 6 місяців тому

    Alecheresewm setastelu

  • @MeremHusen
    @MeremHusen 8 місяців тому +1

    Yemigarm new ine adenkuh ewntim Wendi nah

  • @esub8112
    @esub8112 2 місяці тому

    አሜን❤

  • @sabafufa4774
    @sabafufa4774 8 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂liju gn des sil..😅😅😅😅😅😅😅

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 8 місяців тому

    Menden new legu alebabesu?

  • @habibaabrahim1818
    @habibaabrahim1818 8 місяців тому +1

    እረ፣፣እናት፣፣ክብርናት