የእንጀራ ልጇን የምታሰቃየው እናት መጨረሻ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 499

  • @Sariy177
    @Sariy177 9 місяців тому +493

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @BsBd-ch5qg
    @BsBd-ch5qg 9 місяців тому +91

    የኔ ልዩ እጀራ እናት እማዬ እወድሽ አለሁ በጀራ እናት ሥም ብዙ ጀግኖች አሉ ከኔዋ ምሥኪንጀምሮ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 9 місяців тому +12

      የኔ❤ዉድ አችም ልዩልጅነሽ ማመሥገንሸ በራሡ ሥክነትሸን ይገልፃል❤❤

    • @doda9780
      @doda9780 9 місяців тому +1

      betikikl🎉🎉🎉

    • @KidistRegasa
      @KidistRegasa 9 місяців тому +3

      Aw lk neh hulum and adelum bexam xiru setochim alu

    • @BsBd-ch5qg
      @BsBd-ch5qg 8 місяців тому

      @@FatumaFatuma-gs8qr9715 አመሠግናለሁ ዉዴ

    • @zumerazuzu1717
      @zumerazuzu1717 6 місяців тому

      ሰንት ጥሩ እንጀራ እናቶች አሉ ያዉ በብዛት ክፉ ቢሆኑም ጥሩወችም አሉ

  • @hayat-l3b
    @hayat-l3b 9 місяців тому +105

    የንጀራ እናትን ስቃይ የቀመሰው ያውቀዋል😢😢😢😢

    • @NejatSaid-j7q
      @NejatSaid-j7q 9 місяців тому +6

      ሁሉምአንድአይነትአይደለምእኔበጣምነውየምወዳት

    • @hayat-l3b
      @hayat-l3b 9 місяців тому

      @@NejatSaid-j7q ሊሆን ይችላል ነገር ግን ከ100/5ደህና ብታገኚ ነው ውዴ

    • @DfFf-ob9ns
      @DfFf-ob9ns 9 місяців тому +2

      😢😢😢😢

    • @aliahmed-bc4ey
      @aliahmed-bc4ey 9 місяців тому +1

      ወላሂ እኔ 16አመት እንደራ እናቴ አሳደገችኝ ከዛ ስደት አንድ አመት ሞላኝ😢😢😢

    • @SeidEdris-lg1mg
      @SeidEdris-lg1mg 9 місяців тому

      ቀምሰሸዋል መሠል አ😢

  • @ራቢነኝየናቴAaMm
    @ራቢነኝየናቴAaMm 9 місяців тому +34

    እኔመችም ባሌከሌላልጅ ቢኖረው መችም ከልጆቸለይቸ አላየውም😢😢😢😢

    • @ስደተኛዋ-ሠ3ኀ
      @ስደተኛዋ-ሠ3ኀ 9 місяців тому +1

      ስሜቱ ስለመተዎቅ ነዉ

    • @NeimaMehamedi
      @NeimaMehamedi 9 місяців тому

      ይሥጥሽ የምኞትሽን ሠውየተመኘውን ያገኛል

    • @ራቢነኝየናቴAaMm
      @ራቢነኝየናቴAaMm 9 місяців тому

      @@NeimaMehamedi 😳😳

    • @DessieGetnet-qm1tr
      @DessieGetnet-qm1tr 4 місяці тому

      አይ እህት መስሎሽ ነው እንጅ ቦታው ላይ ስትሆኝ የባልሽ ልጅ ሲሰቃይ ባጠቃለይ አዝኖ አደማየት ሚያስደስትሽ አይኖርም።እኔም ምንም ብትለኝም ብሠማም አይመስለኝም ነበር ግን ከኔ እና ከህቴ ጋር የተዛመደችበትን ቀን ስትረግም ስሠማ ውስጤ ተሠብሯል።ምንም ጥሩ የእጀራ እናት አለች ብትሉኝ አላምንም።ምነም ቢሆን ከልጇ ጋር እኩል አይደለም ሲሶ አታይሽም።አለቀ አውነታ ነው።

    • @deme1094
      @deme1094 2 місяці тому

      የባል ልጅ እንዳይኖረኝ ምኞቴ ነበር ግን የለኝም ብሎ ከተጋባንከ 15 አመት በኋላ ዲቃላ ተገኘች አለኝ😢 ለመቀበል ተቸገርኩ??!

  • @salamtasfu
    @salamtasfu 9 місяців тому +102

    ቅመሞችየ ስራ እደትይዟችኋል አይዞን እግዚ አብሄር ያበርታን❤❤

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 8 місяців тому +5

    በጣም ትልቅ ትምህርት ያለው ድራማ::
    በቤት ሰራተኛ የሚሰራው
    ጭካኒ ህዝቡ አይታወቀውም

  • @yayeshworkkefale1823
    @yayeshworkkefale1823 8 місяців тому +4

    በርታ ጥሩ ሰራነው

  • @mednaSeid-h9o
    @mednaSeid-h9o 4 дні тому +1

    ይህ ነገር ልጀን አሥታወሰኚ 😢😢😢

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 9 місяців тому +44

    በዚህ ድራማ ላይ በእንጀራ እናት ያደገው ልጅ ገፀ-ባህሪ ወክሎ የሚጫወተው ልጅ በጥሩ ሁኔታ አልተጫወተውም። ምክንያቱም በክፉ እንጀራ እናት ያደገ ልጅ እንኳን በአካልም በስነ-ልቦናም የመሸማቀቅና ባህሪ የመሽቆጥቆጥ ባህሪ ጎልቶ ይታይባቸዋል። እንኳን እንደዚህ ልጅ "እናትህ ነኝ: ከእዚህ መከራ ላውጣህ" የምትል ሴት አግኝተው ይቅርና ጥሩ ፊት የሚያሳያቸውን የቅርብ ሰው እንደ መልአክ ነው የሚመለከቱት። በእዚህ ድራማ ላይ የሚታየው ልጅ በጣም ዘና ያለ ባህሪ ከማሳየትም አልፎ: "ኬክ ስለሰለቸኝ አይስክሬም ግዙልኝ" የሚል አይነት ባህሪ ነው ያንፀባረቀው። ይህንን አስተያየት የሰጠሁት: ከእራሴ ግምት ተነስቼ ሳይሆን በእውነታው አለም በአይኔ ከአየሁት ተነስቼ ነው።

    • @titililiya3096
      @titililiya3096 9 місяців тому +11

      ትክክል ነው እኔ ደግሞ በእንጀራ እናት ነው ያደኩት አይገርምም ስነ ልቦናየ እስካሁን እንደተጎዳ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ahmena-7895
      @ahmena-7895 9 місяців тому +2

      ምክንያቱም ልጁ ሌላ ናትእንዳለውና ይች የንጄራ እናቱ እንዴሆነች ስለማያቅ ይመስለኛል እንዴኔ አስተሳሰብ

    • @امزهيركتون
      @امزهيركتون 9 місяців тому

      😅😅😅😅ኬክ ስልችቶኛል😂😂😂😂😂❤ሀቢቢቲ❤

    • @HhdHhhd-m3w
      @HhdHhhd-m3w 8 місяців тому +1

      አዎ የእንጀራ እናት የሰደገው ሰው እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ

    • @samiraseed1131
      @samiraseed1131 8 місяців тому +2

      ​@@titililiya3096 የኔ ውድ እኔ ግን ለ2አመት ያውም አብሬ የኖርኩት 5ወርም አይሞላ ላብድድድ ወላሂ አሻሻሻሻ እናትያ ወላሂሂሂ በሷ ስበብ 8አመቴ ሀገር መግባት አስጠላኝ አባቴ እየናፈቀኝ አህህህ

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ 9 місяців тому +43

    እኩል እጀራ እናት የኔስ እጀራናት ልክ እደናት ነች ወላሂ😢

  • @RnRn-uk7ro
    @RnRn-uk7ro 9 місяців тому +5

    እኔ የእጀራ እናትም አባትም አሉኝ ግን በጣም ፍቅርናቸው በጣም ነው የምንዋደደው❤❤❤❤ልክ እደ ወላጅ ነው ፍቅር የሚሰጡኝ❤❤❤ተመስገን

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 8 місяців тому +1

      የእንጀራ እናትም አባትም ማለት አልገባኝም

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 9 місяців тому +10

    አዪ የንጀራ እናትንማ ነገር የደረሰበት ያውቀዋል።ሁሉም ስለደረሰብኝ በደንብ አውቀዋለው ።እስቲ ይሁን ሁሉም ነገር ሆድ ይፍጀው ብዬአለው ።

  • @mdfsffda5885
    @mdfsffda5885 8 місяців тому +2

    መጨረሻው ደስስ ይላል❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯✅🇪🇷

  • @TesfayeGessese
    @TesfayeGessese 8 місяців тому +2

    ሆሆሆ ክባድ ነው።

  • @kal-rk1wo
    @kal-rk1wo 9 місяців тому +47

    መጨረሻችን ያሳምረልን❤

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 3 місяці тому +2

    የሚገርምፊልምእና የሚያስተምርነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @روان-ح6ن2ج
    @روان-ح6ن2ج 8 місяців тому +9

    የእንጀራ እናት ሥቃይ የቀመሠ ያቀዋል😥😥😥😥

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 2 місяці тому +3

    ሲያሳዝን አላህ ሆይ ልጆቸን ቁምነገር ሳለደርስ እዳትገለኝ 😭😭እጀራናት ግን ለምነው፧ካኘ የሚሆኑት በአካባቢየ ቤዙ አይቸአለሁ አላህልቦና ይስጠችሁ ወረቢነገ በልጆቸችሁ ታገኙተለችሁ😢

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 8 місяців тому +6

    በእዉነት ይህ ትወና ከሴትየዋ ክፋት የሰዉየዉ የቅር ባይነት ጎልቶ ይታያል መታደል ነዉ የበደለን ያሳበደችን ሴት ይቅር ማለት በጣም አሥተዋይነት ነዉ 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 6 місяців тому +3

    የእውነትም እንደዚህ እግዚአብሔር ይፈርዳል ጨካኞች እግዚአብሔርን ፍሩ ነገሮች ይቀየራሉ 🙏

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 5 місяців тому +1

    ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ደህና መጣሺ በጣም ደሰ የሚልና ሀሪፍ የሆነ ቆይታ ነበረን በርቺልኝ በቀጣይ በአድሰ ቢድወና ርዕሰ እጠብቅሻለሁ በጣም ከባድነዉ ወላሂ ያረብ በርቺልኝ በቀጣይ በአድስ ቢድወና ርዕሰ እጠብቅሻለሁ ሰላምና ፍቅር ለሀገራሀችን ይሁንልንንንንን

  • @የወልሎልጆችፍቅርYoutube
    @የወልሎልጆችፍቅርYoutube 9 місяців тому +22

    እኔ እድዝህ አይነት vidoe አላይም ማልቅስ ማቃቅም አልችልም ያስልፍኩት ታርክ ስልሆነ 🥲

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n 9 місяців тому +8

    የእንጂእራነት የቀመሰ ያቀዋል😢😢😢

  • @YefekerenatEnat
    @YefekerenatEnat 9 місяців тому +6

    ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ሁንልን

  • @DfhvfGjjgff
    @DfhvfGjjgff 9 місяців тому +2

    ዋዉ በጣም አስተማሪ ድራማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigist22
    @Tigist22 9 місяців тому +5

    ስለ ይቅርታ ሳይና ስሰማ እንባየን መቋቋም አልችልም እኔ ትልቅ ተበዳይ ሆኘ የበደለኜን ሰው በተቃራኒው ይቅርታ ስጠይቅ በስት ልመና ከቀናቶች በሗላ በግዴታ ከልቡ ሳይሆን በአደበቱ ብቻ እግዚአብሔር ለእግዚአብሔር ስላለኝ ሁሌም ከልቤ አይጠፋም እንባየን መቋቋም አልችልም ይቅርታ ጠይቀው በቅንና በመልካም ልብ ይቅርታቸውን ሲቀበሏቸው ስሰማ ምን አለበት ለኔም ይህን አይነት ይቅርታየ ቢቀበሉኝና ብደሰት ይላለሁኝ

  • @SaeedaA-bb9lc
    @SaeedaA-bb9lc 9 місяців тому +6

    ልጁግን በጣምሚስኪንነዉ

  • @MartaAlemu-k6l
    @MartaAlemu-k6l Місяць тому

    የኔ ልዮ እጅራ እናት እማዬ እወድሸ አለሁ በጅራ እናት ሥም ብዙ ጀግኖች አሉ ምሥኪንጀምር

  • @kalkidan-t3j
    @kalkidan-t3j 8 місяців тому +2

    ቆይ 18 ዓመት ሙሉ ልጅ ላይ መጨከን ምን ይባላል

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 9 місяців тому +13

    መጨረሻው ዴስ ይላል በርቱ ይችንሴት ግን ስወዳት እናቱን

  • @terewrkefanta1199
    @terewrkefanta1199 9 місяців тому +1

    Waw waw yeny wedme betam des yelal nati konjo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zemenaydesta
    @Zemenaydesta 4 місяці тому +4

    የእንጀራ እናት ለምን ነው ክፉ የሚሆኑት እኔ አልደረሰብኝም ግን ብዙ እህቶች ወንድሞች አሳልፈውታል

  • @ሙሉጎጃም-የ2ኰ
    @ሙሉጎጃም-የ2ኰ 6 місяців тому +1

    ቤተሠብ❤❤❤ደምሮኝ

  • @AderawBelayneh-i6k
    @AderawBelayneh-i6k 4 місяці тому +3

    የንጀራናትን ማይት አይደለም መስማትም አልፈልግም ምክንያቱም ጠባሳው ከውስጤ አልወጣአለኝ ከተለያየን 25 አመት ሆነን ግን ቁስሌ ሊድን አልቻለም

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 9 місяців тому +7

    አንጀቴን በላው ልጁ ሚስኪን😥💞

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 7 місяців тому +2

    እንደኔበሥደትያላቺሁክፉአይካቺሁ👍👍❤❤

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 8 місяців тому +1

    ይህድራማቢሆነም በሀገራችን ያለውአዳድእራስወዳዷችን ያመለክታል😢😢😢

  • @TtIuy-e7x
    @TtIuy-e7x 9 місяців тому +2

    ህይወት ከባድ ናት 😢😢😢😢

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 9 місяців тому +4

    ግን እውነት የው ይህ ደራማ😥😥😥አይይይይ ሂወት😢

  • @SolomonWami-k7g
    @SolomonWami-k7g 8 місяців тому +3

    good film

  • @HayatHayat-t3j
    @HayatHayat-t3j 2 місяці тому +2

    አሚንየኔውድ

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 9 місяців тому +2

    ዋው መጨረሻው ደስስ ይላል😮❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ወርቅነሺአማረ
    @ወርቅነሺአማረ 6 місяців тому +2

    እህህህህ የእንጀራእናት😢

  • @user-uq1ih6hd7n
    @user-uq1ih6hd7n 7 місяців тому +1

    አሜንሣረየ የጠብቅን❤❤❤

  • @SemiraNuru-c8d
    @SemiraNuru-c8d 2 місяці тому +1

    waww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ygfvggu5490
    @ygfvggu5490 4 місяці тому +2

    መጨረሻው ደስይላል

  • @almazeendalkahew6356
    @almazeendalkahew6356 7 місяців тому +1

    ልጁ ግን ሲያምር😍

  • @AlemEndeg
    @AlemEndeg 6 місяців тому +2

    ❤❤❤አይ

  • @SalamEthiopia-fe9wt
    @SalamEthiopia-fe9wt 9 місяців тому +6

    ህህህህህህህህህህህ😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @FatoumaBati
    @FatoumaBati 6 місяців тому +1

    ይኸፊልምሴትየይቱን ሳያትገናአስጠላኝእርኩስነገርናት

  • @FuFg-fb4dc
    @FuFg-fb4dc 9 місяців тому +4

    መጨረሾላደስሲል❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 8 місяців тому +1

    ፀበል አስገቡት ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZInatZin-uz9kh
    @ZInatZin-uz9kh 6 місяців тому +2

    የባልየው ፈተና ግን በሁለት ሠው መገፋት መጨረሻው ንነው የምፈልገው

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 9 місяців тому +8

    ወይ ሰው እኮ 😢😢😢

  • @adoyomobile2570
    @adoyomobile2570 3 місяці тому +1

    ወይኔ ወንድም እደዚህ አይነት ስቃይ ይደርስበታል

  • @zehr4453
    @zehr4453 9 місяців тому +2

    ትልቅ ትምህርት ነው እንደዚህ ይሰውረን

  • @MariamMariam-vu7tx
    @MariamMariam-vu7tx 9 місяців тому +4

    ሁሉም የጀራናት አድ አይደለም

    • @DessieGetnet-qm1tr
      @DessieGetnet-qm1tr 4 місяці тому

      የጭካኔአቸው ጥግ ቢለያይም ያው አንድ ናቸው

  • @MetsihetAmbachew
    @MetsihetAmbachew 4 місяці тому +2

    ማነው እደኔ መጨረሻው ላይ የልጃቸውን ፈገግታ አይቶ በደሰታ ያለቀሰ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 7 місяців тому +1

    አግዚአብሔር ለጅን ጠብቅልኝ በጣም አስትማሪ ደርም ንው

  • @AbebaAbabu-hj9vi
    @AbebaAbabu-hj9vi 5 місяців тому +1

    ፈጣራይራዳህእኔምአይቸዋለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SolomonWami-k7g
    @SolomonWami-k7g 8 місяців тому +3

    wow this film is fain

  • @qatarqatar-uq7oh
    @qatarqatar-uq7oh 9 місяців тому +3

    Wowowow yegedelechihim isuwa yadanechihim isuwa des sil ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 9 місяців тому +1

    በጣም ደስ የሚል ድራማ

  • @Leyoplayz
    @Leyoplayz 7 місяців тому +1

    Ayiii yehagere hizib 😭😭😭😭

  • @dnv6347
    @dnv6347 3 місяці тому +1

    ለልጀአኑረኝፈጣሪሆይ😢

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 місяці тому +1

    ልጁ ግን ምስኪን ይመስላል😢😢😢

  • @Zulfa-lz2qf
    @Zulfa-lz2qf 5 місяців тому +1

    ዋይኔ ባጣም ታማርኩባት ዋላሂ ያኔ ኣሳብ ታዋዛግቦ ነበር

  • @hekmamohammed-zl7qy
    @hekmamohammed-zl7qy 8 місяців тому +1

    ስትሰዉአለኮ የጀራናትንየቀመሰዉያዉረዉ እኔምትንሽጊዜተሰቃይቻለሁ

  • @SelameSelame-t3z
    @SelameSelame-t3z 18 днів тому

    ያልተዛዛ ደስሚል ፊልም

  • @BilalMan-x1q
    @BilalMan-x1q 7 місяців тому

    Enamsginaln Astmare video nw❤❤❤❤

  • @SaifulRana-sw9cq
    @SaifulRana-sw9cq 8 місяців тому +1

    ማነው እደኔ ያለቀሠው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @UryhdRhyt
    @UryhdRhyt 9 місяців тому +5

    እውነት ነወ በእንጀራ እናት ሰቃይ

  • @Utiyigk
    @Utiyigk 3 місяці тому +1

    አቺ የተረገምሺ ብጣሻም አታሠቃይዉ

  • @WenshetWenshetdagin
    @WenshetWenshetdagin 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉Wowowo

  • @BairuKadeer
    @BairuKadeer 8 місяців тому +1

    እንጀራ እናት እንደ እናታችን አትወንም በዚህ ተማሩ ሰዎች

  • @MakidasMakidass-zz8yy
    @MakidasMakidass-zz8yy 4 місяці тому +1

    😢😢😢💔💔💔😔😔😊

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 9 місяців тому +6

    አንችን ይዞሽ ይሂድ እንጀራ እናት ድሮም ጨካኞች ብእንጀራ እናት እሚያድግ በጣም ከባድ ነው ስቀቀን እግዚአብሔር አይፈሩም

    • @G9yyjckvf
      @G9yyjckvf 9 місяців тому +1

      አይ እኔም እንደዚህ ነው ያደኩት 😢😢😢😢😢😢😢አይ እንጀራናት 😏😏

  • @DessieGetnet-qm1tr
    @DessieGetnet-qm1tr 4 місяці тому +1

    በቃ ሁሉም ለቧሏቻቸው ያስመስላሉ እጅ ውስጣቸው እባብ ነው ያለው ምንም ብትሉኝ አይዋጥልኝም ከኔ ወይም ከባቴ ጋር የተዛመደችበትን ቀን ስትረግም ነው ምትኖረው።

  • @GdvFj
    @GdvFj 9 місяців тому +3

    ዉይሂወት የሰዉልጅ ብዙዉ ብኩንነዉ ወይኔ ሂወት

  • @ahmedyusuf5857
    @ahmedyusuf5857 7 місяців тому +3

    Be good mother what ever to take

  • @WabatTaasfer
    @WabatTaasfer 9 місяців тому +1

    እንጀራናትክፉናትበጣምእናፈጣሪይማራችሁ

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 9 місяців тому +1

    uuufff yenjar enate nati ka wndimocha gar ena kabatasabocha gar endale adigi yedargachign awn yesaw ager leye niagn 😢😢😢😢😢😢😢

  • @NugusaFlpose
    @NugusaFlpose 9 місяців тому +2

    ይገርማል

  • @madu9354E
    @madu9354E 9 місяців тому +7

    😭አባት እኮ በጣም ሩሁሩ ነው 🥹ምን እንዳ አባት

    • @UmmuOmar-ej3zo
      @UmmuOmar-ej3zo 9 місяців тому +2

      እናት እኮበጣም ሩሀሩናትማንእንደናት

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 9 місяців тому +1

      እናት እነት ያላባት ቦዶነዉ❤❤❤

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy 9 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @AppsUser-q1s
    @AppsUser-q1s Місяць тому

    አሜን

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 9 місяців тому +2

    መጨረሻው ደስ ይላል

  • @masratazzam7449
    @masratazzam7449 9 місяців тому +1

    አሜን❤❤

  • @myoheeien9966
    @myoheeien9966 6 місяців тому +1

    የተዋለደ ይባላል

  • @FikruKassie-um8sn
    @FikruKassie-um8sn 8 місяців тому +2

    Kefu neshe

  • @BinyamkindeHunegnew
    @BinyamkindeHunegnew 9 місяців тому +2

    Betami techitognal

  • @meskifkr6760
    @meskifkr6760 9 місяців тому +4

    ስሳዥን ልጁ እፍፍፍፍፍ 😢

  • @SaraSara-wn3qb
    @SaraSara-wn3qb 9 місяців тому +1

    Asetmare derama 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @GjjHhx
    @GjjHhx 9 місяців тому +5

    😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @Monaniz
    @Monaniz 9 місяців тому +8

    አይ ክፋት 🙄🫣

    • @UryhdRhyt
      @UryhdRhyt 9 місяців тому

      ❤❤ ሀይ

    • @Monaniz
      @Monaniz 9 місяців тому

      @@UryhdRhyt ee

  • @tinaye964
    @tinaye964 8 місяців тому +2

    ከ19 አመት በፊት Facebook የሚባል ነገር የለም😂😂

    • @biruketawitkefelegn8010
      @biruketawitkefelegn8010 8 місяців тому +3

      ዝም ብለሽ ድራማውን እይ ነገረኛ 😂😂😂😂

    • @tinaye964
      @tinaye964 8 місяців тому

      @@biruketawitkefelegn8010 እሺያ ታዲያ🤣🤣

    • @AlMushe-bt6yq
      @AlMushe-bt6yq 6 місяців тому

      አለ እኔ መጠቀም ከጀመርኩ እንኳን 12አመቴ ነው

  • @ሀያትወሎዩቱብ
    @ሀያትወሎዩቱብ 9 місяців тому +1

    ያምራል

  • @DgygSryu
    @DgygSryu 4 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TamralechMuket
    @TamralechMuket 8 місяців тому

    Egziabhar yewedeken yanesal ❤❤❤

  • @Ali-y6d2c
    @Ali-y6d2c 9 місяців тому +3

    ሙሽሙሽ የሆነ ልጅ እናቴ ናት ደሞ ይላል