Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት እህት ወንድሞቻችን በሰላም ለሀገራቸዉ ያብቃቸዉ
አሜን፫ ያብቃቸዉ ፍትህ ተጠምተዋሌ😢😢😢😢
አሚን
Aameen
Ameeen❤❤❤
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲ቸሩመዲኃኒለም ክእስራታቸወ ይፊታልን በፂልታችሁአስባቹወ😭😭😭😭
ትክክለኛ ንግግር ሠራተኛ ሰው ነች ሁሉም ይገባታል ዝቅ ብሎ መሥራት ያስከብራል የኛ ሠው ግን ለምን ይሆን ሠራተኛን ማክበር ሠውን እኩል ማየት አለብን
የኢትዮጵያ ሽቃሊት ሁል ይንቃሉሁ ለምንድ ነው ግን
Lk nesh gn chgru abzagnochu slemuserku nw minakut
@@abadibula6962 አይ መጀመሪያ በስነምግባር በስነስርዓቱ ከያዝናቸው ለምን ይሰርቃሉ?ካልራባቸውወይም ደመወዝ በጊዜው ከተሠጡ ለምን ???
ሁሉም ሀገር የቤት ሰራተኛ ይናቃል በየትኛውም አለም 😢
ማነው እንደ እኔ የ እመቤቴ ማርያም ምስለ ስዕለ አድኖ ብቻ በማየት ፊልሙን የጨረሰ 🙏🙏🙏👍🌹🌹🌹🌹
እኔ
😂😂🤔🙃😉😉😉😏😏
እስቲ እባክሽ ሰው የሳለውን የህንድ ስእል ኣይተሽ የማርያም ነው ኣትበይ
Balege Afu Sefi New.@@TekleBrhane
mnw akateleh
የድራማዎቻችሁ ርእስ በሙሉ "መጨረሻ" የሚል ይበዛበታል እኔ ማየት የናፈቀኝ የዚህ ቻናል መጨረሻ ነው 😅
😂😂😂😂
😂😂
😂😂😂
😁😁😁😁😁
ያረብ ልጆቻችንን ሷልህ አድርግልን ልባቸውንም አራራልን ኢላሂ
Abaa.chala.qareshe.malee.godha
😮@@Aminat-nv3cu
አሚንን
የአባትየው ጥፋት ነው ለልጆቹ ይህን ያክል መብት መስጠቱ
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህትወንድሞቻቻችን አምላክ ያስባቸው አሜን
Amen amen amen
አሜን አሜን 🙏
አሚንንንን
አሜን አሜን 🙏❤️
መውለድ መወለድ ነው ያምለው ቃል ቃል ቢቻ ሆኖ ቀረ ያዘማኑ ወጣት ሰርቶ በመግኛት ታስፈ ቆርጦ በቤታሳቦቹ ሀብት ያተጣላጣለ መሆኑንና እራስ ወዳድ እንደሆነ ቁልጭ አርጎ ያምያስታምር ምርጥ ድራማ ነው
ይቺን ልጂ ስወዳት ኡፊይ ፍቅር ይበልጣል ከምንም ነገር አላህዬ የዉረስ ገንዘብ ከሚጠብቁ ወጣቱች ጠብቀኝ አገር ሰዉ ነዉ ቤትም ያለሰዉ ባዶ ነዉ ምረጥ አስተማሬ ድራማ ነዉ
ከሲግብግብ ትውልዲ ፍጣሪ ይጥብቃቹ 😂😂😂😂
የዘመኑ ወጣት ገንዘብ ብቻ ነው ዘመዱ ይገርማል
በጣምሆቢ😢😮❤😊
Iwnet new betam yigermal😢😢😢😢😢
አይ ወንድ ልጅ መውለድ እኮ መረገም ካባታቸው ይልቅ የሚያስቡት ሰለብር ነው አረ የኢትዮጵያ ወንዶች መስራት አቁመው እንዲሁ የመዳም ቅመሞች ሸክም ከሆኑ ቆዩ
አዎ ጉድ እኮ ነው ሴቶቹማ እንዳው ምንም አይነኩም ክክክክክ ጭራሽ በድራማ ሳይሆን በትክክል እኮ እናት አባት ለውርስ ብላ የገደለች አለች እኮ.
Alemelak newa man yasgeddala
የተባርከ ልጅ ይስጠን አቤት እራስ ወዳትነት
ያለ እድሜ ጋብቻ ግን አልደግፍም ብትመጣጠኑ ጥሩነበር አትመጣጠኑም ልጅቷ ማግባትየነበረባት ልጁን ነው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤😂❤❤
😂😂😂ምንአስበሽነው
ሲጀመር እናትና አባት እድሜሀቸውን ሁሉ ሰንት ነገር አይተው የሰበሰቡትን ሀብት ማረፊያቸው መሆኑ ቀርቶ ገና ምንም ሳይለፉ ሳይደክሙ ባባትና በናት ንብረት ልክ እንደ ባለቤት ተከራክረው የኔ ነው ብለው ለማሰብ ማነው መብት የሰጣቸው ይሄን ሊያብራራልኝ የሚችል ሰው አለ።????
ተይ እንጂ ማሬ አባትና እናት የሚለፊት እኮ ለልጃቾው ነው
@@frutenafrtuna3745 አአአይይይ እንዲ ሞታቸውን እሰከመመኘት ሊያደርስ የሚችል ልፋትስ ይቅር
Right
እውነት ብለሻል ወጣቱ ሁሉ ታሪክ ማውራትጅ ታሪክ መስራት አቁመዋል በውርስ የሚኖር ሙታን ትውልድ
እስቲ ልሹፈው ምን ይሆን የዛሬው 👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰❤❤
ውይ እጀራ ቢበሉ ቀናሁ ያረብ እጀራ 😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም
ለምን እህቴ ነጭ ፍርኖ ዱቄት አመስሽ ቆንጆ እንጀራ መጋገር ትችያለሽ
@@tigistitigisti4792 የኔ ውዴ ደና እጀራ ሆኑ ይወጠል እዴ እደህና ከሆነ እሞክረዋለሁ❣️❣️😌😌
Allah etiopian enna hizbiwan yebark
ከንደዚ አይነት ልጅ ይሠውረን
አሜን አሜን አሜን
በጣም ምርጥ አስተማሪ ነው፡፡
ጨካኝ ልጇች ናችሁ😢😢😢😢😢
ደስ ይላል መጨረሻው
አው መጪርሻው ደስታነው❤❤❤❤❤❤❤
😮በትክክል እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን😢😢😢😢
በጣም ጥሩ ትምርት ሰጭነው ❤❤❤
ዋው መጨረሻ ያምራል ይ ሁላችሁም መጨረሻ ያሳምርልን 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ትንሹ ልጅ ስወደው በተለይ አወራሩ😅
Nice theme.
እኔ የታየችኝ እመቤቴ ማርያም ናት ❤❤
የሚገርም ድራማ ነው በዚህች አለም ያለውን እውነትን የሚያሳይ ነው። ገንዘብ የበለጥን ትውልዶች ነን።
አይ የዘመኑ ወጣት ገዘብነው ዘመዱኮ😢እናቴ ከጀግና ልጅ ንፍጣም ባይበልጣል ትልነበር ለካሥ ትረት መሥሎ እውነትነው የወለደ አይጥልም ልጅግን ጨካኝነው😢ሚስት ለባሏ ባል ለሚሥቷ አስፈላጊነች ፈጣሪ ላደለው🌹
እሰካሁን ግን የቤት ሰራተኛ ሆኖ ሚስት አይች አላዉቅም በእዉነታዉ አለም ድራማ ላይ ብቻ ያለዉ
ስላላየህ ነው ይሄ ነገር 100% እውነት ነው።
አረ ብዙዎች አሉ
My father friend married his housemate. After his wife died His children are happy too
ኧረእኔአይቻለሁ ያውም ሀረብ አገርመታ ልጆንእናባሏን እየተከባከበች ቆይታ ስትመጣ ይችኛይቱን አግብቶ ይፍአርጎ ወጣ
እ ረ ወላሂ ያገባሉ ዉይ እነ አይቻለሁ ምዲነዉ በደብ ነዉ እሚያገቡት
በጣም እሚገርም ነው በጣም አሰተማር ነው በጣምም ያሣዝናል
በጣም ጥሩ ትምህርት ❤❤❤❤❤❤
በጣም የገርማል
ሰላም ለሀገሬ💚💛❤️
ቢኒዬ😮አወራሩ መልኩ ደስ ሲል😂
ባጥም ጡሩ ትምርት ነው
ቱ ልጆቹ አሳፋርዎቺ ራሱ ሰርቶ ayilwetim
በጣም አስተማሪ ነው እርእሱና ታሪኩ ግን .................
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
መጨረሻዉ ያምራል❤
❤❤ገራሚነው ዋው
Daha bet fikir alee abtam bet basitana tilacha now
አሚንያርቢ
Metu metu
Serategnawa gen yemere afekari neche yemchate
እውነትነው
ቆይ ምን ችግር አለው
ከተወለደ አይቀር ጀግና ልጅ ይፈጠር
ደስ ይላል መጨረሻው❤❤❤❤
Serategnawan afekekuat
አይ አባታቸው ሊሞትእያለ እሳቸው ስለገዘብ ያሥባሉ😢😢😢😢
አይይይወድልጂ ሤትልጂቤትሆንአልቅሣምአትጠግብ እንኳንሀብት አሪፍድራማነውባይባልምትምሄትይሆናልል
😢😢😢😢 wey gud seyastelu ebetem lij yiweldal
በትክክክል❤❤❤❤
አዎ ልክ ነው
በጠምጡሩትመህረትናው
የኢትዮጵያ ባህል ያሰቃል። ልጅ የወላጁ ንብረት ላይ ምንም ህጋዊ ባለቤትነት የለውም። ወላጆችም ይሸወዳሉ😏
❤❤❤❤❤
💘
❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥር ትም ህርት ነዉ
ቀጣይይይይ
Kafu Lijoch nachu
Eski liyew
ሠለም ዉድ ወገኖቼ ሂዝቡ ድምጽ ኢንድሠጥ በአክብሮት ኢንጠዪቀለን ለኢስር ቤት ወገኖቸችን ድምፅ ኢንሁን*
የሰውየው አይን ሲያምር
😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
እንዲህ ስትስቁና በእውነት ላይ በትክክለኛው እውቀት ላይ ስትገኙ ብቻ ነው የሚያስደስተው። ቁስን ከሰው ህይወት በላይ የሚያስበልጥ ቁሳዊ ሰው እርሱ አላዋቂ ወይም የክፉ ሀሳብ የተጠናወተው ነው። ቤተሰብ ሁል ግዜ በሀሳብ ልዕልና በማመን መወያየት ይኖርበታልና ።
ያኢላሂ ዙርያተን ሷሊሃ
amen
Weyne yezarew demo gude new
Beza enidezi aneti liji elemi Ethiopia layi
ኧረሊኖር ይችላል
እደ ሀበሻ ወንድ ደደብ አለ ግን እጭ ለገንዘብ ሢሉ ወለጆቻቸዉንም ይሸጣሉ ጨካኞች ወንድ ልጅ መዉለድ መቃጠል ነዉ ጡረተኞች😏😏😫
❤ኸ
ቱ ወንድ ልጂኮ ሰነፍ ነው ስራ አይወዱም ተወዝፈው የሴት ብር መብላት ነውየሚወዱት ይድፍችሁ 😢
ገረድ ይብላህ ደደብ😏
😂😂😂😂😂😂
😊❤❤
🎉🎉🎉🎉
❤❤
ወይ ጉድ ሳይሞት ገና ፍፍፍፍፍ😢😢😢
The heading you given was not related not only this but also the other please , think it well when you give topic,please.
ቢኒ😮ወዬው ጢባር😅
👍👍😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
Yabede drama des sil fikir edme aygedbewm
❤
ምንምን አይገባኝም ትክታታይድራምነው ውይስ ምንድነው
Short movie new
😢😢😮😮😮😮
❤❤❤❤❤❤
የአባቴ፡እንጂ፡የኔቤት፡አይደለም፡በላት፡ሰው፡ከሆንክ፡ማለት፡ነው።
ራስ ወዳድ ልጆች ከመውለድ መካን መሆን 100% !! ሰርተው አይለወጡም ? የመከነ ትውልድ
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
🤗♥️
❤❤❤❤❤❤❤😂😂
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

My father friend married his housemate. After his wife died
His children are happy too